Kiber Yihunilih by Dawit Getachew -Shout for joy to the Lord, all the earth "ምድር ሁሉ ለእግዚአብሔር እልል በሉ"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • ምድር ሁሉ ለእግዚአብሔር እልል በሉ፤
    ውዳሴን አፍልቁ፤ በደስታና በዝማሬ አመስግኑ፤
    ለእግዚአብሔር በገና ደርድሩለት፤
    በበገናና በዝማሬ ድምፅ ዘምሩለት፤
    በእንቢልታና በመለከት ድምፅ፣
    በንጉሡ በእግዚአብሔር ፊት እልል በሉ። መዝ 98፡4-6
    Shout for joy to the Lord, all the earth,
    burst into jubilant song with music;
    Make music to the Lord with the harp,
    with the harp and the sound of singing,
    with trumpets and the blast of the ram’s horn-
    shout for joy before the Lord, the King. Psalm 98:4-6
    ምድር ሁሉ ለእግዚአብሔር እልል በሉ

КОМЕНТАРІ • 618

  • @firaolgemechu6440
    @firaolgemechu6440 4 роки тому +374

    ክብር ይሁንልህ
    ምስጋና አያኖርህ የፍጥረታት ቅኔ
    ማንም ሳይፈጠር ኖረህ ነበር ያኔ
    ፍጡር ያምልክ እንጂ ለህይወቱ ብሎ
    የማንም ውዳሴ አያኖርህ ችሎ
    ባይወጣም እልልታ ከፍጥረታት አለም
    አንተን የሚያኖርህ አምልኮ እኮ አይደለም
    ፅኑ ምሰሶ ነህ የህይወት መገኛ
    ከቶ አይደለህም የአምልኮ ጥገኛ
    ባያንስህም አምልኮ ባያንስህም ክብር
    እኔ እንደው መሰእዋቴን ከመሰዋት አልቀር
    አምልኮዬ በፊትህ ሞገስ ካገኘልኝ
    አንተን ከማምለክ ውጭ ሌላ ምን ደስታ አለኝ
    እረ አንተ ክበርልኝ እግዚአብሔር ክበርልኝ(፪×)
    እረ አንተ ንገስልኝ እግዚአብሔር ንገስልኝ(፪×)
    መላዕክት በፊትህ ቅዱስ ቅዱስ ብለው
    ለክብርህ ሲሰግዱ ክብራቸውን ትተው
    ሰማይ ተናወጠ ስለሆነው ነገር
    ምድርን ስለሞላ ያንተ ድንቅ ክብር
    ባናመሰግንህ የእጆችን ስራ
    ሰማዩ ዝም ቢል ምድር ባታወራ
    ግርማህ አይቀንስም ምን ይቀርብሀል
    ማንንም ሳትፈጥር ብቻህን ከብረሀል
    ባያንስህም አምልኮ ባያንስህም ክብር
    እኔ እንደው መሰእዋቴን ከመሰዋት አልቀር
    አምልኮዬ በፊትህ ሞገስ ካገኘልኝ
    አንተን ከማምለክ ውጭ ሌላ ምን ደስታ አለኝ
    እረ አንተ ክበርልኝ እግዚአብሔር ክበርልኝ(፪×)
    እረ አንተ ንገስልኝ እግዚአብሔር ንገስልኝ(፪×)
    ላንተ ሚመጥንህ አምልኮ ባይኖርም
    ግን አጣሁኝ ብዬ ትቼ ዝም አልልም
    ነፍሴን አፈሳለው ሆኜ በግሮቼ ስር
    የመኖሬ አላማ ነው የአንተ ክብር
    ክብር ይሁንልህ ላንተ እግዚአብሔር
    ይገባሀልና በሰማይ በምድር
    ክብር ይሁንልህ ላንተ እግዚአብሔር
    ይገባሀልና በሰማይ በምድር

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 4 роки тому +319

    #''ከቶ አይደለህምየአምልኮ ጥገኛ'' ....!!!! 😮😮 ኦኦኦኦኦኦኦ....ይሄ ከቃል በጣም እጅግ በጣም #ጥልቅ ነው በሰማውት ቁጥር ወደኋላ እየመለስኩ ⨳ይችን ቦታ በደንብ ነፍሴ እንዲገባት ስል እደጋግመዋለው...!!!💎💎💎💎 #የሚገርም ነው #ከመስማት ማቆም አልቻልኩም...!!! ዴቭዬ ተባረክልኝ ....አሁንም አሁንም አሁንም ይብዛልህ ተባረክልኝ ❤️🥰🎤🎹🎺👏🎸🎻💎..........
    #ደግሞ አስተያየት መስጠት አይቻልም እንዳትሉኝ ..... ? አደራ #ኧረ ኧረ ጉድ ጉድ ጉድ ኧረ ኧረ ጉድ ብያለው ...!! በሰማሁት ቁጥር የግጥሙ ጥልቀት የዜማው ውበት የሙዝቃው ቃና #አንዳች ነገር እያረገኝ ነው ። መግለጥ በማልችለው ቃል #በግርምት አደባባይ መሀል አቁሞኛል። #ወዴት እንደምሔድ ግን አልጠፋኝም ወደ ቅድስተ ቅዱሳን አስገብቶኛል ..... ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍ እረፍት ተሰማኝ .......!!!!
    #አትታዘቡኝ ለጌታዬ እንዲ አይነት ቅኔ ሲቀርብ አቅሌን ያስተኛል ምሆነውን አጣለው ተባረክልኝ ዴቭዬ .....!!!!!❤️👏🎤🎸🎺🎻🎹

    • @tube-bc4dk
      @tube-bc4dk 3 роки тому +8

      I love the way you express your self freely.. sura❤️

    • @Mercy2Mee
      @Mercy2Mee 3 роки тому +7

      We can’t wait for your album brother!

    • @freedomfreedom5544
      @freedomfreedom5544 3 роки тому +3

      You are really blessed Surafel your song is very powerful God is always with you

    • @ethiopianqueen5854
      @ethiopianqueen5854 3 роки тому +3

      Wonderful expression God bless you!

    • @tafachbekel6934
      @tafachbekel6934 3 роки тому

      @@tube-bc4dk
      የሕይወት ምንጭ የሚፈሰበት አሰገራሚ ቻናል ነው ፣ ሰለዚህ ቻናላችንን ሰብሰክራይብ በማድረግ ቤተሰብ በመሆን መንፈሳዊ ዝማሬዎችንና ትምህርቶችን ይከታተሉ
      ኢየሱስ ያድናል

  • @lilytilahun2710
    @lilytilahun2710 3 роки тому +6

    Ere yehe mezmure leyasabdege new! Eski endene yabedachihu show me your hands 🙌👍👍👍👍🙌🙌🙌👍

  • @lilytilahun2710
    @lilytilahun2710 4 роки тому +307

    Oh! Dawit Getachew, I ran out of words! It’s really painful to not to be able to express with words how I feel. Anyways I recommend this song to everyone who loves to worship God. watch it at list 10 Times a day every day. Thank you!

  • @kassanderson6122
    @kassanderson6122 4 роки тому +161

    New Amazing Ethiopian Gospel Song እያሉ በላይ በላያችን መዝሙር የሚለቁልን ሰዎች ይህን መዝሙር ከምን መድበውት ይሆን? XL Amazing?? XXL Amazing?. Or unrated?? Well, this is beyond their limit 😏.

    • @tiitiy2170
      @tiitiy2170 3 роки тому +3

      Exactly 💯!

    • @simreteab
      @simreteab 3 роки тому +6

      የፀጋው ባለቤት ጌታችን፤ መድሃኒታችን፤ መከታችን፤…የተባረከ ይሁን፡፡ክብር ይሁንልህ! ክብር ይሁንለት!
      ዴቭ ስለተሰጠህ ፀጋ ሁሌ ደስ እያለኝ መዝሙሮችን አደምጣቸዋልሁ፡፡ ብሩክ ሁን

    • @yigeremueyoel379
      @yigeremueyoel379 3 роки тому +4

      ምን ለማለት ፈልገህ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይገስጽህ፡፡

    • @kenyalfal7605
      @kenyalfal7605 2 роки тому +2

      @@yigeremueyoel379 ምን ሆነህ ነው አንተ እራስህ በየ 1ወሩ መዝሙር ነው ብለው ይለቃሉ ለገንዘብ ለዩቱብ መዝሙራቸው አልፎ ውስጥ አይገባ ክርስትና ቀሎባቸዋል ገንዘብ በልጦባቸዋል

    • @yigeremueyoel379
      @yigeremueyoel379 2 роки тому +1

      @@kenyalfal7605 ከዚህ ሰአት ጀምሮ ዝም በል ደግሞም ምንም አይነት ነገር በእኔ አትፃፍ፡፡

  • @markosmarye
    @markosmarye 4 роки тому +65

    ❤️❤️🥰💝😍😘
    ክብር ይሁንልህ
    ምስጋና አያኖርህ የፍጥረታት ቅኔ
    ማንም ሳይፈጠር ኖረህ ነበር ያኔ
    ፍጡር ያምልክህ እንጂ ለሕይወቱ ብሎ
    የማንም ውዳሴ አያኖርህ ችሎ
    ባይወጣም እልልታ ከፍጥረታት ዓለም
    አንተን የሚያኖርህ አምልኮ እኮ አይደለም
    ፅኑ ምሰሶ ነህ የህይወት መገኛ
    ከቶ አይደለህም የአምልኮ ጥገኛ
    ባያንስህም አምልኮ ባያንስህም ክብር
    እኔ እንደው መስዋእቴን ከመሰዋት አልቀር
    አምልኮዬ በፊትህ ሞገስ ካገኘልኝ
    አንተን ከማምለክ ውጭ ሌላ ምን ደስታ አለኝ
    እረ አንተ ክበርልኝ እግዚአብሔር ክበርልኝ
    እረ አንተው ክበርልኝ አሁንም ክበርልኝ
    እረ አንተ ንገሥልኝ እግዚአብሔር ንገሥልኝ
    እረ አንተ ንገሥልኝ በሕይወቴ ንገሥልኝ
    መላዕክት በፊትህ ቅዱስ ቅዱስ ብለው
    ለክብርህ ሲሰግዱ ክብራቸውን ጥለው
    ሰማይ ተናወጠ ስለሆነው ነገር
    ምድርን ስለሞላ የአንተ ድንቅ ክብር
    ባናመሰግንህ የእጆችህ ስራ
    ሰማዩ ዝም ቢል ምድር ባታወራ
    ግርማህ አይቀንስም ምን ይቀርብሃል
    ማንንም ሳትፈጥር ብቻህን ከብረሃል
    ባያንስህም•••
    ለአንተ የሚመጥንህ አምልኮ ባይኖርም
    ግን አጣሁኝ ብዬ ትቼ ዝም አልልም
    ነፍሴን አፈሳለሁ ሆኜ በእግሮችህ ስር
    የመኖሬ ዓላማ ነው የአንተ ክብር
    (ክብር ይሁንልህ ለአንተ እግዚአብሔር
    ይገባሀልና በሰማይ በምድር)(፪)

    • @officialkeffaararo3308
      @officialkeffaararo3308 4 роки тому

      My beloved Singer Dawit God bless u and all team

    • @ethiopianqueen5854
      @ethiopianqueen5854 3 роки тому

      God bless you Mark for writing this beautiful lyrics it helps me learn the song easily!

    • @amel2712
      @amel2712 3 роки тому

      Thank so much

  • @user-xb9sw9rm2g
    @user-xb9sw9rm2g 4 роки тому +84

    ዴቭ፣ ለቤተክርስቲያን የተሰጠህ ልዩ በረከታችን ነህ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!

  • @hewana.2121
    @hewana.2121 4 роки тому +12

    ኡፈይ ነፍሴ የናፈቀችው ከመዘመር ያለፈ ዝማሬ ... ማዳመጥን ማቆምም አልቻልኩም Daviyee እግዚአብሔር ዕድሜህን፣ ዘመንህን፣ እና አገልግሎትህን ያለምልም ይባርክ። ለኛ ለቤተክርስትያን የተሰጠህ ልዩበረከታችን ነህ። 💙💙💙
    ክብር ይሁንልህ
    ምስጋና አያኖርህ፡ የፍጥረታት ቅኔ
    ማንም ሳይፈጠር፡ ኖረህ ነበር ያኔ
    ፍጡር ያምልክ እንጂ፡ ለህይወቱ ብሎ
    የማንም ውዳሴ፡ አያኖርህ ችሎ
    ባይወጣም እልልታ፡ ከፍጥረታት አለም
    አንተን የሚያኖርህ፡ አምልኮ እኮ አይደለም
    ፅኑ ምሰሶ ነህ፡ የህይወት መገኛ
    ከቶ አይደለህም፡ የአምልኮ ጥገኛ
    ባያንስህም አምልኮ፡ ባያንስህም ክብር
    እኔ እንደው መስዋቴን፡ ከመሰዋት አልቀር
    አምልኮዬ በፊትህ፡ ሞገስ ካገኘልኝ
    አንተን ከማምለክ ውጭ፡ ሌላ ምን ደስታ አለኝ
    እረ አንተ ክበርልኝ፡ እግዚአብሔር ክበርልኝ
    እረ አንተው ክበርልኝ፡ እረ አንተ አሁንም ክበርልኝ
    እረ አንተ ንገስልኝ፡ እግዚአብሔር ንገስልኝ
    እረ አንተ ንገስልኝ፡ በህይወቴ ንገስልኝ
    መላዕክት በፊትህ፡ ቅዱስ ቅዱስ ብለው
    ለክብርህ ሲሰግዱ፡ ክብራቸው ጥለው
    ሰማይ ተናወጠ፡ ስለሆነው ነገር
    ምድርን ስለሞላ፡ ያንተ ድንቅ ክብር
    ባናመሰግንህ፡ የእጆችህ ስራ
    ሰማዩ ዝም ቢል፡ ምድር ባታወራ
    ግርማህ አይቀንስም፡ ምን ይቀርብሃል
    ማንንም ሳትፈጥር፡ ብቻህን ከብረሃል
    ባያንስህም አምልኮ፡ ባያንስህም ክብር
    እኔ እንደው መስዋቴን፡ ከመሰዋት አልቀር
    አምልኮዬ በፊትህ፡ ሞገስ ካገኘልኝ
    አንተን ከማምለክ ውጭ፡ ሌላ ምን ደስታ አለኝ
    እረ አንተ ክበርልኝ፡ እግዚአብሔር ክበርልኝ
    እረ አንተው ክበርልኝ፡ ዘላለም ክበርልኝ
    እረ አንተ ንገስልኝ እግዚአብሔር ንገስልኝ
    እረ አንተ ንገስልኝ አንተው ከፍ በልልኝ
    ላንተ ሚመጥንህ፡ አምልኮ ባይኖርም
    ግን አጣሁኝ ብዬ፡ ትቼ ዝም አልልም
    ነፍሴን አፈሳለው፡ ሆኜ በግሮቼ ስር
    የመኖሬ አላማ፡ ነው የአንተ ክብር
    ክብር ይሁንልህ፡ ላንተ እግዚአብሔር
    ይገባሃልና፡ በሰማይ በምድር
    ክብር ይሁንልህ፡ ላንተ እግዚአብሔር
    ይገባሃልና፡ በሰማይ በምድር
    ክብ..........ር ክብር ይሁንልህ።

    • @dovetube9096
      @dovetube9096 4 роки тому

      Dawit Getachew interview ua-cam.com/video/tKf31_Y7its/v-deo.html

    • @dovetube9096
      @dovetube9096 3 роки тому

      ua-cam.com/video/tKf31_Y7its/v-deo.html dave interview about new album

  • @orionpicture4804
    @orionpicture4804 4 роки тому +19

    ዴቫ የእውነት ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።አንተ በዘመርከው መዝሙር ከብዙ ነገር አምለጫለውው በጣም ነው በጌታ ፍቅር የምወድህ።

    • @dovetube9096
      @dovetube9096 4 роки тому

      Dawit Getachew interview ua-cam.com/video/tKf31_Y7its/v-deo.html

    • @dovetube9096
      @dovetube9096 3 роки тому

      ua-cam.com/video/tKf31_Y7its/v-deo.html dave interview about new album

  • @jozzyhashoffical5694
    @jozzyhashoffical5694 4 роки тому +36

    አንተ እጅጉን ተፅዕኖ ፈጥረህብኛል ተባረክ ወንድሜ 😇😇😇😇😍😇😇😇 መዘመር የጀመርኩት አንተን በማየት ነዉ

    • @dovetube9096
      @dovetube9096 3 роки тому

      ua-cam.com/video/tKf31_Y7its/v-deo.html dave interview about new album

  • @ZintalemMs
    @ZintalemMs 3 місяці тому

    Dev egziabiher bemayalk bereket yibarikih betam tebarikebihalew

  • @melakuararso6029
    @melakuararso6029 Рік тому +1

    ክብር ይሁንልህ
    ምስጋና አያኖርህ የፍጥረታት ቅኔ
    ማንም ሳይፈጠር ኖረህ ነበር ያኔ
    semiche yemaltegibew mezimur tebarek

  • @mebiratmahe1929
    @mebiratmahe1929 4 роки тому +8

    አሜን አሜን 🎤🎤🎼🎼💖💖💖👈ከቶ አደለህም የ አምሎክ ጥገና አንተ 👏👏👏👏👏አራ አንተ ክበርልኝ አረ አንተ ንገስልኝ አሜን ክብር ይሁንልህ ይገባሃልና ተባረኩ አረ

    • @dovetube9096
      @dovetube9096 3 роки тому

      ua-cam.com/video/tKf31_Y7its/v-deo.html dave interview about new album

  • @hanatsegaye3698
    @hanatsegaye3698 3 роки тому +1

    መላእክት በፊትክ ቅዱስቅዱስ ብለዉ
    ለክብርክ ሲሰግዱ ክብራቸዉን ጥለዉ
    ሰማይ ተናወጠ ስለሆነዉ ነገር
    ምድርን ስለሞላ ያንተ ድንቅ ክብር
    ባናመሰግንክ የእጆችህ ስራ
    ሰማዩም ዝም ቢል ምድር ባታወራ
    ግርማክ አይቀንስም ምን ይቀርብሃል
    ማንንም ሳትፈጥር ብቻህን ከብረሃል

    • @dovetube9096
      @dovetube9096 3 роки тому

      ​ua-cam.com/video/tKf31_Y7its/v-deo.html
      Dawit Getachew talks about his coming new album.

  • @girumd123gemailcomed7
    @girumd123gemailcomed7 3 роки тому +1

    You Are Blessed. Aunem.K Geltkow kakberkow Etf Bazemny Laye Eysusen Madmki. Mangse. Megmirya. Marge. Yeunl. Nabsem Alkirlgnm WoW. Y Tegu Belabet Lzelalem yengase

  • @nunudesta8869
    @nunudesta8869 5 місяців тому

    ጌታ ሆይይይ ፊትህን አሳየኝ ❤❤❤❤😊

  • @melakuararso6029
    @melakuararso6029 Рік тому +2

    🥰😘ዴቭ፣ ለቤተክርስቲያን የተሰጠህ ልዩ በረከታችን ነህ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!!!!!!!!

  • @meronzegeye7897
    @meronzegeye7897 3 роки тому +2

    Imagine worshiping Jesus in heaven with all saints from all over the world hallelujah

    • @dovetube9096
      @dovetube9096 3 роки тому

      ​ua-cam.com/video/tKf31_Y7its/v-deo.html
      Dawit Getachew talks about his coming new album.

  • @betelhemkabe8155
    @betelhemkabe8155 Рік тому

    Wuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu Era ene Qalateee Axeragne bayesusem medenawu Gudu Kate nw mefenacewuuuu bayesusem bayesusem Egezabeher Hunem Hunem degagemooo Egezabeher degagemo yebareke Daviyeee Abaatee Tebarekelegn Egezabeher kalee enem eneta mazemure lesera nw ya Abaate Leje ba oromigna nw tayelagne ba Egezabeher Egezabeher

  • @henokr.g.6215
    @henokr.g.6215 4 роки тому +49

    Way above local talent. Dawit Getachew is music himslef

    • @dovetube9096
      @dovetube9096 4 роки тому

      Dawit Getachew interview ua-cam.com/video/tKf31_Y7its/v-deo.html

    • @dovetube9096
      @dovetube9096 4 роки тому

      local talent... lol

  • @alazarzelalem2812
    @alazarzelalem2812 4 роки тому +9

    ወየው ወየው ወየው! አሜን አሜን አሜን! ጸጋ ይብዛልህ ዴቭ! በጣም ነው ምወድህ ጄኒውን & ፎከስድ አገልጋይ። ጌታዬ ጸጋ ይጨርልህ አሁንም!

  • @helenrebeca1247
    @helenrebeca1247 4 роки тому +2

    ሁ ዴቫዬ እውነት ነው ! ለውለታው ምላሽ ባይሆንም እንኳን የእኛ ምስጋና አምልኮ እርሱን ማምለክ ማመስገን አንተውም ! ዴቫ አንቴ እኮ ለኛ በዚህ ዘመን የተሰጠህ ውድ ስጦታችን ነህ ጌታ ባርኮህ ቀብቶ ለትውልድ መፍትሄ አድርጎ ያስነሳህ !! ዴቫ እንደዚ ያሉትን ውብ ድንቅ ግሩም ጣዕም ያላቸውን መዝሙሮች እየተቀበልክ ስለምታሰማን ጌታ ይባርክህ ተሰምተው የማይጠገቡ ሰማያው ቃና ያላቸው የመላዕክቶች ቋንቋ ስለምታዘምልን ተባረክ ! ዴቫዬ ከዚህ ለላ ምን እንልሃለን ብቻ አንቴ ዝም ብለህ ዘምርልን አባቴ ዘለዓለም ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም ዘር ትውልድህ ይባረክ ! ከዚህም በላይ ገና ካንተ ብዙ እንጠብቃለን አንቴ የአባቴ ብሩክ ተባርከሃል ብሩክ ነህ ለበረከት ሁን በብዙ ተባረክ !!! እንወድሃለን !!!!!!!

    • @dovetube9096
      @dovetube9096 3 роки тому

      ua-cam.com/video/tKf31_Y7its/v-deo.html dave interview about new album

  • @swatpaul5724
    @swatpaul5724 3 роки тому

    Dave sewedh eko tebarek wonderful song with great music

  • @degeashoro1851
    @degeashoro1851 4 роки тому

    Waww..davye geta yibarkh ye migarm nw..አሜን ክብር ይሁንለት

  • @abigiya.addis2024
    @abigiya.addis2024 3 роки тому +1

    Ohhh geta hoye, keto aydelehem yamleko tigegna ,kiber yehunelehe,dawit zemeneh yebarek!

    • @dovetube9096
      @dovetube9096 3 роки тому

      ​ua-cam.com/video/tKf31_Y7its/v-deo.html
      Dawit Getachew talks about his coming new album.

  • @tamenetakele7735
    @tamenetakele7735 3 роки тому +9

    አሁን ነው 'ነብሴ ለመለመች' ማለት!!! ዴቮ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤

  • @girmagidalawofficial
    @girmagidalawofficial 11 місяців тому

    ሳይጮኹም ሳይዘሉም ተረጋግቶም ጌታ እንደሚመለክ አንዱ ማሳያ አንተ ነህ ዴቮ ተባርከንበታል ጌታ ይባርክህ🙏

  • @hanatizazeu6422
    @hanatizazeu6422 Рік тому

    አሜን አንተው ንገስልኝ❤❤❤
    ተባረክልኝ

  • @fisehadegife3168
    @fisehadegife3168 3 роки тому

    Wow devo betam yemger new.ewent new egezyaber egna sowchi esun benamelkum banamelkum esu keber yebekau ayale amelak new.stay blessed kingdom soinds group

  • @abenezertesfaye5142
    @abenezertesfaye5142 3 роки тому

    Yigebahal ena besemay bemider kiber yihunlh yene geta

  • @utegebeyew3676
    @utegebeyew3676 Рік тому +1

    Amen 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍betam tebarkenbetal mezmurun

  • @yilikalfikru8743
    @yilikalfikru8743 3 роки тому

    dave mezmurochin hule new misemachew miknyatum nefsin yaresersalu gitmochi, muzkaw beka nefsin yigezalu endegena demo be egziabher kal yetekagnu nachew wede amlak yastegalu egziabher yibarkh dave. be blessed daviye .🙏

  • @henokgashe693
    @henokgashe693 3 роки тому

    oh may god deveye ufff men largachu berek belulugn dave fenan lidu weded new maregachu tebarekukulegn amen makuaret alchalkum berek belu i love uuuuuu 😘😘😘😘😘😘😘 geta yebarkachu ufffffffff 😘😘😘😘😘😘😘

  • @azalgach4728
    @azalgach4728 10 місяців тому +1

    እግዝአብሔር ይመስገን ተባረክ

  • @kidistgirma1962
    @kidistgirma1962 4 роки тому +5

    መዝሙር ከላይ ተቀብሎ መዘመር እንዲህ ነው ጌታችን ይጨምርልህ 😍💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @eliashmeskel3540
    @eliashmeskel3540 3 роки тому

    bayansehem amlko bayanesehem kibir
    ene endew mesewaten kemesewat alker
    amlkoye befitih moges kagegnelegn
    anten kemamlek wuch lela min mirchalegn

  • @kidisttilahun9995
    @kidisttilahun9995 2 роки тому

    Devye zemenk yibarek lemlm

  • @birhanudesalegn2212
    @birhanudesalegn2212 3 роки тому +1

    Bexam des yelal geta yebarkachu

  • @lidiyatizazu3306
    @lidiyatizazu3306 3 роки тому +1

    ይህን ዝማሬ ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል
    የእግዚአብሔር ታላቅነት ገናናነትን ለነፊሳችን የምንነግርበት ዝማሬ በብዙ ተባረክ

  • @saranegassa2923
    @saranegassa2923 4 роки тому

    Amen geta eyesus keber Daveye biruk ne tebarku

  • @EphremWache
    @EphremWache 2 місяці тому

    I have no words god bless you My brother

  • @martaaddisu4391
    @martaaddisu4391 3 роки тому

    ጌታ ዘመንህን ይባርክህ

  • @cecew.2559
    @cecew.2559 4 роки тому +5

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እዉነተኛ የአምልኮ መዝሙር ስለሰጠኸን እጅግ እናመሠግንሃለን።

  • @Kemikumneger_Mesafint
    @Kemikumneger_Mesafint 3 роки тому

    lucky U.....whoever is working with this Guy. Bravo Dave!

  • @abenezerzeleke8218
    @abenezerzeleke8218 2 роки тому

    bewinet egizabher yibarkh betam liben yenekaw zimare nw

  • @betybe1920
    @betybe1920 4 роки тому

    Bayansihim amliko bayanshim kibr
    Ene endew mesewaten kemesewat alker,,,,,are ante kibariligni🙏🙏🙏
    Lovely ❤❤🙌🙌🙌

  • @eyobedelias1853
    @eyobedelias1853 4 роки тому +47

    When you make, it goes perfect!! Can't wait for the album.

    • @dovetube9096
      @dovetube9096 4 роки тому

      Dawit Getachew interview ua-cam.com/video/tKf31_Y7its/v-deo.html

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy Рік тому

    ምስጋና አያኖርህ የፍጥረት ቅኔ
    ማንም ሳይፈጠር ኑረህ ነበር ያኔ
    #ፍጡር ያምልክ እንጅ ለህይወቱ ብሎ
    #የማንም ውዳሴ አያኖርህ ችሎ
    ባይወጣም እልልታ ከፍጥረታት አለም
    #አንተን የሚያኖርህ አምልኮ እኮ አይደለም
    #ፅኑ ምሰሶ ነህ የህይወት መገኛ
    #ከቶ አይደለህም የአምልኮ ጥገኛ
    ባያንስህም አምልኮ
    ባያንስህም ክብር
    እኔ እንደው መሰዋቴን
    ከመሰዋት አልቀር
    አምልኮየ በፌትህ
    ሞገስ ከአገኘልኝ
    #አንተን ከማምለክ ውጭ
    ሌላ ምን ደስታ አለኝ
    #አረ አንተ ክበርልኝ እግዚአብሔር ክበርልኝ
    #አረ አንተ ክበርልኝ አሁንም ክበርልኝ
    #አረ አንተ ንገስልኝ እግዚአብሔር ንገስልኝ
    #በህይወቴ ንገስልኝ
    መላእክት በፌትህ ቅዱስ ቅዱስ ብለው
    ለክብርህ ሲሰግዱ ክብራቸውን ጥለው
    ሰማይ ተናወጠ ስለሆነው ነገር
    ምድርን ስለሞላ ያንተ ድንቅ ክብር
    #ባናመሰግንህ የእጆችህ ስራ
    #ሰማዮ ዝም ቢል ምድር ባታወራ
    #ግርማህ አይቀንስም ምን ይቀርብሃል
    ማንንም ሳትፈጥር ብቻህን ከብረሃል
    ባያንስህም አምልኮ
    ባያንስህም ክብር
    እኔ እንደው
    መሰዋቴን ከመሰዋት አልቀር
    አረ አንተ ክበርልኝ እግዚአብሔር ክበርልኝ
    አረ አንተ ንገስልኝ አንተው ከፍ በልልኝ
    አረ አንተ ክበርልኝ በህይወቴ ክበረልኝ
    #ላንተ ሚመጥንህ አምልኮ ባይኖርም
    ግን አጣሁኝ ብየ ትቼ ዝም አልልም
    ነፍሴን አፈሳለሁ
    ሆኜ በእግሮችህ ስር
    #የመኖሬ አላማ ነው የአንተ ክብር
    ክብር ይሁንልህ ላንተ ለእግዚአብሔር
    ይገባሃል እና በሰማይ በምድር
    🙏❤🙏

  • @IFFYSPIFFY678
    @IFFYSPIFFY678 3 роки тому +2

    My Lord abundantly bless, brother Dawit!
    I cannot tell how much your praise songs draws me closer to God!

    • @IFFYSPIFFY678
      @IFFYSPIFFY678 3 роки тому

      Heavenly song!

    • @dovetube9096
      @dovetube9096 3 роки тому

      ​ua-cam.com/video/tKf31_Y7its/v-deo.html
      Dawit Getachew talks about his coming new album.

  • @hiwotutalo2150
    @hiwotutalo2150 3 роки тому

    እግ/ር አብዝቶ ይባርክህ ! በዝህ ዝማሬ የእግዚአብሔር ትልቅነት እንዳስተውል እና እንድገረም አድርህኛል ! "አይደለህም የአምልካ ጥገንኛ" ! አሜን እግዚአብሔር ቀድሞ የከበር ነው

  • @mickimaraki7886
    @mickimaraki7886 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ!
    ሙዚቃ አንተማ ትችላለ👏🏿👏🏿

  • @user-dn8pg1fb5i
    @user-dn8pg1fb5i 2 роки тому

    እጅግ ተባርኬአለሁ ተባረክ ወንድሜ

  • @betelhemnegash6693
    @betelhemnegash6693 4 роки тому

    Uffffffff bantewst silalew yezmare tsega egzabhern amesegnalew.

  • @davemerid7925
    @davemerid7925 4 роки тому

    Devaye geta bazito yibarkih betam des yemil mezmur nw ❤❤❤❤

  • @maklitmeskerem6712
    @maklitmeskerem6712 Рік тому

    እግዚአብሔርን እኛ ባናመሰግነው ከክብሩ የሚጎድልበት ነገር የለም

  • @mesiterefe6777
    @mesiterefe6777 3 роки тому

    ዘመንህ ይባረክ

  • @ethiopianqueen5854
    @ethiopianqueen5854 3 роки тому +5

    What a wonderful song Dave the words are so deep I am killing the replay button
    🙏ክብር ይሁንልህ ላንተ ለእግዚአብሔር🙏

    • @dovetube9096
      @dovetube9096 3 роки тому

      ​ua-cam.com/video/tKf31_Y7its/v-deo.html
      Dawit Getachew talks about his coming new album.

    • @dovetube9096
      @dovetube9096 3 роки тому

      ​ua-cam.com/video/tKf31_Y7its/v-deo.html
      Dawit Getachew talks about his coming new album.

  • @phashakassahun1888
    @phashakassahun1888 3 роки тому

    አንተ የበረከታችን የምስጋናችን ዜማ ድምፅ ነህ #ዳዊት ተባረክ
    እጠብቅሃለው አልበም የዘመኔ ልዩ ማመስገኛዬ ነውና ...

  • @jesusislord9447
    @jesusislord9447 4 роки тому +1

    Amen Amen kiber yihunlet le Talaku Egziabher!

  • @mekuriyahaile6893
    @mekuriyahaile6893 2 роки тому

    አረ አንተ ከበርልኝ 🙏🏽🙏🏽😇God bless u dave

  • @nebyatbelihu6329
    @nebyatbelihu6329 4 роки тому

    Amen .....i love the song everything ....bless you Dave and others

  • @nebyouyonas3496
    @nebyouyonas3496 3 роки тому +1

    thinking of personal God who lives before the creation of everything with Majesty without nobody. Addictive Song

  • @tolerabekele3026
    @tolerabekele3026 3 роки тому

    Waqayyo si ha ebbisuu deva koo❤

  • @mulualemtekle3979
    @mulualemtekle3979 3 роки тому

    Thank you egziabher yemesegen enaneten seleseten

  • @Nanikidane
    @Nanikidane 23 дні тому

    It will never get old

  • @rebkarebka9326
    @rebkarebka9326 4 роки тому

    Esey esey esey yene Geta!!!❤ ለመቶኛ ጊዤ እየሰማሁ ነው👂👂👂👂

  • @Marvleousyaya
    @Marvleousyaya 8 місяців тому

    egzihabher yibarekeh edemehn yarezemew

  • @ephremeliasofficial
    @ephremeliasofficial 4 роки тому +8

    ።።።ነብስም አልቀረልኝም በቃ ተባረክ።።።

    • @dovetube9096
      @dovetube9096 3 роки тому

      ua-cam.com/video/tKf31_Y7its/v-deo.html dave interview about new album

  • @feyisahabtamu3100
    @feyisahabtamu3100 3 роки тому +2

    ጽኑ ምሶሶ ነው እግዛብሄር god bless you dave

  • @negasamuel7788
    @negasamuel7788 2 місяці тому

    Ooooooooooooooo blessed 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @natnaelalemu4796
    @natnaelalemu4796 4 роки тому +3

    Kiber yihun letaredew lemimetaw alfa ena omega lehonenkew lante.dave tebarek.bezi weqt endi aynet mezmur yasfelgal.

    • @dovetube9096
      @dovetube9096 3 роки тому

      ua-cam.com/video/tKf31_Y7its/v-deo.html dave interview about new album

  • @Tamagn
    @Tamagn 4 роки тому +4

    Amen ክብር ይሁንለት
    great song (loved the lyrics)
    Devye this is another anthem . God Bless you

  • @mubarekali7133
    @mubarekali7133 2 роки тому

    Broye God bless you betam..
    Hule gize sesema ebarekebehalewe egeziabehere ..be zemenate mehakele le eresu ye chekenu sewoche endalu bante ayechalewe..ke kefetake endatewerede

  • @abelaman2093
    @abelaman2093 4 роки тому +4

    The period of the song blessing. I am putting down the comment before I have finished listening to it.

    • @dovetube9096
      @dovetube9096 3 роки тому

      ua-cam.com/video/tKf31_Y7its/v-deo.html dave interview about new album

  • @priscillaabimelech3094
    @priscillaabimelech3094 4 роки тому

    Oh Dave you are so an amazing singer I like the song and you self also you are so BLESSED GIE GOD BLESS YOU MORE AND MORE

  • @sisaytesfaye8635
    @sisaytesfaye8635 4 роки тому +5

    Hohooooo look at this song,
    Real Christian song.
    U are really cool and amazing
    You are blessed!!

  • @ermiyas2lemlemu424
    @ermiyas2lemlemu424 2 роки тому

    እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው

  • @fikirtaabate2565
    @fikirtaabate2565 4 роки тому

    አሜንንንን ተባረኩ እልልልልልል

  • @hanakassa4359
    @hanakassa4359 3 роки тому +1

    God bless you Dave....it's really the song is with spirit of God....Amen Glory to God.

    • @dovetube9096
      @dovetube9096 3 роки тому

      ua-cam.com/video/tKf31_Y7its/v-deo.html dave interview about new album

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 3 роки тому +1

    Amennnnnnnnn kiberilign getaye birk belulign betifu

  • @girumtesfaye
    @girumtesfaye 4 роки тому +2

    ግርማህ አይቀንስም ምን ይቀርብሃል
    ማንንም ሳትፈጥር ብቻህን ከብረሃል
    ጸጋ ይብዛልህ ዴቭ can't wait for the album!!!

  • @diboraabera7066
    @diboraabera7066 Рік тому

    እግዚያብሄር አብዝቶ ይባርክህ

  • @fitsumwodaj394
    @fitsumwodaj394 3 роки тому

    ጌታ ብርክ ያድርጋችሁ

  • @metasebiatariku6309
    @metasebiatariku6309 3 роки тому

    Mesmat makom alchalkum biruk hun!!!geta bezemenat hulu endih endante semu yikebribachew zend yaskemetachew sewoch alu esu yimesgen

  • @bemnetmesfin3513
    @bemnetmesfin3513 3 роки тому +1

    Wow davoye betam nw mewedk mezmoroch erasu gerami nw tebarekelgni berta.betam denk nw

  • @nati3953
    @nati3953 3 роки тому

    --- amen tebarek-

  • @abewulambe5664
    @abewulambe5664 4 роки тому

    ምስጋና አያኖርህ የፍጥረታት ቅኔ
    ማንም ሳይፈጠር ኖረህ ነበር ያኔ
    ፍጡር ያምልክ እንጂ ለህይወቱ ብሎ
    የማንም ውዳሴ አያኖርህ ችሎ
    ባይወጣም እልልታ ከፍጥረታት አለም
    አንተን የሚያኖርህ አምልኮ እኮ አይደለም
    ፅኑ ምሰሶ ነህ የህይወት መገኛ
    ከቶ አይደለህም የአምልኮ ጥገኛ
    0:37-1:24 i am amazed bro

  • @zufanabrha8573
    @zufanabrha8573 Рік тому +1

    በየቀኑ ደጋግሜ የምሰማው ደስ የሚለኝ መዝሙር ነው ተባረኩ 💗

  • @solomontesema1
    @solomontesema1 4 роки тому +17

    Amen 🙌🏼 what an amazing song.
    kibir yihunilet. Be blessed Dave ❤️

  • @theblessedsarahchaka1233
    @theblessedsarahchaka1233 4 роки тому +7

    Unbelievable praise, Dave may the lord bless you abundantly. So blessings song with full of glory I can’t stop listening ❤️❤️🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @dovetube9096
      @dovetube9096 3 роки тому

      ua-cam.com/video/tKf31_Y7its/v-deo.html dave interview about new album

  • @eyerusalemtilahun4716
    @eyerusalemtilahun4716 4 роки тому +4

    ነብስም አልቀረልኝም በቃ ተባረክ...daveyeee

  • @amanuzemas7743
    @amanuzemas7743 4 роки тому

    Kalat anesegn eko mtgerm nek daveye nurlgn😘#1

  • @ruthdebessa8578
    @ruthdebessa8578 3 роки тому +2

    Dave no words could express the power and blessing that your songs bring!!! God bless betam!!!! Glory to God and thanks to you!!!!
    Geta hoy ur songs are gerami

    • @dovetube9096
      @dovetube9096 3 роки тому

      ​ua-cam.com/video/tKf31_Y7its/v-deo.html
      Dawit Getachew talks about his coming new album.

  • @tinsayohannes8326
    @tinsayohannes8326 2 роки тому

    hule tewat tewat endesemawut nw zemenh yibarek

  • @tinseatsegaye5336
    @tinseatsegaye5336 4 роки тому +3

    Deva Betam temchgnalk you are blessed ❤❤❤❤❤

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 4 роки тому +8

    ዳዊትዬ አንተ እኮ ለመዘመር ነው የተፈጠርከው ተባረክልን

  • @samuelayele4133
    @samuelayele4133 4 роки тому

    ዘመንህ ይባረክ በጣም ተባርኬለው

  • @meronzegeye7897
    @meronzegeye7897 3 роки тому

    Elllllleeeeelelelleeeee praise the Lord amazing worship

    • @dovetube9096
      @dovetube9096 3 роки тому

      ​ua-cam.com/video/tKf31_Y7its/v-deo.html
      Dawit Getachew talks about his coming new album.

  • @salamuwolede1368
    @salamuwolede1368 3 роки тому

    Dave vraye ilove you so much faxar tsagawn yicamirlghi

  • @ruthmekonnen3607
    @ruthmekonnen3607 4 роки тому

    Weyyyy geta hoy 😭😭ere ante keberleghe 👏🏽👏🏽