Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

Ante Kibre Neh (Jesus our wisdom, righteousness, holiness and redemption) by Dawit Getachew

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 лис 2020
  • በክርስቶስ ኢየሱስ ለመሆን የበቃችሁት ከእርሱ የተነሣ ነው፤ እርሱ ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበባችን፣ ጽድቃችንና ቅድስናችን፣ ቤዛችንም ሆኖአል። እንግዲህ፣ እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ ነው፤ “የሚመካ በጌታ ይመካ።”
    1 ቆሮንቶስ 1:30 - 31
    It is because of him that you are in Christ Jesus, who has become for us wisdom from God-that is, our righteousness, holiness and redemption. Therefore, as it is written: “Let the one who boasts boast in the Lord.”
    1 Corinthians 1:30-31
    ይሄ ቢሆንልኝ ብዪ የምመኘው
    ህልሜ እውን ሆኖ መች ነው የማየው
    ብዪ የማስበው የማልመው ነገር
    ተሰጥቶኛል አንተን ያገኘሁኝ ቀን
    ተራራ አልወጣሁ ወይ አልወረድኩኝ
    ግን እንዲሁ በፀጋህ ስለወደድከኝ
    ከምለምነው እና ከማስበው በላይ
    ቤት ሰርተህልኛል በሰማይ
    አንተ ክብሬ ነህ አንተ ጥበቤ
    ቅድስናዪ የሱስ ቤዛዪ
    ምን አለኝ የምሻው ከእንግዲህ
    ሁሉም ተሰጥቶኛል በስምህ
    ፍቅርህን እያየሁ ሁሌ አመልክሀለሁ
    የእግዚአብሔር ልጅ ወድሃለሁ
    አሁን ያንተ የሆነው ሁሉ የኔ ነው
    ፍለጋ አልወጣም ማዶ ማዶ እያየሁ
    የተቀበልከውን ሁሉ ስለሰጠኸኝ
    ከአንተ የተነሳ የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ
    የተቀበልከውን ሁሉ ስለሰጠኸኝ
    ካንተ የተነሳ የንጉስ ልጅ ነኝ
    ነጻ ወጥቻለሁ ከሀጥያት አበሳ
    ባርነቴ ቀርቷል ካንተ የተነሳ
    አንተ መሀል ገብተህ እኔን አስመለጥከኝ
    ውርደቴን ስድቤን ሞቴን ወሰድክልኝ

КОМЕНТАРІ • 293

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 3 роки тому +84

    #ኦኦኦኦኦኦኦ ...... ''አንተ ክብሬ ነህ'' .... እንደው ምን ላርግህ ተባረክልኝ ተባረክልኝ ተባረክልኝ ተባረክልኝ .....❤💎🎬🎹🥁🎤🎺🎸🙌🙏
    #ይሄ ቢሆንልኝ ብዬ ምመኘው
    ህልሜ እውን ሆኖ የማየው
    ብዬ የማስበው የማልመው ነገር
    ተሰቶኛል አንተን ያገኘው ቀን
    ተራራ አልወጣው ወይ አልወረድኩ
    እንዲሁ በፀጋ ስለወደድከኝ
    (ከምገምተውና ከማስበው በላይ
    ቤት ሰርተህልኛል በሰማይ ,*2
    አንተ ክብሬ ነህ
    አንተ ጥበቤ
    ቅድስናዬ
    የሱስ ቤዛዬ
    ምን አለኝ የምሻው ከእንግዲ
    ሁሉም ተሰቶኛል በስምህ
    ፍቅርህን እያሰብኩ ሁሌ አመልክሀለው
    የእግዚአብሔር ልጅ እወድሀለው
    አሁን የአንተ የሆነው ሁሉ የኔ ነው
    ፍለጋ አልሄድም ማዶ ማዶ እያየው
    (የተቀበልከውን ሁሉ ስለሰጠኸኝ
    ከአንተ የተነሳ የእግዚአብሔር(የንጉስ) ልጅ ነኝ,*2)
    አንተ ክብሬ ነህ
    አንተ ጥበቤ
    ቅድስናዬ
    የሱስ ቤዛዬ
    ምን አለኝ የምሻው ከእንግዲ
    ሁሉም ተሰቶኛል በስምህ
    ፍቅርህን እያሰብኩ ሁሌ አመልክሀለው
    የእግዚአብሔር ልጅ እወድሀለው
    ነፃ ወጥቻለው ከኃጢአት አበሳ
    ባርነቴ ቀርቷል ከአንተ የተነሳ
    አንተ መሀል ገብተህ እኔን አስመለጥከኝ
    ውርደቴን ስድቤን ሞቴን ወሰድክልኝ,,,,,*2
    የሱስ ኩራቴ ቅድስናዬ
    የሱስ ትምክቴ
    ምን አለኝ የምሻው ከእንግዲ
    ሁሉም ተሰቶኛል በስምህ
    ፍቅርህን እያሰብኩ ሁሌ አመልክሀለው
    የእግዚአብሔር ልጅ እወድሀለው

  • @KishaChristian
    @KishaChristian 3 роки тому +70

    ይሄ ቢሆንልኝ ብዪ የምመኘው
    ህልሜ እውን ሆኖ መች ነው የማየው
    ብዪ የማስበው የማልመው ነገር
    ተሰጥቶኛል አንተን ያገኘሁኝ ቀን
    ተራራ አልወጣሁ ወይ አልወረድኩኝ
    ግን እንዲሁ በፀጋህ ስለወደድከኝ
    ከምለምነው እና ከማስበው በላይ
    ቤት ሰርተህልኛል በሰማይ
    አንተ ክብሬ ነህ አንተ ጥበቤ
    ቅድስናዪ የሱስ ቤዛዪ
    ምን አለኝ የምሻው ከእንግዲህ
    ሁሉም ተሰጥቶኛል በስምህ
    ፍቅርህን እያየሁ ሁሌ አመልክሀለሁ
    የእግዚአብሔር ልጅ ወድሃለሁ
    አሁን ያንተ የሆነው ሁሉ የኔ ነው
    ፍለጋ አልወጣም ማዶ ማዶ እያየሁ
    የተቀበልከውን ሁሉ ስለሰጠኸኝ
    ከአንተ የተነሳ የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ
    የተቀበልከውን ሁሉ ስለሰጠኸኝ
    ካንተ የተነሳ የንጉስ ልጅ ነኝ
    ነጻ ወጥቻለሁ ከሀጥያት አበሳ
    ባርነቴ ቀርቷል ካንተ የተነሳ
    አንተ መሀል ገብተህ እኔን አስመለጥከኝ
    ውርደቴን ስድቤን ሞቴን ወሰድክልኝ
    💕💕💕💕
    ❤❤❤❤❤❤❤amen amen amen amen amen, may God bless you Dave. . . .

  • @rebkarebka9326
    @rebkarebka9326 3 роки тому +48

    አንተ ክብሬ ነህ አንተ ጥበቤ
    ቅድስናዬ እየሱስ ቤዛዬ
    ምን አለኝ የምሻው ከእንግዲህ ሁሉም ተሰቶኛል በስምህ ፍቅርህን እያሰብኩ
    ሁሌ አመልክሃለው የእግዚአብሔር ልጅ እወድሃለው!!! 😇😇😇

  • @anayo4986
    @anayo4986 3 роки тому +27

    ደቪ ተባረክ አንተ ትልቅ ፀጋ ያለብህ ወንድም ነህ ወድሐለሁ❤

    • @abeni1966
      @abeni1966 Рік тому

      😊😊😊😊😊😊

  • @danishow7795
    @danishow7795 26 днів тому

    ነፍሴ እንዴት ሀሴት እንዳደረገች! መዝሙሮችህ የልጅነት ትዝታዎቼ የታነፅኩባቸው ድንቅ መልህክቶች ናቸው። ብዙ ጊዜ ፈልጌያቸው ነበር። ወንድሜ ተባረክ በልጆችህ በኑሮህ በአገልግሎትህ ሁሉ ብሩክ ሁን❤ በጣም እወድሃለው❤

  • @eyerusalemketema2237
    @eyerusalemketema2237 3 роки тому +4

    ከአንተ የተነሳ የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ
    የተቀበልከውን ሁሉ ስለሰጠኸኝ
    ካንተ የተነሳ የንጉስ ልጅ ነኝ
    ነጻ ወጥቻለሁ ከሀጥያት አበሳ
    ባርነቴ ቀርቷል ካንተ የተነሳ
    አንተ መሀል ገብተህ እኔን አስመለጥከኝ
    ውርደቴን ስድቤን ሞቴን ወሰድክልኝ........Our saviour Jesus Christ

  • @samuelabayneh6544
    @samuelabayneh6544 3 роки тому +14

    Devo, keep shining Jesus. Hallelujah የዚህ ዘመንች አንንተ ሰላለሀ እድለኞች ነን

  • @abenezerdagne2637
    @abenezerdagne2637 Рік тому +5

    የእግዚአብሔር መንፈስ የሞላበት መዝሙር ነው ተባረክ ዳቭየ❤

  • @erenasiyoum2149
    @erenasiyoum2149 2 роки тому +1

    it`s march 15,2022,who is still watching and addicted to dave songs
    😊😊

  • @misganabizuneh
    @misganabizuneh 3 роки тому +4

    ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበባችን፣ ጽድቃችንና ቅድስናችን፣ ቤዛችንም ሆኖአልamen amen wow 🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @abiyhaile5478
    @abiyhaile5478 3 роки тому +7

    ፀጋው በተሰጠው ሰው አዕምሮ፣ አንደበት ፣ ትንፋሽ እንዲሁም ጣት (እጅ) የሚቀርብ የህብረት እና በምስጋና የሆነ ረቂቅ የሙዚቃ ቅኔ ነፍስን ያረሰርሳል።
    በጣም ደስ የሚል የዝማሬ እና የሙዚቀኞች ቡድን።
    ዝማሬ ይጨመርላችሁ! ተባረኩ!

  • @kalkidantekle3218
    @kalkidantekle3218 3 роки тому +8

    ይሄ ቢሆንልኝ ብዬ ምመኘው
    ህልሜ እውን ሆኖ መች ነው የማየው
    ብዬ የማስበው የማልመው ነገር
    ተሰጥቶኛል አንተን ያገኘው ቀን..................God is our provider........ God is enough for us ....ተባረክ ወንድሜ

  • @helinaewnetu
    @helinaewnetu 3 роки тому +68

    አይቼ ሳልጨርስ ነው LIKE ያረኩት ጌታዬ አብዝቶ ይባርክህ

  • @mintetube391
    @mintetube391 2 роки тому

    jesus your enough to me...........

  • @helenrebeca1247
    @helenrebeca1247 3 роки тому +1

    አሜን ! አንተ ክብሬ ነህ አንቴ ጥበቤ ዴቫዬ በጣም ግሩም መዝሙር ነው ጌታ ዘመንክን ይባርከው በብዙ ተባረክ በአንተ የጀመረውን እርሱ በአንተ ይጨርሰዋል ይሄ ገና ጅማሬ ነው ገና ከዚህም በላይ ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን አይዞህ በርታ ጌታ ከአንተ ጋር ነውና አትፍራ ፅና ስላንተ ጌታ ይባረክ ዘር ትውልድህ ይባረክ ዘለዓለም ተባረክ ዘመንህ ይለምልም ተባባባባባባባረክ !!!!! እንወድሃለን !!!

  • @orionpicture4804
    @orionpicture4804 3 роки тому +2

    ዴቫ አንተ ትለያለህ በጣምምምምምምም ጌታ ይባርክህ

    • @tafachbekel6934
      @tafachbekel6934 3 роки тому

      የነፍሳችሁን በኢየሱስ ፍቅር የሚያስር አምልኮ ፣ እሰከ መጨረሻ በመሰማት ተባረኩበት ፣ የyoutube ቻናላችንን ሰብሰክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቷን ይጫኑ
      👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      ua-cam.com/video/jFnDp9rfmDM/v-deo.html

  • @isaacdesta2925
    @isaacdesta2925 3 роки тому +3

    "ምን አለኝ የምሻው ከእንግዲህ ሁሉም ተሰቶኛል በስምህ" stay blessed🙌

  • @user-qo6mj2lr5x
    @user-qo6mj2lr5x 3 роки тому +1

    አንተ ክብሬ ነህ አንተ ጥበቤ ቅድስናዬ ኢየሱስ ቤዛዬ ምን አለው የምሻው ከንግዲ ሁሉም ተሰቶኛል በስምህ ፍቅርህን እያሰብኩ ሁሌ አመልክሃለው...❤❤❤

  • @fanspulpit
    @fanspulpit 3 роки тому +32

    God bless you More Dave, in a time where material and prosperity is the center of our attention, and God is put aside, we need such songs that magnify and glorify our heavenly God and also refocus oour hearts on Him. May God put more melodies in your heart for His glory

  • @addishailu7438
    @addishailu7438 Рік тому +1

    God bless you🙏❤️🙏❤️🙏 i like this song

  • @user-ir2ug2my7c
    @user-ir2ug2my7c 9 місяців тому

    አሜንንንንንንንንንንን❤

  • @user-vm4jl1lo3s
    @user-vm4jl1lo3s 3 роки тому +1

    Beka davyee ante becha zemrr wow ewyeee ye lbee ekoo nehe ....esey getachew davyee tebarklgyee eshi

  • @tsegabrehanzerihun6896
    @tsegabrehanzerihun6896 2 роки тому

    አንተ ክብሬ ነህ አንተ ጥበቤ
    ቅድስናዪ የሱስ ቤዛዪ
    ምን አለኝ የምሻው ከእንግዲህ
    ሁሉም ተሰጥቶኛል በስምህ
    ፍቅርህን እያየሁ ሁሌ አመልክሀለሁ
    የእግዚአብሔር ልጅ ወድሃለሁ

  • @edenmelkamu4570
    @edenmelkamu4570 3 роки тому +5

    Dave is my favorite Gospel singer! So blessed and awesome person. all of his songs have power and spirit. Dave enwedihalen!!!

  • @lidiyatarekegn533
    @lidiyatarekegn533 3 роки тому +2

    ኢየሱስ ኩራቴ ቅድስናዬ
    ኢየሱስ ትምክቴ ...Amen geta abezeto yebarekehe

  • @yedidiyaalemayehu183
    @yedidiyaalemayehu183 3 роки тому +16

    Once u say "I was singing (serving) on others persons and I will back soon with album" thank God we have a lot special singers filled with God's glory through ur services. I'm happy to be in this generation and worship with u. I really admire God work through u let it overflow more.... God bless u deva I always love u

  • @godislord1396
    @godislord1396 3 роки тому

    Ameen Ameen hallelujah

  • @a.gebreyohannes8155
    @a.gebreyohannes8155 Рік тому +1

    Amennnnn blesss you beloved brother ❤❤❤❤❤❤

  • @user-xk2si6uk1b
    @user-xk2si6uk1b Рік тому

    Ooo kibre nehhhhh tebarekilgn🙋‍♀️🙋‍♀️

  • @5ghdtube688
    @5ghdtube688 3 роки тому +11

    Devaye you're a blessing vessel for this generation. Let God bless u with all heavenly and earthly blessings. We love u. U are amazing keep it up. Let your life end praising and serving the almighty God.

  • @technologyoffice9268
    @technologyoffice9268 3 роки тому

    ዳዊቴ እ/ር እንዴት የባረከህ የአ/ር ሰዉ ነህ ዘመንህ ይባረክ በጣም ወድካለዉ

  • @suzysshomoro1775
    @suzysshomoro1775 5 місяців тому

    Amen 🙏!

  • @helenwolde9976
    @helenwolde9976 Рік тому +1

    My favorite song ever ❤❤❤

  • @jemasav7
    @jemasav7 3 роки тому +30

    GOD bless you Dave. Always singing the reality of christianity. you are our blessing keep on the good work.

  • @abyssiniabizuneh3498
    @abyssiniabizuneh3498 3 роки тому +1

    ኢየሱስ በመስቀል ላይ ሠርቶ የጨረሰልንን ነው የዘመርከው ዘመንህን ይባረክ
    U r Amazing

  • @PROTESTANTMUSIC
    @PROTESTANTMUSIC 3 роки тому +2

    በጣም ደሰ የሚል መዝሙር ነው ዴቨ

  • @mossestube29
    @mossestube29 3 роки тому

    Devoyyy wede wedema ula geta beate yetayale bereeeeeeeeeki belelgn

  • @AmenAmu-de2vf
    @AmenAmu-de2vf 8 днів тому

    May God bless u and keep it up 👍👍👍👍 I loved it

  • @teme_spiritual_tube
    @teme_spiritual_tube Рік тому

    Devi stay blessed my beloved brother, tebarek wodihalehu

  • @selamkitchen5934
    @selamkitchen5934 3 роки тому

    Amen hulnm amlchalew mexchalew entem gora belu

  • @abrahamyohannesdoboch5510
    @abrahamyohannesdoboch5510 3 роки тому +1

    Dev from day one you start breath out such increadable voice for glory of God i start following you and waiting for your any breath becouse your songs by them selves speaks out my heart to God

  • @fitsumjemal4688
    @fitsumjemal4688 3 роки тому

    Dawit tileyaleh leyu neh betam new yemwedhe

  • @sabam473
    @sabam473 3 роки тому +13

    What an excellence! What a blessing! Glory be to God for every good gift comes from Him. Stay blessed, brother!

  • @rozaabrham3478
    @rozaabrham3478 3 роки тому +1

    Biruk neh wendime 🤲🙌🎼📢🎤🎵🎙🎷🎧🎻🎺🙏🙏

  • @solomonayalew7947
    @solomonayalew7947 3 роки тому +1

    ልዩነት እንዲህ ነው Vs 🌍 እርጋታህ ነው የምወደው !!! ተባረክ deva

  • @rahelpaulos9839
    @rahelpaulos9839 3 роки тому

    Hallelujah ❤️❤️😭😭😭

  • @seni9792
    @seni9792 3 роки тому +1

    Oh my gosh i have on audio this song i upland before am not sure but 1 year so the clip wow God bless u more he is our everting

  • @sibubekele6299
    @sibubekele6299 2 роки тому

    What do I need anymore! I have you my lord

  • @yilikalfikru8743
    @yilikalfikru8743 3 роки тому

    yihe mezmur betam new lben yagegnegn tebarikebetalew , enem guwadegnochem betam new yewedednew. egziabher amlak yibarkh dave enwedhalen💜💜.

  • @selamalex2416
    @selamalex2416 2 роки тому

    wow😍😍😍 its amazing God bless you ena betlku nw mnwedk!!!!!

  • @nebyuelias4639
    @nebyuelias4639 3 роки тому +1

    😢😭💙💓
    Dave egziyabeher yakbereh 💙

  • @desalegnchamma3832
    @desalegnchamma3832 3 роки тому +6

    Yes, He is our righteousness and holiness. Also our eternal father and saviour. Jesus I adore you forever! Brother, stay blessed. Keep on shooting evils by declaring our unprecedented holiness and righteousness on Him.

  • @zelalemanteneh7089
    @zelalemanteneh7089 3 роки тому

    ሁሌም ስለ አንተ አምላኬን አመሰግናለሁ::

  • @yedidiyaalemayehu183
    @yedidiyaalemayehu183 3 роки тому +1

    Kemgetew ena kemasebew belaye
    Bet sertehelegale besemaye

  • @kalkidana.5528
    @kalkidana.5528 3 роки тому +5

    God bless you dave. GOD deserved to be thanked every day for choosing, redeeming, and giving us eternal life, I am always grateful.

  • @mezmurtube6661
    @mezmurtube6661 3 роки тому

    Deveye zemenih hulu yibarek idmeh yilemlim💕💕🙋

  • @Kaleb1988
    @Kaleb1988 3 роки тому

    ዳዊትን የሰጠን ደጉ አምላኬችን እግዚአብሔር ይመስገን!! 🙏

  • @emyasefa1592
    @emyasefa1592 3 роки тому +1

    አሜን አሜን
    ተባራኩ ቅዱሳን
    ያብዛላችሁ
    ,,,,,,,,,,,,, 🙏🙏🙏💟

  • @abel6441
    @abel6441 3 роки тому +6

    Dave you are our blessing.
    It's amazing song 🙏🙏

  • @bereketmolla7125
    @bereketmolla7125 3 роки тому

    የተቀበልከውን ሁሉ ስለሰጠኸኝ

  • @leliaberra8632
    @leliaberra8632 3 роки тому

    😭 ኢየሱስ ሁሉ በሁሉዬ። አንተን ሳገኝ ያጣሁት የለም። እወድሀለው። And God bless Dave and his team.

  • @efitube_channel
    @efitube_channel 3 роки тому

    ደቪ ተባረክ

  • @fevenalemu2008
    @fevenalemu2008 3 роки тому +2

    Yes and Amen በእየሱስዬ! ufaaa Blessed to have you Devo and all💙

  • @bekadear5147
    @bekadear5147 Рік тому

    Davayee tebareklgn

  • @ruthdebessa8578
    @ruthdebessa8578 3 роки тому +4

    God bless Daveeye! When I listen to your songs I see a person who is really devoted to God and I see a person who loves to worship him. But most importantly, I see a person whom God is working through. Keri zemenih endiw getan eyamelek yemitnoribet yihunilih. Thank you for your great and blessing songs!!

  • @mikiyasendashaw587
    @mikiyasendashaw587 Рік тому

    Eebbifami dhugaa ❣️❣️❣️❣️

  • @user-gt3nq6bg2o
    @user-gt3nq6bg2o Рік тому

    I love you & your worship songs god bless you 🙏♥️♥️♥️♥️

  • @zekariasketema6137
    @zekariasketema6137 3 роки тому

    መዘሙሮችህ በሙሉ መንፈሴን የሚያድሱ ናቸው፡፡ ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክ::

  • @mesegeze9467
    @mesegeze9467 2 роки тому

    Deva ante eko tleyaleh.

  • @germatadese544
    @germatadese544 Рік тому

    Berek belelege devehe

  • @amanuelseyoum7846
    @amanuelseyoum7846 3 роки тому +2

    ብዙ አይነት የ ዝማሬ አመለካከት ባለበት በዚህ ዘመን ላይ ክርስቶስን ስላሳየከን ጌታ ይባርክክ ጸጋውን ያብዛልክ ከክፍ አስተሳሰብ ይጠብቅክ ................Love u man :)

  • @tinsaegizaw8023
    @tinsaegizaw8023 3 роки тому

    Geta brk yargh devaye😍👍

  • @nuerchristiangospeltv3625
    @nuerchristiangospeltv3625 Рік тому

    My favourite song 🎵 ❤️ 💕 😍 💛 🎵 ❤️ 💕 😍

  • @masreshageremew125
    @masreshageremew125 3 роки тому

    Davoye betam wedhalew😍 bante mezmure betam tebarkiyalhu tebareklgn 🙏🙏

  • @metasebiyaadinew5045
    @metasebiyaadinew5045 3 роки тому

    egziabher zemenhn ybark

  • @Happytsegayeoffical4545
    @Happytsegayeoffical4545 Рік тому

    Our blessing God bless you

  • @luwamermias5579
    @luwamermias5579 15 днів тому

    Thank you so much

  • @tiyokzenebe277
    @tiyokzenebe277 3 роки тому

    Deva እግዚአብሔር ይመስገን ባንተ ስላስቀመጠው ፀጋ

  • @addisalemwold
    @addisalemwold 3 роки тому

    ዋው ተባረኩ 🙌🙏

  • @adaneasefa2447
    @adaneasefa2447 3 роки тому +3

    በቃ ዝም ብለ ተባረክልን 🙆❤️

  • @jbgreatjb7573
    @jbgreatjb7573 3 роки тому +1

    All your songs glorify, magnify & show only jesus. God bless u. We love u. And we are waiting for the brand new album

  • @beemnethenok3497
    @beemnethenok3497 2 роки тому

    "To know the love of Yeshua Jesus Christ is to gain the entirety of everything worthwhile in the Universe." God bless you Dave!!!

  • @kelemeworktadesse9039
    @kelemeworktadesse9039 3 роки тому +2

    Dear Dave, God bless you, bro. You are a gift from heaven👼 and the voice of the Gospel

  • @kingdomlight
    @kingdomlight 3 роки тому +2

    AMEN AMEN!! Sounds from heaven. so amazing that through Jesus, we have eternal life AND everything we need. Oh Lord, wake us up - so this becomes more real to us🙏
    🙏
    ❤️❤️

  • @ayubel1865
    @ayubel1865 Рік тому

    ❤❤❤❤no words

  • @zoealemayehu6855
    @zoealemayehu6855 3 роки тому

    Amen 🔥🙏🙏🙏💪

  • @yayallh6799
    @yayallh6799 3 роки тому

    tebarek bro beeeeetam enwdhalen entselylhalen

  • @robeltadesse8370
    @robeltadesse8370 3 роки тому

    እንደዚህ የተቀባ መዝሙር ይዘመራል። ማዳመጥ ማቆም አልቻልኩም። ተባረክ brother.

  • @zozotadesse7230
    @zozotadesse7230 3 роки тому +1

    Amen Amen What blessings glory to God . My favorite gospel choirs thank you all!!!!

  • @abigayltesfalidet5455
    @abigayltesfalidet5455 3 роки тому +4

    Amennn. Stay blessed

  • @user-qx6cr6vs9s
    @user-qx6cr6vs9s Рік тому

    Tebareki

  • @biruketube9233
    @biruketube9233 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤God bless you

  • @BemheretuBemheretu-os3yr
    @BemheretuBemheretu-os3yr 10 місяців тому

    Mekerem menona❤️

  • @nardostessema3590
    @nardostessema3590 2 роки тому

    God bless you Dave

  • @learnguitarandworship6894
    @learnguitarandworship6894 3 роки тому

    Daviye Ante biruk nhi ewodahlew

  • @yabetsfantahun8974
    @yabetsfantahun8974 3 роки тому

    i'm speechless

  • @jesusiscoming-repent
    @jesusiscoming-repent 2 роки тому

    Amen Amen 🙏🙏🙏.
    You are wonderfully blessed to bless us with this beautiful song.
    I pray that you keep shining in the dark.

  • @tsehayzerumitiku8210
    @tsehayzerumitiku8210 3 роки тому

    እግዚአብሔር ዘመንህ ሁሉ የቸበረከ ይሁን!

  • @binyamamaha1079
    @binyamamaha1079 3 роки тому +1

    ጌታ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ዴቭ 🙏🙏🙏

  • @eyobgedlie2116
    @eyobgedlie2116 3 роки тому +3

    daveyeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee
    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍