Semhin Enbarekalen - Dawit Getachew "We praise your name" እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ቸር ነውና፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና ::

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • Semhin Enbarekalen - Dawit Getachew "We praise your name" እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ቸር ነውና፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና መዝ 136:1
    Give thanks to the Lord, for He is good; For His lovingkindness (graciousness, mercy, compassion) endures forever.
    Psalms 136:1
    ስምህን እባርካለው
    ሁሉን የምትችል የዘላለም ንጉስ እግዚአብሔር
    ያለህ የነበርህ ወደፊትም የምትኖር
    ታላቅነት ሞገስ የሚገባህ ምስጋና ክብር
    ሀይል ጥበብ ብርታት መንግስት ያንተ ነው በሰማይ በምድር
    ስምህን እንባርካለን(2)
    እግዚአብሔር አዳኝነትህን ዘውትር እንወድሳለን
    በቅዱሱ ክንድህ አስመልጠኸናል
    በድንቅ በተአምራት ማዳንህን አይተናል
    ጸጋ ባያግዘን ፍቅርህ ባይዘን
    ምህረትህ ደግፎ እዚህ ባያደርሰን
    በጠፋን ነበረ አንተ ባትደርስልን
    ግን ምህረት ቸርነትህ በቤትህ አቆመን
    በጠፋን ነበረ አንተ ባትደርስልን
    ግን ምህረት ቸርነትህ በህይወት አኖረን
    ሁሉ ካንተ በአንተ ለአንተ ነው እኛ ምን አለን
    የተቀበልነውን ከደጉ እጅህ እንሰጥሀለን
    ስለቸርነትህ ሰላደረክልን ምን እንከፍላለን
    እግዚአብሔር ሆይ ስምህን ለዘላለም አንባርካለን
    ስምህን እንባርካለን(2)
    እግዚአብሔር አዳኝነትህን ዘውትር እንወድሳለን
    ከድቅድቅ ጨለማ ወደሚደነቅ ብርሀን
    በምህረት አምልጠን ካህናት ያደረከን
    በኃያሉ ክንድህ አምልጠናልና
    ዘውትር እንሰዋለን ለስምህ ምስጋና
    በጠፋን ነበረ አንተ ባትደርስልን
    ግን ምህረት ቸርነትህ በቤትህ አቆመን
    በጠፋን ነበረ አንተ ባትደርስልን
    ግን ምህረት ቸርነትህ በህይወት አኖረን

КОМЕНТАРІ • 272

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 2 роки тому +130

    የኔ ወድ ወንድም ዴቫዬዬ ብሩክ እኮ ነህ እልፍ ሁንልኝ ተባረክልኝ ❤❤❤❤🤗🤗💎🥁🎤🎺🎷🎼🎬🎹🎻🎸💎💎

    • @GreatFuLLL
      @GreatFuLLL 2 роки тому +3

      ua-cam.com/video/SmxqwJTdOrs/v-deo.html ወንድም ሱሬ እስቲ ይህን መዝሙር ስማ

    • @nahomemesfin2496
      @nahomemesfin2496 Рік тому

      It will u

    • @habtamuyohanis9634
      @habtamuyohanis9634 Рік тому

      ❤❤❤❤batam naw miwedek

    • @mete2387
      @mete2387 9 днів тому

      ❤❤❤sure antem❤❤❤❤

  • @kassanderson6122
    @kassanderson6122 2 роки тому +87

    On repeat!...
    ፀጋህ ባያግዘን ፍቅርህ ባይዘን
    ምህረትህ ደግፎ እዚህ ባያደርሰን
    በጠፋን ነበረ አንተ ባትደርስልን
    ግን ምህረት ቸርነትህ (በቤትህ) በህይወት አኖረን!

  • @asnakechtesemaofficialchan7027
    @asnakechtesemaofficialchan7027 2 роки тому +126

    በአንተ ውስጥ ስላለው ፀጋ እግዚአብሔርን እባርከዋለሁ አንተ የእግዚአብሔር መደነቂያ እና የኛ በረከት ነህ ሁሌም እባረክብሃለሁ ዴቭዬ ተባረክልኝ 🙏🥰

    • @dmd8203
      @dmd8203 2 роки тому +2

      አስኒዬ የኔ ቅመም አንቺንም በጣም ወድሻለሁ 🥰🥰

  • @abenezertesfaye5142
    @abenezertesfaye5142 2 роки тому +9

    እግዚአብሔር በዚህ ዘመን አንተን ለአካሉ ስጦታ አድርጎ ስለሰጠን ጌታ ይመስገን። ያለህን ጠብቀህ ስለያስክ ላንተና ለአገልግሎትህ ትልቅ ክብር አለን። እንወድሃለን ዴቭ❤❤❤

  • @misrakkassa1934
    @misrakkassa1934 2 роки тому +7

    በጌታ እጅግ የተወደድህ ወንድም ዳዊት የሰማይ አምላክ እብዝቶ ይባርክህ፣ ፀጋውን ይጨምርልህ! በዚህ ዝማሬ እንዴት ሃሴት እንዳደረግሁ በቃላት መግለፅ ያቅተኛል። ክብር ሁሉ አንድያ ልጁን መስዋእት አድርጎ ከዘላለም ሞት ለታደገን ለጌታ ለእግዚአብሔር ይሁን! እልልልልልልልል. . . . 🙏🏽 🌷🌿🌷

  • @alem.t327
    @alem.t327 2 роки тому +9

    በጠፋን ነበረ አንተ ባትደርስልን፣
    ግን ምህረት ቸርነትህ በቤትህ አኖረን🙏
    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ❤️

  • @andualemamare5576
    @andualemamare5576 2 роки тому +5

    ዴቭ ብሩክ ነህ ሁላችሁም ሙዚቀኞች ካሜራ ማኖች ዘማሪዎች ሌሎቻችሁም ሁሉ የእግዚአብሔር ባርኮትና ጸጋ በዘመናችሁ ሁሉ ይብዛ።

  • @mesaygebereyes950
    @mesaygebereyes950 2 роки тому +14

    ሁልጊዜ የእግዚአብሔርን ምህረት ቸርነትና ታላቅነት እንድናስብ ስለሚረዱን ዝማሬዎችህ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ።

  • @calebkassahun6936
    @calebkassahun6936 2 роки тому +16

    ጌታ ሆይ ስለምህረትህ ስለፀጋህ እና ስለቸርነትህ ተመስገን። ያለምህረትህ ዛሬን በሒወት አላይም ነበረ። ስምህ የተባረከ ይሁን!!!!!

  • @samuelbirhanuoffical3
    @samuelbirhanuoffical3 2 роки тому +2

    ዴቭ ብሩክ ነህ ዘመንህ ይባረክ

  • @bezatadele2575
    @bezatadele2575 7 місяців тому

    ፀጋ ባያግዘን
    ፍቅርህ ባይዘን
    ምህረትህ ድጋፍ
    እዚህ ባያደርሰን
    በጠፋን ነበረ አንተ ባደርስልን ....
    ተባረክልኝ ወንድሜ!!!

  • @diboraajesus4642
    @diboraajesus4642 Рік тому +1

    እንዴት ያለ ጣፋጭ ዝማሬ ነዉ ጌታ ስለአንተ ይባረክ ዉድ ዉድ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Bety-moges
    @Bety-moges 20 днів тому

    Omg I can't stop listening 😍 ❤❤❤❤❤❤❤hallelujah 🙌 😍 👏 ❤️ 😩 💖 🙌 😍 👏

  • @alemselamtekeba5728
    @alemselamtekeba5728 2 роки тому +24

    I will praise God’s name in song and glorify him with thanksgiving.
    Psalm 69:30

  • @abenezerbefekadu8952
    @abenezerbefekadu8952 2 роки тому +1

    1ኛ ናችሁ።😭❤

  • @tsigeeshetuyesuf7443
    @tsigeeshetuyesuf7443 2 роки тому +1

    YE hew ketelkekbt gize eskahun ders msmat makom alchalkum dev tebark

  • @tsiontesfaye7046
    @tsiontesfaye7046 2 роки тому +1

    Daveye ante berketachen nk tebarekilen
    በጠፍን ነበረ አንተ ባትደርስልን
    ግን ምህረት ቸርነትህ በቤትህ አቆመን
    ስምህን እንባርካለን

  • @melakub.7385
    @melakub.7385 2 роки тому +2

    አንተ ብሩክ የሆንክ ሰው እግዚአብሔር ስለሚወደን አንተን ሰጠን።
    ከአልበምህ እጅግ በጣም ከወደድኳቸው ዝማሬዎች አንዱ ይህ ነው።
    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ የኔ በረከት 😍😍😍

  • @yosefworku4402
    @yosefworku4402 2 роки тому +1

    የ እግዚአብሔር ትልቁ ጥበቡ ልጅ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው ። ኢየሱስ እንደ ጥበበኛነቱ ጥበቡን በ አንተ እያሳየን ነው። ተባረክ የ ጌታ ሰው ።

  • @wudnehemshaw9349
    @wudnehemshaw9349 2 роки тому +2

    ልብ የሚነካ መዝሙር ነው ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏♥🙏🙏♥🙏🙏♥🙏🙏♥🙏🙏

  • @solomon26
    @solomon26 2 роки тому +3

    መንፈሱ በላይህ በብዙ ሺ እጥፍ ይጨመርልህ።

  • @abeltesfaye5889
    @abeltesfaye5889 Рік тому +1

    ደግሜ ደጋግሜ ባደምጠው እማልጠግባቸውን ድንቅ መዝሙሮችን ስላበረከትክልን ጌታ ይባርክ ዴቫችን

  • @prophetmeku
    @prophetmeku 2 роки тому +2

    Daviye አንተን የሰጠን አምላካች ስሙ ይባረክ!🙏🙏🙏 እወድሃለሁ ወንድሜ❤❤❤

  • @fasikaabera9625
    @fasikaabera9625 2 роки тому +2

    ወድጄዋለሁ

  • @meronmande1996
    @meronmande1996 2 роки тому +1

    Uffffff deveye zemeneh yebark......... Bezih zemen batenor noro mezemur mini ensema niber

  • @eyasuadebooffical8039
    @eyasuadebooffical8039 2 роки тому +1

    Dev hunat tabarek

  • @saintunamor5472
    @saintunamor5472 2 роки тому +15

    I can't stop listening to all of your songs Davo may God bless you!!!! We love you😍😍😍

  • @nestanetsisay9811
    @nestanetsisay9811 2 роки тому +1

    ጌታ እግዚአብሔር በልጁ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ጸጋውን መንፈሱን የጨምርብህ ያብዛልህ

  • @eyuelw
    @eyuelw 2 роки тому +2

    Dave ትለያለህ 🙏🙏

  • @bereketademnur1285
    @bereketademnur1285 2 роки тому +2

    ዴቮ ስላንተም የእግዚያብሄርን ስም እንባርካለን ተባረክልን!!!

  • @isaactakele9336
    @isaactakele9336 2 роки тому +2

    ጌታን የምትወድ ሰው ነህ ተባረክ!!!

  • @helenrebeca1247
    @helenrebeca1247 2 роки тому +2

    ደቫዬ ! አንተ የአባተ ብሩክ በአንተ ላይ ስለ ጨመረው ክብር ጌታን እጅግ እንባርከዋለን በብዙ ተባረክልን ለምልም ዘመንህ ይባረክ ገናም ከዚህ በላይ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ተባባባባባባባረክልን !!! እንወድሃለን !!!!!!!

  • @betelehemtesfaye1498
    @betelehemtesfaye1498 2 роки тому +1

    ተባርከሃል ዴቫ

  • @melesetekle8147
    @melesetekle8147 2 роки тому

    አንተ የዚህ ትውልድ በረከታችን ነህ🥰🥰🥰🥰ዘመንህ የተባረከ ነው🥰🥰

  • @Yab-r6g
    @Yab-r6g Рік тому +1

    Devaye egziabher abzeto yebarkhe enwdhalen

  • @eyasuisrael1368
    @eyasuisrael1368 2 роки тому +16

    Misgana Mulat! sung to his bass almost the whole music arrangement brought to another level with Misgu’s incredible soul, talent and experience. Great job to all other musicians played on this track. Dave it’s great that you featured this great Musican(MISGANA Mulat) he lit the whole song.

  • @yordikidane7645
    @yordikidane7645 2 роки тому +1

    Betefan nebere ant badersiln ginmiret cherineti babet anoren🙏🙏

  • @bereketdejene4189
    @bereketdejene4189 2 роки тому +2

    ጌታ ይባርክህ ዴቭ

  • @Woyutube
    @Woyutube 2 роки тому +2

    ባንተ ውስጥ ስላለው ፀጋ ጌታ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ::
    #Dave the anointed

  • @firehiwotkebede7893
    @firehiwotkebede7893 2 роки тому +1

    በጠፋን ነበረረረረረ አንተ ባደርስልን🙏

  • @hbsince2023
    @hbsince2023 2 роки тому +1

    AMEN betefan neber geta eysuse byderselen, gene mehrit chareenati behiwot anoren

  • @yakobhagos5619
    @yakobhagos5619 2 роки тому

    ተባረክ ዳዊት ጌታ ዘመንህን የልምላሜ ያድርግልህ !!!! በ አካል እንዳይህ የዘውትር ፀሎቴ ነው

  • @betatube6745
    @betatube6745 2 роки тому +2

    I press the lord about you. GOD bluss you
    ❤❤❤❤❤❤❤💓

  • @tizitazegeye1618
    @tizitazegeye1618 2 роки тому +1

    ዴቭዬ ተባረክ አሁንም ፀጋውን ያብዛልክ .... we love you

  • @prophetermiyastunta3803
    @prophetermiyastunta3803 Рік тому +1

    አሜን አሜን እልልልልል ተባረክልኝ

  • @EyasuMoges-g1j
    @EyasuMoges-g1j 17 днів тому

    Ohh daveeee🎉❤

  • @kibruzenebe6864
    @kibruzenebe6864 6 місяців тому

    ዴቭ ጸጋ የበዛልህ ብሩክ ነህ እወድሃለሁ ❤🙏

  • @tedydagnachew4667
    @tedydagnachew4667 2 роки тому +1

    Yale yeneber wedefetem yemetenor

  • @eskedar9857
    @eskedar9857 2 роки тому +1

    በጠፋን ነበረ አንተ ባደርስልን ግን ምህረት ቸርነትህ በቤትህ አኖረን
    በዚህ መዝሙር ላይ የተሳተፍችሁ ሙዚቀኞች እና ዘማሪዎች እናንተን ለማመስገን ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጥበብን ያብዛላችሁ።

  • @Alexa-Amadeo
    @Alexa-Amadeo 2 роки тому

    Ere bereket bezabgn be mezmurh... Nefse haset eyaregchn new bemezmurh😘😘😘😘.... Smu ygnen tlku getachn eyesus

  • @bymercyandgrace
    @bymercyandgrace 2 роки тому +2

    Ohhhh remix of the Seattle Medhanealem version! I love that one more though. But God bless!

  • @AlazG
    @AlazG 2 роки тому +8

    The one who is blessed abundantly by Almighty God...bless u more! "ሥምህን እንባርካለን !"

  • @Danitube2162
    @Danitube2162 2 роки тому

    እንዴት እንደምወድህ።።።ዴቭ በአንተ ላይ ባለው ፀጋ ።።መንፈስ ተጽናናሁ።።በረተሁ።።ዘመንህ ይላምልም።።።ገና ብዙ አለ።።።❤❤!!!

  • @abielnathan2703
    @abielnathan2703 2 роки тому +1

    ye mejemeriyaw video yalahu esti pls yezi mezmure malet new

  • @kebachimustaofficial590
    @kebachimustaofficial590 2 роки тому

    ብርክ በልልኝ አባትየው 💞💞💞

  • @Maye4433
    @Maye4433 Рік тому

    Kibur simihin enbarikalen Iyesus ante bicha kiber

  • @ይቤYouTube
    @ይቤYouTube 2 роки тому

    ሠላም ሠላም

  • @mitikuselfiso6999
    @mitikuselfiso6999 2 роки тому

    የአባቴ ብሩክ ተበርከሀል!!

  • @mekdesbereket-si8id
    @mekdesbereket-si8id 8 місяців тому

    God bless you our beloved brother Devaye. you are our blessing

  • @hanagebrekirstos7354
    @hanagebrekirstos7354 2 роки тому

    ቅዱስ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ያብዛህ ያስፋህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ!!!! አዲስ ዝማሬ አዲስ ቅኔ ይጨምርልህ!!! ዘመንህ በቤቱ እንዲያልቅ ጌታ ይርዳህ!!!

  • @selamalex2416
    @selamalex2416 2 роки тому

    deva btm tebarekln ena betlku nw mnwedk Betlku!!!

  • @bereketdeselegn8704
    @bereketdeselegn8704 2 роки тому

    Devayeeeeeeee siwodeh ikoooo.....demom ikooo tebarkehal....keffff belilign......lemlimelegn wondime

  • @bontugetachew3001
    @bontugetachew3001 2 роки тому

    Geta amlak zemnkin ybark beiwnet!!! geta yesus silekflelin wleta minm yminsetew nger ylem simun kemakberna kmamesgen wichi !!..

  • @TeklehaimanotGenet
    @TeklehaimanotGenet 8 місяців тому

    ❤🎉❤🎉❤🎉ychemrlh Tebarek

  • @asterbalacho1341
    @asterbalacho1341 2 роки тому

    ዋው እግዚአብሔር ይባርካችሁ 😭😭😭

  • @saronanaye
    @saronanaye 2 роки тому +2

    Ameen ! ❤ Dava May Almighty God bless you more and more 👏 you are our blessing 💓

  • @tigisttimotewos4706
    @tigisttimotewos4706 2 роки тому

    ሁሌም ሰምቼ ማልጠግበው እና የማይሰለቸኝ መዝሙሮች ጌታ ሆይ ተባረክ 🙌🙌🙌

  • @habtid
    @habtid 2 роки тому

    እጅግ የባረከኝ መዝሙር ነው:: ሙዚቃው በጣም ግሩም ነው:: ደስ ትላላቹ ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ

  • @kibromzerai9113
    @kibromzerai9113 Рік тому

    ድንቅ ዝማሬ! ጌታ የሱስ አብዝቶ ጸጋውን ያብዛልህ ውድ ወንድም

  • @tadlotesfaye3328
    @tadlotesfaye3328 2 роки тому +2

    እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ቸር ነውና፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና መዝ 136:1

  • @abeladmasu2035
    @abeladmasu2035 2 роки тому +4

    Davyee...You are our blessing...I can't stop listening this heavenly song

  • @haleluyamulugeta7795
    @haleluyamulugeta7795 2 роки тому

    dave i loveeeeee...... you so much.

  • @efrataefrata9955
    @efrataefrata9955 2 роки тому

    Amen Amen🙏🙏🙏, geta zemenehen agelgelotehen yebarek bereketachen neh tebarek!!!

  • @SimonAsaye
    @SimonAsaye 2 роки тому +5

    One of my favorite songs in the album! Thank you so much Dave for this wonderful Album!!!

  • @abenezerdereje3982
    @abenezerdereje3982 2 роки тому

    Daveye we just love you geta anten sileseten simu ykber

  • @antenehmasresha9618
    @antenehmasresha9618 2 роки тому

    tebarek❤. geta tsegawn chemamro yabzalh

  • @saraworkneh5377
    @saraworkneh5377 2 роки тому

    አንተ ድንቅ የጌታ ሰው ነህ

  • @abenezerdesalegn8015
    @abenezerdesalegn8015 2 роки тому +2

    what a beautiful composition❤🎶🎶👌 keep shining Davido

  • @NewayEpherm
    @NewayEpherm 2 місяці тому

    Dewti! 🙌 God bless you 🙏

  • @ruthlakew6593
    @ruthlakew6593 2 роки тому +1

    We love you brother ♥️😘😘

  • @betimesfine5350
    @betimesfine5350 2 роки тому

    ሁሌም እባርክሃለሁ ተባረክ

  • @mintutube2373
    @mintutube2373 2 роки тому

    Geta abzito yibarkh davo😘😘😘

  • @jesusislord3894
    @jesusislord3894 2 роки тому +4

    I can’t stop listening to this lovely song! May God bless you and all the crew abundantly!

  • @lilytilahun2710
    @lilytilahun2710 2 роки тому

    Wey wey wey betttttammmm yebarekal uuuuuuuuuu!

  • @tamrattalamo9361
    @tamrattalamo9361 2 роки тому

    Daveye tebareklign💖💖⚡🔥🔥

  • @kidistlegesse8393
    @kidistlegesse8393 2 роки тому

    Ameeeeeeeen! Amlake semehen hulegize ebarekewalehu, Glory to the Lord! Tebareku.

  • @gemg.5888
    @gemg.5888 2 роки тому

    ወንድማችን ዴቭ ጌታ አብዝቶ ይባርካህ what a song , amazing band and production!!

  • @kalebkastro9208
    @kalebkastro9208 2 роки тому

    ተባረክ ዴቭ

  • @HarufaSolomon
    @HarufaSolomon 3 місяці тому +1

    ❤❤❤

  • @samrawitamare2248
    @samrawitamare2248 2 роки тому

    Mezmurh mayetegeb lej weyyyy🥰🥰🥰

  • @jaleltemesgen4411
    @jaleltemesgen4411 2 роки тому

    daveye brazer egeziabeher yebarekeke enwedhalen aba egezabehere bate eyetetekem selehone dese belonal wendeme berta

  • @bilisumatesema8627
    @bilisumatesema8627 2 роки тому

    Deva Tebareklign

  • @abenezertefera4668
    @abenezertefera4668 Рік тому

    Mwedih wendime egziabher kante gar yihun!!!!!

  • @abemelekbesha3713
    @abemelekbesha3713 2 роки тому

    ስለዚህ ድንቅ መዝሙር የእግዚአብሔር የአምላካችን ስም ይባረክ። ዴቭ እንወድሃለን ❤❤

  • @saronajihad1252
    @saronajihad1252 2 роки тому +1

    God bless you more bro

  • @helentesfay1387
    @helentesfay1387 2 роки тому

    Tebarek Yibzalh Devo

  • @derejekebede7333
    @derejekebede7333 2 роки тому

    ተባረክ ወንድሜ ፀጋው ይብዛልህ 🙏🏿

  • @bezmesfin
    @bezmesfin 2 роки тому +3

    It's such a Spirit filled song...Thanks Dave and God bless you!!

  • @Abenu1040
    @Abenu1040 2 роки тому

    Dv God bless you
    Marathon films God job
    Good transition
    Cinematic light
    Cinematic shoot

  • @lidetworku2969
    @lidetworku2969 2 роки тому

    Dave tebarek wendimachin!!!