Abet Fikreh by Dawit Getachew (About Christ love that goes beyond our understanding) አቤት ፍቅርህ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 гру 2020
  • Abet Fikreh song is all about the love of Christ for all the people as he showed
    Christ may dwell in your hearts through faith. And I pray that you, being rooted and established in love, may have power, together with all the Lord’s holy people, to grasp how wide and long and high and deep is the love of Christ, and to know this love that surpasses knowledge-that you may be filled to the measure of all the fullness of God. Eph 3:17-19
    ይኸውም በእምነት ክርስቶስ በልባችሁ እንዲያድር ነው። ደግሞም ሥር ሰዳችሁ፣ በፍቅር ታንጻችሁ፣ የክርስቶስ ፍቅር ስፋቱ፣ ርዝመቱ፣ ከፍታውና ጥልቀቱ ምን ያህል እንደሆነ ከቅዱሳን ሁሉ ጋር የመገንዘብ ኀይልን እንድታገኙ ነው። እስከ እግዚአብሔር ሙላት ሁሉ ልክ ደርሳችሁ እንድትሞሉ፣ ከመታወቅ በላይ የሆነውን የክርስቶስን ፍቅር ታውቁም ዘንድ ነው። ኤፌሶን 3፡17-19
    አቤት ፍቅርህ
    የሀጥያተኞች ወዳጅ ጓደኛ
    የጠፋውን ምትፈልግ እረኛ
    የደሀ አደጎች ሁሉ አባት
    የምታኖራቸው ባማረ ቤት
    የመበለቲት ዋና ተሟጋች
    ጠበቃ ነህ ለተጎዳች
    ለተጨነቁ ሁሉ ደራሽ
    የታመሙትን ደግሞ ፈዋሽ
    አቤት ፍቅርህ ስንቱን ታደገ
    ከጠፋንበት እየፈለገ
    ቀና አደረገን ከሸክማችን
    ጸጋህ ባይረዳን ጠፍተን ነበርን
    ተማርኬ በፍቅር
    አመልክሀለሁ ወድቄ ፊትህ
    በፈቃዴ ደስ እያለኝ
    ጌታ ኢየሱስ እወድሀለሁኝ
    ቀኑ ሲመሽ ሰው ሁሉ ሲሄድ
    የማትቸኩል ለቁጣ ለፍርድ
    የውስጥ የልብን ሁሉ ተረድተህ
    እንባን ከአይን ታብሳለህ
    አሮጌውን ልብስ አውልቀህ ጥለህ
    የጸጋ ካባን ለእኛ ደርበህ
    እዳችንንም በመስቀል ከፍለህ
    ያጸደከን እንዲሁ በፀጋህ
    አቤት ፍቅርህ ስንቱን ታደገ
    ከጠፋንበት እያሳደደ
    ቀና አደረገን ከሸክማችን
    ጸጋህ ባይረዳን ጠፍተን ነበርን
    ተማርኬ በፍቅር
    አመልክሀለሁ ወድቄ ፊትህ
    በፈቃዴ ደስ እያለኝ
    ጌታ ኢየሱስ እወድሀለሁኝ
    እኔም ዋና ምስክር ነኝ
    አውቃለሁ ከየት እንዳነሳኸኝ
    በፍቅር እጆችህ እጆቼን እየያዝክ
    ከስንቱ ጥፋት መለስከኝ

КОМЕНТАРІ • 356

  • @KishaChristian
    @KishaChristian 3 роки тому +111

    WOW
    የሀጥያተኞች ወዳጅ ጓደኛ
    የጠፋውን ምትፈልግ እረኛ
    የደሀ አደጎች ሁሉ አባት
    የምታኖራቸው ባማረ ቤት
    የመበለቲት ዋና ተሟጋች
    ጠበቃ ነህ ለተጎዳች
    ለተጨነቁ ሁሉ ደራሽ
    የታመሙትን ደግሞ ፈዋሽ
    አቤት ፍቅርህ ስንቱን ታደገ
    ከጠፋንበት እየፈለገ
    ቀና አደረገን ከሸክማችን
    ጸጋህ ባይረዳን ጠፍተን ነበርን
    ተማርኬ በፍቅር
    አመልክሀለሁ ወድቄ ፊትህ
    በፈቃዴ ደስ እያለኝ
    ጌታ ኢየሱስ እወድሀለሁኝ
    ቀኑ ሲመሽ ሰው ሁሉ ሲሄድ
    የማትቸኩል ለቁጣ ለፍርድ
    የውስጥ የልብን ሁሉ ተረድተህ
    እንባን ከአይን ታብሳለህ
    አሮጌውን ልብስ አውልቀህ ጥለህ
    የጸጋ ካባን ለእኛ ደርበህ
    እዳችንንም በመስቀል ከፍለህ
    ያጸደከን እንዲሁ በፀጋህ
    አቤት ፍቅርህ ስንቱን ታደገ
    ከጠፋንበት እያሳደደ
    ቀና አደረገን ከሸክማችን
    ጸጋህ ባይረዳን ጠፍተን ነበርን
    ተማርኬ በፍቅር
    አመልክሀለሁ ወድቄ ፊትህ
    በፈቃዴ ደስ እያለኝ
    ጌታ ኢየሱስ እወድሀለሁኝ
    እኔም ዋና ምስክር ነኝ
    አውቃለሁ ከየት እንዳነሳኸኝ
    በፍቅር እጆችህ እጆቼን እየያዝክ
    ከስንቱ ጥፋት መለስከኝ
    Dave tebarek, tebarek tebarek❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
    💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎶🎶🎶✨✨✨✨✨👍👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 3 роки тому +157

    #እንደው ምን ላርግህ አንተ የተባረክ ውድድድድድ .... እኮ ነው ማደርግህ ብሩክ ነህ 🎻🎺🎼🙏🎤🎹❤💎💎💎

    • @gutu1735
      @gutu1735 3 роки тому +6

      wow, it's cool to see this kind of appreciation... sure you also a blessing for us.

    • @lidyaamdie4539
      @lidyaamdie4539 3 роки тому

      of course you are the blessing too.

    • @weallralone6742
      @weallralone6742 3 роки тому +1

      ኧረ ሱሬ ግን ብዙ እንዲ አታሽቃብጥ ብዙ ግዜ comment ህን አየዋለውና ሆን ብለህ ለመወደድ የምታደርገው ነው እንጂ የእውነት ተነክተህ አይደለም coz ሁሉም ሰው መዝሙር ላይ copy paste እያደረክ ነው የምፅፈው ሼም ነው 😂

    • @gutu1735
      @gutu1735 3 роки тому +4

      @@weallralone6742 we call this thinking dirty mind.... sewen mebarek antem bitelemed melkam new... what he wrote will increase friendship and love to one another

    • @hananhanan-en7ku
      @hananhanan-en7ku 3 роки тому

      @@weallralone6742 drity mind,the Bible said love each other .

  • @zelalemtesfaye8860
    @zelalemtesfaye8860 3 роки тому +20

    አቤት ፍቅርህ ስንቱን ታደገ
    ከጠፋንበት እየፈለገ
    ቀና አደረገን ከሸክማችን
    ጸጋህ ባይረዳን ጠፍተን ነበርን

  • @medimedo5191
    @medimedo5191 3 роки тому +10

    የሀጥያተኞች ወዳጅ ጓደኛ
    የጠፋውን ምትፈልግ እረኛ
    የድሀ አደጎች ሁሉ አባት
    ምታኖራቸው ባማረ ቤት
    የመበለቲት ዋና ተሙዋጋች
    ጠበቃ ነህ ለተጎዳ
    ለተጨነቁ ሁሉ ደራሽ
    የታመሙትን ደግሞ ፈዋሽ
    አቤት ፍቅርህ ጌታ ኢየሱስ ክብር ለአንተ ብቻ ይሁን ሀሌሉያ

  • @lilytilahun2710
    @lilytilahun2710 3 роки тому +135

    Another beautiful song by Dawit Getachew! And beautiful production by Mikiyas Hasset. It’s great to see that amaizing band again and kingdom sound kids. All of you guys made my morning bright. Dave, please keep it coming.

    • @bradleyeddie8429
      @bradleyeddie8429 2 роки тому

      I know im asking randomly but does anybody know a way to get back into an instagram account??
      I stupidly lost the login password. I would appreciate any help you can give me.

    • @terrellronin1370
      @terrellronin1370 2 роки тому

      @Bradley Eddie Instablaster =)

    • @bradleyeddie8429
      @bradleyeddie8429 2 роки тому

      @Terrell Ronin I really appreciate your reply. I found the site on google and im in the hacking process now.
      Looks like it's gonna take quite some time so I will reply here later when my account password hopefully is recovered.

    • @bradleyeddie8429
      @bradleyeddie8429 2 роки тому

      @Terrell Ronin it worked and I actually got access to my account again. I'm so happy!
      Thanks so much, you saved my ass!

    • @terrellronin1370
      @terrellronin1370 2 роки тому

      @Bradley Eddie You are welcome :D

  • @helenrebeca1247
    @helenrebeca1247 3 роки тому +6

    ዴቫዬ ድንቅ መዝሙር ነው ! ጌታ ኢየሱስ ዘለዓለምህን ይባርከው አንተ ከአምላክ ዘንድ ለእኛ የተሰጠሄን ውድ ስጦታችን ነህ አባቴ ዘለዓለም ይባርክህ ገናም ከዚህም በላይ በብዙ ክብር በእጥፍ ፀጋ ተገለጥን ክብሩን ይጨምርብህ ሞገሱን ይደርብብህ ፀጋውን ያብዛልህ ዘመንህ ይለምልም ዘር ሐረግህ ይባረክ !ተባርከህ ቅር !!!ዘለዓለም ተባረክ !!!!! እንወድሃለን !!!!!!!

  • @marakiamare3285
    @marakiamare3285 3 роки тому +18

    ዴቭ ,ፌኑ,ሊዱ...ጌታ ይባርካቹ
    ደግሞ ሳላየው like አርጌ ነው ወደ comment ያለፍኩት
    ምትጠቀመው ቃል ራሱ ☺😊

  • @Kaleb1988
    @Kaleb1988 3 роки тому +103

    Dawit Getachew, the prominent Ethiopian gospel singer who stood for Jesus!! We love you.

  • @zer_yihun
    @zer_yihun 3 роки тому +8

    አቤት ፍቅህ ስንቱን ታደገ
    ከጠፋንበት እያሳደደ
    😍😍😍😍😍

  • @walkbyfaithfirsthaitianchu4584
    @walkbyfaithfirsthaitianchu4584 3 роки тому +6

    I do not understand the language, but I praise the Lord for allowing you to praise and worship him in your native language. Alleluia

  • @selamkiflu6502
    @selamkiflu6502 3 роки тому +6

    With just being reconnected with my fam, relatives and friends in Tigray, this song hits differently.💃💃💃

  • @roberaandarge253
    @roberaandarge253 3 роки тому +1

    I am lucky to be a Christian be in z presence of God

  • @eyesofammi
    @eyesofammi 3 роки тому +16

    Looooove this song, I can’t stop listening to it. 😭👌🏿

  • @tseganegash7911
    @tseganegash7911 3 роки тому +3

    በእኔም ዘመን የዝማሬ ፀጋ እንዳለ ከማይባቸው ሰዎች አንዱ ነህና : ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ ዴቭ!

  • @merontessemaofficial55
    @merontessemaofficial55 3 роки тому +35

    Amazing song Daveye as always! Be blessed with so much more!

  • @tube-bc4dk
    @tube-bc4dk 3 роки тому +37

    That's how our lord Jesus is. I'm so grateful to be his chosen one

    • @mikb57
      @mikb57 3 роки тому

      ''stoods''---stands

  • @kidisttekle2257
    @kidisttekle2257 3 роки тому +4

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ በዘመንህ ሁሉ ፊቱን ያብራልህ ጸጋውንም ያብዛልህ ዴቪዬ በጣም ነው ምወድህ በዝማሬዎችህም በብዙ ተባርክያለው!

  • @Saymyname600
    @Saymyname600 9 місяців тому +1

    geta stgawen yabezalih davi betam grum mezmur nw 😇

  • @eldanielda
    @eldanielda 2 роки тому

    abet fikrih
    sintun tadege
    ketefanibet eyefelege.
    GOD BLESS YOU.

  • @allthings6189
    @allthings6189 3 роки тому +5

    Salywe befite nwe like yarkute 👌

  • @aklilutesfayeofficial8918
    @aklilutesfayeofficial8918 3 роки тому +94

    ዴቭዬ የተፈጠረበት ዋናው ዓላማ እግዚአብሔርን ማምለክ እንደሆነ የገባው ጀግና የኢየሱስ ልጅ ነው። ዘመንህ ለክብሩ ብቻ ሆኖ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ እወድሃለሁ ወንድሜ❤🙌

  • @nehemiahtarekegn1771
    @nehemiahtarekegn1771 3 роки тому +1

    ብሩክ የጌታ ልጅ፣ በጥዑም ዜማህ ባርከኸናልና ተባረክ 🙌 🙌 🙌

  • @mahederbiltibo2749
    @mahederbiltibo2749 3 роки тому +10

    A song spiced with eternal language and dearly to all of us. This is going to be listened for lifetime God bless all of you 🙏 🙌 ❤ Dave you truly a blessing 🙏 yibzalih wondime.

  • @sammya.8444
    @sammya.8444 3 роки тому +5

    Never tried listening this song💕One of my all time favorite musician!

  • @emyasefa1592
    @emyasefa1592 3 роки тому +2

    ዘመናቹ ይባረክ

  • @kelemeworktadesse9039
    @kelemeworktadesse9039 3 роки тому +7

    Davo, I say to you and your co-worshippers ‚The Lord bless you and keep you; the Lord make his face to shine upon you and be gracious to you; the Lord lift up his countenance upon you and give you peace..‘Num 6:24-26

  • @duresahaji7217
    @duresahaji7217 3 роки тому +1

    Dave geta yibarki tebarek

  • @binyamolango632
    @binyamolango632 3 роки тому +10

    A blessing to our generation! May God bless you more and more!

  • @yegnatiwuld
    @yegnatiwuld Рік тому +1

    We couldn't stop consuming

  • @fih7949
    @fih7949 3 роки тому +5

    Love Dave too much ....my brother in Christ and i was born in debrezeit and raised in Eritrea ...your Gosple songs remembering me the love of God !! Bless you more and live long !!

  • @user-lf5qr3ht6d
    @user-lf5qr3ht6d 6 місяців тому

    ፍቅርህ እጅግ ድንቅ Davo tebarek

  • @betselotalemu554
    @betselotalemu554 2 роки тому

    Fevyeeee geta ybarkih abet fkrh bemilew mezmur betam tenekchalew kezi belay bzu yazemrih tsegaw ybzalih tebarek wendme

  • @alewialewya4629
    @alewialewya4629 3 роки тому +1

    Deva በረከታችን ተባረክልን

  • @kalebnegassa2038
    @kalebnegassa2038 3 роки тому +17

    just another blessing from blessed servant of the most high

  • @ilovesebli1248
    @ilovesebli1248 3 роки тому +3

    ❤❤❤♥️♥️♥️😍😍😍😘😘 ተባረክልኝ ዴቭዬዬዬዬ

  • @janebandilan1143
    @janebandilan1143 Рік тому +1

    Blessed with wonderful dining😍😍😍🤔🇧🇭🇧🇭

  • @yeabaddis464
    @yeabaddis464 3 роки тому +2

    Devo baxam nw miwodi zaman ba geta yetabarak yhun I love so much..........❤

  • @jerusalembergene4485
    @jerusalembergene4485 3 роки тому +7

    I have watched this song so many times i am literally noticing every tiny little detail. Loving the sharp head turn at the end. God bless you dear

  • @eyrusalembarega4848
    @eyrusalembarega4848 3 роки тому +1

    ስለ እናንት እግዚአብሔርን እናመሰግናለን
    🙏🙏❤️

  • @mrabdo3171
    @mrabdo3171 2 роки тому +1

    Waaqayyo si haa eebbisu

  • @user-xl5py1rm7w
    @user-xl5py1rm7w 3 роки тому +1

    Tebareku I'm Muslim i love all Christians

  • @tesfalemdemissie5135
    @tesfalemdemissie5135 3 роки тому +1

    God bless y'all. ወርዱም ስፋቱም ከመታወቅ በላይ የሆነ የፍቅር ጌታ ።

  • @mathetes2862
    @mathetes2862 3 роки тому

    abet fikrh sintun tadege
    k tefanibet iyasadede......
    esh ine mn libelik devyeeee???
    yewunet bezemenachin libachin kemyarfbachew zemaryan andu nk.
    indew idmeken mulu egzbhr libun iyasarefk nur. k botak atitata. tsegawin deribo derarbo yabzalik.
    (u too kingdom sound & zema 4 Christ)
    #MUCH_MORE_LOVE_AND_RESPECT!!!❤❤❤❤❤

  • @edenelias886
    @edenelias886 3 роки тому

    I have no word devyyee 😥 God bless you
    Mulu mezmurocheh menfes alebachew bezalen geta tsegawen yechemerel alehen yemenelh mertu wendemachen

  • @amanuzemas7743
    @amanuzemas7743 3 роки тому

    Tawkalek gen yanten mezmur ende tlk neger nw mtebkew betam nw minafkew mezmurk ketta wede semay nw migebaw mezmurk 😘

  • @bettybula6105
    @bettybula6105 3 роки тому +4

    I was scared when I see some gospel songs but now I understand that our belief has a strong and blessed singer is you. I proud of you Dave may God can give you more Grace, and may his presence be upon you!

  • @girumalemayehuofficial7037
    @girumalemayehuofficial7037 3 роки тому

    Daveye tebarekln anten yeseten Geta yemesgen betam new miwedih lemlmlgn

  • @amanuelayalew2218
    @amanuelayalew2218 3 роки тому +5

    Dave God bless you man what an amazing song its really great ,the message is so true the music obviously great we're so happy ,again may God blesses you and this great youngsters you did good .keep singing for our lord jesus christ.

  • @rekikmihretu6803
    @rekikmihretu6803 3 роки тому +1

    ዘመንህ ይባረክ ሁሌን በዝማሬህ ተባርኪያለሁ ክብር ከጌታ ይሁን

  • @amanuelabraham8381
    @amanuelabraham8381 3 роки тому +2

    Dave GOD BLESS YOU.......እ/ስር በአንተ ብዙነገር ያደርጋል

  • @eyobdamtew9566
    @eyobdamtew9566 3 роки тому

    ዴቨ አንተ የተባረክ ሰው ነህ

  • @yosefberuk775
    @yosefberuk775 3 роки тому +7

    Dave you're a gift for us, and so are all your friends!
    Thank you for blessing us with another Amazing song!

  • @Watchman274
    @Watchman274 3 роки тому

    በቃ ሳይክ ውስጤ በደስታ ይሞላል ዴቫ
    ተባረክ

  • @zelalemtesfaye8860
    @zelalemtesfaye8860 3 роки тому +6

    amen ! dave God bless you!!

  • @solomontesema1
    @solomontesema1 3 роки тому +10

    🙌🏼🙌🏼❤️❤️❤️ What a blessing you guys are to us. 🙏🏼

  • @naninani-bp7sn
    @naninani-bp7sn 3 роки тому

    Brother Dave Geta eyesus abizto yibarkeh I can'tgetenoughof this song.🙋‍♀️.

  • @user-ky4ky1uy7y
    @user-ky4ky1uy7y 4 місяці тому +1

    tebarek

  • @RobelSamuelDrumVideos
    @RobelSamuelDrumVideos 3 роки тому +10

    Dave ♥️♥️♥️♥️God bless you all

  • @Eyasu_w
    @Eyasu_w 3 роки тому +1

    Yehegaw damo yeleyal aba ur blessed 😍

  • @saronajihad1252
    @saronajihad1252 2 роки тому +1

    dave god bless you bro😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @tsiontadesse5228
    @tsiontadesse5228 9 місяців тому

    ዴቫዬ ጌታ ለዘልሃለም ይባርክህ መታደል ነው በዚ ወጣትነትህ በቤቱ እየቀደስክ መኖር ለምልም

  • @Lovejoy955
    @Lovejoy955 3 роки тому +1

    Davye😘😘😘😘

  • @Shooye_mark
    @Shooye_mark 2 роки тому +1

    Mezmuregnaw dev

  • @meklittsegaye5649
    @meklittsegaye5649 3 роки тому +4

    Bless u devaye yegna barkot❤

  • @kalabkaleab6672
    @kalabkaleab6672 3 роки тому

    Amen amen tebareku

  • @mikibonsa6342
    @mikibonsa6342 3 місяці тому

    ሰውዬው ዴቭ ነው❤ የተባረክ ነክ

  • @kidistworku7815
    @kidistworku7815 3 роки тому +3

    GOD BLESS YOU .... powerful song...

  • @RA9899Y
    @RA9899Y 3 роки тому +3

    5:13 that Falsetto hits different.

  • @Ethio_Music_Review
    @Ethio_Music_Review 3 роки тому +1

    Never in my life have i witnessed anything as spectacular as DAWIT GETACHEW’S songs! GOD BLESS YOU DAVE!

  • @mikesolaby
    @mikesolaby 3 роки тому +3

    Amen! Understanding the lyric and my heart connecting to the words leads to an
    in-depth, pure worship to God.
    Knowing the greatest love of Christ, "The Unconditional love" to a sinner like me.
    I really love it.
    Just Wow! Beautiful. Please, go on.
    Davo you're clever.
    Bless you!

  • @samigaj9984
    @samigaj9984 3 роки тому

    Deva zemenih bezimare yilekiln

  • @nardostesfazgi9761
    @nardostesfazgi9761 3 роки тому +14

    Today is my birth day and ur song is such a gift, God bless you Daveyeeee

  • @martagizaw2826
    @martagizaw2826 3 роки тому

    ene gena blatena hogn neber mwedk cause of your gift is not only to now leza getan betam barkewalew.............

  • @edengeremew117
    @edengeremew117 3 роки тому

    Geta eyesus yebarekh

  • @Ab-rs1lu
    @Ab-rs1lu 3 роки тому +1

    Dave egziabiher barkohal bante wst talak tegat ena ye muzika ewket aychewlehu Abo tebarek

  • @deborataye561
    @deborataye561 3 роки тому

    wow dave stay blessed!!!!!!!

  • @iyusoressa2867
    @iyusoressa2867 3 роки тому

    Woow devisha love u

  • @aregpic-vtube6307
    @aregpic-vtube6307 3 роки тому +1

    I love u davo God bless u!!

  • @abenezerkassaye4489
    @abenezerkassaye4489 3 роки тому

    Blessed blessed always DAVE..

  • @elroyteferi6595
    @elroyteferi6595 3 роки тому

    wow dave geta eysus yebarekeh

  • @tsegishabiyu7372
    @tsegishabiyu7372 3 роки тому

    Davu you are blessed!

  • @fekaduurga8734
    @fekaduurga8734 3 роки тому

    Lovely as usual!!

  • @natibogale4791
    @natibogale4791 3 роки тому

    wowwwwww bless u davye😍😍😍😍🙌🙌🙌🙌🙌

  • @mezmurdebter
    @mezmurdebter 3 роки тому +2

    Amen Amen Bless you dave

  • @mickyfire5218
    @mickyfire5218 3 роки тому +1

    Love it bless u daveye

  • @tsigebekele4433
    @tsigebekele4433 3 роки тому +4

    You are our blessing...... Bruk neh deva.

  • @nataythomas8442
    @nataythomas8442 2 роки тому

    የሀጥያተኞች ዋና ተሟጋች።

  • @kenawakdaniel4374
    @kenawakdaniel4374 3 роки тому

    Wow Devaye tebarek

  • @ethiopiangospelmusicianshi2169
    @ethiopiangospelmusicianshi2169 3 роки тому

    Amazing Bless you dave

  • @headlionstudio940
    @headlionstudio940 3 роки тому

    Yeah God bless

  • @mekonnenbeyene1339
    @mekonnenbeyene1339 3 роки тому

    Amazing GBU More Dawit!!!

  • @yohananzebdwos3683
    @yohananzebdwos3683 3 роки тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ tebarek

  • @samuelerbo
    @samuelerbo 3 роки тому

    God bless!!!!!!!

  • @mammomathewos2533
    @mammomathewos2533 3 роки тому

    Amen . get ybrkachu

  • @yaredmekonnen2148
    @yaredmekonnen2148 3 роки тому +1

    SO POWERFULL , YOU ARE BLESSED.

  • @chernettunta857
    @chernettunta857 3 роки тому +1

    Sounds good as usual❤❤❤

  • @hagereemedia
    @hagereemedia 3 роки тому

    ጌታ ይባርካችሁ፣ በጣም!

  • @metsihetdesta8152
    @metsihetdesta8152 3 роки тому

    Geta yibarkeh❤❤❤❤

  • @bezawitmesfin2003
    @bezawitmesfin2003 3 роки тому

    Davey It’s so blessing keep shining 🥰🥰🥰

  • @mierafgenemo4125
    @mierafgenemo4125 3 роки тому

    God bless you more and more!