This is beyond beautiful! I love you so much! What a blessing you continue to be! 🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽 ምህረት የገነነለት እግዚአብሄር የሚጠብቀዉ ይቅርታህ የሚያረገለት እንደኔ ያለ ሰዉ ማነዉ! 🧡🧡🧡
My mom used to love you so much ...now she went to be with Jesus ...I can not listen to your songs it get me too emotional ! But we love u Lili ! Bless u
ማለዳ ማለዳ ምህረትን ባንቀበል በህይወት መኖር አንችልም ምክንያቱም ሁልጊዜ ደካሞች ስለሆንን ።" እግዚአብሔር ግን በምህረቱ ባለጠጋ ስለሆነ---" ይላል ፣የማያልቅና የተትረፈረፈ ምህረት የምናገኘው ከጌታ ዘንድ ብቻ ነው።ሊሊዬ እኔም ምህረቱ የገነነልኝ ሰው ነኝ!!! ብሩክ ነሽ።
❤❤❤
አዚቲ ስወድሽኮ ወይኔ😢
@@meazaoshone4293ilu
እናንት የተወደዳችሁ/ የተመረጣችሁ የአባቴ ብሩካን፣ እግዚአብሔር እናንተን ለኛ በረከትና፣ መፅናናት፣ መበርታትና- መገልገል ስለሰጠን የስጦታ ሁሉ ምንጭና ባለቤት ቅዱሱ እግዚአብሔር ይመስገን!!
አዜብዬ ባንቺ መዝሙሮች በብዙ ተባርኪያለሁ፣ ተፅናንቼአለሁ፣በርትቻለሁ፣የደስታ እምባ አብቻለሁ፣ በንስሐ በእግዚአብሔር ፊት ቀርቢያለሁ፣ እንደ እብድ መንገድ- ለመንገድ ድምፄን ከፍ አድርጌ እልልታዬን እያደመቅሁ ዘምሬ'አለሁ፣ በሳቅና በደስታ ሐሴት አድርጊለሁ......በመንፈስ ምን'ያልሆንኩት አለ? አቤት እግዚአብሔር ፣ አቤት አምላካችን፣ ድንቅ እኮ ነው ።
እጅግ፣እጅግ አድርጌ እወድሻለሁ!!
Amen
ጌታ ሆይ ሊሊን በእኛ ዘመን ስላኖርካት እናመሰግንሃለን።
Amen!!!
አዉነት ነዉ።
Ameeenn
እውነት ነዉ!
Amen bewnet AMEN❤
ምህረቱ የገነነለት እግዚአብሔር የሚጠብቀው
ይቅርታ የሚያደርግለት እንደኔ ያለሰው ማነው
አዲስ ነው ምህረቱ ማለዳ ማለዳ ማለደ ማለዳ
ቁርሴ ነው ምህረቱ ማለዳ ማለደ ማለዳ ማለዳ
ጠገብኩኝ ምህረቱን ማለደ ማለደ ማለዳ ማለዳ
ተኝቼ ተኝቼ ስነቃ የትላንቱ ነገር አበቃ
አቤት ያለው ማማሩ አቤት ያለው ማማሩ
ምንም ባይኖረኝ እንኳን ምህረቱ አለኝ
ምህረቱ ካለኝ ደግሞ ምንስ ሊጎለኝ
ምንም ባይኖረኝ እንኳን ይቅርታው አለኝ
ይቅርታው ካለኝ ደግሞ ምንስ ሊጎለኝ
ምንም ባይኖረኝ እንኳን ኢየሱስ አለኝ
ኢየሱስ ካለኝ ደግሞ ምንስ ሊጎለኝ
የሚጣፍጥ እንቅልፍ በማታ
የሚያጠግብ ምህረት በጠዋት
በዘመኔ ሁሉ ደስታ እጠግባለሁ እኔ በጌታ
ፈልጌ ፈልጌ ፈልጌ አጣሁኝ
የሚሆን እንዳንተ ወዳጅ
አንተን ደጅ የጠና አላፈረም እና
አንተን እያለ አልከሰረም እና.
Thank u for the lyrics😊 GBU
GBU Bexam Amesegnalew
God blessed
❤
❤❤❤❤
ምንም እንኳን ኦርቶዶክስ ብሆንም የ ፕሮቴስታንት ዝማሬ ያስደስተኛል ምክንያቱም ስለ ሁሉም ፈጣሪ ስለምትዘምሩ ነው ሊሊዬ እወድሻለው❤ God❤
ላንኳኳ ይከፈትለታል ❤❤
enate ye orthodox mezmur MN honesbsh
Mnm honebgn eko alalechm ye protestantnm mezmur des endemilat new yetenagerechiw@@sassy098
ምን አይነት መዝሙር እደምትፅፍ ግርም እኮ ነው የሚለኝ ❤❤ የኔ እናት ጌታ ዘመንሽን ብርክርክ ያድርገው እንዴት እደምወድሽኮ❤❤
መንፈስቅድስ ነዉ
@@tutut7120 awo!!
እኔን ግርም የሚለኝ ሌላ ሰው ሲናገረው ወይም ሲለው ምንም ትርጉም የማይሰጥ ቃል እና አረፍተ- ነገር ሊሊ ስትለው/ ስትዘምረው ልዩ የሆነ መረዳትን ይሰጣል። ምን ማደረግ ይቻላል መንፈስ ቅዱስ ቅባቱን ካፈሰሰባት፣ አሜን ይሁን እስየው ነው እንጂ!!
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ amennnnnn my favorite my beloved sister in Christ ዘመንሽ ይለምልም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
J
ኦርቶዶክስ ነgn ግን እሄን መዝሙር ሰምche ተባርከበታለው❤😊
ጌታ ይወድሻል የኔ አህት❤️
ua-cam.com/video/PvprlR14x-U/v-deo.html&pp=8AUB
ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ.....እኔ ግን ብቻ ነኝ በመዝሙሮችሽ ቃላት ምደነቀው 🤔🤔 ሊሊዬ ...ቶሎ የምለምደውስ ነገር .....
ተባረኪልኝ ሊሊዬ 🙌🙌🙌🎸🥁🪕🎹🎺🪘🎼🎻🎤🎬🎷😍💎💎💎💎
Enem bewnet! Lebreket hunalech!
Suraye ባንተ ላይ ያለውም ክብር ልዩ ነዉ ለምልም::
Bewnet enem negn mdenekew
Yaaaa enam betam nw yemgermew
Me too ወንድሜ ❤️❤️❤️❤️
This is beyond beautiful! I love you so much! What a blessing you continue to be! 🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽
ምህረት የገነነለት
እግዚአብሄር የሚጠብቀዉ
ይቅርታህ የሚያረገለት
እንደኔ ያለ ሰዉ ማነዉ! 🧡🧡🧡
Haliluya
አሜን
Amen 🙏🏽
Amen! 🧡
Amen
“በማለዳ ምሕረትህን እንጠግባለን፤ በዘመናችን ሁሉ ደስ ይለናል ሐሤትም እናደርጋለን።”
- መዝሙር 90፥14🙌🙌
Hallelujah
አሜን።
AMENN❤
የእንደገና አምላክ እግዚአብሔር❤ በይቅርታው የሚያኖርን
@@alemazaddisu63421:35
🎉🎉🎉ምን ያህል እድለኞች እንደሆንን እኮ ......አባት ያለን ,እረኛ የሆነልን እግዚአብሔር ይባረክ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉እወዳችኋለሁ
ሁልጊዜ ለጌታ መቀኘት መዘመር ምን ያክል እያለመለመ እንደገና ወጣት እያስደረገ ጉልበታም እንደሚያስደርግ በእህታችን ማየት ይቻላል ጌታ ይባረክ ፡፡ እኛ ህፃናት በነበርንበት ሁሉ የስዋን መዝሙር እየሰማን እየዘመርን ነው ያደግነው ዛሬ እኛም ወጣቶች ነን እንላለን ግን ጌታ እንደሱዋ በእድሜ በልምላሜ በፀጋ ሲባርክ ሲያድስ አላየውም አስደናቂ ምህረቱን እንዳገነነላት እሱዋን ብቻ እያዩ እግዚሃብሔርን ማድነቅ ይቻላል አሁንም ያለምልማት ፀጋውን ይጨብርባት በእድሜ ላይ እድሜ በጤና ላይ ጤና ይስጣት
ምህረት የገነነለት
እግዚአብሔር የሚጠብቀው
ይቅርታ የሚያረግለት
እንደኔ ያለ ሰው ማነው? ማንም
አዲስ ነው ምህረቱ ማለዳ
ማለዳ ማለዳ ማለዳ 🙌🙌
ቁርሴ ነው ምህረቱ ማለዳ❤
ክብር ለወደደንና ከኀጢአታችንም በደሙ ነጻ ላወጣን፣ አምላኩንና አባቱን እንድናገለግልም መንግሥትና ካህናት ላደረገን፣ ለእርሱ ክብርና ኀይል ከዘላለም እስከ ዘላለም ይሁን አሜን።
ኡፍ ከዚህ በላይ የአምላክ ባህሪን በመግለጥ ተባረኪ ባንቺ ያለው ፀጋ አብርቶናል ቆይልን ለዚህ ትውልድ ታስፈልጊን አለሽ❤❤❤❤❤
እግዚአብሄር የገባዉና ማንነቱን ስፍራዉን ያወቀ አገልጋይ ትርጉሙ ሊሊሹ ናት። ዘራፍ እዩልኝ የማትል ለገንዘብ ሳይሆን አምላካችንን ማክበር ብቻ የምትወድ ድንቅ የጌታ ባሪት ገና ብዙ እንጠብቃለን።
አድስ ነው ምሕረቱ ማለዳ ማለዳ
ቁርሴ ነው ምሕረቱ ማለዳ ማለዳ ኢሳይ አባት ሆይ ዛሬም ስለምህረትህ ተመስገን ሊልያችን ብርክክ በልልኝ
ኡኡኡኡኡኡኡኡ ኤሬ ለነ ነዉ ሊሊዬ የምትዘምሬዉ። መዝሙሩን መዘመር ያለብኝ እኔ ነኝ። ማለዳ ማለዳ አድስ ነዉ።
ምንም ባይኖረኝ እንኳን ምህረቱ አለኝ
ምንም ባይኖረኝ እንኳን ኢየሱስ አለኝ
ኢየሱስ ካለኝ ደግሞ ምንስ ሊጎለኝ❤❤❤❤
I blessed on song !
Yesss it is true
"የሚጣፍጥ እንቅልፍ በማታ፣ የሚያጠግብ ምህረት በጠዋት" ለሚሰጠን ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን።
Thank you Liliye ❤❤❤❤
Amen
እንዴት እንደምወድሽ ሊሊዬ ዘመንሽ ይባረክ 🙏🏿
ተኝቼ ተኝቼ ስነሳ የ18 አመት ነገሬ አበቃ አበቃ አበቃ
ጌታ ሆ ተመስገን
ምህረት የገነነለት እንደኔ ያለ ሰው ማነው
ምንም ባይኖረኝ ይቅርታው አለኝ
አዲሰ ምረት ማለዳ ማለዳ
ሁልጊዜ እዠምረዋለሁ
አቤተ ያለዉ ማማሩ!
ምንም ባይኖረን እንኳ ኢየሱስ አለኝ
ኢየሱስ ካላኝ ደግሞ ምንስ ሊጎድለኝ
በጣም ጥሩ መዝሙር ነዉ ይኼ መዝሙር መንፈሴ ነዉ ያደሰዉ ሊሊዬ የምትለቂዉ መዝሙር ደስ ይለኛል እኖድሻለን
ተባረኪ ከምርጦቹ ወገን የሆንሽ ምርጥ የጌታ ልጅ የምህረቱ ገነት ያኖረን ሰዎች ነን ብሩክ ነሽ ሊሊሻ
ምንም ባይኖረኝ እንኳን ኢየሱስ አለኝ ❤
ኢየሱስ ካለኝ ደግሞ ምንስ ሊጎለኝ
ቤንዚን አልቆብኝ እሄን መዝሙር ከፈትኩ ከዛ እስከ ዛሬ ቤንዚን አለኝ
ሊሊ አንደኛ ነሽ መዝሙርሽ ብዙዎችን የሚያንፅ ነው ብዙዎች መዝሙርሽን ሰምተው ወደ ጌታ መተዋል።
ዘመን ተሻጋሪ ፣ህይወት ለዋጭ ዝማሬዎችሽ ሁል ጊዜ ህይወቴን ያድሳሉ ። ሊሊዬ ዘመንሽ ይለምልም።
ሊሊዬ በሰማይም የሚጠብቅሽ የዝማሬ አገልግሎት ይመስለኛል። ያከበረሽ ጌታ ይክበር። እኔና ቤተሰቤ እጅግ አብዝተን እንወድሻለን። ተባረኪልኝ❤👏
አቤት እንዴት አይነት ነብሰን የሚያረሰርስ እና የሚባርክ መዝሙር ነው። ሊሊዬ ተባረኪ እግዚአብሄር አምላክ ዘመንሽን ይባርከው!!
ምህረት የገነነለት
እግዚአብሄር የሚጠብቀዉ
ይቅርታህ የሚያረገለት
እንደኔ ያለ ሰዉ ማነዉ! Elelelele
የሚጣፍጥ እንቅልፍ በማታ የሚያጠግብ ምህረት በጠዋት።።።። አቦ ለምልሚ!!!!
ምንም ባይኖረኝ እንኳን ኢየሱስ አለኝ!
ከኢየሱስ የሚበልጥ ምን ሊኖር በዚህች ክፉ ዓለም
ተባረኪ ሊሊሾ፡፡
እዉነት ነዉ።
ጌታ ከበቂ በላይ በቂ ነዉ❤❤❤
ተዘርዝሮ፣ ተብራርቶ፣ተነግሮ ተነግሮ የማያልቅ ምህረትን የሰጠን ጌታ ይባረክ
አንቺንም ጌታ ይባርክሽ ቆንጆ መዝሙር ነው
በዘመናችን ሁሉ ደስ እንዲለን፣ ሐሤትም እንድናደርግ፣
ምሕረትህን በማለዳ አጥግበን።
መዝሙር 90:14
ኡኡኡኡኡኡ ጌታ ሆይ ምን ይነት መዝሙር ነው ካለንበት ከማንኛውም ነገር የሚያወጣ ታላቁን የእግዚአብሔር ምህረት ያገነነ ሊሊዬ ተበረኪ በእውነቱ ነብስ አልቀረኝም 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎹🎸🎺🎷🥁 ከምለው በላይ በኛ ላይ የገነነ የእግዚአብሔር ምህረት አዲስ ነው ምህረቱ ማለዳ ...በዘመን ሁሉ ደስታ ...
ምንም ባይኖረኝ እንኩአን ኢየሱስ አለኝ
ኢየሱስ በዘመንሽ እንደደመቀ በቀሪው ዘመንሽ ሁሉ አብረቅራቂ
በአንደበትሽ ሁልጊዜ ኢየሱስ እንዴጣፈጠ ህይወትሽ በሙሉ በጣፋጭ ፍሬ የተሟላ ይሁን ሊሊሻ_ለእኔ_እጅግ_በጣም_ትለያለሽ_እ_ወ_ድ_ሻ_ለ_ሁ❤❤❤❤
እየሱስ ክርስቶስ ታምኜዋለሁ አላፍርም ምህረቱ ይገንንልኛል ።
አንተን ደጅ የጠና አላፈረም እና:
አንተንም ያለ አልከሰረምና::
ኢየሱስ ጌታ ነው!!❤️
Amen 🙏
አሜን።
አንች የተባረክሸ ይኧዉ ለዘመናት ትባሪኪናለሸ።
ይሄ ዘመን የተለየ ነው እግዚአብሔር በያቅጣጫው በአገልጋዮቹ የሚያፅናና የሚገስፅ የሚያበረታ የሚያስናፍቅ መዝሙርን እየስጠን ነው .....ምናመልከው አምላክ ዛሬም ህያው እንደሆነ በነገር ሁሉ እያየን ነው .....ስለሁልም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤
God bless you more
ምህረት የገነነለት እግዚአብሔር የምጠብቀው
ይቅርታ የሚያደርግለት እንደኔ ያለ ሰው ማነው !!
ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና።ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው፤ ታማኝነትህ ብዙ ነው።ሰቆቃው ኤርምያስ 3:22-23
ቅዱስ ቃሉ የተናገረው አባቶቻን ያፀኑትን የቅዳሳን መመኪያ የሆነው ምህረት በዘመናችን እጅግ በ ረጋ መንፈስ በተዋበ ዝማሬ ሰለ ተሰማ ደስታዬ የላቀ ነው
የምታመልኪው አምላክ በቤትሽ፣ በዘሮችሽ ሁሉ ያፅናልሽ !!!
ሳልጠገበው አለቀብኝ መዝሙሩ ግሩምነው ♥
ዝማሬ መልአክት ያሰማሽ አቦ።
የእግዚአብሔር ሴት ዳዊት የበራልሽ በርቶለት እንዳንቺ ዘመረ'' ምህረትህ ከህይወት ይሻላል" ብሎ ምህረት የሌለበትን መኖር ጠልቶ የእግዚአብሔር ምህረት ከሌለበት መኖር ምህረት ከሌለበት አለመሞት ከተባለ ምረኸኝ ልሙት ማለቱ ነዉ ተባረኪልኝ የእግዚአብሔር ሴት
🥰🥰🥰
ሊሊሻ ለምልሚልን !
የእግዚአብሔር ምህረቱ ባይደርስልንማ ኖሮ ...
የጸጋው ባለቤት ስሙ ይባረክ 🙏🙏🙏የኔ እናት ስለአንቺ ሁልጊዜም እግዚአብሔርን እባረከዋለው❤❤❤ቃላት አጥቻለሁ 🙏🙏🙏ጌታ በደሙ አንቺን እና የአንቺ የሆኑትን ይሸፍን ❤❤❤
ሊሊሾ የተወደድሽ በዝማሬዎችሽ አለመባረክ አይቻልም አንቺ በረከታችን ነሽ አሜን አዲስ ነው ምህረቱ
አዲስ ነው ምህረቱ ማለዳ አሜን ሊሊዬ የትውልድ በረከት
ምህረት የገነነለት እግዚአብሔር የምጠብቀው
ይቅርታ የሚያደርግለት እንደኔ ያለ ሰው ማነው !!
❤
ምህረት የገነነለት እግዚአብሔር የሚጠብቀው
ይቅርታን የሚያደርግለት እንደኔ ያለሰው ማነው /2X
አዲስ ነው ምህረቱ ማለዳ ማለዳ ማለደ ማለዳ
ቁርሴ ነው ምህረቱ ማለዳ ማለደ ማለዳ ማለዳ
ጠገብኩኝ ምህረቱን ማለደ ማለደ ማለዳ ማለዳ
ጠገብኩኝ ምህረቱን ማለደ ማለደ ማለዳ ማለዳ
ተኝቼ ተኝቼ ስነቃ
የትላንቱ ነገር አበቃ /2X
ምህረት የገነነለት እግዚአብሔር የሚጠብቀው
ይቅርታን የሚያደርግለት እንደኔ ያለሰው ማነው /2X
ምህረት የገነነለት እግዚአብሔር የሚጠብቀው
ይቅርታን የሚያደርግለት እንደኔ ያለሰው ማነው
አዲስ ነው ምህረቱ ማለዳ ማለዳ ማለደ ማለዳ
ቁርሴ ነው ምህረቱ ማለዳ ማለደ ማለዳ ማለዳ
አቤት ያለው ማማሩ
አቤት ያለው ማማሩ
ምንም ባይኖረኝ እንኳን ምህረቱ አለኝ
ምህረቱ ካለኝ ደግሞ ምንስ ሊጎለኝ
ምንም ባይኖረኝ እንኳን ይቅርታው አለኝ
ይቅርታው ካለኝ ደግሞ ምንስ ሊጎለኝ
አቤት ያለው ማማሩ
አቤት ያለው ማማሩ
ምንም ባይኖረኝ እንኳን ኢየሱስ አለኝ
ኢየሱስ ካለኝ ደግሞ ምንስ ሊጎለኝ /2X
የሚጣፍጥ እንቅልፍ በማታ
የሚያጠግብ ምህረት በጠዋት
በዘመኔ ሁሉ ደስታ
እጠግባለሁ እኔ በጌታ /2X
ፈልጌ ፈልጌ ፈልጌ
አጣሁኝ የሚሆን እንዳንተ ወዳጄ
አንተን ደጅ የጠና
አላፈረም እና
አንተን እያለ አልከሰረም እና /2X
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል...❤❤❤
“እኔ ግን ለኃይልህ እቀኛለሁ፤ በምሕረትህም ማልዶ ደስ ይለኛል፤ በመከራዬ ቀን መጠጊያዬና አምባዬ ሆነኸኛልና።”
መዝሙር 59፥16
ሊሊዬ አንቺ ብሩክ ነሽ ድንቅ መዝሙር ነዉ በጣም እንወድሻለን❤🙌
ኢየሱስ ካለኝ ደግሞ ምንስ ሊጎድለኝ Amen Hallelujah
እዉነት።
ማርያምን መዝሙሩ ይለያል ወድጄዋለዉ ተባረክ
ዘመን ተሸገሪ የትውልድ ስንቅና ተስፋ ነው ዝመሬዎችሽ በብዙ ተባረክ
እረዲያ አንቺስ እጥፍ ተባረኪ እቴ... እንዴት ያለ ድንቅ ዝማሬ ነው
አዲስ ነው ምህረቱ ማለዳ ማለዳ !
ማለዳ ማለዳ ምህረቱ አሜን ቁርሴ ነው!! ስነቃ ህያው እስትንፍሴ ነው ነገቶ ሲመሽ መደበቅያዬ ጥላዬ ነው ቀናትን የጨመርኩበት የቀጠልኩበት አቅሜ ነው ተባረኬ ሊልዬ አንቺ የጌታ sunshine!
የሚያሻግረን ኢየሱስ ነው አሜን!
ተባረኪልኝ ሊሊዬ❤❤🙏🏿
የሚጣፍጥ እንቅልፍ በማታ
የሚያጠግብ ምህረት በጠዋት
በዘመኔ ሁሉ ደስታ
እጠግባለሁ እኔ በጌታ
ሊሊዬ እጅግ በጣም ተደስቻለሁ ተባረኪ ብርክ በይ በጣም ነው ምወድሽ ❤❤❤ መጀመሪያ ቀን ስሰማው በቃ ከኣይምሮዬ አልጠፋም ተኝቼ ተኝቼ ስነቃ የትናንቱ ነገር አበቃ 😊😊❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ዘመን የማይሸረው ምንግዜም በሰው ልብ ውሰጥ የሚቀመጥ የጌታን ታላቅነት የሚያሳይ ዝማሬ የምትዘምርልን ምርጥ የጌታ ልጅ ሊሊየ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አምልኮ የሰውነት አካል ስሆን እንዲህ ይዘመራል ❤😍❤
ምን ጉድ ነው መስማት ማቆም አቃተኝ ሊሊ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ በቅባቱ ያረስርስሽ ❤❤❤
ተኝቼ ተኝቼ ስነቃ የትላንቱ ነገር አበቃ! የኔ ዉድ ተባረኪ!
ጌታ ዘመነሽን ይባርክ ኑረልን የእግዚአብሔርን ፍቅር ዕለት ዕለት በዜማሽ ሲንቆረቆርልን የወደቀን የሚያነሳ የደከመን የሚያበረታ ወደእርሱ ደረት የሚያስወሽቅ ዉድድ እንድናደርገው የሚያስናፍቅነው እነዴት እንደምወዳቸው መዝሙርችሽን በሙሉ ብርክርክ በይልኝ ብርቃችን ነሽ ሊሊዬ ዘመንሽ ይባረክ ቆነጆ
በዝህ ጌታ አይትግርምን መ ኑር ነው አንግድህ የምናርግወን አጣን ምን ዓይንት ጌታ ነው ፈቅር mhert ነው ሁልም በምግርም ብቻ ዘምንአች ይልፋል
አሜን 🙏🏽 የሚጣፍጥ እንቅልፍ በማታ የሚያጠግብ ምህረት በጥዋት እሱማ የኔ ጌታ ነው ክቡር ሁሉ ለእርሱ ይሁን.🙏🏼
ሊሊዬ ሁሌ የሚጣፍጡ መዝምሮች የሚያፈልቅልሽ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ 🙏🏽❤️
ስለምህረት ሲዘመር ደስ ሲል ደግሞ በሊሊዬ ተባረኪ አንቺን ለቤተክርስቲያን የሰጠ እግዚአብሔር ይባረክ
የኔ ውድ ድንቅ እህታችን በረከታችን ነሽ።።ተባረክልኝ❤❤❤ ዘመንሽ ይላምልም።።❤
I love you so mach i am kid but i like song
ጠዋት ጠዋት ስነሳ ይሄ መዝሙር ነው ትዝ የሚለኝ እና ቀኑን ሁሉ ስለ እግዚአብሔር ምህረት እያሠብኩ እየዘመርኩ እውላለው።
እግዚአብሔር ይመስገን ሊሊዬ ዘመንሽ ይባረክ።
Enem ❤❤❤
ሊሊዬ ጌታ አብዝቶ ይባርልሽ!!
ምህረት የገነነለት
እግዚአብሄር የሚጠብቀዉ
ይቅርታህ የሚያረገለት
እንደኔ ያለ ሰዉ ማነዉ!
ሊሊ ጌታአ ዘመንሽ ይባርክ ጠገብኩኝ ምህረቱ ማለዳ
I can’t stop listening this song!ሁልጊዜ ጠዋት ስነሳ ምህረቱ ሲገርመኝ ማመሰግንበት መዝሙር አገኘሁ::
አሜን ይሁንልሸ።
Yes
Haleluyaaaaa mihiretu iko mw miyanoren liliye tebarekilighi wddddddddddddd nw madergish ahunim yibizalish🥰😍😍
ሁልጊዜ አምልኮ ሁሌ ምስጋና በቃ ሊሊዬ ዘመንሽ እጥፍ ይባረክ
ሊሊዬ አመታት በተጨመሩ ቁጥር አምሮብሽ እና ለምልመሽ ነው ምትመጪው ይሄን ያረገ ጌታ ይባረክ 😍😍😍😍😍😍አንቺሞ ተባረኪ
እህቴ ሊሊዬ ቆንጅዬ በጎዳ እንደሻማ እየቀለጥሽ የአደባባይ መብራት ነሽ በመዝሙር የወንጌል አርበኛ ነሽ ታድለሻል
አሜን ምህረቱን ያበዛለን እግዚአብሔር ይመስገን ተበረክ ሊሊዬ እግዚአብሔር ይበርክልሽ
ምንም ባይኖረኝ እንኩአን ኢየሱስ አለኝ ❤️ 3:46
የሚያኖረን የጌታ ምህረት ነው
ሊሊዬ አንቺ ዝም ብለሽ ለአባትሽ
ዘምሪ 😊❤
ዴቭዬ አንተ ደሞ ሙዚቃውን ክሽን
አድርገኸዋል
ምን እንላለን እናንተን የሰጠን
አምላክ ይባረክ 🙏
ተፅናናሁ እግዚአብሔር ይበርክሽ ተስፋዬ ለምለም
ሊሊዬ አንቺን ለቤተክርስቲያን ስጦታ አድርጎ የሰጠ የዘላለም አምላክ ይባረክ። ፀጋ ይብዛልሽ እንወድሻለን በረከታችን ነሽ።
ሊሊዬ ከልጅነቴ ጀምሮ ስወድሽ በመዝሙሮችሽ ስባረክ ኡፍፍፍፍፍ ተባረኪሊኝ ውድድድድድድ❤️❤️❤️
እጅግ ድንቅ መዝሙር !! በየዘመናቱ በጊዜው በወቅቱ ፣ ለሕዝቡ የመባረክና የማፅናናት ምንጭ ደረገሸ አምላክ ስሙ ለዘላለም ይባረክ ።
አሜንን አድስ ነው ምህረቱ ማለዳ ማለዳ ማለዳ
ቁርሴ ነው ምህረቱ ማለዳ ማለዳ ማለዳ
ተኝቼ ተኝቼ ስንቃ የትላነቱን ነገር አበቃ❤🙏♥️
ተኝቼ ተኝቼ ስነቃ የትናንቱ ነገር አበቃ የሚገርም ነው ሰምቼ ማይሰለቸኝ ምደጋግመው መዝሙር እውይ የኛ በረከታችን ነሽ ሊሊሾ❤❤❤❤❤
አሜን አሜን ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው 🙏
lily tebareki lela misgana yelegenm 💚💙💙💙💯
My mom used to love you so much ...now she went to be with Jesus ...I can not listen to your songs it get me too emotional ! But we love u Lili ! Bless u
Ayzosh Geta melkam new🥰🥰🥰
sad😢i can feel you
Mercy overloaded😭❤❤❤
ቁርሴ ነው ምህረቱ ማለዳ ማለዳ
አቤት ያለው ማማሩ/2*
ምንም ባይኖረኝ እንኳን ኢየሱስ አለኝ
ኢየሱስ ካለኝ ደግሞ ምንስ ቢጎድለኝ!!
Ma lily❤❤
ምህረት የበዛልኝ
ምህረት የገነነለት.......
ቁርሴ ነው ምህረቱ ማለዳ....❤❤
ኑና ጊዜ ሳለ ምህረቱን ጥገቡ።ጌታ ይባርክሽ ሊሊና ቅዱሳን ሁሉ
ጌታ ኃጢአቱን የማይቆጥርበት ሰው ብፁዕ ነው።”
- ሮሜ 4፥8
ለዝማረ እግ/ረ ይመሰገን እህቴ ተባረክ 2/2/2017 ዓ/ም ጀምሮ የድል አመትሸ ነዉ ለምሰጋና ዉጪ !!!!!
I'm surprised
ዋው እውነት ነው ያለው ማማሩ ቁርሴ ነው ምህረቱ ማለዳ የሚጣፍጥ እንቅልፍ በማታ በጠዋት የሚያጠግብ ምህረት ልዩ ሀብት ነው ኢየሱሴ እግዚአብሔር ይመስገን
ደሞ በተለየ አይን ጌታን የማይበት መዝሙር ስለዘመርሽ አብዝቶ ይባርክሽ ገና ብዙ መዝሙር እጠብቃለሁ my blessed and love ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
MY LILI you are a blessing for a nation
1000"s
ሊሊየ የትውልድ በረከት ሁል ጊዜ በዝማሬወችሽ ከምድር ስበት ወደላይኛው ህይወት እወጣለሁ❤️❤️❤️