Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
መምህር ግርማ እግዚአብሔር ፀጋን ያብዛላቸው በሳቸው ምክንያት ስንት ነብሳት ለቅዱስ ቁርባን በቁ ስወዳቸው ❤❤❤
እሳቸው ሳይቆርቡ?
@@Tsegayekiflu እናንተ ከመቃወም ውጭ ስራ የላችሁም በርቱ እንኳን ለእራሳቸው ለእኛም ተርፈው ቆራቢ አድርገውናል አይነ ልቦናችሁን ይግለጥላችሁ ሌላ ምንም አንል
@@Tsegayekifluአክሊል እኮ እንዳንተ አልፈረደም እውነቱን የማወቅ የኛ ፋንታ እንደሆነ ነው የተናገረው አንተ ግን ላለመቁረባቸው እስቲ ማስረጃ አምጣ?
burden of proof እናንተ ላይ ነው ያለው ደጋፊዎቹ ስለሆናችሁ
ምነው እሳቸው ሳይቆርቡ? ይህንን ያህል ቪዲዮ ሲሰሩ አንድ እንኳን ሲቀድሱ ይጠፋል? ይህ ያጠራጥራል
ብርቅዪ አባታችን ሊቀ ሊቃውንት እዝራ ሀዲስ እድሜን ከ ጤና ያድልልን
በእውነት ለመምህሮቻችን እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልኝ የአገልግሎት ዘመናቸውን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ሀገራችንን መንፈስ ቅዱስ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
ሠላም ወንድማችን በረታ በዚው ቀጥል ትዝታው ኮ እዉነተኛ ቀጥተኛ ትክክለኛ እምነት ኦርቶዶክ ተዋህዶ እንደሆነች በደንብ ያውቃል ግን ስለተባረረ እልክ ይዞትና መመለስ ስላፈረ ነው እንደዚ የሚሆነው የሚያሳዝኑኝ እሡን የሚከተሉ ት ናቸው ለ ሡ ም ልቦናውን ይመልስ ለት ለንስሐ ያብቃው
አይ ሞኝነትህ። እራሳችሁን አታሉ እንደዚህ እያላችሁ።
ደስ ይላል ጸግሽ😊
መምህር ግርማ ፀጋውን ያብዛላቸው የምትተቹ ሰዎች እራሳችሁን መርምሩ
ሰዉየ መልኣከ መምህር ግርም ወንድሙ ማ ሁሉም ሰዉ እንደሚትሎ ሌሎች እንደ ኣንተ የሚሉ ብዙውች ነዉና በዚ ግራ ኣይግባህ ሁሉም ሰዉ እንደ ኣንተ ነዉ ተዋቸው ይበቅሃል ለምን ግዜህ ታጠፋለህ የሚያረባ ነገር ማሰብ መተላለፍ ኣለብህ ኣንተ ሰዉየ
መምህር ግርማ ክርስትናን አስተምረውናል ታሪካቸውን እወቅ መፅሀፋቸውን አንብብ ዝም ብለህ መተህ አታውራ ለሽቀላ ብለህ አረ ተው አንጠላለፍ
@@yohannestariku2662 ደጋፊያቸውን ማየት በቂ ነው
በእውነት እምነት የጎደላችሁ አስተውሉ ጌታችን መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተናገረውን መፅሐፍ ቅዱስ አንብቡ እኔ የማደርገውን ታደርጋላችሁ ብሏል ድነትን ፈልጋቹ ትሄዱና ባያቹት ተኣምር ግራ ትጋባላችሁ ዋናው ነገር ፈጣሪን አምኖ መሄድ ላመነ ሁሉ ይደረግለታል ፡፡
በንፅህ ልብህ፣ የፆም፣ ፀሎትና ስግደት ህይወት ቢኖርህ የመ/ርን ሃቅ ትረዳ ነበር። ልብ ይስጥህ!
"ሰባት ሌላ ይገባበታል:: ከፊተኛው ይልቅ ይከፋበታል" የሚለው ስለ ኃጢአት እንጅ ስለ ጾም መነገሩን አላውቅም:: ወደ ቀደመ ኃጢአቱ ለሚመለስ ሰው እንደተነገረ ተጽፏል::
አግዚአብሔር ይስጥልን
አሜን
ስለ መምህር ግርማ ካላቀረብክ አይምሮክ አይረካም እስቲ በአካል ቀርበህ አናግራቸው ሁል ጊዜ ከምትዘባርቅ ወይ ሊለቅህ ይችላል ግን ደግሞ ጥላቻህ ሲታይ የሚለቀህ አይመስለኝም ፈጣሪ ይማርህ
🙏🙏🙏❤❤❤
ትዝታውንየምሰማበት ጆሮ የለኝም ሐዋርያው ጳውሎስ አወግዞኛል
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
በርታ ወንድማችን።የመናፍቃን መንፈስ ሁሌ አዲስ ክፉ ነገር ነው የሚወልደው ስለዚህ ነገም ሲለሚመጡ ጥሩ ዝግጅት ይዘሃል በዚህ ቀጥልበት።
እሺ አመሰኛለሁኝ
ቅዱሱ መፅሐፍ "እንጀራዬን የበላ ተረከዙን አነሳብኝ" አለ ትዝታውን ቅድስት ቤተክርስትያን ዲላ ከአፈር ነው ያነሳችው፤ቀጥሎም እሱና ይሁዳ ባልንጀራው ያለልክ ከፍ ባደረገቻቸው መጠን ተረከዛቸወን አነሱባት፣በሄደበት ምድረ አሜሪካም እናትና ሴት ልጇ ላይ ርኩሰት በመፈፀም የአባቱን የዲያቢሎስ ገደል ተጋድሎ ከቅድስት ቤተክርስትያን በመሸሽ አሁን ከሙታን መንደር ከመቃብሩ ድንጋይ ሥር ሳያቋርጥ ቅድስት ቤተክርስትያን ላይ ክስ ይደረድራል ነፍስ ይማር ግን ባልለውም እሱን በማድመጥ ለምን እንደ ምን ደክም ግን አይገባኝም?!
አዝህጋ ማንም ህፃን የለም ሁሉም ለራሱ ያቃል ምነው ሁልጊዜ የሳቸው ሰም ብቻ የመቻችዋል ሌላ ስራ የላቺሁም አስኪ ከሳቸው ራስ ላይ ወረድ በሉ
God bless our nation, Ethiopia.
Amen
መ ምህር፡ግርማ፡በአፍ፡ሳይሆን፡በተግባር፡የሚያሳዩ፡የእግዚአብሄር፡ሰዉ፡ናቸዉ፡፡
በተግባር እስኪ ሲቆርቡ ያሳዩን ወይ ሲቀድሱ
@@Tsegayekifluመች ታስደርሱና። አገልጋይነን ብላችሁ 40 ዐመት አሳደዳችሆቸዉ። ወንድሜ ህዝቡ ህይወቱን ስለሚያቅ ነቅቶል። አንተ ነህ የተኛኸዉ።
@@MrFreshman-ei8hc አሁን ደብር የላቸውም እያልከኝ ነው?
@@Tsegayekiflu እሱን አንተ ሄደህ ጠይቃቸዉ።
@@MrFreshman-ei8hc 🤭
አቤት አንተ ሰው ለመምህር ግርማ ያለህ ጥላቻ ከባድ ነው እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ ወደህ አደለም ተይዘሀል
ክርስቶስ በመስቀል ላይ ስጋውን ይቆረሰው ደሙን ያፈሰሰው ለዓለም ነው አባታችን መላክ መንከራ ት መመህር ግርማ ወንድሙ አይቆርቡም የምትሉ ሁላችሁም አይታችሁዋል??? ልቆርቡ ቤተክርስቲያን ሲገቡ እንደለባ አያሳደዱ ለምን ያሶቱዋቸዋል ክርስቶስ ለሳቸው አልሞተም??? የት ሄደው ይቁረቡ ከቤተክርስትያን ሌላ የት ይሂዱ አናንተ ዋጋቺሁ ከ አህዚአብሔር ነው ባንድ ቤትክርስትያን ሆናችሁ ከመናፍቃን ማትሻሉ ለጠላት አሳልፋችሁ ምትሰጡ ናቺሁ በናንተ ላይ ያደረውን ዲያብሎስ አግዚአብሔር ይግስፀው ታሳዝናላቺሁ አግኝህን አዛውንት አንዲህ ስታሰቃዩ
አሳዩን ሲቀድሱ
እኔ አደለም ቄሱ ዘማርያንም ንፁህ በቃ ቅዱስ አድርጌ አያቸው ነበር ከዛ እንዳልሆኑ ሊያሳየኝ እግዚአብሔር አብሮ አኖረኝ እነሱ መምህር ግርማን እጂግ ይጠላሉ, ከቤታቸው ብዙ ማህበር ይደረጋል የሚገርመው ግን ሁሉ ነገራችዉ zero! መንፈሳዊ ነን ይላሉ አንድም ቀን መንፈሳዊነት አይቸ አላዉቅም። አንድም ቀን እግዚአብሔር የሚለዉን ቃል ሲያከብሩ አላየሁም ግን እንደነሱ ቤተክርስቲያን የምታዉቃቸው ሰው የለም።።እኔ እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ መምህር ግርማን ባላዉቅ ኑሮ ምን አልባት ዛሬ በነዚህ አስመሳይ ሰወች ተሳስቸ እምነቴን እቀይር ነበር።።። ግን መምህር ግርማ ፁሙ፣ፅልዬ፣ስገዱ። ለእግዚአብሔር ያልተንበረከከ ጉልበት ምን ያደርጋል እያሉ የሰው ጠላት እንደለለን ጠላታችን ሰይጣን እንደሆነ አስተምረዉናል፣ እጂግ የእግዚአብሔር ሰው ናቸዉ የኔ ቅን አባት ትህትናቸው እራሱ። እዉነት እግዚአብሔር እሳቸዉን ከፍ አድርጎ በቤተክርስቲያን ዉስጥ የተሰገሰጉትን አብሾም ደብተራ ጦት ቀዳሽ ማታ ጠንቆዬችን ከእግራቸዉ በታች እንደሚጥል እርግጠኛ ነኝ። አንተ ለምን አይቆርቡም ካልክ ለምን እንዲህ አታደርግም ሂድና ሲቆርቡ አይቸወት አላዉቅም ቤተክርስቲያን ላስፈቅድ እና መጠው ይቁረቡ ብለህ ይሄን መንገድ እስኪ ተከተል ያኔ እዉነታዉን ትረዳለህ። እንደመናፍቅ ልብህን አታደንድን። በተረፈ በፆሙ ሀሜት አትማ! አመሰግናለሁ
ጠንቋይም ጹሙ ጸልዩ ይላል
@@Tsegayekiflu ቁረቡ ይላል???? እንዲህ እልህ ይዞህ ከማታሸንፈው ከእግዚአብሔር ሀይል ጋ ትንቅንቅ ከመግጠም እና ከነ መምህር ተስፋየ ጋ እልህ ከመጋባት ይልቅ ክርስቲያን አይደለህ የክርስቲያንን ስራ ስራ! ሱባኤ በሳቸው ጉዳይ ግባ! ሌላዉን ተዉና በርሚል ጊዮርጊስ ሂደዉ ስለሳቸው እየመሰከሩ እኮ ነው አንተ ማን ነህና እግዚአብሔር የቀባዉን ሰው አፍህን ምትከፍት? እግዚአብሔር ይገስፅህ
Egziabher lebona yestachu. Ante gen men ale Memher Girma betetwachw kenat new wey ante yedebtera lij neh. Neseha geba wendem. Yet ayehachew
ምንድነዉ የሚትሰሪ ግን ማለት የሰዉ ደን መጠጣት የ ሰዉ ስጋ መብላት እዚ ተግባር ግን በ እምየ ቅድስት ተዋህዶ ሃይማኖት የሚስማማ ኣይደለም ኣንተ ማነህ የት ነህ ደብተራ መንፍቅ ማነህ ለራስህ ጠይቀህ የሚታዉቅ ኣይመስለንን
Bertasegeshe🎉🎉
ወንድሜ ለ ቅድስት ቤተክርስቲያን መልካም ልጅ ነህ ግን መምህር ግርማ ላይ ትሳሳታለህ , መምህር ግርማ ይቆርባሉ . አንተ ግን አታቅም . ግን ለምንድነው እግዚአብሄር ስራ እንደማይሰራ ሁሉን ለሴጣን የምትሰጡት , ሲፈልግስ የሚመቸው ሰው ላይ አርፎ ስራውን ይሰራል , የሚሉት ስገዱ ፁሙ ፀልዬ አስራት አውጡ ቁረቡ እልፍ በሳቸው ቆርበዋል እኔ ግራ ይገባኛል ይልቁን ያለወንን እግዚአብሔር ባመሰገን .
Yesilte akababi muslimoch bitl melkam neber
እሺ
አቶ ፀጋየ አለባበስህ ክርስቲያን ትመስላለህ ተግባርህ ግን በዚህ የሱባኤ ሰአት እንኳ ሰዉ በሚድያ ታማለህ? አሁን ከአንተ ነዉ ክርስትናን የምንማረዉ ሰዉን ሀሰተኛ ብላችሁ ትፈርጃላችሁ እናንተ ግን በሱባኤ ሰአት የሰዉ ስጋ ትበላላችሁ። አስመሳይ ናችሁ እረ እባክህ ተወን አታሰናክለን መምህር ግርማ አባቻችን በመጀመሪያ እኔ ቅድስናቸዉን ላረጋግጥልህ እወዳለሁ የዘመኑ ተክልየ ናቸዉ ለ እኛ አስተካክለህ ስማቸዉን ጥራ ባለጌ ካልሆንክ ክህነታቸዉን አክብር አንተ ወደድክም ጠላህም የሾማቸዉ እግዚአብሔር ነዉ ዋጠዉ ሲቀጥል እኒህ ቅዱስ አባት እንደ እናንተ ሀሜትን ሰብከዉን አያዉቁም መስገድን መፀለይን መንበርከክን አስተማሩን ብዙ ስራ አለባቸዉ እንዳንተ አዉርቶ አደር አደሉም አንድ ቀን እንኳን አስቀድሰህ የማታዉቅ አስመሳይ ሰዉየ ለዮቱዮብ ብርብለህ የሳቸዉን ስም ማጣፈጫ ባደረጋችሁ ቁጥር ስትዋረዱ ነዉ ያየነዉ ተጠንቀቅ
እያማሁኝ ሳይሆን በግልጽ እየተናገርኩኝ ነው
እግዛብሄርይመስገንስደቱምስደትያለንአይመስለንምቤተክርስትያናችንሞልቶመቆምያእያጣንእንደርሳለንከሁሉየሚገርመኝቆራቢብዛቱዱባይበጅጉበጅጉፈጣሪይባርክልንያባቶችምህመላይድረስልን
አንተ ፓሮግራም አዘጋጅ ስውይኤ የትኛውን ስባኪ እና እባቶች ሲቆርቡ አይተክ ነው ባክክ የተቀበልካቸው ሲቀጥል ለ ፈጣሪ ለቅድሳን ለድንግል ማርያም ስገድ ፁሙ ስጋደሙን ተቀበሉ እሚል እርኩስ መንፈስ ካለ እንኳንም ኖረባቸው ሲቀጥል በቤተክርስቲያን መላከ መንክራት መምህር ብላ የጠራቻቸውን መምህር እንደዝ ብሎ መጥራት የናንተ እና የመስሎቻቹ የህውቀት ማነስ ነው እስኪ ፍቀድላቸውና እንዴት እንደማይቆርቡ ታያላቹ ሴጣንን በሴጣን እንዴት ይውጣል እንደዛ ከኦነ እማ መንግስቱ አይፀናም ብሎአል ክርስቶስ ልቦና ይስጥ ተጠጋና እይ ከምናክል መከራ ስወች እንደሚገላገሉ ልቦና ይስጠን
መምህር ግርማ ለምን ያወራሉ ለምን በፀጋቸው ይፈውሳሉ ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ ከሱ ሌላ ሰባት ጭፍራ ይዞ መቶ ይገባበታል ሲል ምንም አትልም አይደል መጀመሪያ በደምብ መርምእ ሁሉንም ከዛ ተረዳ
አቶ ትዝታው....ኦርቶዶክስ ትክክል አይደለችም ብለህ ሄደሃል ....መብትህ ነው.። ታዲያ ለምንድን ነው ጊዜህን ትክክል ያልሆነ ሃይማኖት ላይ የምታ ጠፋው....ለተከታዮችህ ለምን ትክክል ነው ያልከውን ትምህርት አታስተምራቸውም ?.....ስራህ ተክክል ያልሆኑ ሀይማኖቶችን መንቀፍ ከሆነ ሌሎች ሀይማኖቶች ትክክል ናቸው ማለት ነው? ምክንያቱም ሲመስለኝ(እኔ እንኳን ሰምቼህ አላውቅም) ስለ ኦርቶዶክስ ብቻ ነው የምታወራው...የኦርቶዶክስን ስህተት ናት ብሎ ማረጋገጥ ከጌታህ ጋር ያገናኝሀል? ደግሞ እኮ የእግዚአብሔር ሰው ትሁትነው አንደበቱንም ይጠብቃል።
ይህ ሰው እንዴት በአፉ የሚተፋው ምን አይነት የተረገመ አንደበት ነው ያለው በሥጋው ድክመት በዝሙት ወድቆ ከኦርቶዶክስ በገዛ ኃጢአቱ ወድቆ ወጥቶ ዩቲዩብ ከፍቶ ወንጌል ሳይሆን የሚሰብከው ኦርቶዶክስን መንቀፍ ሆኗል ሙያው አጋንንት አንዴ ልብን እረግጦ ከያዝ ማስተዋልን ያሳጣል ይሄ የተረገመ ፤ ሲጀመር መሰሎቹ እንጂ የዚህን ሰው ፔጅ ከፍቶ የሚያዳምጥ ኦርቶዶክሳዊ ሊኖር አይገባም ።
ነበር ግን ምን ትያደርጋል አብኛው ተመልካቹ ኦርቶዶክስ ነው መልስ ላይሰጠው
@@Tsegayekifluበ እዉነቱ አንተም ከትዝታዉ የተሻልክ አይደለህም ነገ ያዉ ነህ ትናንት ስለ በርሜሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል እኮ ከትዝታዉ የባሰ ክህደት ነዉ ያስተማርከዉ። ዉሀ ሲወስድ እያሳሳቀ ነዉ። ማንም የቆመ ቢመስለዉ እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ
@@Kidist-rn2xc ምን አልኩኝ ስለ በርሜል ጊዮርጊስ?
የአንተ የወረደ አመለካከት ከአክሊል አመለካከትና አነጋገር ጋር አይገናኝም ም/ክ የአንተ አመለካከት ሁሌም ጠማማ,ትህትና የሌለው,ያልተጣራ አተከራና ክፋት የተሞላበት ነው።ምን አይነት አተከረኛ ነህ?ይቅር ይበልህ
🤭
መምህር ግርማ ጋር አንዴ በሰይጣን የተያዙ ሰዎች የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች ሲያስመታ የሚታይ በቪድዮ ነበር እንደ እኔ ያ ተገቢ ነው ብዬ አላምንም::
ፖስተርህ ላይ ዓይንህ መፍጠጡ ቢቀርብህ ይሻላል ፣ ኖርማል ፎቶ ብታደርግ ጥሩ ነው ፣ሰርፕራይዝ ከሆነ እንደዚህ አይደለም !!!
እኔ ብቻ ነኝ ብየ መልሸ ተውሁት እንጅ ተመሳሳይ ኃሳብ ልሰጥ ነበር:: እውነት ለመናገር አያምርበትም ሲያፈጥ::
😂😂😂😂
ሊቁ ፈራጅ ቀጥል
ቤ/ክ አክብሮት፣ ትህትናን፣ ዝቅ ማለትን፣ አንተ ትብስ አንቺ ትብሺ ወዘተ ታስተምራለች አይደል...???እውነተኛ የቤ/ክ ልጅ ከሆንክ አክብሮትህ፣ ትህትናህ የት አለ...? አባትነታቸውን እና ክህነታቸውን እንኳን ባትቀበል ትልቅ ሰው ናቸው አይደል...???አቶ፣ጋሼ፣ አባባ የሚሉትን ቅጥያ ቃላት ለመጠቀም ምን ከለከለህ...??? Thumbnail ( ቪዲዮህ ስክሪን ) ላይ ግርማ ብለህ ስትፅፍ አባትነታቸውን፣ የዕድሜ ባለፀጋነታቸውን እና ሽበታቸውን እንኳን እንዴት አታከብርም...???እነዳንተ ዓይነት መንፈሳዊ የሚመስሉ፤ መንፈሳዊ ያልሆኑ ነገር ግን የአጋንንት ማደሪያ የሆኑ የ You Tube ሸቃጮችን ውርጋጥነታቸውን ለማሳየት ይሄ ከበቂ በላይ ነው።
በፍልሰታ የሰዎችን ስም ማንሳት በተርታ ማመላለስ አሉባልታ ኦርቶዶክስን ለሚነቅፉ ለሚተቹ እግዚአብሄር መልስ ይሰጣል ምናል ብታስተምር ፀጋዬ ክፍሉ ኢርፎን ደቅነህ የዮቱዩብ ዝባዝንኬ ከምታመጣልን
ዋናው ማየትሽ ነው አትጥፊ 🤗
አያችሁልኝ ከፍሪያቸዉ ታዉቋቸዋላችሁ የተባሉት እንዲህ አይነቶቹን ነጠላ ለባሽ አስመሳይ ሀሜተኛ ተኩላዎችን ነዉ ሱባኤ እንኳን አያዉቅም የሰዉ ስጋ ይበላል።
@@Tsegayekifluስለዚህ ዋናዉ አላማህ ምዕመናንን በሀሜት ማሰናከል ነዉ ማለት ነዉ
@@Kidist-rn2xc ማስተማር ነው እውነትን እንዲያውቁ ማድረግ
@@Kidist-rn2xc ሱባኤ ላይ ሆነሽ ነው youtube እያየሽ ያለሽው?
ትዝታዉ ሳሙኤል ማለትኮ ሞትዋል ነፍሱን ይማረዉ
irase motahel
@@zakiy-technical3859 አርዮስም አለዴ ዛሬም ለምን ሠው ትጠላላቹ ግን😢😢😢
ስለአባ ዬሐንስ ነው አክሊል ያወራው እና ልክ ነው..ስለመምህር ግርማ አላቅም ነው ያለው
ስለ እነዚህ አባቶች ለማወቅ እንኳ የሱባኤ ህይወት የላቸዉም ስለ አባ ዮሀንስም በገዳም ነዉ ተወስነዉ የሚኖሩት ከቅዱስ ገብርኤል በላይ ልንበልጥ አንችልም ካጠፉ መቅጣቱን መላኩ ያዉቅበታል። በማናዉቀዉ አንፍረድ አላየሁም ስለዚህ አልፈርደረም
@@Kidist-rn2xc ካላዩ ይይዩት ግልጽ ነው ዝም ብሎ ቅጣት የለም የንስሐ ጊዜ አለ
@@sintayehubirkneh698 ሰንየ ሂደሽ አይተሻልን ነዉ ሱባኤ ገብተሽ አረጋግጠሻልን ?🤔ያዉ ወሬ ነዉ የሰማሽዉ እኔ አላዉቃቸዉምና የተወራ ሰምቼ ማስተጋባት አልችልም። ሰይጣንም እኮ አብርሀም እራሴን ገመሰኝ ብሎ እንግዶቹን አሳምኗቸዋል። ሂደዉ ሳያዮ እንግዶቹ በመንገድ ወረኛ ተሳሳቱ ቢሄዱና ቢያዮ ኑሮ የሰይጣን ዉሸት በተረዱ ስለዘህ ስለ መምህር ግርማ ወሬ ሰማሁ እዉነታዉን ላረጋግጥ በጉባኤያቸዉ ተገኘሁ ብዙ ጊዜ ተከታተልኳቸዉ አንዳችም ስህተት አላየሁም የተወራባቸዉ ወሬ ልክ እንደ አብርሀም ስሙን እንዳጠፋዉ በሰዉ የተመሰለ ሰይጣን ዉሸት መሆኑን ተረዳሁ ይልቁኑ የዞድያክ መፅሀፎቼን የኮከብ ቆጠራ የጥንቁልና መፅሀፎቼን ያን ቀን 10 መፅሀፍ እንዳቃጥል አደረጉኝ። አባ ዮሀንስን ግን አላየሁም ሄጄ ስለማላዉቀዉ ነገር አላወራም ደግሞም ገዳሙ ትልቅ ነዉና
Amen amen amen ❤❤❤
ትዝታው እኮ እንደሎጥ ሚስት የጨው ሃውልት ከሆነ ቆይቷል አንድ ቀን መሟሟቱ አይቀርም፤አልቅሶም ይመለሳል።ውሻ ሆዱ ሲጎል ማላዘኑ የተለመደ ነው።የእሱም ጩኸት ፍርፋሪን ፍለጋ ነው።
Tizitaw yemibalew sewye kihinet endalew yesemanew kebetekirstyan kerake new lelaw ye aymiro metawek dersobet new menfesu eyetetenawetew libonaw yetedefene silehone batasayun des ylenal
paster tizitawo እኮ የንግድ አለም ውስጠ ነዉ ያለው ተዋት ውሸት ተሠርቶ ይብላ ስለ ቃል ከዳን እነ ምልጃ ምን ያቃል መጸሐፍ ቅድሰ እንደ ይላል ሰለ ቃል ኪዳን ከነኝህ ታናናሾቹ ከወንዶች እና ሴቶች የምበለጠውን ቃል ክዳን እሰጣለሁ ይላል ነብይ ሰም የሚቀበል በነብይ ነብይ ዋጋ ያገኛል
ታዓምርና ፈዉስ ለዩ። የመ/ር ግርማ ሰዎች አይቆርቡም የተባለዉ ከፍተኛ ዉሸት ነዉ
ይኸ ሕዝበ ክርስቲያን ተሰዶ ተፈናቅሎ ሲለምን ማየት አያምም?
ኮመን መፃፍ አልፈለኩም ግን አቶ ፀጋዬ እስቲ አንተ ቆርበሃል ስለሳቸው እንደዚ ቀደህ እምትሰፋው ወይስ የአባገብረኪዳንን የሰብከት ወሬነው እንደዚ ልበሙሉ ወናፍ ያደረገክ 😅😅😅እረ አረጋጋው ወይስ ቆዩ አንዴ ሶሻል ሚዲያላይ ፀጋዬና መሰሎቹ ስላሉ ስቆርብ ማየት አለባቸው ብለው በካሜራ ቀርፀው ይላኩላቹ እረ ብናት ተዋቸው//በቃእኮ ፈመስክ ከአንድ ቻናል አልፈህ ወደሁለት ቻናል ገባህ በዱገማ በእሳቸውም ምክንያት ደሞእኮ እሚገርመው እምትመልሰው መልስ ነው/😅😅😅ይልቁኑ እራስህን ፈትሽ ይሄ የተሸከምከው የዝብርቅ መንፈስን ቀጥቅጥና እሰረው /ወይም አንድ ፀበል ቦታሄደህ አስፈትሸው።።😅😅😅😅እመነኝየአባገብረኪዳን የአትሮንስ ስብከትና ትምህርት መንፈስን ለመገሰፅና መንፈስን ለማሰር ብቁአደለም //ለግሰፃእንጂ ።።።
ማን ናቸው እሳቸው? ቅዳሴ የማይገባ ካህን እንደምን ያለ ካህን ይሆን? ሰይጣን ሲያስለፈልፍ አስቀርጾ ሲቀድስ መቅረጽ አፈረ? ወይ ጊዜ
መምህር ግርማ አመለቁረባቸዉን በእርግጠኝነት ታዉቃለክ???ባለያሀዉ ነገር ላይ መመስከርስ ሐጢያት አይደለም…አክላ ቢያንስ ካነተ ይሻለል….ሳላዉቀዉ የእግዚያብሔር መንፈስ ቅድስ ላይ እንዳልነሳሳ እግዚያብሔር ይጠብቀኝ….ስለ መምህር ግርማ አላቅም ብላዋል….አንተ ግን ደፋር ነክ….ምንም ስለማታቅ በድፍረት ትመስከራለክ….እምነኝ የአፍን ቃል ታፍሳለክ….እኝህ አባት ላይና በመንፈስ ቅድስ አሰራር ላይ በጭፍን ጥላቻ ተነሳስተሃል….አሁን እግዚያብሔርን ላመመን ተኣምር ፈለግዉ ነዉ….ሰዎች የሚከተልዋቸዉ….በየጸበሉስ የሚንዞረዉስ…..እንደዉ ታኣምር ፍለጋ ነዉ….ሕሊና ብስ ስነሆንን ፈራጆች ነን፤የሚፈርደን ግን አንድ አግዚያብሔር ብቻ ነዉ…የናዝሬቱ እያሱስ ክረስቶስ ይባላል….ብዙ ስህተቶችን ሰርተሃል….የሚያድን እግዚያብሔር ብቻ ነዉ….የሰዉ ልጅ የደናዉ በእግዚያብሔር ቅድስ ሥጋና ክቡር ደም ብቻ ነዉ….መዳን በዚህ ብቻ ነዉ….በቅዱሳን አይደለም….የቅዱሳን ድርሻ ወደዚህ መደን ባንድም በሌላም ያቃርቡናል ነዉ…..ለዚህ ነዉ እነሱን የሚንማጸነዉ….ይሄ ነዉ የኦርቶዶክስ አስትመሮ….እራስ በደምብ ቁጭ ብለክ ተማር….ነገሮች በደምብ አጣራ….ወይ ዝም ብለክ ቪዶዮወችን አቅርብ…የረስህን ኮሜንት ለራስክ ያዘዉ….በተረፈ ስለ መምህር ግርማ ሁለተኛ ባተዋራ ደስ ይለኛል…..እሳቻዉ ያፈሩት ክርስቲያኖች ….ከእንደተ አይነቱ 100 እጥፍ ለቅድስት ቤተክርስቲያኑ ጠቃሚ ናቸዉ፡፡ ደምጽ ሳታሰማ ቀስ ብለክ እያቸዉ….መርምራቸዉ….በእርግጠኝነት ስለ መምህር ግርማ እዉነተኝነት ይገለጥልሃል….እግዚያብሔር ይረዳክ፡፡
እናንተ የምታውቁ ከሆነ ሲቀድሱ ቪዲዮ ላኩልኝ አጭር መስል
@@Tsegayekiflu ሰዉ ግን ሲቆርብ ቪድዮ አንስቶ ይፖሰታል…እስቲ ፓትሪያሪኩ ሲቆረቡ አሳዩኝ ይባላል….እዩኝ እስቲ ስቆርብ እያተባለ ነዉ የሚደረገዉ….የትኛዉ ካሕን እንደዚህ ሲያደርግ አያሀዉ….እስቲ አንተ ቆራቢ መሆንህን አራግግጥልን….የራስህን ቪዶዮ ሥራልን….ስታስቀድስ፤ስትቃድስ፤ስትቆርብ…..አሳይን እስት….ከራስ ይጀምራል እኮ….አታደርገዉም….ፈሪሳዊ ግብዝነት እኮ ይሄ ነዉ፡፡
@@sisg3873 ሲቀድስ። አማርኛ የማታነቢ ከሆነ ንገሪኝ። ፓትሪያሪኩ ሲቀድሱ ላሳይሽ እችላለሁኝ ከፈለግሽ
@@Tsegayekiflu ሲቆርቡ ነዉ ያልኩት….አሳያኝ….አንተም ሲትቆርብ አሳያኝ ቪዶዮ ሥራ የራስህን….ነዉ ያልኩት….ቶሎ አፍጥነዉ….እራስክ የማታደርገዉን ሰዉ ላይ መጫን…ፈሪሳዊ ጠባይ ነዉ
@@sisg3873 ቀደሱ ማለት ቆረቡ ማለት ነው። የክህነትን ጉዳይ ካላወቅሽ ቁጭ ብለሽ ተማሪ ዝምብሎ ተከታይ ከመሆን። መማር ይቅደም
You are always have a negative idea
We all do
የመምህር ግርማ ለኔም ግራ አጋቢ ነው😮
በቃ ግራ ከተጋባህ ለ እኛ ቀኝ ለገባን ተዉልን ማን ግድ አላችሁ ሆ😳
@@Kidist-rn2xc የእግዚአብሔር መንፈስ ጠረኑም የለም እርሳቸው ጋር። ሃያ ምናምን የቅዱሳንን ስም እየጠሩ አንድን አጋንንት ማስለፍለፍ እውነተኛነት አይደለም የኔ አምላክ ገበናዬን አደባባይ ላይ አስለፍልፎኝ ሚያዋርድ አምላክ አይደለም። ሌባ ናቸው።
@@TesfawGiorgiseye egziabher menfes endet new yemtleyew?
@@TeklayMeresa-k4g መለያው አንድ አጋንትን አወጣለሁ የሚል ሰው ከ አጋንንት ጋራ ውይይትም ይሁ ቃለ ምልልስ ካደረገ እርሱ የእግዚአብሔር መንፈስ አይደለም።
መምህር ግርማ እግዚአብሔር ፀጋን ያብዛላቸው በሳቸው ምክንያት ስንት ነብሳት ለቅዱስ ቁርባን በቁ ስወዳቸው ❤❤❤
እሳቸው ሳይቆርቡ?
@@Tsegayekiflu እናንተ ከመቃወም ውጭ ስራ የላችሁም በርቱ እንኳን ለእራሳቸው ለእኛም ተርፈው ቆራቢ አድርገውናል አይነ ልቦናችሁን ይግለጥላችሁ ሌላ ምንም አንል
@@Tsegayekifluአክሊል እኮ እንዳንተ አልፈረደም እውነቱን የማወቅ የኛ ፋንታ እንደሆነ ነው የተናገረው አንተ ግን ላለመቁረባቸው እስቲ ማስረጃ አምጣ?
burden of proof እናንተ ላይ ነው ያለው ደጋፊዎቹ ስለሆናችሁ
ምነው እሳቸው ሳይቆርቡ? ይህንን ያህል ቪዲዮ ሲሰሩ አንድ እንኳን ሲቀድሱ ይጠፋል? ይህ ያጠራጥራል
ብርቅዪ አባታችን ሊቀ ሊቃውንት እዝራ ሀዲስ እድሜን ከ ጤና ያድልልን
በእውነት ለመምህሮቻችን እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልኝ የአገልግሎት ዘመናቸውን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ሀገራችንን መንፈስ ቅዱስ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
ሠላም ወንድማችን በረታ በዚው ቀጥል ትዝታው ኮ እዉነተኛ ቀጥተኛ ትክክለኛ እምነት ኦርቶዶክ ተዋህዶ እንደሆነች በደንብ ያውቃል ግን ስለተባረረ እልክ ይዞትና መመለስ ስላፈረ ነው እንደዚ የሚሆነው የሚያሳዝኑኝ እሡን የሚከተሉ ት ናቸው ለ ሡ ም ልቦናውን ይመልስ ለት ለንስሐ ያብቃው
አይ ሞኝነትህ። እራሳችሁን አታሉ እንደዚህ እያላችሁ።
ደስ ይላል ጸግሽ😊
መምህር ግርማ ፀጋውን ያብዛላቸው የምትተቹ ሰዎች እራሳችሁን መርምሩ
ሰዉየ መልኣከ መምህር ግርም ወንድሙ ማ ሁሉም ሰዉ እንደሚትሎ ሌሎች እንደ ኣንተ የሚሉ ብዙውች ነዉና በዚ ግራ ኣይግባህ ሁሉም ሰዉ እንደ ኣንተ ነዉ ተዋቸው ይበቅሃል ለምን ግዜህ ታጠፋለህ የሚያረባ ነገር ማሰብ መተላለፍ ኣለብህ ኣንተ ሰዉየ
መምህር ግርማ ክርስትናን አስተምረውናል ታሪካቸውን እወቅ መፅሀፋቸውን አንብብ ዝም ብለህ መተህ አታውራ ለሽቀላ ብለህ አረ ተው አንጠላለፍ
@@yohannestariku2662 ደጋፊያቸውን ማየት በቂ ነው
በእውነት እምነት የጎደላችሁ አስተውሉ ጌታችን መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተናገረውን መፅሐፍ ቅዱስ አንብቡ እኔ የማደርገውን ታደርጋላችሁ ብሏል ድነትን ፈልጋቹ ትሄዱና ባያቹት ተኣምር ግራ ትጋባላችሁ ዋናው ነገር ፈጣሪን አምኖ መሄድ ላመነ ሁሉ ይደረግለታል ፡፡
በንፅህ ልብህ፣ የፆም፣ ፀሎትና ስግደት ህይወት ቢኖርህ የመ/ርን ሃቅ ትረዳ ነበር። ልብ ይስጥህ!
"ሰባት ሌላ ይገባበታል:: ከፊተኛው ይልቅ ይከፋበታል" የሚለው ስለ ኃጢአት እንጅ ስለ ጾም መነገሩን አላውቅም:: ወደ ቀደመ ኃጢአቱ ለሚመለስ ሰው እንደተነገረ ተጽፏል::
አግዚአብሔር ይስጥልን
አሜን
ስለ መምህር ግርማ ካላቀረብክ አይምሮክ አይረካም እስቲ በአካል ቀርበህ አናግራቸው ሁል ጊዜ ከምትዘባርቅ ወይ ሊለቅህ ይችላል ግን ደግሞ ጥላቻህ ሲታይ የሚለቀህ አይመስለኝም ፈጣሪ ይማርህ
🙏🙏🙏❤❤❤
ትዝታውንየምሰማበት ጆሮ የለኝም ሐዋርያው ጳውሎስ አወግዞኛል
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
አሜን
በርታ ወንድማችን።የመናፍቃን መንፈስ ሁሌ አዲስ ክፉ ነገር ነው የሚወልደው ስለዚህ ነገም ሲለሚመጡ ጥሩ ዝግጅት ይዘሃል በዚህ ቀጥልበት።
እሺ አመሰኛለሁኝ
ቅዱሱ መፅሐፍ "እንጀራዬን የበላ ተረከዙን አነሳብኝ" አለ ትዝታውን ቅድስት ቤተክርስትያን ዲላ ከአፈር ነው ያነሳችው፤ቀጥሎም እሱና ይሁዳ ባልንጀራው ያለልክ ከፍ ባደረገቻቸው መጠን ተረከዛቸወን አነሱባት፣በሄደበት ምድረ አሜሪካም እናትና ሴት ልጇ ላይ ርኩሰት በመፈፀም የአባቱን የዲያቢሎስ ገደል ተጋድሎ ከቅድስት ቤተክርስትያን በመሸሽ አሁን ከሙታን መንደር ከመቃብሩ ድንጋይ ሥር ሳያቋርጥ ቅድስት ቤተክርስትያን ላይ ክስ ይደረድራል ነፍስ ይማር ግን ባልለውም እሱን በማድመጥ ለምን እንደ ምን ደክም ግን አይገባኝም?!
አዝህጋ ማንም ህፃን የለም ሁሉም ለራሱ ያቃል ምነው ሁልጊዜ የሳቸው ሰም ብቻ የመቻችዋል ሌላ ስራ የላቺሁም አስኪ ከሳቸው ራስ ላይ ወረድ በሉ
God bless our nation, Ethiopia.
Amen
መ ምህር፡ግርማ፡በአፍ፡ሳይሆን፡በተግባር፡የሚያሳዩ፡የእግዚአብሄር፡ሰዉ፡ናቸዉ፡፡
በተግባር እስኪ ሲቆርቡ ያሳዩን ወይ ሲቀድሱ
@@Tsegayekifluመች ታስደርሱና። አገልጋይነን ብላችሁ 40 ዐመት አሳደዳችሆቸዉ። ወንድሜ ህዝቡ ህይወቱን ስለሚያቅ ነቅቶል። አንተ ነህ የተኛኸዉ።
@@MrFreshman-ei8hc አሁን ደብር የላቸውም እያልከኝ ነው?
@@Tsegayekiflu እሱን አንተ ሄደህ ጠይቃቸዉ።
@@MrFreshman-ei8hc 🤭
አቤት አንተ ሰው ለመምህር ግርማ ያለህ ጥላቻ ከባድ ነው እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ ወደህ አደለም ተይዘሀል
ክርስቶስ በመስቀል ላይ ስጋውን ይቆረሰው ደሙን ያፈሰሰው ለዓለም ነው አባታችን መላክ መንከራ ት መመህር ግርማ ወንድሙ አይቆርቡም የምትሉ ሁላችሁም አይታችሁዋል??? ልቆርቡ ቤተክርስቲያን ሲገቡ እንደለባ አያሳደዱ ለምን ያሶቱዋቸዋል ክርስቶስ ለሳቸው አልሞተም??? የት ሄደው ይቁረቡ ከቤተክርስትያን ሌላ የት ይሂዱ አናንተ ዋጋቺሁ ከ አህዚአብሔር ነው ባንድ ቤትክርስትያን ሆናችሁ ከመናፍቃን ማትሻሉ ለጠላት አሳልፋችሁ ምትሰጡ ናቺሁ በናንተ ላይ ያደረውን ዲያብሎስ አግዚአብሔር ይግስፀው ታሳዝናላቺሁ አግኝህን አዛውንት አንዲህ ስታሰቃዩ
አሳዩን ሲቀድሱ
እኔ አደለም ቄሱ ዘማርያንም ንፁህ በቃ ቅዱስ አድርጌ አያቸው ነበር ከዛ እንዳልሆኑ ሊያሳየኝ እግዚአብሔር አብሮ አኖረኝ እነሱ መምህር ግርማን እጂግ ይጠላሉ, ከቤታቸው ብዙ ማህበር ይደረጋል የሚገርመው ግን ሁሉ ነገራችዉ zero! መንፈሳዊ ነን ይላሉ አንድም ቀን መንፈሳዊነት አይቸ አላዉቅም። አንድም ቀን እግዚአብሔር የሚለዉን ቃል ሲያከብሩ አላየሁም ግን እንደነሱ ቤተክርስቲያን የምታዉቃቸው ሰው የለም።።እኔ እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ መምህር ግርማን ባላዉቅ ኑሮ ምን አልባት ዛሬ በነዚህ አስመሳይ ሰወች ተሳስቸ እምነቴን እቀይር ነበር።።። ግን መምህር ግርማ ፁሙ፣ፅልዬ፣ስገዱ። ለእግዚአብሔር ያልተንበረከከ ጉልበት ምን ያደርጋል እያሉ የሰው ጠላት እንደለለን ጠላታችን ሰይጣን እንደሆነ አስተምረዉናል፣ እጂግ የእግዚአብሔር ሰው ናቸዉ የኔ ቅን አባት ትህትናቸው እራሱ። እዉነት እግዚአብሔር እሳቸዉን ከፍ አድርጎ በቤተክርስቲያን ዉስጥ የተሰገሰጉትን አብሾም ደብተራ ጦት ቀዳሽ ማታ ጠንቆዬችን ከእግራቸዉ በታች እንደሚጥል እርግጠኛ ነኝ። አንተ ለምን አይቆርቡም ካልክ ለምን እንዲህ አታደርግም ሂድና ሲቆርቡ አይቸወት አላዉቅም ቤተክርስቲያን ላስፈቅድ እና መጠው ይቁረቡ ብለህ ይሄን መንገድ እስኪ ተከተል ያኔ እዉነታዉን ትረዳለህ። እንደመናፍቅ ልብህን አታደንድን። በተረፈ በፆሙ ሀሜት አትማ! አመሰግናለሁ
ጠንቋይም ጹሙ ጸልዩ ይላል
@@Tsegayekiflu ቁረቡ ይላል???? እንዲህ እልህ ይዞህ ከማታሸንፈው ከእግዚአብሔር ሀይል ጋ ትንቅንቅ ከመግጠም እና ከነ መምህር ተስፋየ ጋ እልህ ከመጋባት ይልቅ ክርስቲያን አይደለህ የክርስቲያንን ስራ ስራ! ሱባኤ በሳቸው ጉዳይ ግባ! ሌላዉን ተዉና በርሚል ጊዮርጊስ ሂደዉ ስለሳቸው እየመሰከሩ እኮ ነው አንተ ማን ነህና እግዚአብሔር የቀባዉን ሰው አፍህን ምትከፍት? እግዚአብሔር ይገስፅህ
Egziabher lebona yestachu. Ante gen men ale Memher Girma betetwachw kenat new wey ante yedebtera lij neh. Neseha geba wendem. Yet ayehachew
ምንድነዉ የሚትሰሪ ግን ማለት የሰዉ ደን መጠጣት የ ሰዉ ስጋ መብላት እዚ ተግባር ግን በ እምየ ቅድስት ተዋህዶ ሃይማኖት የሚስማማ ኣይደለም ኣንተ ማነህ የት ነህ ደብተራ መንፍቅ ማነህ ለራስህ ጠይቀህ የሚታዉቅ ኣይመስለንን
Bertasegeshe🎉🎉
ወንድሜ ለ ቅድስት ቤተክርስቲያን መልካም ልጅ ነህ ግን መምህር ግርማ ላይ ትሳሳታለህ , መምህር ግርማ ይቆርባሉ . አንተ ግን አታቅም . ግን ለምንድነው እግዚአብሄር ስራ እንደማይሰራ ሁሉን ለሴጣን የምትሰጡት , ሲፈልግስ የሚመቸው ሰው ላይ አርፎ ስራውን ይሰራል , የሚሉት ስገዱ ፁሙ ፀልዬ አስራት አውጡ ቁረቡ እልፍ በሳቸው ቆርበዋል እኔ ግራ ይገባኛል ይልቁን ያለወንን እግዚአብሔር ባመሰገን .
Yesilte akababi muslimoch bitl melkam neber
እሺ
አቶ ፀጋየ አለባበስህ ክርስቲያን ትመስላለህ ተግባርህ ግን በዚህ የሱባኤ ሰአት እንኳ ሰዉ በሚድያ ታማለህ? አሁን ከአንተ ነዉ ክርስትናን የምንማረዉ ሰዉን ሀሰተኛ ብላችሁ ትፈርጃላችሁ እናንተ ግን በሱባኤ ሰአት የሰዉ ስጋ ትበላላችሁ። አስመሳይ ናችሁ እረ እባክህ ተወን አታሰናክለን መምህር ግርማ አባቻችን በመጀመሪያ እኔ ቅድስናቸዉን ላረጋግጥልህ እወዳለሁ የዘመኑ ተክልየ ናቸዉ ለ እኛ አስተካክለህ ስማቸዉን ጥራ ባለጌ ካልሆንክ ክህነታቸዉን አክብር አንተ ወደድክም ጠላህም የሾማቸዉ እግዚአብሔር ነዉ ዋጠዉ ሲቀጥል እኒህ ቅዱስ አባት እንደ እናንተ ሀሜትን ሰብከዉን አያዉቁም መስገድን መፀለይን መንበርከክን አስተማሩን ብዙ ስራ አለባቸዉ እንዳንተ አዉርቶ አደር አደሉም አንድ ቀን እንኳን አስቀድሰህ የማታዉቅ አስመሳይ ሰዉየ ለዮቱዮብ ብርብለህ የሳቸዉን ስም ማጣፈጫ ባደረጋችሁ ቁጥር ስትዋረዱ ነዉ ያየነዉ ተጠንቀቅ
እያማሁኝ ሳይሆን በግልጽ እየተናገርኩኝ ነው
እግዛብሄርይመስገንስደቱምስደትያለንአይመስለንምቤተክርስትያናችንሞልቶመቆምያእያጣንእንደርሳለንከሁሉየሚገርመኝቆራቢብዛቱዱባይበጅጉበጅጉፈጣሪይባርክልንያባቶችምህመላይድረስልን
አንተ ፓሮግራም አዘጋጅ ስውይኤ የትኛውን ስባኪ እና እባቶች ሲቆርቡ አይተክ ነው ባክክ የተቀበልካቸው ሲቀጥል ለ ፈጣሪ ለቅድሳን ለድንግል ማርያም ስገድ ፁሙ ስጋደሙን ተቀበሉ እሚል እርኩስ መንፈስ ካለ እንኳንም ኖረባቸው ሲቀጥል በቤተክርስቲያን መላከ መንክራት መምህር ብላ የጠራቻቸውን መምህር እንደዝ ብሎ መጥራት የናንተ እና የመስሎቻቹ የህውቀት ማነስ ነው እስኪ ፍቀድላቸውና እንዴት እንደማይቆርቡ ታያላቹ ሴጣንን በሴጣን እንዴት ይውጣል እንደዛ ከኦነ እማ መንግስቱ አይፀናም ብሎአል ክርስቶስ ልቦና ይስጥ ተጠጋና እይ ከምናክል መከራ ስወች እንደሚገላገሉ ልቦና ይስጠን
መምህር ግርማ ለምን ያወራሉ ለምን በፀጋቸው ይፈውሳሉ ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ ከሱ ሌላ ሰባት ጭፍራ ይዞ መቶ ይገባበታል ሲል ምንም አትልም አይደል መጀመሪያ በደምብ መርምእ ሁሉንም ከዛ ተረዳ
አቶ ትዝታው....ኦርቶዶክስ ትክክል አይደለችም ብለህ ሄደሃል ....መብትህ ነው.። ታዲያ ለምንድን ነው ጊዜህን ትክክል ያልሆነ ሃይማኖት ላይ የምታ ጠፋው....ለተከታዮችህ ለምን ትክክል ነው ያልከውን ትምህርት አታስተምራቸውም ?.....ስራህ ተክክል ያልሆኑ ሀይማኖቶችን መንቀፍ ከሆነ ሌሎች ሀይማኖቶች ትክክል ናቸው ማለት ነው? ምክንያቱም ሲመስለኝ(እኔ እንኳን ሰምቼህ አላውቅም) ስለ ኦርቶዶክስ ብቻ ነው የምታወራው...የኦርቶዶክስን ስህተት ናት ብሎ ማረጋገጥ ከጌታህ ጋር ያገናኝሀል? ደግሞ እኮ የእግዚአብሔር ሰው ትሁትነው አንደበቱንም ይጠብቃል።
ይህ ሰው እንዴት በአፉ የሚተፋው ምን አይነት የተረገመ አንደበት ነው ያለው በሥጋው ድክመት በዝሙት ወድቆ ከኦርቶዶክስ በገዛ ኃጢአቱ ወድቆ ወጥቶ ዩቲዩብ ከፍቶ ወንጌል ሳይሆን የሚሰብከው ኦርቶዶክስን መንቀፍ ሆኗል ሙያው አጋንንት አንዴ ልብን እረግጦ ከያዝ ማስተዋልን ያሳጣል ይሄ የተረገመ ፤ ሲጀመር መሰሎቹ እንጂ የዚህን ሰው ፔጅ ከፍቶ የሚያዳምጥ ኦርቶዶክሳዊ ሊኖር አይገባም ።
ነበር ግን ምን ትያደርጋል አብኛው ተመልካቹ ኦርቶዶክስ ነው መልስ ላይሰጠው
@@Tsegayekifluበ እዉነቱ አንተም ከትዝታዉ የተሻልክ አይደለህም ነገ ያዉ ነህ ትናንት ስለ በርሜሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል እኮ ከትዝታዉ የባሰ ክህደት ነዉ ያስተማርከዉ። ዉሀ ሲወስድ እያሳሳቀ ነዉ። ማንም የቆመ ቢመስለዉ እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ
@@Kidist-rn2xc ምን አልኩኝ ስለ በርሜል ጊዮርጊስ?
የአንተ የወረደ አመለካከት ከአክሊል አመለካከትና አነጋገር ጋር አይገናኝም ም/ክ የአንተ አመለካከት ሁሌም ጠማማ,ትህትና የሌለው,ያልተጣራ አተከራና ክፋት የተሞላበት ነው።ምን አይነት አተከረኛ ነህ?ይቅር ይበልህ
🤭
መምህር ግርማ ጋር አንዴ በሰይጣን የተያዙ ሰዎች የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች ሲያስመታ የሚታይ በቪድዮ ነበር እንደ እኔ ያ ተገቢ ነው ብዬ አላምንም::
ፖስተርህ ላይ ዓይንህ መፍጠጡ ቢቀርብህ ይሻላል ፣ ኖርማል ፎቶ ብታደርግ ጥሩ ነው ፣ሰርፕራይዝ ከሆነ እንደዚህ አይደለም !!!
እኔ ብቻ ነኝ ብየ መልሸ ተውሁት እንጅ ተመሳሳይ ኃሳብ ልሰጥ ነበር:: እውነት ለመናገር አያምርበትም ሲያፈጥ::
😂😂😂😂
ሊቁ ፈራጅ ቀጥል
ቤ/ክ አክብሮት፣ ትህትናን፣ ዝቅ ማለትን፣ አንተ ትብስ አንቺ ትብሺ ወዘተ ታስተምራለች አይደል...???
እውነተኛ የቤ/ክ ልጅ ከሆንክ አክብሮትህ፣ ትህትናህ የት አለ...? አባትነታቸውን እና ክህነታቸውን እንኳን ባትቀበል ትልቅ ሰው ናቸው አይደል...???
አቶ፣ጋሼ፣ አባባ የሚሉትን ቅጥያ ቃላት ለመጠቀም ምን ከለከለህ...??? Thumbnail ( ቪዲዮህ ስክሪን ) ላይ ግርማ ብለህ ስትፅፍ አባትነታቸውን፣ የዕድሜ ባለፀጋነታቸውን እና ሽበታቸውን እንኳን እንዴት አታከብርም...???
እነዳንተ ዓይነት መንፈሳዊ የሚመስሉ፤ መንፈሳዊ ያልሆኑ ነገር ግን የአጋንንት ማደሪያ የሆኑ የ You Tube ሸቃጮችን ውርጋጥነታቸውን ለማሳየት ይሄ ከበቂ በላይ ነው።
በፍልሰታ የሰዎችን ስም ማንሳት በተርታ
ማመላለስ አሉባልታ
ኦርቶዶክስን ለሚነቅፉ ለሚተቹ እግዚአብሄር መልስ ይሰጣል
ምናል ብታስተምር ፀጋዬ ክፍሉ ኢርፎን ደቅነህ የዮቱዩብ ዝባዝንኬ ከምታመጣልን
ዋናው ማየትሽ ነው አትጥፊ 🤗
አያችሁልኝ ከፍሪያቸዉ ታዉቋቸዋላችሁ የተባሉት እንዲህ አይነቶቹን ነጠላ ለባሽ አስመሳይ ሀሜተኛ ተኩላዎችን ነዉ ሱባኤ እንኳን አያዉቅም የሰዉ ስጋ ይበላል።
@@Tsegayekifluስለዚህ ዋናዉ አላማህ ምዕመናንን በሀሜት ማሰናከል ነዉ ማለት ነዉ
@@Kidist-rn2xc ማስተማር ነው እውነትን እንዲያውቁ ማድረግ
@@Kidist-rn2xc ሱባኤ ላይ ሆነሽ ነው youtube እያየሽ ያለሽው?
ትዝታዉ ሳሙኤል ማለትኮ ሞትዋል ነፍሱን ይማረዉ
irase motahel
@@zakiy-technical3859 አርዮስም አለዴ ዛሬም ለምን ሠው ትጠላላቹ ግን😢😢😢
ስለአባ ዬሐንስ ነው አክሊል ያወራው እና ልክ ነው..ስለመምህር ግርማ አላቅም ነው ያለው
ስለ እነዚህ አባቶች ለማወቅ እንኳ የሱባኤ ህይወት የላቸዉም ስለ አባ ዮሀንስም በገዳም ነዉ ተወስነዉ የሚኖሩት ከቅዱስ ገብርኤል በላይ ልንበልጥ አንችልም ካጠፉ መቅጣቱን መላኩ ያዉቅበታል። በማናዉቀዉ አንፍረድ አላየሁም ስለዚህ አልፈርደረም
@@Kidist-rn2xc ካላዩ ይይዩት ግልጽ ነው ዝም ብሎ ቅጣት የለም የንስሐ ጊዜ አለ
@@sintayehubirkneh698 ሰንየ ሂደሽ አይተሻልን ነዉ ሱባኤ ገብተሽ አረጋግጠሻልን ?🤔ያዉ ወሬ ነዉ የሰማሽዉ እኔ አላዉቃቸዉምና የተወራ ሰምቼ ማስተጋባት አልችልም። ሰይጣንም እኮ አብርሀም እራሴን ገመሰኝ ብሎ እንግዶቹን አሳምኗቸዋል። ሂደዉ ሳያዮ እንግዶቹ በመንገድ ወረኛ ተሳሳቱ ቢሄዱና ቢያዮ ኑሮ የሰይጣን ዉሸት በተረዱ ስለዘህ ስለ መምህር ግርማ ወሬ ሰማሁ እዉነታዉን ላረጋግጥ በጉባኤያቸዉ ተገኘሁ ብዙ ጊዜ ተከታተልኳቸዉ አንዳችም ስህተት አላየሁም የተወራባቸዉ ወሬ ልክ እንደ አብርሀም ስሙን እንዳጠፋዉ በሰዉ የተመሰለ ሰይጣን ዉሸት መሆኑን ተረዳሁ ይልቁኑ የዞድያክ መፅሀፎቼን የኮከብ ቆጠራ የጥንቁልና መፅሀፎቼን ያን ቀን 10 መፅሀፍ እንዳቃጥል አደረጉኝ። አባ ዮሀንስን ግን አላየሁም ሄጄ ስለማላዉቀዉ ነገር አላወራም ደግሞም ገዳሙ ትልቅ ነዉና
Amen amen amen ❤❤❤
ትዝታው እኮ እንደሎጥ ሚስት የጨው ሃውልት ከሆነ ቆይቷል አንድ ቀን መሟሟቱ አይቀርም፤አልቅሶም ይመለሳል።ውሻ ሆዱ ሲጎል ማላዘኑ የተለመደ ነው።የእሱም ጩኸት ፍርፋሪን ፍለጋ ነው።
Tizitaw yemibalew sewye kihinet endalew yesemanew kebetekirstyan kerake new lelaw ye aymiro metawek dersobet new menfesu eyetetenawetew libonaw yetedefene silehone batasayun des ylenal
paster tizitawo እኮ የንግድ አለም ውስጠ ነዉ ያለው ተዋት ውሸት ተሠርቶ ይብላ ስለ ቃል ከዳን እነ ምልጃ ምን ያቃል
መጸሐፍ ቅድሰ እንደ ይላል ሰለ ቃል ኪዳን
ከነኝህ ታናናሾቹ ከወንዶች እና ሴቶች የምበለጠውን ቃል ክዳን እሰጣለሁ ይላል
ነብይ ሰም የሚቀበል በነብይ ነብይ ዋጋ ያገኛል