ጠጠር መጣያ ያጣው ጉባኤ...9ኛዉ የማዕዶት ጉባኤ ሙሉ መርኃግብር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 294

  • @Userlibiya5676z
    @Userlibiya5676z 2 місяці тому +83

    እኔ በዚህ አለም የሚያስደስተኝ ተዋህዶ መሆኔ ብቻ ነው ማርያምን
    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

    • @MeseretAbate-yh6vz
      @MeseretAbate-yh6vz Місяць тому +2

      አውነት1000%ተዋሕዶ እምነቴ ከፉሽን አልስማ ለዘላለም ከፍ ትበልልልነን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏🌲🌹🌹🌹🌹🌹🌴🌿🌳🍒🍍🍒🍒🌳

    • @MeseretAbate-yh6vz
      @MeseretAbate-yh6vz Місяць тому +2

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🎉🎉🎉🎉🎉ተዋሕዶ መሆን መመረጥ እኮ ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉ነፍሴ ትረካለች ይኸን መዝሙር ስሰማ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Safdd-i1t
      @Safdd-i1t Місяць тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍

  • @ሚሚታፈሰ
    @ሚሚታፈሰ 2 місяці тому +21

    አቤት ውበት አቤት ስራት ድንቅ ነው ተዋህዶ ሀይማኖቴ ለዘላለም አብበሽ ኑሪልን አሜን አሜን አሜን አጥንት የሚያለመልም መንፈስን የሚያድስ የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbrihamLiyew-gm8wl
    @AbrihamLiyew-gm8wl Місяць тому +8

    አቤት መታደሌ የመቤቴ የአምላክ እናት ልጅ መሆኔ ደስሚል ገባኤ

  • @DeguAlemayehu
    @DeguAlemayehu 2 місяці тому +15

    እህት ወንድሞቻችንን ፍፃሜያቸውን በቤቱ ያድርግልን ሐይማኖታችንን ይጠብቅልን።አሜን አሜን አሜን!!!

  • @tizitaYimer-y3o
    @tizitaYimer-y3o 2 місяці тому +34

    አሜን አሜን አሜን ተዋህዶን ያወረሰን ይመስገን አቤት ውበትና እምነት 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @Meskerem-oz5oh
      @Meskerem-oz5oh 2 місяці тому +4

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏...

  • @WoinshetG
    @WoinshetG 2 місяці тому +20

    የሚጠብቀን አይተኛም አይንቀላፋም እልልልልልልልል🙏❤️

  • @AsiAsidargee
    @AsiAsidargee Місяць тому +7

    በስማም ሰትመሩ በስደት ያለንዉንም ለድጁ ያብቃን 😍😍😍🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @abushterefe1067
    @abushterefe1067 2 місяці тому +24

    ይትባረክ እግዚአብሔር አምላከ አበዊነ።

  • @Tsedi-h2m
    @Tsedi-h2m 24 дні тому +3

    ዘማሪውን እመቤቴ ድንግል ማርያም ትባርከው🎉🎉🎉❤❤❤

  • @MaqdiiDemli
    @MaqdiiDemli 2 місяці тому +12

    እዉነት ነዉ የማያንቀለፋ አባት አለን የሁሉ ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይግባዉ❤❤❤

  • @astertenkir9740
    @astertenkir9740 2 місяці тому +12

    እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ልጅ።

  • @SamrisamriSamrisamri
    @SamrisamriSamrisamri 2 місяці тому +12

    እውይይይ እንዴት እንደምታምሩ አቤት ኦርቶዶክስ መሆን እኮ መታደልም መመረጥም ነው

  • @Sewitakalewold
    @Sewitakalewold Місяць тому +4

    እልልልልልል❤ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ...እመብርሀን እናቴ በእያለንበት ጠብቂን❤❤❤ማርያም ማርያም ማርያም

  • @mekdi_62127
    @mekdi_62127 2 місяці тому +12

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን በቸርነቱ ለዚህ ስላደረሰን ምስጋና ይግባው
    ለዘማሪያን ዝማሬ መላዕክትን
    ለመምህራኖቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይልን በርቱልን

  • @TsigeTsige-vn1md
    @TsigeTsige-vn1md 2 місяці тому +13

    እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ እምነታችን ውበታችን ❤️❤️❤️❤️❤️💞💞💞💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏

  • @DgbhXbbj
    @DgbhXbbj 13 днів тому

    አቤት መታደል ኦርቶዶክስ መሆን እህት ወንድሞቸ በቤቱ ያፅናችሁ ዝማሪ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልነይ በደመና እቴ ሙሽራየ❤❤❤❤❤

  • @LiyaLiyu-s5z
    @LiyaLiyu-s5z 2 місяці тому +5

    ኦርቶዶክስ መሆን ኩራት ነው 🥰🥰🥰♥🙏♥♥ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🥰♥♥🙏🙏♥♥♥

  • @Yakt5G-ci1zv
    @Yakt5G-ci1zv 2 місяці тому +4

    አሜን(፫) በእውነት ኦርቶዶክስ ያደረከኝ ፈጣሪይ ክበር ተመስገንልኝ

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ3ቘ

    መታደል እኮነው ተዋህዶ መሆን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @SentyihKebede
    @SentyihKebede 2 місяці тому +16

    መታደሌ የተዋህዶ መሆኔ🎉🎉🎉🎉❤❤❤😅😅😅

  • @Seli801
    @Seli801 Місяць тому +2

    ኦረቶደኩሰ ለዘልላም ትኑሪ✝️✝️✝️❤❤❤❤ሸለማይነገረ ሰጣታዉ እገዛብሄር ይመሰገን❤❤❤❤❤

  • @abeltekle4270
    @abeltekle4270 8 днів тому

    ይትባረክ እግዚአብሔር ❤አምላከ አበዊነ ለዘአብጸሓነ እስከ ዛቲ ሰዓት❤❤❤

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን መታደልኮ ነው እምየ ተዋህዶ መሆን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melakuwolde3680
    @melakuwolde3680 2 місяці тому +4

    አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 22 дні тому +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህሮቻችን በእድሜ በጤና ይጥብቅልን እግዚአብሔር አሜን🙏🙏🙏✝️❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያስማልን መምህሮቻችን ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባርክላችሁ እግዚአብሔር🙏🙏🙏✝️❤❤❤❤❤💐💐💐🌿🌿🌿🎉🎉🎉

  • @Chulusmith
    @Chulusmith 2 місяці тому +2

    የማምነው የምወደው አምላክ ቸሩ እግዚአብሔር ልጆቼን ክእናንተ መሀል ያቁምልኝ🙏

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d 2 місяці тому +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም የሚገርም የሚያሰለቅስ እያንዳንዷ ሐጢያትየን የሚያስታውስ ግጥም 🙏😢

  • @tdenektbebu5082
    @tdenektbebu5082 2 місяці тому +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🌿🌿🌿🌿🌿👏👏👏🙏⛪️.አሜን ዝማሬ መለእክት ያሰማልን ወንዶሜ ደቅን እንዳለ አማምላክ ፀጋውን ታብዛልህ 🤲🙏⛪️❤️👏

  • @Tigisit.Melese
    @Tigisit.Melese 2 місяці тому +2

    እንደት ያስደስታል ተዋህዶ መሆን አቤት ውበት አቤት ስርዓት 💚💛❤

  • @esra240
    @esra240 2 місяці тому +3

    አሜን አሜን አሜን ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉

  • @MesiAxum
    @MesiAxum 2 місяці тому +2

    ኦርቶዶግስ በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ አቤት አምላኬ ተመስገን 🙏🙏🙏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @abiabi-h7p
    @abiabi-h7p 12 днів тому

    ተመስገን እማማ ተዋህዶ ሁሌም እንደዚ አምረሽ ኑሪ

  • @wubitgebeyaneh8046
    @wubitgebeyaneh8046 2 місяці тому +2

    ደሬ እና መቲ በርቱልን እውነት ለጊዜው ነው ተደብቆ አይቀርም። ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ትኖራለች🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 2 місяці тому +3

    አሜን አሜን አሜን ከጣሙ ብዛት አጥንትን የሚየለመልም የመላዕክትህን ዝማሪ ያሰማልን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ናኦሚግዛዉ
    @ናኦሚግዛዉ Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን የተዋህዶ እምነት ተተከታይ በመሆኔን እመሰግንሃልሁ ፈጣሪዬ።

  • @esra240
    @esra240 2 місяці тому +2

    እልልልል እልልልል እልልልል እልልልል ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @selammolla-d1f
    @selammolla-d1f 2 місяці тому +1

    እሰይ እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @MahiletGetahun-q9q
    @MahiletGetahun-q9q 2 місяці тому +1

    እግዚያብሔር አምላክ ልጇችን እና ሀይማኖታችን ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EtsegenetAbera-kc5gn
    @EtsegenetAbera-kc5gn 2 місяці тому +3

    be hiwete orthodox mehone hulem selam ereft yisetegnale kibir le dingile mariyam leji le eyesus kirstos yhun zimare melaktn yasemalen 🥰🥰🙏

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ

    አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @Bertukanmasrsh
    @Bertukanmasrsh 2 місяці тому +4

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን 🙏

  • @NigusMershaMekonnen
    @NigusMershaMekonnen 29 днів тому

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @aklilhagos
    @aklilhagos 2 місяці тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የታይታ አታድርግብን እባክህ አምላክ ተቀበልልን ቤተክርስቲያን ባይመቻትም መስለን ልበ ቅኖች አይጠፉምና ተቀበል የቅኖቹን የተገፉትን ልመና!!!

  • @KfzhczOurx
    @KfzhczOurx 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ እዴት ደስ አስኛችሁኝ

  • @rahmabasheer7902
    @rahmabasheer7902 2 місяці тому +2

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መለአክን ያሰማልን ቃለሒወት ያሰማልን ለሁላችሁም

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d 2 місяці тому +1

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ❤❤❤

  • @Genetfantaye
    @Genetfantaye 2 місяці тому +2

    አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @AregawiBrihu
    @AregawiBrihu Місяць тому

    ቃለሂወት ያሰማልኝ ❤❤❤ምሰጋና ለሉኡል እግዛቤሄር ይሁን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @asgdheeSala
    @asgdheeSala 17 днів тому

    ሠለሁሉ ነገር እ/ር የመሥገንሁሉን ነገር ጠይቀን የምታሟላልን እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥሟ ይክበር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን።🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤💜💜💜💛💛💛💛🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @yezinachanie4305
    @yezinachanie4305 2 місяці тому +1

    የተዋህዶ ልጆች ስታምሩ፡ ፀጋዉ ይብዛላችሁ

  • @mekuria7049
    @mekuria7049 2 місяці тому +2

    ማርያም ሆይ እንወድሻለን

  • @habtegebreab4531
    @habtegebreab4531 Місяць тому +2

    አጌጥንበት ስምኽን ብሎ የዘመረው ዘማሪ በእውነት ዳግማዊ ያሬድ ቢባል ማጋነን አይኾንም !!
    የራሱን አልበም ሠርቶ ለማየት እና ለመስማት ጸሎት ነው ።

  • @FekerteBeshada-yk1bx
    @FekerteBeshada-yk1bx 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን የተዋህዶ ልጆች ተመስገን ደስ yilal

  • @1Makda
    @1Makda Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን እግዝአብሐር የተመሰገነ ይሁን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤ማማራችሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SalhaAlkasbi
    @SalhaAlkasbi 2 місяці тому +3

    AMEN AMEN AMEN zemare malaekitn yeseman ❤❤❤❤

  • @HaymanotTekletsadik-y4r
    @HaymanotTekletsadik-y4r Місяць тому

    በጣም ደስ ይላል ለሁላችሁ ቃለ ህይወት ያሰማል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbdiLegeso
    @AbdiLegeso 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን ስታምሩ በጣም ታስቀናላቺው ፈጣሪ በቤቱ ያፂናቺው

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 місяці тому +1

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏
    ድንቅ ትምህርት ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @Non-e8j
    @Non-e8j 2 місяці тому +3

    May the lord bless you all. God of Israel May shine on Amharas! May he protect all orthodox followers.
    🙏🏼❤️🙏🏼🙏🏼

  • @istifanossiyum1517
    @istifanossiyum1517 2 місяці тому +1

    ይትረክ እግዚአብሔር አምላከ አበዊነ❤

  • @Helena-y9j
    @Helena-y9j 28 днів тому

    የሚጠብቀን አይተኛም አያቀላፋም. እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @beakalbirhanu3537
    @beakalbirhanu3537 2 місяці тому +2

    አሜን መድሐኒዓለም አባቴ ይመስገንልኝ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ዘወትር የተመሰገንሽ ሁኝልኝ🙏🙏🙏🙏

  • @MartaMinda
    @MartaMinda 2 місяці тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbebaAbeba-t2q
    @AbebaAbeba-t2q 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይመስገን ቃለህይወትን ያሠማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ወድማችን

  • @AskalemaryamSintayehu
    @AskalemaryamSintayehu Місяць тому

    መጨረሻችውን ያሳምር

  • @KirseMamush-r6h
    @KirseMamush-r6h 2 місяці тому +3

    እልል ልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልልል ❤❤❤

  • @rahelwolde1151
    @rahelwolde1151 2 місяці тому +1

    መች ይይሆ ገን ለዚህ እድል የምታጨው ብታምኑም ባታምኑም ፈጣሪ ምስክሬ ሺሻ እያጨስኩኝ ነው የማየው ውስጤ ብቻ ሆድ ይፍጀው የኔን ነገር😢😢😢😢😢😢😢

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ3ቘ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ንንን
    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @fireworkargaw
    @fireworkargaw 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰበትን አሳመራቹልኝ የሰማነውን ሁሉ ከልባችን ይደር ጌታ ሆይ እኔንም በቤትህ አፅናኝ ለንሳሀ አብቃኝ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ቃልሽ ብቻ የመንፈስ ምግብ ነው❤❤❤❤

  • @EphremAtena
    @EphremAtena 2 місяці тому

    ዝማሬ መላይክ ያሠማል ❤🙏

  • @Goays
    @Goays 2 місяці тому

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲❤❤❤

  • @Shallto-uq5lj
    @Shallto-uq5lj Місяць тому

    እዚአብሔርይመስጌን❤❤❤❤🎉🎉

  • @abyssiniank7153
    @abyssiniank7153 2 місяці тому +1

    So beautiful .Godbless Ethiopia, Godbless Orthodox ❤❤❤❤❤❤

  • @ZaharaShumi-ty3li
    @ZaharaShumi-ty3li Місяць тому

    ዝማሪ መለአክ ያሠማልን

    • @Abi-bw1er
      @Abi-bw1er Місяць тому +1

      ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Shallto-uq5lj
    @Shallto-uq5lj Місяць тому

    አሜን፣ውዲተዋህዶልጆች❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @emebettamrat5712
    @emebettamrat5712 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን አምላኪ አያንቀላፋም ይጠብቀናል❤

  • @SaraMoh-n8g
    @SaraMoh-n8g 2 місяці тому

    Temesgen getaye orthodox argeh yefeterkegn ❤❤❤❤❤❤❤
    Amen Amen Amen zmare melaekt yasemaln

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂውት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @EfrataTariku
    @EfrataTariku 2 місяці тому

    ተመስገነአምላኬይህንሰለአሳየን❤❤❤❤

  • @yeshiembethabte4425
    @yeshiembethabte4425 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለሕይወት ያሰማልን:🙏🙏

  • @gggggggg-z7v
    @gggggggg-z7v Місяць тому

    በመንግስተ ሰማያት እንዲሁ ይሰብስበን ደስ ሲል❤❤

  • @MartaMinda
    @MartaMinda 2 місяці тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @TIGISTGEDFE-r4v
    @TIGISTGEDFE-r4v 2 місяці тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን::

  • @SofonyasAmsalu
    @SofonyasAmsalu 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @astertirfe2251
    @astertirfe2251 2 місяці тому

    ዝማሬ መልአክት ያስምልን

  • @BelayTafere
    @BelayTafere 2 місяці тому

    መድኃኔዓለም ይባርካቹ❤

  • @ወሰንወሰን-አ9ዐ
    @ወሰንወሰን-አ9ዐ 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን እልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @addisalemdemssie
    @addisalemdemssie 2 місяці тому

    zimare melaekt yaseman amen እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @Kidist-w3b
    @Kidist-w3b 2 місяці тому

    ❤❤❤ uff ezi bota lay nora lamesegn balemecha azegnalew emeya ortodx lezelalem tenur

  • @himanot403
    @himanot403 2 місяці тому

    እልልልልልልልልልልል ዝማሪመላይክትን ያሰማልን አሜን እልልልልልልልልልል❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @salemabdissa5110
    @salemabdissa5110 2 місяці тому

    I remembered the MEHABRE KIDUSAN GUBAYE IN THE 1980 & 90 'S Addis Ababa.
    May God protect my country and church 🙏

  • @FioreNguse
    @FioreNguse Місяць тому

    Amen Amen Amen
    bota atiten yetemelesnew wist kegebut antenanesim neber leketay bota sefa yale azegaju

  • @SalamGonder
    @SalamGonder 2 місяці тому

    እግዛብሔረ ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤

  • @tamiratayele7828
    @tamiratayele7828 2 місяці тому

    ቃለህይወት ያሰማን ።

  • @Bggzb
    @Bggzb 2 місяці тому

    ተመስገን አምላኬ እልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል

  • @EeEe-z3o
    @EeEe-z3o 2 місяці тому

    አቤትተዋህዶዉበቶ ለዘላለምትገስልን💚❤💛💙💜💜💙💛❤💚💔💗💖💜💙💛❤💚👛💓💗💛💙💜💞💖

  • @yamerotregasa5322
    @yamerotregasa5322 Місяць тому +1

    የዚች ውብ ምስጢራዊ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታይ በመሆኔ እድለኛ ነኝ

  • @ስደተኛዋእናቶናፍቂ
    @ስደተኛዋእናቶናፍቂ 2 місяці тому

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን.