🔴ወቅታዊ ጉዳይ እና አስቸኳይ መረጃ❗ ዘመድኩን መረጃ አለው
Вставка
- Опубліковано 31 жов 2024
- #ሰብስክራይብ #joinmembership #tsegayekiflu
ከቻላችሁ VPN ጠቅ አድርጓት 😍😊😜😜😜😜
የምጠቀምበትን ማይክ ለማወቅ 👉🏿 • Hollyland LARK M2 Mic ...
ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል / @tsegayetutorial
የግል ቴሌግራም አካውንቴ t.me/tsegayekiflu
የቴሌግራም ቻናሌ t.me/tseomm
ቲክቶኬ www.tiktok.com/@tsegaye_kiflu
ለተጨማሪ መረጃ About ላይ በመግባት ተጨማሪ መረጃዎችን ማግኘት ይችላሉ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በርታ ጓበዝ ፀጋዬ ሰው እራሱ ገደል ገብቶ አንተንም ሊጓትትክ ይፈልጋል አቋምክ እውነት ነው እውነት ደግሞ መራራ ነው ስለዚ በርታ እግዚያብሔር ከአንተ ጋር ይሁን አሜን❤❤❤
ቅዱስ እግዚአብሔር መልስ ይስጣቸው
ፀግሸ በርታ እ/ብ ከንተጋር ይሁን
🙏 አሜን
በርታልን ወንድማችን
እግዚአብሔር ይመስገን
ውይ ያያ,እንዴት እንዳሳከኝ😂😂😂😂
መክበድ ብቻ አይደለም በጣም በጣም ያማል
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ ውንድማችን እንኳን ደስ አለስ 50k ገና ብዙ እንጠብቃለን ውንድማችን በርታልን ከጎንህ ነን
እባካችሁ ኦርቶዶክሳዊያን ስለ ቤተክርስቲያን እውነቱን እንፈልግ ዝምታ ነው ትልቅ ችግር ውስጥ የከተተን እውነቱን የምያጋልጡትን መደገፉ እንጂ መቃወም አይጠቅመንም!!!! ቤተክርስቲያን መጠቀሚያ የምያደርጉት ይወገዙ ይጽዳ እንክርዳድ ይነቀል ሀሰተኛው ይውጣ።ዝም ይብቃን የቤቱ ቅናት ይብላን😢🙏🙏🙏🙏
እሄሰው ከጀርባው ምናለ ውድ የቤተ ክርስቲያን ልጆች አስተውሉ በቤተክርስቲያን ተቆርቋሪነት ስም አባቶችን ለመናገር እሚችል እሄሰው ማነው ብላችው እራሳችውን ጠይቁ
እኚ ስውዬ ሲዘመርላቸውም አብሮ ያጨበጨበ ሕዝብ ነው ምን አይንት አፈዝ አደንግዝ ቢይዘን ነው ።ፀግሽ ወንድሜ በርታ።
Egzaber amlek edemena xena yadelelen wendemachen berta fexari yagezek wenbeda hula bebete kerestan seme yenagedal egzaber yansalen malkamun hereng yamxalen amen amen amen
ግን ወድሜ ብዙ አብያተቤተክርሥትያን አሠርተዋል እዴት ይታያል
ሰው ነህ እነኚህን ሰው ያጡ ሰው ሆንካቸው ። ንገራቸው የሰው ጣዖት መሆናቸውን
Tikikil neh wondmie lezemenat yihn erasun kidus bilo yemitera sewuye Abba Abba eyalu aladamit yalu sewoch bizu nachew ena ebakih ketilbet betam tiru new wondmie
እሳቸው እራሳቸውን ቅዱስ ይበሉ ምኞት አይከሐከልም ግን የሳየውን ፎቶ ስእለአድህኖ ብለው የሚገዙት ምን አይነት ዝቅጠት ነው?
ሲከራከሩላቸው ብታይ ምን ልትል ይሆን? ብዙዎፍ አትንኩብን ብለው መዝሙርም ዘምረውላቸዋል
tikikil neki yihi aba yohanisi yemibali sewye mirti menafik new, admiye gibisibisi hulua ersun yemiktulu jilochi nachew......
bilginachu betam bezaa be zeleffaaa
Ebakh wendeme orthodox kehonk astmrowan lemawek moker min yahle beteamerat eyetewesedn endehone yigebahal yikirta yohen silh gen bizuwachache be ewket sayhon beyewahnet new yemnguwazew.
abet gin alemawok. erasih gedel tigebaleh. tebik zim bileh tebik
Atebaleg
Aba yohanse ante beleh lemeterate moralun keyete ametahew
Maferiya neh
Aba Girman setesadebu nebere,
Beremel kidus giorgis ye aba agekegelot ke egzabiher endhone Le andit ehetachin negeruatsl
Tsegaye? Ere benateh le'enezih kedusan yegedam abatoche sew yemisetewen esetalehu account lakelegne?
ለየትኞቹ አባቶች ለመላክ ፈልገኽ ነው?
ወንድማችን በረታ ቨዶችህን እከታታላለሁ አጥማቅያን በቤተክርስትያን የሚነግዱ ግለ ሰቦች አምላካችን የሚያፀዳበት እሩቅ አይሆንም ደሞ ያሳየናል ደሞ እኮ ተከታዮቹ በዙ ነገር እየተማሩ እየተነገሩ ግግም ማለታቸዉ ነዉ ሰዉ መከተል ያለበት ቤተክርስትያ ስፈራ የሰጠችን መስፈርያ አለት የሚግረመኝ ሰዉ መከተላችን የምትከተሉ ሰዎች ሳይረፍድባችሁ ንስሀ ገብታችሁ ተመለሱ ንስሀ እንግባ እንፁም እንስገድ ሰጋወ ደሙ እንቀበል ትእዛዙን እንጠብቅ ምግባር እንስራ በቃ መደን ይህን ሊላ ምን አስፈለገ
😢ወንድሜ አይስሙክም አምልከውታል በተለይ በአረቡ አለም ምነኖርማ ስንቱን እያየን ነው አንተ ትክክል ነክ እነሱን ተዋቸው ካልስሙ ምን ማድረግ ይቻላል ወንድሜ በርታ ብቻ
🙏🙏🙏
ወንድም በዉነት ያሳዝናል ግብፅ ዉስጥ የቅዱስ ሚካኤል ገዳም አል ከፍር ስመር የባላል በጣም ትልቅ በርከት ያልው ቦታ የምግርመዉ የዝህ ሰዉይ ፍቶ አሰር አስርተው ለሳችዉ የስግዳሎ በጣም ነዉ የምያሳዝነዉ የዘመርላቸዋል በጣም ነዉ የምያሳዝነዉ እዛ ያዩ እትዮጲያን ለእባቶች ነገር አስቆሞ ተዋችዉ አንተ ዉነቱን ዉነት ነዉ በል በርታ
በተጨማሪም እስኪ ዝምተኛው መነኩሴ መንፈሳዊ ፊልም ሁላችንም የተዋህዶ ልጆች እንየው ፡፡
ትክክል ናቸው አይደሉም ለሚለው ጥያቄ መልስ ማንም ሳይነግረን እኛው ራሳችን እናገኛለን ፡፡ በእርግጥ መጽሐፍ አትፍረድ ይላል ግን እውነተኞችን መምህራን ከሀሰተኞች መምህራን ለመለየት የግድ የምናምነውን ሃይማኖት በደንብ መረዳት ይጠበቅብናል ፡፡ ያለበለዚያ በማናውቀው የሰዎች አምልኮ ተተብትበን እንዳንወድቅ እፈራለሁ፡፡
ወደፈጣሪ እንዲመለሱ ለአባ ዮሐንስም ጸልዩላቸው ፡፡
,
ካይምሮ በላይ ሆነብኝ የፓፓሳቱ ነገር። ለካ ፖፓስ ለመሆን የሚጋደሉት ለዚህ ነው። ከነ ገንዘባቸው ሲኦል ይወርዳሉ አይምሰላቸው እግዚአብሔር የሚታለል አምላክ አይደለም። ጺም ባስረዘም ቀሚስ በመልበስ መንግስተ ሰማያት የሚወረስ አይምሰላቸው
Zemedie eko beqa lyu neh tleyaleh berta
እግዚአብሔር ይመሰገን ለሁሉም ነገር
የጼንጤ ድራማ እግዞኦ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
እናመሰግናለን በርታ እውነት እውነት ውሸት ውሸት ነው እኔ ቅዱስ ገብርኤል ወንቅሸት ገዳም አንድግዜ ሂጄ ነበር ሰምቼ ልጅ ፍለጋ እግዚአብሔር ይመሰገን ባይሳካም እግዚአብሔር ቀን አለው የማይደረግ ነገር ስናይ በማስረጃ መቃዎም ነው ያለብን እኛ እውነት ነው የሚጠቅመን እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይመልስ
አሜን
ዘመዴ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ግን ያልገባኝ የአንተ ችግር ፀበሉ አማራ ሥለሚገኝ ነወ፠ ፀበል ዉሸት ነዉ ወይስ ተስፋየና ግርማ ስለምትወዳቸዉ ነዉ ደሞ ዮሀንስና ሤቷ ኪዳንምረት ነይ ያለችዉ ጋር ተመሣሣይ ነዉ
የድንቁርና መጨረሻ ጸበልን በክክል እና በዘር መመደብ መጀመር ነው
አንቺ ደሞ እንደዚ አትወረጅ ሀሳብ መረጃ ካለሽ አቅርብሽ ሞግቺው.....
@@Tsegayekiflu የአንተ አይነቱ በሽተኛ ሆዳም ወንበዴ ካድሬ ቤተክርስታንን ወረዋታል ተጠግተዉ እየነገዳችሁበት ሥለሆነ ነዉ ማን ይሙት ከአንተ በላይ ደንቆሮ አለ እንቁራሪት አለማዊ አትባል መንፈሣዊ የሠይጣን ሽንት በደብ ዋጋ ትከፍላለህ የጊዜ ጉዳይ ነዉ
አንተሰዉአማረልኚብለህአትግማማየልቅማርያማሴሰድቧትየትነበርክ
እንደዚህ አይነት ስለሚወድመው አብያተ ቤተክርስቲያን የማይጨንቃቸው እኮ ምዕመናንን መናቅ ነው።እነሱ ተልኮ ይዘው ከሆነ እኛ አብረን መጥፋት ያለብን አይመስለኝም ።መልካም አባቶች ቢሆኑ እኮ ከቤታቸው ተርፈው ለአገርም መልካም አሻራቸውን ማኖር በቻሉ ነበር ።ብቻ ሁላችንም በየአጥቢያችን ያለውን በአይነ ቁራኛ እንጠብቅ ቤተክርስቲያኖች ሲፈርሱ የማይጨንቃቸው እከሌ እየንን ያህል ዘረፈ እያሉ የሚላቀሱት እኔ ኪስ ሳይገባ ቀረ እንጂ የሚመስለው ለተቸገሩት ቤተክርስቲያን ይሆን ነበር ብለው አይመስለኝም ።አሁን እኮ የተነገረው ስለወደሙት አድባራት ነው ግን ሌሎች ብዙዎች ለካህናትና ለዲያቆናት ደመውዝ መክፈል ያቃታቸው ይኖራሉ ስለዚህ የእነኚህ ቀጣዩ ችግር አባቶች አሳስቧቸው ምዕመናኑን አሳስበዋል?ብቻ ዝም ማለቱ ይብቃ እና ጠያቂ ትውልድ ቢፈጠር ለማለት እወዳለሁ።ቤተክርስቲያችን የነፍሳች መዳኛ ብቻ ሳትሆን የሀገርም መዳኛ ነችና እየተፋለሰ ያለውን በጋራ ተነስተን ልንጠይቅ ይገባናል ለማለት እወዳለሁ።
ወደላይ መጠራራት አይሁንብኝ እና ለአባቶቻችን ፈጣሪ ልቦናቸውን ይመልስ።
አሜን!
እግዝሐብሔር ቤተክርስቲያችንን
anet,sewye,zebelha,yesewn,hatset bemawrat ahun yebrmile keduse gewreges tsebele lemtechet men agebaha anet sejemr yetgnaw netsehanah new endeha afekn yemtkefetw bermile kedus gewrges guzu kom wregna yalettara wrey yezeha aterut anedeken gen semaetu kebrun yegelt yani komeha temsekerletaleha wre
Ewnet lsmenager endet miemenu meteyek endalbet balawkem ye papasat demoze meshasal alebet tegebi yehone mehon alebet
አቀናብሩማቅረብቀላልነዉ
አንተም አቅርባ ምን ከለከለኽ?
እኔ ጆንን አውቀዋለሁ ኦርቶዶክስ ሰው እንደለላት የማየው በጆን ነው ህብረተሰቡን ሲያታልል እያስተባበረ ቤተክርስቲያን ይሰራል
ከዛ ጆንን ከነካህ አለቀልህ ዮይሄው ነው።
ሲጀመር ክሪስቲያን ሮላንዳ ወደ ኢትዮጵያ መምጣት መቅሰፍት እንጂ ምን የሚጠቅመን ነገር አለ ከዚህ በፊት ቢዎንሲን አመጡ ይዛ የመጣችው አጋንንት ይኸው እስከ ዛሬ ያተራምሰናል ከክርስትና ጋር የሱ መምጣት ምን እንደሚረባን አልገባኝም ደግሞ ይቺ ሴትዮ በዚህ ምድር እስካለሽ ሃጢያት የሚባል አትሰሪም ተብያለሁ አለች እንኳን በአላም ላይ የላመ የጣመ እየበላች ተቀምጣ አባቶቻችንም ድንጋይ ተንተርሰው ጤዛ ልሰው ይፈተናሉ እራሳን ፃድቅ ፃድቅ የምታጫውተው ነገር አልገባኝም፡፡
ኧረ በቤተክርስቲያናችን ቅዱስ የሚባለው ፓትሪያርኩ ብቻ ናቸው። ጳጳሳቶቹ እንኳን ቅደስ አይባልም። እንዴትስ የሳቸውን ፎቶ ስዕለ አድህኖ ይሉታል። ኧረ ይቅር ይበላቸው ፤ ይሄስ አስፈሪ ነው።
Ante ere tew yemiyineka atinka. kidus teblo yetetsafew yersachew saihon lela yegedamu abat simachew kidus yemibal sileneber nw eshi. zim bileh atizebark. hule zim bileh hule mekawom new sirah betam nw yemitazaznegn yemir ante gin ewnet mereja awetaw bileh tinageralerh . aba yohhannes ende ante bale sew nw yemitamut . negeru yesirahin tagegnaleh. enam yersachew ayidelem esh.
Protestant 😂😂😂
አባ ዮሀንስ ካጠፉ ከቻልክ ፀልይለት ሀሜት ሀጢአት ነው
ሐሜት እና እውነትን እንኳን መለየት ያልቻላችሁ ፍጥረቶች
@Tsegayekiflu ምን መሰለህ ፀግሽ እኔ የአባ ዮሀንስ ደጋፊ አይደለሁም ብዙ ስህተቶች አይባቸዋለሁ ግልፅ ነው ። ያንን የመሰለ የቅዱስ ገብርኤል ገዳም ያቋቋሙትም እሳቸው ናቸው። ዛሬ በፈተና ወድቀው ብናያቸው እንፀልይላቸዎ እንጅ ጆቢራው እሚል ስድብ አያስፈልግም ። ክርስትናዊ ትህትና ይኑረን ማለቴ ነው ።
የፈለገ ያቋቁም ግን እውነተን ማውጣት ግዴታ ነው ሐሜትን ለይ🙏
ትንሽ መቸም ትንሽነው የአባ ዮሀንስን ጸጋ እግግዚአብሄርነው የሰጣቸው ምንም ማረግ አይቻልም ሲጀመር እንዳተ ያለ ቅማላም የሳቸውን ክብር አይገልጸውም በቅናት ስንጥቅ ትላለህ እንጅ ጸጋቸውን አንተ አትቀንሰውም
Why you bring this mentally I'll psychiatric pateint and rascist as an evidence???? He has blood on his hands...are you also a supporter of a fano fighter .endet yehen walge tsinfegna tamexaleh..antem chaka megbat amareh???? Who you think you are to to judge the holy fathers??...yehen sew atakirib...kezhi bewala block tihonaleh!..