Tsegaye kiflu
Tsegaye kiflu
  • 434
  • 4 080 865
🔴የ666 ሐሳዌ መሲህ መለያ ምልክቶትች እና ማንነቱ❗️ፓስተር ዮናታን በሌላ ስድብ ብቅ ብሏል
#ሰብስክራይብ #joinmembership #tsegayekiflu
ከቻላችሁ VPN ጠቅ አድርጓት 😍😊😜😜😜😜
ይህንን ቻናል ለማሳደግ እና እገዛ ለማድረግ ከፈለጋችሁ
የንግድ ባንክ 1000148595918
አቢሲኒያ ባንክ 45326977
ዘመን ባንክ 1551211205309013
የምጠቀምበትን ማይክ ለማወቅ 👉🏿 ua-cam.com/video/UfmkIR3Af8I/v-deo.html
ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል www.youtube.com/@TsegayeTutorial
የግል ቴሌግራም አካውንቴ t.me/tsegayekiflu
የቴሌግራም ቻናሌ t.me/tseomm
ቲክቶኬ www.tiktok.com/@tsegaye_kiflu
ለተጨማሪ መረጃ About ላይ በመግባት ተጨማሪ መረጃዎችን ማግኘት ይችላሉ
Переглядів: 304

Відео

🔴ቤተ ክርስቲያን አህያ እና በረሮ ብሉ አትልም❗ አቡነ መቃርዮስ በአቡነ በርናባልስ ላይ ተቆጡ
Переглядів 2,9 тис.17 годин тому
#ሰብስክራይብ #joinmembership #tsegayekiflu ከቻላችሁ VPN ጠቅ አድርጓት 😍😊😜😜😜😜 ይህንን ቻናል ለማሳደግ እና እገዛ ለማድረግ ከፈለጋችሁ የንግድ ባንክ 1000148595918 አቢሲኒያ ባንክ 45326977 ዘመን ባንክ 1551211205309013 የምጠቀምበትን ማይክ ለማወቅ 👉🏿 ua-cam.com/video/UfmkIR3Af8I/v-deo.html ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል www.youtube.com/@TsegayeTutorial የግል ቴሌግራም አካውንቴ t.me/tsegayekiflu የቴሌግራም ቻናሌ t.me/tseomm ቲክቶኬ www.tiktok.com/@tsegaye_kiflu ለተጨማሪ መረጃ About ላይ በመግባት ተጨማ...
🔴ልጅ ያላቸው የተክሊል ተጋቢዎች ጉድ❗ቤ/ክ ላይ እየመጣ ያለውን መከራ እንዴት አንታገል❓
Переглядів 4,9 тис.2 години тому
#ሰብስክራይብ #joinmembership #tsegayekiflu ከቻላችሁ VPN ጠቅ አድርጓት 😍😊😜😜😜😜 ይህንን ቻናል ለማሳደግ እና እገዛ ለማድረግ ከፈለጋችሁ የንግድ ባንክ 1000148595918 አቢሲኒያ ባንክ 45326977 ዘመን ባንክ 1551211205309013 የምጠቀምበትን ማይክ ለማወቅ 👉🏿 ua-cam.com/video/UfmkIR3Af8I/v-deo.html ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል www.youtube.com/@TsegayeTutorial የግል ቴሌግራም አካውንቴ t.me/tsegayekiflu የቴሌግራም ቻናሌ t.me/tseomm ቲክቶኬ www.tiktok.com/@tsegaye_kiflu ለተጨማሪ መረጃ About ላይ በመግባት ተጨማ...
🔴ሃይማኖት ለያየን😭 የነቢያት ጾም ለምን እና እንዴት እንጹም?
Переглядів 20 тис.4 години тому
#ሰብስክራይብ #joinmembership #tsegayekiflu ከቻላችሁ VPN ጠቅ አድርጓት 😍😊😜😜😜😜 ይህንን ቻናል ለማሳደግ እና እገዛ ለማድረግ ከፈለጋችሁ የንግድ ባንክ 1000148595918 አቢሲኒያ ባንክ 45326977 ዘመን ባንክ 1551211205309013 የምጠቀምበትን ማይክ ለማወቅ 👉🏿 ua-cam.com/video/UfmkIR3Af8I/v-deo.html ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል www.youtube.com/@TsegayeTutorial የግል ቴሌግራም አካውንቴ t.me/tsegayekiflu የቴሌግራም ቻናሌ t.me/tseomm ቲክቶኬ www.tiktok.com/@tsegaye_kiflu ለተጨማሪ መረጃ About ላይ በመግባት ተጨማ...
🔴በስመ አብ ብለው የሚያርዱት ኦርቶዶክሶች ናቸው❗ ማርያምን ማምለክ አቁሙ❓
Переглядів 6 тис.9 годин тому
#ሰብስክራይብ #joinmembership #tsegayekiflu ከቻላችሁ VPN ጠቅ አድርጓት 😍😊😜😜😜😜 ይህንን ቻናል ለማሳደግ እና እገዛ ለማድረግ ከፈለጋችሁ የንግድ ባንክ 1000148595918 አቢሲኒያ ባንክ 45326977 ዘመን ባንክ 1551211205309013 ዲያቆን አቤኔዘርን ለማገዝ t.me/abel_0512 የምጠቀምበትን ማይክ ለማወቅ 👉🏿 ua-cam.com/video/UfmkIR3Af8I/v-deo.html ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል www.youtube.com/@TsegayeTutorial የግል ቴሌግራም አካውንቴ t.me/tsegayekiflu የቴሌግራም ቻናሌ t.me/tseomm ቲክቶኬ www.tiktok.com/@tsegaye_ki...
🔴ልዩ አስቸኳን መልእክት❗ ይህ መከራ በኦርቶዶክሳዊያን ላይ ሊቆም ይገባል
Переглядів 4,5 тис.12 годин тому
#ሰብስክራይብ #joinmembership #tsegayekiflu ከቻላችሁ VPN ጠቅ አድርጓት 😍😊😜😜😜😜 ይህንን ቻናል ለማሳደግ እና እገዛ ለማድረግ ከፈለጋችሁ የንግድ ባንክ 1000148595918 አቢሲኒያ ባንክ 45326977 ዘመን ባንክ 1551211205309013 የምጠቀምበትን ማይክ ለማወቅ 👉🏿 ua-cam.com/video/UfmkIR3Af8I/v-deo.html ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል www.youtube.com/@TsegayeTutorial የግል ቴሌግራም አካውንቴ t.me/tsegayekiflu የቴሌግራም ቻናሌ t.me/tseomm ቲክቶኬ www.tiktok.com/@tsegaye_kiflu ለተጨማሪ መረጃ About ላይ በመግባት ተጨማ...
🔴በኢትዮጵያ ምድር ግፍ ተፈጸመ❗
Переглядів 10 тис.12 годин тому
#ሰብስክራይብ #joinmembership #tsegayekiflu ከቻላችሁ VPN ጠቅ አድርጓት 😍😊😜😜😜😜 ይህንን ቻናል ለማሳደግ እና እገዛ ለማድረግ ከፈለጋችሁ የንግድ ባንክ 1000148595918 አቢሲኒያ ባንክ 45326977 ዘመን ባንክ 1551211205309013 የምጠቀምበትን ማይክ ለማወቅ 👉🏿 ua-cam.com/video/UfmkIR3Af8I/v-deo.html ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል www.youtube.com/@TsegayeTutorial የግል ቴሌግራም አካውንቴ t.me/tsegayekiflu የቴሌግራም ቻናሌ t.me/tseomm ቲክቶኬ www.tiktok.com/@tsegaye_kiflu ለተጨማሪ መረጃ About ላይ በመግባት ተጨማ...
ዘቢብ፣ ቅብዓ ቅዱስ እና ማየ መቁረርትን በተመለከተ በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ (ቆየት ያለ መልእክት)
Переглядів 4,5 тис.14 годин тому
#ሰብስክራይብ #joinmembership #tsegayekiflu ከቻላችሁ VPN ጠቅ አድርጓት 😍😊😜😜😜😜 ይህንን ቻናል ለማሳደግ እና እገዛ ለማድረግ ከፈለጋችሁ የንግድ ባንክ 1000148595918 አቢሲኒያ ባንክ 45326977 ዘመን ባንክ 1551211205309013 የምጠቀምበትን ማይክ ለማወቅ 👉🏿 ua-cam.com/video/UfmkIR3Af8I/v-deo.html ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል www.youtube.com/@TsegayeTutorial የግል ቴሌግራም አካውንቴ t.me/tsegayekiflu የቴሌግራም ቻናሌ t.me/tseomm ቲክቶኬ www.tiktok.com/@tsegaye_kiflu ለተጨማሪ መረጃ About ላይ በመግባት ተጨማ...
🔴እነዚህ ሰዎች በአህያ ሥጋ ብቻ አይመለሱም❗ ከሰማይ የወረደው ተአምረኛ ስዕል
Переглядів 4,5 тис.16 годин тому
#ሰብስክራይብ #joinmembership #tsegayekiflu ከቻላችሁ VPN ጠቅ አድርጓት 😍😊😜😜😜😜 ይህንን ቻናል ለማሳደግ እና እገዛ ለማድረግ ከፈለጋችሁ የንግድ ባንክ 1000148595918 አቢሲኒያ ባንክ 45326977 ዘመን ባንክ 1551211205309013 የምጠቀምበትን ማይክ ለማወቅ 👉🏿 ua-cam.com/video/UfmkIR3Af8I/v-deo.html ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል www.youtube.com/@TsegayeTutorial የግል ቴሌግራም አካውንቴ t.me/tsegayekiflu የቴሌግራም ቻናሌ t.me/tseomm ቲክቶኬ www.tiktok.com/@tsegaye_kiflu ለተጨማሪ መረጃ About ላይ በመግባት ተጨማ...
🔴ፓትሪያሩኩ ያወገዙትን ማን ይፈታዋል❓ ሰይጣን የተሰወረበት 3ቱ ምስጢራት
Переглядів 7 тис.16 годин тому
#ሰብስክራይብ #joinmembership #tsegayekiflu ከቻላችሁ VPN ጠቅ አድርጓት 😍😊😜😜😜😜 ይህንን ቻናል ለማሳደግ እና እገዛ ለማድረግ ከፈለጋችሁ የንግድ ባንክ 1000148595918 አቢሲኒያ ባንክ 45326977 ዘመን ባንክ 1551211205309013 የምጠቀምበትን ማይክ ለማወቅ 👉🏿 ua-cam.com/video/UfmkIR3Af8I/v-deo.html ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል www.youtube.com/@TsegayeTutorial የግል ቴሌግራም አካውንቴ t.me/tsegayekiflu የቴሌግራም ቻናሌ t.me/tseomm ቲክቶኬ www.tiktok.com/@tsegaye_kiflu ለተጨማሪ መረጃ About ላይ በመግባት ተጨማ...
🔴መንበረ ሠላማ የኢትዮጵያ ቤ/ክ ክዳናለች ብለዋል❗️ዳንኤል ክብረት የተናገረው እውነት ይሆን❓
Переглядів 16 тис.19 годин тому
#ሰብስክራይብ #joinmembership #tsegayekiflu ከቻላችሁ VPN ጠቅ አድርጓት 😍😊😜😜😜😜 ይህንን ቻናል ለማሳደግ እና እገዛ ለማድረግ ከፈለጋችሁ የንግድ ባንክ 1000148595918 አቢሲኒያ ባንክ 45326977 ዘመን ባንክ 1551211205309013 የምጠቀምበትን ማይክ ለማወቅ 👉🏿 ua-cam.com/video/UfmkIR3Af8I/v-deo.html ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል www.youtube.com/@TsegayeTutorial የግል ቴሌግራም አካውንቴ t.me/tsegayekiflu የቴሌግራም ቻናሌ t.me/tseomm ቲክቶኬ www.tiktok.com/@tsegaye_kiflu ለተጨማሪ መረጃ About ላይ በመግባት ተጨማ...
መርካቶ ሸማ ተራ በእሳት ተቀጣጠለ (በ08/03/2017 ዓ.ም)
Переглядів 4,9 тис.21 годину тому
#ሰብስክራይብ #joinmembership #tsegayekiflu ከቻላችሁ VPN ጠቅ አድርጓት 😍😊😜😜😜😜 ይህንን ቻናል ለማሳደግ እና እገዛ ለማድረግ ከፈለጋችሁ የንግድ ባንክ 1000148595918 አቢሲኒያ ባንክ 45326977 ዘመን ባንክ 1551211205309013 የምጠቀምበትን ማይክ ለማወቅ 👉🏿 ua-cam.com/video/UfmkIR3Af8I/v-deo.html ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል www.youtube.com/@TsegayeTutorial የግል ቴሌግራም አካውንቴ t.me/tsegayekiflu የቴሌግራም ቻናሌ t.me/tseomm ቲክቶኬ www.tiktok.com/@tsegaye_kiflu ለተጨማሪ መረጃ About ላይ በመግባት ተጨማ...
🔴አስቸኳን መልእክት 👉ቤ/ክ ውስጥ ርኩሰት ተፈጸመ❗ ገጠመኝ ወይስ ሴራ?
Переглядів 11 тис.День тому
🔴አስቸኳን መልእክት 👉ቤ/ክ ውስጥ ርኩሰት ተፈጸመ❗ ገጠመኝ ወይስ ሴራ?
🔴ጫማ አድርጎ ቤተመቅደስ መግባት ቀኖና እንጂ አስገዳጅ አይደለም? አቡነ በርናባስ
Переглядів 10 тис.День тому
🔴ጫማ አድርጎ ቤተመቅደስ መግባት ቀኖና እንጂ አስገዳጅ አይደለም? አቡነ በርናባስ
🔴ቅብዓ ቅዱስ የሚሸጠው ማኅበር❗የአቡነ በርናባስ ጉዳይ ተባብሷል
Переглядів 20 тис.День тому
🔴ቅብዓ ቅዱስ የሚሸጠው ማኅበር❗የአቡነ በርናባስ ጉዳይ ተባብሷል
🔴አንድ አጥማቂ በማጭበርበር ወንጀል ታሰረ❗ ሐሰተኞች እና የሐሰት ምስክሮች
Переглядів 7 тис.14 днів тому
🔴አንድ አጥማቂ በማጭበርበር ወንጀል ታሰረ❗ ሐሰተኞች እና የሐሰት ምስክሮች
🔴ምስክርነት 1 📞ቤ/ክ ለምን ለሁለት ተከፈለች? ንስሐ አባት እንዳይዙ ለምን ተከለከሉ❗️
Переглядів 6 тис.14 днів тому
🔴ምስክርነት 1 📞ቤ/ክ ለምን ለሁለት ተከፈለች? ንስሐ አባት እንዳይዙ ለምን ተከለከሉ❗️
🔴ሰበር መረጃ❗ አጽራረ ቤተ ክርስቲያንን እናጋልጣለን❗አዲስ ክህደት ከአጥማቂያን አንደበት
Переглядів 4,1 тис.14 днів тому
🔴ሰበር መረጃ❗ አጽራረ ቤተ ክርስቲያንን እናጋልጣለን❗አዲስ ክህደት ከአጥማቂያን አንደበት
ቅዱሳን አጋነንት አለባቸው እያሉ የሚሰብኩ ሰዎች ብቅ ማለት ጀምረዋል
Переглядів 8 тис.14 днів тому
ቅዱሳን አጋነንት አለባቸው እያሉ የሚሰብኩ ሰዎች ብቅ ማለት ጀምረዋል
🔴3ቱ ዓለምን የሚያጠፉ ነገሮች❗️የጥላቻ ድርጊታቸውን ማስቆም አለብን
Переглядів 8 тис.14 днів тому
🔴3ቱ ዓለምን የሚያጠፉ ነገሮች❗️የጥላቻ ድርጊታቸውን ማስቆም አለብን
🔴አስቸኳን መረጃ❗ ግልጽ መልስ ለኦርቶዶክሳዊያን ያስፈልጋል
Переглядів 10 тис.14 днів тому
🔴አስቸኳን መረጃ❗ ግልጽ መልስ ለኦርቶዶክሳዊያን ያስፈልጋል
ቅዱስ ጊዮርጊስ ቀጥታ ስርጭት በዩቲዩብ አስተላለፈኝ (live on YouTube) የበርሜል ጊዮርጊስ ተአምር
Переглядів 4,1 тис.14 днів тому
ቅዱስ ጊዮርጊስ ቀጥታ ስርጭት በዩቲዩብ አስተላለፈኝ (live on UA-cam) የበርሜል ጊዮርጊስ ተአምር
የአህያ እና የአሳማው ጉዳይ ከባድ መከፈልን አመጣ❗ አጥማቂያኑ ድንበር ጣሱ
Переглядів 18 тис.14 днів тому
የአህያ እና የአሳማው ጉዳይ ከባድ መከፈልን አመጣ❗ አጥማቂያኑ ድንበር ጣሱ
🔴ምስክርነት 👉 ብዙዎች ወደ ትክክለኛ አስተምህሮ እየተመለሱ ነው❗ የሰው ባርያ አትሁኑ
Переглядів 7 тис.14 днів тому
🔴ምስክርነት 👉 ብዙዎች ወደ ትክክለኛ አስተምህሮ እየተመለሱ ነው❗ የሰው ባርያ አትሁኑ
🔴አቡነ በርናባስ ምን አድርጉ እያሉን ነው?
Переглядів 30 тис.14 днів тому
🔴አቡነ በርናባስ ምን አድርጉ እያሉን ነው?
🔴አንድ እርምጃ ወደፊት
Переглядів 10 тис.14 днів тому
🔴አንድ እርምጃ ወደፊት
🔴የሰው ባርያ አትሁኑ❗ቲክቶክ live ላይ አጋነንትን ማውጣት ጀምረዋል
Переглядів 6 тис.21 день тому
🔴የሰው ባርያ አትሁኑ❗ቲክቶክ live ላይ አጋነንትን ማውጣት ጀምረዋል
🔴አስቸኳይ መረጃ❗ ኦርቶዶክሳዊያን በፓሊስ እየታገቱ ነው❗የሮናልዶ ትንቢት ተፈታ
Переглядів 7 тис.21 день тому
🔴አስቸኳይ መረጃ❗ ኦርቶዶክሳዊያን በፓሊስ እየታገቱ ነው❗የሮናልዶ ትንቢት ተፈታ
🔴ትኩረት የሚሻ ጉዳይ ከ2000 በላይ አጥማቂያን አሉ❗
Переглядів 4,1 тис.21 день тому
🔴ትኩረት የሚሻ ጉዳይ ከ2000 በላይ አጥማቂያን አሉ❗
🔴ቤተ ክርስቲያን እነዚህ ወንበዴዎች ለህግ ናቅረብ አለባት❗
Переглядів 14 тис.21 день тому
🔴ቤተ ክርስቲያን እነዚህ ወንበዴዎች ለህግ ናቅረብ አለባት❗

КОМЕНТАРІ

  • @DabashSetnew-k9w
    @DabashSetnew-k9w 56 хвилин тому

    .እግዝያብሔሮ ይመስገና ፆም ቆንጆ ነዉ በሰላም ደርሰሕ በሰላም ተመለስ መምሕር ልክ ነዉ የምንመለከተዉ ሚድያ መለየት ይገባላል ብየ አስባለሁ እነንተስ እስኪ በላይክ አሳዪኝ

  • @BereketSeyum-p1k
    @BereketSeyum-p1k 58 хвилин тому

    ዮርዳኖስ አበበ ከእግዚአብሔር ከ ድንግል ማርያም እና ከቅዱሳን ምልጃ ቀጥሎ ቤሂወቴ እንደለወጥ እና ለንስሀ ሂወት ያበቃኝ እሱ ነው አ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ጤና ይጠብቅልን አስበ መምህራንን ያድልልን 🙏🙏🙏

  • @YoditNeway
    @YoditNeway Годину тому

    እድሜህን በሙሉ አጋንንትን ስታከብር ትኖራለህ ወራዳ ደግሞ አንተን ብሎ መምህር ራስህ መረን ነውረኛ ነህ ጠንቋይ ነህ።የሚገርመው የቤተክርስቲያንን ልብስ ለብሰው ተስፋዬ ጋ የፙሄዱት ይገርማሉ።

  • @danielbeyene6894
    @danielbeyene6894 Годину тому

    እሄው አባ ገረኪዳን ክሴጣን ጋር እያወርራው በወሬ ብቻ ብን ብሎ ጠፋ ብለው ሲያወሩ አመንካቸው ለምን አተቻቸህውም መምህር ግርማ ይሔን ቢሉ ስንት ትላቸው ነበር

  • @danielbeyene6894
    @danielbeyene6894 Годину тому

    አረ ተው ለመቃወም ብለህ ሀዋርያት ዝብለው ሲበሉና ሲጠጡ ነበር? ለዚህ ነው ያልወጣላቸው እያልክን ነው ምናለ ብታስተውል

  • @mhhhedgudelese
    @mhhhedgudelese 2 години тому

    ኦርቶዶክሥ እኮ መጥቆራን ነው የሚያመልኩት ጋኔን ነው የሚያመልኩት

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu 2 години тому

      አብረኻቸው ታመልካለኽ ማለት ነው?

    • @mhhhedgudelese
      @mhhhedgudelese 2 години тому

      @Tsegayekiflu ተክለሓይማኖትን ጠይቀው ወይም ያሬድን ጠንቋዮቹን አባቶቻችሑን ምድረ ጠንቁዋይ መተተኛ ደብተራ አሑን ተነቅቶባችሑል ቸው ወይም ጋሥጫን

  • @mhhhedgudelese
    @mhhhedgudelese 2 години тому

    አይ ኦርቶዶክሥ የውሸታሞች የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ነው ቢመርሕም ዋጠው እውነቱ ይሔ ነው በጠቅላላ ጠንቁዋይ መተተኛ ሟርተኛ ደብተራ ነው የተጠራቀመው አገሪቱዋ ሠላም ያጣቺው በነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ተወሮ ነው ዋናው የጠንቋይ መፈልፈያ ደሞ ቆሎ ትምሕርት ቤት ነው ።

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu 2 години тому

      ኢራን እና ኢራቅ ላይስ ሰላሙን ያጣችው ጠንቋዮች ስለሆነ ነው? ሶርያስ? ማቴ 12፥34-37

    • @mhhhedgudelese
      @mhhhedgudelese 2 години тому

      @Tsegayekiflu እንደ አፄ ቴዎድሮስ ዘመን አንገት አንገታችሑን ትሠየፋላችሑ ጠብቁ በቅርቡ እናንተ አጋንንት ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች

  • @samarr1112
    @samarr1112 5 годин тому

    ወድሜ አሁን ተስፋዬ የት ደብር ነው ሚያገለግለው የማያገለግል ከሆነ ለምን የቤትክርስትያን ልበስ የሚለብሰው ማን ፈቅዶለት ነው ጥያቄ ነው

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu 2 години тому

      እድሜ ለመርካቶ የተማረም ያልተማረም የሚያገለግልም የማያገለግልም እኩል ይለብሳል

  • @bettykassa3135
    @bettykassa3135 5 годин тому

    ሊቀ ሊቃውንት እዝራን እኮ ስወዳቸዉ አባቶቻችንን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ArefeyTgabu
    @ArefeyTgabu 5 годин тому

    እግዝኦ ይማረን ይቅር ይበለን ወዴት ልሂድ ፆም አሬፍ ነው

  • @LekeTafiri
    @LekeTafiri 7 годин тому

    አንደኛ ነኝ❤❤❤❤ በላይኪ አሳዩኝ

  • @llhealdom265
    @llhealdom265 7 годин тому

    Eshi Ato tsegaye, zem bleh aheyahen bela. Egnan tewen aheyahen gat. Eree bakeh afehen zega. Antee yefelekewun bela. Tesfaye tesastuwal ye Egzeabhairen hayel telamdo yemelew kebade setet new.

  • @TsegayeTeshome-l6n
    @TsegayeTeshome-l6n 8 годин тому

    Yesew rkus ante neh

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 9 годин тому

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በጣም የሚያሳፍር ኖው ቡሉ የማይበላ መነሳትም እንካን አልነበሮውም

  • @misikirzewgeketaw5501
    @misikirzewgeketaw5501 9 годин тому

    እኛ የቤተክርስቲያን ልጆች የኣባታችንን መልእክት በትክክል እንቀበላለን እንሰማለን ይህ ነገር ከተንሳ ጀምሮ ወዳጄ ትምህርቱን ላለመቀበል ፈልገህ እንጂ መልእክቱ ግልፅ ነው ኣንተ ግን መሽለጥለጥ ጀምረሀል በፍፁም ልክ ኣይደለለህም የምትፈልገውን ብቻ እይቀረብክ ስው እንዲወዛገብ ይምትሄድበት እርቀት ከኣንድ የሚድያ ባለሙያ ባለሙያ ከሆንክ ምርጫውን ለህዝቡ ተውለት የተባለው ሳያንስ የኣንተ ኣይነቶች ኣሞሟቂ ኣያስፈልግም ሚድያውን ይዣለሁ ብለህ የግል ሀሳብህን ዻዻስን እየተዳፈርክ ለሰዳቢ በር ኣትክፈት እረፍ ለቅድስ ኣባትችን ረጅም የኣገልግሎት ዘመን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በማሻማ ግልፅ ኣድርገው በሚገባን ቋንቋ ነግረውናል ኣንተ ግን እረፍ ታረም ዻዻስ ኣትዳፈር

  • @AbebeTeka-ne4ux
    @AbebeTeka-ne4ux 10 годин тому

    ምናለ ቢቀርብህ እንደዚህ የዘቀጠ ነገር የራስህን እምታቃትን ተናገር እውቀት ካለህ ።

  • @AbebeTeka-ne4ux
    @AbebeTeka-ne4ux 10 годин тому

    የሞተ የወረደ ስራ ነው እምትሰራው ።

  • @SenaitMengistu-j2q
    @SenaitMengistu-j2q 12 годин тому

    እንተ ለራስህ መብላት ምብትህ ነው

  • @tsehaysintayehu49
    @tsehaysintayehu49 12 годин тому

    አቡነ መቃርዮስ!!! ምንነካዎት? አይ ቅሌት!!! እንዴት ነው ነገሩ? ኦኦርቶዶክስሃይማኖትን መሳመሳለቂያ እያደረጋችሁ ያላያላችሁት እነማን ናችሁ? በውነት አቡነ በርናባስ ናችው ወይንስ እንደ እርሶዎ ያለ ትልቅ አባት በአውደ ምህምህረቱ ያስያስተላለፏቸው ቃላቶች? እንእንዳውም የሚያረክሰው ከአፍ የሚወጣ ነው እንጂ ወደ ሆድ ይሚገባ አይደለም ጌታችን እእንዳለው

  • @alemayehutadesse6312
    @alemayehutadesse6312 13 годин тому

    ወንድ አንተ አዋቄ አንተ ተቼ አንተ ምሁር አንተ ሁሉ ነገረ እኔግን የተረዳሁህ ምንም የማታቅ ከሁሉም ያነስ እውቀት እንዳለህና የዩቴዩብ አርበኛ መሆንህንነው ። እባክህ ያወክ መስሎህ ጳጳሱንም ቄሱንም መምህሩንም መለኩሴውንም ከመተቸት ታቀብ አንተ ። አንተ ተሀድሶ የውስጥ ሰርሳሪ ነህ ቤተክርስትያንን ለመበተንና አባቶችን ለማስጠላ የምትሄድበት መንገድ ተነቅቶብሀል እረፍ አላርፍ ካልክ ት!!!

  • @ZawdeKegne
    @ZawdeKegne 13 годин тому

    መጀመርያ አንተ ራስህ ስንት አመትህ ነው?40በጸበል የኖርከው እውነቱን አውራ እስኪ እመንና ጸበል እንደማያድንህ ታያለህ ካላመንህ እድሜ ልክህን አትድንም ካመንክ ግን እንኳን ቅዱስ ጸበል የምግብ ውሃ እንኳን በቅዱሳን ስም ሰይመን ጸሎት ጸልየንስንጠጣው እነ😮ድናለን

  • @ZawdeKegne
    @ZawdeKegne 13 годин тому

    በእውነት መጽሐፍ ቅዱስ የምንበላውን የማንበላውን አስቀምጦልናል በመጽሐፍ ቅዱስ ተቀምጦልናል ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጭ ያለውን አንበላም።

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu 13 годин тому

      የሐዋ 15 አንብበው

  • @zeed7146
    @zeed7146 14 годин тому

    ስለዚህ አንተም የአቡነ በርናባስን አስተምህሮ ነው የምትደግፈው ማለት ነው ከአነጋገርህ እንደተረዳሁት:: ምክንያቱም እኚህ አሁን ያቀረብካቸው አባት ለማለት የፈለጉት እኔ እንደገባኝ እነዚህ የጠቀሷቸው እንስሳት አይበሉም ለማለት የተጠቀሙበት ቃል እና እነዚህ እንስሳቶችን ይበላሉ ብሎ ማለት ፀያፍ ነው ለማለት ያክል እንጂ የእግዚአብሔር ፍጡር መሆናቸውን አጥተውት አይመስለኝም ሌላው ደግሞ ለኦርቶዶክሳውያን የሚበሉ እና የማይበሉ በደንብ ተዘርዝሮ ተፅፎላቸዋል በመፅሐፍ ቅዱስ አሁን ስንተኛው ገፅ ወይንም ምዕራፍ እንደሆነ ባላስታውሰውም በትክክል መፃፉን ግን አውቃለሁ:: ሌላው ቀርቶ ጥሬ ስጋ እንኳን ክልክል ነው ለኦርቶዶክሳውያን ገላትያን ምዕራፍ 19 ብታነበው ብዙ ነገር ተፅፏል መብል ብቻ አይደለም ብዙ ነገር ከአለባበስ, ፀጉር አቆራረጥ, አመጋገብ ሳይቀር ኦርቶዶክሳውያን ተፅፎላቸዋል:: አንተም እንደዚ አይነት ነገሮችን ከመስራትህ በፊት በደንብ ሰፋ ያለ የራስህን ጥናት ይዘህ ብትቀርብ እላለሁ :: አመሰግናለሁ!

  • @ethioyizeyamedia3134
    @ethioyizeyamedia3134 14 годин тому

    Erikus silu mn lemalet endefelegu egna gebtonal ke migeb antsar nw engi lela aydelem ante gn hule techi honek kerek dema lemena jemerk befitm legenzem neber metseraw abatochin bemetechet zare chirash limena aykebdm bro sertek bela

  • @MdArfat-sg7ib
    @MdArfat-sg7ib 15 годин тому

    እንዴ ወንድሜ ዛሬ እኔንም አወዛገብከኝ እኮ እሺ ፍጥረት ሁሉ እርኩስ አይደሉም በሱ አምናለሁ ግን መፀሐፍ ቅዱስ ላይ ሸኴናቸው ክፍት የሆኑትን ብሉ ሚል አለ እኮ ደሞም ተዘርዝረዋል አይደል እንዴ ከተሳሳትኩ እታረማለሁ ግን አስረዳኝ እሰኪ???????

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu 13 годин тому

      ብሉይ እና ሐዲስ ኪዳን የአመጋገብ ስርዓት የተለያዩ ናቸው እህቴ

  • @yoseph07mf
    @yoseph07mf 15 годин тому

    ሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ ሀገራችንን ይባርክልን

  • @The110303
    @The110303 15 годин тому

    መሃል ላይ አታሁን ወይ ከበርናባስ ወይም ከአቡኑ መሆን ነው

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu 13 годин тому

      ከቤተ ክርስቲያን ነኝ

  • @OrthodoxTehadsoApostolicMinist
    @OrthodoxTehadsoApostolicMinist 15 годин тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ አቡነ መቃርዮስ መጽሐፍቅዱስም አላነበቡም የቤተክርስቲያኒቱንም ዶግማና አስተምህሮ አያውቁም በየት ሾልከው ጳጳስ እንደሆኑም አይገባኝም እግዚአብሔር የፈጠረውን ርኩስ ነው ማለት ከእውቀት መጉደል ነው ከእግዚአብሔርም ጋር መጣላት ነው

    • @dekebora
      @dekebora 14 годин тому

      ይህ ኮሜንት የአቶ ፀጋዬ በሌላ አካውንቱ ይመስለኛል ድሮም ተሀድሶ እንደሆነ ያስታውቃል በዚህ አካውንቱም ተሀድሶ እንደሆነ ስሙ ይመሰክራል ። ቆን ግን ፀጋዬ የአህያ ስጋ ትበላለህ ማለት ነው 🤮

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu 13 годин тому

      ጭንቅላት የተሰጠሽ እንድታስቢነት ነው

  • @yegleliben5548
    @yegleliben5548 15 годин тому

    የሚያመሰኩና ሰኮናቸዉ ስንጥቅ የሆኑትን እንስሶችን እንድንመገብ ያስተማረን እራሱ እግዚአብሔር ነዉ። የአመጋገብ ስርአትን ጨምሮ በጎ የሆኑ የአኗኗር ስርአቶችን አስተምሮናል። አያይዞም አርደን የምንመገባቸዉን እንስሳት ደምን እንዳንመገብ ነግሮናል። ታዲያ የኦሪት ስርአት ነዉና ደሙንም ጠብሰን እንመገብ? ሌላዉ ሁሉ ፈጣሪ የፈጠረዉ የሚበላ ነዉ ብለን ጫቱንም፣ ትንባሆዉንም፣ የሚያሰክረዉን፣ የሚገለዉንም፣ የሚያረክሰዉንም መሰብሰብ ያለብን አይመስለኝም።

  • @oursyegna7329
    @oursyegna7329 16 годин тому

    መዋረጃህ በቅርቡ በቪድዮ ጠብቅ አንተ ነውረኛ እስከዛ ሪፖርት አድርጉበት ለማኝ ነው እኮ ደግሞ ካሜራ ምናምን ይላል

    • @ermyasgashaw3262
      @ermyasgashaw3262 15 годин тому

      What moron you are if you don't want to see him move to the next one . He revealed your witchcraft that is why you are mad

  • @oursyegna7329
    @oursyegna7329 16 годин тому

    መዋረጃህ በቅርቡ በቪድዮ ጠብቅ አንተ ነውረኛ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu 13 годин тому

      ቪዲዮ ስትሰራ tag አድርገኝ

  • @oursyegna7329
    @oursyegna7329 16 годин тому

    አይ አመለ ክፉው ጸጋ አልባ ጸጋዬ ሀሜት መተዳደርያህ ሰውን ባልሆነ መንገድ እንደአባትህ ዲያብሎስ ካልከሰስክ ካላቦካህ መኖር የማትችል ሙያ አልባ ወሬኛ በወሬ ተዳዳሪ

  • @עםישראלחי-כ6ה
    @עםישראלחי-כ6ה 16 годин тому

    ፀጋዬ ተበዳ

    • @oursyegna7329
      @oursyegna7329 16 годин тому

      ተሳስቶ አሳተህ አይባልም

  • @עםישראלחי-כ6ה
    @עםישראלחי-כ6ה 16 годин тому

    አባታችን እድሜኛ ጤና ይስጥዎት!ፀጋዬ ምን ይዋጥህ ለበርናባስ ስታሽቃብጥ! የታባክ

  • @עםישראלחי-כ6ה
    @עםישראלחי-כ6ה 16 годин тому

    አባታችን እድሜኛ ጤና ይስጥዎት!ፀጋዬ ምን ይዋጥህ ለበርናባስ ስታሽቃብጥ! የታባክ

  • @TadeseTadeseEshetu
    @TadeseTadeseEshetu 16 годин тому

    አንዳንዴ አንተንም መጠራጠር ጀመ ሬ ያለው አንተም እኮ ላስተምራችሁ እኔ ነኝ ትክክል እያልከን ነው !!

    • @oursyegna7329
      @oursyegna7329 16 годин тому

      ሀሜት ነው ጠቅላላ ቪድዮዎቹ ሰው ባዘጋጀው ላይ የብሔርና የቡድን ውግንና ይዞ ሀይማኖተኛ መሳይ ከፋፋይ ነው አለመስማት ነው

    • @efratayirdaw992
      @efratayirdaw992 13 годин тому

      ማንንም አትከተይ ሁሉም እኛ ነን ትክክል እኛን እመኑ ተከተሉ ነዉ የሚሉት ህዝቡ እራሱ የሚነዳ በግ ሆነናል አኔ በተለይ ይህን ሰዉየ አልከታተልም ሀሜት በሚዲያ😅

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu 12 годин тому

      ካልተከተልሽ ለምን ተመለከትሽ?

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu 12 годин тому

      ሀሜት ከሆነ ደጋግመኽ ለምን ታያለኽ?

    • @efratayirdaw992
      @efratayirdaw992 11 годин тому

      @@Tsegayekiflu ገብተህ ማየት ትችላለህ ዕሱን ብቻ ነዉ የማየዉ ከዛ ኮሜንት በቃ ከዛ እወጣለሁ

  • @TadeseTadeseEshetu
    @TadeseTadeseEshetu 16 годин тому

    እርኩስ ካልሆነ ብላና አሳየኝ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu 13 годин тому

      ባህሌ አይፈቅድም

  • @selamawitetegestu-tb3ii
    @selamawitetegestu-tb3ii 16 годин тому

    Mejemeriya lemene tekelekele beleke teyeke hatiyate selalebachewe newe adeleme letena tenke selehonu newe geta eko yetsekelewe lesewe leje newe lenesesate adeleme selezihe leke adelekeme Egzabehere letena teneke yehonewene negere newe yekelekelewe

  • @LekeTafiri
    @LekeTafiri 16 годин тому

    እንኳን በሰላም በጤና መጣህ ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsefaWeloye
    @AsefaWeloye 16 годин тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 16 годин тому

    የተከበራችሁ ወንድሞች እና ብፁዕ አቡነ መቃርዮስ እባካችሁ እናስተውል። ባልተነገረ ባልተባለ ርዕሰ ጉዳይ አሳማ ወይም አህያ ወይም ሌላ እንስሳ ብሉ/አትብሉ የሚል ቃል ከተወዳጁ ድንቅ ሰባኪ ወንጌል አባታችን ከብፁዕ አቡነ በርናባስ አንደበት በፍጹም አልተነገረም። ከሁሉም በላይ የብፁዕ አቡነ መቃርዮስ ያልተገባ ንግግር በውነቱ ለቤተ ክርስቲያናችን አዋራጅ ነው። የብሉይ ኪዳንን ወንጌል ጋር አንድነታቸውንና ልዩነታቸውን ጠንቅቀን በማንበብ እንወቅ፣ ፍትሐ ነገሥት መንፈሳዊንም በደንብ እንወቀው እንጂ በተለምዶ አተገባበር መኖር እንዲህ ለትዝብት ይዳርጋል። እግዚአብሔር ልብ ይስጠን።🙏

  • @HahuInnovation
    @HahuInnovation 16 годин тому

    ANTE mene aynet tekula neh alamah memdenew hulem enga ke abatoch gone nene abune mekarios ena leloch abatoch menegedochachen nachew.

  • @HanaTesfaye-z5k
    @HanaTesfaye-z5k 17 годин тому

    ሰላም ላንተ ይሁን ፀጋዬ እባክህ ስለ ፀሎተ ባርቶስ ንገረን ክንያቱም በውስጡ ስለ አጋንንት ነው ያለው እና ምን ትለኛለህ።

    • @oursyegna7329
      @oursyegna7329 15 годин тому

      የትኛው ባርቶስ ነው ያለሽ ደፍተራዎቹ ያሳተሙት ጸሎተቆጵርያኖሱ ነው ወይ ዝም ብለሽ ሰኔ ጎለጎታሽን ጸልዪ መለየት ካቃተሽ

    • @Meklit-wi4th
      @Meklit-wi4th 14 годин тому

      እህቴ አንድ እህት ጠይቃ ተመልሶላታል አይቻልም ተብሏል

    • @HanaTesfaye-z5k
      @HanaTesfaye-z5k 13 годин тому

      በጣም አመስግናለሁ ፈጣሪ ይከበርልኝ ።

    • @oursyegna7329
      @oursyegna7329 8 годин тому

      ጸሎተ ቆጽርያኖስ የጥንቆላ ነው ግን ለምን ሰኔ ጎለጎታና ውዳሴ ማርያም አርጋኖንን ለምን መጀመሪያ አትጸልዪም