🔴 በአባ ገ/ኪዳን ትምህርት ላይ ማሾፍ የፈለገው ፓስተር መጨረሻ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 201

  • @libonatube
    @libonatube  29 днів тому +11

    የቴሌግራም ቻናላችን ላይ መፅሀፉን አስቀምጫለው ከታች ያለው ሊንክ ወደ ቻናሉ ይወስዳቹሀል።
    👉t.me/libonatube

    • @lilebaba2151
      @lilebaba2151 29 днів тому +1

      እባክህ ወንድሜ ስለማላውቅ ነው መቁጠሪያ ሲያስተምር የሰማኋቸው እነ ቀሲስ ሄኖክን ነው ምንአልባት ዩትዩብ ላይም ታቃቸው ይሆናል እና እነሱ ልክ አደሉም ማለት ነው ወንድሜ እባክህ አስረዳኝ እኔ ከእነሱ ሰምቼ ለጓደኞቼነግሬ እየቀጠቀጡበት ነውምንትላለ

    • @libonatube
      @libonatube  29 днів тому

      @lilebaba2151 ፍፁም ስህተት ነው እህቴ ከቤተክርስቲያን ስርአት ውጭ የሆነ ነገር ነው አንቺም አቁሚ ለጓደኞችሽም አንቺ ስለሆንሽ ያሰየሻቸው እንዲያቆሙ ማድረግ አለብሽ ከዛ ለንስሀ አባታቹ ጋር ተነጋገሩ እህቴ ።

    • @lilebaba2151
      @lilebaba2151 29 днів тому

      @@libonatube አመሰግናለሁ እግዜር ይስጥልኝ

    • @libonatube
      @libonatube  29 днів тому

      ምንም አይደል እህቴ ከቻልሽ በቴሌግራም ፃፊልኝ @libona27​@@lilebaba2151

    • @TigistTesfaye-t5u
      @TigistTesfaye-t5u 24 дні тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤​@@lilebaba2151

  • @zdethiotube
    @zdethiotube 20 днів тому

    አሜን

  • @kindumihret9078
    @kindumihret9078 25 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አባቶች ።

  • @ElsabetDenkuKiya
    @ElsabetDenkuKiya 29 днів тому +32

    አበረታቱኝ የተዋህዶ ልጆች 💕🙏🥰

    • @EmentMengsti
      @EmentMengsti 29 днів тому +2

      ሰብሰክራይብ አድረኩ አሁን ገብቸ አይዞን❤❤❤

    • @zz6793
      @zz6793 29 днів тому +2

      ሰብሰክራይብ አረጌሽ አለሁ በረች እህቴ❤

    • @ElsabetDenkuKiya
      @ElsabetDenkuKiya 29 днів тому

      @@zz6793 ክብር ያድልልኝ አመሠግናለሁ🙏🥰

    • @ElsabetDenkuKiya
      @ElsabetDenkuKiya 29 днів тому

      @@EmentMengsti 🙏🥰🥰

    • @HHh-h1f3w
      @HHh-h1f3w 29 днів тому +1

      ❤❤❤❤

  • @junefirst500
    @junefirst500 29 днів тому +17

    አባ፡ ገ/ኪዳን፡ የሚያስላቸውን፡ ችላ፡ ባይሉት፡ ጥሩ፡ ነው! በጤና፡ ይኑሩልን!

  • @daniselmon2755
    @daniselmon2755 29 днів тому +3

    ሁሉንም የየራሳቸው ፀጋ አላቸው ሁላቸውም አባቶቻችን ይጠብቅልን እግዚአብሔር ሁላቸውም አባቶቻችን ያስፈልጉናል

  • @proud_Orthodox27
    @proud_Orthodox27 28 днів тому

    ቅድስት አርሴማ እናታችን የዲያብሎስ የእግር እሳት ረድኤት በረከትሽ ይደርብን

  • @MeryTamiru-rr2cl
    @MeryTamiru-rr2cl 28 днів тому

    Amen Amen Aba ,! Ftry Bdkamacin Hulu Esu Yabrtani .Thank U

  • @FasikakassawKassaw
    @FasikakassawKassaw 28 днів тому +1

    አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን❤

  • @TakeluTakelo
    @TakeluTakelo 29 днів тому +1

    ለአባታችን ቃሐህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን።

  • @GrmaMan-nk5ir
    @GrmaMan-nk5ir 29 днів тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን

  • @tsehayworku2675
    @tsehayworku2675 29 днів тому +2

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 29 днів тому

    ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ

    አሜን አሜን አሜን አባታችን መምህራኖቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 29 днів тому

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @JacquesJack-i8r
    @JacquesJack-i8r 29 днів тому

    ለአባቶቻችን እዲሜና ጤና ይስጥልን

  • @merongirma8538
    @merongirma8538 29 днів тому

    🎉🎉🎉አሜን አሜን አሜን

  • @MoloNes-u7s
    @MoloNes-u7s 29 днів тому

    አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @GrmaMan-nk5ir
    @GrmaMan-nk5ir 29 днів тому +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህሮቻችን❤❤❤

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 29 днів тому +1

    አሜን ቃለ ሂወት የስምዓልና 🇪🇷❤️🙏

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 29 днів тому +1

    Beautiful message abatachin information

  • @ሐብታምዘተዋሕዶ
    @ሐብታምዘተዋሕዶ 29 днів тому

    የአብዬ እኳን በሰላም መጣህ❤

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 29 днів тому

    Thanks very much abatachin information

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 29 днів тому +1

    Beautiful message brother information

  • @kidestAbebe-qg8cg
    @kidestAbebe-qg8cg 29 днів тому

    ወንድማችን በርታልን ቃለ ሒወትን ቃለ ድነትን

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 29 днів тому +1

    Beautiful message brother ❤️

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 29 днів тому

    Beautiful message abatachin

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 29 днів тому +1

    Thanks very much brother information

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 29 днів тому +1

    አረ የአዲስ አበባ ልጅም በጣም የዋህ ነው በቀላሉ ይሸወዳል በጣም መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WorkyeAdane
    @WorkyeAdane 14 днів тому

    😢😢

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 29 днів тому

    Correct brother beautiful message

  • @simonmetasebia348
    @simonmetasebia348 29 днів тому

    ለመፀለፉ በጣም እናመሠግናለን። ክርስትና ማለት እንደዚህ ነው። ሌሎች እንዲድኑ መርዳት።

  • @yeznMamuye
    @yeznMamuye 29 днів тому +3

    በመቆጠሪያ ሲጣን አይወጣም ጥያቄ አያስፈልገዉም የተቀረ ፀበል በግባት ንሰሀ መግባት መቁረብ አስራት በኩራት ምፅዋት መስጠት መፈፀም ቃሉን የምንፈጽም ያርገን😓😓😓

  • @seblebalcha1683
    @seblebalcha1683 27 днів тому

    👍👍👍

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 29 днів тому

    Correct brother beautiful message brother information

  • @nebanebneb8486
    @nebanebneb8486 29 днів тому +1

    የመግቢያ መዝሙርህ ደስ ይላል ❤❤❤❤

  • @hana-f2c
    @hana-f2c 29 днів тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን

  • @GrmaMan-nk5ir
    @GrmaMan-nk5ir 29 днів тому +1

    በርታ ወንድማችን ❤❤❤

  • @Mercy-n6h
    @Mercy-n6h 29 днів тому +1

    Egziabhare be betu tatnah👏

  • @tewodrosworku8649
    @tewodrosworku8649 29 днів тому +1

    My brother God bless you

  • @bahiruagodanakondale2599
    @bahiruagodanakondale2599 28 днів тому

    ቅናት ሰላለበት ነው ልቦና ይሰጠው

  • @AndiyeTube2324
    @AndiyeTube2324 29 днів тому +11

    ደምሩኝ በማርያም😢😢😢❤❤❤

    • @zz6793
      @zz6793 29 днів тому +1

      ደምሬሽ አለሁ ውዴ❤

    • @yeshiwork-p8y
      @yeshiwork-p8y 29 днів тому +1

      demreshalehu enenm demrign

    • @AndiyeTube2324
      @AndiyeTube2324 29 днів тому +1

      @@yeshiwork-p8y እሺ እማ

    • @AndiyeTube2324
      @AndiyeTube2324 29 днів тому

      @@zz6793 የኔ አመሰግናለሁ

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 29 днів тому

    C abatachin correct abatachin information

  • @Wiko-r7y
    @Wiko-r7y 29 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @leouleleoule5037
    @leouleleoule5037 22 дні тому

    ቅዱስ ዮሀንስ እጨጌ ዘ ፀገሮ እንደውም በድንጊያ እራሳቸውን እየደበደቡ ነበር የሚፀልዪት::
    አባ ገብረኪዳን ሲያስተምሩ ከሰማሁት

  • @MekdesSelfu
    @MekdesSelfu 29 днів тому

    ❤❤❤❤❤

  • @KhaledKhaled-p4c
    @KhaledKhaled-p4c 29 днів тому

    qale.hiwet.yasmalen.❤❤❤

  • @dawi6131
    @dawi6131 27 днів тому

    ስለራሳችን እንነጋገር በሰው ሀይማኖት ግዜ አናጥፋ

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 29 днів тому

    C abatachin information

  • @AtsdeTesifaye
    @AtsdeTesifaye 28 днів тому

    ለማያምን፡ሁሉ፡ይቻላል፡ሁሉም፡እንደፀጋዉ፡ያገልግል፡እግዚአብሄር፡እዉነቱን፡እከሚገልፅ፡እንጠብቃለን፡አንተ፡ግን፡አባቶች፡መሀል፡ፀብን፡አትዝራ፡

  • @محمدعلي-ي5ض4
    @محمدعلي-ي5ض4 29 днів тому +1

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Hana-mariam21
    @Hana-mariam21 28 днів тому +1

    ሰድቦ ለተሳዳቢ መስጠት ማለት ይህ ነው በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ።

  • @AlmazAchamyeleh-w7f
    @AlmazAchamyeleh-w7f 23 дні тому

    የእንስሳ ጥርቅም ማስተዋል ይስጣችሁ መናፍቃኖች

  • @birkewoldeyes
    @birkewoldeyes 28 днів тому

    ለማወቅ ፍላጎትም የለኝም አንዳንዴ ደግሞ ለማወቅ እፋልጋለሁ ነገር ግን አይገባኝም

  • @tigesttigi6766
    @tigesttigi6766 29 днів тому

    ወይ በእናትክ ትንሽ ርዘም አርገው ምንባቡን አሳጠርከው ጨምርበት።እናመሰግናለን

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 29 днів тому

    ቃለህወትያሰማልን❤❤❤

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse1656 29 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rozar7081
    @rozar7081 26 днів тому

    😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏

  • @tigaethio
    @tigaethio 29 днів тому

    🎉🎉🎉 ወይ ጴንጤ ትልቅ አባት ትንሽ ልጅ ይጫወትበችሁል

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 28 днів тому

    ኧረእነዚን ምንአይነትቤተሰብ እያሳደጋቸውነው ድፍረትበዛ

  • @JalekoKo-rv3fs
    @JalekoKo-rv3fs 28 днів тому

    በዱላ ሳይሆን ዱላው ላይ በተባረከበት በቃሉ ነው የሚደበደበው

  • @WoiniWoldeyohannes
    @WoiniWoldeyohannes 29 днів тому +3

    ፓስተር ሶፊ እሳቸውን ለምን ታዳምጣለህ
    እሳቸውን መውደድ ትችላለዚህ
    ለእናንተ ጥሩ መድሀኒት ናቸው 😅

  • @nanieshete6762
    @nanieshete6762 28 днів тому

    እውነትም "ኧረ በስመ አብ"

  • @عايشةايمي-س8ع
    @عايشةايمي-س8ع 29 днів тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏👌🏼👌🏼👌🏼👍👍👍

  • @junefirst500
    @junefirst500 29 днів тому +2

    ብድር፡ ሆን፡ ብለው፡ ወስደው፡ ሰው፡ የሚያሞኙ፤ የሚጠቀሙ፤ ለጊዜው፡ ደስ፡ ቢላቸውም፡ በራሳቸው፡ ጉዳትን፡ ይስባሉ! መምህር፡ እናመሰግናለን!

  • @Summer-wr3lf
    @Summer-wr3lf 29 днів тому

    አይ ጺንጤ😢😢😢😢

  • @Lili-df1sr
    @Lili-df1sr 29 днів тому +4

    የራሱን ካራቴ እና ቦክስ ሳያይ አጉል ይሄ ባለጌ ማን መስካሪ አደረገው ደፋር ደግሞ አባን አገናኙኝ ወይ አለማወቅ ኧረ ወይኔ ያንተስ ድፍረት ቅጥ አጣ

  • @MahiderTibebu-t5x
    @MahiderTibebu-t5x 29 днів тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dawi6131
    @dawi6131 27 днів тому

    ማንም ያንተን ቢወስድ እንዲመልስልህ አትጠይቀው

  • @etaferahuhaile175
    @etaferahuhaile175 29 днів тому

    ሁሉም አዋቂ ልሁን አላችሁ እግዚአብሔር ይገስፅህ

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 28 днів тому

      አንቺን ይገስጽሽ ወይአዳምጭ ወይ ውጭበስማም ያለማወቅበሽታን ማስታም ከባድ ነው

  • @Eskedar-bw9ox
    @Eskedar-bw9ox 29 днів тому +2

    እኝንም ግራ ገብቶናል ትንሹ ነብይ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @JacquesJack-i8r
    @JacquesJack-i8r 29 днів тому

    የት ይገኛን መፀሀፍ

  • @junefirst500
    @junefirst500 29 днів тому

    ወጣቱ፡ ስለ፡ ቅ፡ ድንግል፡ ማርያምና፡ ስለ፡ ቅዱሳኑ፡ ብቻ፡ ሳይሆን፡ ኢየሱስን፡ አዲስ፡ ኪዳንን፡ 27ቱን፡ መጽሐፍት፡ ገጽ፡ በገጽ፡ ብታስተምር፡ ትጸድቃለህ!

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 29 днів тому

    የት ነዉ ያለዉ ከሀገር ዉጭ ነኝ ወንድሜ መልስልኝ

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 28 днів тому

    የነግርማተከታዮች ቆማቹአስተውሉ

  • @ethiopiatadese4479
    @ethiopiatadese4479 23 дні тому

    በጻድቃንና በመላእክት ሥም ለምን ቤተክርስቲያን ይመሰረታል ለሚሉት በጣም ቀላል መልስ አለ እኮ የኛ ሲሆን ለምን ይላሉ እንዳውም የኛ ይሻላል በኛ ሥም አልከፈትንም። እነሱ ዮናታን ቸርች እከሌ ቸርች እያሉ በሥማቸው የሚከፍቱትስ በየቦታው አይደል እንዴ የፓስተር እከሌ እየተባለ የሚከፈተው። ለዚህ ምን መልስ አላቸው ? እንዳውም እነሱ አፋቸውን በከፈቱ ቁጥር መልስ ባንሰጣቸው መልካም ነው ባይ ነኝ።

  • @mimishu690
    @mimishu690 29 днів тому +1

    ማነህ ሶፎኒያስ ወንጌል እምቢ አለህ ማፈሪያ ምን አገባህ እሠው ቤት ገብተህ ባትቀባጥር 😂 እዛው ቲኮንዶህ😂😂 ላይ ቆይ ያለፉበትን ባንክ ሙሉላቸው በካራቴ አጠናግራቸው😂😂

  • @HopeRight-x7n
    @HopeRight-x7n 28 днів тому

    Mekuteriya germa nw yegemerew meshet egzabhar yeserawen yestew bezuwochen ke haymanot asewetetwal

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 29 днів тому +1

    ልብ ካለው ለምን ሌላ ትምህርታቸውን አያነሳም ለምን ነገር የሚያመጣውን? ልታሳልቅባቸው? ሰውን ግራ ልታጋባ?? አዬ ፌክ ክርስትና

    • @meharihiwot9683
      @meharihiwot9683 29 днів тому

      የሶፎንያስ እና የመሰሎቹ ማሾፌያ ከምንሆን የቤታችንን ጉዳይ በፍቅር በትዕግሥት ብንነጋገር ጥሩ ነበር በጣም ያሳዝናል ሰድቦ ለሰዳቢ ........

  • @ZawdeKegne
    @ZawdeKegne 23 дні тому

    ጥንቆላ ወይስ ወንጌል?

  • @eyasuminilu4790
    @eyasuminilu4790 29 днів тому +2

    ይገርመኛል የማያስተዉሉ ሰዎች አስታዉሉ ስትላቸዉም ከነሱ በላይ አንባቢ የለም እንዲያም እንዲገለጥልህ አንብብ ይሉሃል ክክክ ቢያስታዉሉ እኮ እኛ በቅዱሳን ስም መቅደስ ብንሰራ ጌታ የራሱን ወንጌል በቅዱሳን ስም ነዉ የሰየመዉ የማቴዎስ ወንጌል፡የማርቆስ፡የሉቋስ፡የዮሐንስ ወንጌል የሚለዉን ለምን አልተቃዎሙ ግን ጨዋዎች ያለዉ ማነዉ??

  • @AnalamEshtu
    @AnalamEshtu 27 днів тому

    kersam,arefeha,kershan,mula

  • @tewodrosworku8649
    @tewodrosworku8649 29 днів тому

    Berta wed wendeme

  • @hhutrdBhhutrd
    @hhutrdBhhutrd 29 днів тому

    እኔ በኢትዮ 147 እሽ አቤድራለሁ ግን ለመጠየቅ በጣም እሳቀቃለሁ

  • @eyasuminilu4790
    @eyasuminilu4790 29 днів тому +1

    ሲገባህ እንደ ልቦና ቱዪብ አዘጋጂ ነዉ ዩቱቡን አሳድገዉ ፡ወንድም ልክ እንደ ቀንዲል ዩቲብ ማለት ነዉ

  • @Ethiopiaforever-m5t
    @Ethiopiaforever-m5t 29 днів тому

    Try to include Dr Meskerem Lechisa's video

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 28 днів тому

    ኧረ እግዚኦ ምንይባላሉ አሁን እኚፕሮቴስታንቶች አበዱኮ ደሞከሥራቸው ሄደው አሜንይላል

  • @ShewayeFekadu-ix7nb
    @ShewayeFekadu-ix7nb 29 днів тому

    ኧረ ትናንሹ ነብያቶች😂😂😂😂

  • @kidestmulunrh3279
    @kidestmulunrh3279 29 днів тому

    እነዚህ ጴንጤዎች እንደዚህ ቀበጡብንኮ እረ ጉድ ጉድ ጉድ

  • @zerfietifitu
    @zerfietifitu 29 днів тому +4

    የጴጤ ስራ እኮ ጥቆላ ነው😂😂😂😂😂

  • @AnalamEshtu
    @AnalamEshtu 27 днів тому

    eski,aban,kemewdedha,befet,yamelaken,enat,wdedat,embeti,maramen,wdedat,wregna,serayat,ayegeltsewm,

  • @junefirst500
    @junefirst500 29 днів тому +1

    እኔ፡ የገባኝን፡ ልንገራችሁ! በአገራችን፤ ድሃ፡ ማብላት፥ ቤ/ትያን፡ መርዳት፥ ደግነት፡ መስራት! በባሕሪያችን፡ ግን፡ ተሳዳቢ፥ ሰካራም፥ ተደባዳቢ... ጽድቅ፡ የለም! አምኜ፡ በየሱስ፡ ብሎ፡ ንፉግ፥ ሰነፍ፥ ትዕቢተኛ፥ ዘመድ፡ የሚሸሽ፡ .. ጽድቅ፡ የለም! እመን፡በኢየሱስ፤ ግብር!

    • @junefirst500
      @junefirst500 29 днів тому

      ወጣት፡ የአብ፡ ስራ! መንፈስን፡ ሁሉ፡ መረምሩ፡ ተብለናል! በመጨረሻው፡ ዘመን፡መንፈሴን፡ በስጋ፡ ለባሾች፡ ሁሉ፡ አላለም? (ት፡ ኢዩኤል፡ 2) መ፡ ቅዱስ

  • @የማርያምፍሬ
    @የማርያምፍሬ 21 день тому

    አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን❤

  • @MekdesSelfu
    @MekdesSelfu 29 днів тому

    አገንንት በመቁጠራ የቀጠቀጣል የሠጋንንት ጠበቃዎች ገና ይቀጠቀጣል

  • @tigaethio
    @tigaethio 29 днів тому

    እኔም 180 ሺ ብር ብድረ ወሰዶብኝ ዝም አሉኝ እግዚአብሔር ሰጥቼው እሡን መልሰ እጠብቃለሁ ጠይቄም ዝም አሉኝ

    • @Emamimami
      @Emamimami 29 днів тому +1

      በፍፁም አታበድሪ ለሌላ ጊዜ የአቅምሽን በስጦታ መስጠት ይሻላል።

  • @junefirst500
    @junefirst500 29 днів тому

    ከአገር፡ ቤት፡ ከወጣሁ፡ በኋላ፡ እውቀት በነፃ፡ በዩቱብ፡ ከተማሩት፡ መማር፡ ስለ፡ ቻልኩ፤ ጂኦግራፊ፥ የዓለም፡ ፖለቲካና፡ የእምነት፡ አይነቶችን፡ እያወኩ፡ መጣሁ!

  • @aw3693
    @aw3693 29 днів тому +1

    ወንድሜ እስቲ መፅሀፍ ጠቁመኝ ለ ኢ አማንያን በተለይ ለሙስሊም ወንድሞች ጥያቄ በደንብ መልስ መስጠት የሚችል መፅሐፍ ወይም ዶክመንት ከመፅሐፍ ቅዱስ በተጨማሪ እባካችሁ።

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 25 днів тому

      ዲያቆን ቢንያም ፍሬው ትምህርት ያዳምጡ

  • @ybeser
    @ybeser 27 днів тому

    እብድሩ ላይ ማብራሪያ እፈልጋለሁ ምክንያቱም ብድር የወሰደ ሰዉን አትጠይቅ የሚል ትምህርት ተምሪ ነበር

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 29 днів тому +2

    ሶፊንያስ ሂድ እና አባ ጋ ንስሐ ግባ ተመለስ ኽ/ማቴ 8፡4 አንብብ አይበቃህም ስንት ሴቶች አስኮብልለህ በገንዘባቾው እኮ ኖው ሶው የሆንኮው

  • @sarkesarke6656
    @sarkesarke6656 29 днів тому

    😂😂😂😂😂😂እረ ጉድ