ስምሽን ጠርቼ የቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ የሐሰት ዝማሬ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 60

  • @exodus5593
    @exodus5593 6 місяців тому +14

    “የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።”
    - ሮሜ 10፥13

  • @MichaelUgamo
    @MichaelUgamo 5 місяців тому +1

    ብሩካን ሁኑ ❤❤

  • @HiiLol-xw6qs
    @HiiLol-xw6qs 6 місяців тому +5

    ተባረኩ ሜላዬ እንደእግዚያብሔር ቃል ያልሆነ የዘመናት በሕዝባችን ላይ የተጫነ የደብተራ ድርሰት እናፈርሳለን አንባቢ ትውልድ ተነስቷል ሐሌሉያ

  • @AregagnAdefris
    @AregagnAdefris 2 місяці тому +1

    እኛ ግን ለተሰቀለው ለክርስቶስ ብቻ እንዘምራለን

  • @AregagnAdefris
    @AregagnAdefris 5 місяців тому +1

    በምድር ላይ ስላለ ዘምሯል በሰማይ እንድህ ዓይነት ዝማሬ የለም

  • @simretmg9263
    @simretmg9263 5 місяців тому +1

    ብሩካን ናችሁ

  • @elsaykekeba407
    @elsaykekeba407 6 місяців тому +1

    ብዙ የሚያስደነግጥ የስተት መዝሙሮች አሉ ሜላ ተባራኩ

  • @esromesrom-n3o
    @esromesrom-n3o 6 місяців тому +2

    እየሱስ ጌታ ነው እየሱስጌታነውአሜን ❤❤❤

  • @exodus5593
    @exodus5593 6 місяців тому +5

    ፊልጵስዩስ 2
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁹ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤
    ¹⁰ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥
    ¹¹ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 6 місяців тому +2

    ሜሎስ & ቃል አብ የወንጌል አርበኞች ጌታ እየሱስ አገልግሎትአችሁን ይባርክ ፀጋ ይብዛላችሁ❤❤❤❤

  • @AbebaDamesa-wc7ls
    @AbebaDamesa-wc7ls 6 місяців тому +2

    Geta ibarku Berta wandoche

  • @meseretfene5796
    @meseretfene5796 6 місяців тому +1

    ዘንድሮ ሰይጣን ጉዱ ፈላበት ሜላ እና ቃል ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤ኢየሱስ ብቻ ያድናል።

  • @ZakariasMunta
    @ZakariasMunta 6 місяців тому +1

    መሎዬ ዘመንክ ይለምልም❤❤❤

  • @joeking2028
    @joeking2028 6 місяців тому +2

    GOD bless you and your family ❤
    Amen Amen Amen EYSUS ❤❤❤

  • @meaza5096
    @meaza5096 6 місяців тому +2

    ሜሎዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ

  • @HabtomMosa
    @HabtomMosa 6 місяців тому +2

    ❤❤❤🎉🎉🎉❤

  • @bethlehemlegessse1551
    @bethlehemlegessse1551 6 місяців тому +1

    የኔዎቹ ተባረኩልኝ

  • @HannaTesfaalem
    @HannaTesfaalem 6 місяців тому +1

    bertow Geta yegelet zemnachewu yebarek
    Geta bedemwu yeshefnachewu😍💙💙💙💙💙💙🙏🙏

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 5 місяців тому

    Our beloved brother God blessed you.

  • @Pitanc
    @Pitanc 6 місяців тому +1

    Melos God bless you and keep you amen.

  • @yade716
    @yade716 6 місяців тому

    እነዚህ ሰዎች እልህ የተጋቡት ከእግዚአብሔር ጋር ነው። በማንኛውም እንቅስቃሴያቸው ውስጥ ኢየሱስን በፍጡር በቁስና በሰው ስርአት የመለወጥ አባዜ ይዟቸዋል።

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt 6 місяців тому +1

    “አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ፥ አድነን፤ ቅዱስ ስምህን እናመሰግን ዘንድ፥ በምስጋናህም እንመካ ዘንድ፥ ከአሕዛብ መካከል ሰብስበን።”
    - መዝሙር 106፥47

  • @fisehayeaa8079
    @fisehayeaa8079 6 місяців тому +1

    Mariyam katsenanach menfes kedus be Orthodox bet mendenew dershaw?

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 6 місяців тому +1

    ይህ የኢትዮጵያ ውስጥ ሃይማኖቱና ፖለቲካው የሚበጠብጡት በፈጣሪ በላይ ሰው ላይ አይናቸውን የሚያደርጉ ሰዎች ናቸው።
    ይህንን የተሳሰተ ሰውን የሚያስመልክ ሃይማኖት ወደ መጣበት ግብፅ መመለስ ነው መፍትሔው።

  • @FevenAyalew
    @FevenAyalew 5 місяців тому

    መምህር በጣም አዝናለሁ እግዚአብሔር አምላክ ወደ ቤቱ ይመልስህ 😢

  • @HasanAllaw
    @HasanAllaw 6 місяців тому +2

    እየሱስ ጌታ ነው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️melos ተባረኪ

  • @MesekeremEyob
    @MesekeremEyob 6 місяців тому

    Abata eysus keber lanta ❤❤

  • @daniteka
    @daniteka 6 місяців тому +1

    God bless you!

  • @LidiyaTadesseJote-hb8fn
    @LidiyaTadesseJote-hb8fn 5 місяців тому

    keep it up dear melu

  • @አይደለም
    @አይደለም 6 місяців тому +2

    ተባረኩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @tsedihaile4016
    @tsedihaile4016 6 місяців тому +1

    Geta yibarkachu

  • @simretmg9263
    @simretmg9263 5 місяців тому

    እዜህ የህይወት ቃል የሆነው መጸሐፍ ቅዱስ ይገለጻል 51comments ይገርማ ንትርክ ቤሆን እኔ እራሴ 10በላይ አጽፍ ነበር😊

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 6 місяців тому +1

    ❤❤❤🎉

  • @AndualemGetachewu-o2x
    @AndualemGetachewu-o2x 6 місяців тому

    እናፈርሳለን

  • @EtopiaTegist-eu6xo
    @EtopiaTegist-eu6xo 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @AlmazBiru-qr4qk
    @AlmazBiru-qr4qk 6 місяців тому

    Enante sera from h wesh h

  • @Zedo_Baladera
    @Zedo_Baladera 6 місяців тому +1

    👏👏👏👏

  • @yeshimeka7744
    @yeshimeka7744 6 місяців тому

    የማርያምን ምልጃ በህይወታችን ስላየነው ጥቅስ አያስፈልገንም ለልጇ ብቻ ሳይሆን ለእናታችን ቅ/ድ/ማርያም ስሟን መጥራት አይደለም ነፍሳችንን እንሰጣለን

    • @exodus5593
      @exodus5593 6 місяців тому

      @@yeshimeka7744 “የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።”
      - ሮሜ 8፥34

    • @herutaselassi1208
      @herutaselassi1208 6 місяців тому +3

      ዛሬ ድምፁን ሰምተሻል እህቴ ልብሽን እልከኛ አታድርጊ የመዳን ቀን ዛሬ ነው !

    • @enkumengist1668
      @enkumengist1668 6 місяців тому +1

      ጥቅስ አያስፈልገንም...??? ጥቅስ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል መሆኑን ባታውቂ ነው አይፈረድብሽም። ሰማይና ምድር ያልፋሉ ቃሌ ግን አያልፍም ብሎ ጌታችን ኢየሱስ የተናገረው። ቃሉ ያልደገፈው አምልኮሽ ጣኦት አምልኮ መሆኑን ተገንዘቢ።

    • @yeshimeka7744
      @yeshimeka7744 6 місяців тому

      @@enkumengist1668ሴጣንም ጎደኛቹ ጥቅስ ጠቅሶ አልዶነም

    • @yeshimeka7744
      @yeshimeka7744 6 місяців тому

      @@enkumengist1668 የሚያስታርቁ ብፁሐን ናቸው ድንግል ማርያም የብፁሀን እናት ናት

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 6 місяців тому

    ጉድ ፈላ ኦርቶዶክስ በእሳት ልትፈተን ነው

  • @MekdiAkalu
    @MekdiAkalu 6 місяців тому

    እኛ ስሟን ጠርተን አላፈርንም አሣፍራን አታቅም ሲጀመር በምልጃዋም አታምኑ ስለዚህ ለናንተ እኮ የሚገባ መዝሙር አደለም በአጠቃላይ የእኛን ለእኛ ተዉሉን ማንም መርምሩልን አላልንም የራሳችሁን ቤት መርምሩ

    • @exodus5593
      @exodus5593 6 місяців тому +1

      @@MekdiAkalu “እግዚአብሔር አብን በእርሱ እያመሰገናችሁ፥ በቃል ቢሆን ወይም በሥራ የምታደርጉትን ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ስም አድርጉት።”
      - ቆላስይስ 3፥17

    • @fisehayeaa8079
      @fisehayeaa8079 6 місяців тому +1

      Yewengel megareja be Eyesus sem yeqeded?

  • @KitawTsegaye
    @KitawTsegaye 6 місяців тому

    ስብከት ሲጠፋባችሁ የማታውቁትንና የማይመለከታችሁን ታወራላችሁ።አሁን ይሄ ወንጌል ነውን?

    • @wengelawitgirma9182
      @wengelawitgirma9182 6 місяців тому +2

      ስህተት ስለሆነ መስተካከል ስላለበት ይናገራሉ, አንተም "መዝሙር" ነው ብለህ ተከትለህ እንዳዘምር ነው አላማው ካልገባህ

    • @natenaeltinfu2440
      @natenaeltinfu2440 6 місяців тому

      የማርያም መዝሙር ወንጌል ነው?

    • @yade716
      @yade716 6 місяців тому

      ሴይጣን ልቡን ያሳወረው ሰው የእግዚአብሔርን ብቸኛ አምላክነት አይረዳውም።ቅራቅምቦና ፍጡር እያመለከ ዘመኑን የፈጃል።

  • @tsegayeteklemariam7676
    @tsegayeteklemariam7676 6 місяців тому

    Ante fesam ke ortodox wured linasitenkik yeminifeligewu mi'erabu alem sedomaw yaderegena ahun ethiopia sikizo eyeyaze yale yante hahimanot sebak negn bay pastorina meseloch ayidelem woyi tixisale tidemisaleh ehud chircha kerewun 6 qen meshetsbitina yedankira eyaderegachu tiwuldun hayimanot alibana wonbis tiwuldi eyetarachihu yerasin yegema gemena mech asitekakelikina newu kidistina nitsihit ortodox lay zendo yehone afihin yimitasirezimo eza bet wongel yelem lenegeru tilacha enji

    • @exodus5593
      @exodus5593 6 місяців тому +3

      “የሰውንም አሳብ በእግዚአብሔርም እውቀት ላይ የሚነሣውን ከፍ ያለውን ነገር ሁሉ እናፈርሳለን ለክርስቶስም ለመታዘዝ አእምሮን ሁሉ እንማርካለን፥”
      - 2ኛ ቆሮ 10፥5 እንደ እግዚአብሔር ቃል ልክ ያልሆነ ሁሉ በቃሉ ጉልበት እናፈርሳለን !!!!

    • @tsegayeteklemariam7676
      @tsegayeteklemariam7676 6 місяців тому

      @@exodus5593 protestant bemeseretu siraat hig yelelewu gilbi hayimanot ayilut poletical dirijit mezmuru kezefenu yemayiley hasaw kiristos menged terag mefelifeya hono siyabeka leminusubat tiyake hulu melsi yalatin ortodox menager ayichalim tiraz netek kali yizo ewunet yale lemasimesel atimokir hayimanot yihun dirijit yemayitawokewun yemeseretuw germany sedomin be protestant bekul alifewu tekibilowal nika 2000 amet belay siraatin kewongel atamira yeyazech alimawunetinina sedom abizita yemititseyef ortodox lemenkat ahunim yemoral liyunet ejig sefi newu NGO yemedegegef ena fitsamewu moti newu nika

    • @exodus5593
      @exodus5593 6 місяців тому

      @@tsegayeteklemariam7676 ፀጋዬ ነው ስም ህ ??? ስትፅፍ ባማርኛ መልስልኝ ። ማን ጥራዝ ነጠቅ እውቀት እንዳለው ማን ግልብ እንደሆነ እንፈታተሻ ምን ችግር አለ ? ስትፅፍ በመረጃ በ ማስረጃ ፃፍ የ መንደር ወሬ አልፈልግም !!

  • @AlemayehuWorknhe
    @AlemayehuWorknhe 5 місяців тому

    ኦርቶዶክስ የውሸት በሀረ ነው