ጉድ ነው ዘንድሮ ኤርሚን ምትፈልገው እሕት መጣች የአእላፋት ዝማሬ ለማርያም ይገባታልን ? ቃል በቃል ማርያምን አናመልካትም ያለችው ሴት መጨረሻ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 47

  • @berhaneabera5743
    @berhaneabera5743 10 днів тому +12

    የዳኒ ትህትና ሁሌ ይገርመኛል። ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ። ተባረኩልኝ🙏 እወዳችኋለሁ❤️😍

  • @MT-rg3mt
    @MT-rg3mt 10 днів тому +8

    ወንድሞች ጌታ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @solmimila3780
    @solmimila3780 4 дні тому +2

    አንቺ ወለተ ማርያም የእግዚአብሔርን ቃል አታጣሚ ጣኦታም

  • @destaasefa725
    @destaasefa725 9 днів тому +4

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርከው ወንድሞች ወንጌል ይቀጥላል ጌታ ፀጋውን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @simretambi2760
      @simretambi2760 5 днів тому

      እውቀታችውን አሰፉ ተማሩ ተማሩ የውሸት ንትርክ ተውት

  • @tesfagud9621
    @tesfagud9621 10 днів тому +3

    እናንተ ልጆች ተባረኩ እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው ታገለግሉት ዘንድ ይርዳችሁ:: እናንተን በዚህ ዘመን አይ ዘንድ እድሜ የጨመረልኝን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ:: በርቱ ጽኑ

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 10 днів тому +5

    Tebareku ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MaratuAbune
    @MaratuAbune 10 днів тому +5

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርከችሁ ተባራኩ ❤❤❤❤❤❤

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 10 днів тому +3

    ወንድሞች ተባረኩ ፀጋ ይብዛላቾሁ!!!❤

  • @berhaneabera5743
    @berhaneabera5743 10 днів тому +3

    keep doing good job brothers 🙏🙌 Getta Yebarcachehu ❤

  • @yandabatlijochshow
    @yandabatlijochshow 9 днів тому +1

    Tebareku

  • @riselioness5044
    @riselioness5044 10 днів тому +3

    ሊያፍሩ ይገባቸዋል ። ከዘፈን ሳይላቀ ቁ የአላፋት ዝማሬ ። ያስቃል በጣም

  • @kalkidanfeleke2870
    @kalkidanfeleke2870 10 днів тому +1

    ተባረኩ🙏🙏🙏🙏

  • @senaitajema3531
    @senaitajema3531 8 днів тому +1

    ማሪያም ራሷ ከሳሙኤል እናት ከሐና ነው ወስዳ የተናገረችው የገዝዎቹን ዙፋንን ገልብጧል ምስኳናን አይተዋል ብላ የተናገረች ማቴዎስ ላይ እነሱ እግዝሐብሔር ን ለምን ያስቀናሉ ክብሬን ለሌ አልስጥም ብሏል ጌታ ብቻ ማምለክ ማርያም የአብን የወልድን ክብር ወስዳለች ጌታ ይድረስላቸው ማሪያም ወንጌል ልሰብክ ነው የመጣሁት እኔን አታምልኩኝ ብትል ያባሯታል ቤንጤ ነው የላከብን ይላሉ ።የኢየሱስ በጎ ወታደሮች የወንጌል አርበኞች ተባረኩ። እኛ ይህን ለኡየሱስ መዝሙር ዘምረናል። Jesus saves I belong to Jesus!!!!!!!!! በማስተወል ለእግዝአብሔር ብቻ ዘምሩ ይላል በመፃፍ ቅዱስ ላይ ።

  • @YemojaOlokun
    @YemojaOlokun 8 днів тому +1

    ትዕግስታችሁ ይደንቃል ❤🎉

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 10 днів тому +6

    ኢየሱስን ኦርቶዶክስ ቤት ፈልጎ ያጣ ቤቱ ይቁጠረው😢

  • @ashenafiabebaw180
    @ashenafiabebaw180 10 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @simretambi2760
    @simretambi2760 5 днів тому +1

    የአንተ እናት መሰለችህ የአምላክ እናት። ፈጣሪን የወለደችን በማህፀኖ የተሸከመች ጡቶን ይጠባች ናት በአሜሪካ በአእሳት ቃጠሎ የታየውን ታምር አለምን ይሰደመመውን ተምልከት ግን ሌላ ትምርት የሌቸው

  • @WanoffiSolomon
    @WanoffiSolomon 10 днів тому +2

    ማርያም ዘንበልም አትልምም አታፅናናምም።

  • @Tukura-if1gz
    @Tukura-if1gz 9 днів тому +5

    ኦርቶዶክስች የሚታይባቸው ከፈጣሪና የራቀ ዝንባሌያቸው እጅግ ያሳዝናል። የሚያውቁት ጥቅሶች እራሱ በእነርሱ የተሳሳተ መረዳት ፍጡራንን እንዲያወድሱ የሚያደርጋቸው ነው። ሰው ግን ለመዳን ትኩረቱ ሁሉ ተጠቅልሎ ኢየሱስ ላይ ሊሆን ግድ ነው።

  • @user-kg7yr8wz1g
    @user-kg7yr8wz1g 9 днів тому +1

    መዝሙር እያመጣችሁ አዋቂ ለመምሰል የምትሞክሩት ይገርመኛል መናፍቃን ስራችሁ ሁሉ አስቂኝ ነው፣ለምን በነገረ ድህነት ላይ በእውቀት አትሞግቱም ግን አታደርጉትም።

    • @AdanechAsefa-im4zt
      @AdanechAsefa-im4zt 8 днів тому

      Kkkkk menafek malet eko eysusen yekede new !! Adagnachen ande hono sale bezu adagnche yalachew menafekoch eneman nachew!!!

    • @wudearaya8756
      @wudearaya8756 8 днів тому

      መናፍቅ ማለት አንድ ኢየሱሴ ይበቃኛል 44 ደባል አልፈልግም የሚል ነው።

  • @DemisJemaneh
    @DemisJemaneh 10 днів тому +1

    ሰብሌዋ ወንጌል ለፍጥረት ሁሉ ነው መቀበልና አለመቀበል personal ነው እንጅ

  • @MerihunAbayneh-l5q
    @MerihunAbayneh-l5q 9 днів тому +1

    Firstly,amiliko mindnewu?

  • @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ
    @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ 8 днів тому +1

    መናፍቅ የልብ ካውያ ልሳን አውራ

  • @belaineshmelese3934
    @belaineshmelese3934 9 днів тому +1

    ዝማሬ ሁሉ ለማንም ይዘመር አምልኮ ነው ዳዊት ለእግዚአብሔር የዘመረውን ወስዳችሁ እሱ አምልኮ አይደለም ደፋር

  • @danielbekele2023
    @danielbekele2023 10 днів тому +1

    Yeaganinit zimare newu ..begeta sim yetewoga yihun

  • @solmimila3780
    @solmimila3780 4 дні тому +1

    ኦርቶዶክሶች ቁጥር አያቁም አእላፍ ይላሉ አስር ሺሳይሞሉ የመጥቆሪያ አምላኪ ሁላ

  • @samrawitamare2248
    @samrawitamare2248 9 днів тому +1

    ይሄ ልጅ ጨቅጫቃ ይብላኝ ለ ሚስቱ😢

  • @bethtesfaye
    @bethtesfaye 8 днів тому +1

    ዘካርያስ ና ሕልሳቤጥ ጻድቅ ተብለዋል

  • @jesusMySavior-s5v
    @jesusMySavior-s5v 10 днів тому +2

    Orthodox gin siol wust nachawu iko. ...mn yishalal wagen?

  • @MaximoHadas
    @MaximoHadas 9 днів тому +1

    ወይ ኢርሚያስ ወንጌል መስበክ ሳቅተው ያልተንገረ ያልተባለ ነገር በሐሰት በማጣመም ይንገራል ጴንጤዎች ምን ነካቹ ጭራሽ የከርስቶስ ልደት ተቃውማላችሁ እረ ልብ ይስጣችሁ???

  • @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ
    @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ 8 днів тому +1

    አዳምጥ

  • @seblea920
    @seblea920 10 днів тому +1

    በኦርቶዶክስ የምትቀኑ ይመስለኛል ለምን የራሳችሁን ወንጌል አትሰብኩም ኤጭ

    • @yade716
      @yade716 10 днів тому +3

      ወንጌል ሀሰተኛ ትምህርቶችን ማጋለጥና መውቀስ እንደሆነ ሙሉ አዲስ ኪዳን ያስረዳናል።

    • @riselioness5044
      @riselioness5044 10 днів тому +2

      እረ ባክሽ 😂 ነገ ለዘፈን ድግስ ተሰብስባችሁ ለምትወጡት ደሞ ንገሩኝ ባይ ። ለሁለት ጌቶች አትገዙ ተብሎ ተፅፏል። ከዘፈን ሱስ ሳትላቀ ቁ የአላፋት ዝማሬ ስትሉ አታፍሩም 😂 ? ሆ🤔

    • @eliassella5676
      @eliassella5676 10 днів тому

      Defen ena chefen degafi selehonk new enji orthodox mesebkew pentan new
      Eski manew adebabay lay penta sesebk mekawemew mesadebew dengay mewerewrew

    • @yade716
      @yade716 10 днів тому +1

      @@riselioness5044 ዘፈን ማለት ፍጡራንን ማወደስ ነው።

    • @Pitanc
      @Pitanc 9 днів тому

      Wengelachinin sitsheqaqitu anitagesim,wey yerasachihun ke kiristina endewetachihu awiju Ina asawiqo enaqomalen.

  • @emebetwondimu8418
    @emebetwondimu8418 8 днів тому +1

    ,አሁን ማንን ድነው አላማህ ?የሚሰማህ የለም ቅናት ነው የሚያጨሩጭርህ ተቃጠል የራስህን ቤት ጉድ አስተካክሎ የራሷ አባት የሰው ታማስላለች አሎ ቦሌ ነህ

  • @sisayabate6233
    @sisayabate6233 8 днів тому +1

    ዲያቢሎስ አመሉ ውሸትን እውነት አድርጎ ማሳየት ነው በጨለማ ያለ ብርሀን አይታየውም እህቴ ቅዱስ ቃሉን አንብቢ

  • @sisayabate6233
    @sisayabate6233 8 днів тому +1

    የዲያቢሎስ አመል ውሸትን እውነት አስመስሎ ማቅረብ ነው በጨለማ ያለ ብርሀን አይታየውም

  • @MuleU-m3u
    @MuleU-m3u 4 дні тому +1

    አንተ ዳኒ ድንጋይ ጭንቅላት ነህ