Melose "once saved always saved" and in some Protestant churches "No need to repent at all if you are in Christ" are more dangerous heresies than any heresiers in Ethiopian Orthodox Church..
Enem ortodox neberku gen tenesh eyalew wuste bezu tiyake neberegn seteyik fetarin atefetaten selemilugn meteyek aydelem masebem alfelegem neber gen tenesh adeg sel pente betam etela neber ena kes belew selekalu sinegerugn enem saneb eza mehed tewku hulem sele giorgis bicha neber yemenesemaw filmu eyasayu ke christos balanese neber yemeneferaw
እግዚአብሔር ይባርካችሁ የእውነት አስተማሪዎች እና እውነትን ገላጮች
እጅግ ድንቅ የሆነ ማብራርያ ነው በእውነት በጣም ነው የወደድኳችሁ እግዚአብሔር በዚህ ዘመን እናንተን ባያስነሳና አንደበታችሁን ባይጠቀም ኖሮ #በተረት ተዘፍቀን ውሀ በልቶን ነበር በእውነት ስለ እናንተ ጌታዬን ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ ። ብዙ የማላውቀውን ነገር ከበቂ በላይ አውቄያለሁ ብሩክ ሁኑ ሜላዬ በጣም ምርጥ ማብራርያ ነው
እህቴ ዳይመንድ ሿሿ ተሰርተሻል😂😂😂 አሁን ባንቺ ቤት ከውሀ ማምለጥሽ ነው?ከውሀ አምልጠሽ እሳት ውስጥ ነው የወደቅሺው ለብልቦ ሲፈጅሽ ወደውሀው ትመጫለሽ በፍቅር የዲቫይን ሾውን እንድትከታተይ እጋብዝሻለሁ 😂😂😂ጌታ ይባርክሽ
@@TensayTemesgen-ws8bt ከዘላለም ሞት ነው ያመለጠችው:: ኢየሱስን አምኖ እሳት ውስጥ መግባት የለም፡፡ እሳት የተዘጋጀው ላላመኑ አና ለሰይጣን ነው፡፡ አንተም ብትሆን በጊዜ ና ወደ ኢየሱስ ጊዜው እንዳያልፍብህ፡፡
የጌታ የኢየሱስ ብሩካን ተባረኩ በረከቶቻችን ናችሁ ዘመናችሁ ዕድሜአችሁ ይባረክ ደስ ስትሉ ምርጥ ዘሮች የተወደዳችሁ 🎉🎉🎉
ወዱሞቾ ተባረኩ እዉነት እየሱስ ነዉ ሰለዝ እዉነት መቆማችሁ ዋጋችሁ በሰማይ አለ ጣላ ዘኬ አጀብ ያላታለላችሁ ሰለዉነት ሰለቆማችሁ ተባረኩ መፍስ ቅዱስ አይለያችሁ እየሱስ ይመጣል🎉❤
ተባረኩ ወዳጆቼ 🙏🙏🙏🙏😍😍😍
በጌታ የተወደዳቹ ወንድሞች ተባረኩልን!!
✝️ኢየሱስ ክርስቶስ ከእግዚአብሔር አብ የተሰጠን ወደር የሌለው ውዱ ስጦታችን ነው!!!
““በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስከ መስጠት ድረስ ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና፤”
- ዮሐንስ 3፥16 (አዲሱ መ.ት)
ወንድሞች ፀጋው በአይምሮ ይብዛላችሁ ። ወንድማችን ሀዋዝ ጌታ ወደ እቅፉ ይመልስህ እንወድሀለን ። ❤️❤️❤️❤️
ከሀሰተኛው ክርስቶስ ወደ ትክክለኛው ክርስቶስ ነው የመጣው አትጨነቁ
ጌታ ይባርካችሁ ፀጋው ይብዛላችሁ፡ተባረኩ😊
ተበረኩ ሜላ በጉብዝናኸ ወራት ፈጣሪሕን አስብማለት እንደዚሕ በወንጌል ቃል ሙሉ መሆንነዉ ቀላል የማይባል ግንዛቤ እያገኘን ነዉ ክበሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አልመለስም ወደ ሆላ አይደለም ፓስተሩ የቸርቹ ሰው ሁሉ ቢሳሳት እኔ የተከተልኩት እየሱስ ነው።እየሱስ አምላኬ ነው ሌላ አምላክ የለኝም ።
We belong to Jesus 👑👑👑 Christ 💪💕💞❤️💜🎉
ANMELESEM!!!!!!!❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
ውድ ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ ፤ ለብዙዎች የመዳን ምክንያት እየሆናችሁ ነው። በርቱ እንወዳችኋለን❤😍
ሜሎስ ነብዩና ኤርምያስ ከናንተ ብዙ ነገር ተምርያለሁ።ቀጥሉበት እናንተ ብሩኳን ናቹ።
እውነት እውነት ናት! እውነት ኢየሱስ ነው
በርቱ ቀጥሉ 🙏🙏🙏😍😍😍❤️❤️❤️
ኢየሱስ ጌታ ነው ወንጌል ያሸንፋል
ተባረኩ ቅዱሣን የዘመኑ የወንጌል አርበኞች
ተባረኩ ፀጋው ይብዛላቹ 🙏
ANMELESEM!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በናታቹ ተመለሱልን የሉተር ቡችሎች😂😂😂😂
ጌታ ይባርካችሁ ። ❤❤❤❤❤❤❤
ደምም ሳይፈስ ስርየት የለም:: ዕብ 9:22
እግ/ር ይባርካችሁ፡፡
አይይይይ ብዙ ደከማችሁ። እግዚያብሄር ይባርካችሁ ስለ ትምህርቱ። ግን ስለ አንድ ሰዉ መሄድና መምጣት ብዙ ትኩረት አያስፈልግም። እዉነት እንነጋገርና ስለ ኢየሱስ ማዳን አንዴ የቀመሠ የትም አይሄድም። ይመጣል ከጠፋበት። ደግሞ የሰጠዉ ምክንያቶች አንድም አይመዝንም። እባካችሁ ልለምናቹህ ለሀዋዝም ሆነ ለአባቶች በዛ ዉስጥ ያሉ ሁሉ እዉነቱን አጥተዉት ወይም ስላላወቁ አይደለም። ግን በማስፈራራት ስለያዝዋቸዉ ነዉ። ማስረጃ አለን እኛ ያልነዉን በሉ አልያም በአደባባይ እናጋልጥችሃለን እያሉ በሰሩት ሀጥያት ስለሚገዝዋቸዉ ነዉ። የሚያቅ ያቃል።
አዎ ሀዋዝም ሆነ ሌሎች አባቶች አውነቱን ያውቃሉ ትክክለኛው እየሱስ ጋር ነው የመጡት ሀሰተኛውን ክርስቶስ እርግፍ አድርገው ትተው ስለዚህ ወደ እውነቱ ነው የመጡት ከዛ ውጪ እያስፈራሯቸው ነው ያልሺው?ግርም የሚለኝ መፅሀፍ ቅዱስን መሸምደድ ጥቅም የለውም በመፅሀፍ ቅዱስ መመራት እንጂ መፅሀፍ ቅዱስ አትዋሽ ይላል ግን ትዋሻላቹህ እስቲ ሌላውን ተይውና ስለ ሀዋዝ እናውራ ማን አስፈራራው?ምን ብለው አስፈራሩት?ሲያስፈራሩት ነበርሽ?ለእነዚህ እርግጠኛ መልስ አይኖርሽም ያላየሺውን ያልሰማሺውን ማውራት ሀጢአት ነው መፅሀፍ ቅዱስን ኑሪበት መሸምደድ ዋጋ የለውም
We respect Agelgay Melos Teshome, other brothers and sisters ❤️💜❤️💜❤️💜❤️💜❤️💜❤️💜❤️💜❤️💜❤️💜
ANMELESEM ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ANMELESEM!!!!!!!🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Ameen Ameen Aledim Aledim weda wala Geta iyesus alew mala🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
Tsagaw yibzalachiw be kiristos wandimachachin yehonachiw❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር እኮ የመዳናችንን ምክንያት የሆነውን ጌታን ኢየሱስን ሰጠን እርሱም ይበቃናል።ድንግል ማርያም ግን ለመጣበት ዓላማ ሰው ለመሆን በማህጸኗ አድሮባታል ለዓላማው ተጠቅሞባታል ።መቸም አምላክ ሰው ለመሆን ሰውን መጠቀም ግድ ነው።
አስተዋይ ጴንጤ አንድ አንተን አየሁ ተባረክ በአማላጅነቷ ባታምን እንኳን የማርያም የገለፅክበት መንገድ የጌታ ማደሪያ የሰውነት ባህሪውን ያገኘባት መንገድ መሆኗን መግለፅህ ተመችቶኛል ብዙ ጴንጤዎች ግን እኛን ኦርቶዶክሶችን ለማብሸቅ እያሉ ያንቋሽሿታል ያብጠለጥሏታል አንዳንዴ የሚያምኑትን እየሱስን የጌታቸው እናት መሆኗን ይዘነጉታል ይገርመኛል
ድንግል ማራያም የተመረጠችው አላማው ጌታችን መወለድ ስላለበት ሊጠቀምባት ብቻ አይደለም ምን አይነት አማርኛ ነው።ድንግል ማራያም እኮ ከሴቶች መሀል የተመረጠች ፀጋን የተመላች ብሎ ያበሰራት ከወለደችውም በኋላ አጥብተዋለች፡አዝላዋለች እንዳይገሉብኝ ብላ ከሀገር ሀገር ይዛው ተሰዳለች፡ጌታችን በከፈለልን ዎጋ ከመስቀል ስር ሁሉ አልተለየችም። እኛ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ብለን ስንጠራው እኮ እመቤታችን ስትጠራው ልጄ ብላ ነው እሱም እናቴ ነው የሚላት።በእውነት ይህን ማለት እንችል ይሆን እያዳዳችን የእመቤታችን ክብር ያገኘ ሰው አለ።እናስተውል
We are lucky because we belong to Jesus 👑👑👑 Christ 💪💕💞❤️💜🎉
ተባረኩ እናንተ የጌታ ቅዱሳን
ተባረኩ❤❤❤🙏🙏🙏
ተባኩ ወንድሞች🙏🏽💕
Welcome to this program our Heroes Agelgay Melos Teshome, other brothers and sisters ❤️💜❤️💜❤️💜❤️💜❤️💜❤️💜❤️💜❤️💜❤️💜
GOD bless you all guys ❤❤❤.. EYSUS yadnal ❤❤❤
ALEMETADEL _ with out Jesus 👑👑👑 Christ _ Like Hawaz Tegegn!!!!!!!
ቃሉ ስው ሲክደንበት ፣ወደ ሌላ ትረት ወደ ጉንጭ ማልፍት ነው ፣ትልቁ የዲያቡሌስ ሽንገላ ነው ፣ክርስቶስ መካድ እርግማን ነው ይቅር ይበላቸው ከክርስቶስ ዘወር የሚሊቱ ፣አይጠቅምም ።
ከክርስቶር አንድ ስንዝር እንኳን ፈቀቅ አላሉም ከክርስቶስ ኢየሱስ ከድንግል ማርያም ልጅ ጋር እንዳውም ተጣብቀው ነው ያሉት
ALEMETADEL _ With out Jesus 👑👑👑 Christ Like Hawaz Tegegn!!!!!!!
ሻሎም ቅዱሳን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ
እኔም ልጅ ሆኔ የፆሞ በልቼ 60 ስገጂ ተብየ አክስቴ ግማሹን ስግደት እኔ አራዳሻለሁ ብላኝ እሳ እረዳችኝ ይገርማል ንስሀ በዚህ መልክ
😂😂😂
ስህተቱኮ የአንቺና የአክስትሽ ነው ታዲያ
ሆድ ብቻ
@FikralemFikr ተባረክ ወንድም ኢየሱስ ከሀጢያት ያድናል
@FikralemFikr ተባረክ ኢየሱስ ከሀጢያት ያድናል
❤❤❤❤❤ የተባረካችሁ ወንድሞች ሀያላን
ተባረኩ ወገኖች ❤❤❤
God 👑👑👑 bless you and your family our Heroes Agelgay Melos Teshome, other brothers and sisters ❤️💜❤️💜❤️💜❤️💜❤️💜❤️💜❤️💜❤️💜❤️💜❤️💜❤️💜❤️💜
Tebareku hulachum geta Tsegawn yabzalachu 🙏❤️
ትልቁ አቅም ያለው የ አባቶች ትምህርትን በመጠቀም ውስጥ ነው ዛሬ ቄርሎስ ስለ ማርያም የተናገረው ገርሞኛል
ተባረኩ
All good keep urging for God in truth your sister from dowenunder perth
Teyku atawqum yemir. 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ኑ በብርሃኑ ተመላለስ ወንድምች❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሜላዬ ተባረኩልኝ
You are blessed ❤❤❤❤❤❤❤
😍😍😍🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
melos ur sound is not good it seems have audio distortion or unbalance sound try to fix blessed kdusan🎉🎉
Tebareku zemenachu yibarek
እንዳለማወቅ በድፍረት የሚያናግር ነገር የለም በሚታይ አገልግሎት የማይታይ ፀጋ ማግኘት የሚለዉን የkalven ትምህርት መሻር ክርስትናችሁ ጥያቄ ዉስጥ ነዉ ይልቅ ግለሰብ ትታችሁ ወንጌሉኖ ስበኩ
Tebarku
Melose "once saved always saved" and in some Protestant churches "No need to repent at all if you are in Christ" are more dangerous heresies than any heresiers in Ethiopian Orthodox Church..
የወንድሞች ከሳሽ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፅ !
እኔ የእነእርሱ ከሳሽ ነኝ ምንም አይገስፀኝም ስለዚህ ፀሎትህ አልተሳካም የምከሳቸው ለምን መሰለህ የትኛውም እምነት ፍፁም አይደለም በምድር ላይ ስለዚህ የኦርቶዶክስን ስህተት ከመተቸት የራሳቸውን እምነት ይተቹ የንፅህና አጠባበቅ ስንማር የግል ንፅህና አለ ከዛ መኖሪያ ቤትህን ታፀዳለህ ከዛ የአከባቢህን ፅዳት ታፀዳለህ የራስን በጉያ ይዞ የሌላን መተቸት አይነፋም ስለዚህ ሜርሲ ፀሎትሽ ከሽፏል
❤❤❤
ያዛዝናን መፅፈፉ ያመነ የተጠመቀ ይድናል የሚለው። ቃሉን ያጎደለ ያጣመመ ፋርዱን ያገኛል።
@@FikralemFikr ያላመነ ግን ይፈረድበታል፡፡
ተባረኩልኝ!!!!!
ተባረኩ ውዶች
ወንድሜ ሐዋዝ ጸጋ ይብዛልህ
ቡትሞት ይህ ልሃል ሃዋዝ እዉነትን ቀብረሃልና ትቀበረሃለህ እየሱስ ይመጣል መገዱ እየሱስ ብቻ ስግደት ለእግዛብሔር ብቻ
እርሱኮ ትክክለኛውን ክርስቶስ ነው ያገኘው ስግደት ለእግዚአብሄር ብቻ ወደሚሰገድበት ቤት ነው የመጣው ስለዚህ ልጁን ተዉት ከጨለማ ወደብርሀን ነው የመጣው ከሀሰተኛው ክርስቶስ ወደ ትክክለኛው የቅድስት ድንግል ማሪያው ልጅ ወደሆነው ክርስቶስ ነው የመጣው እና አታስብ
@@TensayTemesgen-ws8bt ትክክል ስግደት ደግሞ ብላችሁ ስታወሩ አታፋሩም ሰግዳችሁ ታውቃላችሁ እንዴትስ እንደሚሰከድ ታውቃላችሁ።ማስረጃ አላችሁ እስቲ ስትሰግዱ አሳዩን።መቼም በልብ ነው የምትሉት ተግባር ዜሮ። ጌታ ሆይ ጌታሆይ በማለት አይዳንም እራሱ ባለቤቱ ተናግሯል።
@@FikralemFikr ዮሐንስ 4 (John)
24፤ እግዚአብሔር መንፈስ ነው፥ የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋል፡፡
በእውነት እና በመንፈስ መስገድ ማለት ምን ማለት ነው?
taberaki melos
ለመሆኑ በድምፅ መዘመር ከመዝፈን የተለየ አይደለም ይህ ሰው እስካሁን የቆየው በከንቱ ያለ ወንጌል ነው ዘመኑን የፈጀው
እንሆ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል ያለችው እመቤታችን ነው።ትውልድ ሁሉ እናንተ ምንድናችሁ ታዲያ።ሊቃ 1÷49 ተመልከት።ኦርቶዶክስ ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን።የምትተረጉሙት መፅፈፋ ቅዱስ ሁሉ ያዛዝናል።አሁን ጥሩ ጊዜ ነው ሰው ሁሉ እየጠየቀ እያነበበ እየተመለሰ ነው።ሀዋዝም እኮ አብሮአችሁ አልነበር ግን አይቶ አይቶ አስተምህሮቱ ትክክል ስላልሆነ ነው እኮ የተመለሰው።
@@FikralemFikr እባክህ ወዳጄ በሉቃስ ወንጌል 11:27-28 ያለው ምን ማለት እንደሆነ ገብቶሀል? ጨምረህ ማቴ 12:46-50 አንብበህ ታስረዳናለህ
@@FikralemFikr ሉቃስ 11 (Luke)
27፤ ይህንም ሲናገር፥ ከሕዝቡ አንዲት ሴት ድምፅዋን ከፍ አድርጋ፡- የተሸከመችህ ማኅፀንና የጠባሃቸው ጡቶች ብፁዓን ናቸው አለችው።
28፤ እርሱ ግን፡- አዎን፥ ብፁዓንስ የእግዚአብሔርን ቃል ሰምተው የሚጠብቁት ናቸው፡ አለ።
@@FikralemFikr ማቴዎስ 12 (Matthew)
50፤ በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ ሁሉ፥ እርሱ ወንድሜ እኅቴም እናቴም ነውና፡ አለ።
የሀዋርያት ቅብብል ሲል አያፍርም። የግብጽና የሰዋች ቅብብል ነው። ብዙ ልምምዶችና አስተምሮዋች ከሀዋርያት ትምህርት ጋር ይጋጫል።
God bless you all
Gets,yesu,,liqaka,anachino❤❤❤❤❤❤
Hawas become revolutionary. You did good you go and come. They are really broken. Protestantism sunsetting in Ethiopia in 30 years…
No power stops the true gospel… not now nor ever … repent, give your life to Jesus! His second coming is neare than ever
@@Savedbyonlygrace777yeah amen 😊
Enem ortodox neberku gen tenesh eyalew wuste bezu tiyake neberegn seteyik fetarin atefetaten selemilugn meteyek aydelem masebem alfelegem neber gen tenesh adeg sel pente betam etela neber ena kes belew selekalu sinegerugn enem saneb eza mehed tewku hulem sele giorgis bicha neber yemenesemaw filmu eyasayu ke christos balanese neber yemeneferaw
ብሩካን ናችሁ
Ezh bet andim ewnet eminager sew yelem?abet ye kentuwoch timhert.. egzeabher yasi achu ye diablos lijoch.
መፅሐፍ ቅዱስ እየጠቀሱ ነው ሚያወሩት ስለዛ መፅሐፍ ቅዱስ አይደለም ማንበብ አይተሽ ምታቂ አይመስለኝም መፅሐፍ ቅዱስ አንብቢ
Enante metachu almetachu menem aserum ezaw tejajalu😂😂
ሀሀናናንያን የቀሰፈዉ ሰፒራንም የገደለዉ ማን ነዉ😅😅😅😅😅
ከቢንያም ሽታዬ ቀጥሎ ለኦርቶዶክስ ላሽቃብጥ አላለም ሀዊ😂😂😂😂😂
Don't politicize orthodox!!! It is my innermost drives me to Orthodox!!
Melosya
Ykirta adirgulign ena MARYAM yemibal yetaot fkir tetenawitachewal azinalew
ለጥሩ ህብስት ስንዴን ከእንክርዳድ መለየት ግድ እንደሆነ ሁሉ፣አማኝም ከኢ አማኝ መለየት ስላለበት እንኳንም ተነቀላችሁ።አንፈልጋችሁም።እውነት ያለው ኦርቶዶክስ ቤት ነው።ኢየሱስ ክርስቶስ እናንተ እንደምትሉት ሳይሆን የጌቶች ጌታ ነው።
ua-cam.com/video/eEOrihFVkho/v-deo.htmlsi=nKf7BukOANVdMhH7
ስለዙህስ ምን ትላላችሁ
Aye wenidme hawaz azinalew geta wede libih ymelisih
ቀና ሲታጣ ይመለመላል ጎባጣ
አዳሜ መናፍቅነትሽ ሲነቃብሽ እና በእናት ቤተክርስትያናችን ውስጥ ሆናቹ መርዛችሁን ስትረጩ በመጋለጣቹ ለዘላለም ላትመለሱ ተባራቹሀል😂😂እናንተ ከተመለሳቹ እኛ እራሳችንን እናጠፋለን😮😮😂😂😂
ከመሰረቱ ፍቅር አልባ ክርስትና የለም
ሰው ወደ እውነት እዲመለስ ብትችል ማልድ
እራስን ማጥፋት የዳቢሎስ ምክር ነው
Tenbochabochachhu esa
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ገና ከመግቢያው ልጀምር የኦርቶዶክስ ስህተቶች ነው ያላችሁት??በምድር ላይ ፍፁም የለም እናንተ ጴንጤ ናቹህ እናንተ ቤት ብዙ ስህተቶች አሉ እነርሱን አስተካክሉ የእራሳችሁን ቤት ሳታስተካክሉ የሰው ቤት ለማስተካከል መሞከር አንድ መፅሀፍ ቅዱስን አውቃለሁ ከሚል አይጠበቅም ዝንጀሮ የቂጧን መላጣ ሳታይ በሌላው መላጣ ትስቃለች አሉ 😂😂😂😂😂 እና ወንድሞቼ ከፓስተር ሶፎንያስ ወይም ከዲቫይን ሾው ተማሩ የራሳቹህ ስህተቶች ካልታያቹህ ዲቫይን ሾውን ተከታተሉ
አትመለሱ ማንን ትጎዳላችለሁ ደግሞ ልብሱን አውልቀው ምክንያቱም አይመጥንህም
@@ThelhunTehaun ትክክል ግማሽ ጥላቻ ግማሽ ኩረጃ ማሰናከያ ዜዳችሁን እየተነቃባችሁ ነው።ጌታችን መድሃኒታችን ከበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡ ተኩላዎች ተጠበቁ ብሎናል።
ለሀጫም አስበኸዋል ኦርቶዶክስን ስትተች
ኦርቶዶክስ. ልመለስ ብትልም. እግዚአብሔር. ካልፈቀደ. አትመለስም. አሁንም. እኮ ወጣቹ አሎጣቹም. ሁለት. ነገር. ላይ. አትቁሙ. እናንተን. አይተን. ደሞ አንሸወድም.
እናንተ በምድር የፈታችሁት በሰማይ የተፈታ ነዉ በምድር ያሰራችሁት በሰማይ የታሰረ ነዉ
የጀርመንን ዶላር የለመደ ሆድ እፍኝ ቆሎ በልታ ሀይማኖቷን ከምታስፋፋው ኦርቶዶክስ መነጠሉ የሚጠበቅ ነው።እናንተ ሳትሆኑ ኦርቶዶክስ እናንተን አትፈልግም።ከዝንብ ማር አንጠብቅም።ዘላለማዊቷ የክርስቶስ አለት የሆነችው እናት ቤተክርስትያናችን ለዘላለም ሰፍታና በልጆቿ ከብራ ትኖራለች ይብላን ለሉተር የጀርመንንዶላርየለመደሆድእፍኝቆሎበልታሀይማኖቷንከምትስፋፋታኦርቶዶክስመነጠሉየሚጠበቅነው።እናንተሳትሆኑኦርቶዶክስእናንተንአትፈልግም።ከዝንብማርአንጠብቅም።ዘላለማዊቷ የክርስቶስ አለት የሆነችው እናት ቤተክርስትያናችን ለዘላለም ሰፍታና በልጆቿ ከብራ ለዘላለም ትኖራለች ።ይብላኝ ለዘመን መጣሾቹ ለሉተር ቡችሎች😂😂😂😊
@@mikigere-fn1qv ና ወደ ኢየሱስ ስለምግብ እና ስለመጠጥ አላወሩም ስለ እግ/ር መንግስት እንጂ
ua-cam.com/video/r63iVo9-WVM/v-deo.htmlsi=ZIwQUCTXiYREXK5Z
ua-cam.com/video/8vCmv_XQZlo/v-deo.htmlsi=qa_5-uxwLf-_GJIh
ተባረኩ
ALEMETADEL _ With out Jesus 👑👑👑 Christ Like Hawaz Tegegn!!!!!!!
Hawaz is a lucky person b/c he comes to the real Jesus but not the fake jesus like you
ALEMETADEL _ with out Jesus 👑👑👑 Christ Like Hawaz Tegegn!!!!!!!