Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
መምህር እንዴት ደስ እንደሚል ትምህርቱ ማርያም ፀጋውን ያብዛልህ መምህር እኛ ስቃያችን አንተ ብቻ ተረድተህልና ሌሌች ለምን እንደማይረዱ አላውቅም
መምህር ተስፍሽ ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ እሚባሉት ዲሲ ተቀምጠው የፈለጉትን ቢሉ እኛ አንሰማም እእንተ ብቻ በርታልን እኛ ሚኒሶታ ያለን ኦርቶዶክሶች በጣም እንወድሀለን በእንተ ትምህርት ተለውጠን ሰው ሆነናል በርታልን ወንድማችን አባትይችን መምህራችን ማንም ያውራ እትስማቸው
እዉነትሽ ነው። ለሁላችንም ልቦናውን ያድልልን።
እውነት ነው ቃለህይውት ያሰማልን
እባካችው ወለተጻድቅ ብላችው በፀሎት አስቡኝ ወገኖቼ 🙏 የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን
እግዚአብሔር ያስብሽ።
አሜን አሜን አሜን 🙏
እግዚአብሔር ይስብሺ እህቴ
@@eskedarberihun1053 አሜን አሜን አሜን 🙏
መምህር ጸጋው ያብዛልህ። ኢኔም ኣገልጋይ ነኝ፡ ብጾሎታቹ ኣስቡኝ። ጎበዝ እንደ መምህር ተስፋየ እንድሆን።
እግዚአብሔር ያበረታህ
@@hana967 ኣሜንንንን የኔ እህት።
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህርዬ እሰዬ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን መጽናኛየ እኮነው ትምህርትህ እግዚአብሔር ከዚህም የበለጠ እድትሰራ ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን ለምንሰማውም አስተዋይ ልቦና አዳማጭ ጆሮ ይስጠን እግዚአብሔር አሜን።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን የቅዱሳን በረኸት አይለየን
እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን so አሁን ነው መግባቴኑኑኑ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች
እንኳን ደህናመጣህልን መምህራችን ቃለወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያስረዝምልን እንደኔ ትምህረቱን በጉጉት የሚጠብቅ ማነው
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ተስፋየ
አሜን መምህር በጣም እንባዬ መጣ ተባረክልን
ትምህርትህ መከታተል ከጀመርኩ አመታት ቆጥሬያለው አንድ ቀን ግን ኮመንት ፅፌ አላውቅም ና መምህር በጣም ነው የምወድህ እግዚኣብሔር ካንተና ከቤተሰቦችህ ይሁን ፀጋው ያብዛልህ 🤲❤🥰🥰እወድሀለው
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃል በረከት ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን
መምህር እንዃን ደና መጣህ ኑ የመምህር ተማሪዎች አብረን እናዳምጥ አዳምጬ እንደጨረስኩ እኮምታለሁ መልካም ቀን ይሁንላችሁ
እሽ እንማማራለን ውድ በጉጉትነው እምጠብቀው
Amen Amen Amen
ረመዳን ሲያልቅ እንሰበሰባለን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን⛪⛪⛪❤❤❤🌷🌷🌷
ዋው በጣም ህይወትን የሚሰጥ ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ዘመኔን ሙሉ ያልተማርኩትን ቃለ እግዚአብሔር ስላስተማርከን ተባረክ ዋጋውን እግዚአብሔር ይስጥህ
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተመስጬ ነበር ያደመጥኩት ተባረክ መምሆራችን
መምህርራችን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏
ቃል ህይወት ይሰማልን
Amen amen amen
Kale hiwetn yasemaln memihir amen amen amen
ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
መምህር እንኳን ሰላም መጣህልን ማንም ተጸበሉ ስገዱ ቁረቡ ጸልዩ የምለን አባትን እናከብራዋለን ግን ለምን ይጸልያሉ ለምን እውነትን ያስተምራሉ ለምን የዳቢሎስን ሴራ ያጋልጣሉ የሚሉትን የሰይጣን ዳቢሎስ ጠበቃ እየሆኑ ስለሆነ ልቦና ይስጣቸው ልባቸውን ይመልስልን እግዚአብሔር አምላክ ስለእናቱ ድንግል ማርያም ሲል አንድ ያድርገን እኛ ስለዳቢሎስ ገጠር ያደግን ልጆች በብዛት ጥቅሙን ሳይሆን ጉዳቱን አውቀነዋል ያልተያዘ ግልግል ያውቃል ነው የሚባለው የምታስተምሩን ቁርቡ ጸልዩ ጹሙ ስገዱ ንስሀ ግቡ የምትሉን አባቶች በእውነት መምህሮቻችን እግዚአብሔር አምላክ የአብርሀሙ ስላሴ ዋጋችሁን ይክፈላችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደህና መጣህ መምህራችን
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር
አሜን፫መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ በርታ። እንደ ኢትዮ ቤተሰብ ላሉ ተሳዳቢና ቅናተኛ ሰዎች ፈጣሪ ልቦና ያድላቸው።
እግዚአብሔር የሚያነቃን ሚድጥራችንን ችግራችንን የሚገልጥ ሰጠን በዚህን ጊዜ ከተኛን መቼም አንነቃም መምህር በጤና ኑርልን
መምሕር ቃለሕይወትን ያሰማልን እራሳችንን የምንቀይርበት ትምርት ነዉ ያስተመርከን የእድሜ ዘመንን ያርዝምልክ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በስላም መጣህ መምህርዬ ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን
በእውነት ቃለህይዎትን ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።
#Egzibher yimsgen memihir አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻_ዘላለማዊ የነፍስ እረኛ የእረኛም አላቃ ሊቀ ካአህናት ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንዲያገለግሉህ ስለ መረጥካአቸው ጳጻሳት ቀሳውስት ዲያቁናት መዘመራን ሁሉ የምናቀርብልህ ልመና ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ተቀብለን ልመናችን ስማን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን ዕፁብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ሁላችነንም መጨረሻችነን ያሳምርልን 😘
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋ በረከቱን ያድልልን፡፡
እድሜ ይስጥልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልን እመቤቴ ትጠብቅልን
Amen
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እም ብርሃን ትጠብቅህ እድሜን እብዝቶ ቸሩ ምድሃኔልም ያድልህ.
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምሕር ልዑል እግዚአብሔር ከፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ እኛንም ልዑል እግዚአብሔር ያበረታን ጥላታችን እመብርሃን በእናትነት ፍቅሯ ከእግራችን በታች ትጣልልን አሜን ፫ ➕
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫እንኳን ሰላም መጣህልን መምህር🤲ወለተ ሂወት ብላችሁ በፆታችሁ አስቡኝበእርኩስ መንፈስ ተሰቃየሁ😭😭😭😭ይህን ሂወት አልፌ ልየው🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያሰማልልን
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ክቡር መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ቃለ ሂወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለህይወትያስማልን መምህር ፀጋውንያብዛልክ
መምህራችን አባታችን አንተኮ ታስተምረናለህ ለነፍሳችን ማዕዷን ታቀርብላታለህ ጠላታችን በምን እንደሚያታልለንና እንደሚሸውደን ታስረዳናለህ ኧረ ምኑ ቀረብን ኧረ ምን ያልተረዳነው አለ መምህር እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስልን ፀጋውን ያብዛልህ ሰላመ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን እንወድሀለን እናከብርሀለን አባት 🙏❤
ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የስማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን እናመስግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን ኑርልን መምህራችን የኔ ስስት 💞💞💞💞
እኳን ደህናመጣ መምህር በፆ ሎታችሁ አስብኝ የክርስቶስ በተሰቦች ወለተ ማርያም እባካችሁ አገር መግባት አልቻልኩም ፆሎት አርጉልኝ
Amen Egzyabiher ymesgen Enkuwan beselam mexah memihr kale hiwet yasemaln tesfa minadergatin eyerusalemin yawersln
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ።
መምህረ በጣም እናመሰግናለን ብዙ ተማማርን ፀጋውን ያብዛልህ
አሜን አሜን አሜን
መምህር ቃለሕይወት ያሠማልን ኤፍታህ በለን አምላክ ሆይ
የኢትዮ ቤተሰብ እነ ቄሲስ ሣሙኤል ተከታታይ ነበርኩኝ እኮ ይገርማል እንዴት ይሳደባሉ መምህረዬ አይዞክ ዞንዶው ሲነሳ እኮ በንጹህ ሰው ነው የምነሳ የህኛው ባህታዊ ነኝ ባዩ ለባታችን ለመላከ መክራት መወምህር ግርማ ወንድሙ ስዘልፍ ሰማነው አስተዋይ ልቦና ይስጣቸው ትልቅ ሰው ነው አባ ገብረ መስቀል ይባስ ብሎ ደግሞ በውጭ ሀገር ቁጭ ብሎ ስለእርኩስ መንፈስ ስለ እርኩሳን ደብተራዎች አጋልጦ ስለ ምያስተምር ተናድዶ ነው ለምን ተጋለጥን ብሎ ነው ወይ ተጉድ ይገርማል ይሁን ቀናተኛ የደብተራ መንፈስ ከስድብ አያልፍም ተዉት ለፍልፍ መምህራችን በርታ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥክ
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን አሜን ፫ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው የተማርነዉን የነፍስ ዋጋ ያደርግልን እግዚአብሔር አምላክ በልቧናችን ይፃፍልን አሜን ፫👐👐❤💛💚😢
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ከፈተና ያውጣን እጂ አጅሬውማ የማይፈጥረው ችግር የለም
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህር !!!!!የአባቶቻችን በረከት ይደርብን !!!!!!!
💚💛❤💒💒💒
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii kantgaa yiihun Baxam tamrebatalaw gazaber yiimasgan
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህርች
እግዚአብሔር ይመሠገን ዉድ መምህራችን እንኳን በሠላም መጣህ ቃል ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
መምህር እንኳን በደህና መጣህ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ያድርግል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በተለይ ገጠመኝ ና ልዩ ገጠመኝ እንዲሁም መምህር ግርማ፣ቄስስ ሄኖክ ወንጌልን ተመርኩዘው ምን ያህል ህዝብን እንደለወጡና እንዳስተማሩ በፍቅር ለቄስስ ኤርሚያስና ለዲያቆን ዮርዳኖስና ለአንዳንድ አባቶች ማስረዳትህ የሚያሳየው ከወንጌል 1ኛ ዮሀንስ መልዕክት 4፡8“ፍቅር የሌለው እግዚአብሔርን አያውቅም፤ እግዚአብሔር ፍቅር ነውና የሚለውን ነው፡፡ እነሱም በፍቅር አንድ ቀን እግዚአብሔር ይመልሳችዋል ለእግዚአብሔር የሚሳነው ምንም ነገር የለም ፡፡ ዋናው አንተ በፍቅር መቅረብህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር መሆኑን ያሳያል ፡፡ ቄስስ ኤርሚያስና ዲያቆን ዮርዳኖስ እንዲሁም አንዳንድ አባቶች ቲዮሪን ነው ያወቁት ያውም የእግዚአብሔር ፍቅር ሳይኖር አንዳንዴ ወንጌሉን እየቆረጡ የሚፈልጓትን ብቻ ቆርጠው በማውጣት፡፡ መምህር የእናንተ ደግሞ ወንጌልን በቲዮር ከተግባር ጋር ነው ያውም የያዕቅብ መልዕክት 2፡19 የሴይጣንን ተንኮል ተረድታችሁ ነው ስለዚህ ልክ ይህንን ትህትና ለሌላ ጊዜም እንዳትቀይረው ንዴት የሰይጣን ነው ፍቅር ግን የእግዚአብሔር ነው። በድጋሚ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ያድርግል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለአንተና ለደጋጎች አባቶቻችን ይስጥልን ፡፡ፀልዩልን አምደ እስጢፋኖስ፤ስነማርያምና ልጃችን ወለተሰማያት፡፡
ቃለ ሂወት ያሰማልን እመቤቴ ትጠብቅ
ወለተፃድቃን ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን
እግዚአብሔር ይመስገን🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን መምህር ተስፉየ ቅዱስ እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ለስሙይሁን ከጠላታችን እንድንዎጣ ስላስረዳሐን ከልብእናመሰግናለን ቃላትያጥረኛል ሰሚጆሮና ልቦናችንን ያብራአቤቱ ጌታየ ሆይ ማረን ይቅር
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን የእኛ እንቁ
እናመሠግናለን መምህረችን በዉነት እንደተ አሥተወይልብ ይሥጥልን ለመምህሮቸችንም ለኛም ለምመእነት የሠመነዉን በልበቸን ያሠድርብን እግዚአብሔር ፍቅዶልኝ አንድቀን በነገርኩህ
Selamik yibizalin memirachin kela howit yasemalin Egzebher yemasegen memirachin
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናቴ በጣም እያስጨነቃት ነዉ የመንፈስ ሴራ አታወቅም ነገ እቆርባለሁ ስትል ሆዷን እየነከሰ እራሷን ጥድፍ ያደርጋታል ቆርባለች እግዚአብሔር ይመስገን ግን ልክ 7 ላይ ስደርስ እያሳመማት ማስቋረጥ ጀመር ቃጥላ ጺዮን ማርያም ነበርች ተመስገን ብዙ ጊዜ እግሯን እንደ አስሯት ነበር ፈታታለች ክብር ምስጋና ይገባዉ ለመድኃኔዓለም ።አሁን ቁርቧኑን እያስቀራት በጣም ምግብም አያስበላትም ብቻ ፀሎት አድርጉልኝ ወለተማርያም ናት
እንኳን በስላም መጣህልን መምህራችን ❤️❤️❤️
🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ ልቦናዬን ክፈትልኝ ወገኖቸ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሀና እያላቹሁ ዝብሎ ጨቅት ሀሳብ ይለቅብኛል ፈነዳሁ
እይዞሽ እህቴ እመብርሀን ታስብሽ
@@mery-gd8jy አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይስብሺ እህቴ አይዞሺ በርቺ በፆሎት
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን ኑ የመምህር ፍሬዎች ስብስብ ብለን እናዳምጥ
Yeqdusanu bereket yiderbn mechereshachinn yasamrln 🌾🙏
EGZIABHER yimesgen memhirachin
Amne aAmne amne
Memhir Qal hiwet yasemalen. Nefs yemiareka temhirt new bezu temarkuin.Edme ena tena yestelen,tsegawun yabzaleh.
እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳን የፃድቃን የሰማሐታት አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብንየዳቢሎስ ሴራ እጅግ ረቂቅ በጣም በሚስጥር የሚሰራ መሆኑን እንድናውቅ እንድነጠነቀቅ እንድንነቃ ብዙ ተምራናል ይህ ትምህርት ደግሞ የዳቢሎስ ሴራ ላልገባቸው በጣም ደስ በሚል ሁኔታ በስንቅሳር እና በገድል የተፃፈው የአባቶች ተጋድሎ ከዳቢሎስ ጋር ያደረጉትን ፍጥጫ እና ዳቢሎስ እንዴት ሴረኛ ደፋር እንደሆነ ተምረናል ተግቶ በመፀለይ በአይማኖት በመፅናት ንስሐ ገብቶ ወደ ፈጠረ ወደ አምላካችን በመቅረብ ዳቢሎስን ድል እንደምናደርግ እና መንግስትን ሰማያትን እንደምንውርስ ተምረናል በዚያውም እርኩስ መንፈስ የለም ሴጣን የለም ስሙን አትጥሩ መንፈስ መንፈስ አትበሉ ለሚሉት ከገባቸው ትልቅ ወንጌል ትምህርት ነው በእውነት ውድ መምህራንችን ሺህ ዓመት ኑርልኝ ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር ዓይነ ልቦናችንን ያብራልንልብ ያለው ልብ ይበል !!!
❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እንኳን አደረሰህ መምህር የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳቹ መምህር ግን ፊት ለፊት እየየውህ ስማር ነው አሳቤ ሳይበተን የምከታተለው
እውነትሽነው እህቴ
Ameen Ameen Ameen
Selam memher
እኮን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር አይነ ልቦናችንን ይክፈትልን
Thanks!!??🙏🏻🙏🏻
🙏🏼🙏🏼🙏🏼🇪🇷🇪🇷🇪🇷
Memir tesfaye egzaber Camero steganun yebezalen
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን
😍😍😍💖💖
የዳዊት፡ጸሎት።1፤አቤቱ፥ዦሮኽን፡ወደ፡እኔ፡አዘንብል፡አድምጠኝም፥ችግረኛና፡ምስኪን፡ነኝና።2፤ቅዱስ፡ነኝና፡ነፍሴን፡ጠብቅ፤አምላኬ፡ሆይ፥አንተን፡የታመነውን፡ባሪያኽን፡አድነው።3፤አቤቱ፥ቀኑን፡ዅሉ፡ወዳንተ፡እጮኻለኹና፡ማረኝ።4፤የባሪያኽን፡ነፍስ፡ደስ፡አሠኛት፥አቤቱ፥ነፍሴን፡ወዳንተ፡አነሣለኹና።5፤አቤቱ፥አንተ፡መሓሪና፡ይቅር፡ባይ፡ነኽና፥ምሕረትኽም፡ለሚጠሩኽ፡ዅሉ፡ብዙ፡ነውና።6፤አቤቱ፥ጸሎቴን፡አድምጥ፥የልመናዬንም፡ድምፅ፡ስማ።7፤ትመልስልኛለኽና፡በመከራዬ፡ቀን፡ወዳንተ፡እጠራለኹ።8፤አቤቱ፥ከአማልክት፡የሚመስልኽ፡የለም፥እንደ፡ሥራኽም፡ያለ፡የለም።9፤ያደረግኻቸው፡አሕዛብ፡ዅሉ፡ይመጣሉ፥አቤቱ፥በፊትኽም፡ይሰግዳሉ፥ስምኽንም፡ያከብራሉ፤10፤አቤቱ፥ድንቅ፡የምታደርግ፡አንተ፡ታላቅ፡ነኽና፥አንተም፡ብቻኽን፡ታላቅ፡አምላክ፡ነኽና።11፤አቤቱ፥መንገድኽን፡ምራኝ፥በእውነትኽም፡እኼዳለኹ፤ስምኽን፡ለመፍራት፡ልቤ፡ደስ፡ይለዋል።12፤አቤቱ፡አምላኬ፡ሆይ፥በልቤ፡ዅሉ፡አመሰግንኻለኹ፥ለዘለዓለምም፡ስምኽን፡አከብራለኹ፤13፤ምሕረትኽ፡በእኔ፡ላይ፡ታላቅ፡ናትና፥ነፍሴንም፡ከታችኛዪቱ፡ሲኦል፡አድነኻታልና።14፤አቤቱ፥ዐመፀኛዎች፡በእኔ፡ላይ፡ተነሥተዋል፥የክፉዎችንም፡ማኅበር፡ነፍሴን፡ፈለጓት፤በፊታቸውም፡አላደረጉኽም።15፤አቤቱ፥አንተ፡ግን፡መሓሪና፡ርኅሩኅ፡አምላክ፡ነኽ፤መዓትኽ፡የራቀ፡ምሕረትኽም፡እውነትኽም፡የበዛ፤16፤ወደ፡እኔ፡ተመልከት፡ማረኝም፤ለባሪያኽ፡ኀይልኽን፡ስጥ፥የሴት፡ባሪያኽንም፡ልጅ፡አድን።17፤ምልክትንም፡ለመልካም፡ከእኔ፡ጋራ፡አድርግ፤የሚጠሉኝ፡ይዩ፡ይፈሩም፥አቤቱ፥አንተ፡ረድተኸኛልና፥አጽንተኸኛልምና።
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን እህታችንጸጋውን ያብዛልሽ
Qale hyiwetn yasemaln amen 🙏
ሁል ጊዜ ጥቅስ ስንጠቅስ ቁጥሩ ይጠቀስ፡፡
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰምልን በጣም የምንወደው ፆለት ነው
@@tesfayekebede9839 mezemur 85(86)
💚💛❤👏👍
enkae dihane mexakum memhirey
Fetari yimsgen Anten yesten Amelak bezu neger temarkubt betemehrth
እንኳን ደህና መጡ
Selm selm memiherachn.
ግን አሁን መስገድ ምንድነው ችግሩ መስገድ አይቻልም?? ¿
መምህር እንዴት ደስ እንደሚል ትምህርቱ ማርያም ፀጋውን ያብዛልህ መምህር እኛ ስቃያችን አንተ ብቻ ተረድተህልና ሌሌች ለምን እንደማይረዱ አላውቅም
መምህር ተስፍሽ ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ እሚባሉት ዲሲ ተቀምጠው የፈለጉትን ቢሉ እኛ አንሰማም እእንተ ብቻ በርታልን እኛ ሚኒሶታ ያለን ኦርቶዶክሶች በጣም እንወድሀለን በእንተ ትምህርት ተለውጠን ሰው ሆነናል በርታልን ወንድማችን አባትይችን መምህራችን ማንም ያውራ እትስማቸው
እዉነትሽ ነው። ለሁላችንም ልቦናውን ያድልልን።
እውነት ነው ቃለህይውት ያሰማልን
እባካችው ወለተጻድቅ ብላችው በፀሎት አስቡኝ ወገኖቼ 🙏 የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን
እግዚአብሔር ያስብሽ።
አሜን አሜን አሜን 🙏
እግዚአብሔር ይስብሺ እህቴ
@@eskedarberihun1053 አሜን አሜን አሜን 🙏
መምህር ጸጋው ያብዛልህ። ኢኔም ኣገልጋይ ነኝ፡ ብጾሎታቹ ኣስቡኝ። ጎበዝ እንደ መምህር ተስፋየ እንድሆን።
እግዚአብሔር ያበረታህ
@@hana967 ኣሜንንንን የኔ እህት።
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህርዬ እሰዬ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን መጽናኛየ እኮነው ትምህርትህ እግዚአብሔር ከዚህም የበለጠ እድትሰራ ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን ለምንሰማውም አስተዋይ ልቦና አዳማጭ ጆሮ ይስጠን እግዚአብሔር አሜን።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን የቅዱሳን በረኸት አይለየን
እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን so አሁን ነው መግባቴ
ኑኑኑ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች
እንኳን ደህናመጣህልን መምህራችን ቃለወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያስረዝምልን እንደኔ ትምህረቱን በጉጉት የሚጠብቅ ማነው
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ተስፋየ
አሜን
አሜን መምህር በጣም እንባዬ መጣ ተባረክልን
ትምህርትህ መከታተል ከጀመርኩ አመታት ቆጥሬያለው አንድ ቀን ግን ኮመንት ፅፌ አላውቅም ና መምህር በጣም ነው የምወድህ እግዚኣብሔር ካንተና ከቤተሰቦችህ ይሁን ፀጋው ያብዛልህ 🤲❤🥰🥰እወድሀለው
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃል በረከት ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን
መምህር እንዃን ደና መጣህ ኑ የመምህር ተማሪዎች አብረን እናዳምጥ አዳምጬ እንደጨረስኩ እኮምታለሁ መልካም ቀን ይሁንላችሁ
እሽ እንማማራለን ውድ በጉጉትነው እምጠብቀው
Amen Amen Amen
ረመዳን ሲያልቅ እንሰበሰባለን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን⛪⛪⛪❤❤❤🌷🌷🌷
ዋው በጣም ህይወትን የሚሰጥ ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ዘመኔን ሙሉ ያልተማርኩትን ቃለ እግዚአብሔር ስላስተማርከን ተባረክ ዋጋውን እግዚአብሔር ይስጥህ
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተመስጬ ነበር ያደመጥኩት ተባረክ መምሆራችን
መምህርራችን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏
ቃል ህይወት ይሰማልን
አሜን
Amen amen amen
Kale hiwetn yasemaln memihir amen amen amen
ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
መምህር እንኳን ሰላም መጣህልን ማንም ተጸበሉ ስገዱ ቁረቡ ጸልዩ የምለን አባትን እናከብራዋለን ግን ለምን ይጸልያሉ ለምን እውነትን ያስተምራሉ ለምን የዳቢሎስን ሴራ ያጋልጣሉ የሚሉትን የሰይጣን ዳቢሎስ ጠበቃ እየሆኑ ስለሆነ ልቦና ይስጣቸው ልባቸውን ይመልስልን እግዚአብሔር አምላክ ስለእናቱ ድንግል ማርያም ሲል አንድ ያድርገን እኛ ስለዳቢሎስ ገጠር ያደግን ልጆች በብዛት ጥቅሙን ሳይሆን ጉዳቱን አውቀነዋል ያልተያዘ ግልግል ያውቃል ነው የሚባለው የምታስተምሩን ቁርቡ ጸልዩ ጹሙ ስገዱ ንስሀ ግቡ የምትሉን አባቶች በእውነት መምህሮቻችን እግዚአብሔር አምላክ የአብርሀሙ ስላሴ ዋጋችሁን ይክፈላችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደህና መጣህ መምህራችን
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር
አሜን፫መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ በርታ። እንደ ኢትዮ ቤተሰብ ላሉ ተሳዳቢና ቅናተኛ ሰዎች ፈጣሪ ልቦና ያድላቸው።
እግዚአብሔር የሚያነቃን ሚድጥራችንን ችግራችንን የሚገልጥ ሰጠን በዚህን ጊዜ ከተኛን መቼም አንነቃም መምህር በጤና ኑርልን
መምሕር ቃለሕይወትን ያሰማልን እራሳችንን የምንቀይርበት ትምርት ነዉ ያስተመርከን የእድሜ ዘመንን ያርዝምልክ
አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በስላም መጣህ መምህርዬ ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን
አሜን
በእውነት ቃለህይዎትን ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።
#Egzibher yimsgen memihir አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻_ዘላለማዊ የነፍስ እረኛ የእረኛም አላቃ ሊቀ ካአህናት ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንዲያገለግሉህ ስለ መረጥካአቸው ጳጻሳት ቀሳውስት ዲያቁናት መዘመራን ሁሉ የምናቀርብልህ ልመና ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ተቀብለን ልመናችን ስማን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን ዕፁብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ሁላችነንም መጨረሻችነን ያሳምርልን 😘
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋ በረከቱን ያድልልን፡፡
እድሜ ይስጥልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልን እመቤቴ ትጠብቅልን
Amen
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እም ብርሃን ትጠብቅህ እድሜን እብዝቶ ቸሩ ምድሃኔልም ያድልህ.
አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምሕር ልዑል እግዚአብሔር ከፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ እኛንም ልዑል እግዚአብሔር ያበረታን ጥላታችን እመብርሃን በእናትነት ፍቅሯ ከእግራችን በታች ትጣልልን አሜን ፫ ➕
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫
እንኳን ሰላም መጣህልን መምህር
🤲ወለተ ሂወት ብላችሁ በፆታችሁ አስቡኝ
በእርኩስ መንፈስ ተሰቃየሁ😭😭😭😭
ይህን ሂወት አልፌ ልየው🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያሰማልልን
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ክቡር መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ቃለ ሂወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን
ቃለህይወትያስማልን መምህር ፀጋውንያብዛልክ
አሜን
መምህራችን አባታችን አንተኮ ታስተምረናለህ ለነፍሳችን ማዕዷን ታቀርብላታለህ ጠላታችን በምን እንደሚያታልለንና እንደሚሸውደን ታስረዳናለህ ኧረ ምኑ ቀረብን ኧረ ምን ያልተረዳነው አለ መምህር እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስልን ፀጋውን ያብዛልህ ሰላመ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን እንወድሀለን እናከብርሀለን አባት 🙏❤
ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የስማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን እናመስግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን ኑርልን መምህራችን የኔ ስስት 💞💞💞💞
እኳን ደህናመጣ መምህር በፆ ሎታችሁ አስብኝ የክርስቶስ በተሰቦች ወለተ ማርያም እባካችሁ አገር መግባት አልቻልኩም ፆሎት አርጉልኝ
Amen Egzyabiher ymesgen Enkuwan beselam mexah memihr kale hiwet yasemaln tesfa minadergatin eyerusalemin yawersln
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ።
መምህረ በጣም እናመሰግናለን ብዙ ተማማርን ፀጋውን ያብዛልህ
አሜን አሜን አሜን
መምህር ቃለሕይወት ያሠማልን ኤፍታህ በለን አምላክ ሆይ
የኢትዮ ቤተሰብ እነ ቄሲስ ሣሙኤል ተከታታይ ነበርኩኝ እኮ ይገርማል እንዴት ይሳደባሉ መምህረዬ አይዞክ ዞንዶው ሲነሳ እኮ በንጹህ ሰው ነው የምነሳ
የህኛው ባህታዊ ነኝ ባዩ ለባታችን ለመላከ መክራት መወምህር ግርማ ወንድሙ ስዘልፍ ሰማነው አስተዋይ ልቦና ይስጣቸው ትልቅ ሰው ነው አባ ገብረ መስቀል ይባስ ብሎ ደግሞ በውጭ ሀገር ቁጭ ብሎ ስለእርኩስ መንፈስ ስለ እርኩሳን ደብተራዎች አጋልጦ ስለ ምያስተምር ተናድዶ ነው ለምን ተጋለጥን ብሎ ነው ወይ ተጉድ ይገርማል ይሁን ቀናተኛ የደብተራ መንፈስ ከስድብ አያልፍም ተዉት ለፍልፍ
መምህራችን በርታ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥክ
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን አሜን ፫ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው የተማርነዉን የነፍስ ዋጋ ያደርግልን እግዚአብሔር አምላክ በልቧናችን ይፃፍልን አሜን ፫👐👐❤💛💚😢
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ከፈተና ያውጣን እጂ አጅሬውማ የማይፈጥረው ችግር የለም
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህር !!!!!
የአባቶቻችን በረከት ይደርብን !!!!!!!
💚💛❤💒💒💒
አሜን
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii kantgaa yiihun Baxam tamrebatalaw gazaber yiimasgan
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህርች
አሜን
እግዚአብሔር ይመሠገን ዉድ መምህራችን እንኳን በሠላም መጣህ ቃል ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
መምህር እንኳን በደህና መጣህ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ያድርግል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በተለይ ገጠመኝ ና ልዩ ገጠመኝ እንዲሁም መምህር ግርማ፣ቄስስ ሄኖክ ወንጌልን ተመርኩዘው ምን ያህል ህዝብን እንደለወጡና እንዳስተማሩ በፍቅር ለቄስስ ኤርሚያስና ለዲያቆን ዮርዳኖስና ለአንዳንድ አባቶች ማስረዳትህ የሚያሳየው ከወንጌል 1ኛ ዮሀንስ መልዕክት 4፡8“ፍቅር የሌለው እግዚአብሔርን አያውቅም፤ እግዚአብሔር ፍቅር ነውና የሚለውን ነው፡፡ እነሱም በፍቅር አንድ ቀን እግዚአብሔር ይመልሳችዋል ለእግዚአብሔር የሚሳነው ምንም ነገር የለም ፡፡ ዋናው አንተ በፍቅር መቅረብህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር መሆኑን ያሳያል ፡፡ ቄስስ ኤርሚያስና ዲያቆን ዮርዳኖስ እንዲሁም አንዳንድ አባቶች ቲዮሪን ነው ያወቁት ያውም የእግዚአብሔር ፍቅር ሳይኖር አንዳንዴ ወንጌሉን እየቆረጡ የሚፈልጓትን ብቻ ቆርጠው በማውጣት፡፡ መምህር የእናንተ ደግሞ ወንጌልን በቲዮር ከተግባር ጋር ነው ያውም የያዕቅብ መልዕክት 2፡19 የሴይጣንን ተንኮል ተረድታችሁ ነው ስለዚህ ልክ ይህንን ትህትና ለሌላ ጊዜም እንዳትቀይረው ንዴት የሰይጣን ነው ፍቅር ግን የእግዚአብሔር ነው። በድጋሚ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ያድርግል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለአንተና ለደጋጎች አባቶቻችን ይስጥልን ፡፡ፀልዩልን አምደ እስጢፋኖስ፤ስነማርያምና ልጃችን ወለተሰማያት፡፡
ቃለ ሂወት ያሰማልን እመቤቴ ትጠብቅ
ወለተፃድቃን ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን
እግዚአብሔር ይመስገን🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን መምህር ተስፉየ ቅዱስ እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ለስሙይሁን ከጠላታችን እንድንዎጣ ስላስረዳሐን ከልብእናመሰግናለን ቃላትያጥረኛል ሰሚጆሮና ልቦናችንን ያብራአቤቱ ጌታየ ሆይ ማረን ይቅር
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን የእኛ እንቁ
እናመሠግናለን መምህረችን በዉነት እንደተ አሥተወይልብ ይሥጥልን ለመምህሮቸችንም ለኛም ለምመእነት የሠመነዉን በልበቸን ያሠድርብን እግዚአብሔር ፍቅዶልኝ አንድቀን በነገርኩህ
Selamik yibizalin memirachin kela howit yasemalin Egzebher yemasegen memirachin
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናቴ በጣም እያስጨነቃት ነዉ የመንፈስ ሴራ አታወቅም ነገ እቆርባለሁ ስትል ሆዷን እየነከሰ እራሷን ጥድፍ ያደርጋታል ቆርባለች እግዚአብሔር ይመስገን ግን ልክ 7 ላይ ስደርስ እያሳመማት ማስቋረጥ ጀመር ቃጥላ ጺዮን ማርያም ነበርች ተመስገን ብዙ ጊዜ እግሯን እንደ አስሯት ነበር ፈታታለች ክብር ምስጋና ይገባዉ ለመድኃኔዓለም ።አሁን ቁርቧኑን እያስቀራት በጣም ምግብም አያስበላትም ብቻ ፀሎት አድርጉልኝ ወለተማርያም ናት
እንኳን በስላም መጣህልን መምህራችን ❤️❤️❤️
🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ ልቦናዬን ክፈትልኝ ወገኖቸ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሀና እያላቹሁ ዝብሎ ጨቅት ሀሳብ ይለቅብኛል ፈነዳሁ
እይዞሽ እህቴ እመብርሀን ታስብሽ
@@mery-gd8jy አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይስብሺ እህቴ አይዞሺ በርቺ በፆሎት
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን ኑ የመምህር ፍሬዎች ስብስብ ብለን እናዳምጥ
Yeqdusanu bereket yiderbn mechereshachinn yasamrln 🌾🙏
EGZIABHER yimesgen memhirachin
Amne aAmne amne
Memhir Qal hiwet yasemalen.
Nefs yemiareka temhirt new bezu temarkuin.
Edme ena tena yestelen,tsegawun yabzaleh.
እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳን የፃድቃን የሰማሐታት አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን
የዳቢሎስ ሴራ እጅግ ረቂቅ በጣም በሚስጥር የሚሰራ መሆኑን እንድናውቅ እንድነጠነቀቅ እንድንነቃ ብዙ ተምራናል ይህ ትምህርት ደግሞ የዳቢሎስ ሴራ ላልገባቸው በጣም ደስ በሚል ሁኔታ በስንቅሳር እና በገድል የተፃፈው የአባቶች ተጋድሎ ከዳቢሎስ ጋር ያደረጉትን ፍጥጫ እና ዳቢሎስ እንዴት ሴረኛ ደፋር እንደሆነ ተምረናል ተግቶ በመፀለይ በአይማኖት በመፅናት ንስሐ ገብቶ ወደ ፈጠረ ወደ አምላካችን በመቅረብ ዳቢሎስን ድል እንደምናደርግ እና መንግስትን ሰማያትን እንደምንውርስ ተምረናል በዚያውም እርኩስ መንፈስ የለም ሴጣን የለም ስሙን አትጥሩ መንፈስ መንፈስ አትበሉ ለሚሉት ከገባቸው ትልቅ ወንጌል ትምህርት ነው በእውነት ውድ መምህራንችን ሺህ ዓመት ኑርልኝ ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር ዓይነ ልቦናችንን ያብራልን
ልብ ያለው ልብ ይበል !!!
❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እንኳን አደረሰህ መምህር የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳቹ መምህር ግን ፊት ለፊት እየየውህ ስማር ነው አሳቤ ሳይበተን የምከታተለው
እውነትሽነው እህቴ
Ameen Ameen Ameen
Selam memher
እኮን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር አይነ ልቦናችንን ይክፈትልን
Thanks!!??🙏🏻🙏🏻
🙏🏼🙏🏼🙏🏼🇪🇷🇪🇷🇪🇷
Memir tesfaye egzaber Camero steganun yebezalen
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን
😍😍😍💖💖
የዳዊት፡ጸሎት።
1፤አቤቱ፥ዦሮኽን፡ወደ፡እኔ፡አዘንብል፡አድምጠኝም፥ችግረኛና፡ምስኪን፡ነኝና።
2፤ቅዱስ፡ነኝና፡ነፍሴን፡ጠብቅ፤አምላኬ፡ሆይ፥አንተን፡የታመነውን፡ባሪያኽን፡አድነው።
3፤አቤቱ፥ቀኑን፡ዅሉ፡ወዳንተ፡እጮኻለኹና፡ማረኝ።
4፤የባሪያኽን፡ነፍስ፡ደስ፡አሠኛት፥አቤቱ፥ነፍሴን፡ወዳንተ፡አነሣለኹና።
5፤አቤቱ፥አንተ፡መሓሪና፡ይቅር፡ባይ፡ነኽና፥ምሕረትኽም፡ለሚጠሩኽ፡ዅሉ፡ብዙ፡ነውና።
6፤አቤቱ፥ጸሎቴን፡አድምጥ፥የልመናዬንም፡ድምፅ፡ስማ።
7፤ትመልስልኛለኽና፡በመከራዬ፡ቀን፡ወዳንተ፡እጠራለኹ።
8፤አቤቱ፥ከአማልክት፡የሚመስልኽ፡የለም፥እንደ፡ሥራኽም፡ያለ፡የለም።
9፤ያደረግኻቸው፡አሕዛብ፡ዅሉ፡ይመጣሉ፥አቤቱ፥በፊትኽም፡ይሰግዳሉ፥ስምኽንም፡ያከብራሉ፤
10፤አቤቱ፥ድንቅ፡የምታደርግ፡አንተ፡ታላቅ፡ነኽና፥አንተም፡ብቻኽን፡ታላቅ፡አምላክ፡ነኽና።
11፤አቤቱ፥መንገድኽን፡ምራኝ፥በእውነትኽም፡እኼዳለኹ፤ስምኽን፡ለመፍራት፡ልቤ፡ደስ፡ይለዋል።
12፤አቤቱ፡አምላኬ፡ሆይ፥በልቤ፡ዅሉ፡አመሰግንኻለኹ፥ለዘለዓለምም፡ስምኽን፡አከብራለኹ፤
13፤ምሕረትኽ፡በእኔ፡ላይ፡ታላቅ፡ናትና፥ነፍሴንም፡ከታችኛዪቱ፡ሲኦል፡አድነኻታልና።
14፤አቤቱ፥ዐመፀኛዎች፡በእኔ፡ላይ፡ተነሥተዋል፥የክፉዎችንም፡ማኅበር፡ነፍሴን፡ፈለጓት፤በፊታቸውም፡
አላደረጉኽም።
15፤አቤቱ፥አንተ፡ግን፡መሓሪና፡ርኅሩኅ፡አምላክ፡ነኽ፤መዓትኽ፡የራቀ፡ምሕረትኽም፡እውነትኽም፡የበዛ፤
16፤ወደ፡እኔ፡ተመልከት፡ማረኝም፤ለባሪያኽ፡ኀይልኽን፡ስጥ፥የሴት፡ባሪያኽንም፡ልጅ፡አድን።
17፤ምልክትንም፡ለመልካም፡ከእኔ፡ጋራ፡አድርግ፤የሚጠሉኝ፡ይዩ፡ይፈሩም፥አቤቱ፥አንተ፡
ረድተኸኛልና፥አጽንተኸኛልምና።