Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Melos God bless you
ተባረክ ሜላ ከእድሜሕ በላይ በወንጌል ቃል በስለሐል ብዙዎቻችን ቀላል የማይባል ግንዛቤ እያገኘን ነዉ የዘመናት የስሕተት አስተምኸሮ ጊዜዉ ደርሶ በየሚዲያዉ እየተገለጠ ነዉ ክብር ለመንፈስቅዱስ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፀጋዉ ይብዛልህ ሜላ 🙏🏽💕
ዘመንክ ይባርክ❤
ተባረክህ መሎስ ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ ክፉ አይንካዉ😢🎉
ሊቀ ካህናችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ተባረክ ሜሎስ 😊🎉❤
በፀጋና ሰላም ይጨመርልህ ወንድምነት 🙏❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen tabarki Gata yebarik Sagani yabezalik Melos ♥️♥️♥️♥️
EYSUS yadnal. Amen. ❤❤❤GOD bless you and your family brother ❤️🙏
You don't stop teaching. God bless you
❤❤❤❤
ተባረክ ሜላ እያስመለጥክ ነው ብዙ ለውጥ እየሆነ ነው ወደዱም ጠሉም እየሱስ ብቻ ይመለካል
Mela ❤❤
ሜሎስ ዘመንክ ይለምልም
melos we love you😍😍😍🥰🥰🥰
የክርስቶስ ኢየሱስ ፍቅር በልባችን የፈሰሰውን ከሚያጠፉብን አንዱ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ያልሆነ ልምምድ ነው ። የጌታ ኢየሱስ ትዕዛዝ ደግሞ ፅድቁን ፈልጉ ሌላው ይጨመርላችኋል ተብሎ ተፅፏል
እኔ ፕሮቴስታንቶች የምትገርሙኝ ለክርስቶስ ያላቹህ ፍቅር የሚደበዝዝ ነው ማለት ነው?ለምሳሌ የፀሀይ ብርሀንን ሊያደበዝዝ የሚችል ብርሀን በምድር ላይ አለ?ስለዚህ የጌታችን ፍቅርም የዛን ያክል ነው ማሪያምን ባከብራት ቅዱሳንንም ባከብር መላእክትን ባከብር የክርስቶስን ፍቅር በፍፁም አይቀንስብኝም ክብሬ ከእርሱም አልፎ በዙሪያው ላሉ ጭምር ነው🙏🙏🙏🙏
Bless you
yasafral
God bless u
በርታ ሜላዬ❤❤❤❤❤❤❤❤
You are already blessed melo
Yes🙏🥰
ቸባረክ መለሰ ወድሜ🎉🎉🎉
Appreciated my bro keep going
Wellsaid
የኦርቶዶክስ ዋ ማርያም ጣዖት ነች የመፅሓፍ ቅዱሷ ማርያም አይደለችም በጭራሽ ደብተራዎች የፈጠሩዋት ነች ዋና የጥንቁልና አምላካቸው ነች እንጂ የጌታችን የመድሓኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ እናት ማርያም አይደለችም ።
ተባረክ ሜሎስ❤❤❤
👑🥰
❤🎉😮
Mela bertaln
ሜሎስ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ፡ የምልህ ነገር ይህ መጽሓፍ የጻፈው መምህር ተሳስቶ ነው እንጂ ቅዱስ ኤፍሬም ታሪኩ ኢንተርነት ገብተህ ብታነበው ይህ ኣይደለም ታሪኩ፡ ስለዚ የማይሳሳት መምህር የለም፡ የራሳቸው ስሕተት ግን የኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ኣስተምህሮ ሊሆን ኣይችልም።.
ምን መጋቢ ሐዲስ ናቸዉ መጋቢ ተረት እንጂ😡
ቀሽም ነገር ነህ የክርስቶስን ፍቅር ምንም ነገር አይቀንሰውም
ዉሸት በልምምድ ስናያችሁ የኢየሱስ ስም ሲጠራ እንዴት እንደሚያደርጋችሁ በመንገድ ላይ ወንጌል ሲሰበክ እናንተ አይደላችሁ የመጀመሪያ ተቃዋሚ ?
@honeyb4984 ለምን እሱን ማረጋገጥ ከፈለጋቹህ ቤተክርስቲያን መጥታቹህ ኢየሱስ ጌታ ነው ብላቹህ አትናገሩም?ያን ጊዜ አሜን የሚል እንጂ የሚያሳድድ የለም መምህሮቻቹህ የሚሰብኳቹህ ይህ የሀሰት ትምህርት ነው ወንጌል በሀሰት አይሰበክም ሌላው በቀላሉ ዩቲዩብ ገብታቹህ በኦርቶዶክስ ስለክርስቶስ የተዘመሩ መዝሙሮች ብላቹህ ወይም የተሰበከ ወንጌል ብላቹህ ሰርች አድርጉ ያኔ እውነቱን ታውቁታላቹህ ፕሮቴስታንቶች የምትገርሙኝ ነገር ኦርቶዶክስ የክርስቶሰ ስም ሲነሳባቸው ይናደዳሉ የሚለው ነጠላ ዜማቹህ መፅሀፍ ቅዱስኮ አትዋሽ ይላለ እናንተ አትዋሽ የሚለውን የመፅሀፍ ቅዱስ ክፍል አታውቁትም?ሌላው በቅዳሴያችን ኪራላይሶን ኦ ክርስቶስ ኦ አምላክ እያልን የምንሰግደው ለክርስቶስ ነው በደንብ ክርስቶስ በእኛ እንደሚከብር ለማየት ከፈለጋቹህ ነገ የአእላፋት ዝማሬ ላይ ኑና አምላካችንን ምን ያክል እንደሚከብርብን በአሉባልታ ሳይሆን በተግባር እዩ ለማንኛውም ከብዙ በጥቂቱ ሁለት መዝሙሮችን ልጋብዛቹህ እሰይ ተወለደልን የአለም መድሀኒት የሚል ዝማሬ ሌላ ኪራላይሶን አማኑኤል ጌታ የሚል ዝማሬን ከፈለጋችሁም ከሀጢአተኛው ደጃፍ የሚለውን ዝማሬ በደንብ ታውቁታላቹህ ለማንኛውም ለማንኛውም ሀሰትን አትውደዱ😂😂
ወንድም ሜሎስ ክርስትና አልገባህም !! የክርስቶስ ተቃዋሚ ነህ።
የተቃወመበትን ነጥብ አሳይ!!
😍🙏
Melos God bless you
ተባረክ ሜላ ከእድሜሕ በላይ በወንጌል ቃል በስለሐል ብዙዎቻችን ቀላል የማይባል ግንዛቤ እያገኘን ነዉ የዘመናት የስሕተት አስተምኸሮ ጊዜዉ ደርሶ በየሚዲያዉ እየተገለጠ ነዉ ክብር ለመንፈስቅዱስ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፀጋዉ ይብዛልህ ሜላ 🙏🏽💕
ዘመንክ ይባርክ❤
ተባረክህ መሎስ ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ ክፉ አይንካዉ😢🎉
ሊቀ ካህናችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው
ተባረክ ሜሎስ 😊🎉❤
በፀጋና ሰላም ይጨመርልህ ወንድምነት 🙏❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen tabarki Gata yebarik Sagani yabezalik Melos ♥️♥️♥️♥️
EYSUS yadnal. Amen. ❤❤❤
GOD bless you and your family brother ❤️🙏