የአቡነ ናትናኤል የስሕተት አስተምህሮ በቃሉ ሲፈተሽ |ቴቄል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 155

  • @abonke
    @abonke 9 місяців тому +1

    “የሰውንም አሳብ በእግዚአብሔርም እውቀት ላይ የሚነሣውን ከፍ ያለውን ነገር ሁሉ እናፈርሳለን ለክርስቶስም ለመታዘዝ አእምሮን ሁሉ እንማርካለን፥”
    - 2ኛ ቆሮ 10፥5

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 9 місяців тому +3

    ሜሎዬ ተባረክ ትውልድን የሚያስት ትምህርት ሁሉ የፈረሰ ይሁን !!!

  • @Netenal-p8z
    @Netenal-p8z 9 місяців тому +4

    “እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ።”
    - 2ኛ ቆሮ 5፥19

    • @Urjiabebe7islife
      @Urjiabebe7islife 9 місяців тому

      Ahunim iyastarake nw tedya ihi😁😁😁

    • @eleni311
      @eleni311 6 місяців тому

      በደንብ አሁንም አሰታራቂ ነው አማላጅ ነው ታዲያ ያንቺ ጣኦት ነው የሚያሰታርቀው ጌ​@@Urjiabebe7islife

  • @Netenal-p8z
    @Netenal-p8z 9 місяців тому +5

    የሚመጣ እንጂ የምትመጣ የለችም ።“ይህን የሚመሰክር፦ አዎን፥ በቶሎ እመጣለሁ ይላል። አሜን፥ ጌታ ኢየሱስ ሆይ፥ ና።”
    - ራእይ 22፥20

  • @TeketelTesfaye
    @TeketelTesfaye 9 місяців тому +1

    Thank U

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 9 місяців тому +1

    ጌታ እየሱስ ሆይ ናናናናናናናናናናና አንተ በክብር ይመጣል

  • @sanegash
    @sanegash 3 місяці тому

    ጌታ ይባርክህ ጸጋው ይብዛለህ
    ብዝዎች ወደ እውነት እየመጡ ናቸው ተባረክልኝ 🎉

  • @tegestadane
    @tegestadane 9 місяців тому +3

    እመቤታችን ቅድስት ብፅዕት ድንግል ናት የኛ እናት እናንተኮ ሙሉ መፅሐፍ ቅዱስን አታምኑም

    • @chombechombe8423
      @chombechombe8423 9 місяців тому +1

      ሙሉ መፅሐፍ ቅዱስን ብታነብ ኖሮ አንድ ቀን ኦርቶዶክስ ቤት አትቀመጥም

    • @Tsinat1459
      @Tsinat1459 9 місяців тому

      መቼም ተምራቹሀል ማንበብና መፃፍ ትችላላቹ እንዴት ነው የማታስተውሉት እስኪ መፅሐፍ ቅዱስን ግለጡና ጳጳሱ የተናገሩት ነገር እውነት ነው ውሸት ወይስ ሜሎስ ልክ አይደሉም ያለው ተሳስቷል ብላቹ አትፈትሹም!? ይሄ የህይወት ጉዳይ ነው በጣም ሊያሳስባቹ ይገባል😊

    • @natinaelfikre3015
      @natinaelfikre3015 9 місяців тому

      @@chombechombe8423 ANDEGNA, QEN ERASU TILQ NW WITH IN SECOND HE DOES NOT STAY THERE

    • @eleni311
      @eleni311 6 місяців тому

      ማሪያም የዶሮ ጫጬት ማዳን አትችልም አሁን ሞታ ሰጋዋ በመቃብር በሰብሷል ለዘላለም ህያው ኢየሱስ ክርሰቶሰ ብቻ ነው ሀሌሉያ እኛ ና ወይም ነይ የምንለው ፍጡር የለም ማራናታ ጌታ ሆይ ና የምንለው አንድ ንጉሰ አለን ኢየሱስ ክርሰቶሰ ነው ማሪያም ሰታሰቁ ሙታንን የሚጠራ አጋንንት ነው

  • @Urjiabebe7islife
    @Urjiabebe7islife 9 місяців тому

    " በዚያን ቀን በስሜ ትለምናላችሁ፤ እኔም ስለ እናንተ አብን እንድለምን የምላችሁ አይደለሁም፤"
    (የዮሐንስ ወንጌል 16:26)

  • @Urjiabebe7islife
    @Urjiabebe7islife 9 місяців тому

    " መልአኩም ወደ እርስዋ ገብቶ። ደስ ይበልሽ፥ ጸጋ የሞላብሽ ሆይ፥ ጌታ ከአንቺ ጋር ነው፤ አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ አላት።"
    (የሉቃስ ወንጌል 1:28)

    • @shallomandegna1720
      @shallomandegna1720 9 місяців тому

      ራእይ 1
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ⁷ እነሆ፥ ከደመና ጋር ይመጣል፤ ዓይንም ሁሉ የወጉትም ያዩታል፥ የምድርም ወገኖች ሁሉ ስለ እርሱ ዋይ ዋይ ይላሉ። አዎን፥ አሜን።
      ⁸ ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ፦ አልፋና ዖሜጋ እኔ ነኝ ይላል።

      ¹⁴ ራሱና የራሱ ጠጕርም እንደ ነጭ የበግ ጠጕር እንደ በረዶም ነጭ ነበሩ፥ ዓይኖቹም እንደ እሳት ነበልባል ነበሩ፤
      ¹⁵ እግሮቹም በእቶን የነጠረ የጋለ ናስ ይመስሉ ነበር፥ ድምፁም እንደ ብዙ ውኃዎች ድምፅ ነበረ።
      ¹⁶ በቀኝ እጁም ሰባት ከዋክብት ነበሩት፥ ከአፉም በሁለት ወገን የተሳለ ስለታም ሰይፍ ወጣ፤ ፊቱም በኃይል እንደሚበራ እንደ ፀሐይ ነበረ።
      ¹⁷ ባየሁትም ጊዜ እንደ ሞተ ሰው ሆኜ ከእግሩ በታች ወደቅሁ። ቀኝ እጁንም ጫነብኝ እንዲህም አለኝ፦ አትፍራ፤ ፊተኛውና መጨረሻው ሕያውም እኔ ነኝ፥
      ¹⁸ ሞቼም ነበርሁ እነሆም፥ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ሕያው ነኝ፥ የሞትና የሲኦልም መክፈቻ አለኝ።
      ¹⁹ እንግዲህ ያየኸውን አሁንም ያለውን ከዚህም በኋላ ይሆን ዘንድ ያለውን ጻፍ።
      ²⁰ በቀኝ እጄ ያየሃቸው የሰባቱ ከዋክብትና የሰባቱ የወርቅ መቅረዞች ምሥጢር ይህ ነው፤ ሰባቱ ከዋክብት የሰባቱ አብያተ ክርስቲያናት መላእክት ናቸው፥ ሰባቱም መቅረዞች ሰባቱ አብያተ ክርስቲያናት ናቸው።

    • @shallomandegna1720
      @shallomandegna1720 9 місяців тому

      መላኩ ይህን ያበሰራት በምድር ሆኖ አልለበረምን ከወዴት ነው የምትመጣው ?አመጧጧስ ከማን ጋር ነው? ለምን አላማ ትመጣለ? ማብራሪያው ከሜሎስ የተለየ ካለሽ አስረጂን???

  • @Warqii377
    @Warqii377 7 місяців тому

    ጌታ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛልህ❤❤❤

  • @eyesusgetanew7338
    @eyesusgetanew7338 9 місяців тому +3

    አሜን አሜን ሜላዬ ፀጋ ይብዛልህ ። በአእውነት ይህ ህዝብ እጅግ ያሳዝናል ጌታ ይድረስላቸው ፡ እነሱን እየሰሙ ገደል ገቡ

  • @thomming11
    @thomming11 9 місяців тому

    የአቡነ ናትናኤል የስሕተት አስተምህሮ bante ayifeteshim mn taqaleh

    • @Footystarq
      @Footystarq 4 місяці тому

      Egezabher ewnetun yegeltelachu

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 9 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይባረክህ ሜሎስ ፀጋውን ያብዛልህ ወንጌል ይቀጥላል ውሸቱ ይፈርሳል ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @Wassie12
    @Wassie12 9 місяців тому +4

    ድንቅ ማብራሪያ! ብሩክ ነህ ሜሊ

  • @bsratsolomon8178
    @bsratsolomon8178 8 місяців тому

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @ManeWo
    @ManeWo 9 місяців тому +6

    የአሳ ግማቱ ከአናቱ እንደሚባለው እላይ የተቀመጡት የእምነት አባት ይህንን ያህል በስህተት ከዘቀጡ ከታች ያለው ምእመን ምን ሊሆን እንደሚችል መገመት አይከብድም ።

    • @EyerusKasu-zl9rc
      @EyerusKasu-zl9rc 9 місяців тому

      አዎ ታማልደናለች እጠራታለን አምላክን ከመውለድ በላይ ምናለ ወይስ እጠራታለን የሚለው አሰደነገጣችሁ ተሀድሶ መናፍቃን ለድንግል ያላችሁ ጥላቻ ይለያል እናቱን ጠልቶ ልጁን መወደድ አይከብድም

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt 7 місяців тому

    ስህተት ከሆነው ስብከት ሌላ በጣም የሚገርመኝ ለዚህ አይነቱ እውነት ላልሆነ ትምህርት ማስታወቂያ የሚሰሩ ሰዎች ይገርማሉ እንደው ሰው ቃሉን ለመመርመር ልባቸው ይከፈት አሜን አንተ ግን በርታ አስተምር ገስጽ ሜሎስ
    🥰🥰🥰😍😍😍
    👋👋👋👋👋👋👋

  • @hanish4684
    @hanish4684 9 місяців тому +3

    የዮሐንስ ራእይ 22
    20፤ ይህን የሚመሰክር፦ አዎን፥ በቶሎ እመጣለሁ፡ ይላል። አሜን፥ ጌታ ኢየሱስ ሆይ፥ ና።

  • @shagtuber
    @shagtuber 9 місяців тому

    Tebarek

  • @alemkeabtibebu61
    @alemkeabtibebu61 9 місяців тому +1

    ፀጋውና ሰላሙ ይብዛልህ።

  • @hanish4684
    @hanish4684 9 місяців тому +2

    ወደ ገላትያ 1
    8፤ ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መልአክ፥ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ቢሰብክላችሁ፥ የተረገመ ይሁን።

  • @WubalemasratWubalemasrat
    @WubalemasratWubalemasrat 9 місяців тому +2

    እኔ የምለው ወዳጄ
    እናንተ ፕሮቴስታንቶች እና ተሃድሶዎች
    የትኛውን እየሱስን ነው
    የምታመልኩት የምትሰብኩት
    የእናንተ እየሱስ ድንግል ማርያም
    መልእክትን ስደቡ የሚል
    ወንጌል ነው ያላችሁ
    በቅንነት መልሱልኝ

  • @tinahababa2818
    @tinahababa2818 9 місяців тому

    Ebabuu ekoo New be eneresuu yemiwerawu geta yigesetsew

  • @HiiLol-xw6qs
    @HiiLol-xw6qs 9 місяців тому +10

    ወንድም ሜሎስ ተባረክ የሐሰት አስተምህሮ በጋራ እናፈርሳለን ትውልድ ወደቃሉ ይመለሳል ሐሌሉያ።።።

  • @Yenenashitaddasa
    @Yenenashitaddasa 9 місяців тому

    Melos tsaga yebzaleke ❤❤❤

  • @kibrugebreselassie3200
    @kibrugebreselassie3200 9 місяців тому +1

    መጀመርያ አንተ ራስህ በአባቶች እግር ስር ቀጭ ብለህ ብትማር መልካም ይመስለኛል ከማስተማር መማር ይቀድማልና

  • @Belaynesh-x5e
    @Belaynesh-x5e 9 місяців тому

    yetadeso asitemor newu

  • @elsaykekeba407
    @elsaykekeba407 9 місяців тому

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 9 місяців тому

    ወንድማችን ሜላ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ❤

  • @bethlehemlegessse1551
    @bethlehemlegessse1551 9 місяців тому +1

    አሜን ጌታ ሆይ ናልን🙌❤️

  • @meseretfene5796
    @meseretfene5796 9 місяців тому +1

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ሜላችን አንተ በረከታችን ነህ በርታ ገና ብዙ የምታፈርሰው ስራ ይጠብቅሃል ❤❤❤

  • @HabtomMosa
    @HabtomMosa 9 місяців тому

    Mela tebareek

  • @BesufkadTeshome-b3q
    @BesufkadTeshome-b3q 9 місяців тому +3

    ካልህበት እንቅልፍ ስትነቃ(ቁ) በዚሁ አፍህ ሂደህ ይቅርታ ተይቅ ወንድማችን...መድሃኒአለም ይቅር ይበልህ!!!!

  • @ZebrnayAyele
    @ZebrnayAyele 9 місяців тому +1

    ante yewengel aribega neh geta yibarikih

  • @hanish4684
    @hanish4684 9 місяців тому

    ወደ ቲቶ 2
    12-13፤ ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤

  • @hanish4684
    @hanish4684 9 місяців тому

    ወደ ሮሜ 5
    1፤ እንግዲህ በእምነት ከጸደቅን በእግዚአብሔር ዘንድ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ሰላምን እንያዝ፤

  • @edenamanuel979
    @edenamanuel979 9 місяців тому +1

    ተባረክልን ሜላ ጸጋውን ያብዛልህ🙏👍❤

  • @berhanegebrhiwot
    @berhanegebrhiwot 9 місяців тому +3

    ወንድም ሜሎስ እኔከኦርቶዶክበላይየሚጸድቅያለአይመሰለኝምነበርግን በእውነትህዝቤእውቀትከማጣቱጠፍቷልየተባለውሆነ።

    • @habtamugebeyehu9328
      @habtamugebeyehu9328 9 місяців тому

      2nd
      ወዲ ገ/ሕይወት ከመይከ? በአማርኛ ስለተናገርክ በአማርኛ ልመልስ፡፡ መጀመሪያ እንደ ኦርቶዶክስ የሚጸድቅ ያለ አይመስለኝም ስላልከው አላዋቂ ሳሚ ምን ይላል እንደሚባለው ነው፡፡ ንግግሩ ራሱ በጣም ትልቅ ስህተት ነው፡፡ ም/ት ኦርቶዶክስ የሆንከው አንተ በኦርቶዶክስ ስም የምትጠራው በስምህ እጸድቃለሁ ብለህ ታብ ነበር ማለት ነው፡፡

    • @habtamugebeyehu9328
      @habtamugebeyehu9328 9 місяців тому

      1st
      ደግሞ ይህንን ተወው መጀመሪያ እስኪ ተረጋግቶ ነገሮችን ማየት መመርመር በጣም ጥሩ ነው፡፡ ለምሳሌ እኔን ያስተማሩኝ ፓስተሮች ናቸው፡፡ ያኔም ስማር ፕሮቴስታንተ በለው ተሃድሶ ብቻ ነው ይጸድቅ ይመስለኝ ነበር፡፡ ይህ አሁን ላይ ሁኘ ሳየው አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል እንደሚባለው ነገር ነው፡፡ ሰው ይጸድቅ ዘንድ እምነትና ተግባር እንጅ ተሃድሶ ስለሆንክ ወይም ፕሮቴስታንት ወይም ኦርቶዶክስ መሆን አያጸድቅም፡፡ ግን ኦርቶዶክስ ስትሆን መንገዱ የምትጸድቅበት ነው፡፡ የሐዋርያት ትምህርት እንደሚያድን ካወቅህ ኦርቶዶክስ አባቶች ያቆዩት የሐዋርያ ትምህርት ነውና ያጸድቃል፡፡ ከዚያ ውጭ ግን የሰውን ልጅ እየገደሉ ኦርቶዶክስ መሆን ስለማይቻልና ስለማያጸድቅ አፍንም በልክ ነከርከም መልካም ነው፡፡

    • @habtamugebeyehu9328
      @habtamugebeyehu9328 9 місяців тому

      ተረዲኢካዶ ወዲ ገ/ሕይወት?

  • @Netenal-p8z
    @Netenal-p8z 9 місяців тому

    “ሰውም እንደሌለ አየ፥ ወደ እርሱ የሚማልድ እንደሌለ ተረዳ ተደነቀም፤ ስለዚህ የገዛ ክንዱ መድኃኒት አመጣለት፥ ጽድቁም አገዘው።”
    - ኢሳይያስ 59፥16

  • @GaaddidduuGaaddoo
    @GaaddidduuGaaddoo 9 місяців тому

    Tifersalek inji iwnetin mafres ayichalim brother mejemeriya libik wisx yalewun temama amelekaket aswegid

  • @Natnael-v4p
    @Natnael-v4p 9 місяців тому +1

    ለፍላፊው የራስህ አስተምሮ የለህም ለነገሩ እምነት የት አለና

  • @Kne-d9c
    @Kne-d9c 9 місяців тому +1

    ትውልድ የሚያስቱ አባቶች እግዚአብሔር ይገስጻቸው😢😢 እየባሰባቸው ሄዱ

    • @EyerusKasu-zl9rc
      @EyerusKasu-zl9rc 9 місяців тому

      ትውልዱን እሚያጠፋ ማ ከናተቤት ያሉት በእየሱስ ስም የሚነግዱ ሀሰተኛ ነብያት አስወግዱ

    • @eleni311
      @eleni311 6 місяців тому

      አዎ አሳቾች በዬቦታው አሉ ግን ሁሉን ሰሙ መልካሙን ያዙ ተብሎ እንደተፃፈ መርጠን እንሰማለን እኛ ወንጌልን የሚሼቅጥ አንከተለም እንቃወማለን እንደናተ እሰከ ቅንድብ ተሼፉፍነን አሜን ብለን አንመጣም በወንጌል የሚዋሸ ካለ አንሰማም መርጠን ነው የምንሰማው

  • @samcomnow
    @samcomnow 9 місяців тому +8

    ጳጳሱ እንዲህ ከሆኑማ የቲክቶክ ምዕመኖቹ አይፈረድባቸውም። እኝህ ጳጳስ ጌታን መቀበል አለባቸው።

  • @hanish4684
    @hanish4684 9 місяців тому

    ወደ ሮሜ 15
    13፤ የተስፋ አምላክም በመንፈስ ቅዱስ ኃይል በተስፋ እንድትበዙ በማመናችሁ ደስታንና ሰላምን ሁሉ ይሙላባችሁ።

  • @WeldemekAl
    @WeldemekAl 9 місяців тому +1

    እናተኮ ያዳቢሎስ ልጆች እንዳበደ ውሻ ናቹህ ውሻ ሳያብድ ጌታውን ያውቃን ካበደግን ማንንም ይነክሳን እንግዲህ ባዳራሽ መጨፈር ገነት ካስገባ ባለም ያለጭፈራ ቤት የስካር ቦታ የድናን ማለትነው እራሳቹህ አታታሉ ልቦና ይስጠን ቅዱሳን ያማልዳሉ100

  • @yikrtamengesha591
    @yikrtamengesha591 9 місяців тому +1

    እንደሚታወቀው የውርስ ህጉ አንድን ንብረት በውርስ ለማግኘት የግድ አውራሽ ከወራሹ ቀድሞ መሞት አለበት ይላል፣አንዳንድ ሰዎች ወላጆቻቸው በእድሜ ከገፉባቸው እና
    ቶሎ አልሞት ሲሏቸው "እናንተን እስክትሞቱ አንጠብቅም ገድለናችሁ ንብረታችሁን እንወርሳለን እንጅ "ብለው ወላጆቻቸውን ይገድላሉ እነዚህ ወላጆች እነርሱን ሲያሳድጉ ስንት ዋጋ እንደከፈሉ ረሱት የታያቸው ንብረቱ ነው ገንዘቡ፣ዳሩ ግን አይወርሱትም ፣ወንድሜም ቤተ/ቲያን አስተምራ አሳድጋ እዚህ አድርሳህ ዋጋዋን ረሳህ ቢያንስ ያለበሰችህን ልብስ እንኳን አውልቀህ የተለመደውን ኮት በሴደርያህ ብትለብስ ይሻላል የሰው ወርቅ አያደምቅም /ምጥ ለናቷ አሉ!/

  • @desta9900
    @desta9900 9 місяців тому

    ሜላየ ጌታ ይባርክህ❤❤❤

  • @abemech21
    @abemech21 9 місяців тому +1

    ልብ ይስጥህ
    እኛ ኦርቶዶክሳውያን ማን መስማት እንዳለብን ጠንቅቀን እናውቃለን እንጂ አፉ ለከፈተ ሁሉ አንሰማም

    • @sanegash
      @sanegash 3 місяці тому

      መጀመርያ እርቶደኩስ መጽሃፍ ቅዱስ ማንበብ አለባቹ ሁልግዜ
      በስመት እንጂ በእውቀት አትናገሩም ሰውየው ርጂም ልብስ ለብሶው ብስብኩ ስህተት ነው እንጂ ትክክል አይደሉም እየሱስን
      ነው መስበክ የሚገባ ፡ ማርቆስ 16፥15 ኣንቢ ወይም ኣንብብ
      ወደ ቃሉ ተመለሱ በባህል እግዚኣቢሄር አይሰበክም ከተረት ተረት ውጡ ወደ ሂወት የሚሰጥ
      ወደ ጌታ ተመለሱ ሂወት ነው መንግድ ነው እሱ አዳኝ ነው
      የውሓንስ 3፥16 ኣንብብ በስመት
      እግዚኣቢሄር አይመለክም

  • @EyerusKasu-zl9rc
    @EyerusKasu-zl9rc 9 місяців тому +1

    እኔምለው ድንግል ማርያም ቅድስት አትባልም ነውያልክ አምላክን መውለድ ቅድስት አያስብልም እንካን እሳ የኢየሱስ እናት አናተ መናፍቃን ቅዱሳ ነን ትሉየለም እዲያው ምን ብታደርጋችሁነው ይሁሉ ጥላቻ ሥላሴ ያከበረውን ምንም አይንቀውም ልቦና ይስጣችሁ

  • @hanish4684
    @hanish4684 9 місяців тому +1

    1ኛ ቆሮንቶስ 16
    22፤ ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን የማይወድ ቢኖር የተረገመ ይሁን። ጌታችን ሆይ፥ ና።

  • @Learn_bydoing
    @Learn_bydoing 9 місяців тому

    ተላላኪ ውሾች

  • @TigiBetw
    @TigiBetw 9 місяців тому

    👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @eleni311
    @eleni311 6 місяців тому

    አቤት ህዝቡን እንዴት እዬገደሉት እንዳለ ተመልከቱ ይሄ ትውልድ ታዲያ ይሄን እርኩሰት እዬተጋተ ቲክቶክ ላይ መጥቶ አባቶች ብለዋል እያለ ይወራጫል አባት ተብዬዎቹ ሰንሰማቼው ትምህርታቼው አጋንንታዊ ኢየሱስን ገፍትረው አሶጥተው የነሱን ጣኦት ከፍ አድርገው የሚቃዡ ናቼው ሜላዬ ፀጋ ይብዛልህ አንተ ጋ ያለው ከሁሉ ይበልጣል ገልብጠው ይሄን ርኩሰት በጌታ በኢየሱስ ሰም 🙏❤

  • @hanish4684
    @hanish4684 9 місяців тому

    ወደ ሮሜ 8
    34፤ የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።

  • @desta9900
    @desta9900 9 місяців тому

    ጌታ ሆይ ኦርቶዶክስ ምን ያክል አደጋ ውስጥ እዳሉ

  • @HannaTilahun-f8t
    @HannaTilahun-f8t 9 місяців тому +3

    ጴንጤዋች ማለት ዝናብ የሌላችሁ ደመናዋች ውሃ የሌላችሁ ጉድጓዶች ናችሁ ። አንድም የራሳችሁ የሆነ ነገር የራሳችሁ የሆነ አስተማምሩ የሌላች ድጎማም የሌላችሁ ቅኖና የሌላችሁ የእፍኝት ልጆች እስኪ በመጀመሪያ ሶፍት የምታስበሉ ? በአካውንት ላይ የምታጸልዩ ? በየተኛው መጽሐፍ ቅዱስ ነው ያለው ? እስኪ አሳየን አንቸ ከእውቀት ነጻ የሆንክ ፍጥረት ያልገባህ ነገር ልንገርህ ድንግል ማርያም ጸጋዋ ሙሉ ነው ሐሰው ግን የሚሰጠው ልዩ ልዩ ነው የጸጋ ግምጃ ቤት የሆነችውን አመቤት አንተ እንደፍለክ ብትቀል እንጂ አንደች የምትፈጥረባት የለም እግዚአብሔር የመረጣቸውን ማን የቃወማቸዋል ስለሚል ቃሉ ።

    • @Gosple234
      @Gosple234 9 місяців тому +1

      አንተ በዶግማህና በቀኖናህ ኩራ ከአውሬው አገዛዝ ቤተክርስቲያንህ ታስመልጥህ እንደሆነ እናያለን እየሱስ ሊመጣ ደጅ ሆኖ ሳለ አንተ ጴንጤ ምናምን በል በእየሱስ ካላመንክ መጨረሻህ 🔥🔥🔥 ነው

    • @yeabsirahailu1531
      @yeabsirahailu1531 9 місяців тому

      those u lists are wrong teaching in gospel belivers, it can't be ou symbole. But this one is ur leaders mouth but u mentioned above things aren't done by our leaders, so that is the difference

    • @Tsinat1459
      @Tsinat1459 9 місяців тому

      መቼም መፃፍና ማንበብ የሚችል ሰው የተነገረው እውነት ነው ሀሰት ብሎ መፅሐፍን አገላብጦ ይመረምራል! እውነት ጳጳሱ ያሉት ነገር መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ተፅፎ የሚገኝ ሀሳብ ነው? እስኪ ሜሎስንም እኛንም በማስረጃ ሞግቱን

    • @HannaTilahun-f8t
      @HannaTilahun-f8t 9 місяців тому

      @@Gosple234 በጣም እርግጠኛ የምሆንለህ አሁንም ደግሜ አንተ ክርስቶስ የምትለውን መጽሐፍ ቅዱስ አያውቀውቀውም ። እናም ቀኑ ሳይጨልምባችሁ ወደ እውነተኛው በረት ወደ ክርስቶስ ግባ የማንም ምዕራቢው የሰው መንገድ አትከተል ። ከደምህ ንጹህ ነኝ የመዳኛው መንገድ ተዋህዶ ናት የሚያድነው ክርስቶስ ኢየሱስ ለአለም የሞተው እርሱ ነው ። የግል አዳኝ እያልክ ግዜህን አታጥፋ የመዳን ቀን ዛሬ ነው እደግመዋለሁ ፕሮዋች ከደማችሁ ንጹህ ነኝ !!

  • @TigiBetw
    @TigiBetw 9 місяців тому +1

    רק ישועה הוא המשיח 🙏🙏🙏🙏

  • @TigiBetw
    @TigiBetw 9 місяців тому

    👏👏👏👏👏💪💪💪💪💪

  • @zelalemgebra5840
    @zelalemgebra5840 9 місяців тому

    ያደረከ ቀሚስ የማን ነው

  • @Netenal-p8z
    @Netenal-p8z 9 місяців тому

    ሮሜ 5
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁰ ጠላቶች ሳለን ከእግዚአብሔር ጋር በልጁ ሞት ከታረቅን፥ ይልቁንም ከታረቅን በኋላ በሕይወቱ እንድናለን፤
    ¹¹ ይህም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን አሁን መታረቁን ባገኘንበት በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል በእግዚአብሔር ደግሞ እንመካለን።

  • @Ras-Media-ug5kw
    @Ras-Media-ug5kw 9 місяців тому +3

    መጋረጃ የተጋረደለት መልከመልካም ጎረምሳ ፎቶ የማነዉ{አዲስ ሆኖብኛል ድሮ አልነበረም ቀብር ሄጄ ብዙ ቦታ ወድቀዉ ሲሰግዱለት አይቻለሁ😡)

  • @thomming11
    @thomming11 9 місяців тому

    atirmexmex melos

  • @hanish4684
    @hanish4684 9 місяців тому +1

    ትንቢተ ኢሳይያስ 59
    16፤ ሰውም እንደሌለ አየ፥ ወደ እርሱ የሚማልድ እንደሌለ ተረዳ ተደነቀም፤ ስለዚህ የገዛ ክንዱ መድኃኒት አመጣለት፥ ጽድቁም አገዘው።

  • @TigiBetw
    @TigiBetw 9 місяців тому

    ישועה הוא המשיח אמן 💪💪💪💪💪

  • @sebd9092
    @sebd9092 9 місяців тому

    ምንም ያህል ልጅ ብትሆንም የእግዚአብሔር የወንጌል እውነት ሲገባህ እንደዚህ ነው በወንጌል እውነት የሚዋሹትትን የቆየን ነን ቀጥተኛ ነን ምናምን እያሉ ይህንን ህዝብ ወደሲኦል የሚመሩትን በእግዚያቤር ቃል የምትዘርራቸው ‼️ ፅጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @lilyadugna1473
    @lilyadugna1473 9 місяців тому +1

    ሰው ምን ያህል ደፋር ቢሆን ነው ለዛውም አግልጋይ ተብሎ በዚህ ልክ በጌታ ላይ የምዋሸው????ሜላዬ ፀጋ ይብዛልህ

  • @lulayadino9847
    @lulayadino9847 9 місяців тому

    አው ትምጣልን ምኑን አውቀኸው አተ ማስተዋል ያንስሀል

  • @hanish4684
    @hanish4684 9 місяців тому +1

    ወደ ሮሜ 5
    10፤ ጠላቶች ሳለን ከእግዚአብሔር ጋር በልጁ ሞት ከታረቅን፥ ይልቁንም ከታረቅን በኋላ በሕይወቱ እንድናለን፤

  • @Marbat-eh5pk
    @Marbat-eh5pk 3 місяці тому

    gata eyesus

  • @FikreMariam-b6n
    @FikreMariam-b6n 9 місяців тому

    For example st john chrysostom has told us the one has been saved by Virgin prayer for that was unable to gain life .look on again our firefathers have told us so many .atachiberbir

  • @Natnael-v4p
    @Natnael-v4p 9 місяців тому

    ይልቁንስ ፈንድ ከውጭ እየመጣ ነው እርኩስ መንፈስ ያረፈባቸው ነብይ ነኝ ባዮች ጋ ተቀራመት

  • @Netenal-p8z
    @Netenal-p8z 9 місяців тому

    “እንግዲህ በእምነት ከጸደቅን በእግዚአብሔር ዘንድ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ሰላምን እንያዝ፤”
    - ሮሜ 5፥1

  • @IPhonetastic-tl9vf
    @IPhonetastic-tl9vf 9 місяців тому

    No Voice

  • @studentsalale
    @studentsalale 9 місяців тому

    ዝም በል አትቀባጥር ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም ይህ ሲያንሳት ነዉ።

  • @zerihunteshome3250
    @zerihunteshome3250 9 місяців тому

    ሜሎስ ዲየብሎስ የራስህን አስተምር ከብት ሆደም ተከፋይ

  • @fasilabebe1587
    @fasilabebe1587 9 місяців тому

    የማያምንበትን መስቀል አንጠልጥሎ

  • @thirdyear-t9y
    @thirdyear-t9y 9 місяців тому

    Anten blo afrash mnm atawkm

  • @nanidagne5734
    @nanidagne5734 9 місяців тому

    አይ ምንፍቅና

  • @abemech21
    @abemech21 9 місяців тому

    ተዋሕዶ ቤተ ክርሰቲያን በዕውቀት ብቻ አትገለጥም

  • @Learn_bydoing
    @Learn_bydoing 9 місяців тому

    Bado sew hulgiza yerasu yelalate yesew tamasilalech alu

  • @Urjiabebe7islife
    @Urjiabebe7islife 9 місяців тому

    Awo tikomalech tenastalechm mnw lasuwa sibal indi kebade antem iko tinasaleh " የንጉሦች ሴት ልጆች ለክብርህ ናቸው፤ በወርቅ ልብስ ተጐናጽፋና ተሸፋፍና ንግሥቲቱ በቀኝህ ትቆማለች።"
    (መዝሙረ ዳዊት 45:9)

  • @yisaktarekegn8281
    @yisaktarekegn8281 9 місяців тому

    Abue inna teklye……wuha belachewaa lela tesfa yelenm blewal 😂😂😂😂am to sry to hear that

  • @abemech21
    @abemech21 9 місяців тому

    የመናፍቃን ዋነኛው መገለጫቸው ትዕቢትና አላዋቂነት ነው
    ዋነኛ ስራቸው ኢየሱስ መስበክ ሳይሆን እውነት የያዘችው ተዋሕዶን በራሳቸው ስሑት እይታ መተቸት ነው

  • @Belaynesh-x5e
    @Belaynesh-x5e 9 місяців тому

    ante youtuber wushetam

  • @BesufkadTeshome-b3q
    @BesufkadTeshome-b3q 9 місяців тому

    እስከዛ ድረስ ገንዘብ ልቀም ...ስትነቃ ግን ትገረማለህ!!!!!!!

  • @AdaneSiyoum
    @AdaneSiyoum 9 місяців тому

    ኣየ ሜሎስ ኣንተ ከዉነኛዉ ኢየሱስ ስላልሆንክ ስለ ማርያም ክብር ኣይገባህም 100% በስህተት መንገድ ላይ ነህ ማርያምን ካወቅ እዉነተኛዉ ኢየሱስ ታቀዉኣለህ ማርያምን ካላወቅ ማርያምን ኢየሱስ ኣታቀዉም

  • @Learn_bydoing
    @Learn_bydoing 9 місяців тому

    Ere tewat ortodoxn Waqafetan astemiru

  • @Belaynesh-x5e
    @Belaynesh-x5e 9 місяців тому

    ante phorotesiase balage

  • @ዳማከሴ-ኈ6ወ
    @ዳማከሴ-ኈ6ወ 9 місяців тому

    ወንድሜ ዘመኑ ጭልጥ ብለው ባበዱ ሰዎች የተሞላ ነው፡፡ ከንግግራቸው አንድም ቀን መጸሐፍ አንብበው አያውቁም

  • @habtamugebeyehu9328
    @habtamugebeyehu9328 9 місяців тому

    Part 2
    ደግሞ እዚሁ ቃል ላይ "በዚያን ጊዜ" ይላል ምን ማለቱ ነው? ስለ እናንተ አብን እድለምን የምላችሁ አይደለሁም ከሚለው ጋር በደንብ አድርገህ አፍ ተልብ ሆነህ አንብበው፡፡ "በዚያን ጊዜ" የሚለውን ቃል መቼ እንበለው? እኔ የሚገርመኝ በ2ኛ ቆሮ. 5፣ 19 ላይ "እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ አለሙን ከእርሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና" ይላል ነበርና የሚለውን ቃል እስኪ ዮሐንስ 16፣ 26 ላይ "በዚያን ጊዜ ስለ እናንተ አብን እድለምን የምላችሁ አይደለሁም" የሚለውንም ብትመለከተው ለጤናህ መልካም ይመስለኛል፡፡ ከዚያ አንተ ስህተት ናቸው ስላልካቸው የአባታችን ንግግር ምንነት ማውራት ይቻላል፡፡ የስህተት መንፈስን የሆንከው ሰይጣን ሆይ በድንግል ልጅ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ወደ ጥልቁ ግባ!!!
    እግዚአብሔር ይንገስ ሰይጣን ደግሙ ወደ ጥልቁ ይገስግስ!!!

  • @mekdeshailegiorgis6073
    @mekdeshailegiorgis6073 9 місяців тому +2

    አረ አላለችም ውሸት ሰው በዚህ መጠን ይወሻል ሁሉም በሚባል ደረጃ ይዋሻሉ ትልቅ ሰው ከዋሸ ወጣቱ አንብቦ ማወቅ ይጠበቅባቸዋል እናቶቻችን ማንበብ ስለማይችሉ ነበር የተሸወዱት እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው

  • @Urjiabebe7islife
    @Urjiabebe7islife 9 місяців тому

    Orthodox tesfachin dngle Mariam bicha nat bla astamira ataeukim machem atastamirimim

  • @robaworku
    @robaworku 9 місяців тому

    ቁንዝራም

    • @Tsinat1459
      @Tsinat1459 9 місяців тому

      መፃፍ የቻልከው አንተ ማንበብም ትችላለክ ብዬ እገምታለሁ እባክ እስኪ አስተውለው መፅሐፍ ቅዱሱን ገልጠ አንብበው ጳጳሱ ያስተማሩት ትምህርት አለ ወይ መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ብለ መርምር ይሄ የህይወት ጉዳይ ነው አይቀድበትም

  • @FujjRyuii
    @FujjRyuii 9 місяців тому

    Kkkkkķk

  • @biruhtesfasiyoum9396
    @biruhtesfasiyoum9396 9 місяців тому

    አንተ ሳትወለድ ገና ስለ ክርስቶስና ድንግል ማርያም እንዲሁም ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ያውቁ ነበር። የራስህ ስም ሜሎስ ማለት ምን እንደሆነ መጀመሪያ ታውቃለህ? እርግጠኛ ነኝ አታውቅም እወቅ ! ተሃድሶዎች በመጀመሪያ ኦርቶዶክስ ላይ ምን እንደሚታደስ እወቁ አላወቃችሁምና ! አንተ እኮ ገና ማሙሽ ነህ አንብብ ጠይቅ እወቅ ! ሰላም ለአንተ ይሁን እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ እንጂ አያስደንግጥ። አሜን !

  • @user-pmlord22
    @user-pmlord22 9 місяців тому

    ኦርቶዶክ ማለት እኮ ማን ነበር ክርስቶስን ጥሎ ማሪያምን አንጠጥሎ ያለው ማን ነበር።

  • @lyaken718
    @lyaken718 9 місяців тому

    Sle egna kemawrath befit Lemin yenaten church and atargum mejemeria. Tebetatkachuh tebetatkachuh ltalku new 😂

  • @FikreMariam-b6n
    @FikreMariam-b6n 9 місяців тому

    Koy lante Egizabihet sint new ? manew?Degimo kidusanin lrome8/34 masreja bilek takerbalk yaalutin .english bedemb temar .Lemisale yetekesikachew kidusan have tild us purity and virginity and intercesion of Holy Virgin Saint Mary .enna ezih lay min tilalek?And I tell you as you aren't generation to call blessed.for our life giver Virgin Mom.Endegena kuch bilek temarina yerasikin kihidet mesbek tichilalek but stand on your self !

  • @IPhonetastic-tl9vf
    @IPhonetastic-tl9vf 9 місяців тому

    ዳምፅ