📢 እናቴ ብዙ ተስፍአ አድርጋ ነበር😥

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 жов 2024
  • ‪@yetenbitube1‬ ‪@marketube391‬ ‪@abtube7318‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@abrelohd‬ ‪@netsetube3161‬

КОМЕНТАРІ • 993

  • @Adane448
    @Adane448 7 місяців тому +109

    በሙያዬ አርቲስት ነኝ በቻልኩት አካል ለማገዝ ዝግጁ ነኝ ኤፍ በርቱ ከጎኑ ሁን❤

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 7 місяців тому

      😘😍😍😍😍😍😍💞💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏

    • @amnhwwduw5258
      @amnhwwduw5258 7 місяців тому

      😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

    • @Haymi-x6b
      @Haymi-x6b 7 місяців тому

      ተባረክ/ኪ❤❤❤🎉

    • @ፋጡማየኑስኡመር
      @ፋጡማየኑስኡመር 7 місяців тому +1

      ወላህ የመስራት አቅም አለው ግን መለማመድ አለበት

    • @መሲየራያዋ-ጐ6ቸ
      @መሲየራያዋ-ጐ6ቸ 5 місяців тому

      በናትሸ ተባበሪዉ ጎበዝ ነዉ እኮ ችግሩ የገጠር ልጅ ትያትር መማር አቅም ሰለማያገኝ ነዉ እጅ ከታገዘ በጣም ጎበዝ ነዉ ተባረኪ❤❤❤

  • @ameenahali1891
    @ameenahali1891 7 місяців тому +517

    ለትንሹ አዋተን የሆነነገር እናርግለት የምትሉ 👍👍👍👍👍አይዞህ ትንሹ 🥺😢

    • @obse2
      @obse2 7 місяців тому +3

      ኤሬ 😂😂

    • @temima714
      @temima714 7 місяців тому +6

      ሆ ተወጅ የመዳም ቅመሞች😮

    • @rhkrt598
      @rhkrt598 7 місяців тому +1

      አይዟሀ አንተ ገኒ ትንሸ ነህ ብዙ ደረጃ ትደርሳለህ

    • @ሰለምቴዋH
      @ሰለምቴዋH 7 місяців тому +7

      አይ በራሱ ሠርቶ ሢለወጥ ነዉ ጥሩዉ

    • @admaadma1906
      @admaadma1906 7 місяців тому

      ♥️❤️❤️❤️❤️♥️❤️❤️❤❤❤😂😂😂

  • @Semirtube01
    @Semirtube01 7 місяців тому +327

    አይዞህ ኮንፓ እኔ ሙሉ ወጪህን ችዬ ቲያትር ትምህርት ቤት አስገባሀለው🙏

    • @admaadma1906
      @admaadma1906 7 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😘

    • @yttugyygttff5531
      @yttugyygttff5531 7 місяців тому +1

      ዋው

    • @SaraKidish
      @SaraKidish 7 місяців тому +3

      እየውነትህን ከሁነ እመብቴ ትባርክህ ወድም

    • @SaraSara-sp6cm
      @SaraSara-sp6cm 7 місяців тому +2

      እውነት ከሆነ እመቤቴ ትጠብቅክ

    • @ajman9189
      @ajman9189 7 місяців тому +4

      የምር መርዳት ካለብን ኳንምፒተርን ነው የሞላለትን አትርዱ በምስኪን ነው ሀጅር ምናገኘው

  • @meditube147
    @meditube147 7 місяців тому +155

    አይዞህ ቤቢዬ የራሱ ቻናል ይከፈትለት የምትሉ እስኪ ላይክ 👍👍👍❤️❤️❤️❤️

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 7 місяців тому

      አዎበእውነት ❤❤❤😘😍😍😍😍😍😢

  • @beedashaliyad7151
    @beedashaliyad7151 7 місяців тому +344

    ይቱብ ክፈትለት ኤፋ በቃ እናሳድገዋለን ይከፈትለት የምትሉ👍

  • @ማሪቱይቱብ
    @ማሪቱይቱብ 7 місяців тому +144

    ህፃኑን የምትወዱ❤👍

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 7 місяців тому +191

    አይዞህ በአንደየ ተስፍ አይቅረጥም ገና ታዳጊ ነህ ብዙ ትሰራለህ የምትሉ👍🥰

  • @shemima5580
    @shemima5580 7 місяців тому +53

    ኡፍፍፍ ሀቢቢ አብሽር😥
    የመዳም ቅመሞች የሆነ ነገር እናርግለት ለዚ ልጅ🙏🙏

  • @ወባለምነኝተስፈኝው
    @ወባለምነኝተስፈኝው 7 місяців тому +16

    ይቱብ ክፈትለት ኤፋ በቃ እናሳድገዋለት የምትሉ 👍👍👍

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 7 місяців тому +49

    የኔ አባት ሲያዛዝን አላህ ያግዝህ😢

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 7 місяців тому +49

    አይዞህ ዮሴፍዬ ገና ልጅ ነህ እንቁላል ቀስ በቀስ በእግሯ ትሄዳለች ስለዚህ ሁሉንም በጊዜው ይደርሳል በርትተህ ተማር ጠንካራ ልጅ ነህ ኤፍሬም እናመሰግናለን ❤

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 7 місяців тому +29

    አይዞህ የኔ አበባ አታልቅስ አይዞህ ጉዞ ተጀመረ እንጅ ገና ብዙ ነገር ትልቅ ደረጃ ላይ ትደርሳለህ ኤፋዬ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ በዚህ ባይሳካ ገና ብዙ ጥሩ ነገር ይገጥመሀል ዮሲዬ ወላዲተ አምላክ ትጠብቃችሁ

  • @mekdiabinet
    @mekdiabinet 7 місяців тому +59

    አይዞን ሰው ወድቆ ነው ምናሰው😢❤

  • @AbdifataxHussen-c1m
    @AbdifataxHussen-c1m 7 місяців тому +14

    በአሁኑ ሰአት ትኩረት ማድረግ የለበት ለትምህርት መሆን አለበት አባት እናት አለው በዛላይ ደግሞ ብዙወንድሞች ከጎኑ አሉ እነኤፊ

  • @q8kuwaiti107
    @q8kuwaiti107 7 місяців тому +79

    አይዞህ ማር
    ፍትህ በዝቋላ ገዳም ለተገደሉት አባቶቻችን😭⛪🙏

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye 7 місяців тому +20

    አይዞህ 😢😢ገና ቡዙ ነገር ይጠብቅሀል ❤️❤️❤️ተስፋ ይምስቆርጥ ነገር አይደለም ፍጣሪ ከዚህ የተሻለ ነገር ያደርገሃል ሁልም ለበጎ ነው ❤️❤️

  • @mulu216
    @mulu216 7 місяців тому +22

    ዩቱፕክፈቱለት በማሪያም ኤፍየ ቢያስእናቱንይረ ዳበታን

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 7 місяців тому +6

    ዮሲዬ አይዞህ ጎበዝ ነህ ወደፊት ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ ተስፋ እንዳትቆርጥ ቤት ውስጥ ድምፅህን ከፍ አድርገህ ራስህን ዘና አድርገህ ተለማመድ ኤፋ አንዳንድ ነገር እየፃፍክ ስጠው እንዲለማመድ በሚቀጥለው ያልፋል ተባረክ

  • @MesuShita
    @MesuShita 7 місяців тому +11

    የኔ ውድ ኮምፓዬ አይዞክ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አንተ ገና ታዳጊ ልጅ ነክ ጠንካራ ሁን ኤፋዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤❤

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba 7 місяців тому +9

    በአንድ ጊዜ ተስፋ አይቆረጥም ልጅ በጣም ፈጣን ስለሆነ ዲያሎግ ላይ እንደ መጀመሪያ ትንሽ ሊፈተነው ይችላል እርሱ ደግሞ ነገ የሚስተካከል ነው ኢንሻ አላህ ይሳካለታል።

  • @messishewaye2757
    @messishewaye2757 7 місяців тому +3

    ኢፊ በማርያም በማርያም ሰልኪህን እባክህን አስቀምጠልኝ በየት ላግኝህ እማውርህ አለኝ

    • @SaraSara-sp6cm
      @SaraSara-sp6cm 7 місяців тому

      ቁጥሩን እኔም እፈልጋለው

  • @asrse539
    @asrse539 7 місяців тому +14

    አይዞህ ትንሹየ ❤❤ ያንተ ፍላጎት ካለ አንድ ቀን ይሳካል ❤🎉

  • @HhddHdhd-pz6zf
    @HhddHdhd-pz6zf 7 місяців тому +8

    በትንሽ ነገር ተስፋ አትቁረጥ አብሽሪሌኚ😢😢😢

  • @SalamaSalama-ju8ex
    @SalamaSalama-ju8ex 7 місяців тому +9

    ኤፋ ልጂህ የሚመስለኝ ነገርስ😂😂 አይዞህ ኮቢተርየ ገናኮ ህፃን ነህ በሌላ አለ ታገኛለህ😢

  • @mrssa1405
    @mrssa1405 7 місяців тому +7

    የኔ ማር አዞክ ወዶቆ አይቀርም 😢😢አብሽር

  • @sikosilo2484
    @sikosilo2484 7 місяців тому +7

    አብሽር ትንሹ አላህ መቸም ቢሆን አይሳሳትም አንተ ደሞ ገና ልጂ ነህ አይዞን ለበጎ ነው አላህ የተሻለ ነገር ይዞልህ ይሆናል

  • @sakinasakina3677
    @sakinasakina3677 7 місяців тому +3

    አብሺር አዎ ለቦጎነዉ ሀብብ ተስፋ አይቆራጥም በአንዴ ❤ ❤

  • @BeThankfulHelpEachOther-s4h
    @BeThankfulHelpEachOther-s4h 7 місяців тому +3

    መሞከሩ እራሱ ብቃት ነው ወደፊት ብዙ በሮች አሉ ቤቢ sweet አይዞን ሙከራ የስኬት ዋዜማ ነው። ልጅ ነህ ትኩረት ትምህርት ላይ።

  • @SaraYu-gd7ms
    @SaraYu-gd7ms 7 місяців тому +4

    አይዞህ ባዴ ተስፋ አይቆረጥም 😢😢

  • @samira7639
    @samira7639 7 місяців тому +11

    ገና ልጅ ነው ገና ትልቅ ደረጃ የሚደርስ ልጅ ነው ማዘን አይጠበቅብህም ትንሹዬ ኤፍዬ ምርጥ ሰው ነህ አስለቀሳቹኝ 😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @ማርያምእናቴ21
    @ማርያምእናቴ21 7 місяців тому +33

    አይዞህ ዮሴፍየ እናግዝኃለን አንተ ደሞ ገና ትንሽ ልጅነህ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ አይዞህ😢😢

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 7 місяців тому

      😢😢😢💔💔💔

  • @ምትክምትክ3832
    @ምትክምትክ3832 6 місяців тому +1

    ደግሞ ማርያም ወንድሜን ነዉ የሚመስለዉ

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 7 місяців тому +13

    ከማርክ ቤት በሩጫ ኮምፒውተርን ለማየት ማነው😢
    ኮምፒውተር የትንሽ ትልቅ ትልቅ ደረጃ ድረስ
    ኤፊ ምርጥ የየተንቢ ወንድም

    • @kidsettesfya4645
      @kidsettesfya4645 7 місяців тому +1

      ክክክክክክክ😂😂😂😂😂

    • @mesertkifle233
      @mesertkifle233 7 місяців тому

      አንቺ መች ጨረሽ እነ ማርክ አላየሁሽም በሩጫ ስትሄጂ በኛ በኩል አይደል የሮጥሺው ደሞ ላስቅሽ ብዬ ነው ክክክክክክ

    • @HabasiHurna-xy7ft
      @HabasiHurna-xy7ft 7 місяців тому

      እኔ

    • @HabasiHurna-xy7ft
      @HabasiHurna-xy7ft 7 місяців тому

      እኔ

  • @maeritube21
    @maeritube21 7 місяців тому +6

    የኔ አባት አይዞህ በአንዴ ተስፋ አትቁረጥ ሁሉም በግዜው ይሆናል አይዞህ😢❤❤❤

  • @shamsya-t5w
    @shamsya-t5w 2 місяці тому

    አይዞህ ያልፋን ደሞ ገና ህፃን አይደለህ ተስፋ አይቆረጣም ተስፋ እደትቆርጥ ❤❤❤

  • @Geni810
    @Geni810 7 місяців тому +11

    አይዞን ኮምባዬ እግዚአብሔር ያዉቃል መጀመሪያ ሳይሆን መጨረሻዉ ያምራል ያጋጥማል ተስፋ መቁረጥ የለም ኤፋ ስላለልህ ምንም እንዳይከፋህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @makeya2128
    @makeya2128 7 місяців тому +9

    ትንሹ የመትወዱ በለዪክ👍👍👍👍👍

  • @መሲየራያዋ-ጐ6ቸ
    @መሲየራያዋ-ጐ6ቸ 5 місяців тому

    አይዞህ አተ ገና ትንሸየ ልጅ ነህ አተም እኮ ከከተማ ሁነህ ትያትር እደነሱ ብትማር ትበልጣቸዉ ነበር እጅ በጣም ግበዝየ ልጅ ነህ አትከፋ የተሻለ ይሰጣሀል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TghGgh-v1b
    @TghGgh-v1b 7 місяців тому +1

    የኔ ትንሽዬ ማርያምን አንጀቴን በላው ቅዱስ ቅዱስ ሚካኤል ይጨምርልህ

  • @JamanishMohammad
    @JamanishMohammad 7 місяців тому +2

    ሁሉምነገርኮ ቀጥታ ቶሎ የሚሣካነገርየለም እስከሚያልፍ ያለፋል ዋናው ሶብር ማድረግነው ትንሹየ አይዞክ ነገ ሌላቀንነው❤❤❤

  • @rukhiyamuhammad711
    @rukhiyamuhammad711 7 місяців тому

    ትንሹ አዞህ ኢሸአላህ😢😢አንዲ ቀን ይሳካል😢😢😢አዞህ ትልቅ ደረጃ ላይ ነው የምንጠብቀው ትንሹን የምትሉ በላይክ አሳዩኝሲ👍👍👍

  • @Ekramm.Mohammed
    @Ekramm.Mohammed 7 місяців тому +4

    ትንሹ አይዞህ ገና የመጀመሪያህነው በአደየ ተስፋ አትቁረጥ ❤❤❤

  • @LeleAs-m3x
    @LeleAs-m3x 4 дні тому

    የኔ አባት አይዞህ ፈጣሪ የፈቀደዉ የሚሆነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ለወገኔሚዲያ
    @ለወገኔሚዲያ 7 місяців тому

    ኤፊዬ እባክክን ለትንሹ ይቱብ ክፈትለት እኛ እናግዘዋለን❤❤❤❤❤

  • @haweFekerReem
    @haweFekerReem 7 місяців тому +2

    ጠብቁ ድጋሚ ይጠሩታል ዋናው ቦታው ላይ ፊቱን ማሳየቱ እና አዛ ቦታላይ መድረሱ ትልቅ ነገር ነው ኮፒውተርየ እመነኝ ትጠራለህ ❤ኤፋየ ስወድህ መልካም ልብ አለህ 🙏

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 7 місяців тому

    ፊልም ስራም በትምህርት ስደገፊ ውጤቱ ቆንጆ ይሆናል በጣም ልጅ ስለሆነ ትምህርቱን ይቀጥል ፊልም ሰራለሁኝ ብሎ እንዳይዘናጋ

  • @Agiba-w6p
    @Agiba-w6p 7 місяців тому +1

    የኔ ትንሹ አይዞክ አንቴ ገነ ልጂ ነክ ቢዙ እዲል ይጠቢቀሀል እሺ አተልቅሲ

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት 7 місяців тому +2

    ወይ አታልቅስ ገና ትንሽ ልጅ ናህ እኮ እኔ ባት እድሜ ጭቃ ነበር ማቦካው ነገ ሌቀን ነው ትልቅ ደርጃ ትደርስ አለህ ህቢ አብሽሩ

  • @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ
    @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ 7 місяців тому

    እግዚአብሔር ይገስጻቸው ለምን ይወድቃል ገና ሕጻን ልጅ ነው አይዞህ የእኔ ውድ እግዚአብሔር አለ 😢😢😢😢💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @سارهمحمد-ط2ي2ي
    @سارهمحمد-ط2ي2ي 7 місяців тому

    አይዞን ዮሴፍ ገና ትንሽ ልጅ ነክ ብዙ ይጠብቅሀል እሺ አይዞክ የኔ ወንድም😢😢😢😢

  • @TigiestAlemu
    @TigiestAlemu 7 місяців тому +2

    አይዞህ ለበጎ ነዉ❤❤❤

  • @BizuyeMm
    @BizuyeMm 4 місяці тому

    እግዚያብሔር ያውቃን እድሉን በድጋሜ ይሞክር አይክፋህ ትንሹየ

  • @አዩሻቱዩብ-ጘ1ረ
    @አዩሻቱዩብ-ጘ1ረ 7 місяців тому +4

    ትንሹዬ አይዞህ የኔ ጣፋጭ ገና ልጅ ነ አታለቀስ ነጌ ሌላ ቀን ይመጣል 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @SuUud-ke5qw
    @SuUud-ke5qw 7 місяців тому

    እኔባተእድሜ ከመዝለልውጭ ምንይጥቀም ምን ይጉዳኝአላቅም ያሁዘመልጂ እዛው በስላችሁነውእምትወዱትአብሽር ደግምገናልጂነህ❤

  • @GxhHchc-ti9xe
    @GxhHchc-ti9xe 7 місяців тому +3

    አይዞህ ትንሹየ በአድየ አይሳካም ተስፋ አትቁረጥ እግዚአብሔር የተሻለ ይዞልናል

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 7 місяців тому +1

    የኔ አባት ሲያዛዝን እግዚአብሔር ጥሩ ብታ ያደረሰ ደሞ ልጅ ነክ ዛሬ ብትወድቀ የነጌው እግዚአብሔር የተሻለ ይዛልሀል ❤❤❤❤

  • @SadiyaDegene
    @SadiyaDegene 5 місяців тому

    የኔ ውድ አይዞህ ገና እኮ ልጆ ነህ ብዙ እድሎች ይጠብቁካል ነገም ሌላ ቀን ነው ለበጎ ነው ትልቅ ነገር አስቦልክ ነው

  • @SamriYouTube
    @SamriYouTube 7 місяців тому +1

    ማርያምን ኤፊ ክብር ይግባሃል🙏🙏

  • @zindzind3952
    @zindzind3952 7 місяців тому

    የኔማር አዞህ ከትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MESERET-g90
    @MESERET-g90 7 місяців тому +3

    አይዞህ ትንሹ ለበጎ ነው አንተ ጌታ መልካሙን ነገር ሊያዘጋጀ ይችላል በርቱልን❤❤❤

  • @AliiAhimed-tv1lz
    @AliiAhimed-tv1lz 7 місяців тому

    ትክክል ወላሂ ላንተ የተሻለ ስላሰበልህ ነው አላህ ኢሻአላህ ደግሞ ትልቅ ደረጃ የምትደርስ ልጅ ነህ አይዞህ

  • @makamohamed3279
    @makamohamed3279 7 місяців тому

    የኔ ማር አይዞህ የልጅ አሥተዋይ ከራሡ ይልቅ የናቱ ተሥፋ ማጣት አሣሥቦት በዚህ እድሜው ሚያለቅስ ማን አለ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 7 місяців тому +1

    ጤና ነው ዋናው ሠላም ሁኑ ዋናው ❤❤❤❤ገና ብዙ ትሠራለህ

  • @Nardoszawudu
    @Nardoszawudu 7 місяців тому

    እግዚአብሔር ያሳድግህ ባባየ አይዞክ እኛ ደግሞ የክርስቶስ ቅመሞች ነን የምን የመዳም ቅመም ቀን እስከሚወጣ ነዉ😢😢

  • @Ty23r
    @Ty23r 7 місяців тому +1

    በሉ ባለፍው ማዘር የጋበዘቻችሁን የ400 ብር መልሥላት በአንድ ቪዶወ ብዙብር ምታገኝ ከሱጋር ሥትሰራ ሥለዚህ የሥፊት ሰራ አድካሚ ይመሥለኛል ባትሸጥም ተብድራ ሊሆን ይችላል ድሀ ቆራጥነው በሥጦታ መልኩ ሥጧት ከቻላችሁ😢

  • @ኢልሀምወልዩ
    @ኢልሀምወልዩ 7 місяців тому

    አይዞክ የኔ ማር አንተ ገና ልጅ ነክ ብዙ ነገር መስራት ትችላለክ አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስክ ደሞ ወንድሜ ነው ምትመስለው ቆይ አንድ ቀን በችልኩት አቅም ፏ አረግሀለው አይዞክ ፏ በል ለኸይር ነው

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 7 місяців тому +1

    አይዞህክ ተስፋ አትክርት በህይወት እሸ አንድ መልካም ነው

  • @NeimaNeymar-jy3dq
    @NeimaNeymar-jy3dq 7 місяців тому +3

    የኔ ውድ አይዞህ ገና ልጅ ነህ በብዙ ነገር ትደርሳለህ ኤፍ ጎቦዝ በርታ ወንድሜ❤❤

  • @RahemaRahema-e5g
    @RahemaRahema-e5g 7 місяців тому +1

    አይዞህ የሤፍ አተኮ ገና ልጂነህ ሌላ ጥሩ ነገር ይመጣልሀል

  • @ሀዊየወሎልጂ
    @ሀዊየወሎልጂ 7 місяців тому

    የኔ ውዱ አንት ገና ትልቅ ደረጂ ላይ ትደርሳለህ አብሺር ትናሹ ጀግና ነህ ይቱብ ይከፈትልህ እናሳዱግህ አለን አብሺር እሺ አወ ልክ ነህ አላህ የተሻለ ነገር ይዞልህ ነው አብሺር❤❤❤🎉🎉🎉

  • @haweFekerReem
    @haweFekerReem 7 місяців тому +1

    ጠብቁ አንድ ቀን ይጠሩታል በአላህ ተስፋ አይቆረጥም ኮፒውተርየ አይዞህ የኔ ውድ❤

  • @ፋጡማየኑስኡመር
    @ፋጡማየኑስኡመር 7 місяців тому

    ይህ ልጅ ትያትር ይማር ይለማመድ ፊልም መስራት ይችላል ግን በወደቀበት ምክንያት አድርጋችሁ አልጥኑት ትምህርቱንም ይማር❤❤❤😢😢😢

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.2 7 місяців тому

    ወድቋል አትበል ኤፍሬም ነገ ሌላ ይሰራል ብለህ ማጻናናት እንጂ በአንድ ስራ አልተሣካም ተብሎ ሀዘን የለም እንደውም ከብዙ ድካም ቡሀላ የሚገኝ ነገር ነው ውጤታማ እና ጠንካራ የሚያዴርገዎ አብሽር ትንሹ ለበጎ ነው እውነት ነው

  • @seadamohammed3792
    @seadamohammed3792 7 місяців тому +1

    ኮቢተርየ አብሺር እሺ ቲያትር ከቻልክ ተማር እሺ ደግሞ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ 😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 7 місяців тому +1

    እግዚአብሔር የቸሻለ ነገር ይሰጠዋል ገና ልጅ እኮ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀው ገና ልጅ ናው

  • @NejatYouTube
    @NejatYouTube 7 місяців тому

    አይዜህ የኔ ወንድም ይሄ ሙከራ እንጂ የእድሎችህ ሁሉ መጨረሻ አይደለም አይክፋህ ብዙ መስራት የምትችል ነህ አብሽ ለኸይር ነው

  • @FoziMoh-qm1rf
    @FoziMoh-qm1rf 7 місяців тому +1

    አይዞህ ባባየ ገና ተጀመረ እንጂ አላለቅም ሰለዚህ ገና ትልቅ ቦታ ትደረሳለህ አብሽር 😘😍😍😍😍😍❤❤

  • @mulu_muleta
    @mulu_muleta 7 місяців тому

    ትንሹየ የወደድኩልህ ነገር ቢኖር ፈጣሪ ሌላ ነገር ቢያስብልኝ ነው ያልከው ቃል እውነት አስደስተህኛል የኔ አባት ለበጎ ነው የተበላሹብን ነገሮች የኛ ስላልሆ ናቸው በተበላሹ ነገሮች እዳትናደድ🙏ፈጣሪ ላንተ ያሰበልህ ነገር አለ እሱን በትግስት ጠብቅ

  • @ወርቅቱዩብ
    @ወርቅቱዩብ 7 місяців тому

    የኔ ወንድም አይዞህ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ይዞልሀል እሽ ደግሞ እኛ ቅመሞች ከፊትህ ላይ እምባ ማየት አንፈልግም ፈገግታህ ነው የሚያስደስተን እሽ ኮምፓው 😢😢😢

  • @الال-ط3ذ2غ
    @الال-ط3ذ2غ 7 місяців тому

    የኔአባት አይዞህ ትደርሳለህ ገናልይ ነህ እባየነው ያማጣሀው ኤፍየ አተም ኮሠብከው ያድርስህ

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 7 місяців тому

    ❤❤❤ ኤፍሬምየ ተባረክ ታላቅ ወንድም ሆነህ ከጎኑ ስለሆንክ።።ኤፊ ማየቱ ብቻ ትልቅ ነገር ነው።።ኮምፒተር አይዞህ ወደፊት ጉበዝ አርቲስት ሆነህ እናይሀለን።።ማየትህ ለሚቀጥለው ግዜ ይቀልሀል።።የመጀመሪያህ እኮ ነው።።እድሉን አግኝተህ በማየትህ እድለኛ ነህ ተመስገን በል።።ወንድሞችህ ኤፍሬም ብሩኬ ዊና ሔለን።።ሌሎቹ ሁሉ።።ስለሚወዱህ ተመስገን።።በል እድለኛ ነህ።።🎉🎉🎉

  • @abebawbelay2584
    @abebawbelay2584 7 місяців тому

    ምንም ማለት አይደለም ዋናው ጤና ነው።

  • @Hayutiyuti21
    @Hayutiyuti21 7 місяців тому

    ሀቢቢ አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነው ገና ጉዞ ጀመርክጅ አልተጨረሰም አይዞህ ገና ብዙ ነገር ይጠብቅሀል የኔ ጣፋጭ

  • @kidistdinbu4861
    @kidistdinbu4861 7 місяців тому

    ኤፋ ሁሌ መልካምነትህ እንዳይቀየር አደራ specially lebiruk wina & marke lante ena destegna nen

  • @መስከረምመስከረም-ዘ4ወ
    @መስከረምመስከረም-ዘ4ወ 7 місяців тому +3

    🎉መጀመሪያ ስልጠና ይማር የተማረዉን ካልተማረጋ ማወዳደር የለም እሱም ቲያትር ይማር

    • @yenantw21
      @yenantw21 7 місяців тому

      እርሱ የሚኖረው እኮ ገጠር ነው እንኳን ቲያትር ትምህርት ቤት እራሱ ብዙ ርቀት ሄደው ነው የሚማሩት።😢😢😢

  • @sameeras6715
    @sameeras6715 7 місяців тому

    አይዛህ የኔ ልጂ ገን ስማጣ መገኛትህ እፈሊገለሁ❤❤❤

  • @zeyneba_001
    @zeyneba_001 7 місяців тому +1

    አይዞሕ ተሥፋ አትቁረጥ ገና ልጅ ነሕከላሕ ላንተ ያሐውን አታጣም ኤፍሬምን አሠሥጌን ይኸን አሣየሕ

  • @HayatMehamed-dz4rkYouTube
    @HayatMehamed-dz4rkYouTube 7 місяців тому

    የኔአባት አይዞህበመጀመሪያ ዩቱብክፈትናተለማመድ ባንድጊዜእኮአይታለፍምፈተናእኮጥሩነዉየኔትንሽዬአብሽርበርታልኝ😢😢😢❤❤❤❤❤ፈተና ያጠነክርሀል

  • @Sadawmer-sz6yz
    @Sadawmer-sz6yz 7 місяців тому

    ትንሹየ. አብሽር. ሰው ይመኛል. ውሳኔው. የአላህ ነው. ላተ ያለው. አለ. የትም አይሄድም አላህ የተሻለ. ነገር. አዘጋጂቶልሀል. አታልቅስ. ሁሉም ነገር. ለኽይር. ነው.

  • @zedoYouTube596
    @zedoYouTube596 5 місяців тому

    የኔ አባት አይዞክ ገነ ብዙ ይጠብቃሀል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AsterEsheta
    @AsterEsheta 7 місяців тому

    እይዞህ የኔልጂ ምንም አትጨናነቅ በፋፁም እንች ገና እትልቅ ድርጅት ትደርሳልህ ኤፋ
    በጣም ልበቀና ወጣት ነህ እመቤት የእውነት የሰብክውን ታሳካልህ ህግይጥፋ

  • @webtube21
    @webtube21 7 місяців тому

    የኔ አባት ልክ ነህ ለአንተ ያለው አይቀርም

  • @sntayehuahmed8530
    @sntayehuahmed8530 7 місяців тому

    አይዞህ ያጋጥማል ወዴፊት ጥሩ ደረጃ ትደረሳለህ ሁላችሁም የለምለም ፋሚሊወች ስወዳችሁ ኤፊ የወሴፍን አብርሽ ሙቤን ፈጣሪ ይጨምርላችሁ ትልቅ ደረጃ ድረሱ ዩቱብ በእናቱ ስም በሱ ስም አድርጋችሁ ብከፍቱለት ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 7 місяців тому

    ካልሆነ አልሆነም እግዚአብሔር ያሰበልህ ይኖራል ገና ህጻነው አንተ ገና ትልቅ ደረጃ የምደርስ ነህ ጎበዝህ ነህ ❤❤❤❤❤❤ገና ነህ

  • @ኤልዳናየማርያምልጅ
    @ኤልዳናየማርያምልጅ 5 місяців тому

    የኔጌታአይዞህፈጣሪየተሻለነገርአሰቦልህነው🎉❤🎉❤

  • @zdzd-im5sd
    @zdzd-im5sd 7 місяців тому

    ወይኔ ስያሰዝን አይዞ ደሞ የተነገረዉ ትክክል ነው ማለቴ ፈጠር ያለዉ ነው ሁሉም ምሆነዉ ስለዉ ጎበዝ የትንሽ ትልቅ ብዙ ተስፋ አለክ ከዚህ በኋላ አይዞ

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ 7 місяців тому +1

    የኔ ውድ ትንሹ ሁሉም ያልፋል ደሞ ትልቅ ቦታ ትደርሳለ የኔ ትንሹ❤ገና ልጅ ነህ

  • @busyline5298
    @busyline5298 7 місяців тому

    አንተኮ ገና ትንሽ ልጅ ነህ እኮ ትንሹ
    ብዙ ነገር መስራት የምትችል ልጅ ነህ እሽ
    የኔ ማር❤❤❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 7 місяців тому +3

    ከማርክ ቤት ዳስ ብሎኝ መጥቼ ነበር እዚ ቤት ግን 😥 ትንሽ ከፋኝ 🥺😒 አብሽር አላህ ያለው ይሆነል በዴ ታስፋ እዳቆርጥ ምን ይታወቃል ያሆና ነጋር አዛጋጅቶልሀል ሊሆን ይችለል 😢👍

  • @Smerah-cn9ww
    @Smerah-cn9ww 7 місяців тому

    የኔ ማር አይዞህ ገና እኮ ህፃን ነህ❤❤❤
    ሁሉም ነገር ለበጎ ነው
    ዛሬ ብትወድቅም ነገ ትነሳለህ ዋናው ጤና ነው 🥰🥰🥰