እዮብ አለቀሰ -ረዱ ጥላው ላትመለስ እርቃ ልትርቆ ነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1,2 тис.

  • @ethiofamily-28
    @ethiofamily-28 6 місяців тому +473

    ረዱዬ በጣም ለዮባ ድምቀት ነሽ ግን በሳምት 1ቀን ኑልን 6ቀን ትምህርተ ላይ ታተኩር ሁለቱንም በዚህ ያሥኪዱት የምትሉ like አሳዩን

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 6 місяців тому +3

      ዉድ ደሚሪኝ

    • @HirutMaru
      @HirutMaru 6 місяців тому +2

      ፕራንክ እያደረገችው ነው

  • @Afiyatubegracefamily_2
    @Afiyatubegracefamily_2 6 місяців тому +294

    በጥንዶች መሀል የገባዉ መንፈስ የተወጋ ይሁን ተለያዬን ልንለያይ ነዉ የሚለዉ መርዶ በዛብን😍

    • @YoditAbere
      @YoditAbere 6 місяців тому +5

      ወጋሁት😮

    • @ማሪያምየአበርችኝ
      @ማሪያምየአበርችኝ 6 місяців тому +6

      አሜን የተወጋ ይሁን😅😅😅😅😅❤❤❤

    • @SADEMOHAMMED
      @SADEMOHAMMED 6 місяців тому +3

      ዩትበሮች ምንነካቸዉ ዘንድሮ ልንለያይነዉ ልንለያይነዉ አበዙሳ

    • @abrehetmerssa3211
      @abrehetmerssa3211 6 місяців тому +4

      ወጋሁት😂😂😂😂

    • @Yes-d8l
      @Yes-d8l 6 місяців тому +1

      AWO YETEWEGA YHUN🤣🤣

  • @heniandtsi
    @heniandtsi 6 місяців тому +419

    እረዱ እንኳን ደህና መጣሽ በቤተሰብ እንመካከራለን አታስቢ

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 6 місяців тому +39

      እኔ ወደትምህርቷ ታመዝን ዩቱዩቡ ይደርሳል በእረፍት ጊዜዋ ሲመቻት ትስራ ባይ ነኝ 😊❤❤

    • @eyreusworku5852
      @eyreusworku5852 6 місяців тому

      ❤❤❤

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 6 місяців тому

      ❤❤❤🎉

    • @salem3796
      @salem3796 6 місяців тому +1

      Heni mela ayatam 🙏🏼

    • @AlAlmas-xf6vw
      @AlAlmas-xf6vw 6 місяців тому +11

      ሄኔ አጋባቸው አንድ ላይ ሲሆኑ የመቻቻል ሁሉም መስመር ይይዛል እንወዳቸው አለን መጥፋት የለባቸውም❤❤

  • @AjibaSurur-lo3yf
    @AjibaSurur-lo3yf 6 місяців тому +51

    ውሳኔዋን ኣድኒቃለው በሳምንት ኣንዴ ከመጣቹ በቂ ነው ጎበዝ ረዱ! የግል ሂወታን (የፍቅር ሂወታን) ኣደባባይ ማውጣት ምትፈልግ ሴት ኣይነት ሴት ኣይደለችም ብልህ ናት

  • @HirutMaru
    @HirutMaru 6 місяців тому +142

    እርዱን እንደኔ የናፈቃት 👉በ 👍

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 6 місяців тому +170

    በነገራችን ላይ የእውነት ከሆነ እኔ በራሴ ወደ ትምህርቱ አመዝናለሁ መማርን ማወቅን የመሰለ ምን አለ ዩቱዩቡ ይደርሳል በዚህ በወጣትነት እድሜ መማሩን መርጣለሁ ለነገ ህይወታቸው የሚበጀው እሱ ነው በእረፍት ጊዜዋ ሲመቻት ትስራ ባይ ነኝ❤❤❤

    • @amaamm-ww3rw
      @amaamm-ww3rw 6 місяців тому +2

      ጥሩ ሀሳብ👍👍

    • @MehbubaAwol
      @MehbubaAwol 6 місяців тому +2

      ትክክል

    • @drr8432
      @drr8432 6 місяців тому +1

      ትክክል ሀሳብ ነዉ❤❤❤❤

    • @AlAlmas-xf6vw
      @AlAlmas-xf6vw 6 місяців тому

      ሙልቀን ካልተማርች 30ደቂቃ በቂ ነው ይህን ለመስራት

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 6 місяців тому +2

      @@AlAlmas-xf6vw ለኛ የ8 ደቂቃና የ10 ደቂቃ ቪዲዮ ሰርተው ሲለቁ ቀላል ይመስለናል ነገር ግን አይደለም ዩቱዩብ ጊዜና አይዲያ ይፈልጋል ቀላል ቢሆንማ ለኛ መተው መንገር አይጠበቅባቸውም ዝም ብለው እየሰሩ ይለቁ ነበርኮ

  • @sajankhan4256
    @sajankhan4256 6 місяців тому +293

    እየባ ጠካራ መሆን አለብህ እረዲ አብራ ትስራ የምትሉ❤

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 6 місяців тому +1

      😢አረ😢ኮመቶች፡ማስተዋሉን፡ይስጣችሁ፡

  • @ShemGN-k4u
    @ShemGN-k4u 6 місяців тому +40

    የሠው ፍቅር ይሰጠን ረድ የሠው ፍቅር አለሽ እዩብ በርታ አጥብቀ ያዝ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 6 місяців тому

      ዉድ ደሚሪኝ 6:50

    • @ShemGN-k4u
      @ShemGN-k4u 6 місяців тому

      ​@@TemimaNasir-cv2jwእሺ አልቅም

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 6 місяців тому

      @@ShemGN-k4u ፎረፈይል ነኪታሽ ሰብሰከረይብ አድረጊኝ

  • @meditube147
    @meditube147 6 місяців тому +174

    የትምህርት ግዜሽ በማይሻማ መልኩ አብረሹ ስሪ የምትሉ እስኪ 👍👍👍❤️❤️❤️❤️

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 6 місяців тому

      ዉድ ደሚሪኝ 4:43

    • @Wusisu
      @Wusisu 6 місяців тому

      That’s fair- she is only a little girl who has a lot to aim for in the future. Education education education! End of story 👊🏽

  • @NetsanetAlemu-t4m
    @NetsanetAlemu-t4m 6 місяців тому +4

    በጣም ደስ ነው የምትይው እረድዬ ትናፍቂናለሽ ክብር ግን ለቤተሰቦችሽ በዚህ ዘመን ያንቺ አይነት ቆንጆ ልጅ በስነ ምግባር ስላሳደጉልን ስለሰጡን እንወዳችኃለን የረድ ቤተሰቦች

  • @hdrbhddhd6302
    @hdrbhddhd6302 6 місяців тому +99

    ሲጀመር ወር ቀርቶታል ሊዘጋ ትምህርቱ አጥንታ መፈተን ግዴታ ነው❤

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 6 місяців тому +3

      ዉድ ደሚሪኝ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 6 місяців тому +3

      ዉድ ደሚሪኝ

    • @linaali8761
      @linaali8761 6 місяців тому

      አወ አሁን ደግሞ ተመልካችም ብዙ የለም የመደም ቅመሞች እሄን 3ወረ ረፍት ቤት ናቸዉ ትምረት ስለሚዘጋ ስራ አይኖርም

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 6 місяців тому +34

    ረዱ ግን ታድለሽ እውነት ሁሌ በስስት አይን ነው የሚያያት ኢዮባ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ❤❤❤

    • @TsegaLuel
      @TsegaLuel 6 місяців тому +1

      betam new yemiwedat lehulachem nxuh afkari yadlen❤❤❤

    • @alhemdulilaalekulihelyareb2017
      @alhemdulilaalekulihelyareb2017 6 місяців тому

      amin❤❤❤​@@TsegaLuel

    • @AsniAsni-rq5dj
      @AsniAsni-rq5dj 6 місяців тому +1

      Love እኮ ከባድ ነው

    • @Sossina-qm5bw
      @Sossina-qm5bw 6 місяців тому +1

      እውነተኛ ፍቅር ነው ላዛ ነው እደሌሎች አይስመስልም

  • @መሬው
    @መሬው 6 місяців тому +18

    እኔ ተስማምቻለው እረዱ ቆንጆ ትምህርትሽን ቅድሚያ መስጠት አለብሽ ብቻ ልብሽ እዩባ ጋር ይሁን ።

  • @useYeshiiJimma
    @useYeshiiJimma 6 місяців тому +68

    ማነው እንደኔ እዮብና ረዱን በፍቅር የሚወድ🥰🥰🥰

  • @አማራነኝየአባሠሏንግስት
    @አማራነኝየአባሠሏንግስት 6 місяців тому +36

    ክፉኛ ተይዘሀል እዮባየ😂😂😂😂 ልክ ናት ትምርቷ ላይ ትኩረት ታድረግ አግዛት

  • @user-ziyada
    @user-ziyada 6 місяців тому +32

    ሱስ ሆናቹብኝ እኮ እዮቤ ቀለበት አድርግ ለቤተሰቦቿ አሳውቅ ቤተሰቦቿ ካወቁ ደግሞ ያለው ነገር ይስተካከላል አንቺ ከሌለሽ ደግሞ ይደብረናል ብዙም አትጥፊ❤

  • @SaadSq-yl6uo
    @SaadSq-yl6uo 6 місяців тому +51

    ረዱዬ የኔ ድቡሸ በጣምነው የምወድሺ ግን ቀለበት አድርግላት የምትሉ ❤❤❤❤❤ላይክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Hiywot5
    @Hiywot5 6 місяців тому +37

    ቅዳሜ እና እሁድ ስሩ ግን መቅርት ያስጠይቃል የኔ ፍልቅልቅ

  • @HirutMaru
    @HirutMaru 6 місяців тому +14

    እረዱዬ ከምንም ነጻ የሆነ ግሩም ዉበት :ጸባይ :ስነስርዓት 👌

  • @ياسينادم-ل6ث
    @ياسينادم-ل6ث 6 місяців тому +8

    በጣም አፍቃሪ ልብ ያሰዉ ከአጠገቡ ከአይኑ እንዲርቅ አይፈልግም እዮቤ እንደዛ ነዉ ያየሁበት ይህ ስል ረዱ አፈቃሪ አደለችም ማለቴ አይደለም ግን ፍላጎቱ ሁልጊዜም አብሮ መስራትም ማግኛት ይፈልጋል በደንብ ይታወቅበታል ራዱዬ ደሞ አትራቅ ከትምህትሽ ጎን አግኝ ሁልጊዜም አዉሩ በስልክም በጣም ስለምወዳቹ በስስት ነዉ የማያቹ ማርያምን በክርስቶስ ፍቅር ውድድድ❤

  • @Neimaheyru
    @Neimaheyru 6 місяців тому +648

    ቀለበት ያርግላት የምትሉ

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb 6 місяців тому +59

    ተመስገን አምላኬ ይችን ቀን ባርከህ ስለሰጥህን❤

  • @bethlehem829
    @bethlehem829 6 місяців тому +20

    ልጅቷ የምታሳሳ ነች ቁጅናዋ 💞

  • @Tig12342
    @Tig12342 6 місяців тому +4

    እረዱ ክፍተት አታስገቢ እዮብ ቆንጆ የትልቅ ሰው ቤተሰብ ልጅ ነው ለዚህ መቀማት አለ የአዲስ አበባ ቀላጤ እዳይቀሙሽ ጠንቀቅ በይ እዮብ የሚያሳሳ ልጅ ነው

  • @ተመስገንፈጣሪ-መ8ረ
    @ተመስገንፈጣሪ-መ8ረ 6 місяців тому +24

    ትምርትሽን ትኩረት አድርጊ ትክክል ነሽ ረዱ በጣምም አትጥፊ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ 6 місяців тому +22

    ረዱ ደስ ከምትለኝ ነገር በተፈጥሮ ውበቷ ብቻ መጠቀሟ ነው ምንም አርቲፊሻል ነገር የለባትም❤🎉

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ 6 місяців тому +26

    ትምህርትሽ ይበልጣል ቤተሰቦችሽ ዋጋከፍለውበታል የሁለታቹሁ አብሮ መሆን ቀጥሉበት🎉

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 6 місяців тому +8

    እዮባ መጀመሪያ ትምህርት ይበልጣል ወደ ትምህርቷ ታመዝን ስጨርስ ትደርስበታለች ተረዳት እኛም እንድትማር ነው የምንፈልገው ችግር የለም በሳምንት አንዴም ትምህርት ይቀድማል እረዱዬ ❤❤❤❤❤

  • @Semira-sz2sz
    @Semira-sz2sz 6 місяців тому +16

    እኛ አልፈቀድንም እረዱ እኛ ላንች እደዚህ ነን❤❤😢😢😢

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 6 місяців тому +1

    ረዱየ እውነት ነው ት/ትሽን ተማሪ የሚያዋጣሽ እሱ ነው በሁለት እግርሽ መቆም አለብሽ ልጅ ነሽ ሁሉም ይደርሳል ት/ት ላይ አተኩሪ ❤❤❤

  • @የሴንደሬላ
    @የሴንደሬላ 6 місяців тому +162

    ረዱን የምቶዱ ቅመሞችዬ ላይክ ግጩኝ❤

  • @AsratAbraha
    @AsratAbraha 5 місяців тому

    በጣም ጎበዝ ቅድሚያ ትምህርትሽን ይህ ማንኛው ሰው ያልተማረም የተማረም ይሚሰራው ስራ ነው ትምህርትሽን በርች በትርፍ ግዜ ፍቅራችሁን ቀጥሉ አንተ ልትረዳት ይገባል ጎበዝ ናት

  • @buonavita4175
    @buonavita4175 6 місяців тому +6

    Eyoba give her chance to finish her school it's good for your future guys happy to see you... let her to focus on her school... gave her ring or promise ring 💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ

    አይዞህ እዮባ እዉነት ኮሆን ትክክል ናት ት/ቷ ላይ ማተኮር አለባት👏❤

  • @AaAaemuamier
    @AaAaemuamier 6 місяців тому +3

    ወይ እረዱየ በጣም ነውኮ እምንወድሽ እዳጠፊብን እጅ አስለምደሽ ሹስ ሁነሽብን ነበር እዮባስ አያሳዝንሽም😢❤❤

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB 6 місяців тому

      ወይ ሕዝቡ እዚህ ላይ ነው ያለው ማለት ነው የቤ/ኮ ጉዴይ ግን ላይክ የለ ኮመንት የለ አንገርምም ????

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት 5 місяців тому

    መቅደም ያለበት የልጅነት ህልምሽ ነዉና እሱን አስቀድሚ እዮባ ተረዳት ረዱ ቅመም❤❤❤

  • @GxxFhhf
    @GxxFhhf 6 місяців тому +167

    ቀለበት ያረግላት የምትሉ ላይክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @hdrbhddhd6302
      @hdrbhddhd6302 6 місяців тому +5

      ይህን ቀለበት የሚባል ስም የማላይበት የት በሄድኩ
      አሁን ቀለበት ልብን ያስራል መሰላቹህ

    • @HanaHana-io3bq
      @HanaHana-io3bq 6 місяців тому

      እኮ የጣት ጌጥ እንጂ የልብ ስሜት አይደለም​@@hdrbhddhd6302

    • @gsud5674
      @gsud5674 6 місяців тому

      🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 6 місяців тому +2

      ​@@hdrbhddhd6302🤣🤣🤣🤣ዉይይይ ኮመቶች በቃ ሲደብረኝ የሆነ ቪዲዮ ላይ ገብቸው ቪዲዮ 🔴ብዬ ኮመት ነው የማነበው 😆

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 6 місяців тому +3

      😂እኔኮ ምታሰቁኝ ቀለበቱ ምኑ ነዉ ትርጉሙ ዋናዉ ልብ ለልብ መተሳሰሩጂ ቀለበት ባሰረ አይደለም እኛም አሰረነዉ ነበር ለ6አመት ግን ምን ዋጋ አለዉ ቀለበቱ ብቻ ታሰሮቀር

  • @Wudeyemaryiamleg
    @Wudeyemaryiamleg 6 місяців тому +1

    አይዞን እዮባ ጠንከር በል እረዱም በርቺ በትምህርት ቀልድ የለም ግን ብዙ አትጥፊ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HanaLawe-cn6td
    @HanaLawe-cn6td 6 місяців тому +16

    እንግዲሕ ቶሎ መጠቅለል ነዉ ያለሕ አማራጭ እዮባ😍

  • @እግዝእትነነጽሪሀቤነ
    @እግዝእትነነጽሪሀቤነ 6 місяців тому +2

    ደርባቢት ረዱ ትምህርትሽ ላይ አታኩሪ ዩቱቡ ይደርሳል ❤❤ ኢዮብ ደሞ እመጣለሁ እያለችህ ላትመለስ ሄደች ብለህ ትቀደዳለህደ 😂😂 እኔ ግን ረዱን ስወዳት ቆንጆ ናት አይናፋር ናት ምስኪን የዋህም ናት❤❤❤

  • @EghcjmlkvkkXjcncjgvuj-mb7mf
    @EghcjmlkvkkXjcncjgvuj-mb7mf 6 місяців тому +38

    ርዱዬ የሚውድ እንደኔ በላክ አሳዩኝ👍❤❤

  • @astermekonen8274
    @astermekonen8274 6 місяців тому

    ጎበዝ እረዱ ሴት ልጅ እንዲህ ትምህርቶ ላይ ሰታተኩር በጣም ጥሩ ነው ይሄ እድሜሽ ትምህርትሽ ላይ የምታተኩሪበት ወቀት ነው ውሳኔሸን አደንቃለሁ ፡፡

  • @ፍቅርን
    @ፍቅርን 6 місяців тому +61

    እኔ ምለው የናንተ ቤት የሚመጡ ሚስቶች ከየት ነው የምታገኟቸው ከጸባያቸው ከመልካቸው ሁሉ ነገር እግዚአብሔር አሟልቶ የሰጣቸው ደስ ሲሉ❤❤😊❤😊❤❤😊❤😊

    • @ዜድየማርያምልጂ-ደ1
      @ዜድየማርያምልጂ-ደ1 6 місяців тому +4

      ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው

    • @yeshimersha-jv1hd
      @yeshimersha-jv1hd 6 місяців тому

      egzabere sisete new

    • @danimengstu6956
      @danimengstu6956 6 місяців тому +1

      የኔም የሁሉጊዜ ጥያቄ ነው ......እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይሰጣቹ

    • @AseratAjebo
      @AseratAjebo 6 місяців тому

      ❤❤❤🎉

    • @drr8432
      @drr8432 6 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BizualmeTigabu
    @BizualmeTigabu 6 місяців тому +2

    የኔ ዉብ ሁሉም ይደርሳል ዋናዉ ትምህርት ነዉ ሲመችሽ ነይልን እዮባ ከወንድሞችህ ጋር ስራ አይዞህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 6 місяців тому +51

    ረዱ በመሄዷ ያዘነ ማነዉ ተላምዶ ለአንድ ቀን ተለያይቶ ማደር እንዃን እንዴት ይከብዳል😢

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 6 місяців тому

      ዉድ ደሚሪኝ 5:26

    • @kidistkassa7093
      @kidistkassa7093 6 місяців тому

      አልተለያዬም: እኮ: እግዚአብሔር: አምላክ: ያጣመራቸውን: ማንም: አይለያያቸውም::

  • @ethiotube01
    @ethiotube01 5 місяців тому

    Bayy'ee bareduu haalumaa kanan itti fufaa❤🥰

  • @سامي34-ن8ظ
    @سامي34-ن8ظ 6 місяців тому +41

    ከሩታ አቺ ትሻያለሽ ጎበዝ የምን ማለቃቀስ በርቺ ለወንድ ብለሽ አትልፈሰፈሽም አታለቃቅሽም

    • @RabiyAsk-rf6sx
      @RabiyAsk-rf6sx 6 місяців тому +2

      ሁሉም የራሡ አመለካከት አለው ሥለ ሩታ እዚህ ምን አሦራሽ ሩታኮ የዋህ ለወደደችው ሟች የፍቅር ሠው እሶ ሰትመጣ ሚዳያዉ ሲደምቅ ላንችነው ባለኮመቲቱ ረዱዬ ርግትየመልሽነሽ እወድሻለሁ

    • @KelemEshetu-ju3pl
      @KelemEshetu-ju3pl 6 місяців тому

      Ahun erutan ezga men amtawe abate wer

    • @رمانهاقماسو
      @رمانهاقماسو 6 місяців тому +2

      እሩዉታእኮወ። የሜዳአህያናት። ሀይባይየለላት። ሸርሙዉጣ ድቃለዋንይዛትመጣለች ዝብለሽጠብቂይ። ይችእኮወ ማርናት እረዱዉ

    • @Samri-u
      @Samri-u 6 місяців тому

      Cool eko nachu❤

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 6 місяців тому

      እሷን አሁን እዚሕ ምን አመጣት😏😏😏😏

  • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን

    እዮብ 😢😢😢 ምስኪን ጠንከር በል የእውነትኳ ብትርቅ መጠንከር አለብህ❤

  • @GfGf-rc1pp
    @GfGf-rc1pp 6 місяців тому +23

    እረዱ የኔ ልዩ ነገር ❤❤❤❤❤ኧረ ነይልን😢😢😢እረዱ አታቋርጥ የምትሉ

  • @مليكهالعصيمي
    @مليكهالعصيمي 6 місяців тому +23

    እረዱ በሳምት 2 ሁለቴ ትምጣልን ❤❤❤❤❤

  • @UMAbdelah
    @UMAbdelah 6 місяців тому +10

    የሰሞኑ መጋኛ እናተጋም ገባ እንደ ጎበዝ ነሽ ትምህርትሽን ትኩረት ማረግሽ

  • @monaaktar5980
    @monaaktar5980 6 місяців тому +1

    እረዱየ ትምርትሽ ጋ ጎንለጎን ነይልን ❤የኔ ፍልቅልቅ ❤❤❤❤

  • @SadaKassaw5
    @SadaKassaw5 6 місяців тому +21

    ትምርትሽላይ በርች ጠክሪ የኔውዶ

  • @yeshimulugeta6933
    @yeshimulugeta6933 6 місяців тому +1

    አይዞህ ይሄ እኮ ግዴታ ነው እሷ እንዳለችው ትምህርትዋ ላይ ለማተኮር በቂ ግዜ ፈልጋ ነው ስለዚህ ቶሎ ቶሎ ብላ ትምህርቷን ትጨርስና ከዛ በፈለጋችሁ ግዜ በደንብ ተገናኛችሁ። ቤተሰቦች ደስተኛ ካልሆኑ ደግሞ በኋላ ለሚሆነው ሁሉ አንተን ይወቅሱሃል። ብዙ ችግር የለውም ትምህርት ቤት እየሄድክ ትጠይቃታለህ ይሄ ሁሉ ነገር ለጥሩ ነው አትዘን መስዋእት ያልተከፈለበት አብሮነት አይጠነክርምና በርታ በል።

  • @IrosIros-k9v
    @IrosIros-k9v 6 місяців тому +8

    አቤትቁጅና ያችሽ የለለነው ማርያምን በዛው አንዱ እዳይጠልፍሽ ❤❤❤❤❤🎉

  • @hemayod219
    @hemayod219 6 місяців тому +12

    ቤተሰብ የለፋበትን ነገር ማየት ይፈልጋል ምናልባት ስጋት ገብቷቸው ይሆናል ተረዷቸው።እሷም ተረጋግታ የጀመረችውን ትጨርስ እና ታስደስታቸው ትመረቅ ከዛ እንደፈለጋችሁ መሆን ነው በወጉ መሠረት አድርጋችሁ ሁሉንም❤

  • @munesamuna9787
    @munesamuna9787 6 місяців тому +3

    እዮባ አትድራቅ ዉላህ ራዱ ልክ ነት ከንታ እንጋነኛለን አለች እኮ አስታምረዉ ለዚ ደራጀ የደራሱዋትን ቤታሰቦችንም ማሰከፈት ዬላባትም

  • @galayuser1127
    @galayuser1127 6 місяців тому +1

    ልብሽ ለእዮባ አይቀየር እጂ ጥሩ አሳብ ነው ትምኸርትሽ ላይ አተኩሪ በርቺ❤❤❤

  • @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
    @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ 6 місяців тому +23

    ኤጭ ምነው የወደድነው ነገር አልበረክት አለን😢😢ረዱ ፍላጎት ካለሽ ጎን ለጎን ማስኬድ ይቻላል እና አስቢበት ❤❤❤❤

    • @selamselam2754
      @selamselam2754 6 місяців тому +3

      ፈተና እየቀረበ ነው በደምብ ማጥናት አለባት በሰው ፍላጎት አትግቡ አስተውዉሉ ingi እንዴ

    • @fadillamarkosi9137
      @fadillamarkosi9137 6 місяців тому +1

      Kkkkkkk ayizoshi

    • @Titi_Love_12
      @Titi_Love_12 6 місяців тому +1

      😂😂ሁሉም ዩቱበር እያመመ ነው ኣደል እኔ መውደድ ለቁም ነኝ መሰለኝ😂

  • @ኤፍታህ-ሠ7ቘ
    @ኤፍታህ-ሠ7ቘ 6 місяців тому +1

    ትክክልነሽ ትምህርትሽን ተማሪ ❤እዮባ አይዞህ በተቻለ አመቻቹቱ በሚመቻት ሰአት❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 6 місяців тому +5

    እረዱዬ እባክሽ እኛም እኮ ትናፍቂናለሽ አመቻችና ነይልን እዮባም አስቢለት ካቺጋር ለሜዶ ለብቻዉ ለመስራት ይከብደዋሕ❤❤

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 6 місяців тому

    ረድዬ ውሳኔሽ ትክክል ነው ለትምህርትሽ ቅድሚያ ስጪ በሳምንት 1 ቀን መስራት በቂሽ ነው ረዱዬ ናፍቆቱን እንችለዋለን እዮባ በርታ ለምትሰራው ስራ ሁሉ ብቻህን መስራት ልመድ ጠንካራ እንድትሆን እወዳችዋለው ❤❤❤❤❤

  • @arsamaabdi9538
    @arsamaabdi9538 6 місяців тому +3

    እዬቤ BE💪 it’s OK ረዱ ያንተ ናት የትም አትሄድብህም ሲመቻት አብራህ እንደምትሆን ስለነገረችህ ያው ትንሽ ቢደብርህም ትረዳታለህ ብዬ አስባለሁ የኔ ወንድም በተረፈ ይመችህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏!!!!

  • @Kal-kw4tg
    @Kal-kw4tg 6 місяців тому +1

    እዩባዬ አይዞክ አንተም አሁን ላይ ስራህ ላይ አትኮር ረድዬም ያው ት/ቷ ላይ ትበርታ በሳምንት አንዴ ብትመጣ መልካም ነው ላንተም ብርታትህ ነች እውነቷን ነው ቤተሰቦቻን ማስደሰት አለባት አይዞክ አብራችሁ ስለሰራችሁ አይደለም ፍቅራችሁ የምዘልቀው እግዝያብሄር ያጣመረውን ማንም አይለየውም እዮባ ውድ ወድማችን ነህ በርታልን❤❤❤

  • @samprincess378
    @samprincess378 6 місяців тому +6

    ረዱየ ጥሩ ነገር ያሰማን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SalamlakSilesh
    @SalamlakSilesh 6 місяців тому

    እረዱየ ከትምህርትሽ ጋር በማይሻማ መልኩ በሳምንት አንድ ጊዜ እንኳ ስሪልን እዮብ ካላንቺ ደስ አይለውም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 6 місяців тому +7

    ግድ ነው❤ መቅደም ያለበት ❤ይቅደም ይህ ይደርሳል

  • @habtemayenew7040
    @habtemayenew7040 6 місяців тому +1

    ዉይይይይ ረዱየ😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤ በቃ ምንም ማረግ አይቻልም እዩቦ በርታልን

  • @avaffsacxsxs6072
    @avaffsacxsxs6072 6 місяців тому +16

    ቆንጆ ነገር ያሰማን❤

  • @addisbeza9118
    @addisbeza9118 6 місяців тому +1

    ረዱ ቅዳሜና እሁዲ በትሰሪ የእኔ ደርባባ የእኔ ፍልቅልቅ እየባ በትምህርት እንድጠነክር መደገፍ አለብ አንችም በተቻለሽ ለመሥራት ሞክሪ አታስደብሪን እዮቤ ጠበቅ አድርገኸ ያዝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sosaso4562
    @sosaso4562 6 місяців тому +2

    ehe nagari barakinoo wansi mindinoi agabanyi gin ye izaberi adai kadagin mifara nagari yelamii sachu damoo batigiti maxayiqinati noo ishi katakunyi hiqita balio❤❤❤❤❤🙏🏻

  • @ZenebechG
    @ZenebechG 6 місяців тому

    እረዱ ከፈጠረ ጋር በረች በትምህርትሽም ከእዮብ ጋር በሳምንት አንድ የስራሺ ጠንክረ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @GantAbaralmu
    @GantAbaralmu 6 місяців тому +5

    ረዱ እንደ ምኬብዲ አውቃሎ ግን አንዲ ላይ ሁኑ እዮባ ያሰጤናሻል የኔ ውዲ ስለምንዎዲሽ ነው እዮባ ሁለም አሸናፈ ነበረ ለአንች እንዳል ነበረ ሆኖዋል ለእዮብ ስቲ ት/ት በደንብ አጥኝ እንዎዲሻለን እንጠብቅሻለን እንደዚህ ሰንልሽ እንዳት ቆይ የኔ ፈለቅልቅ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @MariaTasfai
    @MariaTasfai 6 місяців тому

    Endezima band gize atiwesigni baunet des yemilew bandilay tolo tolo sitimetu new banatish❤❤❤

  • @haymanotarega1105
    @haymanotarega1105 6 місяців тому +6

    ረዱ ጠንክረሽ ተማሪ ቅድሚያ ለትምህርት በተረፈ ፍቅራችሁ ይቀጥል !

  • @AlmasLovely-n5n
    @AlmasLovely-n5n 6 місяців тому

    ውይይይይ ተለያየን ልንለያይ ነው የሚል ቃል መረረኝ አሁንስ ተመካከሩ ትምህርቷን እርግጥ መተው የለባትም ከሁሉም አመቻች እረዲየ ❤❤❤❤

  • @weynakasa
    @weynakasa 6 місяців тому +4

    እረዱ እንካን ደና መጣሽ ማነው እንደኔ እነዚን ጥንዶች የሚወድ❤ 👍👍👍👍

  • @Helentesfa-pw9jt
    @Helentesfa-pw9jt 3 дні тому

    እረዱ ለትምህርት ግዜሸን በማይሻማ መልኩ አብረሸው ሰሪ በጣምነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @መታገስዋጋአለው-ወ6ደ
    @መታገስዋጋአለው-ወ6ደ 6 місяців тому +21

    ማነው እንደኔ ረዱ የሚወዳት

  • @Mekdi-rp9lf
    @Mekdi-rp9lf 6 місяців тому +2

    ውይ ኧረዱየ እዮባ በፍቅር አይኑ ነው እሚያይሽ ማርያምን ውይ በናትሽ አትጥፊበት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HalwaTiyub
    @HalwaTiyub 6 місяців тому +14

    ኦየባ እረዱ የምታወራው በአይኑ የሚሰማ ይመሥል ሆሆ ፍጥጥ ብሎ በፍቅር የማያት ነገር ሲመቸኝ😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @atsedemaryammulualem
    @atsedemaryammulualem 6 місяців тому

    እረ እዬባ በቃ ብቻክን እንወድካለን❤❤❤❤ ድሮ ረዱ ኖራ ነው እንዴ የምናይክ በቃ ፈታ በል❤❤❤❤

  • @Ruki-v3q
    @Ruki-v3q 6 місяців тому +10

    ረዱየ እኔ ምንም አልልም ከትምህርት ጋ ካልሆደ. አንች ታውቃለሽ❤

  • @BuzeBuz-lz7hc
    @BuzeBuz-lz7hc 6 місяців тому

    erduye yena konjo gobaz nashi barichi timiratishinam bedabu tamari gen dagimo eyob ena egnanim atasikafin tefitash eshi erduye ❤

  • @weloyewa527
    @weloyewa527 6 місяців тому +33

    የዘንድሮዉ ግንቦት ጥንዶቻችንን እያመሰ ነዉ ቶሎ ቶሎ እለቅ የምትሉ👍👍😘😘

    • @saranigatu6037
      @saranigatu6037 6 місяців тому +1

      ግንቦት የሀገሬ ፈተና ወር ናት

    • @Werknes
      @Werknes 6 місяців тому +1

      😂😂😂😂😂😂🙉🙉🙉🙉

    • @yryhhd-gj1rc
      @yryhhd-gj1rc 6 місяців тому +4

      አዑዙቢሏህ ወራቱ ምን ያድርግ በፈጣሪ ጊዜና ወራት አትግቡ ሶሪ

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 6 місяців тому +1

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ሁሉምጋ ለቅሶ ሆነብን

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 6 місяців тому

      ​@@saranigatu6037😂ይባላል😂ደምሪኝውደ❤

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 6 місяців тому

    እዮባ ግን በጣም አታፍጥባት 😂😂😂😂😂የኔ ቆጆዎች ስወዳችሁ እኮ ❤❤❤❤❤❤

  • @zenashhabtu-ph5vg
    @zenashhabtu-ph5vg 6 місяців тому +2

    ረዱ ለወደፊትሽ ሚጠቅምሽ በጥሩ ሁኔታ ትምህርትሽ ላይ ማተኮሮ ጥሩ ነዉ በትርፍ ሰአትሽ በት ሰሪ ጥሩ ነዉ የቤተሰቤን አሰብ ማክበርሽ ጥሩ ነዉ

  • @nehmemehanna6265
    @nehmemehanna6265 6 місяців тому +1

    Mejemeriya letimhrtish tikuret schi. ❤ hasabshin edegifalew

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 6 місяців тому +4

    ትምህርት ይበልጣል ረዱ ዩቱ ልብ ይሰርቃል ❤❤❤

  • @DenkewAb
    @DenkewAb 6 місяців тому

    ረዱ ዩቱብ ማየት ደብሮኛል ትምህርትም ትኩረት መስጠት ትክልነሽ ነሽ ግን ግን በጎ ማስኬድ ይቻላል እናም አትጥፊ እንወድሻለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlemAlem-to8zg
    @AlemAlem-to8zg 6 місяців тому +2

    መለየት የለባቺሁም ነገር ግን ረዱትምህርትዋን ማተኮር አለባት❤❤❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 5 місяців тому

    ጎበዝ ረዱ ትምርት ላይ አተኩሪ የምተቅምሽ እሱ ነው በሳምንት አንድ ግዜ በቂ ነው ዩቱብ ላይ መምጣትሽ እዮባ ደግሞ ቶሎ ቶሎ ለመምጣት ሞክር 😍

  • @mimiitafet1219
    @mimiitafet1219 6 місяців тому +37

    አርዱ pls አንድ ላይ ሁኑ 😭❤️❤️❤️❤️

  • @misayeyoutube8383
    @misayeyoutube8383 6 місяців тому

    እርድ የእዩብ ድምቀት ነች አትጥፍ❤❤

  • @tamrisaid2564
    @tamrisaid2564 6 місяців тому +12

    በሥሥት ነው የማያችሁ ወላሂ አይለያችሁ♥♥♥😍

  • @HayatGumataw
    @HayatGumataw 6 місяців тому

    አቦ እናተ ልጆች ተጋቡ ሥታምሩ አላህ እሥከመጨርሻው ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ

  • @Agiba-w6p
    @Agiba-w6p 6 місяців тому +6

    ከበዲ ነዉ አረ ረዱ አትጥፊ❤❤❤😢😢😢

  • @almazmeskele7036
    @almazmeskele7036 6 місяців тому +1

    እዬብ በርታ አይዞ እናያለን ትምህርት ከሆነ እንቀበላለን እረዱ

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 6 місяців тому +2

    አረ እንኳን በደመና መጣችሁ በጎጎት ስንጠብቃችሁ እዮብና እረድ ማሮች❤❤❤❤❤❤

  • @FretMoh
    @FretMoh 6 місяців тому +1

    ሮድየ የኔ ልእልት የኔ ፀበየ ሰናይ ኣንቺ ማለት ለእዮብ ብቻ ሳትሆኚ ድምቀት ለኛም ጭምር ነሽ እና እባክሽ ኣትጥፍ ❤❤