🛑የተንቢ እና ነፂ ያልጠበኩት ስጦታ ሰጡኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025
  • ‪@marketube391‬ ‪@yetenbitube1‬ ‪@ወይዘሪት_Netse‬ ‪@fanisamri4394‬ ‪@-haddiszema‬ ‪@comedianeshetu‬

КОМЕНТАРІ • 1,6 тис.

  • @torrastiti
    @torrastiti Рік тому +422

    የምር አሰለቀሳችውኝ እንኳን ላክስት ልጅ እናትና ልጅ መስማማት ባቃተው ዘመን የምር የተቢ ሁሌም እዳስደመምሽኝ ነዉ ዛሬ ደሞ መቶሽ ዋው ፈጣሪ ከፍ ያለ እንጀራ ይስጥሽ 🙏

    • @asnku5333
      @asnku5333 Рік тому +11

      አወ በጣም ደስስስ እሚሉ ቤተሰብ ናቸው ግን እነዚህ 3ቱም ወንድሞቾ አደሉም እንዴ😊

    • @rahmaasayyif
      @rahmaasayyif Рік тому

      ​@@asnku5333ማሻአላህ

    • @ሠላምንእፋቂ
      @ሠላምንእፋቂ Рік тому +5

      በጣም ወላሂ እኒህን በተሠበች ሣይ ብቻነው ተሥፋ የሚሠማኝ

    • @sdemssi1962
      @sdemssi1962 Рік тому

      ​@@asnku5333ያጎትና ያክስቶ ልጆች ናቸው

    • @genamare6861
      @genamare6861 Рік тому +1

      እኔም አስለቀሱኝ😢😢😢

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem896 10 місяців тому +5

    የተንቢ አረ አግቢ የሰዉ ሰርግ ምርቃት መዞር ከባድ ነው የሴት እድሜ አረብ ሀገር እድሜሽ ተበልቷ ፍጠኚ❤️ እወድሻለዉ

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ

    ወይ ለሙ እኮ ትለያለሽ የኔ የዋህ የለሙ ቤተሰቦች ሁላችሁም ጠካራ ናችሁ ፍቅራችሁ መተሳስባችሁ መከባበራች በጣም ነው ደስ የምትሉት❤️

    • @sarasara4411
      @sarasara4411 Рік тому +1

      ባጣም ልዩ ቤተስቤ ነው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @aregashdemoz-xw1qv
    @aregashdemoz-xw1qv Рік тому +14

    የተንቢ ምርጥ እህት ቆንጆ ትዳር ይስጥሽ ታታሪ ሰራተኛ ነሽ አሜሪካ ሆኜ ሁሌ እከታተልአሁ እና ለወንድምሽ ሲመረቅ አይ ፎን ሰጠሽው እግዚአብሄር ሞልቶ ይስጥሽ አሜን

    • @MEd595
      @MEd595 9 місяців тому

      ደምሩኝ ወንድሞቼ

  • @ወይዘሪት_Netse
    @ወይዘሪት_Netse Рік тому +124

    የኔ ውድ ወድም እንካን ለዚ ቀን አበቃህ እወድሃለሁ ❤❤❤

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Рік тому

      👍👍👍👍ክናትብዙትማርኩ

    • @elefuyyoutube7626
      @elefuyyoutube7626 Рік тому

      ፈጣሪ🎉በደስታ ያኑራቹ

    • @rootp9490
      @rootp9490 Рік тому

      ነፂዬ ደስ ስትሉ

    • @MEd595
      @MEd595 9 місяців тому

      ነፂ ደምሪኝ ዉድዋ

  • @Tis9632
    @Tis9632 Рік тому +5

    _አይ አስለቀሳችሁኝ ታዲያ😢😢😢😢ዝምብዬ ባዬሁት ቪዲዮ ሁሉ ሳለቅስ ልቤ ስብርብረ አለ ማርያምን መላ በሉኝ እህት ለመቼ ነዉ😢😢😢😢😢_

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Рік тому +92

    እኳን ደስ አለህ የተንቢ እኮ ከህትም በላይ ናት እናት ብላት ይቀለኛል❤❤❤❤ አስለቀሰኝ የኔ ምስኪን ወድሜ

    • @TT-lz3sz
      @TT-lz3sz Рік тому

      አክስቱናትኮ

    • @nefisa70
      @nefisa70 Рік тому +1

      ​@@TT-lz3szየአክሥት ልጅ ናት የእህትማማቾች ልጆች ናቸው

  • @hayatbeshir7645
    @hayatbeshir7645 Рік тому +6

    ለሚ እኩ ትልያልሽ ማሻ አላህ ነሽ አላህ ይጭመርልሽ ማርክም መብሩክ ፍቅራቹህ ያስቅናል ማሻ አላህ ሄሎስ እንዲት ሆነች

  • @ኢስላምነዉሂወቴ-ቘ2ነ

    የዝች ልጅ እህትነት መቸም ይለያል እዳች አይነት እህት ያርገኝ😢😢😢😢

    • @MEd595
      @MEd595 9 місяців тому

      ደምሪኝ እህቴ

    • @munteha2
      @munteha2 5 днів тому

      ኢስለሚክ ዳምሪኝ

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx Рік тому +37

    ማርቆስ እንኳን ለዚህ አበቃህ አትከፋ ምርጥ ቤተሰቦች አሉህ እንዴት እንደምታስቀኑ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ ከክፉ ሁሉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ ለሙዬ ነፂ ምርጥ እህቶች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ያሰባቹሁት ሁሉ ታሳካላቹሁ❤❤❤❤❤ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የነፂ ስጡታ አዝናንቱኛል😂😂😂😂

  • @sarasara1158
    @sarasara1158 Рік тому

    ሄለን ግን አሳዘነችኝ ማርያምን ፀጉሮን ተሰራት ለሱ ብላ ልቦ ምን የህል እደሚሰበር ማሰብ አይከብድም ከምር 😢 የብር ቀለበት ገዝታላት ስጠብቃት የተቢ እፍፍፍ በሠላም በመጠይ እና በየናት😢😢😢

  • @TijstBeyene
    @TijstBeyene Рік тому +79

    ዉድ የፍቅር ተምሣሌቶች የኔ ውዶች የኔ ጀግኖች ፈጣሪ ከዚህ የበለጠ ይሰጣችሁ መጭው አዲስ አመት የበለጠ ይስጣችሁ መላው ቤተሰቦቻችሁ ወድማችን ማርቆስ እንኳን ደሰ አለህ❤❤❤❤❤❤

  • @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ

    ባንተ ደስታ በየንተቢ ሰርፕራይዝ የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል አሁን።። እንኳን ደስ አለህ ማርክ

  • @amenshow2384
    @amenshow2384 Рік тому +150

    ምርጥ ቤተሰብ ተባረኩ ለሙዬ ነፂ ተባረኩ❤እናቱን ብትጋብዟት የበለጠ ዉብ ይሆን ነበር

  • @amantadese4186
    @amantadese4186 Рік тому +2

    ወይ ለሙየ በምን ቃል ልግለፅሽ ቀለል ያልሽና ተግባቢ ለቤተሰብ ብዙ መስዋት የምትከፍል እህት በጣም ነው የምወድሽ ኑሪልን

  • @Hiwww2323
    @Hiwww2323 Рік тому +16

    ማርኬ አንተ ሥትኖር ነው ነገ ሔለንን የምታገኘው በፅናት በርትተሕ ካንተ የሚገባውን ማድረግ ነው እናትሕ ያንተን እድገት ደስታን ማየት ስለምትፈልግ ዛሪ ያንተ ጥንካሪ ነገ ከጓደኛሕ ጋር ለምትመሰርተው ሕይወት ወሳኝ ነው በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @ShsjjwjwBsuwjwnw
    @ShsjjwjwBsuwjwnw 5 місяців тому +1

    ወንድም ምን እንደሆነ ባንች አወኩ ብዙ ትምህርት አውቄአለሁ ሰፊ እንጀራ ይስጥሽ

  • @meleschadmasui4679
    @meleschadmasui4679 Рік тому +29

    ውይኔ ይህ የመስለ ጓደኛ እና ቤተስብ ሄሉ እግዚአብሔር ከነዚህ ቤተስብ ይውላቅልሽ❤ አባትሽን ልቡ ይስጠው ሀብታም ብር ፍላጊ ድሃ ፍቅር የሞላ ምያስብ ሚተሳስብ❤❤❤❤

  • @umuabdurahman2793
    @umuabdurahman2793 Рік тому +3

    ክክ ወይኔ ነፂ ስልኩን በጉያሽ ስከችው አሳቅሽኝ በተረፈ በርቱ ጎበዞች ለሙ ቸግና❤

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 Рік тому +8

    ሽጉጥ ያወጣብህ ያ ውርጋጥ ሰውዬ እንዲህ እሚያኮሩ እህቶች እንዳሉህ ይይ ዛሬ

  • @Tube-fi9qq
    @Tube-fi9qq Рік тому +2

    እውነት በጣም ነው ያለቀስኩት ማርቆስዬ ታድለ እንደዚህ አይነት እህቶች ስላለ ለሙዬ ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ለዚህ ያበቃሽ አንቺ ኖሮሽ ለሌላ ለመስጠት ያበቃሽ እግዚአብሔር አያልቅበትም

  • @nodthil6934
    @nodthil6934 Рік тому +9

    ውይ አሥለቀሣችሁኝ እኔሥ መቼ ይሁን ከህትና ከወንድሞቼ እምገናኘው እፍፍፍፍ ሥታምሩ ሠላማችሁ ይብዛልኝ

  • @elza253
    @elza253 Рік тому

    ወይ የተንቢ ባወጣሽው በእጥፍ ክርስቶስ ይካስሽ እውነት እፕንቺ ከልብሽ ሰው ! ነሽ ማርቆስ ኮንግራ

  • @Dubai-f8l
    @Dubai-f8l Рік тому +72

    ማርያምን እዴት ደሰ እዳለኝ ትለያላቹ ምርጥ ቤተሰብ ከናተ እኛም ቀና ነገር እንማራለን ደሰ ሰትሉ አቦ በወጣ ይተካ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ለምለምዬ ትለያለሸ የኔ መልካም ሰወድሸ ሞቼ ነው ጥሩ እጀራ ይሰጥሸ

    • @bobd2318
      @bobd2318 Рік тому

      ዋዉዉዉዉዉ ደስ ሲል ማርክየ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወድሜ❤❤❤

    • @MariyamMaari
      @MariyamMaari Рік тому

  • @emuemu8333
    @emuemu8333 Рік тому +1

    እኔም አንድ አመት ቲቢቲ ተምሬ ኮፖልስቶን ሰርቸ ብር ስይዝ ስደት መጣሁ 😢 ሳልመረቅ ግን ብር አጥግበውናል ብስአቱ🎉

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Рік тому +27

    ጌታን ሔለን እራሱኮ ተዘጋጅታ ነበር ለምርቃኑ ይሔ የተረገመ አባት ደስታውን በጠበጠውጅ ተቢዬና እህትሽ ትለያለሽ ለሔለንም አስታውሰሽ መግዛትሽ አድንቄልሻለሁ ሁቢ🎉❤

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg Рік тому

      ቀላል የተረገመ😢😢😢

    • @mita7976
      @mita7976 11 місяців тому

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @alemezemir5434
    @alemezemir5434 Рік тому

    ተንቢ የምትገርሚ ሰው ነሸ የተባረክሸ ነሸ አሰለቀሸኘ የልጁ የዋህነት አርጋታ ባጠቃላይ ሰጦታው ከላይ ነው ተባረኩ

  • @selemantiztatube5983
    @selemantiztatube5983 Рік тому +15

    ምናለ ኑሮኝ እኔም ለወንድሞቸ እንዲህ ባደርግ😢

    • @HekmatAhmad-fp2ew
      @HekmatAhmad-fp2ew 6 днів тому

      እሸአላሕ አላሕ ይሰጠናል እና ሳስት ወዲማቺ አልኝ የለሑት አረብ ሐገር ነኝ አኩርፈዉኛል ብር ብር ይሉኛ

  • @እራህማአስንአላህወኪል

    ዋላሂ በጣምነው ያለቀስኩት ከዛ ነፂ አቡሀውን ስታጠጣው አስቅሺኝ በምን ቃል ልግለፃችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ማርቆስ እኳን ደስ አለህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @እግዚአብሔርኢትዮጲያንጠብ

    እህት ማለት እንደዚህ ነው ተባረኩ ❤ጓደኛውም ንፁህ ልብ ነው ያላት ልክ እንደ ማርኪ በሰላም ያጣምራቹህ ፈተናውን ታልፋለህ

  • @MixMix-tv7xe
    @MixMix-tv7xe Рік тому +1

    ማር አይዞክ ሁሉም ያልፍል ሒወት በችግርና በፈተና ዬተሞላች ነች 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Рік тому +29

    የኔ ጀግና ይገባሀል የተቢ ምርጥ መጭው ዘመን የሠላም የጤና የፍቅር ይሁንልን አሜን❤

  • @seadagosho-nd9jl
    @seadagosho-nd9jl Рік тому +3

    ለሚላችቃልየለኝም conger biro

  • @userenter2635
    @userenter2635 Рік тому +18

    ታድለህ ምርጥ የሚለው ቃል ብቻ የማይገልፃቸው እህቶች ናቸው ያሉህ እድለኛነክ❤እንካን ደስ አለክ መልካም የሥራ ዘመን ይሁንልክ🙏

    • @Hayat-y6b
      @Hayat-y6b Рік тому

      እህቶች ናቸውዴ ማሻ አላህ❤😢

    • @sayedahmada-wg9pk
      @sayedahmada-wg9pk Рік тому

      ​@@Hayat-y6b የአክስቱ ልጆች ነቻዉ

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 11 місяців тому

    እርስ በርሳቸው በቤተሰብ ንብረት ለሚባሉት ትልቅ ትምህርት ነው:: የልጅ አዋቂ ነሽ የእህቶችሽ ደስታ የሚያስደስትሽ እንደ ወላጅ አንቺ ሳታገኚ እነሱ እንዲያገኙ የምትመኚ::

  • @Hiwya284
    @Hiwya284 Рік тому +29

    ኡፍፍፍፍፍ ደስ ስትሉ የተባረካችሁ ቤተሰብ እግዚአብሔር በፀጋ በጤና ያኑራችሁ❤

  • @hawatube4864
    @hawatube4864 Рік тому +1

    ግን እኮ ይገበዋል ለምለም ከዚህ ለመድረስ የሱም እገዛ አለበት ከሆለዋ አይጠፈም ሁሌ ቢረሳ ቢረሳ አንዴ መኪና አጠው ሲጉላሉ የነበሩበት ግዜ ከባድ ነበር ግን ደግሞ ብዙ ሰወች ከሚፈልጉት ከደረሱ ቡሀላ ውለታን ይረሳሉ ውለተውን አለመርሳትሽ ልትደገቂ ይገባል የኔ ድቡሽ❤

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt Рік тому +52

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

    • @faizafa8390
      @faizafa8390 Рік тому

      SAW❤

    • @zahar447
      @zahar447 11 місяців тому

      ሰለላሁ,አለይሂወሰለም❤❤❤❤❤❤

    • @YeEhr
      @YeEhr 11 місяців тому

      ሡለላህ አለይ ወሠለም

  • @sdetegewa3080
    @sdetegewa3080 Рік тому

    እኔጃ ብቻ ቃላት አጣሁላችሁ ሁልግዜም ቢሆን የምትሠጡት አያሣጣችሁ የድንግል ማርያም ልጅ የተቢ መልካምነትሽን ፈጣሪ አይለዉጥብሽ

  • @HaledAhmeb
    @HaledAhmeb Рік тому +7

    መሻአላህ. አላህ. መልካምሥራ. ይሥጥህ. የሂለንንአባት. ደሞ. ልባናይሥጥው❤❤❤❤🎉🎉

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 Рік тому +3

    እውይ በቃ በጣም ደስ ትላላችሁ የትቢዬ አች ሁሌም ጎበዝ ነሽ ወድሞችሽን እህቶችሽን ያሳደግሻቸው እድለወጡ ምክኒያቶ አች ነሽ ከፈጣሪ በታች

  • @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ

    እናንተ ሁለቱ እንቁ እንስቶች ትለያላቹ ወላሂ❤❤❤ጀግኖች

    • @MEd595
      @MEd595 9 місяців тому

      ደምሪኝ እህቴ

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 11 місяців тому

    ካሜራ ማኑ ሰርፕራይዝ አለህ ብሎት ቁጭ ዝም ብላችሁ ለምን አትወስዱትም ነበር?

  • @senitube999
    @senitube999 Рік тому +4

    እንኳን ደስ አለ ማርኬ በጣም ደስ ብሎኛል የሰው ደስታ ያስደስተኛል ማርያምን ሊሚ ነፂ ትለያላችሁ የእውነት እድሜ እና ጤና እመኛለሁ ❤❤❤ ግን በጣም ቅር ብሎኛል እግዚአብሔር ሄሉ ስላልተገኘች እባ ነዉ የተናነቀኝ 😢😢 ለምን እደሆነ አለቅም በፈጣሪ 😢

  • @Never_gonna_give_you_up000
    @Never_gonna_give_you_up000 Рік тому +1

    በጣም ጎበዝ ነሽ ለወንድሞችሽ ሁለተኛ እናት ነሽ ታታሪዋ ልዩ ነሽ

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Рік тому +4

    congra ማርቆሴ ለሙና ነፂ እውነት ትለያላችሁ ፍቅራችሁ ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rojoRono
    @rojoRono Рік тому

    እዚህ ቤት እጅ መታጠብ የለም እንዴ ካሜራ የማያወጣው ጉድ የለም ለማንኛውም ማርቆስ እንኳን ደስ አለህ

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me Рік тому +20

    ዋውውውው ምርጥ ቤተሰብና ነፂ የትቢ ተባረኩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አገራችንን ሰላም ያርግልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @woliyoushibru4011
    @woliyoushibru4011 Рік тому

    መቼ ዩንቨርስቲ ገብቶ ነው የተመረቀው በቅርብ ጊዜ አይደል ውልቂጤ ሄዶ የተፈተነው😊

  • @sanirayatube4279
    @sanirayatube4279 Рік тому +4

    ወየኔ ለሙየ እንደዉ ምን አባቴ ላርግሸ እፉፉፉፉ ፈጣሪ ሁሌም ከፈታላይ ያሰቀምጥሸ ሰወድሸ የኔ የዋህ የሴቶች ተመሳሌት🙏🙏🙏

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt Рік тому

    ለሙዬ የእውነት ከልብ ሰውነሽ እኮ በቃ ቃልሽን ጠባቂ ልክ እደኔ የወድሞችሽ ስኬት ከራሥሽ በላይ የሚያሥደስትሽ

  • @halath634
    @halath634 Рік тому +6

    ወላሂ ለሙዬዬዬ አስለቀሽኝ ለወድሞችሽ ያለሽ ክብርና እክብካቤ ይለያል ቃል የለኝም ፈጣሪ እርሜና ጤና ከነቤተሠቦችሽይስጥሽ❤❤❤❤❤

  • @uaedubai5529
    @uaedubai5529 Рік тому

    ወላሂ የሄለንአባት ጡሩ አልሠራም እደዛብላ ደሥብሏት አግዷት ከሆነ

  • @hawahawab4738
    @hawahawab4738 Рік тому +3

    ማሻአላህ ደስ የምትሉ ቤተሰብ እኳን ደሳለህ ወንድማችን ለሙ ነፂ ማሻአላህ ❤❤❤❤

  • @hayah2326
    @hayah2326 10 місяців тому

    የኔ ልዩ ሴት በጣም አድናቂሺ ነኝ የምር በጣም❤❤እኔም እዳች አይነት እህት ያድርገኝ ለታናሾቸ😢ከስደት መልስ

  • @misrach2350
    @misrach2350 Рік тому +3

    እንኳን ደስ አለማርክ ሁላችሁንም በጣምነው የምውዳችሁ ቤተሰቦች
    እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂

  • @ኡሙፈራህ-አ6ዸ
    @ኡሙፈራህ-አ6ዸ Рік тому

    በዙሪያህ እንደ ለሙ አይነት እህት ፣ነፂ ስላለህ እድለኛ ነህ ማርክ።። ሄለንንም ካለችበት ጭንቅ ወጥታ አንድ ላይ ያገናኛችሁ😢። congregation

  • @alemdems4561
    @alemdems4561 Рік тому +14

    የደስታ ለቅሳነዉ ያለቀስኩት እዉነት ለምለም ላች ቃል የለኝም ❤❤❤

  • @semirakemal3483
    @semirakemal3483 Рік тому

    ዋው ደስይላልእንኳን ደስአላቹ ቴክኒክ በትግስት መጨረስክ ጎበዝነክ
    እኔም ሄጄ እቀጥላለሁ
    ሁለት አመት በኢንስታሬሸን ተመሬነው ስደት የመጣሁት

  • @لاوا-ل7م
    @لاوا-ل7م Рік тому +6

    ወላሂ ምርጥ ቤተሰቦይ አላህ እስከመጨረሻ የም ትጠቃየሙ ያርጋችሁ ደስ የምትሉናችሁ ሀላችሁም

  • @shsh1715
    @shsh1715 Рік тому

    ማርክዬ በሄሉ ቢከፋህም በነለምለም ተክሰሃል የስልኩ ፓርት ላይ አብሬ ደነገጥኩም ሳኩኝም😭😭😅😅😅😁😁

  • @masart9631
    @masart9631 Рік тому +3

    ዋውውውውው ለካ ደስተም የስለቅሳል😢የኔ ውዶች የምር ትለየለቹ❤❤ማርክ እንኳን ደስ አለህ🎉🎉❤❤❤

  • @lubabalubaba-lq4cl
    @lubabalubaba-lq4cl Рік тому

    ወላሂ በጣም ጠካራ ነሽ ለሚ የሴትበላይብየሻለሁ እዳችያለ የትምአይገኝ በቻ ፈጣሪተኅንሽ ይሁን ማርክን ሳይ አለቀስኩኝ ወላ ደስእዳለዉያስታዉቃል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habibaseidyoutube3435
    @habibaseidyoutube3435 Рік тому +127

    እናተብቻኑ ሌሎቹ በፕራክ ይጨማለቁብናል😢😢

  • @Selina6648
    @Selina6648 Рік тому +1

    ጀግና ነሺ ለሚ ማርያምን በጣም ነው የማደንቅሺ አንቺ ለአረብ ሃገረ ሴቶች ለሁሉም ምሳሌ ነው የሆንሺው 😘👌

  • @አሱፍቅር-ፈ3ሠ
    @አሱፍቅር-ፈ3ሠ Рік тому +19

    ኤፍሬም ነወ የደስ የሚል በቃ ፍቅር ምናምን የሚል ነገር የማየስብ በራሱ አለም የሚኖራ ሰው ሁሎ እዳት ቢሆን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @3n143
    @3n143 Рік тому +1

    Lamuyee anichi malkam Ena tiru Libi aleshi Ewadishalehu abo God bless you ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bmm3152
    @bmm3152 Рік тому +8

    የኔ ጀግነ የተቢ ከእህትም በለይ ነሺ ነፂ አችም ተበርክ ሁለቹሁም ተበራኩ መሪኬ ኡከን ደሰ አለክ❤❤❤❤❤❤❤ ሁለቹኑም አለህ ይጠብቀቹ።

  • @መካያላህባሪያ
    @መካያላህባሪያ Рік тому +1

    እንኳን ደስ አለህ ማርቆስ እኔም ኢንሻ አላህ ከ2አመት ቡኋላ እህቴን አስመርቃለሁ ጅማ ዩኒቨርሲቲ 3ኛአመት ተማሪ ናት

  • @omuelhamtube3977
    @omuelhamtube3977 Рік тому +28

    መሻላይ ወሏሂ መርኬን ስላስዳሰተቹት ባዳስተ 😢😢😢😢ኣላቃስኩ ኢንኳን ዳስ ኣላህ ያኔ ወንድም

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 Рік тому

    ይሽማግሌ ይመልከት ልጄን የነካነው የመስለኝ እናንተ አትለያዪም እግዚአብሔር አለ እናንተ ዘራችሁ ይለምልም

  • @mrssa1405
    @mrssa1405 Рік тому +7

    የጓደኛ ጡሩ የእህት ጡሩ የወድም ጡሩ ወላሂ በጣም ነው የምወዳቹ እሄ ቤተሰብ

  • @trr4862
    @trr4862 Рік тому +1

    ለሙ እባየ መጣ እህትነትን በተግባር የምታሳይ ጀግና ነሽ

  • @busyline5298
    @busyline5298 Рік тому +5

    ለሙዬ እና ነች እግዚአብሔር ይባርካችሁ
    ባወጣችሁት እጥፍ እድርብ አድርጎ
    የድንግል ማርያም ልጅ ይስጣችሁ ውዶችዬ
    ማርክም እንኳን ደስ አለህ
    ሊሉ ከጎንህ ብትኖርልህ ኖሮ
    የበለጠ ደስ ይል ነበር ❤❤❤

  • @MaxWax-jo2ub
    @MaxWax-jo2ub 10 місяців тому

    ማርክዬ እንኳን ደሥ አለህ ወንድምዬ እስኪ በመቶብሩ ይምቶደዉን ስእል አድን ግዛና ከቤትህ አኑረዉ የህፃኗ ማስታወሻ እ ብሮዬ❤

  • @madina3096
    @madina3096 Рік тому +7

    በመጀመሪያ እኳን ደስ አለህ እነ የተቢም አላህ ይስጣቺሁ ❤ግን ማረኮስ እህትና ወንድም የለህሞይ🤔

  • @Zeneb-hg6je
    @Zeneb-hg6je Рік тому +2

    እኔኮ ሰውሰት ልቤን ደስ ይለኛል አቦ ይመቻችሁ ምርጥ በተሰቦች አዳናቄሽ ነኝ ለሙ የመዳም ቅመም

  • @ፋጡማየኑስኡመር
    @ፋጡማየኑስኡመር Рік тому +8

    ማሻአላህ እንኳን ደስ አለህ እንደዚህ አይነት እህቶች ቤተሰቦች ስላሉህ አላህን አመስግን ታድለሀል ሲከፋህ የሚከፋቸው ስትደሰት የሚደሰቱ እህት እና ጓደኛ አለህ❤❤❤❤❤

  • @hlemamprato6798
    @hlemamprato6798 7 місяців тому

    መሸአላ መሸአላ መታደል ነው ማርቁሴ አዴት እዴት ያሉ እህቶች አሉህ ከሰው አይን ያወጣችሁ

  • @zuzumchale
    @zuzumchale Рік тому +20

    ምርጥ ቤተሰብ ናቹህ አይደለም የእናተ ቤተሰብ የሆነ ይቅርና የቡታጅራ ልጆች በሙሉ በእናንተ ይኮራሉ የቡታጅራ ህዝብም እንደናንተ ፍቅር ነው 😍😍😍✅✅

    • @gjch5302
      @gjch5302 Рік тому

      🎉

    • @gjch5302
      @gjch5302 Рік тому +2

      ምርጥ ቤተሰብ ናችሀ ለምለምና ነፃነት ጎበዞች ናችሁ የምር ብድር ይግባችሁ ስላስደስታችሁት🎉🎉🎉❤❤

  • @belinshmohg4688
    @belinshmohg4688 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይሰጣችሁበጣምጥሩነገርነውያደርጋችሁተከፈቶነበርእንኳንደሰአለህወንድማችንበወጣውይተካ😘😘😘👍👍❤❤😘😘

  • @bituu126
    @bituu126 Рік тому +11

    እንኳን ደስ አለህ 🎉🎉🎉ታድለካል እነዚህን የመሰሉ እህቶች ስላሉህ❤ አስለቀሳችሁኝ😢

  • @ሲትራቢንትሀሰንየኬሚሴዋ

    የተቢዬ ወላሂ በጣም ጀግና ሴት ነሽ እኔ ከአንቺ ብዙ ተምሪያለሁ የበለጠ ይስጥሽ

  • @ሰላም-ፀ4ተ
    @ሰላም-ፀ4ተ Рік тому +11

    አምሮባቸሀል ቀሚሳቸሁ ሲምር❤❤❤❤❤❤

  • @maregemengistu2954
    @maregemengistu2954 Рік тому

    ዋው ጉራጌነቴን የምወደዉ ለዚህ እኮ ነው ምክንያቱም እንዋደዳለን እነዚህ ቤተሰቦችም በጣም ደስ ይላሉ

  • @richogendicho3595
    @richogendicho3595 Рік тому +3

    የከተማ ልጆች እራሱ ሆነቹ እርጋታቹ ደስ ስል ብሩኬና ኤፉሬም ደሞ ደስ የምል ቤተሰብ ናቹ እንኳን ደስ አለክ ማሪኬ ❤❤🎉

  • @zeebazeeba4554
    @zeebazeeba4554 Рік тому +1

    ነፂየ አንደ ፎቶ ልነሳበት ያልሻት ነገር ስታስቅ የኔ ቆንጆ

  • @boussicell6797
    @boussicell6797 Рік тому +5

    ለሙዬ መላው ቤተሰቦችሽን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ ማርኬ እንኳን ደስ አለህ🎉🎉🎉🎉😍😍😍

  • @AsnidebelaAsnide-px3go
    @AsnidebelaAsnide-px3go Рік тому

    የምትገርሙ እህት ናቹ እግዚያብሔር አይለያቺ አብሶ የተንቢ አስተሳሰቧ ድርጊቷ ምናምን ስወዳት የኔን ትልቋን እህቴን ነው የምትመስለኝ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Рік тому +6

    ማርክ እንኳን ደስ አለህ ቤተሰቦችህ ልዩ ናቸው ለሙ ነፂ እግዚአብሔር በወጣ ይተካላችሁ ❤❤❤❤

  • @እሙከድር
    @እሙከድር Рік тому +1

    ለሚየ አቺስ ትለያለሽ የምር ክፉ አይካሽ ❤❤ ማርኪ እኳን ደስ አለህ አይለያቹህ❤❤

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube Рік тому +16

    አንቴ ጠከር በል ለቤቴሰብም ለእስም ሰው ልጅ አንዴ ያጋኛል ያጣል አፍቅሮም ማጣት አሌ አግብቶም ማጣት አሌ ወልዶም መጣት አል ለሙዬና ነፅዬ ሁላቹም ትለያላቹ ጌታ ያክብራቹ🎉🎉🎉🎉🎉

    • @mawaysh
      @mawaysh Рік тому

      ደምሪኝ እማ

  • @meleschadmasui4679
    @meleschadmasui4679 Рік тому

    ማርኪ ይህ ሚታይህ ከሆነ ሄለነ ያንተ ከሆነች ይትም አትሄድም ካልሆነች ግን እነዚህ የመስሉ እህቶች ውንድሞች አሉህ ባንተ የተንሳ ያዝኑብሃል ባዳ የፍለግኽው ብታደርግለት እርግጦህ ይሄዳል ዘመድ ግን ምንም ብታደርግው ምን ብትለው ደስታህም ሀዘንህብ አብሮህ ተካፋይ ነው ስው ቢሄድ ስው ይተካል እራስህን ጥብቅ እናትህን አስደስት እነዚህም የመስሉ እህቶች አስደስታችው ባይኖርህም ንጽሁ ልብህ ፍቅርህን ሲውጡ ሲገብ እኔን ከዘመድም ባዳ ንኝ ከጋደኛም ባዳ ንኝ😢😢

  • @ሶስና.ቲዪቭ
    @ሶስና.ቲዪቭ Рік тому +23

    እንኳን ደስ አለህ ❤❤❤❤❤ ምርጥ ቤተሰብ ምርጥ ጓድኞች ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅራችውን ያብዛላችው ❤❤❤❤❤

  • @dgehjsxwgioey7712
    @dgehjsxwgioey7712 5 місяців тому

    ወድሜ እካን ደስ አለህ የመዳም ቅምነኝ ደስታህ የስታችን ነው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ተመሥገንአምላኬ-መ1ነ

    እኳን ደስ አለህ ወድም በጣም ደስ የምትሉ ብተሰብ ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ይሁንለበጎነው-ቸ2ሰ

    ማሻ አላህ ማርክ እንካንም ለዚህ አበቃህየኔ ጀግና ወላሂ ለምዋ ፈጣሪ ይጠብቅሺ. የኔ ውድ ❤❤

  • @merinatube6287
    @merinatube6287 Рік тому +17

    ማርክ እንኳን ደስ አለህ የተቢ እና ነፂ ምርጥ እህቶች ፈጣረ የልባቹሁ መሻት ይሙልላቹሁ ከዚህ በፊት ቪዲዮ ሳይ አሳዝኖኝ ነበር አሁን ደስ ይለዋል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fozefeker6964
    @fozefeker6964 Рік тому

    ወላሂ አስለቀሰኝ ማርክየ ከልቤ እወድሀለሁ 💕💕💕💕💕ይገባሀል ሀቢቢ

  • @zuzuahmde5318
    @zuzuahmde5318 Рік тому +7

    😢ገናሳላየው ልኮምት ተገደድኩኝ ስጀምረው ቸኮልኩኝ አቤትስታምሩ አስቀናችሁኝ እድህአይነትቤተሰብ የማትሳሱእጃችሁሰፊ ይጨምርላችሁአሳመሩህ የምር❤