📢 ትንሹ ከ አዲስ አበባ ስጦታ ተሰጠዉ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 жов 2024
  • ‪@yetenbitube1‬ ‪@marketube391‬ ‪@abtube7318‬ ‪@ebstvWorldwide‬ ‪@comedianeshetu‬

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @ሀያትቡታጀራ
    @ሀያትቡታጀራ 7 місяців тому +542

    ቆይኤፍሬም 100Kእዲገባ እደነዛየዉሸት ድራማ ስርቶ ማለቃቀስ አለበት እዴ ኢዩትእስኪይ ቻናሉ ሲቀጥል ለተመልካች እራሱ በጣም ክብርአለዉ ኤፍሬም 100K.አስገቡት

    • @ZEBlDAR
      @ZEBlDAR 7 місяців тому +29

      እኛ የውሸታም አሽቃባጭ ከሆን ቆያ እኮ ከኔም ጭምር 😂😂😂😂

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 7 місяців тому +30

      ያራዳ ልጅ ጎበዝ ነቅተሻል አንቺ እንደኔ❤ ኤፊ ከነሱ በፊት ነበር ዩቱዩቡ የተከፈተው የኛ ሕዝብ የሚወደው የውሸት ጋጋታ ነው እኔም ሀገር ገብቼ እንደዛ መስራት አለብኝ ቻናሌ ወፍ የለምኮ ሰብ ስለምን😂

    • @Hiyba123
      @Hiyba123 7 місяців тому +2

      Medre werena hulu wey habesha

    • @sikosolo7543
      @sikosolo7543 7 місяців тому +3

      Werga nesh

    • @እሙረያን-ኘ2ዸ
      @እሙረያን-ኘ2ዸ 7 місяців тому +8

      ጀግና የመዳም ቅመሞች እዬጎበዛችሁ ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @wasilakhalid8041
    @wasilakhalid8041 7 місяців тому +217

    ለተመልካች ክብር ያለዉ ኤፍሬም ብቻ ነዉ❤❤❤

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube 7 місяців тому +140

    ኧረ የመዳም❤ቅመሞች እኔንም አበረታቱኝ 😢😢አያስከፍልም የስደት እህታችሁነኝ የምር ከፍቶኛል😢😢😢😢😢

    • @tube9011
      @tube9011 7 місяців тому +1

      ok

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 7 місяців тому

      ከበደንይዘሽብቅበይ 😂😂😂😂❤❤❤ፋሽኑይሄነዉ ወርቅዉይ

    • @meremwolloyewatube
      @meremwolloyewatube 7 місяців тому

      @@Rተስፈኛዋ እያሰብኩነው😄😄😄😄

    • @weynshetweyna3475
      @weynshetweyna3475 7 місяців тому

      እሺ ውዴ

    • @bedrianesru6973
      @bedrianesru6973 7 місяців тому

      እሺ ውዴ

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 7 місяців тому +124

    ኢፍሬም መልካም ሰው👍👍

    • @ShewayeTube-143
      @ShewayeTube-143 7 місяців тому +1

      ያሢንደምረኝእመልሳለሁ

    • @LemlemMaryam
      @LemlemMaryam 7 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Hiwot2135
      @Hiwot2135 7 місяців тому

      anet kecaca😂

  • @ኮኬትmyworld119
    @ኮኬትmyworld119 7 місяців тому +55

    የሰው ዘር የሆናቸው በሙሉ ሰላም እና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ❤❤❤

  • @እንኳንበስላምመጣቹ
    @እንኳንበስላምመጣቹ 7 місяців тому +83

    ይህ ካሜት የምታነቡ በሙሉ የነፃነት ኑሮ የእረፍት እጀራ ፈጣሪ ይስጣቹ ክፉ አይካቹ❤❤❤🎉🎉

    • @wedetwedet705
      @wedetwedet705 7 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን።እህቴ ላንቲም

    • @ferhiwottegenu8545
      @ferhiwottegenu8545 7 місяців тому

      Amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @tirhasasefa640
      @tirhasasefa640 7 місяців тому

      ❤❤❤❤ኣሜንንን ኣሜንንን ኣሜንንን❤🎉

    • @xcerxcer5908
      @xcerxcer5908 7 місяців тому

      አሜን ለሁላችን ያድለን🙏😥

    • @MdLiwa-h2x
      @MdLiwa-h2x 5 місяців тому

      አሚንንንንን ለሁላችንም

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 7 місяців тому +95

    ከሌላቸዉ ሰወች ጋር አብሮ መዋል ፈጣሪን እንድታስታዉስ ያደርግሀል ከሀብታም ጋር መዋል የፈጣሪን መንገዶች ያስትሃል ያሳድግህ👍👍

    • @MohKh-t7h
      @MohKh-t7h 7 місяців тому

      አረ ባክሽ ሌላስ የምትይው የለሽም እደራስሽ አመለካከት ነው ማነው ሀብታም ፈጣሪውን አይፈራም ያለሽ

    • @lubabatube7975
      @lubabatube7975 7 місяців тому

      👌✅

    • @mareyamenata-b9r
      @mareyamenata-b9r 7 місяців тому

      እና የፍራል እዴ በብሩ ሁሉን የሚያድርግ የመሰለዋል እውነት አውነቱን እናወራ እጂ​@@MohKh-t7h

  • @ftafta-cc9zh
    @ftafta-cc9zh 7 місяців тому +20

    ኮንቢተርን ያስደሰትሽው ልጂ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስትሽ ተባርኪ ኢፍየ መልካም ስው

  • @محمدعبدالله-ج5ه8ج
    @محمدعبدالله-ج5ه8ج 7 місяців тому +60

    ትንሹዬ ደሞ ቶሎ አትበሳጭ አትሳደብ ኤፊሬምን አክብረው

  • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
    @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 7 місяців тому +30

    ኤፉ እኮ ምርጥ ልጅ ነው ቀልዱ ከቁም ነገርጋ ፈታ ነው የሚያደርገን ዳይ ወደ መቶ ሽ ኧረ ተው የማዳም ቅመሞች ደጋግ ሰወችን እናበረታታ ትንሹዬ አይዞክ የኔ ቅመም አላህ ህልምክን ያሳካልክ ኤፋየም በርታልን

  • @Sariy177
    @Sariy177 7 місяців тому +137

    ይችን ፁሁፍ የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 7 місяців тому +19

    ❤❤ ትንሹ ኤፍሬምን አጎንብሰህ እግሩን ሳም ።።ለአንተብሎ ብዙ የደከመ ነው።። ኤፍሬም ተባረክ ይሄ በጎነት ጥሩ ነው።።ሰው አይከፍልም።።ፈጣሪ ያላሰብከውን ነገር ይስጥህ።።።።

  • @samiratube2353
    @samiratube2353 7 місяців тому +13

    እስኪ የመዳም ቅመሞች ለዚህ ታዳጊ ተባብርን ትልቅ ደርጃ እናድርሰው እናስተምርው የምትሉ ብቻ👍

  • @ZEBlDAR
    @ZEBlDAR 7 місяців тому +34

    ትንሹ እንኳን ደስ አለክ ጎበዝ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ጩጮው ❤❤❤

  • @ansha-b8y
    @ansha-b8y 7 місяців тому +100

    ወላሂ እኔ በጣም ደሥ ብሎኛል እንደኔ ደሥ ያለው ላይክያድርገኝ

  • @SaadA-ck5by
    @SaadA-ck5by 7 місяців тому +27

    ኤፋ ምርጥ ሰው❤❤❤❤ትንሹ ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግህ ❤❤❤ያሰብከውን ፈጣሪ ያሳካልህ ትንሹየ ጠንካራ ሁን ደግሞ❤❤❤❤

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 7 місяців тому +6

    ኤፋ ምርጡ የየዋህነት የደግነት ጥግ ነህ ለሰዉ ያለህ ክብር በጣም ይለያል

  • @KisanetGhebre-wz2sd
    @KisanetGhebre-wz2sd 7 місяців тому +11

    በባለፈው ለምለም ለጥምቀት ኣልብሰው ኣለው ብላ ሳታልብሰው ስትቀር ቅር ብሎኝ ነበር ቃል ኩቡር ነው ኣሁን ደስ ብሎኛል ኤፉየ እግዚአብሔር ኣምላክ ይባርክህ ❤

    • @FatmahMuhammad-e6y
      @FatmahMuhammad-e6y 7 місяців тому +1

      እኔ ራሱ ወላሂ ታለብሰዋለች ብየ ስጠብቅ አፍጥጨ ቀረሁ

    • @Laila-v1b
      @Laila-v1b 7 місяців тому

      እረስታው ይሆናል

    • @nigusgashu3955
      @nigusgashu3955 7 місяців тому

      እረሰታው ይሆናል ወይም ሰራ ብዝትብትለ

  • @MahiGrma
    @MahiGrma 7 місяців тому +20

    ኤፊዬ የወሴፍዬ ምርጥ ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እህታችንን እግዚአብሔር ይሰጣት ❤❤

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 7 місяців тому +8

    ዮሴፍዬ ቅመም እንኳን ደስ አለህ በጣም አምሮብሀል ኤፋ በጣም እንመሰግናለን ይህ ሁሉ ባንተ ነው የመዳም ቅመሞች ኤፋን ጉዞ ወደ 100K እያላችሁ እኮ ነው የልቡ ሙሉለት እህታችን በወጣ ይተካ ብለናል

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው 7 місяців тому +32

    ኤፋን 100እናስገባው በማርያም በውሸት ድራማ እየሰሩ እየመጡ ከሚለቃቅሱብን ሰውች ኤፋ የተግባር ሰው እናበርታታው ❤❤❤❤

    • @adesuAdesu-bt8xx
      @adesuAdesu-bt8xx 2 місяці тому

      አሪፍ አሣብ😊😊😊😊😊❤

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 7 місяців тому +57

    ሁሉም ሰዉ ሲያገኝ ያምርበታል

    • @debifiqeryouTuber
      @debifiqeryouTuber 7 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂👎👎👎👎👎👎👎

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 7 місяців тому

      የሚገርመው ቀጣዩትውልድነው የሚያሣሥበው ሤቶችምናለ ተከብራችሁ ብትኖሩ

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 7 місяців тому +10

    የየየየየኔ ትንሹ ኮምፒውተር😅 እንደው የመዳም ቅመሞች ስትለን የስራ ድካሜ ይቀንሳል 😊
    ኤፊ ጥሩ ፣ቅን የኢትዮጵያ ጀግና አንተን ምክንያትት አድርጎለት ነዉ

  • @maeritube21
    @maeritube21 7 місяців тому +16

    ወይኔ ኮፒውተር እንዴት እዳማራበት ኤፊየ መልካም ሰው❤ በወጣ ይተካ እህታችን❤

    • @MizuTube-x1x
      @MizuTube-x1x 7 місяців тому

      ሰብስክራይብ ኣሪጊልኝ ውዴ 🤲🤲🥰🥰

  • @salamasalama7644
    @salamasalama7644 7 місяців тому +27

    ኤፍሬም መልካም ስው❤❤❤❤🎉🎉

  • @DghjFhjj-c1b
    @DghjFhjj-c1b 7 місяців тому +6

    ኤፋ የእውነት ለሰው ያለው ክብር ኮፒተር ፈጣሪ እትልቅ ቦታ ደርሶህ ለማየት ያብቃን❤❤❤

  • @SalamWw-zp8fh
    @SalamWw-zp8fh 7 місяців тому +11

    እኔ ብዙ ጊዜ ኮሜት አልፅፍም ላይክ እጅ ኢፍሬም በጣም መልካም ሰው ነው ስብስክራይብ አድርጉ አብርሽ የሚባል አጭበርባሪ እኳ በውሽት አልቅሶ መቶ ሽ ገባ አይደል እድ

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye 7 місяців тому +7

    ትንሹ ይገባሀል🥰🥰🥰በጣም ተደሰተ እኮ 🤗🥰❤️በእውነት ለእሷም ፈጣሪ ይስጣት ❤️🙏

  • @khadejatasfaa6433
    @khadejatasfaa6433 7 місяців тому +19

    የሆነ ቅመም የሆነ ሌጅ ኤፋ ምርጥ ሰው❤

  • @A14-ny2tn
    @A14-ny2tn 7 місяців тому +8

    ኤፋየ መልካም ሰው ነህ ፈጣሪ ይጠበቃለህ❤

  • @ZZh-z5p
    @ZZh-z5p 7 місяців тому +13

    ማሻአላህ ህፃንልጅ ሢደሠት እንደት ደሥይላል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @ShewayeTube-143
      @ShewayeTube-143 7 місяців тому

      እህቴደምሪኝበቅንነት❤❤🎉

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 7 місяців тому +7

    ኤፍሬም መልካም ሰው አላህ ያስደስትህ የሰጠሽውም በወጣይተካሽ እረተው 100ሺ እናስገባው

  • @user-xo1hs99
    @user-xo1hs99 7 місяців тому +10

    ሰው ማንን ይመስላል ኑሮውን አሉ ልክ ነው ለካ ይመችህ እድግ በል❤❤❤❤

  • @babibabi4471
    @babibabi4471 7 місяців тому +4

    ያአሏህ እንዴት እንደተደስተ
    አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ
    ኤፋ መልካም ሰው,,,

  • @nefisasemane
    @nefisasemane 7 місяців тому +2

    ኤፍ ተባረክ አመሠግናለሁ ለናቴ ያረግክልኝ መሠለኝ

  • @abushalam4768
    @abushalam4768 7 місяців тому +6

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ትንሹ ሚካኤልን ስትል እደት እደስ እደምትል❤

  • @SlamaXx-l7w
    @SlamaXx-l7w 7 місяців тому +6

    ኤፍሬም መልካም ሰው ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ኢየሱስየዘላለምአምላክነው

    አንተ ክብር ያለው ሰው ነህ እውነት የኤፍሬም ማስተዋል ያለ ሰው ነህ በጣም አዲስ አበባ youtuberዎችና አንተን አመሰግንሃለሁ የሞተ ህዝቦች ኀዘን አንተ ወተህ አሳይቶኛል ጀግና ጎበዝ ልጅነት አንተ ጎዳኞች ሁሉም ግን እርካሽና ደደቦች ናቸው እውነት መናገር የምለው አለም እያለቀሰው ኢነሱ ደግሞ ወቶ ቪዲዮ ይሰራሉ አንቴና አንተ እህቶች ናቸው እሴቶችን ናችሁ video የአዘናችሁ

  • @H.ነኝታስፋኘወ
    @H.ነኝታስፋኘወ 7 місяців тому +4

    መሻለህ

  • @ZufanAyanaw
    @ZufanAyanaw 7 місяців тому +5

    ኤፍየ ቅን ልብ ያለህ መልካም ሰው🎉🎉🎉🎉

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 7 місяців тому

    ተባረክ ነገ ይሄ ልጅ ትልቅ ቦታ ይደርሳል ሴት አምጥተህ ከምትነፈርቅብን የሚያድግ ልጅ አምጥተህ ትልቅ ቦታ አድርገህ አሳየን ለነገሩ ዩየተንቢ ወንድም አደለህ🤔 አባቴ ቡታጅራ የተወለደው እድገቱ አዲስ አበባ ነው አንድ ቀን ቡታጅራን አያቴለሁ ብዬ አስባለሁ አገኛችሁ ይሆናል😉

  • @PanaJgs-kk9cf
    @PanaJgs-kk9cf 7 місяців тому +11

    ኤፋየ መልካም ሰው ነህ 👑❤🥺

  • @hghhbghhj5960
    @hghhbghhj5960 7 місяців тому +1

    ኤፊ የኔ የዋህ አትስገበገብ እንደ ይቱዮበር የሰዉ ክብር ያለህ በዚህ ቀጦል

    • @SamsungA-od5ez
      @SamsungA-od5ez 4 місяці тому

      በጣምሁለዜአየዋለሁ የትልቅ ሰዉአቅልነዉያለዉ

  • @ያልተኖረዉልጅነትአለቀበስ
    @ያልተኖረዉልጅነትአለቀበስ 7 місяців тому +12

    ሀቢቢ ዬኔ ጣፋጭ እድግ በል

  • @zindzind3952
    @zindzind3952 7 місяців тому +4

    አድገህ ለቁም ነገር ያብቃህ እህታችንም ስላስደስሽው ደስታሽሙሉይሁን 🎉🎉🎉 የሰው መውደድይስጥሽ

    • @ShewayeTube-143
      @ShewayeTube-143 7 місяців тому

      ደምሪኝእህቴበቅንነት❤🎉🎉

  • @asrse539
    @asrse539 7 місяців тому +9

    ኤፋዬ ❤🎉 እግዚአብሔር ይባርክህ ትንሹየ እንኳን ደስ አለክ❤

  • @rigvhfg275
    @rigvhfg275 7 місяців тому +9

    ኤፍሬምና ካሚተር ስወዳችሁ❤❤❤❤

  • @سعادةسعادة-ل6ي
    @سعادةسعادة-ل6ي 7 місяців тому +4

    ትንሹዬ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስክ ልብሱ ማሻ አላህ በወጣ ይተካላት ኤፍሬም በርታ❤❤

  • @ኢየሱስየዘላለምአምላክነው

    ኤፍሬም በጣም እናመሰግንሃለን ኢትዮጵያ የዝቡ ባሪያ ዘነብ አንተ ነህ የቦታ ልጆች እማል አንዳይነት እውነት መናገር ተባረከ የኔ ወንድም እስቲ በላይ ስጠን

  • @HeluTube31
    @HeluTube31 7 місяців тому +22

    ሁሉም ሰዉ ሲለመብስ እኩል ነዉ የኔ ጩጨ ያሳድግህ♥♥🌹

    • @debifiqeryouTuber
      @debifiqeryouTuber 7 місяців тому

      🙈🙈😜😜😭😹🙊🙊🙊😹😭😭😜🙈👎🙈🙈😜😭😭😹😹🙊🙊😹😹😭😜🙈👺👺👺👺👺👺👺👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @Fatima-hi6vu
    @Fatima-hi6vu 7 місяців тому +1

    የሰዉ ደሰታ እማሰደሰታቸሁ በላይክ እኔ በጣም ደሰበሉኛል አላህ ይሰጣት

  • @ExcitedEyeglassFrames-qu1zj
    @ExcitedEyeglassFrames-qu1zj Місяць тому

    እድግ በልልኝ የኔ ጣፍጭ❤❤❤❤ኤፊ እና ማርክ በህፃን አደበት መመረቅ ምንኛ መታደል ነው❤❤❤❤❤

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 7 місяців тому +1

    ያልጅ አወቂ አስተወይ ኮምፓ እድግ በል በትምህርትክ በርታ ገና ብዙ ቦታ ትደርሰለህ በርታ እና እፍሬምም ፋጠሪ ይስጠቹ🎉🎉🎉🎉

  • @Hay-bv4dp
    @Hay-bv4dp Місяць тому

    ልጁ በጣም ነዉ የተደሠተዉ❤❤ላረግሺለትመም አላህ ይጨምርልሺ❤❤❤❤❤❤

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 7 місяців тому +5

    ኤፋ እጅግ በጣም ምትለይ የሰው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @حياهحق
    @حياهحق 7 місяців тому

    ሥጦታውን ለላከችው እህታችን እግዚአብሔር ያክብራት ኤፍሬም ለአንተ ትልቅ ክብር አለኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኮምፒተርን ደግሞ ፈጣሪ ያሳድገው

  • @AbebaTirukelem
    @AbebaTirukelem 7 місяців тому +1

    ሰላም ለእዚህ ቤት ኤፍሬም አስተዋይ እና ቅን መልካም ሰዉ ነህ❤❤❤ እሰኪ 100k subscribers እናሰገባዉ👍👍👍

  • @MoulouMlnshehlue
    @MoulouMlnshehlue 7 місяців тому +1

    አተልጅ እግዛብሄር ትልቅባታ ያድርሰህ ለሰው ያለህክብር ትልቅነው እግዛብሄር ትልቅባታ ያድርስህ

  • @toybaenderis4732
    @toybaenderis4732 3 місяці тому

    ተቡታጀራ ልጆች የተመቸኝ እፍሬም መልካም ልጄ 😢❤❤❤❤❤❤እፍሬም አላህ ይጨምርልህ🎉

  • @mekitube4479
    @mekitube4479 7 місяців тому +5

    ስወደው ኮቢተርን የልጅ ትልቅ ለናቱ ያለውቦታ❤❤❤

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 7 місяців тому

    ኤፊ ጎበዝ ልጁን ስለምትንከባከበዉ ፈጣሪ ይባርክህ ሑሉን አስትተህ ትምሕርቱን ብቻ እንዲከታተል ማድረግህ ጎበዝ ነህ ይህ ልጅ ተምሮ ትልቅ ቦታ ሲደርስ የምትደሰተዉ ከማንም በላይ ነዉ ።ለዛ ቀን እንድትበቁ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጣቹ ዮሴፍ ተምሮ ትልቅ ቦታ እንደሚደርስ ጥርጥር የለዉም ነቃ ያለ ልጅ ነዉ ።
    ያለበሽዉ እህት ፈጣሪ የያዝሺዉን ይባርክልሽ ሑሌም ሰጪ ያድርግሽ🇪🇷

  • @masart9631
    @masart9631 7 місяців тому +1

    የኔ ውድ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ የድረስ❤❤❤ኤፈዬም እሄ ሁሉ ከፈጠረ በታች በአንተ ነው ተበረክልን ወንድምነት❤❤🙏

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 7 місяців тому +5

    ኤፋዬ እና ዮሲዬ እንኳን ደህና መጣችሁ 💕💕

  • @weynua-tube
    @weynua-tube 7 місяців тому +1

    እኔ አልመጣልኝም አላለም ኤፍሬም😂 ኔክስት እኔ ደሞ ላንተ እልካለሁ የኔ ወንድም አስደሰትሽው ደስ አለው አላህ ያስደስትሽ የልጅ አሰል ነው ልጁ ጭንቅላቱ ሲያመሰግን ሁሉንም ኤፍሬምንም አስተዋይነቱ

  • @Miskiya-q9o
    @Miskiya-q9o 7 місяців тому +1

    እህተችን ፈጠሪ የመይቋረጥ ደስተ ይስጥሽ በጠምነው ደስየለኝ ክበሪልን

  • @mesiyouTube-q2o
    @mesiyouTube-q2o 4 місяці тому

    ቀልጁ ደስታ ግን ማነው እደኔ የተደሰተው❤❤❤❤የኔ አፈ ቅቤ

  • @FatmaGalto
    @FatmaGalto Місяць тому

    እዚ ቤት ስማጣ ፋታ ብቻ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hawawoll
    @Hawawoll 5 місяців тому

    የኔናት አላህያሳድግህ ሲያወራ እባየን መቆጣጠርአቃተኝ ይህን ስጦታ የሰጠሺው እህት ባወጣሺው ጨምሮ ጨማምሮ ይሙላልሺ አስተዋይነሺ

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 7 місяців тому +1

    ኤፍሬም ለሰው ያለህ ክብር ደስ ይላል በርታ ዮዎሴፍ እንኴን ደስ አለህ ❤❤❤

  • @ToybaT_qv9zo
    @ToybaT_qv9zo 2 місяці тому

    ዎው እፍየ በርታ ወንድሜ ኮምቢተር ማሻአላ ተባረከላ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MESERET-g90
    @MESERET-g90 7 місяців тому +2

    እንኳን ደስ አልክ ጌታ ያሳደገህ ነጌ መልካም ይሆናል❤❤❤

  • @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
    @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy 7 місяців тому

    ፈጣሪ አምላክ በጥበቡ ያሳድግህ ኤፊ ለኔም ቀጣይ መሶብ እዲሰራልኝ ሀገሬ ልመጣ ስለሆነ ለሰርጌ😂😂😂🥰🥰

  • @obadesalamo-nj8jy
    @obadesalamo-nj8jy 7 місяців тому +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ ምርጥ ሰው እኮ ነህ በውነት ❤❤❤❤

  • @MayaB-g2e
    @MayaB-g2e 7 місяців тому +2

    ኤፋ ወላሂ ምርጥ ወድም ጀዛክ አላህከይር❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @busyline5298
    @busyline5298 7 місяців тому +1

    የኔ ማር እድግ በል ኤፊዬ አንተም
    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
    በጣም ጎበዝ ደስ የሚል ልጅ ነው
    ሁሌም አትለየው ❤❤❤❤

  • @ZaibaZaiba-sk3rd
    @ZaibaZaiba-sk3rd 7 місяців тому +1

    የኔ ማር ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃህ❤❤❤ኢፍሬም ባለህበት አላህ ይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj 7 місяців тому +6

    ኤፍሬም መልካም ሠዉ ❤❤❤❤

  • @tigsttube7259
    @tigsttube7259 7 місяців тому

    የኔ አባት አንተም አድገህ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ እድግ በል ❤❤❤

  • @edendagne9640
    @edendagne9640 6 місяців тому

    በተለይ ሲናደድ እንዴት ደስ እንደሚል አትቅረጸኝ አትቀረፀኝ ከዚህ ሲል በጣም ወደዚ የሚለው ኮስተር ብሎ ነው የሚናገረው ጨዋታ ሁሉ ይጣፍጣል❤

  • @ሀዊየወሎልጂ
    @ሀዊየወሎልጂ 7 місяців тому

    ወላሂ የትንሹን ደስቲ ሳይ ወላሂ በጣም ነው ደስስስስ ያለኝ የኔ ውዲ አላህ ይስጥሺ ወላሂ በጥምምምም ነው ደስ ያለው

  • @محمدمحد-ف2م
    @محمدمحد-ف2م 7 місяців тому

    አላህ ያቀዋል ስምሽን የኔማር አላህያሳድግህ ከትልቅ ደረጃ ያድርስህ አይማጣት አይዞህትንሹየ ትልቅደረጃምትደርሳለህ አላህይስጥሽ የሰደሽዉ ባወጣይተካ ኢፋ ምርጥ ሰዉአላህያስደሳህ አተም

  • @sadaalsabban1509
    @sadaalsabban1509 7 місяців тому +1

    ኤፋ መልካም ሰዉ🎉🎉🎉❤100ሺ እናስገባዉ እባካችሁ🎉❤

  • @AneesaKonjo
    @AneesaKonjo 7 місяців тому

    የኔ አባት አላህ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ እናትህን የምታስደስት ያድርግህ ባባዬ

  • @MisrakMengistu-yd5dk
    @MisrakMengistu-yd5dk 7 місяців тому

    ኤፍዬ መልካም ሰዉ ስነምግባርህ ብቻ ይበቃል❤❤ ትንሹ ደግሞ ረጋ ማለት ይጠበቅብሀል

  • @sarinena4266
    @sarinena4266 7 місяців тому +1

    አላህ በጥሩ ነገር ያስደስትሺ እሱን ዳስደስትሺዉ አላህ የልብሺን ይሙላልሺ

  • @seadifkr12342
    @seadifkr12342 6 місяців тому

    ለሡ ደስታ ደስታየ ጨመረልኝ እፍፍፍፍፍ የሌለው ሠው ሁሉም ነገር አድሱ ነው ትንሹየ ከፍታህ ይጨምር አባ ኤፋ ተባረክ ወድም🥰🥰🥰

  • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር

    እውነትም ኮንቢውተር ቅልጥፍ ያለ ልጅ ነው እደዚህ አይነት ልጅ ስወድ እግዚአብሔር ያሳድግህ ያለበሽውም ልጅ እግዚአብሔር በወጣ ይተካ ኤፌ እግዚአብሔር ይባርክህ ቅን ልጅ ነህ

  • @yemaleda
    @yemaleda 7 місяців тому

    የኔ አባት ኮምባዬ በአንተ ዉስጥ ልጀን አየሁት እፍፍፍፍፍ ደስ ስትል የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግህ አንተ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ ትልቅ ሰዉ ነህ 😊 ኤፊ በጣም ትለያለህ እስከ ቤተሰቦችህ አሁንም ወደ ፊት ጀግኖች ናችሁ 😊

  • @MHdgdk
    @MHdgdk 8 днів тому

    ኤፊየ ምርጥ ሰው የደሀ ደጋፊ ይመችህ ወንድሜ❤❤

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 7 місяців тому +1

    ኤፋየ የሰዉ ደሰታ እሚያሰደሰተዉ እደአንተ አላየሁም ኤፋየ 100 ሺ ማሰገባት ብችል ባሰገባዉክ

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 7 місяців тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ኤፊ እስከመጨረሻው አትተወው ቀልጣፋ እና ጎበዝ ልጅ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 7 місяців тому +1

    የኔ ትንሽ እንኳን ደስ አለህ ፈተናዉ ሁሉ ለበጎ ነዉ እግዚአብሔር የተሻለ ነገር አዘጋጅቶ ነዉ ፈተና የሚፈትነን ሁሌም ደስስስ ይበልህ❤❤❤

  • @sabo8756
    @sabo8756 7 місяців тому +1

    ኤፍሬም ምርጥ ሰው ማርያምን ሥወድህ ሰፕስክራይብ አርጉት የኛ የማደም ቅመሞች የኔ ጎበዞች ❤❤❤❤❤❤

  • @hayatTube946
    @hayatTube946 7 місяців тому

    ወለሂ አስለቃሰኝ 😢አለህ ያሰድግህ ኢፍሬም አታንም አለህ ትልቅ ደራጀ ያድርስክ በርታ ❤❤❤

  • @SALAMSALAM-tm8ye
    @SALAMSALAM-tm8ye 7 місяців тому +1

    ዋው ምን ብየ ልኮምት ከደስታ ብዛት ቃል አጣሁ የምር❤

  • @ኡሚኢቲኩሉሀያቲ
    @ኡሚኢቲኩሉሀያቲ 7 місяців тому

    ኤፋ አንተ በጣም ምርጥ ልጅ ነክ ወላሂ🥰🥰

  • @zuzuytub3195
    @zuzuytub3195 7 місяців тому

    ልጂነው ቢወድቅም ድጋሜ ሲማር ይገባዋል ምንአጨናነቀ ህፃንአይደል ልጂታግን ጎበዝናት አላህይጨምርላት

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 7 місяців тому

    የኔጌታ:ሲያምርበት:አፍተባረክ:ለሰጪዋም:ይጨምርላት❤❤

  • @wezamberhe5051
    @wezamberhe5051 7 місяців тому

    የኔ ቆንጆ ግን እናቴ ትሙት አትበል እግዚአብሔሪን ገታን በል ዉዴ ኤፉየ እንዳደሰትከዉ ፈጣር ያደስትህ❤

  • @FatemaMohammed-td4lr
    @FatemaMohammed-td4lr 5 місяців тому

    ብዙ መጻፋ አልወድም አተግን ልዩ መልካም ሰው ነህ❤