🔴የነርሷ ጓደኛ በስተመጨረሻ🙄 ያልጠበቅነውን ነገር ነገረችን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 сер 2024
  • 🔴የነርሷ ጓደኛ በስተመጨረሻ🙄 ያልጠበቅነውን ነገር ነገረችን
    🔴ይቅርታ ልንጠይቀው ሠፈሩ ሄድን🙄አልፈልግሽም ብሎ አባረራት
    emebet kassa
    emebet kassa tube
    ሐዲስ ዜማ ቲዩብ haddis zema
    lij tofik
    maraki weg
    ወቸዉ good
    seifu on ebs
    marke tube
    eyobel tube እዮቤል ቲዩብ
    egregnawu media
    asherua tube
    yetbi tube
    mube tube
    aby tv
    ebs worled
    donkey tub
    abel birhanu
    ዘቢባ ግርማ ተውበሀል
    ዘቢባ ግርማ
    እሙ ካልድ
    ebs addis meraf
    ebs tv worldwide
    ebs kidamen keseat
    ebs tv
    ebs
    helu tube
    emebet kassa new music
    emebet kassa music 2022
    emebet kassa youtube
    emebet kassa music
    nahi tubeabbay tv entertainment
    እመቤት ካሳ ዋ ሀገሬ
    እመቤት ካሳ youtube
    እመቤት ካሳ ልጅ
    እመቤት ካሳ ዩቱብ
    እመቤት ካሳ ፕራንክ
    እመቤት ካሳ
    aarshe 2023
    abraham and ruta
    abrshe youtube
    aarshe
    አብርሽ ቲዩብ
    አብርሽ የቄራው
    አብርሽ ዘጌት
    አብርሽ ቱዩብ
    አብርሽ እና ሩታ
    አብርሽ ዩቱብ
    አብርሽ ይቱብ
    አብርሽ ሩታ
    አብርሽ
    አብርሽና ሩታ
    ebs tv
    የፍቅር ታሪክ
    seifu on ebs
    donkey tube
    ethiopian tv show sle hiwot
    fana tv
    hab media
    addis chewata
    amharic movie
    ethiopian drama
    ethiopia
    love story
    ab tube አብርሽ ቱዩብ
    ethio meznagna
    ebs
    ዱካ ሾው duka show
    አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
    የሰላም ገበታ
    amharic film
    kihilot
    seyifu on ebs
    rakeb alemayewe
    sile hiwot tv
    ማራኪ ወግ
    habesha
    yefiker taric
    new ethiopian movei
    ፍቅሬ
    ethiopian news
    yebteseb chewata
    ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
    የንስር አይን
    arada plus 2
    yefikir tarik
    beras tube በራስ ቲዩብ
    wollo tube
    ወሎ ዘፈን
    new ethiopian music 2020
    ሳምሪ ፍኒ
    yebtseb chewata
    mereja tv
    qin leboch
    ቅን ልቦች
    ወይኒ ሾዉ
    weyni show
    miki show
    መሳጭ የፍቅር ታሪክ
    sayi tube
    muday tv
    እውነተኛ የፍቅር ታሪክ
    a true love story
    addis kememoch
    true love story
    zena bey ethiopia entertainment
    ethiopian movies full amharic movies|ethiopian dram
    abrelo hd
    hab media youtube
    teddy afro
    tsegaye abrar
    abel birhanu
    abel birhanu የወይኗ ልጅ
    zehabesha official
    ትረካ
    የመንገድ ላይ ጥያቄዎች
    eyoha media
    ethiopian
    kum neger ቁም ነገር
    eritrean
    የፍቅር ትረካ
    የልጅነት ፍቅር
    amharic
    ethiopian book audio
    habesha couple
    addis radar
    ale tube
    ethiopia drama
    kum neger
    feta daily
    new ethiopian movie
    ቁም ነገር
    እዮሃ ሚዲያ
    arada plus
    kana tv
    ሴራ የፊልም ታሪክ
    ምርጥ የፊልም ታሪክ
    mert films
    ሴራ የፊልም ታሪክ sera film
    ምርጥ ፊልም ታሪክ
    ድንቅ ልጆች
    ፍቅር
    abel birhanu የወይኗ ልጅ 2
    addis media
    አስገራሚ
    አሳዛኝ
    sebeket
    filfilu comedy
    ethiopia wedding
    yebeteseb chewata
    መዝሙር
    jawar mohammed
    enetewawekalen woy
    ስብከት
    ታሪክ
    new ethiopian music 2022
    kefet
    love
    debotube
    ethiopian true love story
    ebs drama
    amharic drama
    9negnaw shi
    zemedkun bekele
    genet nigatu
    egna legna
    ashruka
    wello tube
    abel news
    habesha music
    hana yohanes
    abel
    yeweynwa lej
    yeweyno lej
    ethio forum ኢትዮ ፎረም
    ኢትዮ ፎረም
    ethio forum
    tigray tv
    yasin teck
    ሮዚየስወድሽ
    brex habeshawi
    ብር፣
    yoni magna
    ፍቅር ትረካ
    ዮናስ ተስፋዬ፣
    ዳንኤላ ስቲል፣
    ታይታኒክ፣
    ፍቅር፣
    ጥላቻ፣
    ገንዘብ፣
    መስገብገብ፣
    amharic music
    ችግር፣
    ህመም፣
    film
    artist
    model
    how to
    abiy ahmed
    doktor
    fikir
    tsegur
    face
    treka
    sema
    ሴማ
    ሴማ ኢንተርቴይመንት
    sema entertainment
    ኢትዮጵያ
    ተረክ
    ፀጋዬ አብራር
    ሸገር
    sheger
    ራሽያ
    ሩስያ
    treka amharic
    tereka amharic
    selam ሰላም
    ሰላም
    selam
    efoyeta
    selamሰላም
    ባቢ
    efoyeta tereka
    fana
    9 shi
    shimeles abera
    seifu show
    ebc tv
    entewawekalen wey
    ፊልም
    የፊልም ዳሰሳ
    የፊልም ዞን
    የፊልም ትረካ
    የፊልም ታሪክ ባጭሩ
    የፊልም ታሪክ
    የኔታ ቲዩብ
    የልጆች አለም
    የህንድ ትርጉም ፊልም
    ኬቢ ቲዩብ
    አዲስ አማርኛ ፊልም
    አሪፍ ፊልም
    አማርኛ ፊልም
    አማርኛ ትርጉም ፊልም
    ትርጉም ፊልም
    ሴራ ፊልም
    ምርጥ ፊልም
    mert films - ምርጥ ፊልም
    film wedaj money heist
    samri fani
    ህሊና፣
    ድህነት፣
    ንዴት፣
    tereka
    የፍቅር ታሪኮች
    እውነተኛ ታሪክ
    አስፈሪ
    ድንቅ
    አማርኛ
    መሳጭ ታሪኮች
    ተረት_ተረት
    ትምህርት
    ትረካዎች
    ethio
    amharic tv
    ቡና
    kiya movie
    እሁድን በኢቢኤስ new this week
    ሃብ ሚዲያ አዳኙ hab media adagnu
    habesha couple prank
    ethiopian tiktok
    ethiopian new movie
    ethiopian movies
    ebs tv ehuden be ebs yesterday
    dalol entertainment
    world wide
    maraki weg
    habshatiktok
    ethiopia news
    ቁም ነገር kum neger
    ሰይፉ ፋንታሁን ሾው
    ማጋጭ
    መማገጥ
    wesane kana tv
    tireta media ትርታ ሚዲያ 2
    seifu show this week
    new ethiopian music
    kana television
    habesha film
    hab media ሃብ ሚዲያ
    comedian eshetu
    nahootv
    ebs tv እሁድን በኢቢኤስ
    ክህሎት
    drama
    እዮሃ ሚድያ
    ጨርቆሴ ሾው
    tirta media
    endalk tube እንዳልክ ቲዩብ
    ebstv
    donkeytube
    ኢትዮጵያዬ💚💛❤
    ye fikr tarik
    kumneger ቁም ነገር
    addis kemememoch
    topmedia
    ሀበሻ
    mereja
    nebil nur
    eshetu melese
    fasi
    andafta
    ethiotimes
    ዶ/ር አብይ አህመድ
    new ethiopian movie 2021
    dink lijoch
    danos
    ezana
    kb tube
    ዶንኪ ቲዩብ ድንቅ ልጆች
    new amharic movies
    ፖድካስት
    መረጃ
    ቤተሰብ
    ማራኪ
    መጽሀፍ ትረካ
    film wedaj
    sera film
    radio tereka
    ትርታ ሚዲያ
    በድብቅ የተቀረፀ
    በትዳር መማገጥ
    ስለ ህይወት
    yeneta tube
    አዝናኝ
    ela tube
    thiopian music
    sile hiwot
    sele hiwot
    hab media adagnu new
    ethiopian movie 2022
    ethiopian music 2021
    tireka
    amharic tireka
    እሁድን በኢቢኤስ new
    yefikir tarikoch
    መንሱር ጀማል
    ewedhalehu
    new ethiopian film
    afekrhalehu
    ethiopian vlogs
    ethiopia vlog
    eshetu
    endalk tube 2
    ynsrayn
    ethiopian orthodox mezmur
    afekrshalehu
    habesha drama
    eyoha entertainment
    ethiopia movie
    kana
    ethiopian comedy
    dalol entartaiment
    seifu
    miko mike
    ወሲብ እና ትዳር
    ወሲብ ላይ ሴቶች መነካት የሚፈልጉበት ቦታዎች
    ወሲብ ጥበብ ነው
    ዱካ ሾው / duka show
    ወሲብ ስልክ ሙስሊም ትዳር ፈላጊ ሴቶች
    ወሲብ በአብይ ፆም
    ወሲብን የትረካ #ab_tube_አብርሽ_ቱዩብ #ethiopianews #seifuonebs #abiyahmed #abiyahmed #fetadaily
    አራዳ ፕላስ
    #donkey_tube _amharic_ድንቅ_ልጆች
    birhanu
    seifu fantahun show on ebs
    haymi tube
    hab media አዳኙ
    arada plus አራዳ ፕላስ
    yefikr tarik
    tiktok
    abel mulugeta
    #abel_birhanu_የወይኗ_ልጅ
    tiktok amharic
    new amharic music 2023
    ethiopian couple
    የትምህርት ቤት ፍቅር
    tiktok ethiopia #oromo
    tik tok -
    yefikir tarik የፍቅር ታሪክ
    ethio tiktok live
    9ኛው ሺ
    abtube
    tiktok hayuti
    @abtube7318 @seifuonebs @ebstvWorldwide

КОМЕНТАРІ • 318

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 Місяць тому +21

    እውነት ይቆያል እንጂ ቀኑን ጠብቆ መውጣቱ አይቀርም ።ማስረጃ የስጠችውን ነርስ ማመስገን አለባችሁ እውነቱን ሁሉ ይዛ ያወጣችው እሶ ናት ትልቁን ሚና የተጫወተችውና እንደእሶ ያለውን ስው ያብዛልን ተባረኪ ❤❤🎉🎉

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Місяць тому +20

    እህቴ እውነትን ስላጋለጥሽ አእምሮሽ ስላምን ታገኛለሽ ለንስሃም ያብቃሽ

  • @etalem3581
    @etalem3581 Місяць тому +20

    ለልጅቷ ግን ፈራወኝ ምን አልባት የአሰክሬን አካል ከሚወሰዱ ሰወች ጋራ የምትሰራ ልጅ ትሁናለች

  • @mekayutube-iu1kk
    @mekayutube-iu1kk Місяць тому +28

    እስርቤት ስገቢ በደብ ታኖርያታለሽ አውሬ እውነት ተደብቃ አቀርም

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq Місяць тому +11

    እንደቀልድየተማረ ይግደለኝ ብለን የተናገርነው ቃል ተፈፀመልን መማር የሰው ሒወት ለማጥፋት ከሆነ ጥንቅር ብሎ ይቅር ሰው መሰል አውሬ ሶፊ ጀግናው በርታ አሁን በደንብ ጠቀምሻት እናትሽን ዋው ጎበዝ መማርሽ የወረደ አስተሳሰብ ለማረግ ከሆነ መማር ገደል ይግባ

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 Місяць тому +23

    የሚገርሞው እኮ ብዙ ሀኪሞች ናችው የሶው ሂወት በገንዘብ የሚያጠፉ

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Місяць тому +1

      የታወቀ ነው በገንዘብ ተገዝተው ይገላሉ የዉስጥ ዕቃ ለመሸጥ ይገድላሉ 🥹

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 4 дні тому

      😢😢😢በትክክል ምን አይነት ጨካኖች ናቸው ግን እግዚኦ ለየትኛው እድሚያቸው እንደዚህ ሰይጣኖች ሰው የሚገድሉ😢

  • @ekrW
    @ekrW Місяць тому +21

    ኢቶቢያ ላይ ምን የማይሰራነገር አለና ሰውን ለመግደል ለመበደል ብቻ አላህ ያንሳችሁ ስውን የምበዲሉ ሰወች

    • @aduadu3685
      @aduadu3685 Місяць тому +2

      ኢትዮጵያ ብለሽ ፃፊ ማሬ

  • @tgze2435
    @tgze2435 Місяць тому +14

    አፈር ብይ ባትማሪ ይሻል ነበር አጋሰስ ይች ከሞያዋም አንፃር መገደል አለባት ማን ወደ ህክምና ይሔዳል አረ በፈጣሪ ስም

  • @user-yq1kp4ck5m
    @user-yq1kp4ck5m Місяць тому +22

    አይ ኢትዩጰያ ይገርማል ሶፊ አላህ ይጠብቅህ አይተሀል የነስር አይንን አይተሀል

    • @aduadu3685
      @aduadu3685 Місяць тому

      ኢትዮጵያ ምን ታድርግሽ😢😢

  • @user-zo9kz2ev5z
    @user-zo9kz2ev5z Місяць тому +10

    ሶፊ ወድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ በርታ ጥሩ ስራ ነዉ

  • @etalem3581
    @etalem3581 Місяць тому +15

    የሰው ደም አዙሮአዙሮ ይደፋል

  • @HawaEdris-fc5jp
    @HawaEdris-fc5jp Місяць тому +23

    ግን ለምን ከመግደል እናትሽን መንከባከብ
    ነበረብሽ አሁን ነው እናትሽን የጎዳሻት😢😢😢

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 Місяць тому +10

    ሶፊየ ፈጣሪ ይጠብቅህ ይገርማል እሱንም ልገለው ይሆናል የቀረበችው 😢😢😢

  • @AsinakechAdugna
    @AsinakechAdugna Місяць тому +13

    እረስህን ጠብቅ ወንድማችን

  • @simenehgashaw1687
    @simenehgashaw1687 Місяць тому +5

    ሶፊ ስራ እየሰራህ ነው እኛም እየተከታተልን ነው በርታልን የተጎጂ አምላክ ይከፍልሃል

  • @mdali-jc3jz
    @mdali-jc3jz Місяць тому +11

    ሶፊዬ የኔ ወድም አላህ ይጠብቅህ እራሰህን ጠብቅ❤😢

  • @zemzemfaraja2953
    @zemzemfaraja2953 Місяць тому +13

    ነብሰ በላ ምን አይነት ነሽ ያንቺ ትምህርት ሰው መግደል ነው

  • @user-nt4ho2vz3v
    @user-nt4ho2vz3v Місяць тому +14

    ሱፊ ጀግና ነህ ግን እራስህን ጠብቅ👍👍👍

  • @DinkineshKiray
    @DinkineshKiray Місяць тому +10

    እግዚአብሄር ይስራሽን ይስጠን ለፍትህ አቀርባት

  • @Sgh1-pj2ec
    @Sgh1-pj2ec Місяць тому +11

    ሶፊ ወንድሜ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ :ግን ራስህ ጠብቅ ወንድም ታስፈልገናለህ ብያንስ ማስክ አርግ :የሃገሬትዋ ሰው ከፍተዋል ወንድም።እረ ፈጣሪ ይቅር ይበለን :ስንት ጉድ ነው ያለ :እረ ነብስ መግደል እኮ ለራሱ ሓጥያት ነው :በዛም በስጋ ወንጀል ነው እረ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ከክፉ ቀን እና ከክፉ ሰው ይሰውራቹ ።

  • @AllemAllem-g6k
    @AllemAllem-g6k Місяць тому +10

    አንተ እኮ ጀግና ነክ እግዛብሄር ይጠብቅክ ወንድሜ።

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Місяць тому +8

    ወይ 😢😢😢የስው ነብስ እዴ ቀልድ ሆነ 😢😢😢በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይፈርዳል ስጋ ለባሽ ሲጣን 😢😢😢😢

  • @taybat536
    @taybat536 Місяць тому +24

    ይች ነብስ ገዳይ አይናዉጣ አላህ የስራሺን ይስጥሺ አይ ኢቶቢያ የጭካኔ ጥግ እሳት አለመዝነቡ ያረብ እደኛ ስራ ሳይሆን እዳተ እዝነት ማረን

    • @mahboba1239
      @mahboba1239 Місяць тому

      ትክክል፣ይማረን፣እህሱ፣ወላህ፣ዱሃ፣ማድረግነው

  • @heuyye5507
    @heuyye5507 Місяць тому +9

    ለምን ህግ አትሄጂም የሰው ነብስ የምታጠፊው አይይይይ ሀገሬ ሠው ጨካኝ ሆኖል😢

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l Місяць тому +7

    ሶፊ እራስን ጠብቅ ከምንም በላይ ትለያለክ ጀግናቺን

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd Місяць тому +11

    አብሽሪ ቂሊጦ ታረጃለሽ ብትለቂም ልጁ አይለቅሽም ደነዝ ነሽ ገዳይ

  • @dejenegirma8956
    @dejenegirma8956 Місяць тому +9

    ሶፊ እንኳን እግዚአብሄር ረዳህ እውነት ትቀጥናለች እንጂ አትበጠስም እንዲሉ እውነታውን በማውጣትህ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል በስህተት የታሰረችው እህት ነፃ እንድትወጣ እርዳው

  • @Zedo_Ke-k3d
    @Zedo_Ke-k3d Місяць тому +8

    ሶፊ ፊትህን አልተሸፈንክ አለህ ይጠብቅህ እንደዝህ አይነት ሰዎች እጀቸዉ ረጂም ነዉ እንግድህ ከፈክ አለህ

  • @h.ethiopia4556
    @h.ethiopia4556 Місяць тому +6

    እህቴ ጉዳትሽ ይሰማኛል ግን ነብስ ማጥፋት እነበረብሽም እናትየው የሰራችው ስራ እምላክ የስራቸውን ይሰጥ ነበር

  • @user-cb8ws5gv8h
    @user-cb8ws5gv8h Місяць тому +9

    ይች አዉሬ እና እናቱ በመግደልነዉ እንደ ንብረት እምታስመልሰዉ😥😥😢😢

  • @MenaYsegaye-uq8ma
    @MenaYsegaye-uq8ma Місяць тому +9

    ፈጣሪ ሆይ እውነት ብትዘገይም እውነታው መውጣቱ አይቀርም አንቺ ግን እግዚአብሔር የስራሽን ይስጥሽ

  • @astherbesteu1074
    @astherbesteu1074 Місяць тому +6

    ታድያ እንዴት ነውእክምና ነምንወሰደው ነረሰ ከገደለን !!!!!!!!!!!!

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 Місяць тому +27

    ወንድሜ ሶፊ ኬፕ እና ማስክ ልበስ ጠባቂው አሏህ ነው ለሰበብ ነው ሰበብ አድርስ ሲቀጥል የጧትና የማታ አዝካር አድርግ አሏህ ሁሌም በጓንክ ይሁን አሏህ መዓክ

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Місяць тому +7

    እና ታዴ የስው ነብስ መጠቅ ነው እግዚአብሔር ይፈርዳል

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f Місяць тому +35

    እረ ተጠቀቅ ወድሜ ወይ ፊትክን ሸፍነህ ስራ እደዚህ አይነት ነገር አትስራ

    • @FAElzAFAElzASeid
      @FAElzAFAElzASeid Місяць тому +2

      ፊቱንኮ ለኛ እጂ ከነሡ መሸፈን አይችልም አላህ ይጠብቀዉ እጂ

    • @samryzemedkun2444
      @samryzemedkun2444 Місяць тому

      10í​@@FAElzAFAElzASeid

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Місяць тому +6

    በሃገሬ እየተፈጠረያለው እጂግ ያሳዝናል የዚህ ዘመን ትውልድ ፈጠራ ፈጥሮ ሃገርን በምን ልጥቀም ቀርቶ በምን ልግደላት ነው ጌታ ሆይ

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 Місяць тому +6

    ሶፊ በጠሚ አደናቅና የሚኒወዲ ወዲማችን ጀግናናክ ግ እደበፊቱ ዲሚፂ ስለመይሰማ ሰልችቶኚ ማከታታል ትቻለው በፊት።በጉጉት ናበረ የሚከታታልክ አሁን ራሱ የቴም የልጂታም ብዙም አይሰም

  • @user-vc3jw8om1o
    @user-vc3jw8om1o Місяць тому +7

    ክፍል አንድ የት አለ

    • @user-go6hd9sy5l
      @user-go6hd9sy5l Місяць тому +2

      ቆይቶል ከተለቀቀ ክፍል አዲ ሁለት ይህ ሦሥተኛ ሣይሆን አይቀርም😢😢😢

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 Місяць тому +1

      እ አንድና ሁለት አልፋኛን የት አለ ታድያ

    • @user-vc3jw8om1o
      @user-vc3jw8om1o Місяць тому +2

      እኮ ከቆየ ሰው እድያስታውሰው ሊኩን ማስቀመጥ ነበረበት

    • @user-go6hd9sy5l
      @user-go6hd9sy5l Місяць тому +1

      @@user-vc3jw8om1o ነበር አላሥቀመጠውም እጂ ታየሺው ይህ ክፍል 3ነው እኔ አይቸዋለሁ

  • @nanny3146
    @nanny3146 Місяць тому +6

    Nefs yemar very sad but the lady lost her job her life and her mom very sad 😢😢😢😢

  • @zahrakamal6584
    @zahrakamal6584 Місяць тому +7

    አላህ የጥፋሽ አዉሬ

  • @simenehgashaw1687
    @simenehgashaw1687 Місяць тому +3

    ሶፊ በእናንተ ሀገሬ ኢትዮጵያ ተስፋ አላት

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Місяць тому +5

    ምን ሆስፒታል ወይም ክሊኒክ ነው እዚያ የሚስሩት ምርመራ ላይ እውነትን የደበቁ ሶፊ ምክንያቱም የስውን ህይወት እያጠፉ ነው

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq Місяць тому +6

    እቺ መስካሪ ነርስ በዛን ጊዜ የትነበረች ለመመስከር ምን ከለከላት የራሶ እጅም ይኖራል አላምናትም

  • @heuyye5507
    @heuyye5507 Місяць тому +5

    ሶፊ እንደሀለ ቦታ አትስራ እራስህን ጠብቅ😢 ወይኔ ልጅ አሳዘነኝ አላህ ያፅናህ ከባዲ ነው እናትን ማጣህ እህህህህህ💔💔💔💔

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u Місяць тому +5

    እራስክን ጠብቅ ሶፊ ኢትዮጵያ አብዛኛው አሁን ላይ የሰው ጅብ የበዛበት ጊዜ ላይ ነን😢
    የአላህ የሰው ጅቦችን ከምድር ላይ አንሳልን።
    አላህ ያዋርዳት እስር ቤት ብትሄድ የመንግስት ምግብ እየበላች ትቀመጣለች😢

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv Місяць тому +8

    ሲጀመር ሶፊ ጠላት እና ጠላትን አንድ ላይ ማገናኘት የለብክም ።ግን ኧረ በእውነት ይቺን ወደድኳት ዘግይታም ቢሆን ለቆመችበት የገባችው ቃል የምትጠብቅ ቃሏን አክባሪ ናት ለመጥፎ ዶክተሮች ማስተማሪያ ናት የገቡትን ቃለ-መሀላ እንዲያከብሩ ጥሩ ነው። ያቺ ግን ነፍሰ ገዳይ ናት እስራትም ሲያንሳት ነው። አልገባሽም እንጂ እናትሽን በቁማቸው የገደልሻቸው አሁን ገና ነው የማትረቢ ባይገባሽ ነው እንጂ የቤተሰብ ችግር እራሳቸው ይፈቱታል እንጂ አንቺ የእነሱን ህይወት አጥፍተሽ ታስረሽ ህይወትሽን አበላሺ የምትል እናት ያለ አይመስለኝም ።አሁን ምን ልታደርጊ ነው ወይ ለእናትሽ አልሆንሽ ወይ ለእራስሽ አልሆንሽ ምን ተጠቀምሽ የማትረቢ። ሁሉንም ፈጣሪ ያስተካክለው ሁሉም ለበጎ ነው እንኳንም ሁሉንም አወክ አንተም እህትክም ጠንክራችሁ እራሳችሁን ጠብቁ እንጂ አንተ እሷን አጥፍተክ ምን ትጠቀማለክ በቀል ጥሩ አይደለም እሷ ብትገላት በቃ አፈር ውስጥ ከመበስበስ ውጪ ምንም አታገኝም አንተ ከዛ ግን ህይወትክን ታበላሻለክ ለአንድ ለማትረባ ሰው ብለክ ህይወትክን አታበላሽ ።ፈጣሪ ቅን ልቦና መልካም ልቦና ይስጥክ።

  • @rreema6586
    @rreema6586 Місяць тому +5

    አሠለማሊኩም ወረህመቱሊላሂ ወበረከትሁ ሶፊ አላህ ይጠብቅህ ጀግናየ እራሥክን ጠብቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @etalem3581
    @etalem3581 Місяць тому +3

    ሶፊ እደዚ አይነት ስራ ሰትሰራ በጣም አደጋ አለው ፊትከን ሸፍንንን

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Місяць тому +3

    ሶፊየ አላህ ይጠብቅህ. ራስህን ጠብቅ ወድሜ ከባድ ነው ነገሩ ሀገራችን ላይ ምን እየተፈጠረ ነው ያለው ሱበሀን አላህ

  • @samsunglaxymobile2182
    @samsunglaxymobile2182 Місяць тому +4

    ሡበሀነ አላህምንጉድነው አሁንለናትሽምጠቀምሻቸው የሠውአውሬ

  • @amaamm-oi6de
    @amaamm-oi6de Місяць тому +3

    ይገርሜል ውነትመቸምቢሆንተደብቃ አትቀርም ሳጨርሳችሁ ፈጣሪአትርፎችኋል😭😭😭😭💔💔💔💘💘💘

  • @sofitube-hy1mp
    @sofitube-hy1mp Місяць тому +5

    ኧረ ላይክ አርጉ

  • @Mekdes-dw8zp
    @Mekdes-dw8zp Місяць тому +2

    ድምጽ ጥራት ይጎለዋል እባክህ አስተካክለዉ።

  • @sofitube-hy1mp
    @sofitube-hy1mp Місяць тому +3

    እዉነት ትመነምናለች እንጅ አጥበጠስም በስንት ወሩ እዉነቱ ወጣ ❤

  • @user-ne7zi1cz8x
    @user-ne7zi1cz8x Місяць тому +2

    አባት እራስህን ጠብቅ በጣም ነዉ ምጨነቅልህ።🙏🙏🙏🙏🦁🦁🦁🦁❤❤

  • @mahboba1239
    @mahboba1239 Місяць тому +3

    ትክክል፣ነክወንድሜ፣እናትንምታህል፣ገድላ
    ልጅቱራሱው፣መገደል፣አለባት፣እናት፣በእናት
    ቀልድ፣የለም፣እች፣እናትበልታ፣አፈር፣ያሲበላሺ

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd Місяць тому +3

    ውነት ተደብቆ አይቀርም

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb Місяць тому +3

    የአላህ የአላህ ኢትዮጵያ ምን እየተሰራ ነው አረ ምን ጉድ ነው ያአላህ አቢት ጭካኔ አገሪቱ በወጀል ተጨማልቆል በጣም ያአማል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Aleye-tx3br
    @Aleye-tx3br Місяць тому +2

    እረ ምን አይነት ጉድ ነው የክፋት ጥግ

  • @zeyneba_001
    @zeyneba_001 Місяць тому +8

    አሁን ገና እናትሽን ለቀን ጅብ አረግሻት ሕግ አይለቅሽም ነቤሠ ገዳይነሽነ

  • @user-kt5cl2ok3h
    @user-kt5cl2ok3h Місяць тому +4

    ሰላም ሶፊዬ👋

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj Місяць тому +1

    እኔም ትላትና የሰፈሬን ልጂ አብሮ አደጌን የእንቅልፍ መርፊነው እንውጋው ብለው የወጉትን አላህ ይወቅ እደወጉት ሞተ የኢትዮጵያ ግፍ ሞልቶፈሰሰ😢😢😢😢መሀመድዋ የሰፈሬልጂ ወንድሜ ልቤንስብር አደረከው በስደት ለእናቱ አንድብቻነው እጇን ቆረጡት እህህህከዚህ በፊትም ጓደኛየን በህክምና ስህተት አጥቻለሁ ወላሂ በማቀው ያውም በሰፈሬ ዶክተር

  • @zubeidayonis287
    @zubeidayonis287 Місяць тому +3

    Sophie I pray for you Allah be with u and protect you 🤲

  • @user-wr6dw1fk4s
    @user-wr6dw1fk4s Місяць тому

    ሶፍዬ ሀቢቢ ካላህ ጋር ሠበቡን እራሥህን ጠብቅ ወላሂ እፈራልሀለሁ ባሁን ሠአት ኸይር ሥራ ያሥጠቃል የአይናችን ብሌን እሥተእዱኩም አላህ ❤❤❤❤❤❤

  • @AmsalMengistu
    @AmsalMengistu Місяць тому +2

    ምንእሚያክል ሥእል ግርግዳላይ ለጥፍ ሠው ትገላለች አያቹ ሀይማኖተኛማለት እንደዚነው ሀይማኖት አላቸው ግን ተግባራቸው ሀጥያት

  • @seaditesema5125
    @seaditesema5125 Місяць тому +2

    እራስህን ጠብቅ አተ

  • @user-ne7zi1cz8x
    @user-ne7zi1cz8x Місяць тому +3

    ቁጥርህ ሰጠኝ ወንድሜ ማዋራህነገር አለኝ አደራ

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 Місяць тому +2

    እግዚኦ ኣረ ኣምላኬ ይቅር በለን እርስ በእርሳችኝ መገዳደል ጭካኔ እግዚኦ እግዚኦ 😂😂😂😂😂

  • @user-kk8wq3py5c
    @user-kk8wq3py5c Місяць тому +3

    አንችብሎ ነበርስ ቃለማላ ገብተሺ ነውኮ ስራ የተቀጠርሺው ባችቤት የተበቀልሺ መስሎሻል ሚስኪን እናትሺን ነው ስቃይ ያስገባሺው አባቴን ገደለች ታልሺ በማስረጃ ወደ ህግ ማቅረብ ነው እደት ጨከሺ በእናት ልቦና ይስጥሺ

  • @user-il9un8pp4w
    @user-il9un8pp4w Місяць тому +3

    እናት እ ደቀላ ሌ💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @nanny3146
    @nanny3146 Місяць тому +3

    Selam selam our hero brother inquwan dehina metah we love you always I'm glad to hear your voice tebarek 🎉🎉🎉🎉

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Місяць тому +1

    ሶፊ ክፍል አንድ ሁሌም ቢሆን ሊንክ አስቀምጥ

  • @user-mf4bj9xf1s
    @user-mf4bj9xf1s Місяць тому +2

    ወይ በደዚህ አይነት ታክሞ እንዲት ይድናል

  • @user-pb3jm8my3n
    @user-pb3jm8my3n Місяць тому +3

    ክፍላዲአላየነውምሳ

  • @nasriya-lf4ig
    @nasriya-lf4ig Місяць тому +1

    ሶፊ አለሀ ይጠይቅ እንደዚ አይነት ቦተ ስቴድ ጥንቃቄ አርግ

  • @tadyhyle3968
    @tadyhyle3968 Місяць тому +1

    ሆስፒታል የበቀል ቦታ ሆንዋል እንግዲህ ስው የት ሄዶ ይታክማል አሁንም ቢሆን የጤና ሚንስቴር እባካችሁ እንደ ድሮ ጤና ሚንስቴር አስራረ ይሁን ምክንያቱም ማንም ለህክምና ሆስፒታል ለመሄድ ያስፈራል ዶክተሩም ነርሱም ጥሩ ና መጥፎ ሊለይ ይገባል ።

  • @hiwottadesse4025
    @hiwottadesse4025 Місяць тому +1

    እናንተ የገጠር ሰዎች ብቀላ ስትወዱ ፈጣሪን የማትፈሪ እናትሽን እስር ቤት ሆነሽ ትረጃታለሽ ባለጌ አስተዳደጋችሁን ያስመለክታል ጋጦጥ ንብረት ይመለሳል የሰው ህይወት ግን ኬት ይመለሳል ባለጌ

  • @Hilawitube
    @Hilawitube Місяць тому

    ወንድሜ ኬፕ ተጠቀም እና መነጵር ኮፍያ ተጠቀም

  • @user-fk9hh9mu6j
    @user-fk9hh9mu6j Місяць тому +8

    አውሬ እኛ እናትሸ ያሳደገችሸ ለመግደል ነው ወይ ጉድ መግደል ውጤት ነው

  • @simenehgashaw1687
    @simenehgashaw1687 Місяць тому +1

    ሶፊዬ እባክህ ገና ልጅ ነህ ካንተ ብዙ ታሪክ እንጠብቃለን እና ራስህን እየጠበቅህ ሰው የሰውን ስጋ እቸበላ ነው እባክህ ለእኛ ስትል እዳትዘናጋ ወንድሜ እንወድሃለን እባክህ እባክህ

  • @user-es6gy8pq1t
    @user-es6gy8pq1t Місяць тому

    ሶፊ & ነባ እግዚአብሔር በሰላም ያጠናቅላችሁ ግን ዳግም እንዳሰሩ አደራ

  • @user-xb6nb7zd2i
    @user-xb6nb7zd2i Місяць тому

    እግዞ ማረነ ፈጣሪ ማይሰማ የለም ጉድ ነዉ የሰዉ ሂዎት ማጥፋት ለሀብት እያሉ ያሳዝናል ምን አይነት ዘመን ደረስነ እግዞ ማረነ እግዞ ማረነ 💔💔💔💔💔💔💔☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝

  • @nanatefera6610
    @nanatefera6610 Місяць тому +3

    በጣም የሚገርመዉ ልጁ መረጋጋት አለበት ጅል አይሁን ሶፊ ጀግናነህ በርታ

  • @tesfamender8516
    @tesfamender8516 Місяць тому +2

    Wey god Eigzaaebihr ykr ybelen pls yene natt tenkek bel 🙏❤️❤️

  • @user-dr3so2xp3u
    @user-dr3so2xp3u Місяць тому +2

    አይዞሽ በንደት ሆናነዉ 😢

  • @Etalam-lh1xn
    @Etalam-lh1xn Місяць тому +5

    ሶፊ በማርያም እራሰህን እየጠበቅክ በናትህ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @nanny3146
    @nanny3146 Місяць тому +2

    Sofi Jegna you deserve thanks everything berta our great hero brother yarada lij berta fetare yetebekeh amen 🎉🎉🎉🎉

  • @user-te9kv8ce1s
    @user-te9kv8ce1s Місяць тому

    እኔ እምለው ካሜራ የለም እንዴ በየክፍሉ ሀኪም ቤት ውስጥ ?ማለቴ ያለሁበት ሀገር አለው ካሜራ ከሀገሬ የወጣሁት ልጅ ሁኘ ነው ና አላቅም
    ራስህ ጠብቅ ወንድም አለሜ
    የእጅሽን ይስጥሽ መዲኃኒአለም

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 Місяць тому

    ❤❤❤ሶፊዬ እራስህን ጠብቅ አላህ ካንተ ጋ ይሁን ወንድሜ🎉🎉🎉🎉

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 Місяць тому +1

    ሷፊ በጣም ጏበዝ ነህ ግን እባክህን እንዳያጠቁህ ተጠንቀቅ ወንድሜ

  • @marysam9193
    @marysam9193 Місяць тому

    ሃገሬ የገባችበት ጉድ አሁን በጥቅምና በገንዘብ ብቻ መጠፋፋት መርዞች ቲሽ!!!

  • @rawi-rm
    @rawi-rm Місяць тому +4

    Yemejemeriyawun kefel link endeat lagegnewu??

  • @user-nr2kr4gz4b
    @user-nr2kr4gz4b Місяць тому

    😢😢😢😢ዘማኑ ያክፍት ብቻ ሆና በቃ ጌተዬ ሆይ ይቅር በላን

  • @ትግስት955
    @ትግስት955 Місяць тому +2

    የበቀል መጨረሻው ይሄ ነው

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 Місяць тому

    ❤❤❤ሶፊዬ የኛ ጀግና ይቺን ሰዉ በላ ፊቷን መሸፈን አይገባትም ህዝቡ ሊያቃት ይገባል ይቺ የለመደች እሬሳ ሻጭ ልቶን ትችላለች ፊቷን አትሸፍን በአላህ

  • @emumulat5651
    @emumulat5651 Місяць тому

    እህቴ ነብስ በማጥፋት መፍቴ ሊሁን ከይችልም ጉብዝ ብትሁኚ ንብረቱን ማስመለስ ትችይ ነበር

  • @kokebtekle-kc3zk
    @kokebtekle-kc3zk Місяць тому

    ሶፊ፣ከመጀመርያውን፣የእስዋን፣መልስ፣ወይም፣ምክንያትዋን፣በተረጋጋ፣መንፈስ፣መጠየቅ፣ነበረብህ፣በሀላ፣ነው፣ባለጉዳዩ፣መንገር፣የነበረብህ፣

  • @user-ep7pk2uq9d
    @user-ep7pk2uq9d Місяць тому

    በአሁን ግዜኮ ተምመን ፀበልንጂ ህክምና አያስፈልግም 😢 ለኩላሊት፣ ልብ፣ አይን እየሸጡብን መጫወቻ ሁነን ቀረን😢እህህህህ ስንትጉድ አለ

  • @user-ne7zi1cz8x
    @user-ne7zi1cz8x Місяць тому +1

    ሶፊ ደስ ነዉ ምትለኝ ሁሉነገርህ❤❤❤❤

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm 25 днів тому

    እረ ሶፊ እደነዚህ. አይነቶቹን ነብሰገዳዮችን ስመረምር. አትቅረባቸኩ. የሬሳማድረቂያ. መርፊይዘዉ. ሲቀሳቀሱይችላሉ በርቀትተጠቀም