ነርሷ የፍቅረኛዋን እናት ገደለችእህቱ ባልተጠበቀ መንገድ ነርሷን ተበቀለቻት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 сер 2024
  • ነርሷ የፍቅረኛዋን እናት ገደለችእህቱ ባልተጠበቀ መንገድ ነርሷን ተበቀለቻት

КОМЕНТАРІ • 870

  • @user-ld8wj4cw4l
    @user-ld8wj4cw4l 4 місяці тому +50

    በእናትቀልድየለም የ ሴት ጀግና ነሽ ❤❤❤

  • @sofiyasofiya8776
    @sofiyasofiya8776 4 місяці тому +105

    እደኔ ጥሩ ነገር መስማት የናፈቀው ማነው😢😢

  • @user-zu4bi7kq8s
    @user-zu4bi7kq8s 4 місяці тому +184

    በዱአቹህ አትረሱኝ 9 ወር እረጉዝ ነኝ

    • @ShibibaAtoipi
      @ShibibaAtoipi 4 місяці тому +1

      እላህ ካንችጋር ይሁን አይዞሽ

    • @MonaMona-zx3wh
      @MonaMona-zx3wh 4 місяці тому +2

      አላህ በሰላም ይገላግልሽ አብሽሪ

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  4 місяці тому +22

      አላህ በሰላም ይገላግልሽ🙏🙏🙏

    • @user-fb5uq7ps6n
      @user-fb5uq7ps6n 4 місяці тому

      አላህ ይዘንልሺ

    • @user-mo7hv4tw1r
      @user-mo7hv4tw1r 4 місяці тому +2

      ወልደሽ የምታቅፊበትን ቀን ቅርብ ያድርግልሽ

  • @momskiyyah77734
    @momskiyyah77734 4 місяці тому +57

    ስጀመር እሷ ልትሄድ የነበረው ወደ ሌላ በሽተኛ ነው ድንገት እሷ ጋ ገባሁ አለች እና ለሌላ የነበረውን መድኃኒት ለእናትዮ ሰጥታለች ሌላው ደግሞ በጣም ታማ ብትሆን ኖሮ የልጁ እህት እናቷን ጥላ አትወጣም ነበር ስለዚህ የህክምና ስህተት አለ ማለት ነው ።

    • @user-xx1nh1kl3t
      @user-xx1nh1kl3t 4 місяці тому +5

      በጣም ትክክል የሌላ በሽተኛ መድሃኒት ነው የሰጠቻቸው

    • @godolyas306
      @godolyas306 4 місяці тому +3

      እውነት ነው

    • @Sas-ly5gk
      @Sas-ly5gk 4 місяці тому

      ትክክል

    • @user-xd3jb5yb4k
      @user-xd3jb5yb4k 3 місяці тому +1

      I think medical mistake

    • @user-xd3jb5yb4k
      @user-xd3jb5yb4k 3 місяці тому

      I think so

  • @user-lb6hy4qx1c
    @user-lb6hy4qx1c 4 місяці тому +145

    ቆይ ግን ምን አይነት መዳኒት ሰጥታት ነው አሰባችሁታል እናት እኮናት 😢

    • @user-kv8fw6kp3u
      @user-kv8fw6kp3u 4 місяці тому +3

      አይንሽ አይቷል በጇ ሞተች ማለት ገደለቻት ማለት አይደለም አትፍረድ ይፈረዶብካል ስለሚል ነርሶች ተንከባካቢ ናቸው ከዶኮተር የታዘዘ መድሀኒት የሚሸጡ ከሆነም በስተት ነው አስክሬኑ ተመርምሯል ስለዚኸ በግምት ነው ከባድ ነው ፍርዱ ለፈጣሪ

    • @mebratl.abraha5022
      @mebratl.abraha5022 4 місяці тому

      ለሞት የቀረበች እናት የምታሳያቸዉ ግልጽ የሆኑ ምልክቶች አሉ። አጠገባ ካለች እንደባለሞያ ልትረዳት ይገበ ነበር። ሌሎች ሀኪሞች እንዲመጡ በፍጥነትመጥራት ሲገባት አላደረገችዉም። ጭራሽ ልጅቷ ስትገባ እሷን ብቻ ነዉ ያገኘችዉ። መድሀኒት ሰጠኋት ዉሀ ሳጠጣት እጄ ላይ አረፈች የሚል መልስ ስትሰጣት፣ ያኔ ነበር ሲጥ አድርጋ መግደል የነበረባት። ብትታሰርም ቀደስታ ተቀብላ ትኖር ነበር። በድብቅ በእንዝላልነት የፈፀመችዉ ወንጀል፣ ይገርማል፣ የሟችን ልጅ ይዛ ከተፍ አለች። ይህ በእዉነት አገጣሚ ነዉ? የእዛች ንፁህ እናት ሞት ነዉ እህቷ እጅ ለይ የጣላት። የእናቱ መንፈስ ልጇን አግብታ ትኖር ዘንድ አልፈቀደላትም። ፈጣሪ ድንቅ ስራ ነዉ ሰራዉ ብየ ነዉ የማምነዉ።

    • @user-xn7ub1mn9k
      @user-xn7ub1mn9k 4 місяці тому +8

      ​@user-kv8fw6kp3u ባናይም የኢትዮጽያ አርቲሰት ያለቁት በሀኪም ቤት ነዉ የተሳሳተ መድሀኒት እየሰጡ እርግጠኛ ነኝ የተሳሳተ ሰጥታት ነዉ😢

    • @muluayel-8387
      @muluayel-8387 4 місяці тому +3

      ባለጎች ናቸው ምናልባት ሌላ ሰዉ ጨረሰ ተብላ በሰቲት እናታቸው የተኛ ከፊል ገብታ ይሆናል

    • @wxcfdz5872
      @wxcfdz5872 4 місяці тому +1

      አይይይአገሬ😢😢😢😢ምንነዉየምሠማዉ😢😢😢

  • @liyaalyee7645
    @liyaalyee7645 4 місяці тому +34

    ከባድ ነው እናት ገለሸ ፍቅር ትያለሸ😢😢😢😢ምና ጅብ ናት እናት እኮ ናት

  • @PanaJgs-kk9cf
    @PanaJgs-kk9cf 4 місяці тому +78

    ወደ ህገ ወሰዳት ሶፊ😢 ዝም እንዳ ትል እናት ከሞተች😢

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  4 місяці тому +1

      🙏🙏

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 4 місяці тому

      ​@@KumNeger-uc3etሶፌ፣ደምርኝ

    • @Nesti-tube
      @Nesti-tube 4 місяці тому +2

      ህግ እኮ ያለ መርጃና ማስረጃ አይሰማሽም እማ አይቻለሁ በማለቷ ብቻ ምንም የሚሆነ ነገር የለም ባይሆን በጥርጣሬ ልይዟት ይችላሉ መርጃ ካሌላቸው ግን ይፈቷታል

    • @sebirna7872
      @sebirna7872 4 місяці тому

      Arasuwa tenagerechi akou medheniet sttachewu woha statetachewu ajowa lay moutechi kezie belay maregagecha ale💔💔💔💔

    • @user-bt1ve9uk2b
      @user-bt1ve9uk2b 3 місяці тому

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @destawfikado6349
    @destawfikado6349 4 місяці тому +47

    የኢትዮጵያ ነርሶች ዶክቶሮች ስለ ሰዉ ህይወት ጥንቃቄ አያደርጉም ህክምና ሲሰጡ እዉቀት ያንሳቸዋል አቀራረባቸዉ ደግሞ በጣም ያመናጭቃሉ ለታማሚዉ በጥሩ ሁኔታ አይቀርቡም

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 4 місяці тому +2

      Akim eko sew new yetem bota yesasataln men albatem enateyew simotu nereswa ategebachew tehone yehonaln eyagezechachew liyalfu yechelalu ye ETHIOPIA Dr sayhone tekekel yalhonew ezbum rasu eyetagezu simotu enante gedelachuben belew yazun lekekun yelalun YDR SEHETETEM ENDALE HONO

    • @KingVip-qb4sh
      @KingVip-qb4sh 4 місяці тому

      መቀስ እና ፎጣ አብረዉ ሰፍተዋት የታመመች ልጅ አቃለሁ ከዛ ደሴ ሂዳ አሶጣች ስለዚህ ለሂወታችን ዋጋ አይሰጡትም ደግሞ ጭራሽ በእናት ሆ😢😢😢

  • @user-gg5sw1qb6u
    @user-gg5sw1qb6u 4 місяці тому +35

    በእናት ቀልድ የለም ከወንዱ ልጂ ሴቷ ልጂ ጀግና ነች 😡

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 4 місяці тому +65

    ቆይ ነርሷ እሷ እንዳልገደለች እርግጠኛ ከሆነች ለምን ትርበተበታለች ለምንስ ትደነግጣለች ብቻ ፈጣሪ እዉነቱን ያዉጣዉ

  • @user-cw1fd3mj8i
    @user-cw1fd3mj8i 4 місяці тому +68

    ሶፊን የምትወዱ የምታደቁ የትናችሁ

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 4 місяці тому +31

    ሶፊዬ ኢድ ሙባረክ እንኳን አደረሳችሁ ሙስሊም ወገኖቼ ❤❤❤❤❤

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 4 місяці тому

      ሶፌ፣ሙስልምነውደ፣ኢድሙባስኽ፣የምትሉት

    • @ekrW
      @ekrW 4 місяці тому

      አወን

    • @taybatube194
      @taybatube194 3 місяці тому

      እንዃንም አላህ☝ አብሮ አደረሰን

    • @taybatube194
      @taybatube194 3 місяці тому

      ​@@ekramemohamad7392 አዉ ሙስልም ነዉ ስሙ ሱፊያን ነዉ

  • @tgze2435
    @tgze2435 4 місяці тому +32

    በእናት ቀልድ የለም ይች ዉሻ ተለማመደችባቸዉ 😭😭😭😭😭😭😭

    • @mesii6226
      @mesii6226 4 місяці тому +4

      Ayiteshale ateferje

    • @user-rs8is4pe5o
      @user-rs8is4pe5o 4 місяці тому +1

      😢😢😢

    • @user-dw3bm2wn2j
      @user-dw3bm2wn2j 4 місяці тому +2

      በጣም

    • @user-dw3bm2wn2j
      @user-dw3bm2wn2j 4 місяці тому +1

      ​@m esii6226 ልጇ እየተናገረች አደል ወሬኛ

    • @user-dw3bm2wn2j
      @user-dw3bm2wn2j 4 місяці тому +1

      አይተሻል በማንኛዉም ዶክተር ላይ ይፈጠራል ልጅቷ መሥሏት ሊሆን ይችላል እና እግድህ አድ አላህ ብቻ ነዉ የሚያዉቀዉ

  • @user-ty8yx2sy9s
    @user-ty8yx2sy9s 4 місяці тому +29

    አየ ኢትዮጺያ መቼነዉ ጡሩ ነገር የምንሠማዉ ያረብ መጨረሻየን አሣምርልኚ

  • @user-sf7st8xh7d
    @user-sf7st8xh7d 4 місяці тому +41

    ያለዋርዱዋ ለምን ገብታ ሰጠች ዶክተር ሳያዛት ጥፋተኛ ናት

    • @elsaelsa2213
      @elsaelsa2213 4 місяці тому +3

      If she wasn't her patient why she gave her medicine I can't trust her

    • @user-zk8tf1fj9sssAa
      @user-zk8tf1fj9sssAa 4 місяці тому +4

      ለነም ጠያቄየ ነወ ብዙ ነርሷን የሚያጠራጥር ለራሷ ስትናገር ነበር ልጅቱ ስትወጣ አይቸ ፣በሩ ክፋት መሆኑን ሳይ እህቱ እደሆነችም ታወቅ ነበር ግን የሱ እናት መሆኗን አላቅም ነበር አለች ደሞ እና እህቱ መሆኗን እደት አወቀች እረ የተዘበራረቀ ነገር ለህግ ያቅርቧት

    • @user-wn3xq6nf3r
      @user-wn3xq6nf3r 4 місяці тому

      you are right bro

    • @user-xx1nh1kl3t
      @user-xx1nh1kl3t 4 місяці тому

      ትክክል ሃኪም መጥራት ነው የነበረባት የሌላ በሽተኛ መድሃኒት ሰታ ነው የገደለቻት

  • @eyrusalemteklay312
    @eyrusalemteklay312 4 місяці тому +49

    አንቺ በትክክል ችግሩን ካልፈጸምሽ ለምን መሸሽ አስፈለገሽ

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 4 місяці тому +2

      እኮ

    • @ethiolove630
      @ethiolove630 4 місяці тому +4

      በድንጋጤ ይሆናል እኔም ስደነግጥ እውነትን ማስረዳት አልችልም መሸሽን ነው የምመርጠው😢

    • @kuwkuw5624
      @kuwkuw5624 4 місяці тому +3

      እኮ እኔት እኮናት ሲመስለኝ እዉቀቱ የለሽም አስለን

    • @diboraethiopia.793
      @diboraethiopia.793 4 місяці тому

      አንዳንድ ሰው ችግሩን ማስረዳት የማይችል ሰው አለ፣በሰው አትፍረዱ፣እውነቱን የሚያውቀው ፈጣሪ ነው

    • @zahrajemal9609
      @zahrajemal9609 4 місяці тому +1

      Iko

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 4 місяці тому +21

    ለምን ገባሽ እሷ ሳትጠራሽ መለማማጃ ነዉ እንጂ የምታደርጉት😢😢😢😢ከባድ ነው

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 4 місяці тому +23

    ኡፍፍፍፍ አረ በጣም ከባድ ነው ምን አይነት ጊዜ ላይ ነኝ አይ ሰው ለህግ ትቅረብብብ

  • @user-hk1dp2ic6e
    @user-hk1dp2ic6e 4 місяці тому +13

    የውሸት እንባ ይመስላል እንደኔ ማነው ነርሷ የጠረጠረ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @zemyeendris
      @zemyeendris 4 місяці тому

      😂😂😂😂 እኔ እራሱ ወላሂ የቀልድ ነው የመሰለኝ አለቃቀሷ ለማስመሰል ወይ እኛ ኮሜቶች እኮ😅😅

  • @asimaru5913
    @asimaru5913 4 місяці тому +37

    ምን አግብቷት ያለ ቦታዋ አስገብቶ መድሀኒት አሰጣት

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 4 місяці тому +2

      አላቀውም የምትለው፠ምንም አላሣመነኝም እናቱ ጋር ሢመላለሥ ታቀዋለች ለምን ሸሸች ከመሥራ ቤት መንም አላመኩም እሷም በመደሀኒት ታሣጣዋለች እቤታቸው ሥትገባ ምንም አልተዋጠልኝም የምታወራው

    • @sebirna7872
      @sebirna7872 4 місяці тому +1

      Gazietenaw gn lemn sasalat le nursewa lemen hequn alawetawoum 💔💔💔

    • @user-yf1mm6hx7j
      @user-yf1mm6hx7j 3 місяці тому

      Taseta nawe yawagachachawe

  • @seada-rq7pm
    @seada-rq7pm 4 місяці тому +21

    ነርስ ተብየዋ ራስ ወዳድ ምን ቢሆን እናቱን ገድለሻል ተብለሽ እደትነው አይኑንስ የምታይው ሶፊ የማይሆን ፍርድ አትስጥ ገድያታለሁ እድትልህ ትፈልጋለህዴ😢😢😢

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm 4 місяці тому +53

    ነርሷየምትለዉ እዉነትነዉ እደምትለዉ እጇከለለበት ለምንከሆስቢታሉ መሸሽንመረጠች እህቱንምስታይ ለምንሸሸች ብቻአዳድነገሮቿ. ግራያጋባል

  • @user-do2hb4mt1u
    @user-do2hb4mt1u 4 місяці тому +53

    የተሳሳተ መደሀኒተ ሰታተ ነው የሚሆነው። የኢተዮጰያ ሀኪሞች እውቀተ ብዙም አደል

    • @rednote105
      @rednote105 4 місяці тому +1

      አዎ ግን ሊሆን ዬቾሌል ግን እሆቲ ሥትወጣ አዬቻለው ብላ መቀጠል ባታዬ አደለም አለች በፍጥነት ወጥታ እሥትመተሥ ሞታቸው ከዛመሠወዏሪ ሥራ ሣትመለሥ መቅረታ አምላክ ቤታቸው በቀጥታ ዬመጣት ሥተት እንካን ቢሆን ብታምን ዬቅርታ ብትጠየ ቅ የደረሰበት ነገር አግባብ ባሆንም የከፈለችው ወዏጋ ከሠራችው ሥራ ዬመጥናል የኔ እናት ብትሆን ብሎ መረብ በቂ ነው

  • @AmaroKebebe
    @AmaroKebebe 4 місяці тому +13

    የኔ እናት ፋሻር ሳብርን ይስጥሽ 😢😢😢😢😢😢ባናት ቃልድ የላም 😢😢😢

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 4 місяці тому +20

    በዚሁ ምክንያት ስንት ሰው ገድላ ማለት ነው ያሳዝናል

    • @user-kv8fw6kp3u
      @user-kv8fw6kp3u 4 місяці тому

      አይ ሀበሻ መፍረድ አይከብዳችሁም ውነቱ ከፈጣሪ ና ከነርሷ

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 4 місяці тому +11

    ሶፊይ አላህ ይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @SalamSalam-uk9cp
    @SalamSalam-uk9cp 4 місяці тому +11

    ብዙ ነርሶች ሰው ጨርሰዋል

  • @gullala4624
    @gullala4624 4 місяці тому +16

    ሰፍዮ የኔ መልካም የኔ ቅን በጣም አብዝቼ ነው ምወድህ የትግራይ ልጅ ነኝ ❤❤❤

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 4 місяці тому +13

    ስተት ከሌለባት በራሷ ምትተማመን ነገር ከሆነ ለምን የስራ ቦታ ቀየረች ለምንስ ልጅቷን ስታይ ሸሸች ግራ ሚያጋባ ነገር ነው

  • @hhGg-gv4vl
    @hhGg-gv4vl 4 місяці тому +14

    ልጆቹ ሀቃቸው አጁ ላይ ጣላው በርግጠኝነት ገዳይ ናት ለህግ አቅርቡልን አለዛ መጨረሻ አሳውቁ በቃ

  • @halimaweloluguama2021
    @halimaweloluguama2021 4 місяці тому +15

    ሶፊአጣራና# መጨረሻውንአሳውቀን የዛሬውምንምአልገባኝም

  • @user-uw7em7vp9h
    @user-uw7em7vp9h 4 місяці тому +22

    እቺ ነርስ ገዳይ ነች የልጁን እናት የገደለቻት እሷ ናት በህግ መጠየቅ አለባት እንደ ቀላል የሰው ነፍስ ህይወት አጥፍተሽ መኖር የለብሽም 🔴 እግዚአብሔር ያያል ዋጋሽን ታገኛለች 🔴

    • @zeynebasnake8391
      @zeynebasnake8391 4 місяці тому +4

      ተረጋጉ እዉነቱ ያለው አላህጋር ብቻነው

    • @alemneshjesustube3289
      @alemneshjesustube3289 4 місяці тому +1

      አልገደልኩም አለች እኮ

    • @jamilajamila6594
      @jamilajamila6594 4 місяці тому

      ድሮስ ገድያለሁ እንድትል ነው ምጠበቀው?​@@alemneshjesustube3289

  • @user-bt7fo2ir1t
    @user-bt7fo2ir1t 4 місяці тому +10

    ትክክል ነው እጅሸ አለበት ሥራ ለምን ቀየርሸ

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 4 місяці тому +37

    ሶፊ ጀግና እራስህን ጠብቅ ኢትዮጵያ በጣም ጨካኞች በስቶዋል ማፍያ የበዛበት አገር

  • @tadelechdesalegn6536
    @tadelechdesalegn6536 4 місяці тому +12

    የእናቱ ንፁህ ደም ነው እቺን ልጅ ከዚች ልጅ ጋር ተመልሶ ያገናኛት እርስ ናት የገደለችው ደም ይጠራል ሶፊ በደንብ አወጣጣት

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 4 місяці тому +4

    ሶፊዬ ደግ ሰዉ መልካምነትህን በጣም ነዉ የምወድልህ❤❤❤❤ ስለዚህ ታስፈልገናል እራስህን ጠብቅ አላህ ሁሌም ካንተ ጋ ይሁን❤❤❤

  • @user-dz3cg4ph5p
    @user-dz3cg4ph5p 4 місяці тому +13

    ሶፊ በእውነት በስራዎችህ በጣም አድናቂህ ነኝ።የጥረትህ ውጤቶችም አስደሳች ቢሆኑም እባክህ ግራ እንደገባህ መቶ ሃምሳ ጊዜ የተደጋገመ ቃላት አሰልቺና ለሚዲያ አይመጥንም። የስራ ስልቶችእና ካሜራ ማኑን እንዲህ ነው እንዲያ የመሳሰሉ ፐርሰናል ነገር ከመድረክ ወይም ከእይታ ውጭ ለማድረግ ኤዲት ተጠቀም አንተ ግራ ተጋባህ ማለት ተመልካችም ግራ ይግባው ማለትም አይደለም።በጣም ጥሩ ስራዎችህን ተወዳጅነቱን ለመጠበቅ አብስትራክት አታድርገው። መቅረብ የሚገባውን እንጂ የግራ መጋባት አሰስ ገሰስ ምን ያደርግልናል?ስራዎችህን ውጤታማ ለማድረግ ብዙ ውጣ ውረድ ውስብስብና አድካሚ መሆኑ ግልፅ ስለሆነአላስፈላጊ አክቶችን በቪዲዮ ምናልባትም አስፈላጊ ነው ብለህ ብታስብም እንኳን መጠን ይኑረው እባክህን

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 4 місяці тому +13

    በጣም ይከብዳል ውስብስብ ያለ ነገር ነው ነፃ ነኝ ካለች ለምን በፊት የምትሰራበት ሆስፒታል እውነቱን ተጋፍጣ ስራዋን አልቀጠለችም እንደገና የፍቀረኛዋ እህት አሳግታት በሁለት ሰው ተደፍራ እንዴት አልከሳትም አለች ሶፊዬ እውነቱ ማን ጋ እንዳለ ፈጣሪ ነው የሚያውቀው ልጅትዋም ወደ ህግ ቀርባ ብትጠየቅ እላለው የሰው ነብስ ነው የጠፋው ነፃ ከሆነች ላለመግደልዋ ትክክለኛ ነፃ ናት የሚል ማረጋገጫ ፎርጅድ ያልሆነ ፅሁፍ ከሆስፒታል የተሰጣትን ታቅርብ ይሄ የኔ ሀሳብ ነው ሶፊዬ ነባዬ ራሳቹን ጠብቁ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን አከብራችዋለው❤❤❤

  • @hayathilwa1382
    @hayathilwa1382 4 місяці тому +20

    ከባድ ነው ነርሶአ ግን ወደሌላ ህክምና እየሂድኩ ነበር ብላለች እና የተሳሰተ መዳኒት ስተሻት ነው የሚሆነው 😌

    • @user-xn7ub1mn9k
      @user-xn7ub1mn9k 4 місяці тому +3

      በትክክል እዉነት ቢኖራት አትቀይርም ነበር በሙሰና እየገቡ እዳገባን እኮ😢😢

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 4 місяці тому +17

    ሶፊ እናታቸው የመተችበትን ሆስፒታል ሄዳቹ አጣሩ ነፃ መሆናን አረጋግጡ ካለበለዝያ ለሆግ ትቅረብ

  • @ErabiaSeid
    @ErabiaSeid 4 місяці тому +36

    እደኛነኝላይክእርጉኝየሦፊአድናቂዎች

  • @AbebuaynalemTeshale
    @AbebuaynalemTeshale 4 місяці тому +18

    ልጂ እናትዋ ደህና መሆንዋን አውቃ እኮነው ትታት ሱቅ የሔደችው ።
    ነፍሰገዳይ የእጂሽነው ያገኘሽው ። አታገናኛቸው ይህች ስንቱን ሰው ጨርሳለች አትመኑዋት
    ታካሚን ሹልክ ብላ ገብታ ገደለች በሌላ ሀገር ቢሆን ትልቅ ዜና ሆኖ እስር ነበር ቅጣትዋ እኛሀገር ሰው የሰውነፍስ ክብር ካጣ ቆየ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 4 місяці тому +10

    እዛ ቦታ ካለች ነርሷ መዳኒት ቀይራ ሠጥታቸዉ ይሆናል😢😢😢

  • @user-jy7wp5jr1e
    @user-jy7wp5jr1e 4 місяці тому +10

    የእናትህን ገዳይ ማፍቅ😢😢 እናትን ያህል ነገር😢😢😢

  • @ddggxh1522
    @ddggxh1522 4 місяці тому +7

    ሶፊ ለማንኛውም አላህ ይጠብቅህ በእናት ቀልድ የለም ያለቦታዋ ለምን ገባች

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 4 місяці тому +3

    ጀግናዉ ሶፊዬ መልካም ሰዉ❤❤❤❤ይቺን ቆሻሻ ለህግ አቅርበህ እንደምታሳየኝ አልጠራጠርም❤❤❤ ባታረገዉ መሸሽን ምን አመጣዉ እናታችን እኮ ነች❤❤

  • @user-xu8ix4kp2e
    @user-xu8ix4kp2e 4 місяці тому +39

    የለ ቦታዋ መገኘትዋ እራሱ ወንጀል ነው...በደነብ ይጣራ ፡፡ምን አይነት መድሐኒት ሰጥታት ነው? ነርስ እንጂ ዶክተር አይደለችም ፡፡ዝም ብሎ መድሃኒት ይሰጠጣል?ፍትህ ለእናትየው ለልጆቹም፡፡

    • @Fafi51296
      @Fafi51296 4 місяці тому +4

      ኧረ በጣም ትገርማለች የበሽታው ምንነትሥ ከየት አውቃ ነው የሰጠጫት መደሀኒቱ ❓ህመምተኛ ዝምብሎ መደሀኒት ይሰጠዋል ሆ

    • @user-db4fk2sm9j
      @user-db4fk2sm9j 4 місяці тому +5

      አንደኛ ያለ ቦታዋ እንዴትገባች?መዳኒት እንዴት አውቃ ሰጠች??

  • @user-pb5tq6ow1z
    @user-pb5tq6ow1z 4 місяці тому +30

    ማስረጃ የሚሆን በፊት ስሰራበት ከነበረው ሆስፔታል አጣሩ በርግጠኝነት የተሣሣተ መዳኒት ሰታት ነው ላይሆንም ይችላል ብታጣሩ ጥሩ ነው በጣም ግራ ያጋባል😢

  • @user-pf2ig8sm3w
    @user-pf2ig8sm3w 4 місяці тому +28

    እህት ወንድሞቼ ይቅርታ አድረጉልኝ እና ሁሌ ጥያቄ እሚሆንብኝ ነገር አለ እሚያፈቅሩትን ሆነ እሚወዱትን ሰው ሲያጡ ከሱ ወጪ መኖር አልቻልኩም ከእሷ ወጪ መኖር አልቻልኩም እሚሎት ነገር ግራ ገብት ነው እሚለኝ ሳክስ ሲያደረጉ ነው ወይስ ይሄ ስሜት ምንድ ነው ?? እኔ መኖር እማልችለው አምላኬን ሳጣ ብቻ ነው ይህ በጣም ይጉዳል ግን ስዎች ለምንድ ነው ....... መኖር አልችልም እሚሎት

    • @SelimHassen
      @SelimHassen 4 місяці тому +10

      ይሄ የኔም ትጥያቄ ነው ??? ግን ማንም ሰው ማንንም አጥቶ እደሚኖር አውቃለው ሰው መተኪያ የሌላት እናቱን አጥቶ እኳን ይኖራል

    • @user-qz5jq2kp8u
      @user-qz5jq2kp8u 4 місяці тому

      ❤❤❤​@@SelimHassen

    • @user-qz5jq2kp8u
      @user-qz5jq2kp8u 4 місяці тому

      😢😢

    • @aminaapp4643
      @aminaapp4643 4 місяці тому +1

      ​@@SelimHassenእኔ እናቴን ያለአንቺ አልኖርም እላት ነበር ይከው ከዛ ወድህ አግብቼ ወለድኩ

    • @SelimHassen
      @SelimHassen 4 місяці тому

      @@aminaapp4643 አወ እማዬ ስብራት ሊኖረው ይችላል ምናልባትም መዳን የማይችል ህመም ሊኖረው ይችላል ግን ይኖራል እናትሽን አላህ ይራህምልሽ ማማዬ

  • @yeworkwuhatilahun1128
    @yeworkwuhatilahun1128 4 місяці тому +13

    ሶፊ ለምን ሙሉን አላሳየህም እነርሷ መታገቷን አላሳየህም??

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 4 місяці тому

      መታገቷ ያላሣየው ብዙ ከሡ በላይ የሆኑ ሥለነበሩ ነው ይነቁብኛል ብሎ ነው አድኑኝ የሚል ይሠማ ነበር

  • @user-ny4bw2nw7d
    @user-ny4bw2nw7d 4 місяці тому +9

    😭😭😭😭ያማል

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 4 місяці тому +2

    ሶፊዬ በአላህ ማስረጃ አላት ብልህ አወጣጣት እኔ አልተዋጠልኝም ባታረገዉ ከስራዋ አትቀርም ነበር እና ልጅቷ ልክ ነች እኔም ብሆን የማረገዉ ነዉ እናት እናት እኮ ናት❤❤❤

  • @zaytunazaytuna9751
    @zaytunazaytuna9751 4 місяці тому +26

    እኔ መኖር የመልችለሁ ከ ሶላት እና ከ አሏህ ቃል ነው የ ሰው ልጅ ይመጣል ይሄዳል ግድ አይሰጠኝም

    • @zemyeendris
      @zemyeendris 4 місяці тому +2

      ዝም አትያቸውም እኔማ ግርም ይሉኛል እሱን አጥቸ እሷን አጥቸ መኖር አልችልም ሲሉ እናትም አባትም እየታጣ እየተኖረ ነው ሲያካብዱ ነውጅ መችም ወሬ አይከለከል አይደል

  • @karuppkarappan4389
    @karuppkarappan4389 4 місяці тому +6

    ነርሷ ጥፍት ያለባት ይመስለኛል ወደ ሌላ ታካሚ እየሄደች ከሆነ ምን ልታደርግ ገባች ሌላ ያካሚ ክፍል ሌላው ልጅቷ እናቷ ከባሰባችው ጥላችው አትወጣም ነበር ወደ ውጭ

  • @heuyye5507
    @heuyye5507 4 місяці тому +5

    መፍርድ ከባድ ነው ለልጅ እውነት አላህ ያሳውቀው አላሁ ሙስታአን 😢

  • @user-kk2mm3ti7y
    @user-kk2mm3ti7y 4 місяці тому +7

    አላህ ይወቀዉ በናት ቀልደ የለም

  • @user-uu4qd7bn3m
    @user-uu4qd7bn3m 3 місяці тому +1

    የኔጀግና ጋዜጠኛው ሳላመሰግንህ ማለፈአልችልም እራሰህን ጠብቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 4 місяці тому +7

    ሶፉ ሠላምክ ይብዛ
    እባክክ የክሆሎት አቅራቢ እስክንድር ወንድማችን ለምን ጠፋ እባክክ ፈልግልን

  • @user-xn7ub1mn9k
    @user-xn7ub1mn9k 4 місяці тому +5

    ሱፊ ግን በጣም ከሚደቁህ አዱ ነኝ ግን ይህ አቀራረብህ አልተመቸኝም፠ እዴት አመንሀት እሚሳምን ቃላት አልተናገረችም እኮ ያለቡታዋ ምን ትሰራ ሂደች ለምንሰ መቀየር አሰፈለገ ከቦታዉ ለምንሰ ልትሸሽ ቻለች አድም አሳማኝ ነገር የላትም ፍትህ ሰለለ እርምጃ መዉሰዱን ወድጀዉ አለሁ የተሳሳተ መዳኒት መሰጠት የተለመደ ነዉ እኮ አይረቡም ባብዝሀኛዉ ሳይጨርሱ በሙሰና እሚገቡ ናቸዉ😢😢

  • @aminattube4607
    @aminattube4607 4 місяці тому +5

    ያረቢ ሠላም የምሠማበትናፈቀን😢

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 4 місяці тому +4

    ኡፈፈፈ እህቴ አላህየ እዉነቱን ያዉጣልሸ

    • @HayatHayat-rq8sl
      @HayatHayat-rq8sl 4 місяці тому

      አላህ ተዐይን ቅንድብ የሚፍጥን ጌታ እኮ ነው በድቂቃ መሙት አንችልም ረ ቆም።።ብለን እናስብ

  • @user-dk3lo4fn2e
    @user-dk3lo4fn2e 4 місяці тому +5

    ይገርማልኮ ነርስ ማለት ዶክተር ማለት ነውንዴ 😢😢አንቺን ማይመከከትሽ ከሆነ ለምን ገባሽ በደንብ ታመው ቢሆን ኖሮ ልጅየው ለምን ሱቅ ትሄደለች በዛ ላይ የእሳቸውን በሽታ ምን ታውቅና ነው መድሃኒት ምትሰጠው አሁንም ቢሆን ለሌላ የያዘችውን መድሃኒት ለእናቱ ሰጥታለቻ 😢ምን ጥያቄ አለው

  • @user-pd5ic7gg4v
    @user-pd5ic7gg4v 4 місяці тому +12

    ለምን ቸኩለህ ለህግ አስመለከትክ ሳታጣራ ኢጭ

  • @UaeUae-gc5bm
    @UaeUae-gc5bm 3 місяці тому +1

    እናትን ያክል ነገር እፍፍፍ የዘላለም ፀፀት ሲጀመር ለምን ካለቦታሺ መዳሀኒት ትሰጭ አለሺ የሰራሺን ይሰጥ😢😢😢😢😢😢😢

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 4 місяці тому +6

    እንኳን አደረሰህ ለኢድ ሙባረክ ሶፊ ስልክህ እስከ አሁን አላገኝሁኝም

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 4 місяці тому +3

    ልጃቸዉም መሆን ያለበትን ነዉ ያረገችዉ ማስገደልም ትችል ነበር ግን እንድትሰቃይ ማድረጎ አሪፍ ነዉ ልክ ነች

  • @samuelnegash5663
    @samuelnegash5663 4 місяці тому +30

    አልተደፈረችም ምናልባት አንገላተዋት ይሆናል የመቷትም አልመሰለኝም ። ከዚህ በኃላ የእርሷ እንደማይሆን ስታውቅ ልጅቱ ላይ በውሽት ተናግራ ልታስፈርድባት ትችላለች።
    እርሱ ግን ከእህቱ ጎን ሊቆም ይገባል።

    • @newmobile227
      @newmobile227 4 місяці тому +1

      በትክክል ያለስራዋ ማን መድሀኒት ስጪ አላት ተረኞችን አትጠራምዴ

  • @mekyamekya
    @mekyamekya 4 місяці тому +3

    አትፍረዱ ምን በድላ ትገድላታለች ኮሜቶች ፈጣሪያችሁን ፍሩ እጅሽ ከሌለበት ከሱ ጋር እዳትኖሪ

  • @Rosa-cl6hk
    @Rosa-cl6hk 4 місяці тому +5

    የእናቱ ደም ነው ከእሱ ጋ ያገናኘሽ ምን አይነት መድኃኒት ብትሰጫት ነው ባንዴ ያሸለበችው እናት እኮናት ቀልድ የለም እህቱ ተሳስታለች ማሳገት ሳይሆን ሹት ነበር ማስደረግ የነበረባት 😢 ደፍር ችራሽ ሙሌን አጥቸ መኖር አልችልም አላለችም ሁሌ ባየሽ ቁጥር እናቱን አያስታወሰ እንዲኖር ነው ? የኢትዬጲያ ዶክተሮች ከእውቀት ነፃ ናችሁ ከፀጣይ ፀባይ የላችሁ ከናተም ብሶት ታካሚን ሲታመናጭቁ😢

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 4 місяці тому +8

    ምስክርነት ካላት ችግር የለም እናቱን እናዳልገደለች አይዞሽ 😢ምርማራ ላይ የተረጋገጠ ነገር ካለ ለምን ሄዳችሁ አትጠየቁም

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 4 місяці тому +4

    ግራ የሚያጋባ ነገር ነው እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው ግን እህቱ እንድትፈታለት አድርጉ ልጅቱ አለመግደሏን እግዚአብሔር ብቻ ነው ሚያውቅ ግን እንዲታረቁ አብረው እንዲቀጥሉ አታድርግ ሶፊ ጥሩ ነገር አይፈጠርም የእናታችሁን ነፍስ ይማር ቀጣይ ክፍል እንጠብቃለን

  • @rednote105
    @rednote105 4 місяці тому +4

    ለምን ተደበቅሽ የናታቸው ደም እጅሽ ላዬ ነወ😂😂😂😂😂

  • @fantugberimedhn8388
    @fantugberimedhn8388 3 місяці тому

    በትክክል አንቺ ነሽ የገደልሻቸው የህክምና ስህተት የሚባል ነገር የለም ምንም አይነት ችሎታ አልነበረሽም

  • @zeylamulat3078
    @zeylamulat3078 4 місяці тому +4

    አድርገሸው ክሆነ ፈጣሪ ይፈረድብሽ።

  • @AhgDhg-fy6p
    @AhgDhg-fy6p 4 місяці тому +2

    የአረቢ ከንደዚ አይነት ሞሲባ አንተ ጠብቀን❤❤

  • @user-zk8tf1fj9sssAa
    @user-zk8tf1fj9sssAa 4 місяці тому +11

    አስመሳይ ናት ገዳይቱ ወሬዋ ሁለት ሆነ መጀመሪያ ከመገናኘተች በፊት አለች ከዛ ደሞ ከገደለች በዃላ ሲደወልልኝ አላነሳሁለትም አይ ፈጣሪ የስራሽን ይስጥሽ የእወነት ገዳይ ነች በፌሮ የያዟት እኮነወ የምመስለወ አንዱን ካንዱ ስትዘረዝር

  • @AbebuaynalemTeshale
    @AbebuaynalemTeshale 4 місяці тому +4

    ይገርማል የእናቱን ነፍስ ያለአግባብ አጥፍተሽ እግዚአብሔር ከልጆቻቸው እጂ ጣለሽ ።
    ይህች ነፍሰገዳይ ያለ ሕክምና ሕግነው ደርሳ መድኃኒት የሰጠቻት የበለጠ ተይዛ ሚስጢር ማውጣት አለባት ገዳይነሽ ።
    ደግሞስ ለምን ማን ከሳሽ ተከታትሎ የትኛው ፖሊስነው እንዳልገደልሽ አረጋግጦ አንችም ወደስራሽ እንድትመለሽ ልጂም እናትዋን እንዳልገደልሽ የምስክር ወረቀት የሰጣችሁ የሆስፒታሉ ቦርድ ይጠየቅ ነርስ ተብየዋን ወንድምየው እጮኛ ተብየዋን ፋይል አንቀሳቅሶ የበለጠ ይጠይቃት ሶፊም ንገረን

  • @user-pm4lk9yt7d
    @user-pm4lk9yt7d 4 місяці тому +3

    ነርስ ሲባሉ በጣም አስቀያሚ ናቸው ለሰው ህይወት አይጨነቁም

  • @shemima5580
    @shemima5580 4 місяці тому +78

    ቅመሞችዬ ኢድ እንዴት አሳለፋቹ እኔ በድብርት እና በስራ😥

    • @zinazina853
      @zinazina853 4 місяці тому +2

      እኔም 😢😢😢አይዞሽ

    • @aishamohammedtube1040
      @aishamohammedtube1040 4 місяці тому +2

      እኔም ወላሂ

    • @user-ch8ml2xc2b
      @user-ch8ml2xc2b 4 місяці тому +2

      አይዞሽ እኛም አለን 😢😢

    • @user-kb6hm6hv4q
      @user-kb6hm6hv4q 4 місяці тому +2

      እኔም በጣም ደበረኝ

    • @madina3828
      @madina3828 4 місяці тому +1

      አይዞሽ የኔ ውድ እኔም ጋ ድብር ብሎኝ ሳለቅስ ነበር የዋልኩት

  • @Fafi51296
    @Fafi51296 4 місяці тому +6

    እጄ እንደሌለበት ዶክተሮች መሥክረውልኛል አያለች ለማን መረጃ የለኝም ትላለች ምን ጉድ ነው

  • @negesudemissie7424
    @negesudemissie7424 4 місяці тому +3

    ሲጀመር አልከሣትም ያለች እሷ የምትጠየቅበትን ነገር ለማጣፋት ነው እንጅ በፍፁም ትከሳት ነበር ግን ሁኔታው ልጅቱ ስትወጣ እንዲት በፀና ታመሙ የሰጠቻቸው መዳህኒትስ ምንድ ነው እንዴት ብቻዋን አቅፋ ውኃ ሰጠች መቼ ሃኪሙች እንዲህ ያደርጋሉ በፍፁም እኔ እህቴን ጥርስ አስወልቃ አሟት ኦፕሬሽን ስትገባ ደህና በእግሯ ገብታ የደም ጋኗን ኦፕሬሽን ሲያደርጉ ደም እንዲት ይቁም ሞተች ስለዚህ ይህች ልጅ የሆነ ነገር አድርጋለቸ ሶፊ እሷ አሳምና ስለነገረችህ የምታምነው ነገርስ

  • @user-cz9ld5sq3d
    @user-cz9ld5sq3d 4 місяці тому +3

    በናት ላይ ይጨከናን 😢😢😢

  • @user-oo3im4sd1t
    @user-oo3im4sd1t 4 місяці тому +6

    የታማሚዋ ሀኪም አይደለችም ድንገት ሳልፍ ታማ አየዃት ነው ያለችው ያለዶክተር ትዕዛዝ እንዴት መድሃኒት ትሰጣለች ለምንስ አልተጋፈጠችም ለምን ሸሸች ብቻ ነርሷ ታጠራጥራለች

  • @user-hi4mf5bu1x
    @user-hi4mf5bu1x 4 місяці тому +5

    ሶፊ እዚጋ በነርስዋ ጥፍት አለ የእናት ነፍስ አጥፍታ ምንነው ሸፍፈናቹት እኮ

  • @user-bq4rj8qk7n
    @user-bq4rj8qk7n 4 місяці тому +6

    እፍፍፍፍፍፍ ወላሂ ከባድ ነዉ😢😢😢😢😢😢😢

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 4 місяці тому +4

    ማዉራት የለበትም። ያለቀ የተበላሸ ጉዳይ ነዉ! አይንአዉጣ! ይገባሻል! ከህይወታቸዉ ዉጪ!

  • @user-il9un8pp4w
    @user-il9un8pp4w 4 місяці тому +2

    በጣም ከባድ ነዉ ታሪኩ 💔😭😭😭

  • @ahmadm5724
    @ahmadm5724 4 місяці тому +9

    መጀመራ ምን አይነት መዳኒት ነው የስጠሻት ለሷ ሚሆን ነው ወይስ ለመበቀል ነው

  • @Eritrea-xz2pw
    @Eritrea-xz2pw 4 місяці тому

    😢good movie

  • @user-xn7ub1mn9k
    @user-xn7ub1mn9k 4 місяці тому +2

    የኢትዮጵያ ደኩቶሮች እማይረቡ ናቸዉ አብዝሀኞቹ 😢😢😢

  • @dawitmamo8892
    @dawitmamo8892 3 місяці тому

    Ebakachu Sewoch besewu lay Anfired Anchekul Litredachewu Mokerech Egua lay silarefu esua geday Litbal Aygebatim

  • @liyaalyee7645
    @liyaalyee7645 4 місяці тому +7

    አረ ባክሸ እናት ገለሸ😢😢😢

  • @ueuri3r
    @ueuri3r 4 місяці тому +6

    ሶፊየ ጀግና ነበርክ የናት ነገርኮነው ልጅቱ ደፋርነች የኘበረችበትን ሂስፒታል አጣሩ ዋሽታው

  • @SintayehuFerede-my2jd
    @SintayehuFerede-my2jd 4 місяці тому +6

    ሶፊ እኔ ግን በወቅቱ ተረኛ ካል ሆነች እዴት ትገባለች እደገና ሆስፒታል ሄዶ ማስረጃ መዉሰድ አይቻልም ወይ

  • @AmaroKebebe
    @AmaroKebebe 4 місяці тому +5

    ምንም ቢሆን ላፍቅራንያ ብሎ ታላቁ ህት ማምጣቱ ታጋብ አደላም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Meron824
      @Meron824 4 місяці тому +1

      ጠልቷት አይደለም የመታት ፍቅር አውሮት ነው😢😮

  • @addisaddis2074
    @addisaddis2074 4 місяці тому +4

    ሰፊዬ አንተ ማስታርቅ እንጂ ማዋጣጣት አተችልም

  • @user-bx2kj7mv5c
    @user-bx2kj7mv5c 4 місяці тому +2

    ከ10 ኛ ክፍል ያጠናቅቁናበብር በሙስና ይቀጠራሉ የሰው ነፍስ ያጠፋሉ የእጅሽን ይስጥሽ

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx 4 місяці тому +2

    ነርሳ በጣም ታሰዚነለች ጌታን😢😢😢😢😢 እናትህ አንዴ ሞታለች😢😢😢

  • @user-df1qz3ef7r
    @user-df1qz3ef7r 4 місяці тому +3

    እግዚኦ ተሠአለነ አትፍረድ ይፈረድብሀል ኮሜተሮች ተዉ በየቦታዉ እየሄዳችሁ አትፍረዱ ማሪያምን የምሬ ነዉ ሁሌ ኮሜንት መፃፍ አልወድም ግን አነባለሁ
    በፕራኩም በቁም ነገሩም በሁሉም ቦታ ፈርዳችሁ ምኑን ልዘልቁት ነዉ አንድ ሰዉ በልቡ ያሰበዉን ነዉ በጁ እሚፅፈዉ ስለዚህ እራሳችንን ከፍርድ እናዉጣ😢
    ቢያንስ ቀጣዩን መጨረሻዉን ክፍል ህዩ
    መልካም ጊዜ

  • @user-ku8ks8xb4t
    @user-ku8ks8xb4t 4 місяці тому +2

    አቤት ጭካኔ የማይሰማ ጉድ የለም ቅመሞችዬ እንዴት ናችሁ የሚያስደስት እይወት ይስጣችሁ