🔴ኩላሊቱን ታሞ መታከሚያ ብር ሲያጣ🙄ማልፈልገውን ስራ ጀመርኩኝ😭 |የፍቅር ታሪክ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 чер 2024
  • 🔴ኩላሊቱን ታሞ መታከሚያ ብር ሲያጣ🙄ማልፈልገውን ስራ ጀመርኩኝ😭 |የፍቅር ታሪክ
    🔴አረብ ሀገር ለፍታ ብር ትልክለታለች ፍቅረኛዋ ሌላ አግብቶ ወልዶ ጠበቃት😭 💍|duka show/ዱካ ሾው |addis kememoch|hab media
    ያልታሰበው ሆነ በገዛ ባልዋ የታገተችው ሚስት
    ተገኘች። የሙት መንፈስ ሽሽት ነው እዚ የመጣሁት
    ታግቼ አይደለም።
    ከሚሊኒየርነት ወደ ድህነት የቀየረችውእህቱ ከአመታት
    በኋላ ተመልሳ መጣች!!
    እንዳይለቀቅ ቢያስፈራራንም ታሪኩ አስተማሪ ስለሆነ
    ለቀነዋል
    የወር አበባዬ መትዋል እያለችው ካላረግን የሚለው
    ባለጌ ማጋጭ / ሃብ ሚዲያ / አዳኙ
    ብችል ሁሌ ባህር ውስጥ ብኖር ደስ ይለኛል የፊልም
    ባለሙያዋ አይዳ አሸናፊ በደንብ እሰራለሁ ከዚያም
    ግን በጣም እዝናናለሁ | Seifu on EBS
    ድንገት ከች!!! ተመልካች የተላኩ አዝናኝ ቀልዶች
    ደግነት ለራስ ነው ተወዳጁ ድምፃዊ ብርሃኑ ተዘራ
    የፅድቅ መንገድ | Seifu on EBS
    ያልተጠበቀ ነገር ተፈጠረ ፎዚ አልቅሳ ወጣች 😭 💍|duka show/ዱካ ሾው |addis kememoch|hab media
    አስተማሪዋ አብረሽኝ ካላደርሽአትመረቂም አላት 😳|hab media|arada plus
    ከ1998 ጀምሮ እስካሁን ማፈቅራትን ልጅ አገኘዋት❤😳|hab media|arada plus
    የፍቅር ታሪክ
    የፍቅር ታሪክ ገጠመኝ
    ምርጥ የፍቅር ታሪክ
    yefikir ketero
    Yefikir tarik የፍቅር ታሪክ
    የሰላም ገበታ
    አሳዛኝ የፍቅር ታርክ
    አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
    ክህሎት
    fikr bagatami
    Ebs
    hab media, hab media adagnu new, hab media today, hab media new, hab media ሃብ ሚዲያ part 1, hab media new 3addis radar, addis radare, addis radar youtube, addis radar ethiopia, addis radar new, addis radar tube, addis radar mediaaddis chewata, addis chewata 666, addis chewata tube, addis chewata youtube, addis chewata new, addis chewata interview, addis chewata part 2, addis chewata keguada, addis chewata part 1, addis chewata prank
    ክህሎት ሚዲያ, ክህሎት ሚድያ, ክህሎት አካዳሚ, ክህሎት youtube, ክህሎት ዩቱብ ቻናል, ክህሎት ዩቱብ, ክህሎት ቻናል, ክህሎት ቲዩብ, የሽያጭ ክህሎት, የአመራር ክህሎትaddis kememoch, addis kememoche, addis kememoch today, addis kememoch new, addis kememoch 2, addis kememoch 1, addis kememoch 3, addis kememoch part 3, addis kememoch part 2, addis kememoch media
    eyoha media, eyoha media youtube, eyoha media new, eyoha media 2022, eyoha media ethiopia habesha, eyoha media youtube new, eyoha media today, eyoha media youtube channel, eyoha media dagmawit, eyoha media interview
    ale tube,silehiwot tv,EBS,DONKEY TUBE,arada, በኢቢኤስ,eyoha media,እዮሃ ሚዲያ,habesh chewata,abel ye weynwa lijTigrai news,Getachew Reda,Azeb Mesfin,/ Taye Dendea,Ethiopia news,Amhara Regional state,Tplf,Jawar Mohammed,Abey Ahmed,Semehal Meles,feta daily,arada+,አራዳ ፕላስ,አዳኙ ካሜራ,በትዳር መማገጥashruka,habesha chewata,ሃብ ሚዲያ,እኔ አይደለሁም ብላ ካደች,Addis Chewata,Tireta Media,tirta,trta midiya,ትርታ,zehabesha 4,ወሲብ,adûlt film,ከ ጓዳ,fundrasing,khlot youtube,ክህሎት,ኢትዮ መዝናኛ,sheger digital,ethio meznagna,ebs,addis chewata,የጥንዶች ፈተና,seifo on ebs,ebst v,adagnu,hab media,arada plus,eyoha entertainment,feta daily news,sele hiwote,ትርታ ሚዲያ,የወሲብ ፊልም,donkey tube,seifu on ebs,habmediaadagnu,hab media youtube,arada plus ሹገር ማሚ,hab media አዳኙ,ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ,seifu on ebs today,seifu on ebs live today,hab media ሃብ ሚዲያ,ሃብ ሚዲያ አዳኙ hab media adagnu,mubetube,fiker,yensr ayn,etthiomeznagna,addis chewata,addischewta,Ab tube አብርሽ ቱዩብ,Kumneger ቁም ነገር,addiskimemoch,tindochu,abtube,tirtamidea,cheating,danibrasko,ab tube,rohenedia,yensirayn,babuji,sifufantahun,danibrasco,addis chewta,betesebplus,Addis radar,የጥንዶች ፈተና,rohe media,janny,ethimeznagna,Unique ህይወት,addis kememoch,addis radar,kehlot,እንዳልክ ቲዩብ,Addis chewata,Addis kememoch,Eyoha media,addis chewata youtube,ዱካ ሾው duka show,shegerdigital,addisskmemoch,kumneger,yoni magna,abel birhanu,hana yohannis,besintu,addis media,amharic movie,yensrayn,Hab media,Unique ጣዕም,hab media,የአህያ ስጋ,zenajokers,danibrascow,helloaddis,yensrayen,arada plud media,arada plus,ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ,sheger digital,አራዳ ፕላስ,ክህሎት,abelbirhanu,comedian eshetu,addiskememoch,cherkoseshow,seifu,hab media youtube,hab media አዳኙ,tireta media,ሮሔ ሚድያ,ትርታ ሚዲያ,arada plus ሹገር ማሚ,endalk tube,dukashow,አራዳ ፕላስ 2,habmedia,adagnu,hab media ሃብ ሚዲያ,mikomikee,arada plus 2,arada plus tube,arada plus አራዳ ፕላስ,endalk tube እንዳልክ ቲዩብ,endalk tube 2,tireta media ትርታ ሚዲያ,rohemedia,tirtamedia,hubmedia,tireta media ትርታ ሚዲያ 2,shegerdigtal,arada plus አራዳ ፕላስ 2,ethiomeznagna,endalktube,addiskmemochaààa,addischewata,addisradar,
    #yensr_ayn #hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new #seifu_on_ebs
    #ዱካ_ሾው_duka_show
    your queries ÷
    ethio meznagna
    arada plus
    sheger digital
    hab media
    Hab media ሃብ ሚዲያ new
    የመንገድ ላይ ጥያቄዎች
    Feta be endalk
    Tirta media ትርታ ሚዲያ
    Unique ጣዕም
    adagnu
    addis chewata
    endalk tube
    ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
    hab media youtube
    hab media ሃብ ሚዲያ
    hab media አዳኙ
    habmediaadagnu
    khlot youtube
    tireta media
    yemenged lay tyake
    ሮሔ ሚድያ
    ክህሎት
    የወሲብ ፊልም
    የጥንዶች ፈተና
    Hab media ሃብ ሚዲያ part 2
    Sheger digital
    amharic film
    amharic movie
    ebs
    ethiopian movie
    feta be edalk
    uniqe ጣዕም
    ማነው ታማኝ
    ሮሔ ሚዲያ
    አዲስ ነገር
    heger digital new
    Adagnu
    Addis chewata
    Amharic film
    Amharic movies
    Ethio meznagna
    #Ab_tube _አብርሽ ቱዩብ#Eyoha_media
    #addis_chewata_youtube
    #endalk_tube_2
    #Hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new #addiskememoch #ክህሎት #khlot #arada_plus #ማነው_ታማኝ #የመንገድ_ላይ_ጥያቄ
    ‪@ynserayne‬ ‪@habmedia1257‬ ‪@seifuonebs‬
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 410

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb Місяць тому +89

    መቶሺ ይግባ ሶፊ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  Місяць тому +2

      🙏🙏

    • @user-mh2nr7ow3e
      @user-mh2nr7ow3e Місяць тому +5

      አሳድጉትወላሒበኔቢሖንባድቀንሚሊነርነበርእማረገውምናለለማይከፈልበትነገርብታሣዲጉት

    • @tube-nw3og
      @tube-nw3og Місяць тому +2

      ወላሂ እኔ ብቻ በ3ሥልክ አድርጌዋለሁ ግን ጥሩ ሥራ የሚሠራን አያሣድጉም አገባሁ ተፋታሁ አፈቀርኩ ተለያየሁ የሚሉትን ነው ሠው የሚከተለው ፕራንክ እያሉ ለሚጃጃሉት ላይኩም እይታውም ሠማይነው

    • @user-mh2nr7ow3e
      @user-mh2nr7ow3e Місяць тому

      @@tube-nw3og ለአላሕብየወደድኩሽ፣እኔበጣምእከታተለዋለሑሶፉን።ግንላይክበጣምዝቅተኛነው፣ታዳደየማያስከፍላልደእስከምልድረስ👍ይችንለመካትቱቱ
      ወላሒፕራክየሚሠራቢሖንስቱአሽቃባጭበመጣ።እኔአሑንማመልከቻላስገባነውሶፊየራሠንየሒወትታሪክይገረን፣
      የራሧእያረረባትየሠውታማሥላለችአሉየሡስመቸነው?????

    • @HedhddyHer-oe6yb
      @HedhddyHer-oe6yb Місяць тому

      እኔራሱበልጀስልክድረስነውየደረኩለት🎉🎉🎉

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Місяць тому +26

    ላተ ብላ እራሷን አሳልፋ ሺጣ አተ እደዚህ በወረደ ንግግርህ ልቧን ትሰብራለህ አትረባም ቲሺ ድሮም ወንድ ልጂ ምስጋና የለውም

  • @ueuri3r
    @ueuri3r Місяць тому +24

    ሶፊየ ወድማችን እስኪ የንስር አይን ጋዜጠኛ ተባበሩት ከጎኑሁኑለት በፈጣረስም እማጸናችሁ አለሁ

  • @hawwaadries3582
    @hawwaadries3582 Місяць тому +40

    ተጋድመሽ አልካት ያሣዝናል። ያችኛዋ እድሉን አግኝታ ኩላሊት ብትሠጥህም። ይችም እዚህለመቆምህ ትልቅ ዋጋ ከፍላለች ያጋድምህና ለንግግርህ ክብር ይኑርህ ያችኛዋ እሥከምትለግስ። ጫፍያደረሠችህ ከአላህበታች ይችነች ❤❤❤❤❤ ሥራሽ ትክክል ባይሆንም። ለፍቅር ዋጋከፍለሻል

    • @user-rs8is4pe5o
      @user-rs8is4pe5o Місяць тому

      አንዱን ኩላሊት ሺጣ ብታሣክም ይሻል ነበረ😢😢😢

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v Місяць тому +28

    ወንድሜ ለቃላትክ ለከት ይኑረው ፈጣሪክን አመስግን ሁለቱም ዋጋ ከፍለዋል ብትረክስም ህወትክን ልታተርፍልክ ነው አይዞሽ እህቴ ጅግና ነሽ 😢😢😢😢😢

  • @hirut8456
    @hirut8456 Місяць тому +20

    ሶፊ የነሥር ዐይንን ጠይቀው ታሟል

  • @user-xz2eu1wo2g
    @user-xz2eu1wo2g Місяць тому +58

    እንዳውም መሸለም አለባት የተባረከት ሴት ናት ማርያመን ለአንተ ብላ ሂወትዋ አሳልፋ

    • @aletamene4551
      @aletamene4551 Місяць тому

      ףף

    • @fhufhhfuhgg537
      @fhufhhfuhgg537 Місяць тому +1

      በሱም አይፈርዲም ትክክልነዉ ለግዜይሰማል ተርጋጉ ባለኮሜትቶች❤❤😢አስለቀሱኝ

    • @user-ne1nk3ic7v
      @user-ne1nk3ic7v Місяць тому +2

      እ ዚና ሥለሠራች ነው እምትሸለመው 😂😂😂😂አይ ሠው

    • @fhufhhfuhgg537
      @fhufhhfuhgg537 Місяць тому

      @@user-ne1nk3ic7v እና እኔስሪብያታለሁእዲ ቀፎ ድሞ ሞሲሊምአይድለች ተርጋጉ

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c Місяць тому +32

    ልጁቱ በጣም ስባአውነት የሞላ ህልና ያላት ናት ልጁም ያዋ የሁሉቱም ያሳዝናል እና በ2 ፓርት 2 ልቀቅልን ሶፊ የስው ደስ የምያስደስተው ❤❤❤❤❤

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Місяць тому +19

    ❤❤😢😢ምን አይነት ድንቅ ልጅ ናት በስማም በዚህ ልክ የምታፈቅረውን ልጅ መስዋት መክፈል ❤❤😢😢😢እሱ ግን አልተረዳትም እሷ ስለምታፈቅረው ነው ❤

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq Місяць тому +96

    ሶፊን የምቶዱ ግጩኝ እስኪ

    • @user-qt6vc9wx9o
      @user-qt6vc9wx9o Місяць тому +1

      ደምርኝ ውድ❤❤

    • @user-nc3om7qy5o
      @user-nc3om7qy5o Місяць тому +1

      😅😅😅😅😅😂😂

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  Місяць тому +6

      እኔም እወደዋለው😁🙏🙏

    • @NaNa-lw3xq
      @NaNa-lw3xq Місяць тому +1

      @@KumNeger-uc3et በህግ አምላክ ከእኔ አትበልጥም ሶፊ

    • @ZinetYemer
      @ZinetYemer Місяць тому

      ​@@KumNeger-uc3et ኤ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Місяць тому +11

    በእውነት በጣም የምሳዛዝ ታሪክ ነው ለእውነተኛ ፍቅር የሚከፈል መሰዋት ነው

  • @user-ti1amahara
    @user-ti1amahara Місяць тому +24

    ማርያምን ልጅቷ አሳዘነችኝ
    True love ነው ያላት

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c Місяць тому +19

    እንኳን በስላም መጣህልን ሶፊ ጀግናው ወንድማችን እስከ መትመጣ በጉጉት ነው የንጠብቅህ ማነው ግን እንደኔ የዚህ ቻናል ሶፊ የምወደው❤❤❤❤

  • @user-pq5th7rt2c
    @user-pq5th7rt2c Місяць тому +18

    ወንዶች ግን ትገርማላቹ እነሱን ማገዝ አያስፈልግም ከፈለጉ ይሙት የተደርገለትን የሚርሳ ባዶ ጭቅላት ኤጭ

    • @kemariyabdu8280
      @kemariyabdu8280 Місяць тому +1

      እረ ድፍት ይበሉ ቢፈልጉ

  • @user-dv8wz4gu2s
    @user-dv8wz4gu2s Місяць тому +8

    ሶፊን እባክህ የነስር አይን ጋዜጠኛ ጠይቀዉ

  • @SaraSara-tq4sr
    @SaraSara-tq4sr Місяць тому +19

    ግን ቀጣይ ሶፊ በአላህ🙏🙏🙏

  • @TsehayNugatu
    @TsehayNugatu Місяць тому +13

    አይ ሰው አሁንማ ስለዳንክ ነው ለኔ ብለሽ ነው ብሎ ማዘን ነበረበት ስታሳዝን ስታስጠላ ልጆ

  • @kunFeyekunTube2
    @kunFeyekunTube2 Місяць тому +31

    አራተኛ ነኝ የሶፊ አድናቂዎች የት ናችሁ

  • @wondimmatusalamengistu4398
    @wondimmatusalamengistu4398 Місяць тому +13

    ሶፍ በፈጠረክ ባለ ንስር አይኑ ድረስለት እባክህን አንተ መልካም ሰው ነህና በፈጣር ስም ልለምንህ አንተ እያለህ አይሙት አንተ በኃይማኖት ሰውን ስለማትለየ ነውና።

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  Місяць тому +2

      እሺ በቅርቡ ጠብቁኝ🙏🙏

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 Місяць тому

      አወ እባክህ ሶፊ

    • @user-ti1amahara
      @user-ti1amahara Місяць тому

      ምን ሁኖ በማሪያም 🥺??

    • @user-nq8um6oo4w
      @user-nq8um6oo4w Місяць тому +2

      አዎ እርሥ በርሣችሁ ተፈቃቀዱ

  • @user-mt1kx5kc4o
    @user-mt1kx5kc4o Місяць тому +11

    አንድ አንዶቹ ሴቶች ለነሱ ከለገሱ ባላቸው ጎደሎ ይላሉ አንቺ ግን ሙሉ ሴት ነሽ ካንቺ ጋራ ከኖረ ጥሩ ካልሆነም ጅግና ነሽ በርቺ ከሴቶቹ ሴት ነሽ😍🙏

  • @user-mr8np9mc2s
    @user-mr8np9mc2s Місяць тому +11

    ሶኦፊ ቀጣይ ያሉበትን አሳውቀን በአላኢ መጨረሻኡ 🥲🥲🥲😭😭😭 በፍቅር ጉዳይ አልችልም እመኸሙን ስለማውቀሁ 😭😭😭

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb Місяць тому +10

    ለፍቅር የተከፈለ መሶዎት እራሶዎን ገላ ነው እሱን ያተረፈችው በሁለት ነው እራሶዎን የገደለችው በፈጣሪም ልጁም በሚናገረው ቃላት ገሎታል ከባድ ነው አላህ ከበሺታ አትርፍሺ ከሆነ ተፀፅተሺ ወደፈጣሪ ተመለሺ አላህ ማሪ ነው ይምርሻል አይዞሺ እዳትሰበሬ ቀና በይ ሁሉም ነገር ወደ ፈጣሪ እድትማሪ ነው

  • @ekrW
    @ekrW Місяць тому +24

    ውዲ ያገሬ ልጆች ከመጥፍ መርዶ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሰላሟን ይመልስልን አገራችንን❤🎉

  • @user-cb8ws5gv8h
    @user-cb8ws5gv8h Місяць тому +16

    ብሞትም አይቆጭ አፈርብላ በሀቅ የመጣ ገንዘብ ትላለህ እንደ ጭራሽ ትሳደባለህ እንደ አወ የሀቅ ገንዘብ ነዉ ያዉም ገላዋንሽጣ ያመጣችዉ ምን አይነት እርኩስነህ💔💔💔💔😭😭😭😭💔💔💔😭😭😭😭💔💔😭😭💔💔😭😭💔💔😭😭💔💔እህቴ አይዞሽ አትከፊ የተሻለዉን ይሰጥሻል

    • @user-ne1nk3ic7v
      @user-ne1nk3ic7v Місяць тому

      እህቴ በጣም ይቅርታ እና ልጁ ልክ ነው ሁሉም ሠው ከሞት አይቀርም አላህ ደግሞአድንሠው ገዘብ ስላጣ አይገለውም ብር አግቶ ታክሞም ያድነዋል ማለት አይደለም ሠው የሞቱን ቀን ስአት ማለፍ አይችልም ስለዚህ ዝምት በማንኛውም እምነት የተጠላ ስራ ነው ስለዚህ ማድረግ አለባት ብየ አላምነም ወላሂ

    • @user-cb8ws5gv8h
      @user-cb8ws5gv8h Місяць тому +2

      @@user-ne1nk3ic7v እሽ ነዉ እንበል ይህደሞ ለሱብላነዉ መስዋት የከፈለችዉ ወዳ አይደለም የገባችዉ አትፍረጅ እሱ ግን ......ነዉ

  • @user-yq1kp4ck5m
    @user-yq1kp4ck5m Місяць тому +6

    የነስር አይን እና የሶፊ ስራ በሀቅ ላይ የተመሰረተ ነው አላህ ይድረስለት

  • @gcy3510
    @gcy3510 Місяць тому +3

    በጣም አዝኛላሁ ያልጁ አጋለላዕ በጣም አልታማቼም እሶ ፈልጋ ሰይሆን ሰቶድ እሱን ለማደን ብለነው ነው ባዝ ነጋር ያጋበችው ያች ኩለልቶን ብሰጣውም እችያልታናነሰ ራሶን ሽጠ ወጋ ከፍለላች ማመሥጋን አለባት እንጅ እንድ ማናጋር ዬለባትም

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot Місяць тому +8

    አይ ንፁህ ፍቅር የእኔ ቆንጆ ምንታድርግ ግራገብቶአት በእዝህ መርዳትዋ ነው

  • @ommohmed1843
    @ommohmed1843 Місяць тому +7

    ምንም ብታዴርግ ሂወትህን ታድጋለች ድጋይ እራስ እንኳን ሠላም ሆንሽ ብለህ ነው መቀበል ያለብህ ዴዴም

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 Місяць тому +4

    እናተ. መጋባት አለባቹሁ እንደዚች አይነት ሴት አይቼ አላቅም ስለዚህ ያሬዶ ልታገባት ይገባል ያቺ ኩላሊቷን ብትሰጥህም እንዲሆን ያበቃህ የዚች ምስኪን አፍቃሪ ናት እንዳተዋት ብታገባት ነዉ የሚገባት ጀግናህ ስለህነች❤❤❤❤❤❤ ሶፊዬ መልካም ሰዉ ቀጣዩን በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ❤❤❤❤

  • @zemenaytekea1891
    @zemenaytekea1891 Місяць тому +9

    ይሄ፡ልጅ፡በእውነት፡ቢሞት፡ይሻለው፡ነው

  • @hayatiaha1876
    @hayatiaha1876 Місяць тому +4

    ሶፊ ምርጥ ሰው የነስር አይንን ጠይቀው

  • @sadisdi3340
    @sadisdi3340 Місяць тому +7

    2 ክፍል ልቀቅልን ሥታሣሥን ላተ ሥትል ነዉ እዲህ የሆነችዉ ተረዳት😢😢😢😢

  • @user-pf7qk5ui9h
    @user-pf7qk5ui9h Місяць тому +2

    ድንጋይ እራስ ነህ ማርያምን ማንኛውም ሰው ይህን ዋጋ አይከፍልም እሷ ከራሷ ህይወት በላይ አንተን አስበልጣ ነው እንደዚህ የሆነችው

  • @audibarro
    @audibarro Місяць тому +5

    የመጨረሻ ባለጌ ነህ።

  • @user-wr6dw1fk4s
    @user-wr6dw1fk4s Місяць тому +5

    ሦፊዬ እዴትነህ ምነው የሶፊ ተከታታይዎች ቀዝቀዛችዃል ምነው አይ ሠብሥክራይም የለም እረተው እናግዘው ጀግና ወንድማችን ነው እናሣድገው❤❤❤❤❤

  • @user-ru6up4iv4k
    @user-ru6up4iv4k Місяць тому +4

    የአላህ ምን እንደምል አላውቅም ባታደርገው ደስ ይላል ነበር ግንደጎሞ ሸያጣን አመላከታት እባክህ ተረዳት

  • @ferhte
    @ferhte Місяць тому +2

    እህቴ ለፍቅር ብለሽ የከፈልሽው ዋጋ እጅግ በጣም ይከብዳል ግን ልጁን እንደተረዳሁት ኩላሊቷን ከሰጠችው ልጅ ከሜሮን ጋር. ፍቅር የጀመረ ይመስለኛል ከንግግሩ እንደተረዳሁት ግን ግን ፈጣሪ ይልብሽን መሻት እዲሰጥሽ መልካም ምኞቴ ነው የምለው ሁሉ እስኪጠፋኝ ነው

  • @user-vi5tq8ys7i
    @user-vi5tq8ys7i 29 днів тому +1

    ባለጌ ነክ ወለታቢስ አትሁን እሷ ባትረዳክ ያቹኛው ኩሊሊት አትሰጥክም ነበር ያጋድምክ ስድ አደግ ነክ እኛሴቶች ሰናፈቅር አያናችንም ጥርሳችንም የታወራል አንተን አፈር ማሰበላት ነበር ደነዝ ባለጌ ነክ የኔ እናት እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው ያልቅሱለክ

  • @Tamiratanase
    @Tamiratanase Місяць тому +1

    የእዉነት ንፁህ ፊቅሪ ነዉ የሰጠችህ ለሰዉ ልጆች ሁሉ እራሱን አሳልፎ የሰጠዉ እየሱስ ብቻ ነዉ ይህች ልጅ ግን ለዝህ ልጅ ህይወቷን አሳልፋ ሰጥታሀለች በዝህች ልጅ ክፋ አታድሪግባት የኔ ጀግና እህቴ ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤❤

  • @birkheanjhulu4920
    @birkheanjhulu4920 Місяць тому +5

    ወይኔ የሚጠቀማቸው ቃላት ሲከብድ

  • @ElisaElisa-hv9nj
    @ElisaElisa-hv9nj Місяць тому +9

    መጨረሻው ምን ሆነ ክፍል ሁለት እባክህ በእንባ ነው ስመለከተው የነበረው በጣም ነው የሚያሳዝነው ከምር

  • @workululu9486
    @workululu9486 Місяць тому +2

    አይዞሽ እህታችን መልካም ሴት ነሽ ፈጣሪ ይርዳን አንተ ሰው እባክህ ወደ ልቦናህ ተመለስ አታስለቅሳት ላንተ ብላ ነው እንደዚህ የሆነችው

  • @user-bg8oy5po8r
    @user-bg8oy5po8r Місяць тому +7

    ለምትናገረው ቃለት እንኳን ሞራሏን ጠብቅላት ስላዳነችህ ነው።

  • @hannatsehaye5097
    @hannatsehaye5097 21 день тому +1

    ሶፊ በጣም ትገርማለህ ወይ አለመናገር ካልሆነም ቃላትህን መቀየር ነበረብህ አንዳንዴ ትቸኩላለህ ልጁም ከችግሩ ስለወጣ ምናልባት አሁን ሆኖ ስያስበው ላይመስለው ይችላል ከተረዳት ጥሩ ነው እግዛብሔር ይርዳት

  • @user-oe7xu6lt8g
    @user-oe7xu6lt8g Місяць тому +3

    ሴቶቺዬ አትጃጃሉ ከራስ በላይ ሰማይ ሆ😢😢😢😢

  • @genetteferi5379
    @genetteferi5379 Місяць тому +2

    በጣም ከባድ መስዋእትነት ከፍላለች የፍቅር ሀያልነትንና እውነተኛ ፍቅሯን ያሳየች እሷ ቆሽሻ እሱን ያቆመች ወይም ያኖረች እፁብ ድንቅ ሴት ኢትዮጺያዊት ሌላም ሌላም ማለት ብችል ደስ ይለኛል ተባሪኪ ከፍ ያለ ቦታ ደረሺ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አንተ ደሞ ሞራሏን አትስበርባት ለምትናገረው ቃላት ጥንቃቄ አርግ ከማንም ጋር ተጋድመሽ አይባልም ይሄ ገዳይ ቃላት ነው ክብር ይገባታል እንኳን አንተ የጉዳዩ ባለቤት ቀርቶ እኔ ለሰማኋት ከአንገቴ ዝቅ ብዬ አክብሬያታለሁ ድንቅ ኢትዮጲያዊት ሴት ናት አበረታታት አጽናናት እንጂ አትንቀፋት በተረፈ ተባረኩ እንወዳችኋለን ሶፊዬ ለአንተ ቃል የለኝም በደፈናው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለው ተባረክልን ።

  • @user-hh4yn4ey6i
    @user-hh4yn4ey6i Місяць тому +2

    በስላሴ ስም በእባ ነው የጨረስኩት ልጅቷ የኔ እናት እንዴት እንዳሳዘነችኝ በቃ ፍቅርን ብላ እሱን ብላ እራሷን የገደለች አፍቃሪ የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ አንተ ግን ለንግግርህ ገደብ ቢኖረው መስመር ባታልፍ ጥሩ ነው ቆማ መሄዷን አትይ ህይወቷን ሰታሀለች ላንተ ብላ ሞታለችማንነቷን አታለች እሷ ማለት ከውሀ ውስጥ እንደወጣ አሳ ናት ተንከባክበህ ከጎኗ ሆነክ ህይወት ልዘራላት ስገባህ ደግመህ በንግግሮችህ አትግደላት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-kt1ok3cx1r
    @user-kt1ok3cx1r Місяць тому +2

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ሠላም ነው ብለህጀምር ለወገኖችም ሠላም ወገኖቸ በል በጣም ነውእማከብርህ ግንየሙስሊሞችን ሰላምታአትርሳ

  • @user-es6gy8pq1t
    @user-es6gy8pq1t Місяць тому +2

    ፎቃቃ ያችን ስለወደደ እንጅ ያደረገችው ይከን የሚያናግር አደለም ለማንኛውም ቀጣይ እኔ ለወንዶች ዋጋ መክፈል በምፁም ደስ አይለኝም የወረድክ ነህ

  • @hshehhshdh2599
    @hshehhshdh2599 Місяць тому +8

    ተጋድመሽይላል አንዴ አፍርብላ ላተብለነወ

  • @ZiyadMifta-ue4lm
    @ZiyadMifta-ue4lm Місяць тому +10

    እድለኛ ነኝ አደኛ ነኝ
    ሶፊ ምችት ይበላቹ

  • @rukhiyamuhammad711
    @rukhiyamuhammad711 Місяць тому +4

    ቀጣይ😢ሶፊየ በአላህ😢🥺😭

  • @ትግስት955
    @ትግስት955 Місяць тому +2

    እንደተረዳሁት ሴት ና ወንድ ጓደኛ መሆን እንደሌለባቸው እሱ በእህትነት እሷ በፍቅር ከባድ ነው😢😢

  • @user-mr8np9mc2s
    @user-mr8np9mc2s Місяць тому +9

    እድለኛ ነኸ አዶዋ ኩላሊቶን አድዋ እራሶን ሸጣአ አሳከመች ወላኢ እድለኛ ነኸ ምን ማለት እዳለብኝ አላውቅም 🤔🤔🤔 ብቻአ ታሪኩ ይገርማል

  • @kelemsegew8988
    @kelemsegew8988 Місяць тому +2

    የኔ ናት መልካም ሴት ነሽ እንዳት ጋጂ የተሻለ ቀን ይመጣል እሱም ሲያውቅ አይጨክንም

  • @KassahunAdane-gq7jo
    @KassahunAdane-gq7jo Місяць тому +4

    ማመስገን ሲገባው አፀያፊ ቃላት ይናገራል

  • @GgfGgf-ss8kn
    @GgfGgf-ss8kn Місяць тому +5

    ኡፍፍፍፍ ምን አይነት መፃዋትነት ነው😢😢

  • @shasheayele3783
    @shasheayele3783 29 днів тому +1

    ልጅቱ እግዚአብሔር ይስጥሽ ለስው መስዋእት መክፈልሽ እሱ ግን ሌላ የሚወደው አለ ይመስላል ታንኪው ማለት ሲገባው ይህን ያህል ጭሆት ብሞት እሻል ነበር ምናምን ልክ አይደለም ልጁ ለሱ ተስዋች ማመስገን ነው ያለበት ትንሽ ቆይቶ አልፈልጋትም እንዳይል የፍቅር ስው ነች እሷን ቢገፋ ይጎዳል

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd Місяць тому +4

    እድለኛ ነህ 2ሰው ህይወት ከፈለ ልህ አዷን አግባ የምትወዳትን ያው በገለታ አይሆንም ፍቅርካለህ ከሌለህ ተዋቸው ፈጣሪ ይክፈላቸው ሴቶች እድህ አታርጉ የፈለገ ይሙት በዝህ ከሆነ እራሳችሁን አትሽጡ

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx Місяць тому +2

    የእውነት መፍርያ ነው ለፊቅር ብለ አይዱል እሄንን ዋጋ የኩፈለችው😢😢😢😢😢 ልጁ በለጌ ነው 😢😢😢 አይዞሽ እህታችን ጌታ መልካም ነው❤

  • @kedestblaye1146
    @kedestblaye1146 Місяць тому +5

    ያቺ ደግሞ እኩላሊቴን በላ ነገ ትመጣለች ቻለው ወድሜ

  • @tsionyohans8578
    @tsionyohans8578 Місяць тому +12

    ምን ደደብ ነውውውውው😢😢😢😢😢

    • @fikrybeltal9578
      @fikrybeltal9578 Місяць тому

      የሴት ልብ አየሽ ከወደዱ እኮ ሟች ናቸው አሉ እንጂ እነ ልበ ደንዳና ?

  • @user-vx7me1sj7y
    @user-vx7me1sj7y Місяць тому +5

    አማሳግናሎ መለት ቃራ ዉለታ እሄነዉ ተጋድማሽ አልክ 😢😢

  • @user-dr3so2xp3u
    @user-dr3so2xp3u Місяць тому +20

    ጨንቋትነዉ ተረዳት😢። ሚስኪን ስታዛዝን። ተረዳት😢

  • @audibarro
    @audibarro Місяць тому +4

    መሞት ይሻለኛል ብለሁል ለምን ታድያ ራስህን አትሰቅልም። በእርሷ ገላ ሺያጭ ነው የዳንከው። ለፍቅር ብላ ለማይረባ ሰው ራሷን አረከሰች። What goes around comes around ይላል ፈረንጅ። የእጅህን ታገኛለህ።

  • @amaamm-oi6de
    @amaamm-oi6de Місяць тому +4

    አይይይይእሱንእምየምፈልግ ሌላምኖሯነው ልቧንእሚሰብረው 😢😢💔💔

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 Місяць тому +1

    በጣም ገራሚ ፍቅር ነዉ ጀግና ነሽ ❤❤❤❤ ልጁ ቢረዳት ደስ ይለኛል ግን መጨረሻ አጎጉቶኛል ቢቀበላት ❤❤

  • @audibarro
    @audibarro Місяць тому +4

    በራስህ አንደበት ማንም ሰው የማያደርገውን ስትል እሷ ግን ማንም የማያደርገውን ለአንተ ለማትረባ ሰው ይህን አደረገች። አንተ በምን አይ ነት ቤተሰብ ውስጥ እንዳደግህ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል።

  • @zumitube8095
    @zumitube8095 Місяць тому +1

    እድለኛ ሰው ነህ እንዷ ኩላሊቷን አንዷ ህይወቷን 😢

  • @audibarro
    @audibarro Місяць тому +4

    ምንም ገንዘብ አልተሰበሰበልህም። እሷ የምትወድህ አንተ የማትወዳት ላምሮት ራሷን ሽጣ ነው የላከችህ። እያወቀው።

  • @user-pb3jm8my3n
    @user-pb3jm8my3n Місяць тому +4

    ልትረዳትይገባል

  • @fauziayasuf6518
    @fauziayasuf6518 Місяць тому +6

    ሶፍ ምረጠ ሰው

  • @user-hh4yn4ey6i
    @user-hh4yn4ey6i Місяць тому +1

    ሁሉም ወንዶች እንደሶፊ ቢሆኑ ምናለበት ከአብሯ ደጓ በደንብ ከሚያውቃት ልጅ ይልክ በሰአታት ያወቃት ሶፊ ጭንቀቷን ተጨነቀ ህመሟ ገባው እውነት ሶፊዬ ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ የኔ የዋህ

  • @user-hr3ch5jp6o
    @user-hr3ch5jp6o Місяць тому +3

    ሶፊ ሚስኪን ታሣዝነኛለህ😢❤❤❤❤❤

  • @fffccccd2853
    @fffccccd2853 Місяць тому +3

    በጣምከባድነው❤❤❤

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d Місяць тому +1

    ሶፊ እንኳን በሰላም መጣህ ልጁ ግን ተጋድመሽ አልካት 😭😭 አይ ወንድ ልጅ እህቴ አይዞሽ ሂወትሽን መስዋትነትን ከፈልሽ እጅግ በጣም መልካም ልብ ነው ያላሽ 🙏🙏

  • @Dagi-bx9md
    @Dagi-bx9md Місяць тому +1

    በክት ነህ እሺ ዛሬማ ጤናህ ተመልሷል እንደፈለክ ተናገር ነገ ሌላ ቀን ነው እንዲህ ስታፈላ ድጋሜ መሰበር አለ ረጋ በል ከፈለክ ገደል ግባ

  • @doda9780
    @doda9780 Місяць тому +1

    አይ ዎንዶች ለናንተ ማዘን አይስፈልግም ማፈሪያ ደሞ ልጅቱዋ ላይ ትጮሃለ 😳አይዞሽ እሁተ አንቺ መልካም ሰትነሽ ለፍቂር በልሺናዉ ራስሽን የጎዳዉ 😢😢❤❤❤

  • @KhanKhan-sh1xq
    @KhanKhan-sh1xq Місяць тому +2

    ያኔ እናት አይዞሽ

  • @MadinaMadina-up4hb
    @MadinaMadina-up4hb Місяць тому +1

    ተጋድመሽ አላልክም ተጋድመህ ቅርና ዱርስ የሀበሻ ወንድ ምስጋና የላችሁ እኝክ ምን ይመስላል ሰገጤ አሁን በአንድ ኩላሊት ስላለህ ነዉ ምትደነፋዉ ነገ ምን እንደሚገጥምህ ምን ታቃለህ ኧረ ወዳ ገልቱ ስራአት የሌለህ ምስጋና ማንን ገደለ ጭራሽ ፈልገሽዉ ነዉ አልክ የልጅቷን ቅስም እንደሠበርክ አንተን ደግሞ እሱ ሳይዉል ሳያድር ያሳይህ የሡ ይበልጣል አሁን ስለተረፍክ በጣም ደነፋህ ግን ነገን አስብ ምን እንደሚገጥምህ የሆንክ ቅቅናም ይችን ዛሪ ያልካትን ሁሉ ለምን አልኩ እሚያስብል ይጣልብህ🤲 ሴታሴት። ክፉ አናጋሪ

  • @SaraSara-tq4sr
    @SaraSara-tq4sr Місяць тому +12

    ሶፊ ግን ልጁ አልተረዳትም እሷ ግን ስለምታፈቅረው ያደረገችው ምንም አማሯጭ የላትም ቤተሰብ ግን ምን ብላ ትንገረው ስለምታፈቅረው መስዋዕት ከፈለች ታሳዝናለች የምር ቲሪት አድርጋት ተጎድታለች የምር አንተም ብትሆን የምትሆነው ስታጣ ትወስናለህ ወንድሜ እውነት ትልቅ መስዋዕት ነው ሶፊ እንዲድንላት ስለፈለገች ነው ባይ ነኝ 😢😢 እንዲ አይነት መስዋዕት ስሰማ ትልቁ ነው እውነት❤

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f Місяць тому +4

    ተጋድማ ይላል እዴ እሷ ለሱ ብላ ዋጋ ከፍላ አሁን እሄን ስራ ወድ አድርጎ ቢሆ ምንም ነው እሴት ስለሆነች ናቃት

  • @user-ct1wr5fh7l
    @user-ct1wr5fh7l Місяць тому +2

    ሶፊ መጨረሻቸውን አሳውቀን

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq Місяць тому +2

    ለሞተልህ ባትሞትለት እንኳን እባክህ አትግደለው እውነተኛ አፍቃሪህ ስለሆነች እራሷን ለአስከፊ አደጋ አጋለጠች እና ከፈጣሪ በታች ከሞት የታደገችህን ሴት ይህን ያህል ፀያፋ ቃል መጠቀምህ በጭራሽ ተገቢ አይደለም አፍ ሲያመልጥ እራስ ሲመለጥ አይታወቅም ሶፊ ጀግናው በርታ

  • @hirutkahesay6151
    @hirutkahesay6151 29 днів тому +1

    ላምሮት እደምትወድህ ባታውቅ ኖሮ ስለ ሜሮን አትደብቃትም ነበር።

  • @tsehayzerit7874
    @tsehayzerit7874 Місяць тому +2

    (Ye hak genzeb ylal ende kezi belay ye hak fkir genzeb ale bleh tasbalek) bedenb trit argat abate ::

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot Місяць тому +2

    እድለኛ ነኝ ብትልስ አንድዋ ኩላሊት አንድዋ እራስዋን ሽጣ ስታግዝህ እድለኛ ነህ

  • @MakdesThomes
    @MakdesThomes Місяць тому +1

    ሶፊዬ የኔ መልካም ስወድህ እኮ የልጁ ንግግር በጣም ይቀፋል ግን ልጅቷን በጣም ነው የማደቃት ሂወቷን ነው አሳልፋ ላንተ የስጠችህ ልትረዳት ይገባል ልጅቷ በጣም የዋህ ናት ከንግግሯ ያስታውቃል የኔ ውድ አይዞሽ በጣም ነው አብሬሽ ያለቀስኩት 😢😢😢😢😢😢😢በዚህ አጋጣሚ ልጅቷ ትሽለምልን

  • @audibarro
    @audibarro Місяць тому +3

    ሌላ ፍቅረኛ አለኝ ብለህ ለምን አትነግራትም።

  • @nuradisnassir1596
    @nuradisnassir1596 Місяць тому

    ሶፊ ነገሮችን እያበላሸህ ነው እሷ መናገር ነበረባት ከሰው መሰማቱ ይበልጥ ያማል ። ቀሸም እየሆንክ ነው ሶፊ በመዳፈር የሰውን ሀይወት አበላሸህ ፣ ራሷ ብትነግረው አንተ ብቻ ማገናኘት ብቻነው ያለብህ። ወረድክብኝ።

  • @KidistHaile-et7ob
    @KidistHaile-et7ob Місяць тому +1

    አይ ወንድ ቢከብድም እንዲህ ትርፍ ንግግር መናገሩ ያስጠላል አንቺ ግን የአመቱ ምርጥሴት ነሽ

  • @user-jb2om7io5p
    @user-jb2om7io5p Місяць тому +1

    ለአተ ሂወት ለእውነተፍቅር የተከፈለመሥዋትነትነው ወንድም ተረዳት እሷምትመርመር😢😢😢😢😢😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @fatumaassen3474
    @fatumaassen3474 Місяць тому +1

    አይ ተሰፋዎን ገደለው 😢😢😢 የሥራህን ማመሰገን ሲገባው😢😢

  • @user-rk5gv4nj7z
    @user-rk5gv4nj7z Місяць тому +1

    ወይኔ እህቴ አንዲ አንደየ ለሠውች ማዘን ዋጋ ያስከፍላል ይህን ሁሉ ሆና ጭራሽ ስዲብ
    ሲያስጠላ እሱን ብሎ ቆንጆ

  • @user-pz1gj8zm5p
    @user-pz1gj8zm5p Місяць тому +1

    ደደም ነው ልጁ ለርሱ ብላ አይደል እንዴ😢😢አዬ ሴት

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 Місяць тому +1

    ሶፊ ብልህ ትግስተኛ ጏበዝ ነህ እግዚኣብሄር እድሜ ጤና ይስጥህ ኣንበሳ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-tc7to3tt8w
    @user-tc7to3tt8w Місяць тому +1

    ባዶ ጭንቅላት ነው ያለው ልጁ አንዳንድ ወንዶች ከወደቁበት ሢነሡ ያንን የወደቁበትን ነገር ይረሡና ከሕሊላ የማይጠፋ ቃላት ይናገራሉ አቤት ሠው ሥንባል

  • @ferhte
    @ferhte Місяць тому +1

    ሶፊ እባክህ በፈጣሪ ስም የንስር አይንን ጠይቁት ከጎኑ ቁሙ እባካችሁ ለዛ ጀግና ድረሱለት

  • @user-tx3sj4ht8b
    @user-tx3sj4ht8b Місяць тому +2

    ለወንድ መጎዳት ትርፉይሄነዉ ምንአይነቱ መጥፎሰዉነዉ

  • @HanenTedd
    @HanenTedd Місяць тому +1

    እንደው ይሄ ቢሞት ይሻል ነበረ እውነተኛ ፍቅር ማለት ይሄ ነው