ጎዳና ያስወጣትን ፍቅረኛዋ አገኘነው 😳የቤተሰቦቿን መሬት ሽጣ አሳክማው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 сер 2024
  • ጎዳና ያስወጣትን ፍቅረኛዋ አገኘነው 😳የቤተሰቦቿን መሬት ሽጣ አሳክማው
    part 1 👇👇👇
    • የቤተሰቦቿን መሬት ፍቅረኛዋን ለማሳ...
    ጓደኛዋ ከፍቅረኛዋ ጋር እዳጣላቻት ደረሰችበት 😳 በሀሜት መሀል
    በእስራኤል እና በፍልስጤም ጉዳይ ተጋደሉ አብሮ አደግ ጓደኛማማቾች
    የቆሰሉ አህያ እና ውሻ ለሆቴል የሚያቀርበው ተጋለጠ
    የሃያ ስጋ ለማከፋፈል ሲዘጋጁ እጅ
    ከፍንጅ ያዝናቸው
    ገንዘብ ካገኘን የጅብም ስጋ ቢሆን እንሸጣለን
    ከ አህያ ጋር እጅ ከፍንጅ ተያዘ የትልቅ ሆቴል
    ባለቤት ለ እርድ የሚሆን አህያ ሲገዛ በድብቅ..
    ለማመን ከበደን
    ወንዶቹ ተጋደሉ 😳 ከፍቅረኛው ጋር ሆኖ የሌላ ሰው ፍቅረኛ ሲያሽኮረምም
    እህቷን በተፋታ በወሩ ሌላ ፍቅረኛ ያዘ በቀረፃ መሀል የፍቅረኛዉ እህት አነቀችዉ 🙆‍♂️
    አፍሽ ይሸታል አለቻት ጓደኛዋን በአደባባይ በካሜራ ፊት
    ኤች
    አይ ቪ ኤድስ እዳለባት ሳትነግረው ብዙ ጊዜ ግኑኝነት አድርገዋል ሲያውቅ አንቆ ገደላት
    ምንም አያውቅም ብላ ያስተዋወቀቻት ፍቅረኛዋ ሁለት ሴት አስረገዘ
    አብሮ አደጉን አፍቅሮ ከፍቅረኛዋ ጋር አጣላት | ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ newአብሮ አደጉን አፍቅሮ ከፍቅረኛዋ ጋር አጣላት | ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
    የራሷ ጓደኛ ከ አባቷ ጋር ግኑኝነት አላት | ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
    ጓደኛዋን በብር ቀየረቻት 😳 🙆‍♀️| ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
    መስተፋቅሩን ደረስንበት \\ መተት ልታሰራባት
    ከሚያፈቅራት ልጅ ጋር ስትተባበር ጓደኛዋን
    ደረስንባቸው
    ከኳታር መጥቶ አዳናት |
    እህቷ እና ባሏ
    ተመሳጥረው በመድሃኒት ልጅ እንዳሶረዱባት
    አወቀች
    የውርሱ ጉዳይ ወደፍርድ ቤት አምርቷል እናቱ
    የኢትዮጵያ ህዝብ ይፍረደኛ አንድ ልጄን ሊነጥቁኝ
    ነው| khelot] Sheger Digital arada plus
    ድረሱልን ኧረ ሚስቱ በመማገጧ ምክንያት
    እኛ ቀላ ተደቀነብን | Arada Plus | Tireta
    Media | ክህሎት
    ደብተራው መርጌታ ሚስታቸው
    ስትማግጥባቸው በመተት አስፈሷት
    የበፊት ፍቅረኛዋ የራቁት ፎቶዎቿን ሚዲያ ላይ እለቀዋለው ብሎ እያስፈራራት 🙆‍♀️| ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
    የሚስቱን መንታ እህቶች በአንድ አልጋ ላይ
    አማገጣቸው / ሃብ መዲያ / አዳኙ / hab
    media / adagnu
    ሁለቱን መንታ እህቶቼን መስተፉቅር አሰርቶ
    ጉድ አረጋቸዉ / ሃብ ሚዲያ / አዳኙ / hab
    media / adagnu
    ኒካ አስራ ከክርስትያን ውሽማዋ ጋር ተጋደመች
    ከመስጂድ ሰግደው ሲመለሱ ቅሌቷ ወጣ
    የእህትማማቾቹ መጨረሻ || ባለመስማማት
    አክስቷና ዘመዶቿ ሽምግልናውን ረግጠው ወጡ
    አንድ ሴት ለሁለት ግብረስጋ ግኑኝነት እዳደረጉ ደረሰችበት 😳| ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
    18 አመት ያልሞላት ታናሽ እህቷ እርጉዝ መሆኗን ታላቅ እህቷ ደረሰችበት 😳| ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
    በቅናት ተነሳስታ የነርስ ጓደኛዋን ሂወት አበላሸችው | የመንገድ ላይ ጥያቄዎች | ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
    በቅናት ተነሳስታ የነርስ ጓደኛዋን ሂወት አበላሸችው | የመንገድ ላይ ጥያቄዎች | ethio meznagna | khlot | arada plus
    #የመንገድ_ላይ_ጥያቄዎች #ethio_meznagna #Hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new #khlot #arada_plus #ማነው_ታማኝ #የመንገድ_ላይ_ጥያቄ
    your queries ÷
    ethio meznagna
    arada plus
    sheger digital
    hab media
    Hab media ሃብ ሚዲያ new
    የመንገድ ላይ ጥያቄዎች
    Feta be endalk
    Tirta media ትርታ ሚዲያ
    Unique ጣዕም
    adagnu
    addis chewata
    arada media
    arada plus ሹገር ማሚ
    arada tube
    endalk tube
    ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
    hab media youtube
    hab media ሃብ ሚዲያ
    hab media አዳኙ
    habmediaadagnu
    khlot youtube
    tireta media
    yemenged lay tyake
    ሃብ ሚዲያ አዳኙ hab media adagnu
    ሮሔ ሚድያ
    አራዳ ሚዲያ
    አራዳ ፕላስ
    ክህሎት
    የወሲብ ፊልም
    የጥንዶች ፈተና
    Arada plus
    Hab media ሃብ ሚዲያ part 2
    Sheger digital
    amharic film
    amharic movie
    ebs
    ethiopian movie
    feta be edalk
    uniqe ጣዕም
    ማነው ታማኝ
    ሮሔ ሚዲያ
    አዲስ ነገር
    heger digital new
    Adagnu
    Addis chewata
    Amharic film
    Amharic movies
    Ethio meznagna
    ‪@ethiomeznagna12‬ ‪@aradapluss‬ ‪@habmedia1257‬ ‪@khelot‬

КОМЕНТАРІ • 6 тис.

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi 9 місяців тому +180

    በዚች እህት ጉዳይ የተጋገዛችሁ ሁሉ ቀሪው ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን

  • @saralove8099
    @saralove8099 9 місяців тому +353

    ደስ ሲሉ ❤️እደው በፍቅር መሃል የምትገቡ ሰወች ልቦና ይስጣችሁ 😢

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 9 місяців тому +2

      ይሰወሬአለመሰማት
      ይኒባልይሰወሬይሰማል
      እኒገንቡታሳልሰጥአልፈዋለሁ

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g 9 місяців тому

      ​@@fatimanigus3261ወሬ እኮ መስማት ጥሩ ነው ግን መንግንግር

    • @user-dw3bm2wn2j
      @user-dw3bm2wn2j 9 місяців тому +2

      በጣም አሚንንንንንንን ኡፉ ኡነተኛ ፍቅር እድህ ነዉ

    • @ghfghfhjhgh911
      @ghfghfhjhgh911 9 місяців тому +2

      Sewe eko kefu new😢😢😢

    • @emanahmed-vb6fy
      @emanahmed-vb6fy 9 місяців тому

      በጣም በሁለትሠዉማሀልኢሚገቡሠዉች ወላሂከባድነዉ እኔንም እሡንም አሣበዱን አሁን ላይ አልሀምዱሊላህ አስወጣናቸዉ

  • @eyobteweldemedhin
    @eyobteweldemedhin 3 місяці тому +6

    የሚገርም ሞራል ነዉ ያለህ ተሱፉ ሳትቆርጥ ጠብቀህ ጠቡቀህ አገኘህዉ የሚገርም ትእግስትና ተስፉ ያለህ ሰዉ ነህ ሴፉየ ተባረክ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ሁሌ

  • @samuelsunbaso2380
    @samuelsunbaso2380 6 місяців тому +21

    አንተ ምንም ሳይሰለችህ እነዚህ ልጆች ህይወት ያዳንከው ሰው እግዚአብሔር ከሰማያዊ በረከት ይባርክ። የእነዚህ ልጆች ተለፎን ከስር ብትሰጠኝ ማገኘት እፈልጋለሁ አመሰግናለሁ።

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 9 місяців тому +75

    አቦ እንደዛሬ ደስ ያለኝ ቀን የለም ❤❤ጋዜጠኛማ እንዴት እንዳከበርኩህ በጣም መልካም ሰዉ ነህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ወንድሜ❤❤

  • @user-vu5py5he5e
    @user-vu5py5he5e 9 місяців тому +26

    ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ ወድሜ አንተንም አላህ ይጠብቅህ በፍቅር መሀል የምገቡ ሰወች አላህ ልቦና ይስጣችሁ

  • @sahilebedru-bf9uk
    @sahilebedru-bf9uk 5 місяців тому +3

    የዘመናች ልዩ ሰው ነህ ዘመንህ ሁሉ በፍቅርና በደስታ የተሞላ ይሁን

  • @user-ce8cg5ls7j
    @user-ce8cg5ls7j 8 місяців тому +63

    ውይ ምን አይነት ፍቅር ነዉ ስንቴ ደገጋግሜ አየሁት የጋዜጠኛዉ ደስታ ራሱ የሰውን ነብስ ይዘራል ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meazakebebe2680
    @meazakebebe2680 9 місяців тому +91

    ክፍል 3 ቀጣዮን ከታረቁ በኃላ የደረሱበትን አሳውቀን እንጠብቃለን በጣም ጎበዝ ልጅ ሕግዚያብሔር ዋጋክን ይክፈልህ

  • @user-ni8yi4th2x
    @user-ni8yi4th2x 9 місяців тому +247

    ፈጣሪ ይባርክህ ጋዜጠኛውን ፍቅራችሁን ፈጣሪ ይባርክላችሁ!!

    • @sarashabiya5938
      @sarashabiya5938 9 місяців тому +1

      ዋውውውውውውውውውውውው። ደስ። ሳል። ላለቅስ። ስል። ደስተኛ። ሀረጋችሁኝ። ዋውውውውውው። ይመስገነው

    • @sarashabiya5938
      @sarashabiya5938 9 місяців тому

      በጣም። ደስ። ይላል

    • @ChaltuTUSEE33
      @ChaltuTUSEE33 9 місяців тому

      Yes😢😢 i am so happy 😢😢😢

    • @ChaltuTUSEE33
      @ChaltuTUSEE33 9 місяців тому

      I want say to thank you ❤❤😢

    • @user-jx3ph8mg8r
      @user-jx3ph8mg8r 9 місяців тому

      Wwwwwww❤❤❤❤❤❤

  • @yaredmellise2737
    @yaredmellise2737 8 місяців тому +11

    እግዚአብሔር ይመስገን የሚያስታርቁ ብፁዓን ናቸው የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና የሚያጣሉ ደግሞ የዲያቢሎስ ልጆች ናቸው። ዛሬ ገና ነው ይሄን ቤት ያየውት ወንድማችንን ሰብስክራይብ አናድርግ ፍቅራቸው ታድሶ ከጎናቸው ሆነን በአዲስ አቅርብልን በርቱልን ስልካቸውን ስጠን ከካናዳ ❤❤❤

  • @Bimrewabebe-jq1op
    @Bimrewabebe-jq1op 8 місяців тому +12

    በእውነት በእውነት በርካታ ፍቅረኛሞች በዚህ መልኩ የተለያዩ ነፍ አሉና ዘወር ዘወር በል
    አንተ እግዚአብሔር ይባርክህ!

  • @tdmmessa4074
    @tdmmessa4074 9 місяців тому +17

    የተጣሉትን የሚያስታርቁ ብፁአን ናቸው ተባረክ እነሱንም ዳግም ላይለያዩ ፈጣሪ ያፅናቸው

  • @fitsumlove6627
    @fitsumlove6627 9 місяців тому +65

    አንተ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሄር ይባርክህ ለካ ፍቅር አለ😢😢😢አቦ በጣም ደስ ብሎኛል ልመርቃቹ አይለያቹ ውለዱ ክበዱ ፍቅራችሁን የአብርሃም የሳራ ብያለው።

  • @nigusugnegewo4191
    @nigusugnegewo4191 8 місяців тому +3

    እጅግ በጣም የሚገርም ታሪክ ነዉ ። የሠራሃው ስራ እጅግ አስደናቂ ነገር ነዉ ። ህይወታቸውን ስለአስቀጠልክ። እ/ር አምላክ ዘመንህ ጤናህን እድሜህን ዘር ማንዘርህን ይባርክ!

  • @workululu9486
    @workululu9486 2 місяці тому

    ደስ የሚል ነው ጋዜጠኛው እናመሰግናለን ብዙ ጥሩ ስራዎችህ ያስደስቱናል

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 9 місяців тому +46

    ❤❤❤🎉🎉 ወንድሜ አንተም ካሜራ የሚሰራውም።።ሁለታችሁም።።አገር ውስጥ ብሆን የምትገኙበት መጥቼ ጉልበት ብስም በጣም ደስ ባለኝ።።ልጆቼ።።ፈጣሪ ስራችሁን በጣም ታዋቂ።ዘመናችሁ የደስታ የስኬት ይሁን።።ትልቅ ስራ ነው የሰራችሁት ተባረኩ።።ልጆቹም የድሮ ፍቅራቸውን ይመልስላቸው።።

  • @yeworkwuhatilahun1128
    @yeworkwuhatilahun1128 9 місяців тому +115

    ጋዜጠኛውን ጌታ አብዝቶ ይባርከው 🎉❤🎉❤🎉❤❤❤🎉❤❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @user-qk2li2lz8c
    @user-qk2li2lz8c 7 місяців тому +1

    ምርጥ ሰው እንዲህ ለፊተኸ ሰለ አገናኘሀቸዉ አስታረቃቸዉ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ና ጤናም ይስጥኸ ንሩልን በርታ ቀጥልበት ወንድሜ❤

  • @atallomuche9726
    @atallomuche9726 8 місяців тому +2

    በእውነት በቀን ሁለት ሦሥት ጊዜ ደጋግሜ ነው ያየሁት ለእኔህልም ነው የሆነብኝ ንፁህ ልብ ነው ያለው ዘመናችሁ ይባረክ

  • @mussieebssa3834
    @mussieebssa3834 9 місяців тому +54

    አንተ ልጅ በአህያ ስጋ ነጋዴው ሥራህ አስገርመኸኝ ሳላበቀ እንደዚህ ደስ በሚል ሥራ ትመጣለህ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ።

    • @melukongio5148
      @melukongio5148 9 місяців тому +1

      ጀግና ልጆችን እያወጣች ነው ሃገሬ የኛን ድጋፍ ይፈልጋሉ

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 9 місяців тому +1

      በጣም ጅግና ነው ይቀጥልበት

  • @momskiyyah77734
    @momskiyyah77734 9 місяців тому +281

    አቤት ዛሬ ደስ እንዳለኝ በእየሱስ አንተ ልጅ ጌታ ይባርክህ🙏 ክሩዎች በጠቅላላ ጌታ በደሙ ይሸፍናችሁ🙏

    • @DhhRhh-kr1ow
      @DhhRhh-kr1ow 9 місяців тому +3

      ​@@ZEthiopia-ng2oe❤😂😂😂😂😂😂❤❤🎉❤ሐ❤ቈ

    • @user-ft9no6co4d
      @user-ft9no6co4d 9 місяців тому +3

      በጌታ የደስታዬ ብዛት እንባዬ❤❤❤

    • @user-ln4yh9zt6y
      @user-ln4yh9zt6y 9 місяців тому +2

      ውይ እደት ደስ ይለኛል

    • @MelseHayilu
      @MelseHayilu 9 місяців тому +1

      ዋዉ በጣም ደስ ያቸላል

    • @AbabechDibaba
      @AbabechDibaba 9 місяців тому +1

      ሚስኪን የሰው ወሬ ያጣፋል😢

  • @user-us7jn7wr9p
    @user-us7jn7wr9p 7 місяців тому +3

    እጅግ በጣም መሳጭ እና አስተማሪ የሆነ ታሪክ ነው ቀሪ ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርከው (ፍቅር እስከመቃብር ) ማለት እንደዚህ ነው

  • @bekelebassa
    @bekelebassa 6 місяців тому +8

    በዚህ የማይደሰት ሰጥያን ብቻ ነው :: ወንድሜ እድሜ ይስጥህ

  • @selamlove6129
    @selamlove6129 9 місяців тому +46

    ዋዉ ከፈተና በኋላ ቢሆንም እዉነተኛ ፍቅር መቼም አያረጅም መጨረሻችሁንም ያሣምርላችሁ❤❤❤❤❤

  • @agsgaxyaydaudb5880
    @agsgaxyaydaudb5880 9 місяців тому +42

    ኡኡፍፍ ሲያሳዝኑ ጋዜጠኛው ተባረክ እግዚያብሔር ለአንተም ደስታክን ያብዛልክ ወንድሜ ❤❤❤❤❤

  • @Mekonengetachaw
    @Mekonengetachaw 3 місяці тому +2

    ጋዜጤኛውና ካሜራ ማኑን አድናቂያችሁ ነኝ ለፍቅረኛሞቹ ፈጣሪ እንኳን አገናኛችሁ ለወደፊቱም አይለያችሁ

  • @user-sb5tg3dn9p
    @user-sb5tg3dn9p 7 місяців тому +2

    የምር በጣም ደሥ የሚል ሥራ ማለት እንደዚህ ተለያይቶ የነበረ ፍቅር መመለሥ በጣም ደሥ ይላል ፈጣሪ ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ

  • @bireandgerevlog
    @bireandgerevlog 9 місяців тому +213

    እልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላቹ ሰዎች ከዚህ አለም በ ሞት የተለዮ ፍቅር ተመልሶ ተነሳ ዮርድዬ የኔ ፍልቅልቅ 1000 አመት ኑሩ የፍቅር ሻማ ለበሳቹ፡፡

  • @fevenmesele1495
    @fevenmesele1495 9 місяців тому +26

    የሚገረም የፍቅርና የመዋደድ ታሪክ ነው ።
    ለእናተም ትልቅ ክብር ይሰጣቸው ።

  • @sofizemaniya8117
    @sofizemaniya8117 7 місяців тому +1

    ጋዜጠኛው ጎበዝ ነህ አደንቅሀለው ::🙏🙏🙏💚💚💛💛💗💗

  • @GjGhu-z9h
    @GjGhu-z9h 14 днів тому

    አንተን እድሜህን ረጅም ያድርገው ፈጣሪ ህይወትህን በሙሉ ደስተኛ ሁን❤❤❤❤❤

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 9 місяців тому +38

    አተ ልጅ እግዚአብሔር ይስጥህ ጡሩ ስራ እየሰራክ ነው 😢😢ደስ ብሎኛል wow ❤እድሚክ ሙሉ በደስታ ይለቅ ወንድምነት

    • @SinduNinu
      @SinduNinu 9 місяців тому +1

      Fetari ybarkh des ylal

  • @tsegababrham-3776
    @tsegababrham-3776 8 місяців тому +44

    ይሄን የመሰለ ፍቅር ለመለያየት አስባችሁ ያደርጋቹ ልቦና ይስጣቹ አይለያቹ መጨረሻቹን ፈጣሪ ያሳምርላቹ ❤❤❤

  • @teageskelati7602
    @teageskelati7602 3 місяці тому +1

    አንተ በጣም ጉበዝ ነህ በአእውነት እግዚአብሀር ይባክህ

  • @ZainabAwal
    @ZainabAwal 2 місяці тому

    ሰፊ አላህ ጀዛህን እጥፍ ድርብ ይክፋልልህ የኔ ቀነ ሰው አላህ ይጠብቅህ ወላሂ በጣም ምርጥ ሰው ለሰው ደስታ ብልክ እረስህን ዝቅ ምተረግ ጀግና ሰው ወላሂ ብቻ ጀዛክ አላህ ኸይር የኔ ልዩ ወንድም ❤❤❤❤❤

  • @selamawitsinaanaa781
    @selamawitsinaanaa781 9 місяців тому +72

    😢😢😢😢😢😢 መጨረሻው በጣም ደስ የሚል ነው ከትንሽ ግዜ ቡሀላ ሁለቱንም ቃለመጠየቅ አረግልን ደስታቸውን ማየት ቸኮልኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gullala4624
    @gullala4624 9 місяців тому +254

    በንፁ ልብስ ፀጉርዋን ተሰርታ ፋብላ ከልብዋ እየሳቀች አብሮ ይምጡሉን ❤❤❤

    • @martatamrat8119
      @martatamrat8119 9 місяців тому +5

      የልብ ንጽህና እንጂ የልብስ ንጽህና አያኮራም ፏ ፊት ፏ የምትለው ለእንደዚህ አይነቱ ዶማ ነው

    • @gullala4624
      @gullala4624 9 місяців тому

      @@martatamrat8119 እኔ እኮ ምን ላይ እንዳሉ ድጋሜ ለማየት ነው እህትዋ

    • @FouziyaYusuf-zi2kp
      @FouziyaYusuf-zi2kp 8 місяців тому

      @@martatamrat8119 wow

    • @FouziyaYusuf-zi2kp
      @FouziyaYusuf-zi2kp 8 місяців тому

      Wowoooo

    • @merhawithaylay
      @merhawithaylay 8 місяців тому

      ❤❤❤❤

  • @SisayTenu
    @SisayTenu 5 місяців тому +1

    በእውነት ደስ ብሎኛል ምክንያቱም የልጅትዋን ፈገግተ ሳየው የእኔን ችግሮች ሁሉንም እረስቻቸዋለሁ እግዘመያብሄር ዘመናቹህ ይባርክ በዚሁ ቀጥሉ

  • @Yhunnn435
    @Yhunnn435 8 місяців тому +4

    ደስ የሚል ፍቅር 😢😢😢 እንኳን ተገናኛችሁ ልጁ ደሞ ድምፁ እንደት ነው እሚያምረው❤

  • @kenzab1189
    @kenzab1189 9 місяців тому +45

    በማርያም ለሽልማቸው ስልካቸውን ስጠኝ 😢😢😢😢

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 9 місяців тому +310

    ህይወትህን ፈጣሪይ በደስታ ይሙላው አሜን

    • @keriahassen9696
      @keriahassen9696 9 місяців тому +3

      Ye ewenete yemiwadedu sewochene allaheheme yagenaghnal aneteneme allah regeme idemena tena yeseteke betame dese yelale

    • @adgi5072
      @adgi5072 7 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን ይሙላለት ፈጣሪ ተባረክክክ❤❤❤

  • @samiwedidebay6445
    @samiwedidebay6445 6 місяців тому +3

    በስመአብ በመጨረሻ ሳላስበው እምባዮን መቆጣጠር አቃተኝ ❤❤❤
    የደግነት ጥግ እሚባለው እንደዚህ ነው
    ተባረክ ወንድማችንንን 🎉

  • @hulluberrsuhone
    @hulluberrsuhone 8 місяців тому +4

    ውይይይ አረ በስመአብ የዚክ የልጅ መልካአምነት ይገርማል እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅክ የኔ ጌታ❤❤❤❤❤

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 9 місяців тому +10

    በስመአብ እንዴት ደስ ይላል መጨረሻውን ለማየት እንዴት እደጓጓሁ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም
    በድጋሚ ተገናኛችሁ ብዙ ትምህርት ያስተምራል ልብ ላለው ሰው የእውነት ወንድማችን ተባረክ የዚህ ደስታ ምክንያት አንተ ነህ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ አባቴ❤❤❤❤❤❤

  • @saadiyakhader472
    @saadiyakhader472 9 місяців тому +74

    ወላሂ ልቤ ነው የተነካው ውነተኛ ፍቅር በሷም በሱ ስላለ ወድቆም አልወደቀም ወልዳቹ ክበዱ ወድማችን ጋዜጠና ሂወትህ ሁሌም የደስታ ያርገው❤❤❤

  • @getachewassefa2522
    @getachewassefa2522 3 місяці тому

    amazing story!! Wow! True love!! So happy they got back together.

  • @user-uf1gz3rf7w
    @user-uf1gz3rf7w 8 місяців тому +2

    ዉይ ደስ ሲል ተባረክ ወድማችን በርታልን እመቤቴ ትጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zb2zl5le5s
    @user-zb2zl5le5s 9 місяців тому +39

    በጣም ነው ደስ የሚለው ይሄንኑ ታሪክ አሪፍ የፍቅር Film ይወጣዋል በቀላሉ እንዳታልፉት እራሳችሁ ፊልም ስሩት እራሳቸው የፊልሙ ተዋናይዎች አድሬጋችሁ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረት ብላችሁ ስሩት❤❤❤❤❤

    • @khadijakoko4914
      @khadijakoko4914 9 місяців тому +1

      😂😂😂

    • @musabhakami2643
      @musabhakami2643 9 місяців тому +2

      ኧረ ወይኔ😂😂😂😂

    • @UmuEmane
      @UmuEmane 9 місяців тому

      😢😢😢😢😢😢

    • @Manunited1431
      @Manunited1431 9 місяців тому

      ​@@musabhakami2643😂😂😂😂😂

  • @mogesalamata4024
    @mogesalamata4024 9 місяців тому +34

    ወይኔ በደስታ አለቀስኩ ማርያምን በቀጣይ ደሞ አብረው ይምጡልን😢

  • @adgi5072
    @adgi5072 7 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ዋው ደስ ያላል ተባረክ ጀግናችን እነኳን ታረቁ ህይወት ይቀጥላል❤❤❤❤😢😢

  • @eshetuaklilu6433
    @eshetuaklilu6433 7 місяців тому +1

    ብዙዎች በሚያጣሉበት ዘመን የልጅ አስታራቂ በመገኘቱ በጣም ደስ ብሎኛል እርሦም እንደምትወደው ያሳውቅ ነበር እንኳን ተገናኙ

  • @user-lc3cr4cw6c
    @user-lc3cr4cw6c 9 місяців тому +21

    ዋዉ ከዚህ በላይ ምን የሚያስደስት ነገር አለ አንድ ነብስ እኮ ከጥፍትና ከሞት ነዉ የታደጋችሁት❤

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 9 місяців тому +20

    ጌታን በጣም ደስ ብሎኛል እሳይይ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ❤❤❤❤

  • @user-ed1cg4tb3g
    @user-ed1cg4tb3g 5 місяців тому +1

    እንዴት ደስ ይላል ሶስት አመት ይቅርና አንድ ወሪ ተጠልቶ ፍቅረኛ የምያቀየይሩ ዘመን ለይ እንደዚህ አይነት ማያት ድንቅ ነው❤❤❤❤

  • @habtamuhagos3356
    @habtamuhagos3356 7 місяців тому +2

    እግዚአብሄር ይመስገን በእውነት እናንተ የሰውን ደስታ የምትመልሱ የሰው ዘሮች ሆይ በቤታችሁ ደስታ ይሙላ ህይወታችሁ ሁሉ ደስታ ይሁን

  • @konjamkonjam5757
    @konjamkonjam5757 9 місяців тому +79

    የእውነት በእናባ ነው የጨረስኩት ፊልም ሚመስል ፍቅር የእውነት ፈጣሪ እንኳንም አንድ አደረጋቹ ወልዳቹ ሳሙ❤

  • @m.s1966
    @m.s1966 9 місяців тому +32

    ወንድምየ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርኽህ እንያ አልቻልኩም😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @ElsabetAmanuelHordofa
    @ElsabetAmanuelHordofa 2 місяці тому

    በጣምምምምም ነው ደስ ያለኝ እ/ግ ይመስገነው ጠላት ይፈር ለእውነት ነገር ቁማችሁ እውነቱ ስለተጋለጠ የድካማችሁ ዋጋ ሰላገኛችሁ እንኳን እናንተም ደስ ያላችሁ መጀመሪያ ስበሳጭ ነበር ሁለተኛውን ቀድሜ ስላየሁ ከዛቦሀላ ነው የተገናኙበትን ሳይ ደስታዬ እፅፍ ድርብ የሆነው እንኳን ተገናኙ እንኳን እውነቱ ወጣ ለጋዘጠኛው እንኳን ደስ ያለህ በድጋሚ

  • @bettyhagos2147
    @bettyhagos2147 6 місяців тому +2

    Camera man, አትሰላች ስራው commitment and patience የሚጠይቅ ነው የምትፈልገውን ግብ ለመምታት ሁሌ extra mile መጓዝ ግድ ይላል ቃለመጠየቅ አድራጊው ልፋት ተሳክቶ በማየቴና ይቺን ልጅም ከጎዳና ህይወት ስለታደካት እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @firehiwotabate5120
    @firehiwotabate5120 9 місяців тому +94

    የከዚህን ልጆች መጨረሻውን ማየት የናፈቀው 😢😢😢😢😢

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 9 місяців тому +40

    ልጁ ራሱ መልካምነቱ እደዚ ሆናም ካጠገቧ ሆነ😢😢😢😢😢 እባክሽን ይቅርታ አድሬጊለት ባንድ እንያቹ

  • @Kasa-jk3up
    @Kasa-jk3up 24 дні тому

    ሶፍዬ ጀግና ሁልግዜ ደስ ይበልክ ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @user-ze5ug1rv3z
    @user-ze5ug1rv3z 8 місяців тому +1

    ዋውውውውው እግዚያብሔርን በጣም ደሥሥሥሥሥሥ ነው ያለኚ ዋውውውው ሁለቱም ልባቸው ንፁህ ነው ደሥ ሲሉ እውነተኛ ፍቅር ማለት ይሄ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AyeneHailu-ic5ou
    @AyeneHailu-ic5ou 9 місяців тому +26

    እውነቴን ነው እዲህ ያለ የፍቅር ህይወት ለራሴ ተመኘሁ❤❤❤❤

  • @user-ir8pc3xg7v
    @user-ir8pc3xg7v 9 місяців тому +46

    ክፍል 3ይቅብልን የምትሉ 😢

  • @user-ot8vt2ub7k
    @user-ot8vt2ub7k 3 місяці тому +3

    እርዉይይይይይ ሰዉ ወድ አደለም ለኬ አፍቅሮ እሜጨልለዉ በነሱ አልሳኩ ቁምነገር ከዜህ ጋዜጣ ፍቅር ሌደፍኝ ነዉ መልካም ነቱ ገዛኝ የወለደችህ ትባርክ

  • @user-hd1ci9rh6t
    @user-hd1ci9rh6t 4 місяці тому +2

    ሁሉም ነገር ደስ ይላል ለፍቅር የተከፈለ መስዋትነት፡ ሶፊየ አምላክ ይባርክህ ስለ እነሱ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል የተመለከተው ሁሉ ደስ እንደሚለው እርግጠኛ ሆኘ እነግርሀለሁ የኔ ጌታ

  • @SOLI-kt8dh7zj4s
    @SOLI-kt8dh7zj4s 9 місяців тому +20

    የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል😢 እግዚአብሔር ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ ጌታን በጣም ኖ የምታምሩ❤

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  9 місяців тому

      🙏🙏🙏

    • @user-cw5sz4fc9w
      @user-cw5sz4fc9w 9 місяців тому +2

      ​@@KumNeger-uc3etበቀጣይ ቪዶ አብርው ሲኖሩ እዲታሳየን😢

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 8 місяців тому

      ​@@KumNeger-uc3etአብርወ
      በቢታችወቀርፀህላክልን
      ደጋሜእንያት
      አይወዱች
      ይሰወሬአትሰሙ

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s 7 місяців тому

      እኔስ

  • @bezubb3137
    @bezubb3137 9 місяців тому +5

    እንኳን ደስ ያላችሁ ጋዜጠኛው ጎበዝ ነክ እናመሰግናለን🙏እናንተም ተነጋገሩ ከመነጋገር ብዙነገር ይገኛል።

  • @helenmekuriya6409
    @helenmekuriya6409 8 місяців тому

    እንባዬን አስጨረሱኝ መጨረሻው ግን ያምራል ደስ ብሎኛል ተባረክልኝ ወንድሜ🙏🙏🙏🙏

  • @user-or4nf9ef7v
    @user-or4nf9ef7v 8 місяців тому +2

    በስላሴ እውነት የፍቅር አምላክ ነው ያገናኘቸዉ እውነት እናተም ልፋታቹ ከንቱ አልቀረም በጣም ደስ ይላል በፍቅር ያኑራቹ የኔ ውዶች ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xn7ub1mn9k
    @user-xn7ub1mn9k 9 місяців тому +18

    ምርጥ ጋዚጠኛ በጣም መልካም ሰዉ ናችሁ ❤❤❤❤

  • @abmikael732
    @abmikael732 9 місяців тому +15

    እግዚአብሄር ይስጥህ ጋዜኛዉ በጣም ደሰ ደሰ ደሰብሎኛል ምንላይ እንደደረሱ አሳዉቀን ጋዜጠኛዉ ❤❤❤ 😢😢😢

  • @Samsung-stKt
    @Samsung-stKt 5 місяців тому +2

    ደሥይላልአጨራረሡ አለመነጋገረ ሁላችንንምከምንወደውሠውጋአለያይቶናልሠውመነነጋገረሢቻልመግባባትይመጣል

  • @user-pq5th7rt2c
    @user-pq5th7rt2c 3 місяці тому +2

    ትዝታዬን ቀሰቀሳችሁብኝ 1997 ጀምሮ ኢሄ በትዝታ ታስሬ እየኖሩክ ነው ኡኡኡኡፊፊፊፊ

  • @merrimaebrahim
    @merrimaebrahim 9 місяців тому +6

    የኔ ውድ ኡፍፍ ስታሣዝን መታረቃቸው እንደት ደስ ይላል በክፍል 3 ሌላ ቢድዮ እንጠብቃለን

  • @user-hl6tt3ly1l
    @user-hl6tt3ly1l 9 місяців тому +12

    ስታምር አደራ ደግመህ እዳትጎዳት

  • @endalamawalebachew4650
    @endalamawalebachew4650 Місяць тому

    ሶፊ ግን አንተ...ከእግዚአብሔር የተላክህ ድንቅ ሰው ነህ።

  • @askalegebreeyuss2256
    @askalegebreeyuss2256 8 місяців тому +6

    እጅግ የሚያሳዝን ታሪክ ነው የእኔ እህት ልቧ ተሰብሮ ነበር እግዚአብሔር የይቅርታ ልብ እንዲኖራት አድርጎ ለመገናኘት ስላበቃቸው ይመስገን ፈጣሪ ከእሱ በታች እናንተን የዚህ ብሮግራም አዘጋጆችንም አደንቃለሁ በጣም ደስብሎኛል

  • @user-oc8mj2mn4w
    @user-oc8mj2mn4w 9 місяців тому +14

    እደዛሬ ደስ ብሎኝ አያዉቅም እዉነተኛ ፍቅር አይሞትም አስለቀሱኝ ወድሜ የተለያዩ ጥንዶችን ስላገናኝህ ደስታህን ፈጣሪ ይሙላልህ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል አብረዉ እሚያረጁ ያርጋተዉ ፈጣሪ ከነሱጋ ይሁን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wt7ng1fo2t
    @user-wt7ng1fo2t 9 місяців тому +50

    እውነተኛ ፍቅር እንደዚህ ነው አስለቀሱኝ😭😭😭😭😭

  • @user-ts7kf5zb3b
    @user-ts7kf5zb3b 6 місяців тому +3

    አተ ራስህ መልካም የተደረግልህን ያሳለፍከውን አረሳህም የሠው ወሬ ነው ሠውን የጎዳው❤❤❤

  • @teddyty4843
    @teddyty4843 5 місяців тому

    አራ አይቼ አይቼ አልጣጋብኩም በጣም ዳሲ ትላላችሁ በጣም ይጋርማል ባዝ ዛማን እዳዝ አይናት አፍቃሪ ማገኘት እዴት ዳሲ ይላል እግዚአብሔር እስክ ማጭራሽ ይጣብቃቹ ❤️❤️❤️በእውነት በጣም ነው የውዳድኩት

  • @nuruahmed8420
    @nuruahmed8420 8 місяців тому +3

    ፈጣሪ የእዉነት ጎበዝ ልጅ ነህ ለበጎ ነገር ለፍተህ በማገናኛነትህ አንተም ፈጣሪ ጥሩን ነገር ለአንተም ለልጅ ልጅ ይስጥልኝ ከልቤ ነዉ ያስለቀሱኝ ፈጣሪ ካለ ምንም ነገር አይቀርም፡፡

  • @hannatsehaye5097
    @hannatsehaye5097 3 місяці тому

    Egzabher yemesgn thank you guys you are very determent God bless you you did good job keep it up

  • @danielweldkidan7412
    @danielweldkidan7412 День тому

    በጣም ደስ ሲል "ሶፊ" አላሕ ይባርክሕ መቼም

  • @RayaTube-ur6lw
    @RayaTube-ur6lw 9 місяців тому +37

    ወይኔ እያለቀስኩ ነው ያየሁት 😢😢😢 አይለያችሁ ምቀኛን ይያዝላችሁ ጋዜጠኛውንም ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤

  • @user-vw3sb8dj2s
    @user-vw3sb8dj2s 8 місяців тому +17

    ወይኔ እኔ እራሱ አዲስነኝ ለዚህቤት ካሁን ቡሃላ ቤተሰብነኝ ደስ የሚልስራ ማርያምን በርቱ❤
    ጥዶቹ ደሞ እንኳን ደስ አላችሁ ብያለሁ🎉🎉🎉

  • @asterokbaindris8082
    @asterokbaindris8082 5 місяців тому

    ውይይ አንዴት ደስ ይላል ፍቅር ደስታ ተመስገን ደግ ሰዎች አሉ አና ተመስገን መድሃኒዓለም

  • @Messi-cv2yz
    @Messi-cv2yz 8 місяців тому +6

    እዉነተኛ ፍቅር ወድቆ አይቀርም

  • @user-wr6dw1fk4s
    @user-wr6dw1fk4s 9 місяців тому +10

    ወላሂ እዲህ አይነት መልካም ሠው አለ የእውነት ደሥ የሚል ፍቅር እንኳን ደሥ አላችሁ ዋው❤❤❤❤❤

  • @mehbobamahnooba
    @mehbobamahnooba 8 місяців тому +23

    ብሮ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ አቦ እውነት የፍቅር አምላክ ሂወትክን በሙሉ በደስታ ያኑርክ ወይይይ እኔስ ምን ልሁን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @kaluynager3653
    @kaluynager3653 7 місяців тому

    ተአምር ነው!!!! መልአክ ነው የላከላት እግዛብሔር። የእግዛብሔርን ሥራ ነው የምትሠሩት እርሱ ያግዛችኋል።

  • @thed_01
    @thed_01 4 місяці тому

    በጣም ስሜታዊ ሆኜ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ መጨረሻው ግን በጣም ያምራል የኔ ጥርጣሬ ግን ፊልም ነው የመሰለኝ ቢሆንም አልከፋኝም እውነተኛ ከሆነ ግን አንደኛ ናችሁ

  • @hawaahmed-mg8fx
    @hawaahmed-mg8fx 9 місяців тому +27

    አንተ ልጅ ሂወትህ በሙሉ በደስታ ይሞላ❤

  • @zewditumasho6002
    @zewditumasho6002 8 місяців тому +3

    ይህ ፊልም እጅ ኡነነት የማይመስል ታሪክ ነው ፕሮግራም አዘጋጁ ተባረክ በዚህ ዘመን እንደናንተ አይነት መገኘቱ ይገርማለ የሚያስታርቁ ብሩካን ናቸው ባለታሪኮቹም ያስቀናሉ

  • @almazghirmay6400
    @almazghirmay6400 8 місяців тому +2

    He is a very nice and humble guy. I hope God help his endeavors ❤

  • @user-gr7dk1md2v
    @user-gr7dk1md2v 5 місяців тому

    በጣም ደስ የሚል ነው ቀጥልበት ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እናንተም ካሁን በኻላ የሰው ወሬ እንዳትሰሙ በጣም ደስ ነው የምትሉት

  • @youtube3789
    @youtube3789 9 місяців тому +16

    ምርጥ ልጆች ናችሁ ፍቅር ማለት ከባድ ነው አላህ ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤