ምክንያቱም design የሚያደርጉት በድህነት ያየጉ ኢንጅነሮች ስለሆኑ ብዙም አስተሳሰባቸው የደሀ ስለሆነ:: ባለሃብቱም በድህነት ያደገ ቋጣሪ ስለሆነ አስተሳሰቡ ሁሉ ገንዘብ መስራት እንጂ ሌላ ምንም የሚጨንቃቸው ነገር የለም:: ኬኒያ እና ናይጄሪያ የሚሰሩ ቤቶችን አይቼ የኢትዮጵያን ሳይ በጣይ ይዘገንነኛል:: look at how closely are these houses being built. Just looking at them activates someone's claustrophobia. There's no green space at all. When this people is fully occupied it's going to look like s jungle unless there's going to be an outstanding management and cleaning company to maintain this place. I can afford to buy one these houses, but I won't buy anything here
ምክንያቱም design የሚያደርጉት በድህነት ያደጉ ኢንጅነሮች ስለሆኑ አስተሳሰባቸው የደሀ ስለሆነ ነው:: ባለሃብቱም በድህነት ያደገ ቋጣሪ ስለሆነ አስተሳሰቡ ሁሉ ገንዘብ መስራት እንጂ ሌላ ምንም የሚጨንቃቸው ነገር የለም:: ኬኒያ እና ናይጄሪያ የሚሰሩ ቤቶችን አይቼ የኢትዮጵያን ሳይ በጣይ ይዘገንነኛል:: Ethiopia is one of the poorest country in the world with the most real estate market in the world. That let's you know the economy is not led by knowlwdge ,but by brockers (ደላላ). Sad but true. Look at how closely are these houses being built. Just looking at them activates someone's claustrophobia. There's no green space at all. When this people is fully occupied it's going to look like s jungle unless there's going to be an outstanding management and cleaning company to maintain this place. I can afford to buy one these houses, but I won't buy anything here
Thanks for clear information about the price and payment plan. Good job can you please speak amhararic and English and tighnaghna. Thanks from tigrayns USA 🇺🇸 ethiopia forward ethiopia tikdem
exactly. apartment supposed to build ለወንደላጤ ነዉ። when you have a plan to get merry it is good to have a single family house with the front and back yard. በዉጪዉ አለም አፖርትመንት ለተማሪ፣ ለወንደላጤ እስኪያገባ ብር እንዲያጠራቅም በአነስተኛ ዋጋ ያከራያሉ። አንድ ሰዉ ሲያገባ ሁሌም የመሬት ቤት ዉስጥ ነዉ የሚኖረዉ። ኢትዮጵያ አፓርትመንቱን ለምን እስከመጨረሻዉ የሚኖርበት እቤት አድርገዉ በዉድ እንደሚሸጡ አይገባኝም። ለህዝብ ህይወት ለማቅለል ብር ማጠራቀም እንዲችሉና የመሬት ቤት እንዲገዙ በሚያደርግ መልኩ ተተምኖ ነዉ መከራየት ያለበት። ልጆች ደሞ ይዞ ማን ከአፓርትመንት ጋር ይንከራተታል ፎቅ ላይ። አሮጊት እናት አያት ይዞ ማን አፓርትመንት ላይ ይንጠለጠላል የፈለገ ሊፍት ቢኖረዉ አፓርትመንት ለጊዜያዊ ለመኖር እንጂ ዘላለም ቤቴ አድርጌዉ ልኑር ከተባለ ይጨንቃል።
No green area no swimming pool no children's play ground..... poor payment method it should be 10 years and above to payoff Ethiopian real estate is so funny when we compare in USA
ዛሬ ቅድስት አርሴማ ናት እንኳን አደርሳችሁ❤
Enkuan abro aderesen
ማን ናት እሷ?
እንኳን ለአቅድስ ትርሴማ እለት አደርሳችሁ
በጣም አሪፍ ❤
ቤት ቀነሰ ይባላል ግን ውደ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ከባዱ ቤት ውደ ነው አረ አስተያየት አርጉ??
የዛሬ 5 ዓመት ቤት እገዛለሁ 😂😂 ከጊፍት
በጣም ነው ሚያምረው❤❤❤❤
በጣም ጥሩ ማራኪየ 1 ክፍል ቤትኳ ቢሠጠኝ ጌታስ ሪሊስቴትን ንገርልኝ 13 ዓመቴ ነው በስደት ድካም ብቻ 😢 ወይም የስራ ዕድል ያመቻችልኝ ቤቱ ሲሠራ አብሬ ልስራ ሀገሬ ገብቸ ብሠራ ይሻለኛል
አይዞሽ ህታለም
Thank you for your informatkon
ለምን የኢትዮጵይ ህንፃ ላይ በረንዳ የለውም ? እስርቤት ይመስላል እርርር ጥራት ?
ምክንያቱም design የሚያደርጉት በድህነት ያየጉ ኢንጅነሮች ስለሆኑ ብዙም አስተሳሰባቸው የደሀ ስለሆነ:: ባለሃብቱም በድህነት ያደገ ቋጣሪ ስለሆነ አስተሳሰቡ ሁሉ ገንዘብ መስራት እንጂ ሌላ ምንም የሚጨንቃቸው ነገር የለም:: ኬኒያ እና ናይጄሪያ የሚሰሩ ቤቶችን አይቼ የኢትዮጵያን ሳይ በጣይ ይዘገንነኛል:: look at how closely are these houses being built. Just looking at them activates someone's claustrophobia. There's no green space at all. When this people is fully occupied it's going to look like s jungle unless there's going to be an outstanding management and cleaning company to maintain this place. I can afford to buy one these houses, but I won't buy anything here
ምክንያቱም design የሚያደርጉት በድህነት ያደጉ ኢንጅነሮች ስለሆኑ አስተሳሰባቸው የደሀ ስለሆነ ነው:: ባለሃብቱም በድህነት ያደገ ቋጣሪ ስለሆነ አስተሳሰቡ ሁሉ ገንዘብ መስራት እንጂ ሌላ ምንም የሚጨንቃቸው ነገር የለም:: ኬኒያ እና ናይጄሪያ የሚሰሩ ቤቶችን አይቼ የኢትዮጵያን ሳይ በጣይ ይዘገንነኛል:: Ethiopia is one of the poorest country in the world with the most real estate market in the world. That let's you know the economy is not led by knowlwdge ,but by brockers (ደላላ). Sad but true.
Look at how closely are these houses being built. Just looking at them activates someone's claustrophobia. There's no green space at all. When this people is fully occupied it's going to look like s jungle unless there's going to be an outstanding management and cleaning company to maintain this place. I can afford to buy one these houses, but I won't buy anything here
በጣም ቆንጆ ነበር ግን ይህንን የመሰለ ቤት እንዴት ቦሎካን የለም ያሳዝናል
Thanks for clear information about the price and payment plan. Good job can you please speak amhararic and English and tighnaghna. Thanks from tigrayns USA 🇺🇸 ethiopia forward ethiopia tikdem
Gatu aserat adugha grate job!
በርታ ልጁ የበሰለ ነው፥ ❤❤
አሹ ድንቅ ሰዉ! በርታ ...
I have a question, why is that the majority of the realestate agents building apartments only
Why can’t you not building houses ( freestanding).
exactly. apartment supposed to build ለወንደላጤ ነዉ። when you have a plan to get merry it is good to have a single family house with the front and back yard. በዉጪዉ አለም አፖርትመንት ለተማሪ፣ ለወንደላጤ እስኪያገባ ብር እንዲያጠራቅም በአነስተኛ ዋጋ ያከራያሉ። አንድ ሰዉ ሲያገባ ሁሌም የመሬት ቤት ዉስጥ ነዉ የሚኖረዉ። ኢትዮጵያ አፓርትመንቱን ለምን እስከመጨረሻዉ የሚኖርበት እቤት አድርገዉ በዉድ እንደሚሸጡ አይገባኝም። ለህዝብ ህይወት ለማቅለል ብር ማጠራቀም እንዲችሉና የመሬት ቤት እንዲገዙ በሚያደርግ መልኩ ተተምኖ ነዉ መከራየት ያለበት። ልጆች ደሞ ይዞ ማን ከአፓርትመንት ጋር ይንከራተታል ፎቅ ላይ። አሮጊት እናት አያት ይዞ ማን አፓርትመንት ላይ ይንጠለጠላል የፈለገ ሊፍት ቢኖረዉ አፓርትመንት ለጊዜያዊ ለመኖር እንጂ ዘላለም ቤቴ አድርጌዉ ልኑር ከተባለ ይጨንቃል።
At least this builder completed his work
No amount of beauty will replace it not having enough balconies. Atleast the master and living room should have a balcony
No green area no swimming pool no children's play ground..... poor payment method it should be 10 years and above to payoff Ethiopian real estate is so funny when we compare in USA
በረዳን ልመዱ እስርቤት ይመስላል
Dizaynu ayamrim codeminiyem new yemimeslew Noah yasgenebaw ye ayatu nechachochu building betam yamiralu bereda yelew kelay teras yelew begaza genzeb metaser new
Weshtam nachw tetkeku
window but need to safety
በውጭ አገር አፓርትመንት ላይ መሰቀል ሰልችቶን አገሬ ላይማ አላደርገውም መሬት ላይ ስሩ አ.አ. ወጣ ብላችሁ ቤት ስሩ የምን ከተማ ውስጥ መተፋፈግ ነው?
👍🏽
ጥሩ ሃሳብ
Enen atalewgngal
Ethiopian real state are lie a lot I was trying before two times I advice you don’t kill time to deal with them
በትክክል
Why Everything they use cheap materials such electric plug bathroom materials, it seems not Quality just for business, thanks
ሰፈሩን እንኳን አትናገሩም እንዴ??
እስር ቤት መተንፈሻ የሌለው🙄🤔😞
የት ሰፈር ነው???
እኔ እምለው simi ነው ዎይስ full finshnig??
Location please??
ማራኪ አድራሻህን እባክህ ፈልጌ ነው አስቸኳይ ነው እንዴት ላግኝህ
Why every one is focused on real state why not build factory and hire at least 10 to 50 emoloyee.
አንሜሽኑ የፈረንጅ ሀገር 😂😂 ምኞት አይከለከልም.. እውነቱ ወርዶ ሲታይ ቆሻሻ ብቻ. ተው እውነቱን አሳዬ. 😮😮
Dont buy still too expensive...Semi-finish 5.6 million is way expensive than any other country.
Berenda yelew fok betam yedeberal
ቪላ የላችሁም??
Selk kutr aytayem
Karta alew?
Yelewem
0900000007 ?