Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እናመሠግናለን እንደትምርትሽ ከሆነ አሪፍ እንደሚሆን ተስፋ አለኝ እሞክራለሁ💚💛❤
3:58 3:59
Xqur azmud an qurfdu baxam xaru lawx alw an baxam amasaganal sistu baxam xaru nager naw batly ba qabt sihon baxam Arif naw so thank you
Thank you
አመሰግናለሁ❤❤ እስኪ እሞክረዋለሁ
በጣም አመስግናለሁ እህትየኔ ዉድ
እናመሰግናለን እንሞክራለን 🥰🥰🥰
የኔ ቆንጆ የኔ ጥያቂ ደግሞ የቅርንፉድ ቅባት የሰራሽውን ቻለንጅ እየተጠቀምኩ ነው ለውጥም አይቸበታለሁ ኑሪልኝ በተጨማሪም የውሀውን ልጠቀመው ወረረ ችግር ያመጣል የኔ ውድ መልሽልኝ
ኧረ በጭራሽ ውዴ ችግር የለውም በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ
@@tube-gn3mx ተባረኪ የኔ እናት
@@45firtaየእኔ ቆንጆ ለሁልት አምት ልጅ ይሆናል እኔ ለውጥ አይቻልው ለልጄ ፍልጌ ነው ።❤❤❤
እናመሠግናለን
እመሰግናለን
ልጅሽ በጣም ቆንጆ ናት አ8ንደአንች ተባረክ ።ፀጉረ ይደርቃል. በጣም ምንማድረግ አለብኝ
እናመሰግናለን እህት እኔ ፀጉሬ የፊቴ እረዝምነው ከሏላ ያለውግን አጭርነው ከዛም ይነቃቀላል መላበይኝ
የእኔ ይነቃቀላል በጣም
የኔም ከፊቱ አሪፍ ነው ከኋላ ዜሮ ምን አባቴ ላርገው
የኔ ከፊለፊት አጭርነዉ ከኋላየ እረጂምነዉ
@@sofyamohamd1215 እኔ ግን ከኋላው ቢረዝምልኝ ደስ ይለኛል አንቺስ ታድለሻል
ጸጉር ከኅላ ቢያድግ ይሻላል እህቶቼ የኔ በፊት ክኅላየ ነበር ትልቅ የሆነው አሁን ግን እራሴው አስተካከልኩት ሁሉንም ነገር ስቀባ ወደኅላ አዳላለሁ አሁን ግን ትቺው የፈቴን በደንብ ስቅባው ስከባከበው አደገ እኩል ሆነ እናተም ሞክሩት 🥰
Thank you ❤
Ene ke gimbare betam yegeba new ebakachu yemitakut kale min litekem?
አነመሰግነለን👍
Kebatun eyeyekebahu tsegure gen bexam newu yemikelewu men largewu
Baya qenu new weyis basamit sitti gisen new mitataqemu wdi
የጊባሪመመለሸ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እህት በሂናአቀላቅየብቀባው ይበላሺብኝየሆንመልሺልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናመስግን አለን
ሰላም ለአንች ይሁን እህቴ የእኔ ፀጉር እድገቱ ጥሩ እየሄደ ነው ቆርጬ ራሱ እድገቱ በጣም ጥሩ ነው ግን ይነቀላል ምንለድግ??
ሙዝ ቁርንፉድ ሽንኩርት ዝንጅብል ተጠቀማ እማ
Selam ehtachin inkewan beselam metash iski be telegaram group kefechina beza ahun yalenen. Zegurchenan anseten enlakna ke chalengu buhalm inlekalen lewut lameta sew inshelmalen Abern eshi ehotoche
ውዴ ሰላምሽ ይብዛ እኳን አደረሰሽ ፀጉሬን መከባከብ ከጀመርኩኝ ሁለት አመት ሞላኝ ለውጡ ጥሩ ነው ግን ጫፍ ጫፉ ይቀረጠፋል የምጠቀመው ኮኮናት አለኝ የወይራ ዘዪት አምላ እና ካስተር የህንዱ እዴት ልጠቀመው እረ መላ በዪኝ
ውዷ በርቺ በጣም ነው ምናመሰግነው እኔምልሽ ልታጠብ ስል ብቻ ነው ወይስ ቀን በቀን ብቀባስ በ4 ቀን በ4ቀን ሲያልቅ እያዘጋጀው ብቀባስ ንገሪኝ ውዴ አትለፊኝ
አዎ ውዴ ትችያለሽ ውሀውን ማለት ነው
አዎ ውሃውን እያዘጋቸው ቪድዮሽ ላይ ከልጅሽ ጋር እንደሰራሽው ዝንጅብል ቁሩንፋድ ጥቁር አዝሙዱን ማለት እዛ ላይ ላንድ ቀን ስላልሽ ነው እስከምታጠብ ቀን በቀን ብቀባ ችግር የለውም ማለት ነው አይደል
በየ ሰንት ቀን ነው መጠቀም የሚቻለው እህት
Tekur azemude mech ayasemetame
ለምንድነዉ ጥያቄ ስትጠየቂ ማትመልሽዉ
ማሻ አላህ. እኔም. እሞክረዋለሁ
የኔ የተፈጥሮ መራነው ብቀባው ያድጋል
እናመሰግናለን እንሞክራለን አናት
😂,,,,,,,
Wude yene tsegur iyetkotator yisebaberal min baderg yishalal mare
ለእኔ ግን በጣም ተመችቶኚል
ማማየ እኔ ፀጉሬ ይበጣጠሳል ከርዳዳነው እዳበጣጠሰና የሚያለሰልሰ ካለ ብጠቂሚኝ ደግሞ ቁመቱ እኩል አይደለም ምን ትመክሪኛለሸ
በጣም አናመሰግናለን ግን የኔም አደዚህ ነው ምን አደሚሻል
ከርዳዳ ከሆነ ዳክስ ቅባት አሪፍ ነው እና ማታ ማታ ስተኚ ቀብተሽ ጥቅልል ወይም ሁለት ቦታ ስሪውና እደሪ እኔ ከተሞክሮየ ነው
የዶጎሮ ቅባት Ethiopian ውስጥ አለ እንዴ please answer
ብጣም ኣመሰግናሉው ማሬ ግን ምን መስለሽ ቅርንፉድ ብቻ እየተጥጠቀምኩ ነው ግን እስከ ኣሁን ለውጥ ኣላዩሁም እና ዶሞ የሆነ ቆስል መሳይ ራሴ ላይ እየወጣኝ ነው
የኔማ ከፊት ሄደ 😢😢😢
አመሠግናለሁ ሽኩረን ለኪ
ዝንጅብሉን እና ቅርንፋዱን ብቻ መጠቀም ይቻላል
Ye ande amat legi matakeme tclalech ehta
ቁርፉድ ተቀብተን መታጠብአለብንደ ንገሩኝ ቶሎ
Wowow ❤
zenjibelu pawuder yechalale
ጡቅር ኣዙሙት ማለት ኣይተረደአንን ናብ ሕንባሻ ዝኣቱ ድዩ?
እወ ዛናተይ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
ባውደሩ ዝጅብል ይቻላል እማ እዳታልፊኝ በሞቴ
አዎ ውዴ ይሆናል
በጭቃ ቅባት መሥራት ይቻላል
ስትታጠቢዉ ቅባቱ አይለቅም በጣም ነዉ የሚያናድደዉ እንደገና ሰርተሽ ትንሽ ከተቀመጠ ይረጋል
የኔስ እምቢ አለኝ የፊለፊቱ ከሁዋላ እረጂም ነዉ የፊለፊቱ ካላማር ደስ አይልም 😢
ይቅርታ ግን ብዙ ጊዜ ጄል ወይ ሻሽ ትጠቀሚያለሽ??
ዋናዉ ከዃላነዉ ዉደ የኔ ከፊቴ አሪፍ ነዉ ግን ቁመን የለዉም እጭቅላቴላይ ወጥ መስራት ነዉ የቀረኝ የማልጠቀመዉ ነገር የለም ወላ
@@ethiopiagetu3690 ሻሽ እጠቀማለሁ
@@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 😍😘
@@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋአታስቂኝ ሰራንኮ ወጥ ምን ቀረን ብለሽነው 😂😂
የኔምግባር ካሬ ሳይመጣ ተሰቶኝ በጣም ግባራም ነበርኩ አሁን ግን አበቀለልኝ ተባረኪ
ምን ተጠቅመሽ ነው እህት ንገሪኝ
ምን ተጠቅመሽ በፈጠረሽ ታትዋሽ ንገሪኝ
ኧረ ለኔም ንገሪኝ የተ ጠቀም ሽው ን
@@ስምለምኔ-ኸ7ኀ እሮዝመሬ እና ቁርፍድ በውሀም አፍልቸ በወይራ ዘይትም አርጌ ሁለቱን ሞከርኩት ሀሪፍ ነው ለኔ በደብ ነው ከፊለፊቱ ያበቀለልኝ ጥቁር አዝሙድ ግን በጣም ነው ፀጉሬን የቆማመጠብኝ ም ያገረደደብኝ ለኔ አልተመቸኝም በፊት በውሀ ሞክሪው
ወረቢ በሳቅ ሞኩ😂😅😅😅😅
በስትቀንነውእምንቀባው እማ
ግን ይህ ነገር እድሜ አይወክልም ወይ ለማንኛውም እድሜ ክልል ይጠቅማል ወይ?መልሽልኝ እሺ
Kibatu yelem woyi?
ተቀብተነው ቢያድርስ?
በርቱ
ማሻአላህ
👍🌹❤
ባይታጠብ ጉዳት አለዉ
ቀኑ ሲበዛ አዎ ውዴ
ለህፃናት ይሆናል
Ok
Ewnet new
Qirnfudu maxaqam siqom yinaqalal maftehu midinayu
በጣም አረፊ ነው በረች ❤😊
ለፎረፎር ንገሪኝ በፈጣሪ
💜💜💜💜💜💜
ዝንጅብል ግን ፀጉር ላይ ጉዳት የለውም
እሽእስኪልሞክረውናእነግረሻለሁውደ ለውጥካየሁበትእሽ
አረወይነሽ የምሰሪዉ😢😢😢
👍👍👍👍👍👍👍🙂
ኧረአትለፊኝ ውደ ፀጉሬሳሳ እምታቁ ካለ ንገሩኝ
🥰🥰🥰
በየስንት ቀን ነው እምትጠቀሚው
እኔይኸንአልሞከረኩትምግንብዙእሞክራለሁእቢብሎኛል😢ደሞአድሁለትጊዜሞክሬካልተስተካከለእተወወለሁመቸምአይድግብየደሞየአንዱዋንሳይስሞክርየባሠቁምጥምጥአለምንይሻላልሁለትሶስቀንማሳደርአችልምእኔሁሌየምታጠበውበሳምንትአድዜጁማአነውደሞሁህድስሰራመዳምደስአይላትምእናእስከሳምንትየሚቆይቅባትስሪልኚ
እቱአናፀጉራበጣምሥሥነውይበዛልኛል
ጫፉሳ ለቀጠለብን መዳኒቱ
እኔ የቀረኝ ስጋ ወጥ ነው ከፊቴ ቀድሞኝ ኢትዮጲያ እየገባ ነው
ወይኔ ውዴ ታገሽ ለውጥማ ታገኛለሽ
😂😂😂😂
ክክክክክበሳቅ
❤👍👍👌👌
ፀጊሬ አቺ ብለሽኛል ብይ ቆርጫዉ ተበላሸ
ውዴ እንዴት ተበላሸ ማለት ምን ሆነ አጠረ ተበጣጠሰ ተነቃቀለ እንዴት ሆነብሽ ንገሪኝ
❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍
ቅዳሴው ሰማው ኡኡኡኡፉ 😢😢 መቸው ነው ማሰቀድሳው
ዛሬ
❤❤❤❤👍
ፀጉሬአጭርነዉአንቺታድለሻል
😮😮😮❤
ሂናጋር ባረገውይበላሻልእደእህት
ወደሀላ ለሄደስ
😢😢😢🎉🎉
👏👏👍❤
🙏😚
እኔ ቁርንፍድ ሰጠቀም ፀጉሬን ያደርቀዋል 😢
❤👍👍👍👍🎈
እርሱ የኔ የመዳም ቁርፍድ ተልባ እሱ ወይ ንቅንቅ አይልም
❤❤❤❤🎉🎉
Beyikenu new emntekemew wey sntateb
ፀጉረ በዘረ ነዉ ሌላዉ መዲከም ነዉ ለፀጉረ ቦታ መስጠት
ይቅርታ ግራ ስለገባኝ አንዳድ ቪድዮሽ ላይ የቁሩፋድ የዝንጅብል ውሃ አዘጋጅተሽ ቀን በቀን መቀባት ተችላላቹ ብለሽ ነበር እሺ በቃ ባጭሩ ለመታጠብ ሳምንት ሲቀረን ቀን በቀን ብንቀባስ ይቅርታ ወደ ሀሳቤ ገባው ሰላም በርቺ አህቴ
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔስ ግባር ይነገርነዉ አቅጣጫ ያሳያል ወደ ጀርመን😂😂😂😂 አይይ እድሌ ወደኋላ እሸሸ አስቸገረኝ😢😢
ሀሀሀሀ የምር በጣም ሳኩኝ
አንቺ አንደኛ ኔሽ wow
እስቲ ስልክ ቁጥርሽን በማስቀመጥ ተባበሪኝ ጥያቄ ነበረኝ ኮመንታችንንም አንብበሽ በመመለስ ተባበሪን ፕሊስ
0954061099
@@tube-gn3mx ውዴ ቴሌግራም አትጠቀሚም እንዴ ስፈልግሽ አጣሁሽ
እኔስ ምንም ለዉጥ የለዉም
ሰላምሰላምብያለሁበጣምለዉጥአለዉየኔ
በናቲሺተግባሪሸሹብኚ

እኔይኸንአልሞከረኩትምግንብዙእሞክራለሁእቢ
ብሎኛል😢ደሞአድሁለትጊዜሞክሬካልተስተካከለ
እተወወለሁመቸምአይድግብየ
ደሞየአንዱዋንሳይስሞክርየባሠ
ቁምጥምጥአለምንይሻላልሁለትሶስቀን
ማሳደርአችልምእኔሁሌየምታጠበው
በሳምንትአድዜጁማአነውደሞሁህድስሰራ
መዳምደስአይላትምእናእስከሳምንት
የሚቆይቅባትስሪልኚ
እቱአናፀጉራበጣምሥሥነውይበዛልኛል
ጫፉሳ ለቀጠለብን መዳኒቱ
እኔ የቀረኝ ስጋ ወጥ ነው ከፊቴ ቀድሞኝ ኢትዮጲያ እየገባ ነው
ወይኔ ውዴ ታገሽ ለውጥማ ታገኛለሽ
😂😂😂😂
ክክክክክበሳቅ
❤👍👍👌👌
ፀጊሬ አቺ ብለሽኛል ብይ ቆርጫዉ ተበላሸ
ውዴ እንዴት ተበላሸ ማለት ምን ሆነ አጠረ ተበጣጠሰ ተነቃቀለ እንዴት ሆነብሽ ንገሪኝ
❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍
ቅዳሴው ሰማው ኡኡኡኡፉ 😢😢 መቸው ነው ማሰቀድሳው
ዛሬ
❤❤❤❤👍
ፀጉሬአጭርነዉአንቺታድለሻል
😮😮😮❤
ሂናጋር ባረገውይበላሻልእደእህት
ወደሀላ ለሄደስ
😢😢😢🎉🎉
👏👏👍❤
🙏😚
እኔ ቁርንፍድ ሰጠቀም
ፀጉሬን ያደርቀዋል 😢