Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዉብት ሲለካ መሰኪ ናት ለካ፤ሰላምሽ ይበዛ መስኪ ፍቅር፤ስነስረዓት ያለሽ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነሽ፡፡
መስኪ አመስግናለሁ በፊት በየ ሳምንቱ ነበር የምታጠበው የአንቺን ፕሮግራም ማየት ከጀመረኩ ጊዜ ጀምሮ አሁን ግን በ15 ቀን ነው የምታጠበው ታጠቢ ስጨርስ ግን እራሴን ያቀጠለኛል እና ደግሞ ቀለም ልቀባ ነበር ያንቺን ምክር ስስማ አሳቢን ቀረኩ ቡዙ ነገር ሳነቅ ነው ፀጎራችን የምናበላሽው ከዛሬ 3 አመተ በፊት የተቀባሁት የፀጎር ማለስለሻ አሁን ሁለት አይነት ፀጎር አደርጎብኛ በኔ የደረስው እዳይደርስባቹህ ችፍርግ ፀጎሪ ይሻለኝ ነበር አሁን እግዚአብሔር ይመስገን አንቺን ሳላመስግን አላልፍም እግዚአብሔር እርጅም እድሜና ጤና ከነ ሙሉ ቤተስብሽ ይስጥልን እርጅም ፆህፍ ነው ይቅርታ
እኔ አርብ ሀገር እያለሁ የፀጉሬ ጫፍ የእቃ ማጠቢያ ሽቦ ነው ይመሥል የነበርው ያም ሆኖ ግን ርጅም ነው የጫፈ መድርቅ ግን ያበሳጨኝ ሥለነበር እና መፍትሔውን ሥለማላውቅ መዳም ሥትቆርጥ አብሬ ሁሌም እቆርጠው ነበር ግን ለውጥ አልነበርውም።ዛሬ ኢትዬጲያ ነኝ ለተወሠነ ግዜ አሥቸግርኝ መፍትሔ ይሆናል ያልኩትን የሬት ቅባት መጠቀም ጀመርኩ በሳምንቱ ነው ለውጥ ያሣየው የወፍርቱ፦የልሥላሴው ነገር ልነግራችሁ አልችልም ሌላው ከመታጠቤ በፌት ቀይሽኩርት ቀቅየ በውሀው ሢቀዘቅዝ ፀጉሬን ቀብቼ አርሠው እና ለአንድ ሣአት ያክል እሽፍነዋለሁ።ከዛን ታጥቤ የሬት ቅባቱን እቀበዋለሁ።ያምራል
ምንድነው ስሙ ውደ
❤❤❤❤ደስ ይላል
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እባክሽ እኔ ያለሁት አረብ ሀገር ነኝ ማንኛዉንም ቅባት አገቸ አልቅም እባሽ
lanagrish efelgalehu
መስኪዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ እኮ እናመሰግናለን ስርአትሽሽሽሽ ብቻ ይበቃልልል
እናመሰግናለን መስኪየ እንዳንቺ ያለ ሰው ያብዛልን የኔ ቆንጆ በጣም ነው ሚካታተልሽ እና ዘረኝነት የሚባል የሌለሽ ሴት ነሽ ልብ ያለውን ሰው ብዙ ትምህርት ነው ና እግዚአብሔር ይባርክሽ ውድ እህቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ኮሞንት የፃፍኩልሽ እግዚአብሔር አምላክ ለሃገራችን ሰላም ፍቅር ለሁሉም ሰው ይስጥልን
Amen
መስኪ ትለያለሽ ቪድዮችሽን ማየት ከጀመርኩ ጀምሮ ፀጉሬን መንከባከብ ጀምሬያለው እድሜ ላንቺ ውድድ ነው የማረግሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ናይላዬንም ፈጣሪ በሙሉ ጤና ያሳድግልሽ
ተባረክ እማ መልካም ሴት ነሽ እናመሰግናለን በርቺ
Betam senef negn ena steguren betam new yegodawt ekoretewalew hule ena Kemin lijemir ena degomo Thank you ledegnetish.Egzihabher yibarkish.
መስክዬ በጣም አመሰግናለሁ ፀጉሬ ልክ እንዳንቺ ነው ግን እየተበጣጠሰ አስቸግሮኝ ነበር ግን አሁን አንቺ ባልሽው መሰረት አድርጌ እየተስተካከለ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ በርቺ
እግዚአብሔር ይስጥልኝ እህቴ እኔ ፀጉሬ በጣም ያድጋል ግን መንታ ስላለው እንዳልሽው ይለጠጥና ይቀነጠሳል ጫፉም በጣም ይደርቃል አመሰግናለሁ ተመልሶልኛል በጣም እንደሚያድግ አልጠራጠርም ❤❤❤❤👍👍
I Love you meski 😘 your sister from Eritrea❤ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ማራ ምሽ ደስ ክትብለካ
ብጣዕሚ
@@salihom1238 ብጣዕሚ ትግህቲ ለውጢ ናይ ሰባት ትደሊ ምቅርቲ ኣነስ ክፈትዋ ማዓት እየ።
ጨጉርና ዘው ኢሉወይሰብ ደቀይ
@God love ብሐቂ ትፅዕር
Meski ktsegur belay sle amlak sle tnageri geta yesus ybarki rejm endmie ystsh ketybet ke Asmera 😊😊😊❤❤❤
Amen Amen Amen Amen Amen Amen mesye yihe andebetsh yibarek sewun betilacha letemolut tiru ginzabe new
በጣም አሪፍ ነው መኪዬ ❤❤❤
Hi Meski. Where Did You Buy the hair brush. What's the name of the brush. Thank you so much. May God Bless You and your family!
አሜን. እህቴ. ምክርሽ. ጥሩ. ነው
የኔ፣መልካም፣እህት፣እግዝያብሔር፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልልን፣ኑሪልን፣አሜን፣እመቤቴ፣ድንግል፣ማርያም፣ልጅሽን፣ታሳድግልሽ፣፣አሜን
እህቴ በጣም ነው የማደነቅሸ የኔ ጠጉርም ጠጣም ተለወጠል በደንበ ነው የምከታተል ጎበዝ🌺💝🌺💝🌺💝🌺❤💝🌺
you are so sweet , my dear sister , Egziabher hulu ngereshen yebarkelegn !
መስኪየ በጣም አመሰግናለሁ ሁሌም ነው የምከታተልሽ ብዙለውጥ አግንቻለሁ
ኧረ መስክዬ ኢትዮጵያ እያለን በሳሙና እየታጠብን ዜኒት እየተቀባን በሳምት ቅቤ እየተቀባን መስክዬ ሲያምር ርዝማኔው ብዛቱ ወዘናው ሲያምር የነበረ አሁን ያ ሁሉ የለም እደውም እድሜ ላንቺ ቦታው እየተመለሰ ነው በእውነት ተባረኪ
Meskiye enamesegnalen mare yeneam betam yaschegregnal mare degmo yeneana yanchi tsegur betammm slemimesasel hulum neger kanchi
ቅን ልብ አለሽ በርቺ ። የወጣት የልጅ አዋቂ ተባረኪ
ስላምመስኪ ስመለከት የመዠመሪያዬ ስለሆነ በታም አደንቅሻለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ ቴናና ስላሙን አምላክ ይስትሽ:: እማሆይ ፍቅርተ ስላሴ
መስኪ በጣም አመሰግናለሁ ወልጄ ፀጉሬ ተሰባብሮ ነበር አሁን በጣም ቆንጆ እየሆነልኝ ነው ናይላን ሳሚልኝ ቆንጆ አመሰግናለሁ
አላህ ይጨምርልሽ
መስኪየ እኔ አሁንጀምሪ የተከታተልኩሺ ነው ለውጥ ያየሁነው የኔ ውድ አመሰግናለሁ😢👏👏❤❤❤🎉🎉🎉
የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ ማማዬ ተባረኪ በአራት ሳምንት ፀጉሬ እየተመለሰ ነው በጣም ከመበጣጠሱ የተነሳ ቁጥጥር ሲሰራ አመት የተሰራ ይመስል ነበር አሁን አንችን መከታተል ስጀምር ተመለሰልኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ua-cam.com/video/x69EynWumt4/v-deo.html
ዉዳ እህቴ እድሜና ጤናን ይስጥሽ .ምክርሽ እንጀራ ነዉ.በጣም ተማቻሽኝ.በሁላማነሽ.ቅባቶችሽን እየተጠቀምካቻዉ ነዉ.በቅርቡ ነዉ የገኛሁሽ እንደየሁሽም ወደድኩሽ.በርቺ ፊትያ ነኝ ከሪያድ
እናመሰግናለን መስኪዬ የኛ መልካም የኔም ፀጉር ጫፉ ነው የሚደርቅብኝ
ባንች ፀጉር ምክንያት ኡፍ የትንድረስ
ወዴ ጀምሬኝ
እንደመር እህት
እናመሰግናለን መስክዬ ከበፊት ፀጉሬን ለውጥ አይቼበታለሁ በጣም አመሰግናለሁ ቃላት የለኝም ላቺ
እውነትሽን ነው መስኪ መንከባከብ ግድ ነው አያያዝ ካላወቅን ይሰባበራል ሁሉንም ተሞክሮሽን ሼር ስለምታረጊ አመሰግናለሁ ኢትዮጵያ ሆኛ በጣም ፀጉሬ ቆንጆ ነበር እዚህ ስደት ውሃው ቅባቱ በጣም ፀጉር ያበላሻል እውነትሽን ነው አብዛኛው ለነጮች ነው የሚዘጋጀው መስኪዬ ተባረኪ ድንግል ከነልጆ ልጅሽን ታሳድግልሽ🙏🙏🥰❤❤
qreyfssycđdyjlvte
እንደመር ዉዴ
@@habshawit8323ደመርኩሽ ውዴ❤❤❤
Selam meski yene tsegur betam yisebaberal beza layi chafu menta alewu min litekem?
Thank you Meski 🥰😍
እውነት ተባረክ የኔ እህት ❤
አዎ መስኪዬ vaseline በጣም ጥሩ ነው እየሞከርኩት ነው👍👍❤️
Hyjuo
መሥኪዬተባረኪእድሜጤናይሰጥሽ
ሰላም እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁንህ እናመሥግናለህን እህታችን
እግዚአቤሄር ይባርክሽ ሁሉንም ነገር ፍቅር ያሽንፋል አሜን እንፋቀር
መስኪዬ የኔ ደግ ተባረኪ
የኔ ውዴ አንች አለማድነቅ ንፉግነት ነው በጣም ጥንካር ነሽ እውነት ፈጣሪ ይጠብቅሽ ከነቤተሰቦችሽ
ትክክል ኢትዮ እያለን በሳሙና እየታጠብን ፀጉራችን ልዩ ነበር አሁን ከመሳሳቱ መቆራረጡ
መስኪ ካሮት ቅባትስ ለፀጉር አሪፍነው
መስክ እንደ ነሽ ታድለሽ ቆንጆ ጸጉር እለሽ ይኔ ጸጉር ተስፋ አስ ቆርጦኝ ነበር አሁን ግን ትንሽ ቬድዬ ካየሁ ወዴ በሞራል ቅባትን መስራት ጀመርኩ ውጤቱን እነግግርሻለሁ ገነት እባላለሁ ለሜድያሽ አዴስ ነኝሀገር ወዳዱነሽ አደንቀዎለሁ ስላም ህኝልኝ
ትክክል እህቴ ሀገር እያለሁ በሳሙና እየታጠብኩ አቤት ፅጉሬ ሀሪፉ ነበር ስደት ስመጣ ፖርም ሻንፖ በቃ ፅጉራችን ተቃጠለ
አሁንይታያል
ልክ ነሽ መስኪዬ እስቲ ሻወር በታጠብኩኝ ቁጥር እየተጠቀምኩበት በጣም ጎዳብኝ አሁን ከተላጨሁት አንድ ወር ሞልቶኛል ምን አለበት በፍት ባወቅኩሽ ልክ ነሽ አረብ አገር ነው ጉድ ያደረገኝ አሁን አንቺ የምታሳይንን እያየሁ ነው ትንሽ እየበቀለ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት እገራችን ሰላም ያድርግልን እናምስግናለን እህታችን በርቺ
Meski bebihere dft endilna endilesels mn ladrg
ለፀጉር የትኛው ሳሙና ጥሩ ነው ውዴ መልሽልኝ
መሥኪ በጣም ፀጉሬ አደጋ በጣም ንጪጪት ያለ ፀጉረ ነበረ የያዝኩት እድሜ ጤና ይሥጥሺ
ምን ምን አድርገሽ ነው ማሬ
አሜን ታባረክ💞💞💞💞💞💞💞👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌❤❤❤
ወይ ምርጥ ሰው ስወድሽ እረ በደንብ ነው የሚታየው
iko
መስኪ የምትጠቀሚው ሻምፖሽ ምንድን ነው
እናመሠግናለን ውዷቆም ብለው ያንብቧት ሀራም እና ሀላል አብሮ አይሄድም ✔️ ቁርአን ከበደን ለምትሉ❤️ ልባችሁን በተለያየ ነገር ሢያዝ እንደት ነው በሙዚቃው በፕራንኩ በፊልሙ ወ.ዘ.ተ ከተያዘ እንደት ይገባናል። ብቸኛ ሥጦታ ማለት ቁርአን ነው📚 ውድ ሙሥሊም እህት ወንድሞች ቁርአንን እንደት በተጅውድ መቅራት እንዳለብን እያንዳዱ ሀርፍ በመተንተን በተጅውድ አቀራራችንን ለማዳበር በቀላሉ አቀራራችንን ለማሥዋብ የሚረዳ ቻናል ነው ፕሮፋይሉን በመጫን በላይክ ቤተሠብ ይሁኑ።
ህ
ልክነሽ መስኪየ ሁልጊዜ ማታማታ ቅባት አቀላቅየ ሞቅአዲርጌ እየተቀባሁት አሁን ምንም ነገር ነይነቀልም አይቆረጥም ሙዙንና አብካዶ ከጀመርኩ 3ሳምንት ሆነኝሀሪፍይመስላል ከጂምሩ በ8ቀንነው የምታጠበው
የኔም በጣም ብዙ ለስላሳ ነበረ ፀጉሬ አረብ ሀገር ከመጣሁ ተበጣጠሰ ደግሞም ደረቀ
እግዚአብሔር ይባርክሽ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም አትለይሽ አፍሽ ን ታስባርክሽ በልጅዋ 🙏🙏🙏❤❤❤
ልክ ነሽ እኔ ዘይት ነግር የምጠቀመው ልታጠብ ስል ነው ሁሌም ቫዝሊን ነው የምጠቀምው 2 አመት ሊሆነኝ ነው ይጸጉሬ እድገት ልነግርሽ አልችልም
ሰለም የኔ እህት የኔ ፀጉር ለዉ ፕሮሲቲ ነው በጣም ነዉ ምካባከበው ግን መንታዉ እስከግማሽ ድረስ ነው ጫፉም ድርቅ አለ በናትሽ ምታቂዉ መፍትሄ ካለሽ ንገሪኝ
መስኪ የኔ ውድ ልጅ እናመሰግናለን
የኔ ቆንጆ ልክ ነሽ እንፋቀር ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን ተባረኪ
eshi
መስኪዬ ተባረኪ ምክርሽ ተሰምቶ አይጠገብም❤️❤️❤️
Mesye enamesegnalen yene konjo berich amilak yibarkish
የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽሽሽሽሽ አንችን መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ ጸጉሬ ለውጥ አምጥቷል አመሰግናለሁ ከልቤ😘
መኪ ይቱብ በጣም አምስግንሻሎ አቺ ይቱብ መከተል ከጀመርኩኝ ጀምሮ አያድግም ያልኩት ፀጉሬ በጣም ለውጥ አግኝቼአሎ አምስግንሻሎ
meski endet nesh selamesh yebza forofor ejig betam aschegroghal ret eyetekebaw nw anchi endasayeshegh be wuhdem
መስኪ ፍቅር ፈጣሪ ከክፋ ሁሉ ይጠብቅሽ
መስኪ በጣም ሀሪፍ ነው ምክርሽ እናመሰግናለን
ሰላም መስኪ ቆንጆ ፀጉሬ አንቺን በመከተሌ ጥሩ ለውጥ አምጥቷል፡፡
ቤተሰብ እንሁን ውዶችየ
እንደመር እህቶቸ
እኔ አደድርጌለሁ እናንተም ጎራ በሉ እህቶቸ አብረን እንደግ♥
አወ
እናመሠግናለን ዉዴ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ባለሽበት ቦታ ❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you so much mesk ♥️♥️
መስኪ ኣድ በይኝ በናትሽ ተከተታይሽ ነኝ
መሰክየ በጣም ነው ምወድሸ አመሠግናለው በጣም ለውጥ አለኝ
ሀይ መስኪ እንዴት ነሽ የኔ ቆንጆ ፀጉሬ ሽበት አለው ውህዱን ከመቀባቴ በፊት ልቀባው ወይስ በኋላ ምን ትይኛለሽ
ተሰርቶ መታጠብ ይቻላል
አመስግናለሁ ምክርሽ ጠቃሚ ነው ለልጆቼ ነው የምከታተልሽ አሁን ደግሞ ቫዝሊኑንና ጭቃ ቅባቱን እሞክርላቸዋለሁ እግዚአብሔር ይስጥሽ
እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ የሰዉ ፍቅር ይስጥሸ እህቴ ሰለ ሀገር ያለሸ ፍቅር ደስ ይላል ገናዛሬ ተመልካችሸ ነኝ ሳያደንቁ ማለፍ አይቻልም ክብሩልኝ እማ💚💛❤💔👏
ትክክል እህቴ❤❤❤❤❤❤
መስኪዬ ፍቅር ይህ ቅንነት አይወሰድብሽ በእውነት ተባረኪ ዘርሽ ይለምልም
Yanee qonjo siwedishe😘😘😘😘💔💔👍👍
የኔ ደርባባ ሰወድሺ የኔ ውድ እኔ ፀጉሬ አሪፍ ነበር ግን እየተሰባረ አሰቸገኝ ሲቀጥል በጣም ይነቃቀላል እሰኪ መላ በይኝ የኔ ደርባባ❤❤️
Finally, I am glad you find out the benefits of VASELINE 😃 Thanks
Yitayal
Salami Yibizalishi Yene wude ehite Tabaraki Baxami eniwodeshalene😘😘😘😘❤❤❤❤
የኔመልካ ስወዲሽ ናይላን ሳሚልኝ😘
ua-cam.com/video/Dp1lna1wv1Y/v-deo.html
Selam. Selam yen Wude. Berchelng yen wide. Wow wow wow yamerale ejeshe yebareke yen wude
አሜን ማስተዋሉን ይስጥን💔😥😥😥😥
በቅንነት እንደመር
የኔ ቆጆ የሩዝ ውሀ ስንሰራ ጨው ይኖረዋልዴ ስወድሽ መልሽልኝ
አይደረግም
@@meskitube16 አመሰግናለው
Much love ❤️
ስላምሺ ይብዛ መስኪ የሴት ወይዘሮ ብይሺ አለሁ ማማየ በርች በዚህ አጋጣሚ ፐርም የተቀባሺ እህቴ ምንም ሚቃባ ነገር የለም እኔም ተቀብቼ መለጠብኝ እና እንዳአለ አማራጭ ያደርኩት ቆርጨ ነው አዲስ ፅጉር የወጣልኝ እና እህቶች ተው ፐርም አትቀቡ ፐርም የሳምንት ብቻ ነው
ሰላም ለሃገራችን ያውርድልን
Selam
መሲኬየ ፀጉሬን ቫልዚን እየ ተጠቀምኩ በጣም አሪፍ ነው ግን ከፊቴ ባጣም ተቦጫጨቀብኝ ምን ይሻለኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤መልሽልኝ ከፊቴ ላለው
የኔ ዉድ ❤️
👍👍👍👍👍👍👍
selam lanchi yhun meskiye konjo betam new yemwedsh egziabiher kanchi gar yhun sle yeseteshign mkrrrr betam new namesegnew I LOVE more ke naela gar
እህቴ እኔ በጣም የኔ ፀጉር በጣም ይበጣጠሳል መንታም አለው እፍፍፍ አረ እኔ ምን እደ ምን እደማድረግ አላቅም
Zaytoni zayito yihonali
Muskjyee thank you so much
ሰላመሽ ይብዛ ስለምሰጭን ሀሳብ አመሰግናለሁ መግመዱ በጣምተስማምቶኛል አየር ሲቀያየር በጣም ነው የሚነቃቀለው
የኔ ዉድ ፀጉሬ አላድግም አለኝ ምትመክሪኛለሽ
ምስኪን አመሰግናለው ባለፈው የቀበሩ ነው ለፀጉርጉር ነው አይደለ ብዛቱ እንዴ የሚያምር ፀጉር ያለ ማለት ነው ከተራገፈ በኋላ አዲሱን በቀለ እናንቺ ቤቱ እየተከታተልኩኝ እየተከታተልኩኝ ፀጉር የማንከባከብ ጀርመን በፊት ሊሆን ነው ሊሆኑ ነውና ተመዝገን እና ተባረኪ በእውነት ጌታ እየሱስ ይባረክ ደስ ብሎኛል ሁሌ ሲከታተል በጣም ደስተኛ ነው ሚከታተለው ተባረኪ
አሪፍነዉ የም ትሰሪችዉሁሉ ጥቅሞኛል እናመሰግናለን
Beta enameseginalen meski le manta mals aginchalew
ጎበዝ መስኪዬ ስለምክርሽ እናመሰግናለን❤❤❤❤😘😘😘😘
meski selam yibizalish sitateb betam yibetatisal miniyishalal
መኪይ የኔ መልካም ሰው ይማዳት መዳኒት ፅአፊልን እሲቲ ማሪ
በትክክል ብለሻል መሲየ
መስኪየ አንዲ ጥያቄ ልጠይቅሽ የሩዝ ውሀውንና ሌላ ቅባት አቀላቅለን ብንጠቀመው ችግር አለው ወይስ በናትሽ መልሽልኙ
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
meskiye ameseginelehu,Gini min ayinet samuna be xeqer xiru new?
Meskiye fitan mekap tekebcha awetabgn mefthaw mndnew?
የልጅ አዋቂ ምክርሽ ከእድሜሽ ይበልጣል ፈጣሪ ይርዳን
Yen betam betam tesimamitognal tebareki meski
የእውነት መስክዬ ደስ የምትዪ ልጅ ነሽ ምን ልበልሽ እናት ነሽ እወድሻለሁ
ዉብት ሲለካ መሰኪ ናት ለካ፤ሰላምሽ ይበዛ መስኪ ፍቅር፤ስነስረዓት ያለሽ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነሽ፡፡
መስኪ አመስግናለሁ በፊት በየ ሳምንቱ ነበር የምታጠበው የአንቺን ፕሮግራም ማየት ከጀመረኩ ጊዜ ጀምሮ አሁን ግን በ15 ቀን ነው የምታጠበው ታጠቢ ስጨርስ ግን እራሴን ያቀጠለኛል እና ደግሞ ቀለም ልቀባ ነበር ያንቺን ምክር ስስማ አሳቢን ቀረኩ ቡዙ ነገር ሳነቅ ነው ፀጎራችን የምናበላሽው ከዛሬ 3 አመተ በፊት የተቀባሁት የፀጎር ማለስለሻ አሁን ሁለት አይነት ፀጎር አደርጎብኛ በኔ የደረስው እዳይደርስባቹህ ችፍርግ ፀጎሪ ይሻለኝ ነበር አሁን እግዚአብሔር ይመስገን አንቺን ሳላመስግን አላልፍም እግዚአብሔር እርጅም እድሜና ጤና ከነ ሙሉ ቤተስብሽ ይስጥልን እርጅም ፆህፍ ነው ይቅርታ
እኔ አርብ ሀገር እያለሁ የፀጉሬ ጫፍ የእቃ ማጠቢያ ሽቦ ነው ይመሥል የነበርው ያም ሆኖ ግን ርጅም ነው የጫፈ መድርቅ ግን ያበሳጨኝ ሥለነበር እና መፍትሔውን ሥለማላውቅ መዳም ሥትቆርጥ አብሬ ሁሌም እቆርጠው ነበር ግን ለውጥ አልነበርውም።ዛሬ ኢትዬጲያ ነኝ ለተወሠነ ግዜ አሥቸግርኝ መፍትሔ ይሆናል ያልኩትን የሬት ቅባት መጠቀም ጀመርኩ በሳምንቱ ነው ለውጥ ያሣየው የወፍርቱ፦የልሥላሴው ነገር ልነግራችሁ አልችልም ሌላው ከመታጠቤ በፌት ቀይሽኩርት ቀቅየ በውሀው ሢቀዘቅዝ ፀጉሬን ቀብቼ አርሠው እና ለአንድ ሣአት ያክል እሽፍነዋለሁ።ከዛን ታጥቤ የሬት ቅባቱን እቀበዋለሁ።ያምራል
ምንድነው ስሙ ውደ
❤❤❤❤ደስ ይላል
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እባክሽ እኔ ያለሁት አረብ ሀገር ነኝ ማንኛዉንም ቅባት አገቸ አልቅም እባሽ
lanagrish efelgalehu
መስኪዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ እኮ እናመሰግናለን ስርአትሽሽሽሽ ብቻ ይበቃልልል
እናመሰግናለን መስኪየ እንዳንቺ ያለ ሰው ያብዛልን የኔ ቆንጆ በጣም ነው ሚካታተልሽ እና ዘረኝነት የሚባል የሌለሽ ሴት ነሽ ልብ ያለውን ሰው ብዙ ትምህርት ነው ና እግዚአብሔር ይባርክሽ ውድ እህቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ኮሞንት የፃፍኩልሽ እግዚአብሔር አምላክ ለሃገራችን ሰላም ፍቅር ለሁሉም ሰው ይስጥልን
Amen
መስኪ ትለያለሽ ቪድዮችሽን ማየት ከጀመርኩ ጀምሮ ፀጉሬን መንከባከብ ጀምሬያለው እድሜ ላንቺ ውድድ ነው የማረግሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ናይላዬንም ፈጣሪ በሙሉ ጤና ያሳድግልሽ
ተባረክ እማ መልካም ሴት ነሽ እናመሰግናለን በርቺ
Betam senef negn ena steguren betam new yegodawt ekoretewalew hule ena Kemin lijemir ena degomo Thank you ledegnetish.Egzihabher yibarkish.
መስክዬ በጣም አመሰግናለሁ ፀጉሬ ልክ እንዳንቺ ነው ግን እየተበጣጠሰ አስቸግሮኝ ነበር ግን አሁን አንቺ ባልሽው መሰረት አድርጌ እየተስተካከለ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ በርቺ
እግዚአብሔር ይስጥልኝ እህቴ እኔ ፀጉሬ በጣም ያድጋል ግን መንታ ስላለው እንዳልሽው ይለጠጥና ይቀነጠሳል ጫፉም በጣም ይደርቃል አመሰግናለሁ ተመልሶልኛል በጣም እንደሚያድግ አልጠራጠርም ❤❤❤❤👍👍
I Love you meski 😘 your sister from Eritrea❤ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ማራ ምሽ ደስ ክትብለካ
ብጣዕሚ
@@salihom1238 ብጣዕሚ ትግህቲ ለውጢ ናይ ሰባት ትደሊ ምቅርቲ ኣነስ ክፈትዋ ማዓት እየ።
ጨጉርና ዘው ኢሉ
ወይሰብ ደቀይ
@God love ብሐቂ ትፅዕር
Meski ktsegur belay sle amlak sle tnageri geta yesus ybarki rejm endmie ystsh ketybet ke Asmera 😊😊😊❤❤❤
Amen Amen Amen Amen Amen Amen mesye yihe andebetsh yibarek sewun betilacha letemolut tiru ginzabe new
በጣም አሪፍ ነው መኪዬ ❤❤❤
Hi Meski. Where Did You Buy the hair brush. What's the name of the brush. Thank you so much. May God Bless You and your family!
አሜን. እህቴ. ምክርሽ. ጥሩ. ነው
የኔ፣መልካም፣እህት፣እግዝያብሔር፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልልን፣ኑሪልን፣አሜን፣እመቤቴ፣ድንግል፣ማርያም፣ልጅሽን፣ታሳድግልሽ፣፣አሜን
እህቴ በጣም ነው የማደነቅሸ የኔ ጠጉርም ጠጣም ተለወጠል በደንበ ነው የምከታተል ጎበዝ🌺💝🌺💝🌺💝🌺❤💝🌺
you are so sweet , my dear sister , Egziabher hulu ngereshen yebarkelegn !
መስኪየ በጣም አመሰግናለሁ ሁሌም ነው የምከታተልሽ ብዙለውጥ አግንቻለሁ
ኧረ መስክዬ ኢትዮጵያ እያለን በሳሙና እየታጠብን ዜኒት እየተቀባን በሳምት ቅቤ እየተቀባን መስክዬ ሲያምር ርዝማኔው ብዛቱ ወዘናው ሲያምር የነበረ አሁን ያ ሁሉ የለም እደውም እድሜ ላንቺ ቦታው እየተመለሰ ነው በእውነት ተባረኪ
Meskiye enamesegnalen mare yeneam betam yaschegregnal mare degmo yeneana yanchi tsegur betammm slemimesasel hulum neger kanchi
ቅን ልብ አለሽ በርቺ ። የወጣት የልጅ አዋቂ ተባረኪ
ስላምመስኪ ስመለከት የመዠመሪያዬ ስለሆነ በታም አደንቅሻለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ ቴናና ስላሙን አምላክ ይስትሽ:: እማሆይ ፍቅርተ ስላሴ
መስኪ በጣም አመሰግናለሁ ወልጄ ፀጉሬ ተሰባብሮ ነበር አሁን በጣም ቆንጆ እየሆነልኝ ነው ናይላን ሳሚልኝ ቆንጆ አመሰግናለሁ
አላህ ይጨምርልሽ
መስኪየ እኔ አሁንጀምሪ የተከታተልኩሺ ነው ለውጥ ያየሁነው የኔ ውድ አመሰግናለሁ😢👏👏❤❤❤🎉🎉🎉
የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ ማማዬ ተባረኪ በአራት ሳምንት ፀጉሬ እየተመለሰ ነው በጣም ከመበጣጠሱ የተነሳ ቁጥጥር ሲሰራ አመት የተሰራ ይመስል ነበር አሁን አንችን መከታተል ስጀምር ተመለሰልኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ua-cam.com/video/x69EynWumt4/v-deo.html
ዉዳ እህቴ እድሜና ጤናን ይስጥሽ .ምክርሽ እንጀራ ነዉ.በጣም ተማቻሽኝ.በሁላማነሽ.ቅባቶችሽን እየተጠቀምካቻዉ ነዉ.በቅርቡ ነዉ የገኛሁሽ እንደየሁሽም ወደድኩሽ.በርቺ ፊትያ ነኝ ከሪያድ
እናመሰግናለን መስኪዬ የኛ መልካም የኔም ፀጉር ጫፉ ነው የሚደርቅብኝ
ባንች ፀጉር ምክንያት ኡፍ የትንድረስ
ወዴ ጀምሬኝ
እንደመር እህት
እናመሰግናለን መስክዬ ከበፊት ፀጉሬን ለውጥ አይቼበታለሁ በጣም አመሰግናለሁ ቃላት የለኝም ላቺ
እውነትሽን ነው መስኪ መንከባከብ ግድ ነው አያያዝ ካላወቅን ይሰባበራል ሁሉንም ተሞክሮሽን ሼር ስለምታረጊ አመሰግናለሁ ኢትዮጵያ ሆኛ በጣም ፀጉሬ ቆንጆ ነበር እዚህ ስደት ውሃው ቅባቱ በጣም ፀጉር ያበላሻል እውነትሽን ነው አብዛኛው ለነጮች ነው የሚዘጋጀው መስኪዬ ተባረኪ ድንግል ከነልጆ ልጅሽን ታሳድግልሽ🙏🙏🥰❤❤
qreyfssycđdyjlvte
እንደመር ዉዴ
ua-cam.com/video/x69EynWumt4/v-deo.html
@@habshawit8323ደመርኩሽ ውዴ❤❤❤
Selam meski yene tsegur betam yisebaberal beza layi chafu menta alewu min litekem?
Thank you Meski 🥰😍
እውነት ተባረክ የኔ እህት ❤
አዎ መስኪዬ vaseline በጣም ጥሩ ነው እየሞከርኩት ነው👍👍❤️
Hyjuo
መሥኪዬተባረኪእድሜጤናይሰጥሽ
ሰላም እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁንህ እናመሥግናለህን እህታችን
እግዚአቤሄር ይባርክሽ ሁሉንም ነገር ፍቅር ያሽንፋል አሜን እንፋቀር
መስኪዬ የኔ ደግ ተባረኪ
የኔ ውዴ አንች አለማድነቅ ንፉግነት ነው በጣም ጥንካር ነሽ እውነት ፈጣሪ ይጠብቅሽ ከነቤተሰቦችሽ
ትክክል ኢትዮ እያለን በሳሙና እየታጠብን ፀጉራችን ልዩ ነበር አሁን ከመሳሳቱ መቆራረጡ
መስኪ ካሮት ቅባትስ ለፀጉር አሪፍነው
መስክ እንደ ነሽ ታድለሽ ቆንጆ ጸጉር እለሽ ይኔ ጸጉር ተስፋ አስ ቆርጦኝ ነበር አሁን ግን ትንሽ ቬድዬ ካየሁ ወዴ በሞራል ቅባትን መስራት ጀመርኩ ውጤቱን እነግግርሻለሁ ገነት እባላለሁ ለሜድያሽ አዴስ ነኝ
ሀገር ወዳዱነሽ አደንቀዎለሁ ስላም ህኝልኝ
ትክክል እህቴ ሀገር እያለሁ በሳሙና እየታጠብኩ አቤት ፅጉሬ ሀሪፉ ነበር ስደት ስመጣ ፖርም ሻንፖ በቃ ፅጉራችን ተቃጠለ
አሁንይታያል
ልክ ነሽ መስኪዬ እስቲ ሻወር በታጠብኩኝ ቁጥር እየተጠቀምኩበት በጣም ጎዳብኝ አሁን ከተላጨሁት አንድ ወር ሞልቶኛል ምን አለበት በፍት ባወቅኩሽ ልክ ነሽ አረብ አገር ነው ጉድ ያደረገኝ አሁን አንቺ የምታሳይንን እያየሁ ነው ትንሽ እየበቀለ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት እገራችን ሰላም ያድርግልን እናምስግናለን እህታችን በርቺ
Meski bebihere dft endilna endilesels mn ladrg
ለፀጉር የትኛው ሳሙና ጥሩ ነው ውዴ መልሽልኝ
መሥኪ በጣም ፀጉሬ አደጋ በጣም ንጪጪት ያለ ፀጉረ ነበረ የያዝኩት እድሜ ጤና ይሥጥሺ
ምን ምን አድርገሽ ነው ማሬ
አሜን ታባረክ💞💞💞💞💞💞💞👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌❤❤❤
ወይ ምርጥ ሰው ስወድሽ እረ በደንብ ነው የሚታየው
iko
መስኪ የምትጠቀሚው ሻምፖሽ ምንድን ነው
እናመሠግናለን ውዷ
ቆም ብለው ያንብቧት ሀራም እና ሀላል አብሮ አይሄድም ✔️ ቁርአን ከበደን ለምትሉ❤️ ልባችሁን በተለያየ ነገር ሢያዝ እንደት ነው በሙዚቃው በፕራንኩ በፊልሙ ወ.ዘ.ተ ከተያዘ እንደት ይገባናል። ብቸኛ ሥጦታ ማለት ቁርአን ነው📚
ውድ ሙሥሊም እህት ወንድሞች ቁርአንን እንደት በተጅውድ መቅራት እንዳለብን እያንዳዱ ሀርፍ በመተንተን በተጅውድ አቀራራችንን ለማዳበር በቀላሉ አቀራራችንን ለማሥዋብ የሚረዳ ቻናል ነው ፕሮፋይሉን በመጫን በላይክ ቤተሠብ ይሁኑ።
ua-cam.com/video/x69EynWumt4/v-deo.html
ህ
ልክነሽ መስኪየ ሁልጊዜ ማታማታ ቅባት አቀላቅየ ሞቅአዲርጌ እየተቀባሁት አሁን ምንም ነገር ነይነቀልም አይቆረጥም ሙዙንና አብካዶ ከጀመርኩ 3ሳምንት ሆነኝሀሪፍይመስላል ከጂምሩ በ8ቀንነው የምታጠበው
የኔም በጣም ብዙ ለስላሳ ነበረ ፀጉሬ አረብ ሀገር ከመጣሁ ተበጣጠሰ ደግሞም ደረቀ
እግዚአብሔር ይባርክሽ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም አትለይሽ አፍሽ ን ታስባርክሽ በልጅዋ
🙏🙏🙏❤❤❤
ልክ ነሽ እኔ ዘይት ነግር የምጠቀመው ልታጠብ ስል ነው ሁሌም ቫዝሊን ነው የምጠቀምው 2 አመት ሊሆነኝ ነው ይጸጉሬ እድገት ልነግርሽ አልችልም
ሰለም የኔ እህት የኔ ፀጉር ለዉ ፕሮሲቲ ነው በጣም ነዉ ምካባከበው ግን መንታዉ እስከግማሽ ድረስ ነው ጫፉም ድርቅ አለ በናትሽ ምታቂዉ መፍትሄ ካለሽ ንገሪኝ
መስኪ የኔ ውድ ልጅ እናመሰግናለን
የኔ ቆንጆ ልክ ነሽ እንፋቀር ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን ተባረኪ
eshi
መስኪዬ ተባረኪ ምክርሽ ተሰምቶ አይጠገብም❤️❤️❤️
Mesye enamesegnalen yene konjo berich amilak yibarkish
የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽሽሽሽሽ አንችን መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ ጸጉሬ ለውጥ አምጥቷል አመሰግናለሁ ከልቤ😘
መኪ ይቱብ በጣም አምስግንሻሎ አቺ ይቱብ መከተል ከጀመርኩኝ ጀምሮ አያድግም ያልኩት ፀጉሬ በጣም ለውጥ አግኝቼአሎ አምስግንሻሎ
meski endet nesh selamesh yebza forofor ejig betam aschegroghal ret eyetekebaw nw anchi endasayeshegh be wuhdem
መስኪ ፍቅር ፈጣሪ ከክፋ ሁሉ ይጠብቅሽ
መስኪ በጣም ሀሪፍ ነው ምክርሽ እናመሰግናለን
ሰላም መስኪ ቆንጆ ፀጉሬ አንቺን በመከተሌ ጥሩ ለውጥ አምጥቷል፡፡
ቤተሰብ እንሁን ውዶችየ
እንደመር እህቶቸ
እኔ አደድርጌለሁ እናንተም ጎራ በሉ እህቶቸ አብረን እንደግ♥
ua-cam.com/video/x69EynWumt4/v-deo.html
አወ
እናመሠግናለን ዉዴ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ባለሽበት ቦታ ❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you so much mesk ♥️♥️
መስኪ ኣድ በይኝ በናትሽ ተከተታይሽ ነኝ
መሰክየ በጣም ነው ምወድሸ አመሠግናለው በጣም ለውጥ አለኝ
ሀይ መስኪ እንዴት ነሽ የኔ ቆንጆ ፀጉሬ ሽበት አለው ውህዱን ከመቀባቴ በፊት ልቀባው ወይስ በኋላ ምን ትይኛለሽ
ተሰርቶ መታጠብ ይቻላል
አመስግናለሁ ምክርሽ ጠቃሚ ነው ለልጆቼ ነው የምከታተልሽ አሁን ደግሞ ቫዝሊኑንና ጭቃ ቅባቱን እሞክርላቸዋለሁ እግዚአብሔር ይስጥሽ
እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ የሰዉ ፍቅር ይስጥሸ እህቴ ሰለ ሀገር ያለሸ ፍቅር ደስ ይላል ገናዛሬ ተመልካችሸ ነኝ ሳያደንቁ ማለፍ አይቻልም ክብሩልኝ እማ💚💛❤💔👏
ትክክል እህቴ❤❤❤❤❤❤
መስኪዬ ፍቅር ይህ ቅንነት አይወሰድብሽ በእውነት ተባረኪ ዘርሽ ይለምልም
Yanee qonjo siwedishe😘😘😘😘💔💔👍👍
የኔ ደርባባ ሰወድሺ የኔ ውድ እኔ ፀጉሬ አሪፍ ነበር ግን እየተሰባረ አሰቸገኝ ሲቀጥል በጣም ይነቃቀላል እሰኪ መላ በይኝ የኔ ደርባባ❤❤️
Finally, I am glad you find out the benefits of VASELINE 😃
Thanks
Yitayal
Salami Yibizalishi Yene wude ehite Tabaraki Baxami eniwodeshalene😘😘😘😘❤❤❤❤
የኔመልካ ስወዲሽ
ናይላን ሳሚልኝ😘
ua-cam.com/video/Dp1lna1wv1Y/v-deo.html
Selam. Selam yen Wude. Berchelng yen wide. Wow wow wow yamerale ejeshe yebareke yen wude
አሜን ማስተዋሉን ይስጥን💔😥😥😥😥
በቅንነት እንደመር
የኔ ቆጆ የሩዝ ውሀ ስንሰራ ጨው ይኖረዋልዴ ስወድሽ መልሽልኝ
አይደረግም
@@meskitube16 አመሰግናለው
Much love ❤️
ua-cam.com/video/Dp1lna1wv1Y/v-deo.html
ስላምሺ ይብዛ መስኪ የሴት ወይዘሮ ብይሺ አለሁ ማማየ በርች በዚህ አጋጣሚ ፐርም የተቀባሺ እህቴ ምንም ሚቃባ ነገር የለም እኔም ተቀብቼ መለጠብኝ እና እንዳአለ አማራጭ ያደርኩት ቆርጨ ነው አዲስ ፅጉር የወጣልኝ እና እህቶች ተው ፐርም አትቀቡ ፐርም የሳምንት ብቻ ነው
ሰላም ለሃገራችን ያውርድልን
ua-cam.com/video/Dp1lna1wv1Y/v-deo.html
Selam
መሲኬየ ፀጉሬን ቫልዚን እየ ተጠቀምኩ በጣም አሪፍ ነው ግን ከፊቴ ባጣም ተቦጫጨቀብኝ ምን ይሻለኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤መልሽልኝ ከፊቴ ላለው
የኔ ዉድ ❤️
👍👍👍👍👍👍👍
selam lanchi yhun meskiye konjo betam new yemwedsh egziabiher kanchi gar yhun sle yeseteshign mkrrrr betam new namesegnew I LOVE more ke naela gar
እህቴ እኔ በጣም የኔ ፀጉር በጣም ይበጣጠሳል
መንታም አለው
እፍፍፍ አረ እኔ ምን እደ ምን እደማድረግ አላቅም