ሐረግ ( ክፍል 7)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 1,2 тис.

  • @سلامهحبشي-ك3ب
    @سلامهحبشي-ك3ب Місяць тому +696

    ናታ ና እፍራታ ና ገነት የምትወዱ ላይክ👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤

    • @ssss-x1p
      @ssss-x1p Місяць тому +9

      ❤❤❤👍👍👍

    • @TgFf-c5t
      @TgFf-c5t Місяць тому +5

      ❤❤❤❤❤❤😥😥😥

    • @Gogo-l9l2p
      @Gogo-l9l2p Місяць тому +1

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @saadasaada-uy5nf
      @saadasaada-uy5nf Місяць тому

      ❤❤👍👍

    • @BontuDegine
      @BontuDegine Місяць тому

      ❤❤❤❤❤

  • @weletiEyesuss
    @weletiEyesuss Місяць тому +237

    ውድ ና የተከበራችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፃድቁ አባታችን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ ክብረበአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤❤

    • @مكدسالمنو
      @مكدسالمنو Місяць тому +4

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤

    • @BirhaneAy-f1i
      @BirhaneAy-f1i Місяць тому +4

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @Elsa-x3r
      @Elsa-x3r Місяць тому +3

      እንኩዋን አደረሰን አደረሳችሁ 🥰🥰🥰🥰

    • @HayatMeka-pt8hs
      @HayatMeka-pt8hs Місяць тому +5

      ​@@مكدسالمنوእህት ደምሪኝ ስወድሽ❤

    • @KidistderejeTulu-nn7qo
      @KidistderejeTulu-nn7qo Місяць тому +1

      Amen amen amen ❤❤❤❤

  • @Fikirte-ry4mm
    @Fikirte-ry4mm Місяць тому +107

    የኤፍራታና የናታን መጨረሻ እየናፈቀኝ ነው ስወዳቸው 💖

    • @smyrhKasi-vg5rf
      @smyrhKasi-vg5rf Місяць тому

      እኔግን ልቤን ሰብረዉታን ኡፉፉ😢😢😢

  • @ሩቅያአሊ
    @ሩቅያአሊ Місяць тому +169

    ያረብ አላህዋ ከመዳም ኩሽና የተሻለ ሂዎት ስጠኝ እፉፉፉፉ ሠለቸኝ ዛሬስ

    • @Kal-kw4tg
      @Kal-kw4tg Місяць тому +2

      አሜን ❤❤❤❤

    • @ahlamMuhhammed
      @ahlamMuhhammed Місяць тому +4

      አሜን ሁላችንም ያውጣን እሱ አይቸግረዉም❤❤

    • @DahaboSeid
      @DahaboSeid Місяць тому +3

      Amiiiin inshaa allah❤❤❤❤❤

    • @jemila51
      @jemila51 Місяць тому +2

      አሚን🎉😊

    • @woodz-vi5rn
      @woodz-vi5rn Місяць тому +1

      Ayizon ylfl

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Місяць тому +74

    ዮአዳን ማጫራሻ ለማያት የጉጉ ብቻ ለይክ😢😢😢😊😊😊🎉

    • @MLove-vo2dt
      @MLove-vo2dt 15 днів тому

      ዩአዳን አበላሹት እኮ 😂😂😂😂 ይሄ ሀርግ ቆጆ ነው እደ ዩአዳን ካላበላሹት😅😅😅😅😅

  • @qemerqemer2566
    @qemerqemer2566 Місяць тому +93

    ሄሩት የሌለችበት ድራማ ነገሩኝ ጨጓራዬ አለቀ😅

  • @SisSiso-kv6bb
    @SisSiso-kv6bb Місяць тому +84

    ዛሬ ደረጃ ይዣለሁ 7ኛ ነኝ ላይክ ሳታረጉ እንዳታልፉ ካለፋችሁ ግን 😢😢😢

  • @SamiraSamira-w8c
    @SamiraSamira-w8c Місяць тому +99

    ከሰኞ እከአርብ ይሁንል ❤❤❤❤❤ልባችን ተጠለጠለ ተረዱን

  • @tsedallove
    @tsedallove Місяць тому +38

    እፍፍፍፍ የቅዳሴው ድምፅ ልብ ሲማርክ❤❤❤❤❤

  • @ማሂ
    @ማሂ Місяць тому +98

    ሙስሊሞች በአላህ ክርስቲያኖች በእግዚአብሔር ደምሩኝ እመልሳለሁ😮😊😊😊😊😊😊😊

  • @MaretuMaretu
    @MaretuMaretu Місяць тому +34

    ገንየ ትመችኛለሽ በርቱ ሀሪፍ ነው

  • @HiwetsahluTekle
    @HiwetsahluTekle Місяць тому +89

    የናታን ትወና ያስደሠተዉ ሠዉ 👍ሰራላቸዉ እኮ 😂😂

    • @Selam-z2m
      @Selam-z2m Місяць тому +7

      እኔአናዶኛል ከ ኤፍራታጋር ሲሆንነዉ ደስየሚለኝ 😢😢😢😢

    • @HiwetsahluTekle
      @HiwetsahluTekle Місяць тому +9

      @@Selam-z2m አዎ ግን ከቤዛ ጋር አይሆንም አውቆ ነው በኤፍራታ ንዴት ነው እያጠመዳቸዉ ነው

    • @SelamGetachew-f2y
      @SelamGetachew-f2y Місяць тому +3

      የፉዬ ስታሳዝን😢❤

    • @BinaHaylu
      @BinaHaylu Місяць тому +1

      Yfratan Anadedat Engi Twenaw Arif New

    • @Alem-tp8kh
      @Alem-tp8kh Місяць тому

      ክክክክክክክ

  • @meriweldat7638
    @meriweldat7638 Місяць тому +143

    ኣንደኛ ነኝ ላይክ አረግሉኝ ለ ናታል የሚወድ❤

    • @ማሂ
      @ማሂ Місяць тому +6

      የኔ ውድ ደምሪኝ እመልሳለሁ😊😊😊😊

    • @HayatMeka-pt8hs
      @HayatMeka-pt8hs Місяць тому +2

      እህት ደምሪኝ ስወድሽ❤​@@ማሂ

  • @GhYu-zz1wd
    @GhYu-zz1wd Місяць тому +174

    ቅመሞችዬ የእረፈት እጀራ ይስጣችሁ❤ ጉሉ አሚን😊

  • @YdgHd-c6e
    @YdgHd-c6e Місяць тому +50

    ኤፍራታ እና ናታን የምትዉዱ❤❤

  • @zaherazahera4243
    @zaherazahera4243 Місяць тому +40

    የሂሩት ተኮል መቸም ትገረማለች ድራማዋ ሁሉ ተኮል😂😂😂😂😂

    • @ByushAsnka
      @ByushAsnka Місяць тому

      በጣም

    • @Mariam-x8f7l
      @Mariam-x8f7l Місяць тому +1

      እኮ እኔ የእውነትም ክፋትመሥለኛለች

    • @ByushAsnka
      @ByushAsnka Місяць тому

      @@Mariam-x8f7l እኔስ ሣያት በያት በያት ይለኛል

    • @zaherazahera4243
      @zaherazahera4243 Місяць тому

      @@ByushAsnka እኔራሱ

    • @zaherazahera4243
      @zaherazahera4243 Місяць тому

      @@Mariam-x8f7l ታናደኛለች

  • @MnMn-my1xo
    @MnMn-my1xo Місяць тому +49

    እስኪ እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ ዛሬ ኒክሀ አሰርኩ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @kirabel7790
      @kirabel7790 Місяць тому +1

      ማሻአላሕአልፍ መብሩክ❤️💍💍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👌👌

    • @ZabibaZabiba-w4x
      @ZabibaZabiba-w4x Місяць тому

      ዋው መብሩክ

    • @TccTcc-te6ex
      @TccTcc-te6ex Місяць тому

      መብሩክ ሰርግ ሳጠሪን😅

    • @qsub9807
      @qsub9807 Місяць тому +1

      ማሻአላህ እኳንደስያለሽ መጨረሻውንያሳምርልሽ

    • @Sofia7-q4n
      @Sofia7-q4n Місяць тому

      መብሩክ ያማር የሠመር ያድርግልሽ ማር
      ደምሩኝ ውዶቸ

  • @Tttttt-j2o
    @Tttttt-j2o Місяць тому +21

    ሲናነደዱ ምግብ የሚወጡ ሰዎች ደስ ይለኛል እስኪ እንደነ የሆናችሁት በላይክ አሳዩኝ

    • @RabihKh
      @RabihKh Місяць тому

      እኔ እራሱ እደዛ ነኝ

    • @Tttttt-j2o
      @Tttttt-j2o Місяць тому

      ጎበዝ ደግ አደረግሽ እኔስ ከጉሮሮየም አይወርድ

  • @family_v-k9x
    @family_v-k9x Місяць тому +56

    በሳምንት ሁለቴ ይለቀቅልን የምትሉ በላይክ አሳዩኝ😊

  • @ምርጥኢትዮጵያዊ
    @ምርጥኢትዮጵያዊ Місяць тому +29

    😂😂😂😂ወይኔ የኤፍራታ አበላል በእዚህ ኖሮ ዉድነት አስባችሀታል

    • @zuzu12345-d
      @zuzu12345-d Місяць тому

      😂😂😂😂

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ Місяць тому

      😂😂😂አይ እጇ ላይ ያለውን የሚወዳትን ልጅ ልታጣ ነው

    • @ኑርድን
      @ኑርድን Місяць тому

      ክክክክክ​@@ዳግማዊትኢትዮጵያ

  • @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
    @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ Місяць тому +27

    አደይ ድራማን ያስታወሰ አለ እደኔ ❤ብቻ በርቱልኝ❤❤

    • @HayatMeka-pt8hs
      @HayatMeka-pt8hs Місяць тому +2

      እህት ደምሪኝ ስወድሽ❤😊

    • @DenkuyeTube
      @DenkuyeTube Місяць тому

      ግን የአደይ ድረማ እኔ እይቼ ሰልጨርስ ተቆረጣ የት ለጌኝ😢😮

    • @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
      @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ Місяць тому

      @@DenkuyeTube የኔ ውድ እኔ ኢ/ያ ነው የጨረስኩት ዩቲብ ላይ ምዕራፍ 1 ክፍል 29 ድረስ አለልሽ

    • @DenkuyeTube
      @DenkuyeTube Місяць тому +1

      @@Hayatmuhamedሀዩብጁጅ እስካ ምዕራፍ 6 አይቼዋሎ ግን አለለቀም ቴሌግራም ለይ ነበር ግን ለምን እንድሆነ ተቋረጣ ደምርኝ ወዴ

  • @SisSiso-kv6bb
    @SisSiso-kv6bb Місяць тому +46

    የነ ዩአዳን ድርጅት ስላልተሳካላት በዚህኛው እዬሞከረች ነው አይ ወይዘሮ ሉሊት 😅

    • @neimaneima7932
      @neimaneima7932 Місяць тому +1

      ክክክክክክ አኒም ጎርሞኛል ወይዞሮ ሂሩት 😄😄😄😄

    • @wasiemahamed9037
      @wasiemahamed9037 Місяць тому +1

      😂😂😁

    • @Lily-h8r2z
      @Lily-h8r2z Місяць тому +1

      አረ በሳቅ😅😂

    • @GXx-ty8tv
      @GXx-ty8tv Місяць тому +1

      ሕዉነት ይመስላል 😂😂😂😂

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 Місяць тому +3

      😂😂😂😂😂😂😂ለዚች ሴትዮ ድርጅት አሰርተን መገላገል ነዉ አቃጥላ ሳደፋን😂😂😂

  • @ገኒነኝየራያዋቀበጥ
    @ገኒነኝየራያዋቀበጥ Місяць тому +27

    ይችን የምታነቡ በሙሉ ፍጣሬ የረፍት እጀራይስጣችሁ🤲🙏

  • @hindiya80
    @hindiya80 Місяць тому +40

    አቤት ውንድ ልጅ ግን የውሸት ፍቅር መግለፅ ሲችሉበት 😊

    • @YySa-q2z
      @YySa-q2z Місяць тому

      በጣምነውእሚችሉበት💓

    • @gufh9364
      @gufh9364 Місяць тому

      ሳህ😂😂😂😂

    • @Sosi-kq7by
      @Sosi-kq7by Місяць тому

      😂

    • @Fatimah-im9cu
      @Fatimah-im9cu Місяць тому

      ማሪያምን

    • @mohammedhassen7246
      @mohammedhassen7246 Місяць тому +1

      በግልፅ ሲአስረዳት ካልሰማች እንድህ ነን እኛ ወንዶች 😂😂😂

  • @EeEe-i7x
    @EeEe-i7x Місяць тому +31

    ኤፍራታ ማሸነፍ አለባት እዉነት መቸም ብሆን እዉነት ነዉ ናታን ደሞ ታዉ ቤዛን የኔ ቆንጆ አትበላት ኤፍራታ በላት የምር😅😅😅

    • @EiveShv
      @EiveShv Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @HayatMeka-pt8hs
      @HayatMeka-pt8hs Місяць тому +1

      ​@@EiveShvእህት ደምሪኝ ስወድሽ❤

    • @EiveShv
      @EiveShv Місяць тому

      @@HayatMeka-pt8hs ደምሬሽ አለሁ ማማየ❤

    • @RabbiAlb
      @RabbiAlb Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂

  • @csi1023
    @csi1023 Місяць тому +67

    ቅመሞችዬ ፈጣሪ ከሰው ቤት አውጥቶ የሚያሳርፍ ህይዎት ይስጣቹ ❤❤❤ማነው ናታን የሚያሳዝነው እንደኔ😢😊❤❤

  • @sikosilo1727
    @sikosilo1727 Місяць тому +5

    አቤትትወና ይመችህ ወድም ናታን 🎉🎉ጨለለች አላለችም ውነትም ጭለላነው😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @MersalHbash-jl1rz
    @MersalHbash-jl1rz 3 години тому

    ሂሩት ሀረካቷ በጣም ነዉ እምታስቀኝ ታናደኛለይም ታስቀኛለይም ጭራሽ አልማዝ ስትላት😂😂😂😂😂

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ Місяць тому +23

    ስደት የመረራች አላህ የአርፈት አጀራ ይስጣችሁ እኔስ መሮኛል😢

    • @EiveShv
      @EiveShv Місяць тому

      አሚን ያረብ🤲🤲🤲አብሽር እህት ❤

    • @HayatMeka-pt8hs
      @HayatMeka-pt8hs Місяць тому +1

      ​@@EiveShvእህት ደምሪኝ

    • @EiveShv
      @EiveShv Місяць тому

      @@HayatMeka-pt8hs ደምሬሻለሁ እህት❤

    • @fatumaahmed9683
      @fatumaahmed9683 Місяць тому

      አሚን ያረብ

    • @mobizone9169
      @mobizone9169 Місяць тому

      አሜን❤

  • @ayelechdabesse7483
    @ayelechdabesse7483 Місяць тому +13

    የወንድ ልጅ በቀል አይጣል ነዉ😂😂😂😂 ዉይ ቤዝ😂😂 ጉድሸ

    • @mom5726
      @mom5726 Місяць тому

      😂😂😂

  • @HaleluyaTeklu-f3d
    @HaleluyaTeklu-f3d Місяць тому +3

    Wow mert derama new endena geni ena efratan yemewed❤❤❤

  • @SeadaHassen-f3v
    @SeadaHassen-f3v Місяць тому +6

    ፉክክሩ ደስ ይላል የዛሬው አስደስቶኛል

  • @خديجه-ف1ن
    @خديجه-ف1ن Місяць тому +3

    አራ ቶሎ ቶሎ ልቃቁልን የናታን ትዋና ታምችቶኛል😂😂😂😂

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ Місяць тому +13

    ማነው እንደኔ እኔ ኤፍራታ እና ናታንላ የምወዳቹ ስያሳዝኑ የእውነት በሆን መቃጠል ነበር በነዚህ ፍቅር ለገለኝ ነው እስኪ ላይክ ግጩኝ ❤😥

  • @AsmaAhmed-x1g
    @AsmaAhmed-x1g Місяць тому +3

    ሱብሀነላህ አልሀምዱሊላህ ላሂላሀሂለላህ አላወክበር

  • @muluye-bc4kt
    @muluye-bc4kt Місяць тому +7

    ኤፍራታ ስትናደድ እንደኔ ምግብ😂

  • @edenworku1172
    @edenworku1172 Місяць тому +13

    ቤዛ አሁን ገና መልኳ ወጣ አይ ናታን😂😂😂😂

  • @SolomonGetinet
    @SolomonGetinet Місяць тому +14

    ሉሊት ግን የሠይጣን መጨረሻ

  • @HailegebrealTafete
    @HailegebrealTafete Місяць тому +6

    የሐረግ ድራማ ተንኮለኞች በዝተዋል የምትሉ👍

  • @JAMELAKDER-vk8jp
    @JAMELAKDER-vk8jp Місяць тому +2

    ውዶቸ ጡሩነት ለራስነው ያረብ አላህ ከጡሩወቹ ያድርገን 😊😊😊😊😊😊

  • @ሐረገ
    @ሐረገ Місяць тому +38

    😂😂😂😂እኔ ስናደድ ምግብ አልበላም ስሀን ብርጭቆ እየሰበርኩ ስራ መስራትነው የምፈልገው 😢😅😅😅😅😅😅

    • @ktube8920
      @ktube8920 Місяць тому +1

      እኔም ሆዴ ይሞላል ሳልበላ

    • @YySa-q2z
      @YySa-q2z Місяць тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @ekramweleyuwa1207
      @ekramweleyuwa1207 Місяць тому +1

      ክክክ ከሰበርሺዉ ምኑን አጠብሺዉ

    • @EiveShv
      @EiveShv Місяць тому +2

      እኔም ብቻየን ማውራትና ማልቀሥነው ወላሂ😢

    • @HayatMeka-pt8hs
      @HayatMeka-pt8hs Місяць тому

      ​@@ktube8920please ደምሩኝ

  • @resalaahmad2214
    @resalaahmad2214 Місяць тому +2

    ከመደም ኩሽና አላሃ በሰለም የዉጣን የእላተ እንጄራ ይስጣን።

  • @Mixaadiribaa
    @Mixaadiribaa Місяць тому +9

    Mastawoqaw yiqer yemitilu 👍

  • @Seada-iv9ow
    @Seada-iv9ow Місяць тому

    ማሻአላህ መጨረሻውንም ያሳምርልሽ

  • @BiraşkadamıBiraşkadamı
    @BiraşkadamıBiraşkadamı Місяць тому +14

    የኤፍራታ ድምፅ አያምርም ምርን😂ወይስ ካሜራ ድምጿን ቀየረው😂

  • @EmuMan-um2yd
    @EmuMan-um2yd Місяць тому +13

    አቦ ማስታውቂያው ወደዛ አደርጉ😏😏

  • @ZinashFanu
    @ZinashFanu Місяць тому +2

    Geni ye efirata inat nat👍👍👍

  • @ktube8920
    @ktube8920 Місяць тому +6

    እኔ ደስ የሚለኝ ቢዚ ከፂዎን ጋር ሰይጣን ብኮንም ሉሊት አለች የነሱ ጠላት 😂😂😂

    • @Lily-h8r2z
      @Lily-h8r2z Місяць тому +1

      @@ktube8920 እ ሳህልክ እኮ ነሽ

  • @givu902
    @givu902 Місяць тому +10

    ሉሊት አፍር አባሽ ብይ😂😂😂

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube Місяць тому +2

    ኤፍራታ የገኒ ልጅ ነው ምትመስለኝ ሳስበው ❤❤❤❤❤

  • @BirhaneAy-f1i
    @BirhaneAy-f1i Місяць тому +10

    እኔ ግን ቆይ ኮመንት አታነብም እንዴ ፊልም ሰሪዎች ቶሎ ቶሎ ልቁ ካልሆነግን👊👊👊👊👊👊👊👊

    • @Hawaii-mi2co
      @Hawaii-mi2co Місяць тому +1

      ሆሆሆሆሆሆሆሆሆ ምነው እግድህ

  • @LezaLeeza
    @LezaLeeza Місяць тому +2

    ኧረ ጠክሩ በጣም ተውዳጅ ናችሁ❤❤❤👍👍👍👍

  • @zuzutube2124
    @zuzutube2124 Місяць тому +6

    ከኢትዮ ድራማ የሰለቸኝ ሳምት መጠበቅ

  • @Mariam-x8f7l
    @Mariam-x8f7l Місяць тому +2

    ቶሎቶሎ ልቀቁልንፀጥ ሣንል ልብሰቃይ ድራማነዌ❤❤

  • @StC-f7v
    @StC-f7v Місяць тому +3

    ኢፍራታ ማሸነፍ አለባት በርች አይዞሺ

  • @LusiMola
    @LusiMola Місяць тому +2

    እውነት መቼ ማውጣት አይቀርም ናታን ግን ኤፍራታን እንዳት ጎዳት ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mohair345Tt
    @Mohair345Tt Місяць тому +10

    ላይክ አርጉኝ ፈሊጌ ውነ❤❤❤❤❤

  • @saadasaada-uy5nf
    @saadasaada-uy5nf Місяць тому +2

    አረወይኔ ጣረሞት እዳያዘው ሰው ደርቀሸ ቀረሸ አላለም🤣🤣🤣

  • @MmmmAaaa-p6c
    @MmmmAaaa-p6c Місяць тому +3

    እጭ አሁን ቀን ልቆጥር ነው ለናተብየ ቱቱቱ 😂

    • @YySa-q2z
      @YySa-q2z Місяць тому

      ምንአቆጣጠረሽ😂😂

  • @resalaahmad2214
    @resalaahmad2214 Місяць тому +1

    ቆይ እኔ ሚለዉ ድራማም ብሆን ወንድን ልጅ በግድ ዉደዳኝ አለ እንዴ😂😂😂😂 አራ አይዉደደኝ በጭቅላቱ ይሂድ ከፈለገ።

  • @ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ

    Omg በቤዚ ሂወት ናታን ጨዋታውን ጀመረ😅😅

  • @WintanKonjo
    @WintanKonjo 25 днів тому

    Are Hurte Lamen Nawe Kefu Honshe Ymtsrwe????? gen Bahershe Enate thonlshe❤❤❤❤

  • @GuxFrom
    @GuxFrom Місяць тому +15

    በጣም በጉጉት የምጠብቀው ዲራማ😢❤❤❤

  • @Muniratube
    @Muniratube Місяць тому +1

    እኳን ደና መጣቹ አፍላ ፍቅር ክፍል ሶስት እስኪቀጥል ማስታወቂያ አስታቹ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን🎉

  • @MuluBelay-e1p
    @MuluBelay-e1p Місяць тому +13

    ናታን ስዋሽ ሳይወዳት እወዳታሎሁ ስል😂😂 እንዴት እንደተናደድኩኝ😢

  • @MdRyio9jg-z7k
    @MdRyio9jg-z7k Місяць тому +1

    ሒሩት አስመሣይ ነሽ ደሞ በየሕ መጣሽ ጨጓራችንን ልልጭ ሒሩትን እሚጠላ ግጩኝ👍👍

  • @ZenatAbdo-b1j
    @ZenatAbdo-b1j Місяць тому +10

    ወይኔ ኢፍርታ የኔ የዋህ

  • @Meazayimam
    @Meazayimam Місяць тому

    ስትናደዱ ምንድነዉ የምታረጉት እኔ ማልቀስና መተኛት

  • @adeyTUbe-w5w
    @adeyTUbe-w5w Місяць тому +8

    ቅመችይ እሰኪ እረሰ በረሠ እንደማመረ❤❤🎉🎉

    • @Sofia7-q4n
      @Sofia7-q4n Місяць тому +1

      ደምሬሻለሁ ደምራኝ

    • @HayatMeka-pt8hs
      @HayatMeka-pt8hs Місяць тому

      ​@sofiagashaw-እህት ደምሪኝj4w

  • @ኤርትራንሻዕብያነጋውስባሕ

    ገኒ ❤❤❤❤❤ኣረ ላይክ ሱጡኛ😂😊

  • @AhmedAlrashdi-wz1wx
    @AhmedAlrashdi-wz1wx Місяць тому

    ዋው አሁን ነው ድራማው የጀመረው እውነት ናታል ተመቸኝ😂😂

  • @AlmazAlmaz-ys6ff
    @AlmazAlmaz-ys6ff Місяць тому +10

    ዛሬ 6ኛ ነኝ ማነው እንደኔ ከእንቁ ወደሀረግ የመጣ👍👍👍

    • @BirhaneAy-f1i
      @BirhaneAy-f1i Місяць тому

      እኔ ደግሞ ምስኪን 111 ተኛ ነኝ

    • @HayatMeka-pt8hs
      @HayatMeka-pt8hs Місяць тому

      እህት ደምሪኝ ስወድሽ​

  • @ZinabMoh-y3n
    @ZinabMoh-y3n Місяць тому

    በንደት መወሰን ዋጋ ያሥከፍላል ናታን ተመለስ

  • @hanicho2116
    @hanicho2116 Місяць тому +4

    የባለፈው አናዶኝ ነበረ እስኪ የዛሬውን እንየው

  • @LubeEshetu-n9e
    @LubeEshetu-n9e Місяць тому +1

    ይገርማል ወንድ ልክ አማራጭ ሲያጣ ወደ ሌላው ለኢፍራታ ቢያንስ ፍቅሩን መግለፅ ነበረበት

  • @Tufug-t4c
    @Tufug-t4c Місяць тому +7

    ኤፉዬ ስወዳት❤🎉

  • @zinabumanebo9765
    @zinabumanebo9765 Місяць тому +2

    ሠለም ለሀገሬ ሰዎች ከቻላችሁ አፋጥናችሁ ብትለቁ

  • @JNdnd-d6u
    @JNdnd-d6u Місяць тому +5

    ሉሊት አቃጥላ ልዴፋኝ ነው ይሽ አረመኔ

  • @RabihRabih-t9u
    @RabihRabih-t9u Місяць тому

    ፊልሙ ቶሎቶል ልቁት ምድነው አዘገያቹት በጣም ነው ደሥ ያለኝ

  • @fozeadawwd4505
    @fozeadawwd4505 Місяць тому +11

    ኡፍ እነዚህን ሁለት ልጆይ እዴት እደሚቃጥሎኝ😮😮

  • @ዮሀንሴ
    @ዮሀንሴ Місяць тому +2

    ወይኔ ናታን ገኒ ኢፍራት የደስታየ ምንጮች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hebshawit
    @hebshawit Місяць тому +13

    የመርዝ ቢልቃጥ እዚህም አለች😂

  • @makeyagirsha6329
    @makeyagirsha6329 Місяць тому +1

    እንደ እኔ በድርማ ዬምናደድ ሰው አሌ🤦🤦🤦🤦🤦🤦🤣🤣🤣🤣🤣

  • @KuberaAli
    @KuberaAli Місяць тому +3

    አንደኛነሺኢፍዬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YabsraYabe-go3ki
    @YabsraYabe-go3ki Місяць тому +2

    በጣም ደስይላል ❤❤❤❤

  • @ayenalm2320
    @ayenalm2320 Місяць тому +20

    ማነው እንደ እኔ ስናደድ ክፉ ከመናገር በዝምታ ውስጥ ተውጦ እንደ ኤፊራታን ምግብ 🍟🍔🍕🍝🍦🎂 የሚፈጀው ?😂

    • @BinaHaylu
      @BinaHaylu Місяць тому

      😂😂😂😂😂Bedenb Beltesh Kewetalsh Arif New Ene Kaltenagerku Aywetalghm

    • @ktube8920
      @ktube8920 Місяць тому +1

      ውይ እኔ ደሞ ስናደድና ከሰው ጋር ስጣላ ምግብ ለ1 ቀን አልበላም ሆዴ ሙልት ይላል ሳልበላ ስናድድ ደም አልናገርም ዝም ነው

    • @qemerqemer2566
      @qemerqemer2566 Місяць тому +1

      እኔ ደሞ እኳን ምግብ ውሃም አልጠጣም ተናገሬ ጮኬ አልቅሼ ነው ሚወጣልኝ😅

    • @DbbdhdFbndnx
      @DbbdhdFbndnx Місяць тому +1

      እኔ አልበላም ከምር ቅጥልነውየምለው ሰውሁሉ ያስጠላኛልከም

    • @HaiatH
      @HaiatH Місяць тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂እኔ ደሞ ትኝት ማለት ነው እምፈልገው😂😂😂

  • @CherinatLemma
    @CherinatLemma Місяць тому

    እንግዲህ እንዴት እንደ ተቀበልህና እንደ ሰማህ አስብ ጠብቀውም ንስሃም ግባ ::እንግዲህ ባትነቃ እንደ ሌባ እመጣብሃለሁ በማናቸውም ሰዓት እንድመጣብህ ከቶ አታውቅም ::የዮሐንስ ራእይ 3:3 ማራናታ ጌታችን ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና 🤲

  • @adeyTUbe-w5w
    @adeyTUbe-w5w Місяць тому +3

    ፈጣሪ ያላሠባችሁት እጀራ ይሠጣችሁ❤❤❤

  • @FatimaFa-p6s
    @FatimaFa-p6s Місяць тому

    ቀጣይ ቶሎበሉ ይችአሥመሣይ ሊሠራላትነው መሠለኝ ናታ ኢፍራታም በንደት ቀወጠች❤❤❤❤

  • @Meron-m4w
    @Meron-m4w Місяць тому +4

    ማስታዉቂያ ይቅር የምትሉት 👍👍🙄🙄

  • @hdjid988
    @hdjid988 27 днів тому

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤

  • @እናት.ቲዩብ.2123
    @እናት.ቲዩብ.2123 Місяць тому +5

    ምነው አፍላ ፍቅር ጋር እኩል ለቀቃችሁት 😂😂😂😂

    • @Sinorita-q6h
      @Sinorita-q6h Місяць тому +1

      እኮ በፊት የትኛዉን ልይ ግራ ተጋባሁኮ😂😂😂

    • @እናት.ቲዩብ.2123
      @እናት.ቲዩብ.2123 Місяць тому

      እኔም 😂​@@Sinorita-q6h

  • @BilisebiliseBilisebilise-jj7ze
    @BilisebiliseBilisebilise-jj7ze Місяць тому +1

    Minewu Minewu netaye min arkuk anten andet eda me wodek iyak andesi gud tadergelangik ke Efrata ga mehun alebiki ante bageta netaye❤❤❤❤

  • @WebalemNigusei
    @WebalemNigusei Місяць тому +7

    ኤፍሩን የምትሉ ላይክ በሉኝ

  • @Gojamewa.gojamewa
    @Gojamewa.gojamewa Місяць тому +1

    ሉሊት የኔ ሙጢ በሁሉም ነገር ሲያምርብሽ

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl Місяць тому +3

    ይችን ሴትዮ በማላይበት ኡፍፍፍ 😢😢

  • @FikirteLalibela
    @FikirteLalibela Місяць тому

    Offff madam endew bateteraghe men alebet filmon esk mchurse 😅😅😅😅

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Місяць тому +3

    ሲያናድዱ በተለይ ሉሊት✊

  • @foziya-ng3nz
    @foziya-ng3nz Місяць тому +1

    ኤፍራታን ደግ አደረጋት የምር ንግግሯ ሞራል ይሰብራል አላዘኩላትም 😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki Місяць тому +6

    ናታን ሲያሣዝን😢😢