ሁሌ ከጎንህ መሆን ፈልጋለው|| ለነባ ስጦታ ተላከላት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 1,7 тис.

  • @FatimaMuhammed-z7f
    @FatimaMuhammed-z7f 12 годин тому +714

    እናቴ ሞትችብኝ ዱዓ አድርጉላት አትለፎኝ በአላህ

    • @zahraissa722
      @zahraissa722 12 годин тому +20

      አብሺሪ.አለህ.የሰቢረሽ.እነትሽም.የጀነት.ሙሹረ.የረገት.እኔም.እድ.አቺነዉ.ሰዉዲ.ከመጠዉ.ከአድ.አመት.ሞትቢኝ.ከበድነው.ይረደሸለዉ😢😢😢

    • @ليليالحلو-ف7ع
      @ليليالحلو-ف7ع 12 годин тому +20

      የኔናት አይዞሽ ሁለቱም ምተውብኛል አላህ ጀነተል ፍርዶሥ ይወፍቅልን ያረብ አብሽሪ

    • @sikosilo7773
      @sikosilo7773 12 годин тому +13

      አላህ ሶብሩን ይስጥሽ እናትሽን አላህ ይዘንላት አይዞሽ ውዴ አላህ ያበርታሽ 😢😢😢😢

    • @MominaMomina88
      @MominaMomina88 12 годин тому +9

      አላህ ጀነትል ፊርድስን ይወፋቃት ያረብ 😢😢

    • @FatimaMuhammed-z7f
      @FatimaMuhammed-z7f 12 годин тому +6

      @ليليالحلو-ف7ع ወላሂ ከባድ ነው እኔም ስደት ነኝ እደናፈቀችኝ አመለጠችኝ ደግሞ ማንም የለኝም አህት ወድም አንድ ብቻ ነኝ አላህ ጀነት ይወፈቃቸው ያርብ

  • @SusuHussen-x3d
    @SusuHussen-x3d 12 годин тому +216

    ይሄን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ቁርአንን የልባችን ብርሀን ያድርግልን

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e 12 годин тому +142

    ትክክል ነሽ አላህ አንድ ነው ☝️

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 12 годин тому

      ማን ሁለትነው አለሽ🤣🤣🤣🤣

    • @Mmm-r7y6s
      @Mmm-r7y6s 11 годин тому +2

      ​@@SSenaytgonderwaመን ጠራሽ ውጩ ከዚ ዳነዝ😢😢😢

    • @nejatahmed4030
      @nejatahmed4030 11 годин тому

      ​@@SSenaytgonderwaአንቺ ነሻ 3 አምላክ አለ ብለሽ ስለምታምኚ ት/ቱ ላንቺ ነው

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e 12 годин тому +141

    ልክ እንደ ልጅትዋ ላኢላሀ ኢለላህ በሉ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NaimaYmamabdu
    @NaimaYmamabdu 10 годин тому +47

    እችልጅ ከቁጅናዋ አለባበሷ ከአለባበሷ ስርአታ መሽአል ❤❤❤እወድሻለሁ ነባየ

  • @ekrem24-r6x
    @ekrem24-r6x 12 годин тому +325

    ይች ልጅ ሁሉ ነገሯ ተመችቶኛል እና ወድጄያተለው የኔ ጩጬ❤😂

  • @saweda-we7wo
    @saweda-we7wo 12 годин тому +182

    ስጦተን ❤ተሰጠጡ ፍቅርን ይጨምረል ብለወል የኘ ዉዱ ነብይ ሰ ወ ወ❤❤❤👍👍

    • @RukeyaAli-nv8kl
      @RukeyaAli-nv8kl 12 годин тому +1

      saw saw❤❤❤

    • @MominaMomina88
      @MominaMomina88 12 годин тому +1

      ስለላህአለይሂ ወሰለም❤

    • @foziamohammad-pq8nn
      @foziamohammad-pq8nn 12 годин тому +1

      ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
      ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
      ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Jemila-s4e
      @Jemila-s4e 12 годин тому +1

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤️🌷🌷

    • @ShamilaGeletuShifa
      @ShamilaGeletuShifa 12 годин тому +1

      S. A w. ❤❤❤❤❤❤

  • @ሀዩቲ-ቐ4አ
    @ሀዩቲ-ቐ4አ 12 годин тому +140

    አላህ አንድ ነው ነብዩስለላሁአሊሂወሰለም ያአላህ መልክተኛ ናቸው❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 12 годин тому +203

    እህሙና ናባን ያሚዋድ 100 እናስጋባው😢ያምትሉ ለይክ😊😊🎉❤

    • @IsekMohammed
      @IsekMohammed 7 годин тому

      ኢንሻ አላህ በቅርቡ

  • @ሱሱ-ዩቱብ
    @ሱሱ-ዩቱብ 12 годин тому +166

    ባኣላሀ ያምታምኑ ያኣላሀን ቃል ያምትወዱ ደምሩኝ

  • @MuhabetHelil
    @MuhabetHelil 12 годин тому +80

    አህሙ ተከታዬችህ ብዙ ናቸዉ በዛላይ ተሰሚነትም አለህ ምክር አዘል አስተማሪ ፕሮግራሞችን ብታቀርብልን የሚል አስተያየት አለኝ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @IsekMohammed
      @IsekMohammed 7 годин тому +1

      ትክክል የኔም ሀሰብ ነው

  • @KamarKamar-ve1it
    @KamarKamar-ve1it 12 годин тому +214

    ነባን ከልቡ የሚወድ ቢቻ❤

  • @ekrem24-r6x
    @ekrem24-r6x 12 годин тому +129

    የኔ ውዶች ማነው ኢንዳኔ ሚወደቸው❤️❤️
    ሁሌም አብራው ይስሩ የምትሉ👍👍

    • @madey56
      @madey56 12 годин тому

      🎉🎉🎉❤❤

    • @Hdeh-mc9xw
      @Hdeh-mc9xw 11 годин тому

      @@ekrem24-r6x ደጎሞ ያሞራሉ ሁለቱም

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 10 годин тому

      🎉🎉🥰🥰

    • @IsekMohammed
      @IsekMohammed 7 годин тому

      ይቻላል

  • @thayibathayiba6482
    @thayibathayiba6482 12 годин тому +79

    ሥራአቷ ነባየ አለባበሦ ዎውው❤

  • @AsmaTubeAsmaዬቱብ
    @AsmaTubeAsmaዬቱብ 12 годин тому +107

    አሁሙየ በርታ ጠንክር ሁሌም አብራችሁ ስሩ እደኔ የሚውዳቸው ላይክ ያርገኝ የመጀመርያየ ኮሜት ስጥፍ

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 10 годин тому

      ደምርኝ ዉድ

    • @ZeharHasan-wb4xj
      @ZeharHasan-wb4xj 5 годин тому

      ​@Zedo_Kነይ እንደማመርe-6

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 4 години тому

      @ZeharHasan-wb4xj መልሽ

  • @Fgh-qm9lsEkru
    @Fgh-qm9lsEkru 10 годин тому +20

    እሲ እንደኔ አህሙና ነባ ቁርአን ይቅሩልን የምትሉ ላይክ አድርጉኝ

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 12 годин тому +41

    አለባበሷ ፈኪያን ታስንቃለይ😂😂😘😘😘😘😘

    • @AllahKerim-mo7hd
      @AllahKerim-mo7hd 5 годин тому

      ኡኮ ሰረአቷስ ቢትያ አላህ የተሸለን ነው የሚሰጠን

    • @UmReyan-nv7em
      @UmReyan-nv7em 4 години тому +2

      ትክክል አለባበስ አደቦ ሁሉ ነገረ መሸአላህ❤

  • @lijiafartube9919
    @lijiafartube9919 12 годин тому +119

    በቅንነት የተሞለ ማነው የሚደመረኝ👍አህሙ ወደፊት❤❤

    • @Sarasara-jz3mg
      @Sarasara-jz3mg 12 годин тому

      ደመርኩክ

    • @MuliNursedas
      @MuliNursedas 11 годин тому

      ❤❤❤❤

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 11 годин тому

      መልስ በተመኝነት

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 10 годин тому

      ​@@Sarasara-jz3mgበነከ እጂሽ እኔንም

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 10 годин тому

      ​@@MuliNursedasደምርኝ

  • @sihamTube8091
    @sihamTube8091 12 годин тому +130

    1 አርካኑ ኢስላም 5 ናቸው።
    2 አርካኑ ኢማን 6 ናቸው።
    3 ኢህሳን 1ነው።
    አርካኑ ኢስላም 👇
    1አሺሀዱ አላኢላሀኢለላህ ወአነ ሙሀመደን አብዱላህ ወረሱሉክ
    2 ሶላት
    3 ፆም
    4 ሀጂ
    5 ዘካ
    አርካኑል ኢማን 6 ናቸው👇
    1 በአላህ ማመን
    2 በመፀሀፍ ማመን
    3በመላኢኮቺ ልታምን
    4 በነብያቶቺ ልታምን
    5 በቀዳና በቀዲር ልታምን
    6 በመጨረሻው ቀን ልታምን
    ኢስላምና ኢማን ልዩነታቸው?
    አርካኑ ኢስላም በተግባር የሚሰራ ነው።
    አርካኑል ኢማን በቀልብ የሚቋጠር ነው።
    ኢህሳን ማለት ?
    አላህን ባታዬው አንተ እደምታዬው ሁነህ ልትገዛው ነው።
    ኢህሳን 1 ነው አርካኑ።
    ኢማን በውስጡ 5 ነገሮቺንን ይይዛል
    1በምላስ የሚተገበር
    2 በቀልብ የሚቋጠር
    3 በሰውነት የሚተገበር
    4 አላህን በመታዘዝ ይጨምራል
    5 አላህን በማመፅ ይቀንሳል ኢማን።
    የኢማን ዝቅተኛው ክፍል በምንገዲ ላይ አዛ
    የሚያደርግን ነገር ማስወገዲ።እሾህን ዲጋይን ይመስል።
    አርካኑ ኢስላም ደሞ በግልፅ ነው የሚተገበረው በዟሪር ማለት ነው ይሄ ነው ልዩነታቸው።
    ነብዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ
    ኢማን ከ 73 79 ቅርንጫፎቺ አሉት ኢማን
    የቅርንጫፉ ሁሉ በላጩ ማለት ላኢላሀኢለላህ
    ማለት ነው። ፕሮፍይሊን በመጫን ቤተሰብ አርጉኝ ጀዛ ከላሁ ኸይርን

  • @6ygh-c2l
    @6ygh-c2l 12 годин тому +33

    ወይ አህሙ ሲመቸኝ ያረቢ ሁል ጊዜ ይሄን ፈገግታህን እምናይ ያድርገን ከሁም በላይ አድገህ ያሳዬን ያረብ

  • @family_v-k9x
    @family_v-k9x 12 годин тому +53

    ኧረ አህሙን 100k እናስገባው ቤተሰብ🎉

  • @Erahmeት
    @Erahmeት 12 годин тому +44

    ዋዉ የአህሙ ና የነባ ወዳጆች👍👍👍👍👍

  • @MsZinnat
    @MsZinnat 12 годин тому +42

    ናባን ስወዳት አህሙ ምርጥ ሰው❤❤❤❤❤

  • @1sebehadin
    @1sebehadin 10 годин тому +21

    አህሙዬ 💅💅💅💅💅💅💅💅
    ነባዬ የኛ ጨረቀዎች ፋታ በሉልን❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ter2065
    @ter2065 12 годин тому +61

    አህሙ ወድማችን አላህ ይጠብቅህ የኛ የዋህ ወድም አላህ ታስመሳይ ሰዉች አተንም እኛንም አላህ ይጠብቀን ያረብ

  • @ወርቅነሽዩቱብ-ቸ6ከ
    @ወርቅነሽዩቱብ-ቸ6ከ 12 годин тому +29

    አህሙና ነባ ወደፈት ነባየ የኔው እርጋታሽ አለባበስሽ ማሻ አላህ

  • @aminamohammed7825
    @aminamohammed7825 11 годин тому +13

    ነባየ አለባበሷ ብቻ የሚበቃ ቁጥብ ደርባባ ቅመም ምጥን የሆነች ልጂ እወዳችኋለሁ በርቱ✅✅✅

  • @Nasr-t8h
    @Nasr-t8h 12 годин тому +19

    አልሀምዱሊላበሉ እናምደብሮኛል ላይክአርጉኝ

  • @ጨረቃዋ4212
    @ጨረቃዋ4212 8 годин тому +6

    አህሙ ወብርተሀል 😂 ማሻ አሏህ
    አንተ እንደዚህ ሳቅ ጨዋታ ነው የሚያምርብህ ። ሁሌም ደስ ይበልህ ። የሚያሳዝንህን ነገር ሁሉ አሏህ ያርቅልህ ። ነቡ ማር❤ ሶፊ ደህና ሆና መጥታ ተገናኝታችሁ ቢሆን ደስ ይል ነበር። የኔ ውድ አሏህ አፊያዋን ይስጣት ።

  • @ايمانمحمد-ع6ث
    @ايمانمحمد-ع6ث 11 годин тому +26

    ነባ አለባበስሽን አትቀይሪው እሽ እናት ደግሞ ማጎፈሪያሽን አንሺ ትንደ ግመል ሻኛ አታድርጉ ብለውዋል ረሱል ሰ ዐ ወ❤❤❤❤

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 10 годин тому +1

      Selelahu alyehi weselem ❤❤

    • @RahmetAwel
      @RahmetAwel 8 годин тому

      ሰላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @AminaHaseen-kb9qi
      @AminaHaseen-kb9qi 7 годин тому

      ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም

    • @IsekMohammed
      @IsekMohammed 7 годин тому

      ሶሏሏህ አለይህ ወሰላም

  • @Hayat-d8p
    @Hayat-d8p 12 годин тому +96

    አህሙ ወንድሜ የምወዳትን 🎉ነባ 🎉ከምወዳት 🎉ሶፍየ🎉 ጋ አስተዋውቃት በዚህ የሚስማማ ላይክ አድርጉ❤❤❤❤❤❤

    • @mrabdula5342
      @mrabdula5342 12 годин тому +2

      አወያሰተዋዋዉቃት❤❤❤❤❤❤

    • @MuliNursedas
      @MuliNursedas 11 годин тому

      ❤❤❤❤

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 11 годин тому

      👍👍👍👍💐

    • @Kwt-xo8tr
      @Kwt-xo8tr 10 годин тому

      ማልቀስ እድታስተምራት ነው

    • @hdhdhdhd760
      @hdhdhdhd760 10 годин тому

      አዉ ያሰተዋውቃት ነባአ

  • @SeEt-r6s
    @SeEt-r6s 12 годин тому +30

    ነባ ነባ ❤❤❤🎉🎉

  • @FaresAli-dc4og
    @FaresAli-dc4og 12 годин тому +15

    100k በቅርብ ቀን ይግበ የምትሉ የአህሙ ጀመአዎች❤❤

  • @SaadaSaada-d7n
    @SaadaSaada-d7n 12 годин тому +20

    እሥኪ እንደኔ አህሙና ነባዬን ምትወድ❤❤❤❤❤❤❤

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن 12 годин тому +35

    ❤አህለን ውዶች ማነው እደኔ አህሞን እነ ነበን የሚወድ❤👍እንሻ አላህ በዝህ ቪዲዮ 100K
    ማሻ አላህ ❤ለኢለሀኢላላህ ሙሀማድ ረሡል አለህ

    • @madey56
      @madey56 12 годин тому

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @HAYTA99-zt6lp
      @HAYTA99-zt6lp 6 годин тому

      🎉🎉🎉

  • @ekrem24-r6x
    @ekrem24-r6x 12 годин тому +30

    እስኪ 100 k አገሰገበው sub ❤️Share ❤️ like❤️ አርጉለት አህሙዬ የዋህ ወንድማችን ነው😍😔

  • @محمدعلي-ي5ض4
    @محمدعلي-ي5ض4 11 годин тому +9

    ወይኔ ይቺን ልጅ ስወዳት አህሙ ምርጥ ሰዉ በርታ ጉዞ ወደፊት የኔ የዋህ 😢❤️❤️🎉🎉🎉

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 12 годин тому +17

    አህሙ ቆንጅዬ ናት ሁሌም አብራቹ ስሩ ሁለት ውቦች 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @nesra3536-cm6ik
    @nesra3536-cm6ik 12 годин тому +26

    አህሙና ነባ ወደፊት🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lmn-s7w
    @lmn-s7w 11 годин тому +19

    የኔ ቆጆ አለባበሷ. ማሻአላህ. ፈገግታዋ. ዉብ. በዝሁ ቀጥይ አለባበሰሽ. ማሻአላህ ነዉ. እርጋታሽ. ሀታ አረማመድሽ. ደስ የምትይ. ለወድማችን. ለአህሙ. የልጆቹ እናት. የምትሆኝ. አች ነሽ. አህሙ እዳታመልጥህ. አጥብቀኽ. ያዝ

  • @ZainbZainb-uj4ic
    @ZainbZainb-uj4ic 12 годин тому +20

    አህሙ በርታ ወንድሜ አላህ ምኞትህን ያሳካልህ

  • @meymunahusen4193
    @meymunahusen4193 12 годин тому +12

    🌼አላህን በጌትነት፣እስልምናን በሀይማኖትነት፣
    ሙሀመድን(ﷺ)በነቢይነት ወደድኩ፡፡❤
    🌹💐اللهم صّلِ وسَلّمْ وبَارِك على نَبِيْنَامُحَمد{ﷺ}🌹❤

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 12 годин тому +12

    አህሙየ እባክህን በደንብ ጨብጥ ምርጥልጅ ወላሂ ማሻአላህ ፈገግታዋብቻ

  • @SaiedTaiba
    @SaiedTaiba 12 годин тому +19

    ነባ ዉቧ ❤ ማሻአሏህ ፈገግተዋ

    • @LubabaYmam
      @LubabaYmam 12 годин тому

      ውደ ደምሪኝ ማሬ ❤

  • @teaimit1221
    @teaimit1221 12 годин тому +27

    እናንተ መንቀኛዋች ለምንዲነዉ የምተደሙሩኝ ተዉ ደሙሩኝ ተዉ 😢😢😢

  • @Hamja-s2s
    @Hamja-s2s 7 годин тому +2

    አህሙየ አብሽር ወድሜ ስቀህ ስላየሁህ ደስብሎኛል ሁሉምነገርለከይሩነዉ አላህትልቅደረጃያዲርስህያረብ ነባየ የኔጣፋጪ ደስእምትልልይ ፍልቅልቅያለቺ🥰

  • @HilaleMifta
    @HilaleMifta 8 годин тому +3

    ማነው እንደኔ ነባን የወደዳት ስርአቷ አለባበሷ አነጋገሯ በአጠቃላይ ሀያዕዋ ደስ ይላል አህሙ የኔ ውድ ወንድም ሁሌም አብራቹ ስሩ ታምራላቹ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SofiSofi-s3k
    @SofiSofi-s3k 6 годин тому +1

    አህሙየ አላህ ይጠብቅህ በጣም ምርጥ ወንድማችን ነህ ያሰብከውን አላሀ ያሳካልህ አላህ ሀላልህን በቅርቡ ይወፍቅህ በሀያእ የደመቀችውን

  • @Rania-n5s
    @Rania-n5s 12 годин тому +24

    Akatii ijolee tanaa jaladhuu dhugaa rabbii ❤❤❤❤❤

  • @Rahima-nj3jy
    @Rahima-nj3jy 6 годин тому +8

    ነባ የጸጉር ማጎፈርያው ብትቀንሽው እንደ ሙስሊምም ሰለማይፈቀድ የምትሉ

    • @hayatdegu7470
      @hayatdegu7470 6 годин тому +1

      ፀጉርዋ ነዉ

    • @ZeharHasan-wb4xj
      @ZeharHasan-wb4xj 5 годин тому

      ​@hayatdegኧርያስታዉቃል ፀጉርአይደለምu7470

  • @AzezaYassin
    @AzezaYassin 9 годин тому +5

    መባዬ አህሙዬን ወ ደራሱ መለስሽልን አላህ በረካ ያድርግሽ
    እማይዬ የኔ ቆንጆ እርጋታሽ እና ቀስ እያልሽ ጣል የምታደርጊያት ቀልድ ይመቻሉ

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 12 годин тому +96

    ይህንን ኮመንት የምታነቡ አሏህ ከክፍ ነገር ይጠብቃችሁ👍🙏❤

    • @halimayemer1751
      @halimayemer1751 12 годин тому +2

      አሚንያረብ

    • @MominaMomina88
      @MominaMomina88 12 годин тому +1

      አሚን ያረብ❤

    • @halimakasaw5663
      @halimakasaw5663 12 годин тому

      ነበአለ

    • @semiraseid1706
      @semiraseid1706 12 годин тому

      አሜንንንን❤❤❤🎉

    • @halimakasaw5663
      @halimakasaw5663 12 годин тому

      አሁለነወሰለኑነበዩ።❤❤❤❤❤ነ።አ።የ።ነ።ወ።ኢ❤❤❤❤❤❤

  • @sameerahmad-d8l
    @sameerahmad-d8l 10 годин тому +9

    የኔ ጨረቃወች ♥♥♥♥♥ነባ የኔ ደርባባ አህሙየ👑👑🌏🌏🌏♥♥♥♥

  • @RamadanHayat
    @RamadanHayat 12 годин тому +5

    ምርጥ ልጅ ናት ይገባታል ስጦቲው ሁልየ ባንድ ሁኑ ታምራላቹ።

  • @መዲ2
    @መዲ2 12 годин тому +23

    አየ ነባ እኔንም አስደገጥሺኝ😂😂😂 ሁሌም ከአህሙ ጎን ሁኚ ❤🎉🎉

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 12 годин тому +12

    አህሙየየየ የኛ አሰታዋይ ❤❤❤❤ ነባየኔ ቆጅ በጣምእወድሻለዉ❤❤❤ በዛለይ ፈገ ግተዋ አለባ በሷ እርጋተዋ🎉🎉🎉❤❤❤ ፈገ ግታ ሱናነዉ አህሙየ ነባየ ሁሊም ፈገ ግብሉልን አህሙ አብራችሁ ስሩልን ጉዞ ወደፈት👌👌👌👌👌👍👍👌👌👌👌👌👌👌🥰🥰😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘👌👌👌👌 አላህ ካሰመሳ እና ከዉሸቲም ሰዉ ይሰዉራችሁ❤❤❤

  • @የንባሪማ
    @የንባሪማ 12 годин тому +17

    መሽአላህ በጣም ሲታምሩ አህሙን 100 ኬ ኢናስጋባው ለይክ❤❤❤❤

  • @ያኢላሂ
    @ያኢላሂ 12 годин тому +10

    ማሻአላህ የኔ ዉዶች ወላሂ እኔም ፈታ ብያለሁ ይህን ሳቃችሁን አላህ እስከመጨረሻ ያርግላችሁ የኔ A🌹N💫💫💫💫💫🌎🌎🌎በመጀመሪያ ኮሜቶች ሁላችሁም ላይክ ሰብስክራብ አርጉ እረሳታችሁ እደወጡ

  • @ShefikaShefika-gj8mn
    @ShefikaShefika-gj8mn 8 годин тому +3

    ነባዬ የኔ ቅንጆ ፀጉርሽን ብታስተካክይ ሀሪፍ ነው አለባበስሽ ማሻ አሏህ በተረፈ ወዳችኋለሁ

  • @madey56
    @madey56 12 годин тому +11

    የኔ ዉዶች ስታምሩ ወላሂ የነባ አክላቅ በጣም ነወ የተመቸኝ ሴት ልጅ እዲአይነት ሀያ ስኖረት ነወ ወላሂ ነባዬ ተመቸሽኝ❤❤❤አህሙዬም ኢደዘዉ🎉🎉🎉

  • @haymiTubeሀይሚዩቱብ
    @haymiTubeሀይሚዩቱብ 7 годин тому +4

    ማነዉ እንደኔ ነባን የምወደት ተምራላቹ ተጋቡ🥰🥰🥰❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @zarazara4110
    @zarazara4110 8 годин тому +2

    የኔ አባት በርታ ፈታ በል 5:10 ግን ከነባ ገር ደሞ ሀላል ብቶኑ የበለጣ ደስ ይለል6:00

  • @Hayat-d8p
    @Hayat-d8p 12 годин тому +11

    አህሙየ ሁሌም ደስታ አይለይህ ❤❤❤❤

  • @ter2065
    @ter2065 12 годин тому +22

    እስቲ ያህሙ ቤተሠቦች በዱአ በፀሎት አስቡኝ ስራ አጥቸ እየተከራተትኩ ነዉ እህህህህህህ ብቻ አልሀምዱሊላህ የዘድሮዉ ጫን ያለ ነዉ

    • @ZzYy-f6c
      @ZzYy-f6c 12 годин тому

      Ayizoshi marrrrrr❤❤❤❤

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 12 годин тому

      አላህ ይድረስልሽ ዉደ አይዞሽ አብሽሪ

    • @LubabaYmam
      @LubabaYmam 12 годин тому

      አላህ ይገዝሽ ውደ እስኪ ደምሪኝ ማሬ❤

    • @SemuGrace45
      @SemuGrace45 11 годин тому

      የት ነሽ ውዴ??

    • @MoeminaDxb
      @MoeminaDxb 11 годин тому

      አላህ ያልታሰበውን ስራ ይስጥሽ ውዴ

  • @ኢክራም
    @ኢክራም 12 годин тому +8

    አህሙየ ለካእድህም ጡሩሰው ማግኘትይቻላል አጥብቅልኝ ነባን የኔዱቡሸ

  • @كنفيكن-ع9ه
    @كنفيكن-ع9ه 7 годин тому +1

    ማነውእንደኔየሚወዳቸው ማሻአላህደስስትሉ አላህይጠብቃቹህ 100kእናስገባቸው😢❤❤❤❤🎉🎉

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 12 годин тому +4

    ስታምሩ ይችልጅ ደግሞ ስወዳት❤❤❤🎉🎉እህሙዬ የኔ የዋህ ጉዞ ወደ 100k❤❤🎉

  • @GgdHn-p7w
    @GgdHn-p7w 12 годин тому +12

    አህሙዬ ነባዬ ስወዳቺሁ🎉🎉🎉🎉

  • @Myወሎ
    @Myወሎ 12 годин тому +11

    #ተቀዲመሻል አዳሜ😂😂❤❤❤❤ 😂😂😂😂😂😂 አቦ ሁል ጊዜ ኑ አብራችሁ ደስስስስ ስትሉ እኮ አህሙ የኔ ሸበላ❤❤❤❤❤ 0:57 ሥጦታ ተስጣጡ ፍቅርን ይጨንራል ቃለ ነብዩ ሠለላሁ ዓለሂ ወሰለም😍

    • @user-om8zd7ij4u
      @user-om8zd7ij4u 12 годин тому

      ከምኒው ከሙቤ ቤት መጣሽ አንችዘዋሪ😂

    • @Myወሎ
      @Myወሎ 12 годин тому

      @user-om8zd7ij4u አታዋርደኝ ጌታየ 😁😁😁 አይተሺኛል 😊👋

    • @user-om8zd7ij4u
      @user-om8zd7ij4u 12 годин тому

      ታይተሻል😂😂😂😂❤❤❤

    • @MekiyaAli-n3j
      @MekiyaAli-n3j 11 годин тому

      ❤❤❤😂

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry 11 годин тому

      ስለላሁ አለይሂ ወስለም❤❤❤❤❤

  • @زمزمأمخالدأمدحوم
    @زمزمأمخالدأمدحوم 4 години тому

    አህሙየ ደስ ብሎህ ስላየንህ ደስ ብሎናን እህታችን ነባ ከጎኑ ስለሆንሽ ደስ ብሎናን የምር ስጦታ ለሰጠሻቸውም ስጥ ይሰጥሀን ይባላልና አላህ ይስጥሽ እህት ጭንቀትሽን ሁሉ አላህ ያስወግድልሽ ደስታሽን ያቅርብልሽ

  • @ZinatAbdu-ck4ho
    @ZinatAbdu-ck4ho 11 годин тому +4

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህሙና ነባየ የኔውድ አለባበስሽ ማሻአላህ የኔ ቆንጆ በዚሁ ቀጥይበት በተረፈ ጠንክሩ እወዳቸሆለሁ ለአላህ ብየ

  • @ቡታጀራዬ
    @ቡታጀራዬ 12 годин тому +11

    ወይኔ ነባ ስወድሽ ረጋ ያልሺ እኮ ነሽ ❤

  • @አለውያ
    @አለውያ 12 годин тому +7

    ወአለይኩም ሰላም አላህ በኒካህ ያጣምራችሁ አለባበሶ፡ማሻአላህነው❤❤

  • @NesredindetteNesredindette
    @NesredindetteNesredindette 8 годин тому +2

    አህሙ አውን ጋና አጋርክን አገኜክ ማሻአለህ ነበ ደስ ሚትል ልጅነት ጠበቅ አድርግና የዝ

  • @NobabaAhmed
    @NobabaAhmed 12 годин тому +5

    አህሙ እና ነባ ደስ የሚሎችሁ የኔ ልዩ ወች በርቱ 100K🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @heyryanursen4832
    @heyryanursen4832 5 годин тому

    መሻአላ ነባ ፈገግታዋ ሁሌም ፈገግ በይ አሁሙ ደግሞ ሲደብርህ አያምርብህም ሁሌም ደስተኛ ሁኑ

  • @FiiriwotBiranu
    @FiiriwotBiranu 12 годин тому +11

    ❤❤❤❤❤❤Ahamu muciitti akka gadii hin dhiisne baay'ee namatti tolti😢❤❤

    • @Oromiyaajituubadhatuu
      @Oromiyaajituubadhatuu 10 годин тому

      😢😢😢😂😂 hadaan haa dhidhuu kaa akaa isiin biraa hin sochonetii😢😢😂😂

  • @serjd9882
    @serjd9882 12 годин тому +2

    አህሙና ነባ በጣም ደስ ትላላችሁ።ሁለታችሁም መልክ ቁመና አህላቅ አሟልቶ የሰጣችሁ ።ነባዬ አቤት አስተዳደግ የሙስሊም ስርአት እርጋታሽ ደሞኮ ስስቂ ፈገግታሽ።ፈገግታ ሱናነው።ለአሏህ ብዬ እወዳችኅለሁ።በርቱ ሁልግዜም ብትሰሩ አብራችሁ ደስ ይላል❤❤

  • @AyshaHiba-q6v
    @AyshaHiba-q6v 12 годин тому +8

    ማሻአላህ የኔዉዶች ሥታምሩ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SemuGrace45
    @SemuGrace45 12 годин тому +4

    ወአሉይኩም ሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ ነባዬዬዬዬ የኔ ጣፋጭጭ አህሙዬ በደንብ ተንከባከባት ወደናትትት ልንሞትት ነውው❤❤❤

  • @SaraSara-gq3kd
    @SaraSara-gq3kd 12 годин тому +14

    ማሻ አላህ የዛሬው ይለያል ብቻ አይቼ እኮምታለሁ😂😂

  • @ፋፊነኝቢንትሀምዛ
    @ፋፊነኝቢንትሀምዛ 11 годин тому +2

    ማሻ አሏህ ሁለነገሯ ያማረች ልጅ ነች ተጋቡ አህሙ በተለይ ኒቃብ ብትለብስ እንዴት እንዴምታምር

  • @Toyba-pc9bi
    @Toyba-pc9bi 12 годин тому +18

    ኧረ ጎበዝ ነች እኔ ብሆን እሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪ ነው ምለው እንኳን እንደዚህ😢😢😢

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 11 годин тому +4

    አሰላሙ አለይኩም ወንድም አብሸር ኢንሻ አላህ በርታ❤❤❤🎉🎉

  • @فاطمهمحمد-غ8ص
    @فاطمهمحمد-غ8ص 12 годин тому +8

    ማሻአሏህ ሥታምሪ

  • @ፍጡማየራያዋ
    @ፍጡማየራያዋ 9 годин тому +2

    ማሻአሏህ አህሙየ የኔ ቀብራራ ወድም ሁለየ ድስ ይበልህ ነባየ የኔ ፈድሻ ስታምር በርቱ❤❤❤❤❤❤

  • @JaferKEDIR-x9m
    @JaferKEDIR-x9m 10 годин тому +4

    Waw አህሙ እነ ነባ bxame nw ymtamrute plesii 100k nfkene eko ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AgerSileshi
    @AgerSileshi 11 годин тому +2

    ማሻአላህ አህሙየ ዛሬ ስቀህ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ወላሂ ሁልግዜም ሳቅልኝ የኔ ወንድም ነባየ የኔ ቆንጆ እህት አህሙ ደስተኛ እንድሆን ስላደረግሽ አላህ ያስደስትሽ❤❤❤🎉🎉

  • @HalimaHalem
    @HalimaHalem 12 годин тому +6

    አህሙን፡ያገባች፡ታድላ፡የዋህነዉ፡እና፡አላህ፡አላቀቀህ፡ከፈኪ፡አተአትገባትም፡ለሷ፡እሷ፡መዝለል፡ነዉአምትፈልገዉ፡አተጥሩሰዉነህ፡ሁሉንም፡ወደአላህ፡ታስጠጋለህ

  • @Susususu..2
    @Susususu..2 4 години тому

    አህሙዬ የኔ ሸበላ እዴዚ ስትስቅ ነዉ የሚያምርብክ ነባዬ የኔ ፍልቅልቅ አሏህ ይጠብቃችሁ ሰላማችሁ ይብዛ እስኪ እዴኔ የምትወዷቸዉ 👍👍👍

  • @fufuTube-v5f
    @fufuTube-v5f 12 годин тому +31

    አህሙን እና ነባን የምትወዱ በላይክ አሳዩ❤😢
    💝🌹
    💝🌹
    💖🌹

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 10 годин тому +2

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
    አህሙ & ነባዬ የኔ ልዩዎች 🎉🎉🎉

  • @FsGdff-px7ef
    @FsGdff-px7ef 12 годин тому +9

    ማሻአላህስታምሩ

  • @ዙለይካየመስቆቅመም
    @ዙለይካየመስቆቅመም 12 годин тому +2

    ዋው ማሻእላህ አህሙና. ነባ የሚወድ❤❤❤

  • @sikosilo7773
    @sikosilo7773 12 годин тому +3

    አህሙዬ ወንድሜ ነባን ከሶፊጋ አስረዋዉቃቸው እሺ ሁለቱንም ስለምወዳቸውነው😊😊

  • @ያልተኖረልጅነት134
    @ያልተኖረልጅነት134 7 годин тому +1

    የዝች አለባበስ እደኔ ደስስስ የሚለው ሙስሊም እህቶቼ ዩቱበሮች ከዝች ተማሩ የኔ ቆጆ ነባየ ውድድድድ እርጋታዋ በተለይ👍👌😘

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu 12 годин тому +6

    የኔ ቲኒሽዬዬዬዬዬ ማነዉ እደኔ የወደዳት

  • @Aminat725
    @Aminat725 6 годин тому

    የኔውዶችሁሌም ፈታበሉልኚ አህሙየ አላህ ከሠብከው ዴረጃ ያድረሥህ ነባየ የኔእንቁፈታአዴረጋችሁኚ ❤❤❤❤

  • @UmMehir
    @UmMehir 12 годин тому +6

    ይች ልጅ ደስ ስትል የኔ ቆንጆ

  • @Hanan12-c6y
    @Hanan12-c6y 12 годин тому +4

    ሶፍን አናቱዋን አስፈቅድና ወስደህ አስታወቃት በዛውም ጠይቁት ❤❤❤❤