ሐረግ ( ክፍል 4 )

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 1,4 тис.

  • @Muniratube
    @Muniratube Місяць тому +120

    የኤፍራታ እናት ወይዘሮ ገነት ናቸዉ የሚል😢❤❤በላይክ

    • @SemhalAynalem
      @SemhalAynalem Місяць тому

      ይቅርታ ሐረግ ኤፍራታ ነች

  • @hayyath
    @hayyath Місяць тому +436

    ቶሎቶሎ ልቀቁት የሚል በላይክ ይግለፅልኝ

  • @MisraMisra-d8f
    @MisraMisra-d8f Місяць тому +458

    እንደኔ ይሄን ድራማ በጣም የወደደው ላይክ❤❤❤

  • @سميرهسميره-د7ش
    @سميرهسميره-د7ش Місяць тому +338

    የሀረግ እናት ማነዉ እንደኔ ገነት እምመስለዉ

    • @Medi-1H
      @Medi-1H Місяць тому +15

      እኔ እርግጠኛነኝ ገነት ናት

    • @سميرهسميره-د7ش
      @سميرهسميره-د7ش Місяць тому

      አወየምር​@@Medi-1H

    • @EiveShv
      @EiveShv Місяць тому +17

      የኢፍራታ ለማለት ነው ማናት ሐረግ😳

    • @سميرهسميره-د7ش
      @سميرهسميره-د7ش Місяць тому +2

      ​@EieShv 😂😂😂😂አወ የኤፍራታ ማለታነዉ

    • @Nazrwet
      @Nazrwet Місяць тому

      Me

  • @SamsungBdy-o9n
    @SamsungBdy-o9n Місяць тому +14

    የኔ ቆጆ ኤፍራታ ትክክለኛ የጨዋ ሴት ባህሪ ያላት ልጂ ፡ገኒ የኤፍራታ እናት መሆን አለባት100%

  • @yasmin-rx5nb
    @yasmin-rx5nb Місяць тому +515

    ኤፍራታ እንደእኔ የምታሳዝነው አለ 😢

    • @starcall9965
      @starcall9965 Місяць тому +12

      እኔ

    • @ሰርከዬ
      @ሰርከዬ Місяць тому +9

      አኔም አስዋን ለማየት ነው😢😢😢

    • @Mekdes-e2x
      @Mekdes-e2x Місяць тому

      @@yasmin-rx5nb ineee

    • @VipA04e
      @VipA04e Місяць тому +13

      በጣም እንደዮአዳን ናት

    • @feruzaouner3923
      @feruzaouner3923 Місяць тому +9

      እኔም ታሳዝነኛለች ደራማ መሁኑን ሁሉ እረሰዋለው

  • @BirukTube-t9k
    @BirukTube-t9k Місяць тому +217

    ዮአዳንን የሚወድ እደኔ ማነዉ ❤

  • @seada2315
    @seada2315 Місяць тому +134

    ገነት የኤፍራታ እናት ሳትሆን አቀርም😢 ዋው ወደድኩት

    • @EiveShv
      @EiveShv Місяць тому

      መሠለችኝ ❤

    • @seada2315
      @seada2315 Місяць тому

      @@EiveShv እንደዛ ነው የሚመስለው

    • @tenahewolde1062
      @tenahewolde1062 Місяць тому +1

      እኔም እንዳዝ እየአሳብኩኝ ነው

    • @halimahuseen-z3k
      @halimahuseen-z3k Місяць тому +2

      አዎ ናት ባርግጠኛናት እንዳዛ ናው

    • @Markn-ml6gz
      @Markn-ml6gz Місяць тому

      እኔም ጠርጥራለዉ

  • @Nardi9799
    @Nardi9799 Місяць тому +44

    ኤፍራታ የሰራተኛዋ ልጅ ናት ሲመስለኝ❤

    • @MmMm-vo2de
      @MmMm-vo2de Місяць тому +1

      እኔምመሰለኝ

    • @samerah5514
      @samerah5514 Місяць тому

      አው ልጀ ሰትል ድንገጠይ😅

    • @Hawaii-mi2co
      @Hawaii-mi2co Місяць тому +2

      እኔም ይመስሐኛል ምክንያቱም ኤፍራታ ተጥላ የተገኘች ልጂ ስለሆነች

    • @jemilamhammed4806
      @jemilamhammed4806 Місяць тому

      እኔም ይመስለኛል

    • @SadaSaid-xp6ix
      @SadaSaid-xp6ix Місяць тому

      ሄፍራታ በጣም አሳዘነችኝ

  • @የቀየፈርማርያምአንቺጠብቂ

    ቤሩት ያላችሁ አህቶች የድንግልጅ ይደራስላች አይዛችሁ😭😭😭😭😭👏👏👏👏👏👏👏

    • @BezaBez-pb3bf
      @BezaBez-pb3bf Місяць тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg Місяць тому +3

      አይዞአችሁ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን

    • @HfFy-ck5bv
      @HfFy-ck5bv Місяць тому +3

      አይ እሱራሱ ተከጃይነዉ ከፈጣሪ እኳን ሊደርስላችሁ

    • @Tesfaye-pm5hk
      @Tesfaye-pm5hk Місяць тому

      Amen Amen Amen

    • @SheikhCell-oj7pd
      @SheikhCell-oj7pd Місяць тому

      አሜን

  • @zenebechdulla4794
    @zenebechdulla4794 Місяць тому +119

    ይህን ፊልም የምታዩ ሁሉ ፍጣሪ የረፍት እንጀራ ይሥጣቹ❤❤

    • @MekdiDemese
      @MekdiDemese Місяць тому +1

      አሜን😢😢😢

    • @CsgJr
      @CsgJr Місяць тому +1

      አሚንንንን🎉🎉🎉

    • @Ggg-gz3vu
      @Ggg-gz3vu Місяць тому +1

      አሜን አሜን አሜን❤🎉

    • @መሲ-ጨ5የ
      @መሲ-ጨ5የ Місяць тому +1

      አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢 ❤❤❤❤❤

    • @SamiraAljehani
      @SamiraAljehani Місяць тому +1

      አሚንን😢😢❤❤❤❤❤

  • @KaliyeTesfaye-fm9cc
    @KaliyeTesfaye-fm9cc Місяць тому +19

    እንዴኔ ገኒ የኢፍራ እናት ነች ብላችሁ የጠረጠራችሁ👍👍👍

  • @FathihaFathiha-mg8fy
    @FathihaFathiha-mg8fy Місяць тому +6

    ደስስስስ ሚለው ነገር የእፉዬ እናት ገነት መሆኗ ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ❤❤❤

  • @KhairiyaAdam
    @KhairiyaAdam Місяць тому +72

    ገነት ግን የኤፍራታ እናት ነት

    • @gifuc5347
      @gifuc5347 Місяць тому +3

      ነች መሠለኝ😊

    • @YySa-q2z
      @YySa-q2z Місяць тому +2

      አወናት😮

    • @almazalmaz8997
      @almazalmaz8997 Місяць тому +1

      መሰለችኝ ራሷን ደብቃ ሰራተኛ ሁና ነዉ እንጅ እናትዋ ነች❤❤❤

    • @LarinLarin-h2s
      @LarinLarin-h2s Місяць тому

      Yes

    • @HasenHusen-l4h
      @HasenHusen-l4h Місяць тому +1

      አዋ

  • @WebalemNigusei
    @WebalemNigusei Місяць тому +29

    የሚወዱትን አግቶ
    ከሚወዱት ሰው እቅፍ ውስጥ ተቀምጦ የሆድን እደመናገር ምን ደስ የሚል ነገር አለ?

  • @tsitsi-t9c
    @tsitsi-t9c Місяць тому +56

    እህቶቼ ወንድሞቼ ሁላችሁም ሙስሊምም ክርስቲያንም በፆለታችሁ እርዱኝ ሠሞኑን መዳሜ ተቀያይራብኛለች😥😥😥😥መተኛትም መብላትም በስርአት መስራትም አልቻልኩም😥😥😥😥😥ፈጣሪ ይርዳሽ በሉኝ😥😥😥😥

    • @Mulu-y8u
      @Mulu-y8u Місяць тому +1

      አይዞሽ ውደ ፀሎት አድርጊ😢

    • @የቀየፈርማርያምአንቺጠብቂ
      @የቀየፈርማርያምአንቺጠብቂ Місяць тому +2

      @@tsitsi-t9c የኔ ቢጤ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

    • @meklityedngllij4462
      @meklityedngllij4462 Місяць тому +1

      አይዞሽ እህቴ ስራ መጥፋቱን አውቀው ነው ደህና የበሩትም ተቀያይረውብናል በሁላችንም ነው ተበሳጭተጭ ስራ እንዳትወጪ ምግብ እየገዛሽም ቢሆን ብይ እጃዛ ከወጣሽ የባሰ ስለሆነ ለሁሉም ፀሎት አድርጊ ሙስሊም ከሆንሽ ዱዓ አድርጊ እግዚአትሔር ይርዳሽ

    • @Iguf-oj3yc
      @Iguf-oj3yc Місяць тому +1

      እግዚአብሔር ይርዳሽ😢😢

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if Місяць тому

      አይዞሽ እግዛብሔር ያብርዳት ፀልዬ እሽ አይዞሽ ያገኝሽውን ጉርስ አርጊ ሁሉንም ምትችይው ስትበይነው ብይ እሽ

  • @makkiyafayyo
    @makkiyafayyo Місяць тому +41

    Namonni afaan anii barresuu kun isiinif dubbifamu hundaa kessaniif nagaf rafmanni rabbi isiin waliin haa jiratu❤❤❤❤❤🎉

  • @selamase782
    @selamase782 Місяць тому +10

    እግዚአብሔር ጨለማቹን በብርሃን ይቀይረዋል
    ለቅሷቹን ደግሞ ወደ ብዙ ደስታ ይለውጣል አሜን

  • @NafiAlex
    @NafiAlex Місяць тому +23

    አንደኔ ይሄን ድራማ በጣሞ የወደደው ላይክ ❤❤❤❤

    • @exxpress7008
      @exxpress7008 Місяць тому

      የኔ ከርታታ አይዞ ሽ አረቦች ተቀይረዋል😢😢😢

  • @Mube461
    @Mube461 Місяць тому +34

    ይሂን ድራም አላይም ብየ ነበር ሂሩት ስለለችበት ለኢፍራታ ብየ ጀመርኩት ማነው እደኔ የሆነው 😂

  • @FgJc-z9m
    @FgJc-z9m Місяць тому +87

    እኔ ግን ሂሩት በኖርማል ሂወቷ እራሱ እንደዚሁ ክፉና ተንኮለኛ ሴት ትመስለኛለች አልወዳትም ማነው እንዴኔ የሚጠላት

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 Місяць тому +21

    ገኒ የኤፍራታ እናት የምትሆን ይመስለኛል 😊

    • @DfyFty-un3ho
      @DfyFty-un3ho Місяць тому

      እኔምይመሥለኛል🎉😢😢

  • @jemilayesuf5574
    @jemilayesuf5574 Місяць тому +16

    ከምቀኛ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @የቆንጆዎችአፍቃሪ
    @የቆንጆዎችአፍቃሪ Місяць тому +128

    📷🙋እያንዳንድሽ ዘለሽኝ🫣 ብትሄጅ እግርሽን 🏌️ነዉ የምሰብርሽ😏😏😏

  • @abushsayid759
    @abushsayid759 Місяць тому +71

    ዎው ዛሬ አንድኛ ናኝ እስቲ 👍

    • @ሙናA
      @ሙናA Місяць тому

      ደምረኚ

  • @SelamNardos
    @SelamNardos Місяць тому +15

    በምን መንገድ እንደማመሰግናችሁ አላውቅም እና ሁል ጊዜም እንደዚህ በየቀኑ አንድ ሰዓት ብትለቁልን ምኞቴ ነው😊😊

  • @halimamohamed-lu6qx
    @halimamohamed-lu6qx 29 днів тому +2

    ይህ ድራማ ፊልም ባይሆን ደስ ይለኝነበር የኤፍራታ ህይወት ጅማሬዉ ከኔጋር ተመሳሳይ ነዉ መጨረሻዉ ግን አንድ ላይሆን ይችላል😥😥

  • @agar-l6b
    @agar-l6b Місяць тому +16

    ላይኩኝ😮😮😮የመዳም ቅመሞች ከፍቶኛል😢😢😢😢😢😢😢

  • @EiveShv
    @EiveShv Місяць тому +43

    ኧረ ይች ሂሩት እምትባል ሤትዮ አቃጥላ ልደፋን ነው 🤭😏😏አፈር ትብላና ሁሌ ተከሢሥነት

    • @አሚናትየናቷናፋቂ
      @አሚናትየናቷናፋቂ Місяць тому +2

      በጣም እኔማ ጨጓራዬን አቃጠለችው ምነው አንድ ቦታ እንኳን መልካም ሰው ሁና ብሰራ ተፈጥሮዋ ነው መሰል😂

    • @emafiker6837
      @emafiker6837 Місяць тому +1

      ሁሌ ክፋት ነው የምሰራው በውነተኛው ሂወቷም ከሰሲት ነው የምትሆነው እርግጠኛነኝ

    • @hiruttadelo8260
      @hiruttadelo8260 Місяць тому

      እውነት በጣም

    • @DuDu-ur3lt
      @DuDu-ur3lt Місяць тому

      እኔንም ልትደፋኝ ነው😂😂

    • @Wudnesh-km9pg
      @Wudnesh-km9pg Місяць тому

      @@EiveShv ድራማ መሆኑ በጀ እንጂ እንዴት እንዳምታስጠላ ጌታን

  • @ዜድየመቅደላዋ-ፀ1ዀ
    @ዜድየመቅደላዋ-ፀ1ዀ Місяць тому +73

    ወይዘሮ ሂሩት ጨጎራችንን ልትልጥ በዚህ መጣች ደግሞ😅

    • @MekidesYegeta
      @MekidesYegeta Місяць тому +1

      baxmi inesi asixalchign

    • @Jemila-x8p
      @Jemila-x8p Місяць тому +1

      በጣም መጣችብን ደሞ 🤣🤣

    • @alemneshGirmaa
      @alemneshGirmaa Місяць тому +1

      እኔ እራሱ ድራማ እንዴ ሆነ እያወኩ እንዴት እንደምታቃትለኝ

    • @አሚናትየናቷናፋቂ
      @አሚናትየናቷናፋቂ Місяць тому

      ​@@alemneshGirmaaእኮ እኔም😂😂

    • @Zehab-bb7xp
      @Zehab-bb7xp Місяць тому +1

      😂😂😂😂😂ትክክል

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl Місяць тому +5

    ይህ ድራማ በጣም ነው የወደድኩት እናተስ ወዳችሁታል እስኪ በላይክ❤❤❤

  • @EkramAli-kr5og
    @EkramAli-kr5og Місяць тому +21

    ኤፍራታግን የወ/ሮገነትልጅ ናት የምትሉ የትናችሁ😊

    • @ሙናA
      @ሙናA Місяць тому +1

      ደምሪኚ ውዷ❤

    • @hekmahekma6117
      @hekmahekma6117 Місяць тому +1

      እኔም ትመስለኛለች

    • @EkramAli-kr5og
      @EkramAli-kr5og Місяць тому

      @@ሙናA እሺ አንቺም

    • @YySa-q2z
      @YySa-q2z Місяць тому +1

      እኔምትመስለኛለች

  • @حنانبنت-ن3ن
    @حنانبنت-ن3ن Місяць тому +8

    ዋው በጣም ደስ ይላል❤❤❤ ግን እንዴኔ ኤፍራታ ያሳዘነችው😢😢

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Місяць тому +6

    እኔንም መንም አይፋልጋኝም😢😢😢😢😢በፍቃዳኝነት እህት ወንድም ያሚሆነኝ ማነው 😢😢😢ግን

    • @User12817
      @User12817 Місяць тому +1

      Woyi yene ehite ene alahulishe😢😢❤️❤️🫂🫂🤗

  • @zx9713
    @zx9713 Місяць тому +12

    ገነት የኤፍራታ እናት ትመስለኛለች😢😢😢😢

  • @JoshuaOgonda-pd9kr
    @JoshuaOgonda-pd9kr Місяць тому +2

    ሂሩት ጀግና ተዋናኛ ነት የእዉነት😂😂😂😂😂ገደለቺኛ አላለም😊

  • @Worky-f1n
    @Worky-f1n Місяць тому +8

    ማነዉ እደኔ ይህ ድራማ የተመቸዉ❤❤❤❤🎉🎉

  • @Maretu-o5i
    @Maretu-o5i Місяць тому +5

    የኔ ምስኪን ኤፍራታየ በጣም ነዉ የምታሳዝነኝ

  • @Aduna5fh1se8n
    @Aduna5fh1se8n Місяць тому +31

    እኔ እኮ ፊልም መሆኑን እያወኩ ቅጥል የሚለው ነገርስ🙆🙆

    • @gifuc5347
      @gifuc5347 Місяць тому +2

      ሁላችንም ነን አብሶ ይቺ በርገር የሚመሥል ከፈር ይዛ አቃጥላ ልደፋኝነዉ ሉሉሊት የምትባል ሴትዮ😂😢

    • @YySa-q2z
      @YySa-q2z Місяць тому

      እኔበፊትነበርእምናደደውአሁንንምንምአይመስለኝ

    • @AaA-zo9tx
      @AaA-zo9tx Місяць тому +1

      እንደኔ😢😒😒😅😅😅😅😅

    • @HayatMohammedHassen-i1c
      @HayatMohammedHassen-i1c Місяць тому

      Eko

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 Місяць тому

      ​@@gifuc5347😂😂😂😂😂😂😂

  • @rihannaseid4669
    @rihannaseid4669 Місяць тому

    አንደኛ የኛ ሀገር ሰዉ ተዛዝሎ አንድ ላይ አይኖርም ሁለተኛ አትንሽ እስከ ትልቅ ተንኮል ብቻ የቱርክ እና የህንድ ደራሲዎች የስራችሁን ይስጣችሁ ይሄዉ የስራችሁ ዉጤት

  • @KasechLegas
    @KasechLegas Місяць тому +6

    ጥሩ ሠወች ፈተና ይበዛባቸዋል ዉይ ሄሩት እዚህም ሤራ ስትችልበት

  • @muminaerjawe7225
    @muminaerjawe7225 Місяць тому +3

    እደኔ እሄን ድራማ የሚወድ በላይከ

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu Місяць тому +10

    ይፍራታ የገኔ ልጂ ናት የምትሎ💔💝

  • @QatarDoha-p3u
    @QatarDoha-p3u Місяць тому +2

    በርግጠኝነት የኤፍራታ እናት ገኒ ትመሥለኛለች አብረን እናያለን ብቻ ❤

  • @TarikuEtebo-jq7sm
    @TarikuEtebo-jq7sm Місяць тому +3

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ግን አምስተኛ መቼ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @SebleMoges-p6l
    @SebleMoges-p6l 12 днів тому +1

    ኤፍዬ የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 Місяць тому +11

    አባትሆይ ከውዳጅ ጠላት እና ካስመሳይ ሰው ጠብቀኝ

  • @SeniYallew
    @SeniYallew Місяць тому +2

    የሊዲያና የፂሆን ተንኮል አቃጥሎ ሊደፋኝ ነው ደግሞ ቤዛ እና ጓደኛዋም ተጨመሩለኝ😂😂😂አይዞሽ እራሴ😅ውይይይይ ኤፍራታ የኔ ውድ❤❤❤❤

  • @fafiemuzekryah749
    @fafiemuzekryah749 Місяць тому +5

    ይች በድርጅት እጨት የቆመይ ክፍ የሌላላት ሰይጣን ማለቴ ሉሊት ግን ከድርጅት ውጭ ሌላ የማታውቅ ኦህ😂😂😂😂😂😂

    • @Sinorita-q6h
      @Sinorita-q6h Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂 በየሄዴችበት ድረጂት ደረጂት

    • @EtagenSiyum
      @EtagenSiyum Місяць тому

      🤣🤣🤣🤣🤣የልቤን

    • @SelamBete
      @SelamBete Місяць тому

      ከፊልሙ ኮመንቱ ደስ ሲል😂😂😂😂😂😂😂

  • @Amarech-pk3mw
    @Amarech-pk3mw Місяць тому

    በጣም ደስ ይላል ቶሎ ቶሎ ልቀቁ ሊልት ብትባል ሰትዩዋ ምንድነው እደዝ ሁሉም ቦታ ቶንኮል ማስተማር አራ ይደብራል አንች ድራማ ላይ የሰራሹን ሳዉ በ ተግባር ሊሰራ ይቻላል አሄ መጥፎ ትምርት ነው ዎጃል እዴት እንዴ ሚሰራ ለምን ታስትምራላችሁ🤭🤭🙆🙆

  • @samiyaahmed4259
    @samiyaahmed4259 Місяць тому +3

    Natan endene yetemecew ❤❤❤ he so hundsome 😊

    • @ሙናA
      @ሙናA Місяць тому

      ደምሪኚ ውዷ🎉

  • @Koko-dz7pd
    @Koko-dz7pd Місяць тому +2

    ይች ሉሊት ተብየዋግን በየቦታው መርዝ ሁናነውሳ ምሰራው😮😮😮😮

  • @SofiyaMohammed-u4z
    @SofiyaMohammed-u4z Місяць тому +11

    ኤፍራታ የገኒ ልጂ ናት እመኑኝ😢

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 Місяць тому +1

    ዮናታን እናኤፍራታ በጣምነዉየሚያሳዝኑኚ😢

  • @ፈንትሽቲዩብ
    @ፈንትሽቲዩብ Місяць тому +23

    ሂሩት ግን በሁሉም ቦታ ክፉ ሁና ነው እምትሰራው 😢😢😢

    • @Lifeisgood-b8r
      @Lifeisgood-b8r Місяць тому +1

      አይገርምም እሱን ለማለት ነበር ኮሜንት ውስጥ የገባሁት 😂😂😂😂

    • @ፈንትሽቲዩብ
      @ፈንትሽቲዩብ Місяць тому

      @@Lifeisgood-b8r ተቀደምሽ

    • @ywadane
      @ywadane Місяць тому

      uko enemi garmognali🙊🙊🙊🙊

    • @Lifeisgood-b8r
      @Lifeisgood-b8r Місяць тому

      @@ፈንትሽቲዩብ አዎ ውዴ ተቀደምኩኝ 😂😂😂

    • @SelamNigus-g4n
      @SelamNigus-g4n Місяць тому

      ይሄ ፊት ለክፋት ብቻ ነዉ የሚመቸዉ 😂😂😂

  • @AgAg-e3u
    @AgAg-e3u Місяць тому

    ገነት የኤፍራታ እናትናት ማንም ልጇ እደሆነች የሚያቅ የለም ገነትብቻ ትመሠለኛለች በሚሥጥር የምኖረዉ👍👍👍🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo Місяць тому +2

    Galatians 5 አማ - ገላትያ
    1: በነጻነት ልንኖር ክርስቶስ ነጻነት አወጣን፤ እንግዲህ ጸንታችሁ ቁሙ እንደ ገናም በባርነት ቀንበር አትያዙ።

  • @ZaharaShumi-ty3li
    @ZaharaShumi-ty3li Місяць тому +1

    ፀረትውልድ ድራማ ሣይሠሩ ሣይደክሙ ሌላው ስንት አመት የለፋበት የደከመበትን ሀብት ገንዘብ ዝናን ለማግኘት ሲባል የጭካኔ ጥግ ብዬዋለሁ ይሄን ድዳማ የሚያየ ወጣት ነገ ሠርቶ ማግኘትን ሣይሆን ዘርፎ ገደሎ በነፃነት እንዲኖር የሚያስተምር የሠውልጅን እሬሣ እቤት ድረስ ማምጣት ምንያህል ኢትዮጵያዊነት ተራ የወጣ ነው ገዳይ ደፋሪ ዘራፊ ሀገራችን ላይ ቢበዛ ምን ያስገርማል ስለዚህ እባካችሁ ትውልድን የሚያንፅጂ ትውልድን የሚያጠፋ ድራማ ባይሠራ ጥሩባይነኝ ህዝቤ አይንህን ግለጥ እየተሠራብህ ያለውን በጥሞና ተመልከት አውግዝ ወዴት እየሄድን ነው

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 Місяць тому +15

    ወይዘሮ ገነት ግን የኤፍራታ እናት ልትሆን ትችላለች

  • @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
    @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ Місяць тому

    በሁለቱም ፊልም ክፉ የሆነ ሰው አለ እዚህ ፊልም ላይ ለማንቻውም በርቱልን❤❤❤

  • @SelamSeli-e3t
    @SelamSeli-e3t Місяць тому +3

    አስሬ ስገባ ስወጣ ተለቆ እንደሁ እያልኩ ምርጥ ድራማ ነው ኤፍሬታ ስታሳዝን 😢😢

    • @ToyebaAly
      @ToyebaAly Місяць тому +1

      😂😂😂😂😂

  • @ሀሊኬኳ
    @ሀሊኬኳ Місяць тому

    ናታን አሳቀሸኝ ይሄ ውልክፍ ወድቆ ነበርኮ ፈዞ😂😂❤❤❤❤በርቱልን

  • @እሚትቲዩብ
    @እሚትቲዩብ Місяць тому +10

    ይሄንን ድራማ ብታቋርጡት ትፋሻቹን ነው ማቋርጠው ዋ ሰፍ አርገው ሚጠፉትስ ነገር 😊😂

    • @MeskermTadese
      @MeskermTadese Місяць тому +1

      😂😂😂😂😂

    • @HdhHr-ph3mu
      @HdhHr-ph3mu Місяць тому

      ወይኔ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂😂

    • @AlmazAlmaz-ys6ff
      @AlmazAlmaz-ys6ff Місяць тому

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @FMR20
      @FMR20 Місяць тому

      😂😂ሪፖር ማረግ

    • @fekr-m9n
      @fekr-m9n Місяць тому +1

      ፊልሙ የህድ ፊልም ያስንቃል በሉ ደግሞ ተወደድን ብላችሁ በወር አንደየ እየለቀቃችሁ ደሜን ዳታፈሉት እዳታቋርጡት❤

  • @emushewatube
    @emushewatube Місяць тому +2

    ስደተኛ እህት ወንድሞች በየአለንበት ፈጣሪ ይጠብቀን ፍቅርን በፍቅር እንጂ በእልህ የምንፈልገዉን ማግኘት አንችልም ኤፍራታ ልክ እንደ ዮአዳን መሰቃየት ኡፍፍ

  • @Gojamewa.gojamewa
    @Gojamewa.gojamewa Місяць тому +13

    ምን ጊዜ ቀደማችሁኝ አፈር ብሉና😂😂❤❤

    • @Ethukida-d2t
      @Ethukida-d2t Місяць тому

      😂😂

    • @ekramali-lp6py
      @ekramali-lp6py Місяць тому +1

      ክክክክ ኧረ አይባልም የተመታሽ😂😂😂

    • @serkalemserkalem2182
      @serkalemserkalem2182 Місяць тому

      😂😂😂

    • @AlmazAlmaz-ys6ff
      @AlmazAlmaz-ys6ff Місяць тому

      አቦ ልከርብትሽ እኔም ተቀድሜያለሁ🙃🤸‍♂️🤸‍♂️🤸‍♂️🙃

    • @zx9713
      @zx9713 Місяць тому

      😂😂😂😂😂

  • @Rahmet-gm4bj
    @Rahmet-gm4bj Місяць тому

    አቦ በኤፍራታ እና በናታ መሀል አትግፉ ፍቅራቸው ደስ ሲል አያጠሠጥሙበት በተለይ እሱ ደስ ሲል ፍቅር አገላቶታል

  • @FathihaFathiha-mg8fy
    @FathihaFathiha-mg8fy Місяць тому +3

    ኤፍራታን እና ገነት ናታን እደኔ ሚወዳት ብቻ ላይክ ይግጨኝ

  • @Sol-oz7oo
    @Sol-oz7oo Місяць тому

    በ፬ኛ ክፍል ላይ ያለው የድምጽ ችግር ማስተካከል ያለበትን ከመልቀቃች ሁ በፊት ኣለማረም አይ የኛ ፊልም ጉድለት አያጣውም ያሰኛል በተረፈ ጥሩ ስራ ነው በርቱ

  • @AsmaLov-dh2bi
    @AsmaLov-dh2bi Місяць тому +17

    በሉ እኔ ዛሬ 89ነኛ ነኝ ላይክ አድረጉኝ

  • @abush4371
    @abush4371 Місяць тому

    sound system ምንሼ ነው?

  • @ገኒነኝየራያዋቀበጥ
    @ገኒነኝየራያዋቀበጥ Місяць тому +4

    ይሄድራማ እደኔ የተመቸው ላይክግጩኝ👍♥️❤

  • @AaA-zo9tx
    @AaA-zo9tx Місяць тому +2

    ኤፍራታንና☺ ናታንን☺ የሚወድ☺👍❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Wudnesh-km9pg
    @Wudnesh-km9pg Місяць тому +16

    ኤፍራታን የምትወዱት ላይክ ግጬኝ😢😢

  • @AbebaTilanhun
    @AbebaTilanhun Місяць тому

    ይህ ድራማ የምታዩ በሙሉ ሰላም ለናንተ ይሁን ኤፍ አቼቴን በላችኝ ስታሳዝን በማርያም 😢😢😢

  • @RhametAhamed
    @RhametAhamed Місяць тому +9

    ሲደናቃፍ😂😂😂😂ወድቆ ነበር😂😂😂😂😂😂ወየው ኢፍራታ አፍቃሪ😂😂❤❤🎉🎉❤🎉😢❤🎉 28:37

  • @Sofiaያባቷልጅ
    @Sofiaያባቷልጅ Місяць тому +2

    ደስ ሲል እሄ ፊልም😮😊😂🎉🎉❤

  • @Daisy12345e
    @Daisy12345e Місяць тому +16

    ክፋት ብቻ ነው ድራማ ሁሉ 😒ደሞ ከዮአዳን ተመሳሳይ ነው 🙄

  • @فاطمهخالد-ض2ب
    @فاطمهخالد-ض2ب Місяць тому +2

    እባካችሁ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን የምትሉ እሲ👍 አሳዩኝ

  • @AbduIdrees-s4g
    @AbduIdrees-s4g Місяць тому +32

    ሁለተኛ ነኝ like አርጉኝ😂

  • @ፃናትይቱብ
    @ፃናትይቱብ Місяць тому

    እኔ ግን ይሄን ድራማ ስላለመድኩት ይሁን አላቅም አልከታተለውም ይመስላል እደ ኮሜንቶች ንገሩኝ እዳየው 😂እኔ ዮአዳንን ነው የምወደው ቶቶሎ በለቀቁልን🎉

  • @LubeEshetu-n9e
    @LubeEshetu-n9e Місяць тому +4

    ከሁሉ ነገር እሚያመው እቤታውስጥ ተቀምጦ ወዳጂመሳይ ጠላት😢

  • @ሐረገ
    @ሐረገ Місяць тому +1

    ሄሮት አሁንም ጨጓራችንን አሳመምሺን😂😂😂😂😂😂

  • @Almanal-d8w
    @Almanal-d8w Місяць тому +5

    ይችን ሴትዮ ከዮዳን ድራማ ጋ እድ አይነት ካራክተርነው የስጣት

  • @BurtukanBetso
    @BurtukanBetso Місяць тому +2

    ኤፍራታ እደእኔ የምወደት ለክ👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @Tamralech-mq5qg
    @Tamralech-mq5qg Місяць тому +3

    ቤሩት ያላችሁ እህትና ወንድሞቸ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 😢😢🙏

  • @yemareyam-i4h
    @yemareyam-i4h Місяць тому

    እንኳን ደና መጣቹ በጉጉት ነው ምጠብቃቹ❤❤❤

  • @yeti2828
    @yeti2828 Місяць тому +6

    በእንደዚህ አይነት ሁኔታችሁ አልጀምርም ዮአዳንንም ስለጀመርኩት ነዉ የማየዉ መጀመር እንጂ መጨረስ አታቁም የኢትዮ ድራማ

  • @MulukenAbebe-ci2ks
    @MulukenAbebe-ci2ks Місяць тому +1

    ወይኔ እሄ ድራማ በጣም ነው የተመቸኝ

  • @IlhamNasrudin-hw7mz
    @IlhamNasrudin-hw7mz Місяць тому +12

    በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ ዱአ አድርጉልኝ የስደት ህመም ከባድ ነው በጣም አሞኛል😢😢😢 ከርስቲያኖችም ፀልዩልኝ

    • @starcall9965
      @starcall9965 Місяць тому +1

      አላህያሽርሽ

    • @FatimaMuzu
      @FatimaMuzu Місяць тому +1

      አብሽር አላህ ያሽርሽ

    • @ሙናA
      @ሙናA Місяць тому

      ደምሪኚውደ🎉

    • @IlhamNasrudin-hw7mz
      @IlhamNasrudin-hw7mz Місяць тому +1

      አሚንንንን ያረብብብ

  • @Aeue-hf3vz
    @Aeue-hf3vz Місяць тому +1

    ዋው ዋው የምርነው ከዝይ ፍልም ፍቅር ልይዘነው ማሰለን አይይይ😂😂😂

  • @RrRr-m8x
    @RrRr-m8x Місяць тому +4

    የዚች ሴትዮ ጉድ ባዝ ኮመንት ላዉራ እንዴ 😂😂

  • @metikyeenatua
    @metikyeenatua Місяць тому

    Betam aref derama new asetemare yehoni enamseginalin🙏😘😘

  • @የፆምውሃነኝ
    @የፆምውሃነኝ Місяць тому +15

    _ቤዛ እንዴ ሊዲያ_
    _ኤፍራታ እንደ ዩአዳን_
    _ገነት እንደ ማህሌት_
    _ሉሊት ያችው ጭራቅ ሒሩት😊_
    _የቤዛ ጓደኛ እንደ ሊዲያ ጓደኛ_
    _ናታን እንደ ሳሚ😊_
    _ፐፐፐፐፐ እኔኮ አልተንትን😂😂😂_

    • @AlmazAlmaz-ys6ff
      @AlmazAlmaz-ys6ff Місяць тому

      አቤት ትንታኔ😅😂😅😂😅😂😅😂😅

    • @MunaKadir-fo1ds
      @MunaKadir-fo1ds Місяць тому

      😂😂😂

    • @YySa-q2z
      @YySa-q2z Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @YySa-q2z
      @YySa-q2z Місяць тому +1

      ኧረየሊዳያይለያልውዶቸ

    • @HayatHayu-r2y
      @HayatHayu-r2y Місяць тому

      ይመችሽ

  • @meronberhanu4152
    @meronberhanu4152 Місяць тому

    Achii hirutii hulum bota layi gin lamindinew kifuu yemi honshii😂😂😂😂 Efirata ina natan ❤❤❤❤

  • @SelamawitAlemu-u6j
    @SelamawitAlemu-u6j Місяць тому +3

    ሰላም ይብዛላችሁ ኤሄንን ድራማ እንዴ እኔ ምዎድ በላይክ ያሳዩን ለኔ ተመችቶኛል ኤራፍታና ናት እና ገነት ተመቹን ለናንተ ሊብ ሰጥቻሎ 💕💕❤ 💕❤ አር ቶሎ ቶሎ ልቀቁ 😢🥹🥹

  • @Kecho12-H
    @Kecho12-H Місяць тому +1

    ፂ እና ቤዛ ሁለት ሾካኮች ሲያስጠሉ እንዴዚህ አይነት ሰዎች ለህይወታችን ጠንቅ ናቼዉ ቱቱቱ ማን ለምን እንዴቀረበን ማወቅ ግዴታ አለብን

  • @kiya2127
    @kiya2127 Місяць тому +4

    ማነው ግን እንደ እኔ በጉጉት የምጣብቀው

  • @foziya-ng3nz
    @foziya-ng3nz Місяць тому

    አዱ ሲያልቅ አዱ ይተካል ጨጓራየ ማክተሙ ነው ዘድሮ በንደት 😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

    • @ሙናA
      @ሙናA Місяць тому

      ደምሪኚውደ❤

  • @Cud0000Gudkonjo-si3to
    @Cud0000Gudkonjo-si3to Місяць тому +2

    ወይዘሮ ሂሩት በዚህም መጣሽ ጨጓራዬን ልትልጭው😂😂😊

  • @ኮኪጋልትግራይ
    @ኮኪጋልትግራይ Місяць тому +1

    Efrataye yene melkam ❤❤❤ beza koshasha😢