ሐረግ ( ክፍል 1 )

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 1,2 тис.

  • @princessH-n9e
    @princessH-n9e 2 місяці тому +1163

    የነ ዮአዳንን መጨረሻ ሳናይ ይሄን አናይም በሀሳቤ የሚስማማ ላይክ

  • @AgAg-e3u
    @AgAg-e3u 2 місяці тому +205

    ዮነአዳንን መጨረሻ አሳዩን የምትሉ ይህ ይቅርብንና በሣምት 3ግዜ ይለቀቅ የምትሉ ዮአዳንን👍👍👍🎉🎉❤❤❤

    • @ruthgetahun6643
      @ruthgetahun6643 2 місяці тому

      Yoadanen miyakelma yelem eko

    • @mequanentgetasew
      @mequanentgetasew 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @DestawGashaw-b6h
      @DestawGashaw-b6h 5 днів тому

      ለምን ይቅር ለሠው ሞራል አስቡ ዉጭ አትከታተይ ደስ ካላለሽ ምን የነካት ናት

    • @AgAg-e3u
      @AgAg-e3u 5 днів тому

      @@DestawGashaw-b6h እናት ተረጋጊ የደረሰብሽ የለም ሲቀጥል ቶሎ ቶሎ ስለማይለቁ ነበር አሁን ግን አስተካክለዋል እና ተረጋጊ

  • @BiftuGemechu-i5q
    @BiftuGemechu-i5q 2 місяці тому +60

    ቆንጆ ድራማ ነው❤❤ ❤ግን በዚህ ድራማ ምክንያት ዮአዳንን ማስተጒጎል አይቻልም በሰአቱና በቀኑ ልቀቁልን ተናግርያለሁ በሁሉም ተመልካቾች ስም

  • @mominayimam-e3g
    @mominayimam-e3g 2 місяці тому +435

    ይሂን ድራማ የምትክታትሎ ፈጣሪ ደስ የሚል ሂወት ይስጣቸሁ❤❤

    • @HbdcXbxh
      @HbdcXbxh 2 місяці тому +2

      አሚን ያረብ ❤❤❤

    • @LusiMola
      @LusiMola 2 місяці тому +2

      ክፍል 2ይላቀቅ ቶሎ ቶሎ

    • @ዞማሚድያ
      @ዞማሚድያ 2 місяці тому

      ua-cam.com/video/Xjt7zBFyy-I/v-deo.htmlsi=K7Ut114UKmPm9Ywl

    • @SampleAccount-k2l
      @SampleAccount-k2l 2 місяці тому +2

      አሜን አሜን አሜን ❤️❤️🙏

    • @Seada-o7q
      @Seada-o7q 2 місяці тому +2

      አሚንአሚን

  • @GelilaGelila-vi5ut
    @GelilaGelila-vi5ut 2 місяці тому +342

    እቺ የመርዝ ብልቃጥ ሁሉም ቦታ ክፉ ናት ዮአዳንን ቶሎቶሎ ልቀቁልን ❤

  • @DemelashGetachew-j1l
    @DemelashGetachew-j1l 2 місяці тому +61

    ዮአዳንን አሴጨርሱን እና ይሄን እናያለን ካልሆነ ግን አንከታተልም ይሄን። የመጨረሻ ኮሜንት ኤንድ ላይኬ ነው።

  • @FgJc-z9m
    @FgJc-z9m 2 місяці тому +14

    ሒሩት ተብየዋ ደግም ሁል ጊዜ የምትጫወተው ገፀባህሪ መጥፎ መጥፎ ሰውን መጉዳትና መበቀል

  • @12-ty9zu
    @12-ty9zu 2 місяці тому +50

    በጣም የሚገርም ድራማ ነዉ አደራ እንዳታቋርጡት እኔ በግሌ በጣም ተመችቶኛል ቀጥሉበት

    • @meimeiali9659
      @meimeiali9659 2 місяці тому

      😂mecheayeshi

    • @BintKemal-ep2iu
      @BintKemal-ep2iu 2 місяці тому

      አደራሽን መወጣት አይችሉም በ9ቀን 1ቀን ወርሃዊ በአል በይው የኢትዮ ድራማ😅😅😅😅

    • @FOZiyAsafa
      @FOZiyAsafa 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂 ሳህ​@@BintKemal-ep2iu

  • @KaliyeTesfaye-fm9cc
    @KaliyeTesfaye-fm9cc 2 місяці тому +30

    በስደት አለም ለለን እህት ወንድሞች ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን ከቤተሰብ በሰላም ይቀላቅለን😢❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @Tesfahun-j4v
    @Tesfahun-j4v 2 місяці тому +16

    ድራማው እንደጠበኩት ሳይሆን ከጠበኩት በላይ እንደሚሆን ከዚህ ክፍል መረዳት ቀላል ነው ለዛዎች ትለያላቹህ ቀጥሉበት

  • @የመከናሰላሟ
    @የመከናሰላሟ 2 місяці тому +48

    ሂሩት የምር ሰዉ ሁላ ጠላሺ የምር አዳድ ቦታኳ ጥሩ ስራ ስሪ 😂❤❤❤❤❤ፊልምም ቢሆን😂😂😂😂

    • @ZereHalefom
      @ZereHalefom 2 місяці тому +4

      በቅንነት ደምሪኝ አድስ ጀማሪ ነኝ ማማዬ

    • @fanayetadesse7913
      @fanayetadesse7913 2 місяці тому +2

      😅😅😅

    • @እናት.ቲዩብ.2123
      @እናት.ቲዩብ.2123 Місяць тому

      ​@@ZereHalefomእኔ ደመርኩሽ ደምሪኝ እኔንም 😅

    • @TubaMuhamed
      @TubaMuhamed Місяць тому +1

      እኔም እያልኩ ነበር

    • @fatimaawel467
      @fatimaawel467 25 днів тому +1

      ይሄ የሚያሳየው ችሎታዋ ነው

  • @emushewatube
    @emushewatube 2 місяці тому +56

    የሰለቸኝ ነገር መጥፎ ሰዎችን ማየት በዚህም መጣች

  • @MekiyaIbrahim
    @MekiyaIbrahim 2 місяці тому +59

    ሂሩት ብታናድደኝም ግን ምርጥ ተዋናይ ነች

    • @GjjhyGgg
      @GjjhyGgg 2 місяці тому +1

      ትክክልዉዴ❤❤❤

    • @ShukriyaHi
      @ShukriyaHi 2 місяці тому

      ስጠላት ሒሩትን

    • @MekiyaIbrahim
      @MekiyaIbrahim 2 місяці тому +5

      @@ShukriyaHi ለምን ትጠያታለሽ ይሄኮ የሚሰጣት ካራክተር እንጂ እዉነተኛ ማንነቷ አይደለም

    • @ZereHalefom
      @ZereHalefom 2 місяці тому +2

      በቅንነት ደምሩኝ አድስ ጀማሪ ነኝ

    • @BintKemal-ep2iu
      @BintKemal-ep2iu 2 місяці тому

      ​@@MekiyaIbrahim እውነተኛው ገፀ ባህሪዋ እንዲህ ቢሆንስ እወይ ክፉ ሰው እድሜው ረጅም ነው አሉ😂😂😂😂😂

  • @Wudnesh-km9pg
    @Wudnesh-km9pg 2 місяці тому +22

    አጀማመሩ ምርጥ ይመስላል ቶሎቶሎ ልቀቁ በረፈ አሪፍ ነው 👌👌❤❤❤❤

    • @ZereHalefom
      @ZereHalefom 2 місяці тому

      በቅንነት ደምሪኝ ማማዬ

    • @BintKemal-ep2iu
      @BintKemal-ep2iu 2 місяці тому

      እያማረሽ ይቀራል ቶሎ ቶሎ መልቀቁን ምናልባት በ10ቀን 1ቀን ሊለቁ ይችላሉ ,,የአረብ ድራማ እንዳይመስልሽ😅😅😅😅

    • @Wudnesh-km9pg
      @Wudnesh-km9pg 2 місяці тому

      @@BintKemal-ep2iu እሱማ የታወቀነው😂😂😂😂😂😂

    • @BintKemal-ep2iu
      @BintKemal-ep2iu 2 місяці тому

      @@Wudnesh-km9pg 😂😂😂✋

    • @princessH-n9e
      @princessH-n9e 2 місяці тому

      @@Wudnesh-km9pg ሲያምርሽ ይቀራል የዛሬን ወር ጠብቂ ክክክክ

  • @edlawitmulu
    @edlawitmulu 2 місяці тому +3

    በጣም የሚያጓጓ ድራማ ነው ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን 🙏🙏

  • @زمزمم-م2ح
    @زمزمم-م2ح 2 місяці тому +19

    ውይ። በዚህም። ሰይጣን ሁና መጣች ይገርማል በየሀደችበት። ሁሉ ክፉሁና ነው የምሰራው ይገርማል

    • @TsegenetGetachew-l5y
      @TsegenetGetachew-l5y 2 місяці тому

      ❤❤❤❤ እለቀቀ

    • @Sinorita-q6h
      @Sinorita-q6h 2 місяці тому

      የሶስ ከፍ እዚህኮን ጥሩ ሰዉ ትሆናለች ብየ ነበረ

  • @ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ
    @ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ 2 місяці тому +83

    ሂሩት በዮአዳን አልበቃ ብሎሽ በዚህም ጨጓራችነን ልትልጪን ነዉደ😂😂😂😂

  • @Mስደተኛዋ
    @Mስደተኛዋ 2 місяці тому +47

    ሄሩት ይች እባብ ሴትዮ ደሞ እዝ መጣች 🤣🤣 ወይነ ልታቃጥለን ነው 😂😭😭

  • @HailegebrealTafete
    @HailegebrealTafete 2 місяці тому +17

    ምርጥ ይመስላል ድራማው ብቻ ተሎ ተሎ በመልቀቅ ተባበሩን ❤❤❤

  • @UaeUae-rq1kc
    @UaeUae-rq1kc 2 місяці тому +41

    ስራ እዳይበዛባቹህ መጀመሪያ ዩአዳንን ጨርሱ😊

    • @Jemila-s4e
      @Jemila-s4e 2 місяці тому +2

      አዝነሽላቸው ነው 😂😂😂😂😂

    • @UaeUae-rq1kc
      @UaeUae-rq1kc 2 місяці тому +2

      @@Jemila-s4e አወ😀😀😀

    • @BintKemal-ep2iu
      @BintKemal-ep2iu 2 місяці тому

      ያዘንሻላቸው አይመስልም,,,ማተራመስ ስራቸው መሆኑ ጠፍቶብሽ ነው😅😅😅😅

  • @TigistNigus-p6p
    @TigistNigus-p6p 2 місяці тому +8

    ሀሪፍነው ደግሞ ቶሎቶሎ ይለቀቅልን❤❤❤

    • @BintKemal-ep2iu
      @BintKemal-ep2iu 2 місяці тому

      መስሚያቸው ጥጥ ነው ቶሎ ቶሎ ልቀቁ ሲባሉ ይብስባቸዋል😂😂😂

  • @AhmedAlrashdi-wz1wx
    @AhmedAlrashdi-wz1wx Місяць тому +1

    ወይዘሮ ሂሩት እዚህ ተቀላቀለች እዚሁ ዳንጋር ያለውን ተንኮሏን አሁንም እዚሁ አላውቀው መቼም ደሞ በጣም ነው ማምርበት❤❤❤

  • @GhYy-zr5dh
    @GhYy-zr5dh 2 місяці тому +25

    እች ሴትዮ በዚህም ልታቃጥለኝ ነውደ😂😂

    • @fatoumafatouma9488
      @fatoumafatouma9488 2 місяці тому

      😂😂😂😂

    • @fafimk
      @fafimk 2 місяці тому +1

      ተፈጥሮዋ ነው መሰል ክፋትና ተንኮል😢😂

    • @Samiramohamed-eo6hb
      @Samiramohamed-eo6hb 2 місяці тому

      የኔምጥያቄነው

    • @GhYy-zr5dh
      @GhYy-zr5dh 2 місяці тому

      @@fafimk ክፉ የጀራ እናት ወይም የእንጀራ አባት ነው መሰል ያሳደጋት

    • @aminatmohmed
      @aminatmohmed 2 місяці тому

      የኔቢጤ😂😂😂😂😂

  • @SebleAssefaSebleAssefa
    @SebleAssefaSebleAssefa Місяць тому

    Ene sejamre yoadan drama seljmrku machrse gid honobnge new enji,Hirut ena lidya yalubtin drama kifum hone dagi alayem, yamir ye Ewnet yhel new yefrawachew.....yoadan❤❤❤❤

  • @WthdfSrhdd-il4np
    @WthdfSrhdd-il4np 2 місяці тому +3

    ሂሩት ተብየዋ ሁሌም መጥፎነሽ🤛🤛🤛🤛በድራማው ብቻ ሳይሆን በተፈጥሮም ክፍነሽ ማለትነው😂😂😂🤛🤛

  • @ShshgJh
    @ShshgJh 2 місяці тому +5

    ይችየተረገመች እደውክፋትነውየምሰራው☹️☹️☹️☹️የዩአዳንንሳንጨርስ😢ሌላጀመራችሁ

    • @BinaHaylu
      @BinaHaylu Місяць тому

      dirama mehonun eyaweku telawat😂😂😂😂

  • @AbuRemedan
    @AbuRemedan 2 місяці тому +6

    አርፍ ነው መጀማሪየ ዮአደንን እንጨርስ

  • @Sariy191-w8f
    @Sariy191-w8f 2 місяці тому +176

    ክፍል ሁለት ቶሎ ይለቀቅ የምትሉ like አድርጉኝ❤

    • @favinalemu8468
      @favinalemu8468 2 місяці тому

      እክስቴ❤

    • @Mixaadiribaa
      @Mixaadiribaa 2 місяці тому +1

      Anchi izim aleshi inde omg

    • @wyimam9103
      @wyimam9103 2 місяці тому +1

      እሺአደርጌለሁውዲስዳትሰለቸኝ

    • @Sariy191-w8f
      @Sariy191-w8f 2 місяці тому +3

      @@Mixaadiribaa Mixaye menew😂

    • @TtfgJhgfh
      @TtfgJhgfh 2 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂 የዛሬ ሳምት ጠብቂ

  • @newmobile6627
    @newmobile6627 2 місяці тому +44

    ቶሎቶሎ የማይለቁ ከሆነ እሪፖርት አያደረግን ማዘጋት አለብን እንደ ዩአዳን እንዳይጨማለቁ የምትስማሙ ላይክ እያረጋችሁ

    • @GenetyeTwahdoLij
      @GenetyeTwahdoLij 2 місяці тому +1

      ይሻላል😂😂😂

    • @agar-l6b
      @agar-l6b 2 місяці тому +1

      አወ😮😂😂😂😂

    • @agar-l6b
      @agar-l6b 2 місяці тому

      ​@@GenetyeTwahdoLijእሽ

    • @FMR20
      @FMR20 Місяць тому

      አዎ

    • @amaamm-bv5uk
      @amaamm-bv5uk Місяць тому +1

      አወን ብልጥ ነሽ ጡሩ ሀሣብ ነወ 😅 እኛም መብት አለን

  • @fikrTubedr4nj
    @fikrTubedr4nj 2 місяці тому +11

    ይች ሴትዮ በየሄደችበት ሴራ ብቻነው ስራዋ😂😅😅

  • @ፃናትይቱብ
    @ፃናትይቱብ 2 місяці тому +14

    መቸም ይሄ ሚድያ አንዱን በደንብ ሳይጨርስ ሌላ መጀመር ሲወድ😂😂😂😂😂😂

    • @ZereHalefom
      @ZereHalefom 2 місяці тому

      ደምሪኝ በቅንነት ማማዬ አድስ ጀማሪ ነኝ

    • @BintKemal-ep2iu
      @BintKemal-ep2iu 2 місяці тому +1

      የኢትዮ መንገድ በይው😂😂😂😂😂

    • @ፃናትይቱብ
      @ፃናትይቱብ 2 місяці тому

      @@BintKemal-ep2iu ሁሉ አማረሺ ነው ክክክ

    • @BintKemal-ep2iu
      @BintKemal-ep2iu 2 місяці тому

      @@ፃናትይቱብ ከከከከከ

  • @EmuMan-um2yd
    @EmuMan-um2yd 2 місяці тому +18

    ሂሩት ግን የእወነትም ጨካኝ ናት መሰለኝ😮😁

  • @msrak4498
    @msrak4498 2 місяці тому +11

    እረ,በፈጠራቹ,ዮአዳንን,ጨርሡልን❤❤❤

  • @masterteklugirma190
    @masterteklugirma190 2 місяці тому +2

    አጀማመሩ ያማረ ነው ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን
    ❤🙏🙏🙏

  • @MbCx-lj7zmየቡታጅራዋ
    @MbCx-lj7zmየቡታጅራዋ 2 місяці тому +14

    ዮአዳን ክፍል 29 በፍጥነት ልቀቁልን ሌላ አናይም የምትሉ ደምሩኝ

  • @ሂባህየወደፊትህልሜልጀ
    @ሂባህየወደፊትህልሜልጀ 2 місяці тому +12

    ይሄን ድራማ ባልጀምረው ይሻላል ዩአዳንን እንኩዋ መቸ ቶሎ ይለቃሉ

  • @WebalemNigusei
    @WebalemNigusei 2 місяці тому +4

    ደብሮኝ ነበር አድስ ድራማ ለቀቃችሁልኝ አመሰግናለሁ❤

  • @HailuGeleta-fd6xl
    @HailuGeleta-fd6xl Місяць тому

    ሰራተኛዋ ግን የምታውቀው የሆነ ሚስጥር አለ በነገራችንላይ በጣም ጎበዝ አርቲስትም ነች በርቺ !!

  • @Mixaadiribaa
    @Mixaadiribaa 2 місяці тому +3

    Ahun gana dirama serachuti biravo mejemeraw dasilal macarashahun dagmo inyi wow💯

  • @tejiibalageruuyoutube
    @tejiibalageruuyoutube Місяць тому +2

    Weyi eche demon hulema kefuu🙆🏻💃🏻

  • @MestewatGetachew
    @MestewatGetachew 2 місяці тому +3

    ወይዘሮ ሉሊት ግን ከተንኮል ሌላ ካራክተር የለሽም እንዴ😂😂😂😅😅😅😂😂😂ለማንኛውም ትችያለሽ ተንኮል😂😂😂😂😂😂

  • @Sofya-t8g
    @Sofya-t8g 2 місяці тому +1

    መአዚ የሀገሬ ልጅ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ከዚህ በላይ ያድርስሽ

  • @omaralm9518
    @omaralm9518 2 місяці тому +16

    ሂሩት ዴመ እንደገና ጨንጓራችን ልታቃጥለው ይሆን😂😂😂😂

  • @MesratMesrat-q5n
    @MesratMesrat-q5n 2 місяці тому +11

    አቺ ኡለ ክፉ ሜኦን አይደብርም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ካርቶኑን አይቶ እደኔ የደነገጠ ገታሆይ

  • @Messi-d2z
    @Messi-d2z 2 місяці тому +6

    የመጀመሪያ ነኝ ደስ ሲል

  • @HaleluyaTeklu-f3d
    @HaleluyaTeklu-f3d 2 місяці тому +1

    በጣም አሪፍ ነው ። ቶሎቶሎ ልቀቁልን❤❤

  • @GfdGfd-d7x
    @GfdGfd-d7x 2 місяці тому +6

    አይ በየቦታዉ መጀመርጂ መጨረስ አታቁ ምድረ ጅምር😅👴😹

  • @EfaEfa-qd5lq
    @EfaEfa-qd5lq 2 місяці тому +2

    ዮአዳንን በሳምንት 3 ግዜ ይልቀቁልኝ....እችማ በድራማ ብቻ አይደለም በእዉነትም ጥሩ ሠዉ አትመስልም,

  • @እናት.ቲዩብ.2123
    @እናት.ቲዩብ.2123 2 місяці тому +7

    የጀመራችሁን ሳትጨርሱ ደግሞ ጀመራችሁ መቸም ማቋረጣችሁ አይቀርም 😂😂😂😂

    • @Alem-p9g
      @Alem-p9g 2 місяці тому +1

      የኢትዩ ድራማ አይልቅም እኮ😂

  • @eyhas
    @eyhas 2 місяці тому +2

    ሂሩት በጣም ጎበዝ ቆንጆ ተዋናይ ናት አድቂዋ ነኝ እወዳትአለሁ የምር ነገርልኝ

  • @betelihe
    @betelihe 2 місяці тому +18

    አንዱን ሳጨርሱ ሌላ ትጀምራላችሁ😅😅😅ሴተኛ አዳሪ የሚለውን ሳጨርሱ ዮአዳንን ሳጨርሱ ሌላ

    • @ሀዩኒTUBE-q3j
      @ሀዩኒTUBE-q3j 2 місяці тому

      Became enji siyastelu

    • @BintKemal-ep2iu
      @BintKemal-ep2iu 2 місяці тому +2

      ማዘበራረቅ ስራቸው አይደል,,ምን አለ እንደ አባይ እንደጀመርነው እንጨርሰዋለን በሚል ወኔ ቢለቁልን**የምር ለዛዎች ለተመልካች ክብር ያንሳቸዋል 😂😂😂😂

    • @ሀዩኒTUBE-q3j
      @ሀዩኒTUBE-q3j 2 місяці тому

      @@BintKemal-ep2iu አረ እንግዲ ሲለቁ ማየት ነው

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Місяць тому

    አስተያየት ሰጪዎች የተገነዘብኩት ሰይጣናዊ ፊልም ቦታ እነዳለው እግዚህአብሄር ይታረቀን በጣም የሚያስፈራ ወቅት ነው።

  • @1sebehadin
    @1sebehadin 2 місяці тому +9

    ቆይ ያስልጤ ዌቻ በለሙ ለይካ አኑኝ ኮተት ሁለ😂❤❤❤❤

    • @ተእበ
      @ተእበ 2 місяці тому

      በስድብትን ታትሬሼሽ ወይ

    • @SalamDatemo
      @SalamDatemo 2 місяці тому

      ለኚሽ ቴ አቲሰዳቢ😂😂😂

    • @bestebeste448
      @bestebeste448 2 місяці тому

      ክክክክ አቤው

    • @RamRan-tb3sf
      @RamRan-tb3sf 2 місяці тому

      አምቤው ተሳደብኸና😅😅

    • @Raheema-s3q
      @Raheema-s3q 2 місяці тому +1

      😂😂ደቀሌ ለምን ትሰደቤሽ የሰዲበዳም ሰብስክራይብ አሱ

  • @BituMaykel
    @BituMaykel 2 місяці тому +2

    የኔ ጨረቃ 😍😍

  • @kirabel7790
    @kirabel7790 2 місяці тому +4

    ይችቃጠሎ የሆነች ሴትዮ መጣች ልታቃጥለን መልካም ቃጠሎ😮😮

  • @Bininaldoatunited
    @Bininaldoatunited Місяць тому

    Beterefe, melkam hulu yegtemachu, yetewedede drama yihunilachu!!!👌

  • @ramlahassan9347
    @ramlahassan9347 2 місяці тому +5

    😢😢እሄን ፊልም በጣም አድካሚ ነው ደሞም ያቋርጡታል አይጨርሱትም ከጅምሩም ያስታውቃል 😊😊😊😊

  • @Tufug-t4c
    @Tufug-t4c 2 місяці тому +1

    ይኸንን እንኳን ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን❤❤

  • @AbelaLa-n6e
    @AbelaLa-n6e 2 місяці тому +5

    አሪፍይመስላል❤❤❤

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Місяць тому

    ጥሩ ፊልም ( ተከታታይ ድራማ አይደለም) በተለይ ለኛ ሀገርና ባህል ይሄ መታገድ አለበት ይሄ የውጪዎቹ ሰይጣናዊ ኩረጃ ነው

  • @sisterlidiyatadeseasadagiye
    @sisterlidiyatadeseasadagiye 2 місяці тому +67

    ichi qoq yehonechiw hirut mitibal meche new deg hona mitiseraw ere yoadanin bicha tolo tolo likekulin ❤❤❤

    • @siifanoromoo9169
      @siifanoromoo9169 2 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @MangalisoMkhize-fn9pj
      @MangalisoMkhize-fn9pj Місяць тому +2

      Like bilashale Ichi setani ba hulumi bota lakifate bicha new mixakamuate

    • @salihamohammed3419
      @salihamohammed3419 Місяць тому

      Enem esu new megarmegni echi seytan

    • @ComCeil-tz1tg
      @ComCeil-tz1tg Місяць тому +1

      Izim kifu hona nawu mitisarawu fatari hoyi gana majamare nawu😂😂😂😂sitasixala

    • @DemewezBirhanu
      @DemewezBirhanu Місяць тому

      Enem gena sayew endanchi new yalkut hulum bota letenkol new mitekemuat

  • @AaAaa-he3tq
    @AaAaa-he3tq 2 місяці тому +1

    ዋውውው ቀጣይ ካለ ይለቅቅ❤❤❤❤❤

  • @FathihaFathiha-mg8fy
    @FathihaFathiha-mg8fy 2 місяці тому +21

    ሲጀመር ሂሩት ተብዬዋ ያለችበት ድራማ ኧያምርም 😢😢

    • @Selamtube-h8b
      @Selamtube-h8b 2 місяці тому +1

      Er bedemb new miyamrew

    • @ShShh-u8n
      @ShShh-u8n 2 місяці тому +1

      😢ውነትሽነው 😢

    • @ZereHalefom
      @ZereHalefom 2 місяці тому

      በቅንነት ደምሪኝ እህቴ አድስ ጀማሪ ነኝ

    • @FatumaMohamed-k9y
      @FatumaMohamed-k9y 2 місяці тому +1

      የሚያምረዉማ እሷ ያለችበት ነዉ

    • @azebtadesse7259
      @azebtadesse7259 2 місяці тому

      Iwenet new,kifat yalebet bihonim demiket tisetewalech

  • @AkramAkram-xf5cz
    @AkramAkram-xf5cz 2 місяці тому

    ይሄ ነገር በውነታ የሚሰራ ነገር እኮ ነውእኛ የማነቀው ስንት ነገር አለ ሀቲማችን ያሳምርልን በየቦታው የሀብታም ጭምልቅ አይጠፋም 😢😢😢

  • @HaniiYeJesus
    @HaniiYeJesus 2 місяці тому +11

    Welcome ብላናል ደስ ይላል ክፍል ሁለት ቶሎ ይለቀቅ የምትሉ 👍

  • @SaadaHayat-l5x
    @SaadaHayat-l5x 13 днів тому

    ሂሩትን አትጥሏት የተሠጣት ገፀ ባህሪ ነዉ ጋይስ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pc9gm7or7c
    @user-pc9gm7or7c 2 місяці тому +9

    ዩአዳን ከለለችበት አይመቸኝም ይቅርታ የራሤ ምርጫ ናት😂

    • @ZereHalefom
      @ZereHalefom 2 місяці тому

      በቅንነት ደምርኝ እህቴ ጀማሪ ነኝ

    • @user-pc9gm7or7c
      @user-pc9gm7or7c 2 місяці тому

      @@ZereHalefom እሺ ሁቢ🌷

  • @eyosiyasadina
    @eyosiyasadina 2 місяці тому +1

    መዓዚ good Job keep it up!

  • @Yalfal2009
    @Yalfal2009 2 місяці тому +6

    ግራ የገባው ቻናል የጀመራችሁትን ሳጨርሱ😂😂😂 ይች ሴትዮ ግን አሁን አሁን የውነት ክፉ ሴት እየመሰለኝ ነው😂

    • @فيفيسعود
      @فيفيسعود 2 місяці тому

      ጥሩ ብትሆንኳ በዚህ ከቀጠለች ባህሪዋ እንዳይጠፋት እፈራለሁ😂😂

    • @Yalfal2009
      @Yalfal2009 2 місяці тому

      @@فيفيسعود 😋😂

    • @azebtadesse7259
      @azebtadesse7259 2 місяці тому

      ​@@فيفيسعود😂😂😂asakshegn

  • @senaytdessey9762
    @senaytdessey9762 Місяць тому

    ይረ ይደብራ ሁሌ በክፋት መተወን ይመስራኛል ኖርማን ህይወትሺም ክፉ ነሺ ከልምድ የመጣ ሳይሆን አይቀርም😢😢😢

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 2 місяці тому +23

    ላዛን እንዳኔ በ ጉጉት ምታብቅ ማነው ❤️❤️❤️❤️😘🥰🥰like ብቻ

  • @ሐነ
    @ሐነ 2 місяці тому +1

    አይነፈም ኤሆ 😮ዮአደንን ልቀቁልን❤

  • @GgHb-e4r
    @GgHb-e4r 2 місяці тому +4

    አሪፍ ይመሥላል ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ደሞ ዮአዳን ልቀቁት

  • @hdjid988
    @hdjid988 28 днів тому

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤

  • @JoneMane-pt2db
    @JoneMane-pt2db 2 місяці тому +6

    ስጦታውን ማመጣችው ልጅ ማነው እደኔ የወደዳት

    • @SdsssFddf
      @SdsssFddf Місяць тому

      እኔ ❤❤❤❤❤❤

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 2 місяці тому +1

    እኔምላችሁ ለዛ ዎች ለምድነው ሂሩትን ሁሌ ክፉ ካራክተር የምትሰጧት በርግጥ በጣም በብቃት ትሰረዋለች ትችላለች ደሞ እኮ ደሜን አፍልታ ጨረሰችሁ 😂😂😂😂😂ወዮ የክፍት ጥግ ነው የምታሳየው😂😂😂😂ሆኖም ግን የሷ ማንነት ስላልሆነ ጎበዝ ብያታለሁ ❤❤❤❤❤ትችያለሽ በጣም ታድጃለሽ ታበሽቂለሽ ነገር ግን አንች አይደለሽም የተሰጠሽ ካራክተር ስለሆነ ምን ይደረግ ካስት ኢጀቶች ግን አንድ ሰው ሁሌም። ጨካኝ ካራክተረ አትስጡ እንዴ መልካምም መስራት እንደምትችል እንያት ሁሌ ክፋት እረ እንተዛዘን እጂ እኛም አንጥላት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Nardosc4yu
    @Nardosc4yu 2 місяці тому +5

    መጀመሪያ ዮአዳን ጨርሱት ከዛ ቤቱ ገብታ አልወጣም ያለችው አላለቀም ጀምራችህ መጨረስ የማይሆንላቹሁ ኤጭ

  • @Brukly123
    @Brukly123 2 місяці тому +1

    Ahun Gena Marti film jemrachu🎉🎉🎉

  • @ነሠ
    @ነሠ 2 місяці тому +9

    የተቆረጠው አንገት እውነት እየመሠለኝ ነው😢😢

    • @fhggfhjj7721
      @fhggfhjj7721 2 місяці тому +1

      እኔም 😥

    • @hghuhh9796
      @hghuhh9796 Місяць тому

      እኔም በጣም ያስፈራል

    • @ahmadAhmab-pe1ew
      @ahmadAhmab-pe1ew 14 днів тому

      እኮ ለፊል ብለው የሞተ ሰው አንገት እንደሆነ

    • @rahmetWalte
      @rahmetWalte 7 днів тому

      ​@@ahmadAhmab-pe1ewክክክክክክ ኧረ ውይ

    • @ነሠ
      @ነሠ 19 годин тому

      @@ahmadAhmab-pe1ew ወላሒ ያሥፈራል ትክክለኛ የሠውአንገትነውኮ የሚመሥለው😢😢😢😢

  • @نااةم
    @نااةم Місяць тому

    ዋዉ ሠራተኝይቱ ምርጥ ሠዉ❤❤

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 2 місяці тому +4

    ተዋናይት ፋናየ ታደስ (ሂሩት)
    እስኪ መልኬም ካራክተር ስሪ😂

  • @FirenashMatewos
    @FirenashMatewos 2 місяці тому +2

    ichi hrut tabiyewa ulemi sirawaa kifat bicha nw ❤

  • @fantanpsualifan632
    @fantanpsualifan632 2 місяці тому +5

    አች ያለሽበት ኡላሊት ጭንቅላት አያጣም😂😂😂

  • @Hifu-f6y
    @Hifu-f6y 2 місяці тому +1

    ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን❤❤❤

  • @Dycg-fb2kc
    @Dycg-fb2kc 2 місяці тому +3

    ሰፋብዬመጀሪያ የመጣሁት የዋዳንመሥሎኝ😂

  • @Nuvebar
    @Nuvebar 4 дні тому

    uffffffu hirute mecha newu anich yewa mitihognewu

  • @wabelaaman9602
    @wabelaaman9602 2 місяці тому +3

    ሂሩት ባንቺ የተነሳ ጨጓራ በሽተኛ ልሆን ነውኮ ሆ😅😅

  • @مدينهاحمد-خ3ض
    @مدينهاحمد-خ3ض 2 місяці тому +2

    Herutu filimii tokkoo lee wan garii hojedhuu yaa rabii annii suman jibaa😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅ecii malii tun 😢😢😢😢😢

    • @JaltoKsa
      @JaltoKsa 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂An nan sodadhaa dhugaa hirtinii kkkkkkk❤❤❤

    • @Hamdi-i2z
      @Hamdi-i2z 6 днів тому

      Issin maratun asi jirtii daaa herut😅😅😅😅

  • @Dycg-fb2kc
    @Dycg-fb2kc 2 місяці тому +5

    ሂሩት ያለተንኳል አሠሪም😂😂😂😂😢

    • @EiveShv
      @EiveShv 2 місяці тому

      በጣም በምትተውንበት ሁሉ መርዝ ናት😂

  • @زهراء-ك1ع4ذ
    @زهراء-ك1ع4ذ Місяць тому +1

    እኔ አራሱ በጣምነዉ የደነገጥኩት አኡዙብላህ😢😢😢

  • @የቆንጆዎችአፍቃሪ
    @የቆንጆዎችአፍቃሪ 2 місяці тому +3

    እህህህ ይቺ ሴትዮ በዚህም መጣች ይቺ ሂሩት የምትባል😢😢😢😢😢😢ወይኔ😊

  • @Hayay-h3j
    @Hayay-h3j 2 місяці тому

    ደስ ሲልልልል❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tsehaybekele435
    @tsehaybekele435 2 місяці тому +5

    አረ ሂሩት ኡፉፉፉ ስታጠላ 😊😊😊😊 ኤፍራታ የወደዳት እስቲ ላይክ አድርጉ❤

  • @Hamdi-i2z
    @Hamdi-i2z 6 днів тому

    Herut bakuma hundati waan gari hin. Hoojatuuu😢😢😢😢

  • @ፀይሟአባቷንመሳይ
    @ፀይሟአባቷንመሳይ 2 місяці тому +8

    አይ ዮአዳን ሊረሱት ነው ሳይጨረሱ ሌላ ከጀመሩ ተቋረጠ ማለት ነው

    • @Alem-p9g
      @Alem-p9g 2 місяці тому

      😂😂😂😂

  • @Muniratube
    @Muniratube 2 місяці тому +1

    ዋዋዋዋዋዉ ነዉ ከመጀመሪያዉ መጨረሻዉም ዮመር🎉🎉❤

    • @ZereHalefom
      @ZereHalefom 2 місяці тому

      እህቴ ደምሪኝ በቅንነት

    • @Muniratube
      @Muniratube 2 місяці тому

      @@ZereHalefom እሺ ደምሪኝ አቺም

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 місяці тому +2

    እንጀራ ስትበሉ ቀናሁ አምሮኛል 😢

  • @ከራድዮን-ጨ5ጨ
    @ከራድዮን-ጨ5ጨ 2 місяці тому +1

    አዎን አናይም !!!አናይም!!!ሒሩት ታሥራ ቃሊቲ ካልሔደች

  • @Mimi-ky9kt
    @Mimi-ky9kt 2 місяці тому +8

    Well come🥰🙏🏾

  • @Melaku-1
    @Melaku-1 Місяць тому +1

    ውይ ትሻልን ትቼ ትብስን መጣች. አለች ማህሌት ልክ ናት❤ .....😊😊😊😂😂😂

    • @Melaku-1
      @Melaku-1 Місяць тому

      እዲማ በቀላሉ አንፋታም ትሻልን ዮአዳን አስጨርሱን ❤❤❤ ps.. like