ካንተ ተለይቼ መኖር አልችልም💔//ተረዳኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @AbuAymenAbuAymen
    @AbuAymenAbuAymen 12 годин тому +195

    ኤፍሬም ተረጋጋ ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ

  • @sarahfatima4319
    @sarahfatima4319 10 годин тому +54

    አነዋር ትላን በጣም አዝኜ ነበር እንኳንም አየውክ ።😢🎉❤

  • @Gabi-by4yh
    @Gabi-by4yh 12 годин тому +207

    አንዋር ምርጥ ሰው

    • @GjU-u6q
      @GjU-u6q 10 годин тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AyenalemNguse
    @AyenalemNguse 11 годин тому +54

    ሴትነት በራሱ ከወርቅ በላይ ነው ክብርሽን ጠብቂ ውዴ ተይ ቆጆ ነሽ ፈታ በይ

  • @yeshiderbew
    @yeshiderbew 12 годин тому +165

    ኤደን ለራስሽ ክብር ይኑርሽ በጣም ቆንጆ ነሽ ደግሞ በቀደም እደዚያ እንኮን አቃጭቶሽ ይቅርታ አልጠየቀሽም

    • @zaynabethiopia
      @zaynabethiopia 12 годин тому +6

      እዉነት ብለሻል እደውም ይቅርታ መጠየቅ አለበት😢

    • @ElsaNegash-g8t
      @ElsaNegash-g8t 12 годин тому +7

      የልቤን ተናገርሽ የምር ኤደኗ ቆፍጠን በይ ይሄን የመሰለ ውበትና አቋም ይዘሽ ለዚ ክብረቢስ አታለቃቅሺ አንቺ ውስጥሽን አሳምሪ በራሱ ጊዜ ይመጣል

    • @ShalomMitiku
      @ShalomMitiku 12 годин тому +3

      አይ ኤዱ ቆንጆ እኮነሽ እማ ጌታን በቃ ተረጋጊ

    • @FirewgenetTafesse
      @FirewgenetTafesse 11 годин тому +1

      ዝም ብላችሁ አትንጫጩ ነገር አታባብሱ ስጣላ ለማራራቅ ስታራቁ ደግሞ አንገት ከመድፋት ውጭ ምታመጡት ነገር የለም ብያንስ የምያስታርቁ ቃላቶችን ፃፉላቸው

    • @ADagne-wo1fe
      @ADagne-wo1fe 11 годин тому

      Tikikil maryaminn

  • @fkrfkr-s7m
    @fkrfkr-s7m 12 годин тому +177

    ተረዳት የምቱሉ ላይክ 👍

    • @Lovestory7-3
      @Lovestory7-3 10 годин тому

      Anchi berasiki tenageri min yichilal

  • @SimertTube-wd8vn7bb4w
    @SimertTube-wd8vn7bb4w 12 годин тому +125

    የኔውድ ልጅቷ ስታሳስን ኤፍግን ደረቅነው😢

    • @GjU-u6q
      @GjU-u6q 10 годин тому

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢

    • @Iguf-oj3yc
      @Iguf-oj3yc 4 години тому

      በጣም ፍቅር የስራዉን😢😢

  • @በለጡTube2345
    @በለጡTube2345 12 годин тому +113

    ቁፍጠን በይ እህቴ ወንድ ልጂ ሲያፍቅርጂ ሲፈቀር አይወድም😢

    • @قنه-م1ف
      @قنه-م1ف 12 годин тому +1

      ትክክል❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢😢😢

    • @Ibrahim-q4x
      @Ibrahim-q4x 10 годин тому

      ትክክል😢😢

    • @zemzem-am
      @zemzem-am 10 годин тому

      ትክክል ነው

    • @HaimanotWako
      @HaimanotWako 9 годин тому

      Endesu aydelemi algebachihum lijituan miwodat sewu iyasferara silehone nw esunim teredu

    • @ShgfGshsgg
      @ShgfGshsgg 8 годин тому

      የሆነ ደነዝ ነጋር

  • @HayatTrk
    @HayatTrk 11 годин тому +60

    አነዋር ምርጥ ሰው እናት አይዛሸ ❤❤❤👍👍

  • @hayahha2176
    @hayahha2176 12 годин тому +75

    የኢትዮጵያ ወንዶቸን አፍቅር አለሁ ከማለት ቆሙ መቅርት ይሻላል አይዛሸ ፍቅር ከባድ ነው ግን ደሞ ሴት ልጅ እረጋ ስት ነው የፈለገቸውን ነገር ማገኝት እምትችለው

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 12 годин тому +82

    ኤፋ ግን እንደዚህ ጨካኝ ነህ ይህንን ይሀክል እያለቀስች እረ ተው😢😢😢😢😢😢

    • @ሰዉነት
      @ሰዉነት 11 годин тому +2

      እና ምን ያርግ ወንድሙ እዛ ይዘዉ በሩታ የተነሳ መተንፈሻ አሳጡት ደሞ ኤፋንም አሁን ደሞ ሀይሚን😢😢

    • @WoAnd-e9o
      @WoAnd-e9o 10 годин тому

      እና በወድሙ እያየዉ እሱም ይጨሙርበት እዲ

    • @Sameerah-g2x
      @Sameerah-g2x 6 годин тому

      እኮ ​@@ሰዉነት

  • @1sebehadin
    @1sebehadin 12 годин тому +263

    የጋሽዬ ልጆች ስቱን አሰበዱት በፍቅር😅
    ከፍቅር ክብር ይበልጠል።

    • @YalemseraMulat-zd9pl
      @YalemseraMulat-zd9pl 12 годин тому +11

      ወዶችንም ሴቶችንም🙈🙈👌

    • @TgfTyu-l6c
      @TgfTyu-l6c 12 годин тому

      😂😂😂😂😂❤❤❤

    • @ሀዩነኝ-ቨ4ተ
      @ሀዩነኝ-ቨ4ተ 12 годин тому +3

      ወንድሙ ሴቱም😂😂😂🙈🙈

    • @JoneelDevvedooo
      @JoneelDevvedooo 12 годин тому +2

      ድራማ ኮነዉ እምሰረት እዉነት መስላቹ ነዉ😅

    • @Makiyah-lz3hh
      @Makiyah-lz3hh 12 годин тому

      ይገርመል❤❤🎉😊

  • @የአብ-ቱዩብ21
    @የአብ-ቱዩብ21 12 годин тому +28

    ፍቅር በግዴታ አዪሆንም በዉዴታ ሲሆን ደስ ዪላል ክብርሽን ጥብቂ

  • @ABEBECHSEIFU
    @ABEBECHSEIFU 11 годин тому +24

    ኤዱዬ የኔቆንጆ አይዞሽ መጥቶ ይለምንሻል ይሂድ😢😢😢❤❤❤

  • @BebaBeba-m7u
    @BebaBeba-m7u 12 годин тому +74

    ምስክን አኒዎሪ በስቱ ታሳቀያ😂 አሳዘነኝ❤

    • @mekiyajemal9132
      @mekiyajemal9132 12 годин тому +2

      ተዋናይ እኮ ነዉ ማሬሬሬ ይከፈለዋል አታሥቢ

    • @BebaBeba-m7u
      @BebaBeba-m7u 12 годин тому +1

      @mekiyajemal9132 በይከፍሉት ነበሪ ምገሪመኝ😂 መክፈልመ አለበት

    • @tsigewondiyebeshah1239
      @tsigewondiyebeshah1239 6 годин тому

      ​@@BebaBeba-m7u😂😂😂😂😂😂😂

  • @aleemamuhammed
    @aleemamuhammed 12 годин тому +40

    ሴት ልጅ ስታለቅስ አልወድም😢😢😢😢

  • @SaraAlaro-rx5ij
    @SaraAlaro-rx5ij 10 годин тому +14

    ኤፋ በእግዚአብሔር ተረዳት የኔ ውድ አይዞሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Bentishlu
    @Bentishlu 10 годин тому +13

    አዱዬ የኔ ሳቂታ አይዞሽ ወንድ ልጅ ስያፈቅር እንጂ ስፈቀር አዮድም ስለዝ ታይው ፈጣሪ ያንቺ የሆነዉን ይስጥሽ የኔ እናት ❤❤❤

  • @kaokalo910
    @kaokalo910 12 годин тому +23

    ኡፍፍፍ ሀቂቃ ይሄን ስሜት የደረሰበት ብቻ ነው የሚያዉቀው አብሽ ጠከር በይ

  • @Rነኝየኡሚናፋቂ-c6k
    @Rነኝየኡሚናፋቂ-c6k 12 годин тому +42

    ዘድሮ እኔን ብቻ ነዉ ፍቅር ያላዘኝ ክክክክክ ሴቶችየ ተረጋጉ

    • @sikosilo2484
      @sikosilo2484 11 годин тому

      ኤሪክትሪክ እራሱ የሚይዘኝ አይመስለኝም ጎበዝ 😂😂

    • @امينهيمام
      @امينهيمام 7 годин тому +1

      እኔም ተባሌ ፍቅር ይዞኛል

    • @KasaneshAsmare
      @KasaneshAsmare 6 годин тому +1

      እኔመቸይሖን እሚይዘኝ

    • @KokobeQalam
      @KokobeQalam 4 години тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ፍቅርቀልድሁነእዚህሰፈር

  • @AlemMelaku-b9cyoutube
    @AlemMelaku-b9cyoutube 12 годин тому +49

    የኔ ጀግና አኗርዬ ከትናንትና ነገር ተረፍክ ወንድሜ

    • @bvUge
      @bvUge 12 годин тому

      😂

    • @Sar-j8q
      @Sar-j8q 12 годин тому

      Uu 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🤣🤣

    • @MebratiMegyin
      @MebratiMegyin 11 годин тому

      ተርፋል 😅😅

    • @GfFr-u2z
      @GfFr-u2z 11 годин тому

      ደህናነዉ😂😂😂

    • @AlemMelaku-b9cyoutube
      @AlemMelaku-b9cyoutube 11 годин тому

      @GfFr-u2z ማርያምን

  • @user-pz5dg8hw9d
    @user-pz5dg8hw9d 12 годин тому +22

    እኔ ሚገርመኝ ያለሱ መኖር ኣልችልም ሲሉ ነዉ ደሞ እሱ ሳታዉቂዉ በፊት እየኖርሽ ኣሌነበር እንዴ ሆ አረ ፈጣሪን ፍሩ ጤና ስለ ሰጣቹ ፈጣሪ ነዉ የሚያኑረን ወዴት እየሄድን ነዉ

    • @allall8995
      @allall8995 10 годин тому +2

      ይህች አባባልኮ ሙሉ ለሙሉ ዉሸት ነች ድብን አድርገን እየኖርን ነው መኖር አንችልም ብለን ያሰብንዉን ሕይወት ከንቱ አባባል ነች ካላንተ/ች መኖር አልችልም ማለት

    • @LlUu-kd2dv
      @LlUu-kd2dv 9 годин тому

      ❤❤❤

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 9 годин тому

      😅😅😅legezawe eko new

  • @assemAargk
    @assemAargk 11 годин тому +12

    ጥረግ የበል አንችኮ ቆንጆ ነሽ ዉዴ❤❤

  • @almszfhiux
    @almszfhiux 12 годин тому +28

    ተረዳት የምር❤❤😢❤❤

  • @Masi-w1b
    @Masi-w1b 10 годин тому +4

    የኔ ቆንጆ ውብ አኮ ተረጋግይ አፍሬም ክብር ይንርክ ለሴት ልጅ አባክህ 😢😢😢

  • @TamiAbaba-zu8rx
    @TamiAbaba-zu8rx 12 годин тому +7

    አይዞሽ ኤዱየ ተረጋጊ ኡፍ አይ ፍቅር በእዉነት ከባድ ነዉ ፈጣሪ ያሳካልሽ አረ ኤፋ ተረዳት ይቆጭሀል

  • @Samerah2024
    @Samerah2024 9 годин тому +4

    አነዋር ምርጥ ሰው ነወ የኔ ኣናት አይዞሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉ኤፌ ተረዳት ምንሆኖህ ነዉ❤❤😢😢😢

  • @drr8432
    @drr8432 5 годин тому +1

    አንዋር የኔ ምስክን ትናትና አሳዝነሄኝ ነበር ያላሰብህለት ነገር ስገጥም እንኳን ሰላም መጣህ ዛሬ ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሁላችሁም ሰላምችሁ ይብዛ

  • @Nyfekr
    @Nyfekr 12 годин тому +18

    ኡፍፍፍፍፍ ኤፍ ተረደት ሴት ልጅ እኮ ነት ነጌ ሴት ልጅ ትዎልደሌ ኤዱዬ አይዞሽ😢😢😢

  • @MarshetHabtamu
    @MarshetHabtamu 12 годин тому +38

    ምን አይነት ልጅ ነው አይዞሽ ወዶች ሲፈቀሩ አይወዱም እባካቹህ ሴቶች እራሳችንን እናስከብር

  • @FetyaAhmed-sy2ey
    @FetyaAhmed-sy2ey 12 годин тому +8

    ኤደንየ አይዞሽ ኤፋ ተረዳት አታቅራራ አንዋርየ የሩታየ መከታ 🌷🌷🌷🌷🌷

  • @Frhdgy
    @Frhdgy 9 годин тому +2

    አይዞሽ ኤደን ታገሺ ሁሉም ነገር በትግሥት ነው የሚሆነው

  • @Zmzm-w7e
    @Zmzm-w7e 11 годин тому +10

    ኤፍዬ በማሪያም ተረዳት ኡፍፍፍፍ አጨክንባት 😢😢😢ኤዱዬ አይዞሽ😢😢😢

  • @HgM-w7p
    @HgM-w7p 10 годин тому +6

    ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ

  • @HiwotSimon
    @HiwotSimon 11 годин тому +5

    አረ ኤደን ስንት ወንድ ማበርከክ የምትችይ ቆንጆ ነሽ ተይው በክሽ ትበዢበታለሽ ተይው ውድ ነገር ያለቦታው ርካሽ ነው በሱ ምክኒያት ታመሽ እስከ መተቸኛት አረ ተይ

  • @رحمهعلي-خ8ك
    @رحمهعلي-خ8ك 10 годин тому +5

    ተረዳት ምርጥ ልጀ ናት

  • @Aemahrik
    @Aemahrik 11 годин тому +11

    ሴትንልጅ የምታስለቅሱ ወዶች አላህ ያስለቅሳችሁ ያርብ😢😢😢😢

    • @TAm-ec8od
      @TAm-ec8od 11 годин тому

      አሚን.ወለ.ኢሄ.ጨረሽ.አበዘዉ.ገገመ.ለሴት.ለጀጅ.ክበር.የለዉም.

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 10 годин тому

      መች ይቀራል የሰፈሯት ቁና አትቀርም ኢንሻ አሏህ

    • @KasaneshAsmare
      @KasaneshAsmare 6 годин тому +1

      ኧረአይባልም ሳይፈልግ እሚሖንነገር አለዴሴቱጅ

  • @workineshiworkineshi6255
    @workineshiworkineshi6255 12 годин тому +8

    ኤፋዬ ኧረ አታስከፋት የኔ የዋህ አይዞሽ ጠክሪ😊❤ የምርሽከሆነ ያፈቀርሽው ይከብዳን😢

  • @Netseneti
    @Netseneti 11 годин тому +3

    አዴን የኔ ቆንጆ ለራስሽ ክብር ይኖር በጣም ቆንጆ ሴት ነሽ እኮ🥹🥰 ምን ያስፈረሻል ዳሞ አንቺ ራስሽን ስታከብር ነው ሰው አንቺን የሚያከብረው እንጂ አንቺ አራስሽ እርካሽ ስታረጊ ማንም ሰው አይወድሽ ስለዚህ ወደ ቆፍጠን ባይ ሴት እንደዚህ ሲሆን አያምርም😢😢😢

  • @EkramWendfra
    @EkramWendfra 11 годин тому +3

    ሴት ልጂ እራሷን ሰላም ታስከብር ነዉ የሜያምርባት ሁሉም ነገር😢

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 11 годин тому +3

    አንዋሬ የኔ አስተዋይ❤❤❤❤❤❤እረኡኡኡኡ ሴቱ ጨለለ ጎበዝ 😂😂😂😂ኢዱየ በረታ በይ❤❤

  • @MediomerMediomer-uk4tk
    @MediomerMediomer-uk4tk 12 годин тому +7

    በግድ ፍቅር አለ እንደ ወገን

    • @FgFg-dg6ej
      @FgFg-dg6ej 12 годин тому +2

      ማሬ እኮ ኢፊ ተናግረዋል ቃል ገብታለች ሌላ ዉሽጥ እንዳ ትገቢ ብለዋል

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y 12 годин тому +9

    ❤❤❤እሶ እኮ ጥፋት የላትም ኢፍ ተረዳት እባክህ

  • @toubetube2703
    @toubetube2703 11 годин тому +7

    ጎበዝ አናር እንካን አገናኘሀቸዉ❤❤

  • @almanal8814
    @almanal8814 8 годин тому +3

    ኧረ የኔ ቆጆ አስለቀሽኝ እንደዚህ አትሁኒ በቃ ጠካራሁኒ ራስሽን አስከብሪ ውደ ኤፋደግሞ ተው ብትሄድም አይገጥምህ ተው ተረዳት

  • @AlmazTsegaw-c2b
    @AlmazTsegaw-c2b 7 годин тому +2

    አንችኮ በጣም ጥሩ ስራ አለሽ ቆንጂየ ልጂ ነሽ እደዚህ አትሁኝ ክብር ይኑርሽ ለራስሽ አደዛ ወርውሮሽ ይቅርታ እንኳን አላላትም ፍቅር ከክብሬ አይበልጥም ኤድ ጠንካራ ሁኝ ተይ እደዚህ ደስ አይልም እውነት

  • @Anuki24-tubee5
    @Anuki24-tubee5 7 годин тому +4

    አይልያዩ ምትሉ ይታረቁ ምትሉ እስኪ❤❤❤❤

  • @GENi826
    @GENi826 10 годин тому +5

    አይዞሺ😑😢አታልቅሺ ጠንከር በይ ሴትነሺን አስከብሪ

  • @weraabili9913
    @weraabili9913 12 годин тому +3

    አይዞሽ የኔ አህቴ ይስተካከላል በጊዜው ሁሉም 😢😢

  • @DiaCell-r8d
    @DiaCell-r8d 12 годин тому +7

    ኧረ ኤፋ እንደዚህ አይነት ሰው ነህ ለካ እህትህ ላይ እንዲደርስ ማትፈልገውን ነገር ሰው ላይ ለምን ታደርጋለህ 😢😢😢😢የእውነት ሰው እንዲጠላህ አታድርግ 😢😢😢😢😢😢

  • @heyathussen
    @heyathussen 12 годин тому +5

    አንዋርዬ የኔ ገራገር ምርጥ ሠው ወድድድድ🥰🥰🥰

  • @روزا123
    @روزا123 12 годин тому +29

    በጣም ታናድዳለህ ምንለ ብትረዳት አታሳዝንህም ትታለቅስ😢😢

    • @1sebehadin
      @1sebehadin 12 годин тому +3

      @@روزا123 በልወደዳትስ ሆ በግድ ነው😂

  • @KalkidanSalee
    @KalkidanSalee 11 годин тому +16

    አይ ኢትዮጵያ ውንዱች 😢😢

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx 12 годин тому +9

    በጣም የሰዚነል ኤፊ ፍቅር አይገበህም ምነው እህት ዬለህም😢😢😢😢😢😢😢

    • @Yeshifetene
      @Yeshifetene 11 годин тому

      እረ አለቺው አታውቃትም ዮቲቪ አላት ትሰራለቺ

    • @Faadumoabaate
      @Faadumoabaate 8 годин тому

      አታቂያትም ቅመን

  • @FuT6-e8d
    @FuT6-e8d 12 годин тому +7

    ምብየልኮምት ዝም ያለ ነጃወጣአሉየኛነብይ ስለላአለሂ ወሰለም❤❤❤❤❤

  • @Mekedes-q8g
    @Mekedes-q8g 4 години тому

    አነዋር ምርጥ ሰዉ እናት አይዞሽ 😢😢አየ ወዶች ሲወዶቸዉኮ ያብዳሉ ሲያልነዉ የሚገባቸዉ❤❤❤

  • @user-uv2vv8el9ny
    @user-uv2vv8el9ny 12 годин тому +3

    አበርሺ ረታዬን እደዚአሰቃይቶነዉመጨረሸለይተቃበለት😢😢😢😢

  • @Haesha-b6i
    @Haesha-b6i 12 годин тому +2

    አንወር ያኘ ጀጊና አለሀ ሚዉደ ናር ደስል❤❤❤❤ ማሻአለ ተበረኪ አለ ከሰዉ አን ይጠቂ ያረብ❤❤❤ያብ

  • @DameSaleh
    @DameSaleh 12 годин тому +4

    አኗር እንኳን በሰላም መጠክ ዋላህ ናፉቄህኝ ነበረ❤❤

  • @sameerahmad-d8l
    @sameerahmad-d8l 12 годин тому +7

    ኤፋ ግን ትገርማለህ ኤጭ ለሴት ልጅ ክብር የለህምደ 😢😢😢😢 ሰለወደደይህ ነዉ እሷኮ ያነን አትፈልገዉ አንተ ወንድ አይደለህ አትልመጥመጥ ጓደኛ ለመቸነዉ ለፈስፋሳ ገና አስፈራሩኝ ብለህ ቦቅቧቃ👊👊👊👊ኤዱየ የኔ ቆንጆ አንችኮ ትለያለሽ የኔ ማር ♥♥♥♥🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏

    • @Foz-cy4nm
      @Foz-cy4nm 12 годин тому

      ይመችሸ የኔውድ ትቶይረጣል

    • @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ
      @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ 5 годин тому

      ሢሥጠላ ይህ ፈሪ የማይረባ ወላሂ ደሜን አፈላዉ ምን ያደርገዋል የዚህን ያክል

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 11 годин тому +7

    ኤፍሬም ለሴት ልጅ ክብር ዬላውም ያምትሉ ለይክ😢😢😢😢አቺ ዳሞ አትላማመጪው ጥርግ ይባል😂😂😂😂ወንድ ልጅ እኳን ተላምኖ ለምኖም ጥባራው አይቻልም😮😮😢😢😂😂😂😂

  • @TesfaneshZakiyos
    @TesfaneshZakiyos 8 годин тому +1

    𝐀𝐧𝐮ዬ የኛ አስታራቂ ምርጥ የሆነክ ልጅ👍❤️❤️

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 12 годин тому +34

    ጉድኮነው😳

  • @GfFr-u2z
    @GfFr-u2z 11 годин тому +5

    ወይኔ ፈቅረ ምን አይነትነዉ😢😢😢አይዞሺ የኔዉድ😢😢😢😢

  • @TGg-q5c
    @TGg-q5c 12 годин тому +3

    ኤፍየ የኔ ዉንድም😢 አይዞህ እና ደሞ ደረዳት😢ቆንጅየ ናት የጋሽየ ልጆች ስንቱን አስለቀሱት😢😂😂😂ምድያዉ የናንተ ነዉ😂 ይቀጥላል

  • @SaraSara-sp6cm
    @SaraSara-sp6cm 12 годин тому +6

    እረ ሴቱ ተረጋጉ ፍቅርም በትግሰት ነው ያሰጠላል ሴት ቆፍጠንበይ😂😂😂😂😂😂

  • @AyshaNamani
    @AyshaNamani 11 годин тому +6

    ስታሳዝን😢

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 12 годин тому +2

    ኤዱዬ ማፍቀር ፀጋ ነው ኣይዞሽ ረጋ ብለሽ ኣውሪው ልጁ መሰለኝ ያናደዶው እና ኣይዞሽ በርቺ የኔ ቆንጆ

  • @wensahs2947
    @wensahs2947 10 годин тому +4

    ሴት ልጅ ሰታለቅሰ አልወድም ተረዳት 😢😢😢

  • @HdnFjh
    @HdnFjh 9 годин тому +2

    ያአላህ ዘድሮ አቦ አይዞሺ ወድተለምኖ አይሆንም አረዳ

  • @Elham-j1z
    @Elham-j1z 11 годин тому +7

    ኤፉየ ተረዳት 🎉🎉🎉❤❤

  • @مهندالطويل-ب6ش
    @مهندالطويل-ب6ش 12 годин тому +7

    እረ አታስጠላኝ ተረዳት😢❤

  • @mohammedayalew-v7y
    @mohammedayalew-v7y 11 годин тому +3

    እረሴቱጨለለዘድሮ,አልሀምዱሊላህ,ያረቢ,

  • @AsiteriTadassa-od3ct
    @AsiteriTadassa-od3ct 11 годин тому +2

    የኔ ማር እውነት በጣም ነው የምታሳዝነው ኤምር አንተ ልትተረጋጋ ሞክር ደግሞ የሆነ የግር አገር ነገር ናት ደስ ስትል 😭😭😭😭😭😭😭

  • @hyathyathyathyat7877
    @hyathyathyathyat7877 11 годин тому +7

    የኔ እናት አይ ፍቅር 😢😢😢

  • @Yohannestesfaye-n4s
    @Yohannestesfaye-n4s 5 годин тому

    እረ ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ የውነት ሀይሚ እህትህ እንዲ ብትሆን ደስ ይልሀል

  • @ግሬስfam
    @ግሬስfam 12 годин тому +13

    ትንሽ ብትረጋጊ እኮ እኛ እናጣምራቹ ነበር ምን አስቸኮለሽ እኛስ በምን እናሽቃብጥ ስራችንን ባትጋሪን ጥሩ ነው 🙈🤣🤣

  • @TseTsehay
    @TseTsehay 9 годин тому +2

    የኔ ውድ አታልቅሺ ፈጣሪ አሪአለ 🥰🥰🥰

  • @Helen-n8e
    @Helen-n8e 12 годин тому +3

    የኔ ማር ሀታልቅሺ ሀቺ ጠካራ ሴት ነሽ ይሄ ልጅ ሀሁንም ይርበተበታል ሁሉም ያልፋል 😊

  • @LelyaAtovian
    @LelyaAtovian 10 годин тому +2

    እንቺ እኮ ልእልት ነሽ ሁሉም ነገር ሰጥቶሻል ግን እዚህ ቦታ አልጠብቅሽም ነበር❤❤❤❤❤

  • @MoroToro-uh3kjቀቨጧ
    @MoroToro-uh3kjቀቨጧ 12 годин тому +11

    አይ ሴቶች ካላንተ መኖር አልችልም አይባልም ያለፈጣሪጂ ካጠፍሁ ይቅርታ ሴትልጅ ኮራ ስትል ጥሩነው ስሜቷን ደበቅ ብታደርገው አሪፍነው ሳህ ወለ ላ ጋይስ😢😢😢❤😂❤

    • @ሙሉደምሴ
      @ሙሉደምሴ 12 годин тому

      እርአሁንሥበሤቶችየተነሣእርከሥንሤትልጅቆፍጠንሥትልነዉ

    • @Hani21-h6u
      @Hani21-h6u 12 годин тому +1

      አዎ ስሜቷን መደበቅ ሴትነቷን ማስከበር አለባት ሆ እኔ የ3 አመት ፍቅረኛየ ጋ ነዉ የተለያየሁ ለምን ገደል አይገባም ለሱ ነዉ የማለቅስ😂😂😂😂😂

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 12 годин тому

      እኮ

    • @MoroToro-uh3kjቀቨጧ
      @MoroToro-uh3kjቀቨጧ 10 годин тому

      @Hani21-h6u የታቫቱ ክክክ የኔ

    • @MareMare-fq4ow
      @MareMare-fq4ow 4 години тому

      ሳህህህህህህህህ

  • @rozaRoza-r2j
    @rozaRoza-r2j 10 годин тому

    አይዞሽ ኤድዬ ትታረቃላቹ ብዬ ተስፋ አደርጋለው❤❤❤❤❤❤

  • @kamilajimmaa7972
    @kamilajimmaa7972 12 годин тому +7

    Rakasaa offiin godhinii jalalii yo oneraa dhufee malee gidin hin tahuu 😊😊😊😊

    • @KkBh-u4t
      @KkBh-u4t 6 годин тому

      Dhugaa ketii

  • @Asada23-iv3wk
    @Asada23-iv3wk 8 годин тому

    ኤዱየ አይዞሸ የኔቆጁ ይህያኔ በሱ ቢሆን ፍቅሩ የመጣው ቀድሞ ሥት ባለነበር አች እራሺን አረ ጋጌ በቃ ኤፋግን ጠብቅ እሱ እደዚህ እዳለቀሰች አተም ታለቅሳለክ ሁሉም በግዜውነው😊😊

  • @ዳዉንቴዋ
    @ዳዉንቴዋ 10 годин тому +4

    የኔ ቆንጆ😢❤❤

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 7 годин тому

    ሓሓሓሓሓሓ አነዋር የሤራ አቀናባሪ ሢሥተም ለወጥክ ድራማው የጋሽዬ ልጆች ላይነው ሐይሚ መቼነው ጉድ አዝጉን እንዲሕ ግን አትጉዱቅን አተ የወደድኪሕን ያሕል እንዳይሕ አልፈልግም

  • @DameSaleh
    @DameSaleh 12 годин тому +8

    ልጁ ሁለተኛ ዳኒ ነው የመጣ 😂😂

    • @KasaneshAsmare
      @KasaneshAsmare 6 годин тому +1

      ዳኒ የሰዉሚስት ልቀማእያለተገለገለጅ ሴቱአለቀሰለትመሰለሽ

  • @BealaNaif
    @BealaNaif 10 годин тому +1

    ኤፍሬም ተረጋጋ ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ🥰🥰🥰🎉🎉😢😢

  • @እግዚብሔርእሪኛየነዉ
    @እግዚብሔርእሪኛየነዉ 10 годин тому +4

    እንደዛ ኣትሁኝ የኔ ውድ 😢😢😢👏👏👏

  • @sofigondar5941
    @sofigondar5941 5 годин тому

    እኝክ እጭ አታስጠይኝ ቆፍጠን በይ አረ ወይኔ መቸ ነዉ ለዉንድ የማለቅሰዉ 😅😅

  • @XhYa-c9e
    @XhYa-c9e 12 годин тому +3

    የእፍረም ኮማች ኮማታችን ኣኑሱ የሰት ክብረት የለሎዉ የምትሉ😢😢😢

  • @aetedeaetede3016
    @aetedeaetede3016 7 годин тому

    ፈጣሪየ ምንም አልል አተ ሴት ልጅ ስትሰጠኝ ለምና ሳይሆን ተለምና የምትፈቀር ልጅ አድርግልኝ 🤲🤲🤲🤲

  • @jfjcjcjfchjcuf8011
    @jfjcjcjfchjcuf8011 12 годин тому +5

    የኔዉድ አይዞሽ😢😢😢😢😢ኡፍፍፍፍፍ😢😢

  • @serjd9882
    @serjd9882 12 годин тому

    ኤደንዬ አይዞሽ ከፍቅር በላይ ክብር የሚሉት ነገር አለ።ፍቅር ቢኖርበት ጥሎሽ አይሄድም፣አሁን አልቅሰሽ እንዳይተውሽ ብታደርጊም መሄዱ አይቀርም።ስለዚህ ጠንከር በይ ለራስሽ ክብር ይኑርሽ ።ኤጭ ምንድነው ሁልግዜ ሴት ብቻ የሚያለቅሰው።አንቺ ምንም ጥፋት የለብሽም ቢወድሽ ይጋፈጥልሽ ነበር

  • @liyontamratPhone-pn1vi
    @liyontamratPhone-pn1vi 11 годин тому +3

    አፋ አነት ጨካኝ የኔ ዉዴ አይዞሽ ያልፍል 🥲🥲🥲🥲🥲🥲

  • @GjgGmjk-bj6ux
    @GjgGmjk-bj6ux 10 годин тому +1

    ክብርሽን አጠብቃም ወዶቹ እኳን ተለምነው ለምነውም እዳ ናቸው እራስሽን ዝቅ አታድርጊ እህት

  • @ErgoAbebe-n2y
    @ErgoAbebe-n2y 11 годин тому +3

    ኡፍፍፍፍ ኤፋግንጨካኝነህ😢😢😢

  • @S-sis
    @S-sis 12 годин тому +2

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ 🥰😌ኤፋ እባክህ ከጎን ሁን 🙄

  • @Makiyah-lz3hh
    @Makiyah-lz3hh 12 годин тому +5

    የገሽዬ ልጆቺ በፍቅር ሰው አሰበደች❤❤😂🙈

  • @zainabazainaba1936
    @zainabazainaba1936 11 годин тому +2

    ወድ ሲወድ እጂ የኛ መውደድ ትርጉም የለውም አት ወደሀት ቢሆን ማንንም አሰማም ነበረ አያቴ ምን ትላለች መሰለሺ የምትወጂውን ሳይሆን የሚወድሺን ይስጥሺ ትላለች እና አች ትረጋጊ እደዚህ በመሆን አይደለም የባስ ይጠላሻል አች ቆጆ ነሺ ትረጋጌ

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 8 годин тому

      Ewnet eko new welahi esum yemiyzebet ken yemtale