ሐረግ ( ክፍል 8 )

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 лис 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @Meron-m4w
    @Meron-m4w Місяць тому +819

    ጎበዞች እንደዝ ቶሎ ቶሎ ለቀቁልን የምትሉት አቦ 👍👍👍

  • @እናት.ቲዩብ.2123
    @እናት.ቲዩብ.2123 Місяць тому +593

    ኧረ ዛሬ ቶለ መጡ እንደኔ ደስ ያለው በላይክ❤❤❤❤😊

    • @ekramali-lp6py
      @ekramali-lp6py Місяць тому +3

      እኔ

    • @NeimaAdem-q4u
      @NeimaAdem-q4u Місяць тому +3

      Ene❤

    • @Sinorita-q6h
      @Sinorita-q6h Місяць тому +4

      ቀላል ደስታ ቀኑኑ ሙሉ ዛሬ ይሆን ነገ እሚለቁት እያልኩ ሳስብ ነበረ😂😂😂🥰🥰🥰

    • @sawa8227
      @sawa8227 Місяць тому +2

      ❤❤❤

    • @MedinaMolla-op5kz
      @MedinaMolla-op5kz Місяць тому +2

      እኔ

  • @7yahgg280
    @7yahgg280 Місяць тому +277

    ውይ ሃረግ ድራማ እና ዮአዳን አፍላ ፍቅር እደኔ የተመቸው❤👍

    • @FoziWude
      @FoziWude Місяць тому +3

      እኔ ሱሰ ነው የሆኑብኝ 😂

    • @HayatMeka-pt8hs
      @HayatMeka-pt8hs Місяць тому +1

      ​@FoziWuእህት ደምሪኝde

    • @Hanuti9
      @Hanuti9 Місяць тому +6

      እኔም 3 እከታተላለው ግን ሊሊን ጨምሪበት 4ቱም ደስ ይላሉ

    • @Etegen-xc7fz
      @Etegen-xc7fz Місяць тому +3

      እረ እንቁም አለ❤❤❤❤❤

    • @LubabaAbdu-g7p
      @LubabaAbdu-g7p Місяць тому +1

      ​@@Hanuti9እኔም እነዚህ በጣም ይመቹኛል

  • @መድነኝወሎየዎ
    @መድነኝወሎየዎ Місяць тому +121

    ናታን ሲያወራ እርጋታው ማነው እደኔ ደስ የሚለው ❤❤

  • @zeynebtemam5657
    @zeynebtemam5657 Місяць тому +181

    ማነው እንደኔ ይህ ድራማ የተመቸው❤❤❤

  • @HiwetsahluTekle
    @HiwetsahluTekle Місяць тому +276

    ናታንን እና ኤፍራታን እምትወዱ 👍👍አርጉ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Sinorita-q6h
    @Sinorita-q6h Місяць тому +67

    ጉድ የዛሬዉ ደሞ በህልምና በቅዠት የተሞላ ነዉ🤣🤣🤣🤣 ለማንኛዉም ናቱና ኤፉ ህልማችሁን እዉን ያረግላችሁ🥰🥰🥰🥰🥰

    • @YsdYdf
      @YsdYdf Місяць тому +3

      የተመታ ኮመንት😂😅

    • @Sinorita-q6h
      @Sinorita-q6h Місяць тому +2

      @@YsdYdf ምን ላረግ እኔራሱኮ እነሱ ሲያልሙ እዉነት መሰሎኝ በደስታ የለሁም🤣🤣🤣🤣

    • @EyerusLuelseged
      @EyerusLuelseged Місяць тому +1

      ኤጭ በጣም ያስጠላል ቅዠት በዛበት

    • @Madena-b9d
      @Madena-b9d Місяць тому +1

      ኢይወላ❤❤❤

    • @Sinorita-q6h
      @Sinorita-q6h Місяць тому +2

      @@EyerusLuelseged አወ በዝቶል

  • @csi1023
    @csi1023 Місяць тому +47

    ገኒን እና ናታንን ማነው ሚዎዳቸው እንደኔ❤❤ግን ናታን ያሳዝነኛል የገዛ እህቱ እንኩዋን አትረዳውም😢😊

  • @UaeUae-w8d
    @UaeUae-w8d Місяць тому +104

    መስተዎቅያ ይቁም የምትሉ ለይክ❤❤❤

    • @Simon-li7co
      @Simon-li7co Місяць тому +1

      Mn sertew yeblu ?

    • @CfhhVvgg
      @CfhhVvgg Місяць тому +1

      እኔ

    • @haimanot-yo3bb
      @haimanot-yo3bb Місяць тому +1

      እያሳለፍን ማየት እንችላለን ችግር የለውም

  • @weletiEyesuss
    @weletiEyesuss Місяць тому +49

    ውድና የተከበራችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአጋዝተ አለም ስላሴ ወረሀዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤❤❤

  • @fantanpsualifan632
    @fantanpsualifan632 Місяць тому +58

    ናታን ግን አውቆ ነው ኤፍራታን ለማስቀናት ነው እንጂ ቤዛን አይወዳትም😂

    • @EeEe-gm5qm
      @EeEe-gm5qm Місяць тому +2

      አይወዳትም😂😂😂

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 Місяць тому +2

      😂😂😂አወ ግን አባታ አይፋታዉም

    • @هناالحازمي-س4ظ
      @هناالحازمي-س4ظ Місяць тому +1

      የኔም ሀሣብ ነው ግን አባትዮዉ አይለቀዉም

    • @HbdcXbxh
      @HbdcXbxh Місяць тому

      አወ

    • @HbdcXbxh
      @HbdcXbxh Місяць тому

      ፍቅር በግደታ አለእደ​@m ekdestemeche6871

  • @AlemworkeHassen
    @AlemworkeHassen Місяць тому +129

    ቅመሞችየ አላህ የረፋት እጀራ ይስጠን 🥰🥰🥰🥰

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 Місяць тому +35

    የዘላለም መኖርያ ቤት መቃብር ነው 😢😢😢ያራብ መጨራሻችንን አሰምርልን 🤲🥺

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Місяць тому +171

    አላህ ሀጋራችን ሰላም ያርግልን😢😢😢እስኪ አሚን ባሉ😢😢😢😊😊🎉🎉❤❤

  • @Emuhanantub
    @Emuhanantub Місяць тому +110

    የሆነ ነገር የጠረጠረ እዴኔ ገነት የኤፉ እናት ትመስለኛለች

  • @FrdozZts
    @FrdozZts Місяць тому +55

    ዛሬ ከስራ ወጣሁ ፈጣሪ መልካም ስራ ይስጥሽ በሉኝ😢😢❤

  • @wswd5859
    @wswd5859 Місяць тому +89

    ገኔ የኢፍራታ እናት ተመስለኛለች ❤❤

    • @enatakalu-ep7ov
      @enatakalu-ep7ov Місяць тому +5

      ነች እኮ

    • @AmiTube-qg2ek
      @AmiTube-qg2ek Місяць тому +7

      ሳህ እኔም እንደዛ ነው እማስበው

    • @FhfrThgt
      @FhfrThgt Місяць тому +1

      የኔም ግምትነው 😅

    • @dat5261
      @dat5261 Місяць тому +1

      እኔም እደዛነው የመሰለኝ❤

    • @kasaytuasres-sc6go
      @kasaytuasres-sc6go Місяць тому +1

      አወ ናት

  • @friayemaryam
    @friayemaryam Місяць тому +19

    ለዛዎች እያሻሻላችሁ ነው እንዲህ ቶቶሎ ልቀቁልን ወይዘሮ ሁሩት ተንኮሉን ቀነስ😂😂❤

  • @ማሂ
    @ማሂ Місяць тому +108

    ቅመሞች እንደማመር አይከፍልበትም 😊😊😊ደመሩኝ እመልሳለሁ😊😊😊😊😊😊😊

  • @ፃናትይቱብ
    @ፃናትይቱብ Місяць тому +49

    ግን ለዛ ሚድያዎች እባካችሁ በእናተ ተመሳስለው የሚያደናግሩንን ሚድያዎች አዘጉልን ተወዛግበናል😂😂😂

    • @ساراهمحمد-ز6ن
      @ساراهمحمد-ز6ن Місяць тому +6

      338kአላቸው ምንም አያደናግር ለዛ የሚለውን እይ ሰብስክራይቡን እይ

    • @TaibaMOHAMMAD-w4e
      @TaibaMOHAMMAD-w4e Місяць тому +2

      በተክክል

    • @FireYemareyam
      @FireYemareyam Місяць тому +2

      ፌክ መሆኑን ለማወቅ የሚለጠፉት ፎቶዎች ፎቶ ሾፕ መሆናቸዉ በደንብ ያሳያል እኮ

    • @ijigayewtariku5575
      @ijigayewtariku5575 Місяць тому

      😂

    • @ፃናትይቱብ
      @ፃናትይቱብ Місяць тому +1

      @@FireYemareyam እይው ሌሎች የማያውቁት ልጆች ይከታተሏቸዋል ከዚያ እዚህ 30/ ተለቆ ከሆነ እዚያ 33ይላሉ ውሸታቸውን

  • @سعاده08
    @سعاده08 Місяць тому +61

    ዛሬ ሞልቶልኝ ሁለተኛ ኮማች ነኝ
    ከሚስ ነዉ አዳሩን ሰለዋት አዉርዱ ያ ኡመቱ መሃመድ🧕❤❤❤

    • @kemila334
      @kemila334 Місяць тому

      ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤

    • @GhYu-zz1wd
      @GhYu-zz1wd Місяць тому

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @አብዱ-ቘ4ኘ
      @አብዱ-ቘ4ኘ Місяць тому

      s.a.w

    • @GXx-ty8tv
      @GXx-ty8tv Місяць тому

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @WsSw-u1h
      @WsSw-u1h Місяць тому

      Sallallahu alehi wassalam 😊

  • @user-pc9gm7or7c
    @user-pc9gm7or7c Місяць тому +29

    በውጭ ሀገር ያላችሁ እህት ወድሞቸ አላህ እቅፍ ድግፍ አርጎ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ😢❤❤❤

  • @Hrjh-uz3vy
    @Hrjh-uz3vy Місяць тому +5

    ጎበዝ ማስታወቂያ ነበር እኮ የመሰለኝ እንደዚክ ቶሎ ልቀቁልን❤🎉

  • @HiwetsahluTekle
    @HiwetsahluTekle Місяць тому +29

    ነገ ደሞ ዮአዳንን ልቀቁልን 🥺🥺

  • @PopzMichael
    @PopzMichael Місяць тому +8

    በጣም ደሥ ይላል ቶሎ ቶሎ መልቀቃችሁ ቀጥሉበት❤❤❤

  • @derb6552
    @derb6552 29 днів тому +2

    ቶሎ ቶሎ እየለቀቃችሁት ነው እናመሰግናለን 💯💯❤️❤️❤️❤️💔

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 Місяць тому +4

    ዋውውው በጣም ቆንጆ ነው በእውነት በርቱ ግን ደግሞ መጨረሻ ይኑረው አታቋርጡ

  • @ErahmetYmare
    @ErahmetYmare Місяць тому +14

    ሢሮጥ ተዴፍቸ ነበር ናታንንና ኤፍራታን የሚወዲ ላይክ🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @Rahma-k1q
    @Rahma-k1q Місяць тому +8

    ኤረ ይመቻችሁ ዛሬ ስለለቀቃች በጣም ደስ ብሎናል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ3ቘ

    ወይኔ ህልምና ቅዠት አይይይ የኔውዶች ናታን ይኢፍራታን ልያናድነው እጅ በጣምነው የምያፍቅራት 🎉🎉🎉🎉🎉 😂😂😂😂😂😂

  • @FatmaAlmtiri
    @FatmaAlmtiri Місяць тому +8

    በጣም ደሥ ብሎኛል ቶሎ ሥለተለቀቀ❤❤❤❤

  • @VsbshaDgsha
    @VsbshaDgsha Місяць тому +9

    ጎበዞች እዲ ቶሎቶሎ ልቀቁ መዳም ያዛገችዉ ጭቅላታችን እናድስበት
    ናታና እየመራክ ነዉ

  • @TrngNgusTrngNgus
    @TrngNgusTrngNgus Місяць тому +6

    ኤፍራታን እደኔ የሚወዳት👍👍👍

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo Місяць тому +21

    1 Corinthians 1 አማ - 1ኛ ቆሮንቶስ
    23: እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥

  • @MaryLady-k3o
    @MaryLady-k3o Місяць тому +11

    ኤፉ ሚስኪኗ አይዞሽ ❤❤

  • @AaAaa-he3tq
    @AaAaa-he3tq Місяць тому +4

    በጣም ደሰ ይላል ቀጣይ አፍጥኑት❤❤❤❤

  • @jemila51
    @jemila51 Місяць тому +12

    እፍራታ እና ገኒ የምትወዱ❤❤❤❤

  • @Amina___hbshwit
    @Amina___hbshwit Місяць тому +36

    እኔ አላምንም ተለቀቀ ዛሬ❤❤🎉🎉🎉

  • @emanahmede6910
    @emanahmede6910 Місяць тому +8

    ዋው ዛሬ አከበርኳችሁ ሁሌም እንድህ ልቀቁ

  • @Mirfa123-q3h
    @Mirfa123-q3h Місяць тому +9

    ከኤፍራታ ቅናት ይሰውረን ተንጨረጨረች እኮ😂😂

  • @BiyaanShariif
    @BiyaanShariif Місяць тому +9

    ጓበዞች እደዝህ ቶሎ ስለቁት ደስ ትላላችሁ🎉🎉

  • @YemarwuhaTerefe
    @YemarwuhaTerefe Місяць тому +3

    እሰይ ዛሬ በመልቀቃችሁ ደስ ብሎኛል😂😂❤❤❤እደኔ ደስ ያለው👍👍👍

  • @ረህመትሸጋው
    @ረህመትሸጋው Місяць тому +11

    ለምንድን ነው ግን ከዱቄታሞች የራሳቸው ውበት የሚስበው❤❤😂😂

  • @GhYu-zz1wd
    @GhYu-zz1wd Місяць тому +15

    ቅመሞችዬ አላህ የእረፈት ጊዜ ይስጠን ሸቃሊት መሆን የሰለቸዉ አለ እንደኔ

    • @TubaMuhamed
      @TubaMuhamed Місяць тому

      እኔ

    • @هناالحازمي-س4ظ
      @هناالحازمي-س4ظ Місяць тому +1

      አይዞሽ ዛሬ ሸቃላ ነገ መዳም ነሽ የኔእህት ጠክረሽ ከሠራሽ

    • @kalkidan-t3j
      @kalkidan-t3j Місяць тому

      እኔም ሰልችቶኛል ግን ከሀገር ይሻላል ሀገሬ መግባት እፈልጋለሁ ግን የገቡት ተመልሰው እየመጡ ሳይ ፈራሁ

  • @kokikokbi
    @kokikokbi Місяць тому +7

    ገኒ የእፍራታ እናት ነች አባቷ ደሞ አባቷ ደሞ የናታን አባት ነው ምክናየቱም የፂወን አባት ናታንን አይወልዴውም ይሄ የእኔ ግምት ነው❤❤

  • @Ggg-j6lይቶብ
    @Ggg-j6lይቶብ Місяць тому +6

    ዛሬ በመለቀቁ እደኔ ደሰ ያለው👍👍👍

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Місяць тому +7

    ኧረ እኔ ሬ ቶሎ መጡ እንደኔ ደስ ያለው በላይክ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Makdes-t5u
    @Makdes-t5u Місяць тому +12

    ዋው ዛሬ በመለቀቁ በጣም ደሰብሎኛል🥰

  • @AbdiFiqer
    @AbdiFiqer Місяць тому +4

    በጣም ሃሪፍ ነው ኤፍራታ አይዞሽ

  • @Zainab-x5n9t
    @Zainab-x5n9t Місяць тому +3

    በጣም ደስ ይላል ቶቶሎ ልቀቁልነ አናመሠግናለን❤❤❤❤

  • @marygerma7996
    @marygerma7996 Місяць тому +2

    በጣም እናመሰግናለን ቶሎ ሰለለቀቃቹሁልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanicho2116
    @hanicho2116 Місяць тому +37

    ናታንን ላፈቅረው ነው መሠል እስኪ በ like አፅናኑኝ😊😢

    • @zaeb9799
      @zaeb9799 Місяць тому +1

      እኔም አለሁ እሱን ብየ ነው የመጣሁት😂😂😂😂😂

    • @AlmazNgusie
      @AlmazNgusie Місяць тому +1

      አር እኔም አለሁ እሱን ለማየት ነው እምገባው 😂😂😂😂😂

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq Місяць тому +1

      😂😂😂😂እጣ ላማታችሁ

    • @EthiopiaEthiopia-cp6lc
      @EthiopiaEthiopia-cp6lc Місяць тому

      😂😂😂😂 ሁሉም 🙆🙆

    • @Fadya-ud7dv
      @Fadya-ud7dv Місяць тому +1

      ቤዛ ትገድልሻለች

  • @SaTt-sw8fv
    @SaTt-sw8fv Місяць тому +1

    ደስብሎናል ዛሬሁሌም እደዚህ ቶሎቶሎልቀቁት❤❤❤

  • @halichoalhabeshi6189
    @halichoalhabeshi6189 Місяць тому +28

    ኤፍራታ &ገኒ ናታን እወዳችኋለሁ❤ ሉሊት እና የናታን እህት እግር ብሉ😏

  • @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
    @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ Місяць тому +16

    ወይኔ በጉጉት ነበር ሥጠብቀዉ የነበረዉ ማነዉ እደኔ በጉጉት ሢጠብቅ የነበረዉ ❤❤❤❤❤❤

  • @ayelechdabesse7483
    @ayelechdabesse7483 Місяць тому +11

    ዋዉ እንደዚህ በሰርዓት ልቀቁልን እኛም ላይክ ሼር ሰብሰክራይብ እናደርገልን❤❤❤❤

  • @bobwork5093
    @bobwork5093 Місяць тому +6

    በጣምነው ደሥያለኝ እንደዚህተልተሎልቀቁልን❤❤

  • @LezaLeeza
    @LezaLeeza Місяць тому +9

    ዋዉ 3ቀን ለቀቃችሁልን ይመቻችሁ❤❤❤

  • @artflow216
    @artflow216 Місяць тому +6

    ዋው በጣም ደሰሰ ይላል ቶሎ ቶሎ ነሁ ኣሁኑ አረፈ ነው❤❤❤❤

  • @AhmedAlrashdi-wz1wx
    @AhmedAlrashdi-wz1wx Місяць тому +8

    የእውነት ገኒ ተመቸች መስፍንን አሳመነችው እኮ እፍራት አለቅሽን አቁሚ

  • @FAa-k8i
    @FAa-k8i Місяць тому +3

    በጣም ደብሮኝ ነበር እንኳን ደህናመጣችሁ

  • @Ruki-m7h
    @Ruki-m7h Місяць тому +11

    ከዚህ ፍልም ፍቅር ይዞኛል😅😅😅

  • @ZEFEMesele
    @ZEFEMesele Місяць тому +3

    ናታንዬ እኔም አፈቀርኩህኮ ኡፍፍፍ😢😢😂😂😂🎉

  • @Jungkook-world97
    @Jungkook-world97 Місяць тому +6

    መጀመሪያ ላይ የሉሊት ባል ክፉ መስሎኝ ነበር ግን አስተዋይ ይመስለኛል

  • @YfghGyji-ei9uf
    @YfghGyji-ei9uf Місяць тому +9

    .ላይክ አምሮኝል ላይክ ላይክ ሀረጉርጉኝ አሜን ሰላም ያድርግልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sofiaያባቷልጅ
    @Sofiaያባቷልጅ Місяць тому +5

    ኤፍራታየ ቻይው እንግዲህ ስትቅነዘነዢ ነው ናታን ከጂሽ የውጣው🙈🙈🙈😂😂😂😂😂🎉❤❤

  • @eyhas
    @eyhas Місяць тому +2

    ጎበዞች እንደዚህ ሳንረሰው ልቀቁት ❤❤❤❤ እሽ ውዶች እየ ሀገራችን ሳለም ያድርግልን ❤❤❤❤❤ ክፉ አይንካቹሁ እህት ወንድሞቸ❤❤❤❤

    • @BfHs-h6o
      @BfHs-h6o Місяць тому

      አሚንንን

  • @Fikirte-ry4mm
    @Fikirte-ry4mm Місяць тому +4

    ጎበዞች ቶሎ ለቀቃቹልን ቀጥሉበት 💖💖💖

  • @AlemKenalew
    @AlemKenalew Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤ አንደኛ ነዉ ቀጣይ

  • @BemnetShearw
    @BemnetShearw Місяць тому +4

    ፀማሞ ልጅ ሰመችኝ ቆንጆ ነዉ በዛላይ ተወና ሰችልበት💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @MgfiraMekfu
    @MgfiraMekfu Місяць тому +3

    እስቲ ምን አለበት ሁሌ ልክ እንደዚሁ ቶሎ ቶሎ ብትለቁትስ👏👏👍👍

  • @MahletGiday
    @MahletGiday Місяць тому +3

    በጣም ደስ ይላል ቶሎ ቶሎ ስትለቁት ❤❤❤❤❤

  • @MhretBelete
    @MhretBelete Місяць тому +26

    ገኒ የኤፍራታ እናት ናት የምትሉ እስኪ በላይክ

    • @makdesmak
      @makdesmak Місяць тому

      እኔም ይመስለኛል

  • @BisuneshDubai
    @BisuneshDubai Місяць тому +6

    ይመቻችሁ ቶሎ ስለለቀቃችሁ እናመሰግናለን

  • @TigistAsefha-f3m
    @TigistAsefha-f3m Місяць тому +2

    ጎበዞች ቶሎ ቶሎ ስለቁልን ደስ ይለናል ❤❤❤

  • @Gediwongobena
    @Gediwongobena Місяць тому +3

    ማነው እንደኔ ይሄንን ድራማ በጉጉት የሚጠብቀው👏

  • @fhxg6954
    @fhxg6954 Місяць тому +1

    ይሄፊልም ደስእያለኝ መጣ እያፈጠናችሁት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የቀየፈርማርያምአንቺጠብቂ

    ደል ልፋኖ😊😊😊😍

  • @Ethenate
    @Ethenate Місяць тому +1

    ሉሊት እኮ አዴኛ ናት ❤❤❤❤😂🎉🎉🎉🎉🎉ስትመቸኝ ትችያለሽ ❤❤❤❤

  • @MuhammedRahees-w2uabebe
    @MuhammedRahees-w2uabebe Місяць тому +3

    አረ ቶሎቶሎስሩ መጨረሻዉ የኤፍዬ❤ ሆኖ ካለየሁት ይኸ ናታና አሳፍሪ ነዉ😂😂😂😂

  • @Wudnesh-km9pg
    @Wudnesh-km9pg Місяць тому +6

    ፈጣሪ የማታ እንጀራ ይሰጣችሁ ❤❤❤

  • @yheisAbirham
    @yheisAbirham Місяць тому +4

    በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤

  • @ሱመያነኝወሎየዋየተታአጂባ

    የምር አላመኩም ቶሎ ይለቀቃል ብየ🎉🎉❤❤❤

  • @Medi-Habeshawit
    @Medi-Habeshawit Місяць тому +12

    ኦ ኦ ገኒም የምታሳካው የራሷ ጉዳይ አለ omg 😮እርግጠኛ ኤፍራታ ልጇ ናት የወለደላትን ለመበቀል የባች ይመስለኛል ከድርጅቱ የሆነ ድርሻ አላት !

  • @ዌይታሩ
    @ዌይታሩ Місяць тому +2

    ይህ ፍልም የሌላ እንደኔ የተመቸው👍 wow❤

  • @AgAg-e3u
    @AgAg-e3u Місяць тому +10

    ኤፍራታ እዉነቱን እስታዉቅ የቸኮለ ማነዉ❤❤❤🎉🎉🎉🎉👍👍👍

  • @Birtukan-n1l
    @Birtukan-n1l Місяць тому +1

    Waw bexam desmil nebre diramw endaziw qaxlubet ❤❤

  • @SelamSeli-e3t
    @SelamSeli-e3t Місяць тому +11

    አንደኛ ነኚ 🙄like አርጉኝ 😂

  • @SaifulRana-j9x
    @SaifulRana-j9x Місяць тому +1

    የኔማርኤፉየ❤❤❤❤አችእና ናታን ባንድእደምትሆኑ በተስፋእጠብቃለሁ😢😢❤❤

  • @divdiv3495
    @divdiv3495 Місяць тому +4

    ገኒየ ሲሉ ስሜ ስለሆነ ደስ ይለኛል😂😂😂😂

    • @hayetyimer6659
      @hayetyimer6659 Місяць тому +1

      ገኒየ❤ ገኒየ

    • @divdiv3495
      @divdiv3495 Місяць тому

      @@hayetyimer6659 😘ወዬ❤

    • @MesaratDurge
      @MesaratDurge Місяць тому

      ኧኔም😂😂😂❤❤❤❤

  • @DgFi-nm4pl
    @DgFi-nm4pl Місяць тому +1

    ዋዉ በጣም ቆንጆ ነዉ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @Saralove563
    @Saralove563 Місяць тому +19

    Genet ye efrahata enat nat yemil like argugn 👍😂

  • @JdJdjdjjdjd-eh5nv
    @JdJdjdjjdjd-eh5nv Місяць тому +2

    ዛሬደግሞ ቅዘት በቅዠትኖ 😂ደስሲልግን😂😂

  • @JoshuaOgonda-pd9kr
    @JoshuaOgonda-pd9kr Місяць тому +3

    ኒታን እራሱን እየጎዱ ነዉ እምል በላይክ አሳዩኛ❤❤❤😢😢

  • @kalkidanebedelu
    @kalkidanebedelu Місяць тому +2

    ዋዉ ደስ ሲል ❤❤❤❤❤❤😊

  • @salamdamaka-l6y
    @salamdamaka-l6y Місяць тому +6

    ማነዉ እንደኔ ቶሎ በመለቀቁ የተደሰተ😂❤

  • @shitokusha6927
    @shitokusha6927 Місяць тому +1

    ምርጥ ድራማ ❤❤❤❤

  • @hduhsbhsv3116
    @hduhsbhsv3116 Місяць тому +3

    ዋውው ፍጥነት ደስ ይላል❤❤❤❤

  • @SaniiSan.y
    @SaniiSan.y Місяць тому +1

    በጣም ደስ ይላል እደሱ ቶሎ ልቀቁልን😊❤♥️

  • @AddisRaya-b3d
    @AddisRaya-b3d Місяць тому +3

    ገኒየ ጌን ስታስቀየ 😂😂የኔ ቅመመ❤❤❤