መምህራኑ ለኤርሚያስ ደዉለዉለዉ ሀሳብ አጋሩት | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | faithline | wengl tube | ermias abebe

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 25

  • @eleni311
    @eleni311 День тому +6

    ኤርሚ ጌታ ይባርክህ እኔ ኦርቶዶክሰ ቤት የማገኜውም እውቀት ሰለሌለኝ ገብቼ አላውቅም ወደፊትም አልገባም ምን ፍለጋ ጌታ ሰሙ ይባረክ በሚገባ የእግዚአብሄርን ቃል የሚመግቡ ወንድሞች ሰጥቶኛል ሰለ እነሱ ጌታን አመሰግናለሁ ኦርትዶክሶች እራሱ ቤት እዬከፈቱ ሰለ ፍጡር ከሚያወሩ ከወንድሞች ጋ መጥተው እንዲማሩ እመክራቼዋለሁ ኢየሱስ ብቻውን የሚከብርበት ሚዲያ ሰለሆነ ከማንም አቴቴያም ጋ አይቀላቀልም ኢየሱስ ጌታ ነው ሀሌሉያ 🙏❤

    • @Fentefe
      @Fentefe День тому

      ጨለምተኛ አትሁን

    • @eleni311
      @eleni311 День тому +1

      @@Fentefe እውነት አይደለምዴ ? ሰለ ኢየሱስ ይወራል እዛ ቤት ? መች ሰራ አጡና ተውጂ እግዚአብሄርን በአፍ እንጂ በልባችሁ የት አለና ብታመልኩ ፍጡር ብታወሩ ሰለ ፍጡር እንደ ኦርቶዶክሰ ኢየሱስን የተሳደበች አልሰማሁም በውሼትና በተረት የተመረዘ ትምህርቷ ያሰፈርድባታል

    • @alifentaw6915
      @alifentaw6915 22 години тому

      ​​@@eleni311
      ለኤርሚ የፃፍኩለት ነው።
      ሥጋው መታሰቢያ ነው እንጅ
      አያድንም የሚለው ማነው?
      እኛ ነን እናንተ? ኤርሚ,እምታነበውን ትሰማዋለህ? ስትቃወም አስተውለህ
      ዮሐ.6:48
      አባቶቻችሁ በምድረ በዳ መና፟ በሉ ሞቱም።
      ኤርሚ የሚበላው ይሄን ነው
      የሐ.6:51
      ሰው ከዚህ እንጀራ ቢበላ ለዘለዓለም ይኖራል እኔም ስለዓለም።
      ኤርሚ የማያገኘው ይሄን ነው።
      ዝም ብሎ ማቅራራት

    • @eleni311
      @eleni311 21 годину тому

      @@alifentaw6915 ሰጋውን በልታችሁ ደሙን ጡጥታችሁሰ መች ዳናችሁ ሰትሞት የት ትሄዳለህ ሰትባሉ እኔጃ ትላላችሁ አንዳዱማ ደሞ ሲኦል ነው የምሄደው ይላል የጌታን ሰጋ እና ደም በልቶ ሲኦል ነው የምገባው ካለ ሰው እኛ የምንላችሁ ደሙንና ሰጋውን አታራክሱ መጄመሪያ ወንጌል ተማሩ በመሰቀል ላይ በጌታ ቀኝ የተሰቀለው በገነት የገባው ሰጋና ደሙን በልቶና ጠጥቶ አይደለም መጄመሪያ በኢየሱስ እመኑ

    • @alifentaw6915
      @alifentaw6915 21 годину тому

      @eleni311
      ሥጋውን ብትበላም አትድንም
      አልከኝና በራስህ ጎል ገባህ

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 День тому +2

    አሜን በአንተ የተናገረ የአግዚአብሄር መንፈስ ክብር ይሁንለት

  • @frehiwottassew9040
    @frehiwottassew9040 День тому +1

    አሜን የእውነት ወንጌልልልልል

  • @Meskeremmimi-xu8pr
    @Meskeremmimi-xu8pr День тому

    አሜን አባ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 21 годину тому +1

    እውነት ድምፆቹህ ይናገራል ይሄ ምክር ከመንፈስ ቅዱስ ከሰማይ የሚመጣ ነው የነሱማ በሀጥያት ዘፈቀኝ😢 ኢየሱስ ክርስቶስ🙌

  • @tesfayeabebe-w5d
    @tesfayeabebe-w5d День тому

    GLOR to GOD!!!!!

  • @edendak5588
    @edendak5588 День тому

    Ermiyas 10000000 percent ewnet New .
    Pinten endetelat New.
    Yemiyayut.
    Lemin?

  • @edendak5588
    @edendak5588 День тому

    Awo ewnet .
    Buzu ortodox ke ager si wetu
    Asdgimew bekindachuw asirew. New

  • @frehiwottassew9040
    @frehiwottassew9040 День тому

    ወንድሜ ሰው ሰውን አይለውጥም ። ሰው ግን ለሰው ወንጌልን እንዲመሰክርና የእውነት ወንጌልን የሰሙትና የተቀበሉት ግን ይለወጣሉ እንጂ።

  • @solmimila3780
    @solmimila3780 День тому

    የመዳን ቀን ዛሬ ነው

  • @Fentefe
    @Fentefe День тому +1

    ልሰማ እገባና ግን አንድም ፍሬ የለውም
    አንተ ከገድላትና ከድርሳናት ውጭ
    ሰዎችን የሚያሳምንልህ ያለ አይመ
    ስልህም ምክንያቱም ኑሮህ የተመሰ
    ረተው በስድብና በማንቋሸሽ ነው

    • @MeseretAbebe-iw2iy
      @MeseretAbebe-iw2iy День тому

      ስለዚህ ገድላት ፍሬ የላቸውም እያላችሁ ነው

    • @alifentaw6915
      @alifentaw6915 21 годину тому

      @@MeseretAbebe-iw2iy
      አልገባህም ፍሬ የላቸውም
      ያለው ኤርሚያስ ነው
      እኔ አላልኩም ቀጥለህ አላነበብክም?

    • @alemtsehaygebre7737
      @alemtsehaygebre7737 44 хвилини тому

      በነገራችን ላይ ኤርሚ የሚያወራው እኮ የእናንተ የእለት ኑሯችሁ የተመሰረተው በገድል ላይ ነው እንዴት ቢባል ለምሳሌ ከቀን 1እእከ 30ያሉትን ቀናቶች የተሰየሙት አምልኮዎች በመፅሐፍ ቅዱሰ የሌለ ነገር ነው ካለ ግን በመፅሐፍ ቅዱሰ ማሰረዳት ግዴታችሁ ነው ኤርሚን ከመቃወም በፌት በማስረጃ መሞገት ሲያቅታችሁ ትሳደባለህ ብላችሁ አትበሉ ።

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 День тому

    ምናለ ኤርሚ ብቻ ቢሰብክ በተለይ ቡካ የምትባይው please በመጀመሪያ ወንድምሽን በሰደሽበት አፍሽ ሳታወሪ በፊት ንሰሀ ግቢ መፅሀፍ እውነት ነው

  • @edendak5588
    @edendak5588 День тому

    Ena ye mesafi kidusun tirasi new.

  • @alifentaw6915
    @alifentaw6915 22 години тому

    እምታነበውን ትሰማዋለህ? ስትቃወም
    ዮሐ.6:48
    አባቶቻችሁ በምድረ በዳ መና፟ በሉ ሞቱም።
    ኤርሚ የሚበላው ነው
    የሐ.6:51
    ሰው ከዚህ እንጀራ ቢበላ ለዘለዓለም ይኖራል እኔም ስለዓለም።
    ኤርሚ የማያገኘው ይሄን ነው።
    ዝም ብሎ ማቅራራት።

  • @getachewdagne8496
    @getachewdagne8496 День тому

    አይ ጴንጤ ታያችሑኮ መጻሐፍትን እንደማታውቁ😂😂😂😂በአደባባይ ማጭበርበራችሑን ገለጡት እና አትወያዩ የሚለው መፍትሔ ነው😂😂😂😂😂