ወዴት ነው የምትሸሽ የተፃፈውን አንብብ ~ እፎይ ~ አቡሐይደር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 82

  • @ephraimtsegaye8504
    @ephraimtsegaye8504 6 годин тому +19

    ሙስሊሙ ግን እግዚአብሔር አዕምሮህን ብሩሁ ያድርግልህ !ከሌሎች በትህትና ትሻላለህ!እናቴ ማርያም ቅዱስ ዑራኤል መንገዱን ያብራለህ!

  • @DhbfDjcft-eb9uf
    @DhbfDjcft-eb9uf Годину тому +6

    እፎይ አሉህ እውነትም እፎይ እግዚአብሔር ይባርክህ በርታልን

  • @YordiNeway-m1s
    @YordiNeway-m1s 28 хвилин тому +1

    ዊዘኪር በመጨረሻ ጌታ ኢየሱስ ለፍርድ እነደሚመጣ እወቅ ና በብርሀን ውስጥ ተመላለስ

  • @TsehayKassa-c1t
    @TsehayKassa-c1t Годину тому +4

    ሙስሊሙ ትእግስተኛ መልካም ስው ነው ለመረዳት እንጂ ለመከራከር የገባ እየደለም
    መልካም ስው ነህ ፈጣሪ የጽድቁን መንገድ ይምራህ ወንድማችን

  • @NTTSUHWALE
    @NTTSUHWALE 2 години тому +8

    እደዚህ ብትወያዩ ጥሩ ነው ከመሰዳደብ ላዳማጭም ጥሩ ነው

  • @Belex2123
    @Belex2123 5 годин тому +13

    ይህ ሰው ከሙስሊሞች የላቀ እይታና እውቀት አለው እግዚአብሔር እውነቱን ይግለፅልህ።

  • @behailudesta5045
    @behailudesta5045 Годину тому +3

    ሙስሊም ወገኖቼ እግዚአብሔር አምላክ ፊቱን ያብራላችሁ፣ ወደ ብርሃኑም ያምጣችሁ 🙏🙏🙏

  • @HaHa-tn2eb
    @HaHa-tn2eb 3 години тому +5

    እፎይ እና አብራችሁ ያላችሁ እንቁ የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር ያጠንክራችሁ እውቁን ጨምሮ ጨምሮ ይግለፅላችሁ በርቱልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @Alem-pz7ig
    @Alem-pz7ig 4 години тому +6

    እስካሁን ከሰማኋቸው ውይይቶች ሰላማዊ ውይይት ስለሆነ በዚሁ ቀጥሉ ለሁሉም ፈጣሪ መንገዱን ያሳያቸው

  • @samueldabest_7539
    @samueldabest_7539 5 годин тому +8

    እፎይና እዚህ ያላቹ ክርስቲያን ወንድሞቻችን በርቱ በናንተ አስተምህሮ የብዙዎችን ነፍስ ወደዘላለም ህይወት እየመለሳቹ ነው እና እግዚአብሄር ሃይሉንና ብርታቱን ማስተዋሉን ይጨምርላቹ ወንድሞቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Buruk-i1d
    @Buruk-i1d 3 години тому +4

    እፎይ ተረጋግቶ ሲያወራ የበለጠ ግርማ አለው ሙስሊሙም ደስ ይላል እውነቱን ይግለፅልን

  • @RuthYimer
    @RuthYimer 4 години тому +5

    እፎይ ወንድማችን በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በቤቱ ያፅናህ ቃለሂወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ድንግል ከነልጇ አትለይህ ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abayorthodox
    @abayorthodox 22 хвилини тому +1

    ሁሌም ከጎንህ ነን ወንድም እፎይ
    እውነት ታሸንፋለች🎉❤❤

  • @yehsiebre-w5l
    @yehsiebre-w5l Годину тому +1

    በእውነቱ እንደዛሬ በእፎይ ትእግስት እናበሌሎቹም ብልት ተደስቼ አላቅም❤ በርቱልኝ
    ሙስሊሙ ወንድማችንም ጥሩ ስብእና ነው ያለው እመቤቴ ትፍታልህ የእውነት

  • @alifentaw6915
    @alifentaw6915 4 години тому +5

    ዛኪር የሚገርም ሰው ነው እስከ
    አሁን በእውቀትም በትዕግስትም
    እሱን የሚወዳደር ሙስሊም
    አልመጣም በእውነት ምስጋና ይገባዋል
    ወንድሞችም ትዕግስታቸው ልዩ ነው
    ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ።

  • @TatekShibru-p9v
    @TatekShibru-p9v 8 годин тому +13

    እፎይ በርታልን ወንድሜ

  • @askalemariam3022
    @askalemariam3022 6 хвилин тому

    በእውነት ይሄ ወንድማችን ምን አይነት ቅን ልብ አለው❤

  • @askalemariam3022
    @askalemariam3022 23 хвилини тому

    በጨዋ ደንብ በጣም ደስ ትላለችሁ ሙስሊሞች እግዚአብሔር አምላክ አይምሮአችሁን ይክፋትላችሁ እኛ ክርስቲያኖች እንወዳችዋሌን❤

  • @Jshssjsj9
    @Jshssjsj9 37 хвилин тому

    ክርስቲያን ወንድሞቼ ቃለ ህይወት ያሰማልን ሙስሊሙ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ ወደ ቤቱ ይጥራህ ራሱን ይግለጥልህ አሜን።

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 27 хвилин тому

    በስመአብ የሙስሊሙ ትህትናዉ መረጋጋቱ... እግዚአብሔር ቀናነትህን አይቶ ወደቤቱ ይመልስህ 😍ቃለህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን❤

  • @SnakAbandh
    @SnakAbandh 6 годин тому +5

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tsehaymengstie7314
    @tsehaymengstie7314 Годину тому

    አመብርሃን ልቦናህን ትክፈትልህ

  • @RuthYimer
    @RuthYimer 4 години тому +3

    በእውነት ለወንድሞቼ ቃለሂትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይሰጥልን በርቱልን እግዚአብሔር ከእናተጋ ይሁን

  • @BerhanGebra-tx8xf
    @BerhanGebra-tx8xf 4 години тому +4

    የተዋህዶ ልጆች ሳብስክራይብ አድርግልኝ ❤

  • @askalemariam3022
    @askalemariam3022 26 хвилин тому

    በጨዋ ደንብ በጣም ደስ ትላለችሁ❤

  • @betelhem3501
    @betelhem3501 7 годин тому +6

    በረታ ወንድማችን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @andamiakdebaba6950
    @andamiakdebaba6950 Годину тому +1

    Yetergaga lig kemusilim magignet so nice geta eyesus birhanu yigiletilk❤

  • @Alem-pz7ig
    @Alem-pz7ig 4 години тому +1

    ዘኪር ማንም አልሰደበህም ስድብ የአጋንንት መሆኑን ስለምናውቅ አንሳደብም መልካም ውይይት መሆኑን ገልፀንልሀል እናመሰግናለን

  • @TsehayKassa-c1t
    @TsehayKassa-c1t Годину тому +1

    እሚሳደቡ የስይጣን ፈረስ ናቸው ወድሜ ዘኩር

  • @TigistBerhanu-o9o
    @TigistBerhanu-o9o 3 години тому +1

    እፎይ ከእፎይ ጋር ያላአቹሁ ሁላአቹሁም በርቱ ድንግል ማርያም የልጆአን ፀጋ ተግለፀላአቹሁ በፀጋ ተባረካአቹሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsionhunde4254
    @tsionhunde4254 Годину тому +1

    I realy apperitate , Muzekir. Let God help him know the truth.

  • @نجودالحربي-ه6س
    @نجودالحربي-ه6س 3 години тому +1

    የተሗሕዶ እቁ ወች እግዛብሔር በድሜ በፀጋ ከዉቀትላይ አዉቀት ይጨምርላችሁ ቅዱስ ሚካኤል አይለያችሁ

  • @ZelalemBelay-p1d
    @ZelalemBelay-p1d 14 хвилин тому

    እፎይ የልብ አድርስ ይጨምርልህ

  • @mariyammariya5773
    @mariyammariya5773 7 годин тому +2

    እግዚያብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን በርታልን ጀግናችን ❤❤❤❤❤❤

  • @Belex2123
    @Belex2123 6 годин тому +1

    እኔ አምላክ ነኝ ብሏል እኮ ቃል በቃል።

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 4 години тому +2

    እፎይ የክርስቶስ ሙሽራ በዛች አገር ሞትን ሳትፈራ በአዛብ መካከል ክርሰቶሰን እያበራክ ነው ❤

  • @yawkalsemagn
    @yawkalsemagn 2 години тому +1

    ክብርና ምስጋና ለሥላሴ ይሁን ይችን መልስ የስላሴን አንድነትን ሶስትነትን አለማወቅነነው ትስቢትና መለኮትን አሳውቁት ከዛ ግልፅ ይሆንላችኋን

  • @FentaneshAyliegn
    @FentaneshAyliegn 6 годин тому +1

    እፎየ የተዋህዶ ጂግና በርታልን

  • @BitaMiki
    @BitaMiki 3 години тому +1

    nu bebrhanu temelalesu❤❤❤

  • @AahenafiAberha-xi8dl
    @AahenafiAberha-xi8dl 8 годин тому +2

    efoy wedede❤❤❤❤❤❤❤❤ keep et up our hero

  • @selamawitetegestu-tb3ii
    @selamawitetegestu-tb3ii 2 години тому +1

    Ayii muslim siyasazenu

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 6 годин тому

    በአውነት ለወንድሞቼ ቃለ ህይወትነ ያሰማልን ፀጋውነ አብዝቶ አብዝቶ የብዛለችው እኛ በክርስቶሰ ክርሰቶሳዊ የዎነው ታድለናል ድነናልም የሱ ያደረገን ይክበር ይመሰገነ ግን የሚያሳዝኑ ሳያው ሳይገባቸው ወተሳሳተ ግልጽ ባለሆነ ቁረአን ትክክል ነው ብለው መጀመሪያቸውን ሳያቁ መጨረሻቸው ወዴት እንደሆነ ሳያውቁ ወደሲሆል የኤዱ ስንቶች ናቸው አምላክ ቸር ነው ማስተዋሉን ለሰጣችው ተምራችው እውነቱ አውቃች እውነተኛ አምላካቸውን አውቀው ወደ ገነት የምትኤዱበትን ነብሳቸውነ ቢያዘጋጁ አምላክ ማነው የሚለውን አውቀው ወራሰቸው ቢመለሱ ፈጣሪ ልቦናቸውን ይክፈትላቸው ከማውቁት ወደሚያውቁ እውነተኛው አምላካቸወ እንዲያምኑ አይናቸውን ያብራላቸው ነው የምለው አሜን

  • @FFg-op7hd
    @FFg-op7hd 6 годин тому

    ክርስቲያኖች❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Jshssjsj9
    @Jshssjsj9 52 хвилини тому

    በመጀመሪያ ስለእግዚአብሔር አንድነት እና ሶስትነት ማወቅ እና ከሶስቱ አካል አንዱ ከቅድስት ድንግል ማርያም የሰውን ስጋ ተዋህዶ እንደመጣ ማወቅ የክርስትናን ትምህርት ለመረዳት ቀላል ይሆናል።

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 3 години тому +3

    አላህ ከመሐመድ ውጪ ለማን ተገለጠ ካለ ለምን አልተገለጠም አልሰራ አቅሙን አላሳየ መኖሩን በምን እንመን ይኤ ግልፅ ያለ ነው ከመሐመድ ውጪ ለማን ተገለጠ????መልሱ ሙስሊሞች

    • @YopiYonas-b9k
      @YopiYonas-b9k 2 години тому

      ለማሃመድም አልተገለጠም ማስረጃም የለም

  • @kalsuperhero
    @kalsuperhero 4 години тому

    እፎይ የድንግል ልጅ በርታ።

  • @mercy9108
    @mercy9108 8 годин тому +8

    ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ መሆንን ለምን አትነግሩትም?

  • @Belex2123
    @Belex2123 6 годин тому +1

    አላህ ልጅ ስለሌለው ሌላ አምላክም የለም ማለቱ እኮ ልጅ ቢኖረው ኖሮ ግን አምላክ ይሆን ነበር ነው። ይህ እኮ ምንም የማያሻማ ነው።

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 6 годин тому +2

    ሙስሊሞች ሁላ ከመፀፀት አውነቱን አውቃች ገነት ብጣውቁ ይመረጣል አስተውላቸው አዳመጡ ሊዮም ቂያብ ከመጣ በነፍሳቻው ከመፍረድ እወነተውን አውቃችው አዘላለም መንግስታችው ብትመርጡ ይሻላችዋል ጊዜው አልቋል አሁን ነው የናተ መዳን እውነትን እወቁ እባካችው

  • @HailuBirhanu-n4j
    @HailuBirhanu-n4j 4 години тому

    እፎይ ጌታ ሰውን እንደመልካችን በምሳሌያችን እንፍጠር ሲል ምን ማለት ነው ብለህ ጠይቀው።

  • @ZelalemBelay-p1d
    @ZelalemBelay-p1d 40 хвилин тому

    ሙስሊሙን ያደነኩት አላህም በለዉ እግዚአብሔርም በለዉ ፈጣሪ በሚለዉ እንስማማ ማለቲ ከሌሎች የተለየ አንባቢ መሆኑ ያስታዉቃል

  • @AbuuneysSefa
    @AbuuneysSefa 2 години тому

    ማቴዎስ 7;21
    በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ ጌታሆይ የሚለኝ ገነት አይገባም ብሎ እየሱስ እያስተማረ እየሱስ አብ አድርጎ ከያዘ በላይ ቂል ከየት ይመጣል

    • @Jshssjsj9
      @Jshssjsj9 Годину тому

      በመጀመሪያ የአባቱ እና የኢየሱስ ክርስቶስ ፈቃድ አንድ ነው እኔና አብ አንድ ነን ይላል ዮሃንስ 10፥30 ሲቀጥል የሰማዩ አባቱ ፈቃድ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደሆነ አምነን መልካም ስራ እንድንሰራ ነው እንጂ ጌታ መሆኑን አምነን ሀጢአት እንድንሰራ አይደለም መልካሙን ስራ ለማድረግ በክርስቶስ ኢየሱስ ተፈጠርን ወደ ኤፌሶን 2፥10 ስለዚህም ነው ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ እያላችሁ ትዕዛዜን ግን የማትፈፅሙ ከሆነ መንግስተ ሰማያት የምትገቡ አይደላችሁም ነው ያለው።

  • @ZelalemBelay-p1d
    @ZelalemBelay-p1d 28 хвилин тому

    ልጅ ሲባል እነሱ አእምሮ ዉስጥ የሚመጣዉ ልክ እንደምድሩ አይነት ስርዓት ይመስላቸዋል እና ልጅ የሚለዉ ለእነሱ ለመረዳት አደጋች ነዉ። እናም በሚገባቸዉ ፍች ማስረዳቱ ተገቢ ነዉ። ሙስሊሙ መንፈስ ቅዱስን ስለማያዉቅ በስጋ እዉቀት ነዉ የሚመልሱት። ወልድ ወደ አብ ስለለመነ ቀጥታ ነዉ የሚታያቸዉ። እናም ጌታ ካረዳቸዉ በቀር ጉጭ ማልፋት ነዉ የሚሆነዉ። ቃሉ ነዉ ልጅ የተባለ ብለን ብናስረዳቸዉ ጥሩ ነዉ።

  • @sudalada7926
    @sudalada7926 7 годин тому +1

    ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ በተአቅቦ ነው የሚባለው ።በተአቅቦ ካልተባለ ችግር ይፈጠራል ።

  • @ZerhuinBeyene
    @ZerhuinBeyene 3 години тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EheteBeresaw
    @EheteBeresaw 7 годин тому

    Efuyi gen madameti lemed atakwareit

  • @ZerhuinBeyene
    @ZerhuinBeyene Годину тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 5 годин тому

    በመደማመጥ መተማመን ነው እጂ ስድብአ አላስፈጊነው ስደብ የአጋንት ነው ይኤ አውነተኘውን ምላክ እውነተኛውን እምነት በማሰተዋል የልዮም ቅየማቻውን ማወቀ ብቻ ነው መተማመን ማወቅ ብቻ ከልብ በመደማጥ ነው ውሰታዝ ሙዘኪር ማወቅን የመሰለ የለም ካወቀን የእነት መነገድ ከመጠፋት እነድናለን

  • @MyPhone-m5x9h
    @MyPhone-m5x9h 7 годин тому +5

    እፎይን ማን ልበለው ዮሀንስ አፈወርቅ ነውን ባስሊወስ ልበለውን ማን ልበለው

    • @Natanemtub
      @Natanemtub 6 годин тому +1

      ዮሀንስ አፈወርቅስ አኬ ነው የምመስለው እፎይ ግን ቅዱስ አትናቲዎስ ነው የምመስለኝ❤

    • @MyPhone-m5x9h
      @MyPhone-m5x9h 5 годин тому

      @Natanemtub በእኔ ዘመን ያለ ቋንቋ ባጣ እኮ ነው ወላድት አምላክን

    • @hagerbekel3935
      @hagerbekel3935 3 години тому

      Wedeza newur new talalakoch gar mamesasel

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 9 годин тому +2

    አቡ ሐይደር ቤተ ክርስቲያኑን አንድዱት ሲል የነበረ ጥቁር አረብ ነው እኛም ሪኮርዱን ይዘነዋል።

    • @FFg-op7hd
      @FFg-op7hd 6 годин тому

      ያቅጥለውና😢😢❤❤

    • @SemiraDesalegn-i3o
      @SemiraDesalegn-i3o 4 години тому

      ተዉት ብዙዎች በሳት ሊያቃጥሉ ሔደዉ በክርስቶስ ፍቅር ተቃጥለዉ ይመጣሉ ለሱ ተዉለት ዉዶቼ

  • @ZerhuinBeyene
    @ZerhuinBeyene Годину тому

    ❤❤❤❤❤❤❤😂❤😂😂

  • @saronejigu4714
    @saronejigu4714 2 години тому

    ኢዮም ኢቃማ ን ከ መፃፍ ቅዱስ ነው የወስደው መሃመድ 600አመት ቦሄላ ......ወፍፍፍፍ

  • @fatumaahmed5728
    @fatumaahmed5728 3 години тому

    አትቀበል ጉዳይህ እንኳን ነብይ ፆውሎስም ካፖርቴን አምጣ ያለበትን መፅሀፍ የአምላክ ቃል ነው ብለህ አምነሀል አንጉልህ አይሰራም እንዴ አቶ አፉኝ

  • @ZOZIzozi-x6u
    @ZOZIzozi-x6u 6 годин тому +2

    ሀይደር ማለት እራሱን እንደ መሀመድ የሚቆጥር ስረአት አልባ ነው!!አሁን ኡፎይ መቶለታል ሀይደር አበቃለት::

  • @ggfg5809
    @ggfg5809 7 годин тому

  • @Dk-tr6il
    @Dk-tr6il 7 годин тому +2

    ከዮናሰ ቦሆለሰ Yonase ቦሆላ መልክተኛ የለም ዮናስ የመጨረሻው መልክተኛ የለም ስለዚህ Mom ማን እንደላከው ይታወቀል የገዳዩ ደም ወዳጅ ነው።

  • @MubarkAli-d2f
    @MubarkAli-d2f 7 годин тому +1

    ፉፁም ሰመይ ፉፁም መረት የሚባል ህሰብ ትክክል አይመጠም?

  • @ደየደጀኘጀ
    @ደየደጀኘጀ 8 годин тому +1

    ❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹😍😍😍

  • @andamiakdebaba6950
    @andamiakdebaba6950 Годину тому

    Musilim men yargu Mehamed eko new false statements ameteto areb bekewlew ken yikiter eng hulum ewinet yawikal

  • @BeleyKassa-og3xr
    @BeleyKassa-og3xr 3 години тому

    የዛሬዉ,,ሠዉዬ,ተሥድብ,የፀዳ,ነዉ,ሙሥሊሞች,ተዚህ,ተማሩ,አሥፈላጊዉን,መልሥ,በይሠጥም,ግን,በትህትና,እየተዎያየ,ነዉ

  • @YasinAbdirkadir
    @YasinAbdirkadir 3 години тому +1

    ደስ የምል ጥቅስ❤❤❤
    ኤርት ዘዳግም ም 6 ቁ 4
    ኢስራኤል ሆይ፥ስማ፥አምላካችን እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ❤❤❤
    አምላካችን(የኛ አምላክ) ማለት ነው ተሳስተኩ?
    ኢየሱስ የኛ አምላክ አንድ እግዚአብሔር ብቻ ነው እያለ እናንተ ደሞ አይ አይ አምላክችን አንተ ነህ ትላላቹ ግን እንዴት ?
    እኔ ከራሴ አንዳች ማድረግ አይቻለኝም❤❤❤
    ወይንም ደግሞ ከመፍጽሐፍ ቁድስ እንደዛ አይነት ጥቅስ ሰርዛቹ ተሰብስባቹ በሌላ ጥቅስ ቀይሩ።

    • @alifentaw6915
      @alifentaw6915 Годину тому

      @@YasinAbdirkadir
      ያልከው ሁሉ ጨፍቶብን ሳይሆን
      ሚስጥሩ ሌላ ስለሆነና ለማይቀበል
      ሰው ለማስረዳት ስለምንቸገር ነው
      እኛማ እናቀዋለን ወንድሜዋ