Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ክርስቶስ የአለም ሁሉ መድሃኒት ነው። ማርያም የአለም መድሃኒት አይደለችም።
ሴት መውለድ የምትችለው ከወንድ ጋር ስትገናኝ ብቻ መሆኑን ማርያምም ይህንን ነው የምታውቀው ።መላኩ ሲያናግራት እሷ ወንድ አታውቅም ድንግል ናት ስላለችበት ሁኔታ ነው ያወራችው እንጂ ስለ ወደፌት አልተናገረችም ።
አይ ኤርሚያስ: የብልግናህ እና የትእቢትህ ጥግ ማለቂያ የለውም::እኔ በጌታ ቤት ብዙ ኖሪያለሁ እንዳንተ ባለጌጌታን ያሰደበ በትእቢት የተወጠረ ሰው አላየሁም: እግዚአብሔር ይማርህ: ጌታ ይፈውስህ:: አንተን ሳስብ ጴንጤ መሆኔን እጠላለሁ
Ermi yetebarek misgun new bayu erasu sidebu yemtenewal.
መላዕክት በመጀመሪያ ቀን ከተፈጠሩ ሰይጣንስ መቼ ተጣለ????
ወዪ ወዪ ወየ.......ጉድ ጉድ. .... መናፍቅ ማን ነው??????????????????????????????????????????????????? መጻፍ ቅዱስ ኪሎ ሜተርስ ከራቀ እብዱአት ታውቃለህ? ወደ ወንጌል ብትመለሱ ለራሳቹ ታድናላቹ ህዝቡማ ቀረ። የኔ ምክር ማነኛውም ሰው መጻፍ ቅዱድ ቢያነብብ ከጥፋት ያመልጣል የጌታ መንፈስ ይድረስላቹ።
የዋህ አባት ምንም አልገባቸዉም
ኧረ ኦርቶዶከሰሶች እግዚአብሔርን ፍሩ ለምን ትሳደባላችህ
ብሉይ መምህር ሰማይን ፈጠረ ማለት መላዕክትን ማለት አይደለም እርሱ ያለ መጋረጃ የፈጠረውን ዘርዝሯል ሰማይ ብሎ ዘርዝሯል መሬት ብሎ በነፍስ ወከፍ ዘርዝሯል
ዲያቆን የወደፊቱን የሚያውቅ እግዚአብሔር ብቻ ነው ወንድ ስለ ማላውቅ በዚያ በነበረችበት ወቅት በድንግልና ነበረች ለወደፊቱጊዜ እማ ለማግባት ዮሴፍ ለሚባል እጮኛ ነበራት
ኧረ በፈጠረህ ሳታውቅ አታውራ።እንደት እየሱስን ብትንቁት ነው የሱን ማደሪያ የምታረክሱት???በጣም ይዘገነንናል።
@@hailugetahun867ተዘጋ ተከፈተ ወለደች አልወለደች አገባች አላገባች ለሰው ልጆች የመዳን መንገድ ጥቅሙ ምንድነው????
ቀለሜ የሴት ቅምጥ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ማጣፊያው ሲያጥራችሁ ስደብ ?እርሱ አገልጋ ከሆነ ባለቤቱ ብትሠራ ምን ክፋት አለው? እና ለምኖ ይብለ?
የሴት ቅምጥ ማለት ምን ማለት ነው?እሱ እኮ ከምድራዊ ስራ የሚበልጥ ስራ እየሰራ ነው።ያውም ዋጋው በሰማይ የሆነ።የናንተ ቄሶች ስራ እየሰሩ ነው እንዴ የሚኖሩት???????
@Meseret-v6z " የ አይጥ ምስክር ድንቢጥ አሉ " መናፍቅ ስለሆንሽ እንጂ ለዚ ቁጭራ ተሳዳቢ የ ሴት ጡረተኛ እንዴት ተባለ አትይም ነበር ክክክክክ
@@EseyeAlamerew-in7vk ተሳድቦ ይብላ እንጂ ! ተዋህዶ እንጀራው ነች ። ያለበለዚማ ማን ያውቀዋል ? ይሄ ተጠዋሪ ቁጭ ካለ ላይቀር ሞግዚት ሆኖ ያገልግላት ኪኪኪኪኪኪ ሚስቱና ገድላት ናቸው እሱን የሚጦሩት
የበለቹትን ነው የምታገሱት ወገቹበሰመይ ነው

የሴት ቅምጥ ማለት ምን ማለት ነው?እሱ እኮ ከምድራዊ ስራ የሚበልጥ ስራ እየሰራ ነው።ያውም ዋጋው በሰማይ የሆነ።
የናንተ ቄሶች ስራ እየሰሩ ነው እንዴ የሚኖሩት???????