ቅዱስ ቁርባን ተካፍዬ ሃጢያት ብሰራስ? | ሐዋርያዊ መልሶች, Apostolic Answers

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @Habab-q1z
    @Habab-q1z День тому +1

    አኬ የተዋህዶ አርበኛው ተባረክ ፅጋው ይብዛልህ ወድሜ❤❤❤❤❤

  • @MesiDemsw
    @MesiDemsw День тому +3

    እውነት ነው ወደ ክርስቶስ እየቀረበን ስንሄድ ቡዙ ነገር እቶውን እንሄዳለን ። ቃለ ህይወት ያሰማልን አኬ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MesiEndashaw
    @MesiEndashaw День тому +1

    ቃለ ህይወት ያስማህ

  • @Tayu769
    @Tayu769 День тому +1

    የጸጋው ግምጃ ቤት የሆነችው ቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በዚህ አስቸጋሪ ዘመን አንተን ወልዳ ሰጠችን ፤ አኬአችን! የተሰጠህ ጸጋ እጅግ ድንቅ ነው!! በዚህ ወቅት በተለይ ሶሻል ሚዲያ ላይ ተጥደን ለምናሳልፍ ወጣቶች እግዚአብሔር አንተን ያዘጋጀልን ይመስለኛል ባንተ ትምህርቶች እና ምክሮች ብዙዎቻችን ሃይማኖታችንን ከማወቅ ባሻገር መንፈሳዊ ህይወታችንም ተቀይሯል ፤ በእውነት እናመሰግናለን ጸጋውን እጥፍ ያርግልህ ፤ ጤና እና ዕድሜ ይስጥልን ፤ ያንተንም ሆነ የኛን መጨረሻ እግዚአብሔር ያሳምረው ፣ ያስፈጽመን አሜን !!

  • @zerihuntegegh3565
    @zerihuntegegh3565 День тому +5

    ወንድማችን አኬ ያስተማረውን የህይወት ቃል እንዴት ነው የሠማነው?ቃሉን በማድነቅና አኬ ሆይ አንተ የኛ የኦርቶዶክስ ጀግና እያልን ዋው እንዴት አርጎ ገለፀው በማት ብቻ????ከዛ በላይ በሆነው በፍርድ ሰአት ክርስቶስ ሳይሆን የሰማነው የዛሬው ቃል እደሚፈርድብን አስበንና በአኬላይ አድሮ የነገረንን የክርስቶስ ስጋ ና ደም በመቀበል ቢሆን ጥሩ ነው።ይህን እድናደርግ እባክህ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እርዳን።ቃለ ህይወት ያሠማልን አኬዋ

  • @beetyberry5087
    @beetyberry5087 День тому +1

    Tbarek ❤❤

  • @TsayeTsahey
    @TsayeTsahey 23 години тому +1

    አሜንአግዝቤረይመሰገን😂😢😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba День тому +5

    አኬ የተዋህዶ አርበኛው ተባርክልን የእግዚአብሔር ሥራ ድንቅ ነው እናተን የመሰለ የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን አሜን በርቱልን❤❤❤❤

  • @mulualemdeksiso5438
    @mulualemdeksiso5438 День тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @abeyewoubeshet9857
    @abeyewoubeshet9857 День тому +1

    ስጋዬን (የበላ) ደሜን (የጠጣ) የዘላለም ህይወት አለው ቢል ኖሮ ... አንድ ጊዜ ብቻ ብንወስድ ይበቃን ነበር ማለትም .... የዛኔ በፍልሰታ ጊዜ ተሰልፈን የቆረብነውን እያስታወስን ልንጽናና እንችል ነበር። ነገር ግን ጌታ ያለው ስጋዬን (የሚበላ) ደሜን (የሚጠጣ) ስለሚል ዘወትር መውሰድ እንዳለብን ማስተዋል ግድ ይለናል ። ጌታ ይርዳን

  • @MeseretBest
    @MeseretBest 17 годин тому

    💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba День тому +1

    ❤❤❤❤

  • @DJik-l5s
    @DJik-l5s День тому

    Egezabihar yimesegne bebatu yatsenachu

  • @apellosk6697
    @apellosk6697 День тому +3

    10 k 😭😭😭

  • @yohannesfekadu7768
    @yohannesfekadu7768 День тому

    አኬ ሰላም ነው

  • @AbelSendekie
    @AbelSendekie День тому

    ቅዱስ ቁርባን እንዳንቀበል ቤተሰቦቻችን ከ7አመት በኋላ ይከለክሉናል የሚገርመው አዲስ አበባ የአሉ ካህናትም ይከለክላሉ እንጦጦ ኪዳነምህረት እኔን ወይ አግባ ከዛውጭ ልጆቸን ከ14አመት በላይ እከለክላለሁ አሉኝ 🙄

  • @Tesfaye-d4v
    @Tesfaye-d4v 33 хвилини тому

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @fetelmekonen7791
    @fetelmekonen7791 День тому +2

    እኛ እናቶቻችን ሴት ልጅም ሆነች ወንድ ልጅ አሁን እድሚያችሁ ለአቅመ አዳም ስለደረሰ አቁሙ ይሉን ነበር ለምን መሰለህ ቅዱስ ቁርባንን በማክበር ነው ለምን ልጅ የሚያደርገውን ቤተሰብ አያውቅም እና

    • @hanatube-x3f
      @hanatube-x3f День тому +2

      ካለማወቅ ነዉ እንጂ እድሜ ገደብ የለዉም በንጽሕ ሆነን ሁሌም መዉሰድ እንችላለን

    • @Hana-oc1fn
      @Hana-oc1fn День тому

      ለዛ ነው ወጣትነታችን የሞተው

    • @Tayu769
      @Tayu769 День тому +1

      እነርሱ ለማክበር ብለው ቢሆንም ጉዳዩ ግን ሕግ እስከ መሆን ደርሶ ዛሬ የዚህ ቅዱስ ምስጢር ተሳታፊዎች ህፃናት እና ሽማግሌዎች አዛውንቶች ብቻ ናቸው

    • @Elfiza22
      @Elfiza22 18 годин тому

      ከመከልከል ማስተማር አይሻልም ነበር፤ ለመውቀስ ሳይሆን ልጆችን ስለ ሚስጥራት ማስተማር እንዲያቁት ማድረግ የወላጅም ግዴታ ነው ብዬ አምናለሁ።