Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ጌታ ዘመና ይባርክ
ኢየሱስ የህይወት ማድ ነው ኑ ከዚህ ማድ ብሉ ተባረኩ ወንድሞች ይቺ የማክሰኛ ትምህርት ተመችታኛላች ፀጋ ይብዛላችሁ 🙏❤
እየሱስ እየሱስ…
እግዚአብሔር ይባርኪችሁ እንኳን ኖራችሁልን ወንድሞቼ ተባረኩ በተለይ ስራ ያድናል እያሉ እነ አባ ምናምን ያለ ስራቸው ከገሀነብ ሰወችን ያወጣሉ በመጀመሪያ ያ አባው ምን አገባውን ከሲኦል አስወጪ ማን አደረገው ሰወች ምን ያህል ተሸውደዋል ያሳዝናል
እነዚህ ባይኖሩ ይሻል ነበር
JESUS JESUS JESUS CHRIST OF NAZARETH AMEN
ጌታ ዝ
ኢትዮጵያ ደሀ የሆነችው አለ አንድ ሰው 30 ቀን ሙሉ አምልኮ አላት ገበሬው ዛሬ ባታ ነው ዛሬ አቦ ነው ዛሬ ኪዳነ ምሕረት ናት እያሉ እርሻ የለም እነሱ የግብፅ ኦርቶዶክሶችን ስራ እንዲፈቱ ያስቀመጡላቸውን አምልኮ እያመለኩ ቁጭ ብለው ቡና እየጠጡ ፀሀይ እየሞቁ መስራት ሲገባቸው በዚህ መንፈስ እየኖሩ ደሕይተዋል አለ ትክክል ኦርቶዶክስ ህዝቡን በተለያያ አምልኮ አስራቸዋለች ህዝቡን ብቻ ሳይሆን አገሪቱን በክፉ መንፈስ አስራቸዋለች ስለዚ አገሪቱ ተስፋ አጣች እግዚአብሔር ይርዳት ይቅር ይበላት
Tebareku ❤❤❤❤❤❤❤
ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መቼም..."ሳትዋጋ ንገስ ቢሉት ለምን ሳልዋጋ አለ"🤔...እየተባለ ታሪክ የሚተርክለት ኢትዮዽያዊ ንጉስን መጨረሻ የሚያውቅ ያውቀዋል:: የሱ ጦስ ደግሞ ጥንታዊቷን ቤ/ን እስከዛሬ መዳን ከእኔ በነጻ የሚሰጥ ስጦታ ነውና እንዲሁ ተቀበይኝ ስትባል ለምን ብዬ ያልሰራሁበትን በነጻ እቀበላለሁ ሰርቼ ይከፈለኝ ብላ ሙግት እንድትገጥም አድርጓታል:: አሳዛኝ መተላለፍ...😢😢😢
ችግራቸው ኢየሱስን አለማዎቃቸው እኮ ነው
የትኛውን እየሱስ የማያድነዉ የ ጴንጤ እየሱስ መቼም አናውቀውም ልናዉቀዉም አይገባም ሐዋርያ ያልሰበኩት
Soft sibelu esu yishalal
getha yiberkiachu wondemochi bartu kazi ewurnt getha yawuxacha
ወይ የኔ አምላክ እስከዚ አንተን ቂመኛ አደረጉህ አንተ የፍቅር አምላክ እኛ በምህረትህ በፍቅርህ ነው የምናውቅህ ወይ!!!!!ተረት!!!!!
Orthodox malet be Egziabher sim kale agbab ,bekentu eyanesu ye alem nenfesawi wirdet, yemenafiqina astemihiro yalat Hager Ethiopia nat.
ሉቃ 16:24ርሱም እየጮኸ፦አብርሃም አባት ሆይ፥ማረኝ፥በዚህ ነበልባል እሣቀያለኹና የጣቱን ጫፍ በውሃ ነክሮ ምላሴን እንዲያበርድልኝ አልዓዛርን ስደድልኝ አለ።የባዶ ማህበር እስኪ ይችን ጥቅስየሚያብራራልኝ መቼም ሲኦልድረስ ሄዳችሁ እየተከራከራችሁአይደል አቤት አቤት አቤት አቤትእንዳልክእራሱን በመነቅነቅ ሊሞት ነውአብርሃም አባት ሆይ ማረኝ የሚለውንስታይ አዙሮ እንዳይደፋህ አቅማችሁአይመጥንም የነፍስ ምቀኛ ሠይጣንይሻላል ከእናንተ።
🫵...እና አልአዛር መጥቶ ምላሱን አረጠበለት? ወይስ አብርሃም ከሲኦል ወደ ገነት ስቦ አስገባው?🤔
@ephremyoseph-uu3lw እንደ አንተ በዕምነት ብቻ እያለ ሲቀልድስለኖረ በእጁ የያዘው ሥራ ስላልነበረበአላዛርና በአንተ መሃል ታላቅ ገደልአለ ተብሏል።ይሄንንም ተረት ተረትነው እንዳትለው እነጅ
@ ያኔም በእምነት ብቻ ይባል ነበር እንዴ🤔...ይሄ 100ዓመት ያልሞላው... በስንዴ የገባ...ምናምን ሲባል የሰማሁ መስሎኝ😜
@@ephremyoseph-uu3lw ቀልዱን መደጋገሙ ይሻላል ?
@ ዋናውን ነገር ቀልድ ያደረገው የእርስዎ ትምህርትና ልምምድ አይመስልዎትም? እንግዲህ መጽሀፍትንና የመምህራኖችዎን ትምህርት በደምብ ይመርምሩ🙏🙏🙏
Beqa tick talk ena UA-cam tetachehu Bible anbebu . Ene melos.
ኧረ ተው ያለ አቅምህ አትንጠራራለትርጉም ሌላ ትርጉም ልትሰጥእንዳይሆን? ስለ ናትናኤል ያወራሃውለመሆኑ ከበለስ ሥር የሚለውትርጉም ምንድነው? ተቀቅሎሲሰጥህ ወደ ጥሬው ልመለስየምትል ለአህያ ማር አይጥማት ነህን?ኧረ ወዴት ሄጄ ልሳቅይልቅ መጽሐፉን ለባለቤቶቹ መልስ
እነዚሕ ሰወች ደፋሮች ናቸው ገድላቸዉ በሙሉ ገደል የሚከት ኢየሱስኅ በድፍረት እንዲህ ይሉታል ልብንና ኩላሊትን የሚመረምር አምላክ ውሸታም ሲሉ አያፍሩም ከበለስ በታች አየሁህ ያለውን ናትናኤልን ወይ ጉድ
የ ሉተር ልጆች በመፅሐፍ ቅዱስ ክርክር ሙሉ በ ሙሉ ተሸንፋቹዋል። ትንሽ የቀራቹ ገድላት ላይ የምታነሷት ጥያቄ ነች። እሱም ቢሆን ውሸት ነው።
ከዚህ ጨለማ እንዳትወጣ ሉሲፈር አስሮ ይዞሃል።ተረትህን ጥለህ ኢየሱስን ተቀበል።
መጸሐፍ ቅዱስ ሀሰተኛ ነዉ አላላቹም እንደ😂😂😂😂😂
@@AwokeNegussie እስቲ አንዴ በልሳን ልመርቅህ-ከለወበለጰሐ ጸወለበበበቸጰቸጨቸፈቸፈቸዘዠ 🤣🤣
እኛየ የሉተር ልጆች አይደለንም ይግረምህ የእግዚአብሔር ልጆች ነን ኮራ ብለን የምንኖር እንዳልክ እንዳለው መፍጨት ማቡካት የቆመ ተራራ መቧጠጥ በገመድ ታስሮ መወርወር ድንጋይ የወር አበባ አየን ብሎ መደሰት በቁንጫና በቅማል መበላት ጨለማ ቤት ውስጥ ተኮራምቶ መቀመጥ ስቃይ የሆነና እጅግ በጣም በጣም የሚያስጠላ ህይወት አረ እንኳን ወጣን ሉተር ከጉድ አወጣን ይሄንን ቃል ባናነብ ኖሮ እዚሁ ጨለማ ህይወት ውስጥ እንዳንተ እናር ነበር ከዚህ ዘግናኝ ከሆነ ሕይወት ያወጣን ጌታ ይባረክ
@@Blueberrykear እናንተ የጦቃር ናቹ
አይ የግብረሰዶም ወንጌል ከ ኦርቶዶክስ ትከሻ የማይወርድ ወንጌል ነው ወንጀል እረ ሙስሊም ይማረኛ
ጌታ ዘመና ይባርክ
ኢየሱስ የህይወት ማድ ነው ኑ ከዚህ ማድ ብሉ ተባረኩ ወንድሞች ይቺ የማክሰኛ ትምህርት ተመችታኛላች ፀጋ ይብዛላችሁ 🙏❤
እየሱስ እየሱስ…
እግዚአብሔር ይባርኪችሁ እንኳን ኖራችሁልን ወንድሞቼ ተባረኩ በተለይ ስራ ያድናል እያሉ እነ አባ ምናምን ያለ ስራቸው ከገሀነብ ሰወችን ያወጣሉ በመጀመሪያ ያ አባው ምን አገባውን ከሲኦል አስወጪ ማን አደረገው ሰወች ምን ያህል ተሸውደዋል ያሳዝናል
እነዚህ ባይኖሩ ይሻል ነበር
JESUS
JESUS
JESUS CHRIST OF NAZARETH AMEN
ጌታ ዝ
ኢትዮጵያ ደሀ የሆነችው አለ አንድ ሰው 30 ቀን ሙሉ አምልኮ አላት ገበሬው ዛሬ ባታ ነው ዛሬ አቦ ነው ዛሬ ኪዳነ ምሕረት ናት እያሉ እርሻ የለም እነሱ የግብፅ ኦርቶዶክሶችን ስራ እንዲፈቱ ያስቀመጡላቸውን አምልኮ እያመለኩ ቁጭ ብለው ቡና እየጠጡ ፀሀይ እየሞቁ መስራት ሲገባቸው በዚህ መንፈስ እየኖሩ ደሕይተዋል አለ ትክክል ኦርቶዶክስ ህዝቡን በተለያያ አምልኮ አስራቸዋለች ህዝቡን ብቻ ሳይሆን አገሪቱን በክፉ መንፈስ አስራቸዋለች ስለዚ አገሪቱ ተስፋ አጣች እግዚአብሔር ይርዳት
ይቅር ይበላት
Tebareku ❤❤❤❤❤❤❤
ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መቼም..."ሳትዋጋ ንገስ ቢሉት ለምን ሳልዋጋ አለ"🤔...እየተባለ ታሪክ የሚተርክለት ኢትዮዽያዊ ንጉስን መጨረሻ የሚያውቅ ያውቀዋል:: የሱ ጦስ ደግሞ ጥንታዊቷን ቤ/ን እስከዛሬ መዳን ከእኔ በነጻ የሚሰጥ ስጦታ ነውና እንዲሁ ተቀበይኝ ስትባል ለምን ብዬ ያልሰራሁበትን በነጻ እቀበላለሁ ሰርቼ ይከፈለኝ ብላ ሙግት እንድትገጥም አድርጓታል:: አሳዛኝ መተላለፍ...😢😢😢
ችግራቸው ኢየሱስን አለማዎቃቸው እኮ ነው
የትኛውን እየሱስ የማያድነዉ የ ጴንጤ እየሱስ መቼም አናውቀውም ልናዉቀዉም አይገባም ሐዋርያ ያልሰበኩት
Soft sibelu esu yishalal
getha yiberkiachu wondemochi bartu kazi ewurnt getha yawuxacha
ወይ የኔ አምላክ እስከዚ አንተን ቂመኛ አደረጉህ አንተ የፍቅር አምላክ እኛ በምህረትህ በፍቅርህ ነው የምናውቅህ ወይ!!!!!ተረት!!!!!
Orthodox malet be Egziabher sim kale agbab ,bekentu eyanesu ye alem nenfesawi wirdet, yemenafiqina astemihiro yalat Hager Ethiopia nat.
ሉቃ 16:24
ርሱም እየጮኸ፦አብርሃም አባት ሆይ፥ማረኝ፥በዚህ ነበልባል እሣቀያለኹና የጣቱን ጫፍ በውሃ ነክሮ ምላሴን እንዲያበርድልኝ አልዓዛርን ስደድልኝ አለ።
የባዶ ማህበር እስኪ ይችን ጥቅስ
የሚያብራራልኝ መቼም ሲኦል
ድረስ ሄዳችሁ እየተከራከራችሁ
አይደል አቤት አቤት አቤት አቤት
እንዳልክ
እራሱን በመነቅነቅ ሊሞት ነው
አብርሃም አባት ሆይ ማረኝ የሚለውን
ስታይ አዙሮ እንዳይደፋህ አቅማችሁ
አይመጥንም የነፍስ ምቀኛ ሠይጣን
ይሻላል ከእናንተ።
🫵...እና አልአዛር መጥቶ ምላሱን አረጠበለት? ወይስ አብርሃም ከሲኦል ወደ ገነት ስቦ አስገባው?🤔
@ephremyoseph-uu3lw
እንደ አንተ በዕምነት ብቻ እያለ ሲቀልድ
ስለኖረ በእጁ የያዘው ሥራ ስላልነበረ
በአላዛርና በአንተ መሃል ታላቅ ገደል
አለ ተብሏል።ይሄንንም ተረት ተረት
ነው እንዳትለው እነጅ
@ ያኔም በእምነት ብቻ ይባል ነበር እንዴ🤔...ይሄ 100ዓመት ያልሞላው... በስንዴ የገባ...ምናምን ሲባል የሰማሁ መስሎኝ😜
@@ephremyoseph-uu3lw
ቀልዱን መደጋገሙ ይሻላል ?
@ ዋናውን ነገር ቀልድ ያደረገው የእርስዎ ትምህርትና ልምምድ አይመስልዎትም? እንግዲህ መጽሀፍትንና የመምህራኖችዎን ትምህርት በደምብ ይመርምሩ🙏🙏🙏
Beqa tick talk ena UA-cam tetachehu Bible anbebu . Ene melos.
ኧረ ተው ያለ አቅምህ አትንጠራራ
ለትርጉም ሌላ ትርጉም ልትሰጥ
እንዳይሆን? ስለ ናትናኤል ያወራሃው
ለመሆኑ ከበለስ ሥር የሚለው
ትርጉም ምንድነው? ተቀቅሎ
ሲሰጥህ ወደ ጥሬው ልመለስ
የምትል ለአህያ ማር አይጥማት ነህን?
ኧረ ወዴት ሄጄ ልሳቅ
ይልቅ መጽሐፉን ለባለቤቶቹ መልስ