ዋርካን የተከሉ ዋርካው ወደቁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 98

  • @SaidaSaeed-tb6si
    @SaidaSaeed-tb6si Місяць тому +21

    ሙሥሊም ነኝ ግን አባመፍቅሬ አይዋ😢 ጌጣችን ዋርካችን ነበሩ ትልቅ ሠው አትጡ

    • @DerejeZewoyniyeMedia
      @DerejeZewoyniyeMedia  Місяць тому +11

      @@SaidaSaeed-tb6si ያክብርልኝ ሰውነት እንዲህ ነውና የደሴ ሙስሊሞች አክብሮታቸውንና ፍቅራቸው ደብረ ቤተል ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን መጥተውና በመንገድ ላይ ዳቦ እያደሉ ያደረጉት ኢትዮጵያዊት ተግባር ያስመሰግናቸዋል።

    • @الدوسري-ي4ه
      @الدوسري-ي4ه Місяць тому +1

      Ewnet new ema tlksew ayasatan😢

    • @MesiiHabtamu
      @MesiiHabtamu Місяць тому +1

      Amen

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 Місяць тому

    በረከታቸው ይደርብን የአባ መፌቅሬ ስብ ነፍስ በቅድሳን እቅፍ አጠገብ ያሳርፍልን ነፍስ ይማር አሜን !!!
    መ/ም ደረጀ ዘወይንይ ክብረት ይስጥልኝ የአባታችን ታርክና በዘመናቸው የስሩትን እንድንስማ ስላዳረከን አመስግናለሁ ላተም እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ ጌታ አሜላክ !!!

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej Місяць тому +2

    ሁሉ ሰው ይወዳቼው ነበር አባታችን ደሴ መድሀኒአለም የልጅነት ትዝታችን ነበሩ በጣም ነው የከፋኝ ደሴ መድሀኒአለም ሁሉ ሰው ጠፍቶ ብቻውን የቀረ ያህል ነው ፊል እያደረኩ ያለሁት ነብሳቼውን በአፀደ ገነት ያኑርልን የኔ አባት አባ መፍቀሬ ሰብ 😭😭😭😭😭

  • @abebateka9878
    @abebateka9878 Місяць тому +9

    አባቴ አባ መፍቀርየ የሳደጉን በረከትዋ ትደርብን❤❤❤

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha Місяць тому +4

    ልዑል እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት የአኑርልን 🙏 የአሉትን ይጠብቅልን🙏 እንደሳቸው የአሉ አባቶችን የአብዛልን 🙏😍

  • @WoineshetTeshome
    @WoineshetTeshome Місяць тому +1

    ሊቀ ትጉሀን ባህታዊ አባ መፍቀሬ ሰብ ታላቁ የደሴ አባት አጣናቸዉ ከዚህ የሚቀር የለምና አባታችን በረከትወ ይድረሰን ኡሳቸዉን የምናስታዉስበት ብዙ ትዝታወች አሉን ግሸን : ሀይቅ : ደሴ በብዙ መልካም ስራዎቻቸዉ ሲወሱ ይኖራሉ

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 Місяць тому +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በረከትሁ ይደርብኝ

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 Місяць тому +4

    የፃድቁ አባታችን በረከታቸው ይደርብን

  • @chanetibebu1675
    @chanetibebu1675 Місяць тому

    አባቴ በረከትዎ ይደርብን። አሜን።

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 Місяць тому

    አሜን ፫ ቃለሂወትን ያሰማልን ተስፋመንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአባታችን በረከታቸው ይደርብን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን ፫ ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @menbershibru
    @menbershibru Місяць тому +10

    የፃድቅ አፈ ጥበብን ያሰተመምራል አንደበቱም ፈርድን ይናገራል የአምላኩ ሕግ በልቡ ውሰጥ ነው መዝ36:ቄጥር30 አባታችን ከአፍቸው ማር ይዘንባል የሐገር ቅርሰ ነበሩ ሥራቸው ድንቅ ሊቅ ጥበበኘ አባት ነበሩ እኘም ዛሬ ዛፈ ተክል ይባላል እሰቲ አንፃራዊቱን በማሰታወል እንይ እንዲህ አይነት አባት በምድር ዘላለም ቢኖሮ ደሰታችን ነበር ፀጋቸው ሞገሰ ጠረን አለው ግድ ነውና በሞት ተለየናቸው ርሰታቸው ግን ለዘላለም ነው ምህሬ ሰወድ እኩ ይህን ታሳቢ አድርገ docmntry ማሰቀመጥ ለዚህች ቀን ምሰክርነት ሆነ እናመሰግናለን ይህንentrveየት ይገኝ ነበር ዘወንዬ ፀጋቸውለኛም ለአንተ በረከታቸው ይደርብን

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass
    @TigistTeklehaymanotGebreselass Місяць тому +4

    ነፍሰ ይማር አባታችን😢😢😢😢 ነፍሶትን በአፀደ ገነት ያኑርልን😢😢😢

  • @woynshetassaye4257
    @woynshetassaye4257 Місяць тому +2

    ልዑል እግዚአብሔር ነብሶትን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን።😭😭🙏🙏🙏

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-የ6ቐ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-የ6ቐ Місяць тому +1

    የብፁእ አባታችን በረከታቸው ይደርብን

  • @MshelaP
    @MshelaP Місяць тому +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mechalnegash
    @mechalnegash Місяць тому +4

    አባታችን በረከቶ ይደርብን፣የሀገራችን አድባር፣የዎሎ ዋርካ አቤቱ ደግሰው አልቆዋልና፣አባታችን ነብስ ይማርልን፣በአባቶቻችን በእነ አብርሃም ፣ያዕቆብ ፣ይሣቅ አጠገብ ያኑርልን።መምህራችን ሊቀ ትጉዋን ደረጀ ነጋሽ(ዘወይንዬ) በዕድሜ ፣በፀጋ ፣በቤቱ ያኑርልን፣የገዳማቱ አባት፣የሀገራችን ምልክት፣የእውነት መምህር ፣የስንክሣሩ ድምፅ ።በዚህ ይቀጥሉ የታሪክ ማህደር ።

  • @tameratne
    @tameratne Місяць тому +2

    ልዑል እግዚአብሔር ነብሶትን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን።

  • @ethiosister2332
    @ethiosister2332 Місяць тому +1

    ይገርማል መቼም እኛ እንደአለመታደል ሆኖ ሰዎች ሲያሰርፉ ነው የምናውቃቸው ምን አለ በህይወት እያሉ ብናውቃቸው

  • @SalamSalam-rt4tj
    @SalamSalam-rt4tj Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ነፍሶትን በአፀደ ገነት ያኑርልን በረከቶት ይደርብን

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 Місяць тому +3

    አባታችን በረከትሇ ይደርብን ❤❤❤

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ነፍሷትን ከደጋገቹ ከነ አብርሃም እና ከነይሳቅ ጎን ያሳርፎት

  • @TigestTigi-f2g
    @TigestTigi-f2g Місяць тому +5

    የኔ አባት በረከት ይደርብን

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 Місяць тому +1

    ብዙ ቅዱሳን አባቶች እናቶች የወጡባት ሸዋ ተህጉለት እና ቡልጋ ድፍን ሽዋ እናታችን ፍቅርተ ክርስቶስ አባታችን አቡነ ተክለ አቡነ ያሳይን አረ ብዙ ናቸው ህይማኖትን አባ መፍቀሬ ሰብን አረ ብዙ ናቸው ያበቀለች ሀገር😢 😢😢😢 ስለናንተ ሲል ሰላሙን ያምጣልን በእውነት😢😢😢 ነፍሶ በሰላም ይረፍ አባቴ በረከቶ ይደረብን😢😢😢😢

  • @shashamulugeta5538
    @shashamulugeta5538 Місяць тому +1

    Bereketo yiderben abatachin ❤ betseloto Hagerachinin tebikulen abatachin... be atsede genet koyulun 😢

  • @WelelaWelela-n5c
    @WelelaWelela-n5c Місяць тому

    አባቴ ነፈሰሁን ባጰደ ገነት ያኑረልን

  • @BrketMan-hp1yh
    @BrketMan-hp1yh Місяць тому

    የአባታችን ነፍስ ከደጋጎቹ ከነ አብርሀም ከነ ይስሀቅ ጎን ያሳርፍልን።

  • @TigistWoldekidan
    @TigistWoldekidan Місяць тому

    Abatachin ❤❤❤❤❤❤

  • @LilyJimma
    @LilyJimma Місяць тому +1

    🥲🥲🥲💔💔💔🖤🖤🖤የአባታችን በረከታቸው ይደርብን:: እግዚአብሔር አምላክ ነፍሶትን ከቅዱሳን ጋር ያኑርልን:: ውይይይ ደስ የሚሉ አባት ነበሩን:: በመጨረሻ ስዓት ስላወኮ ባዝንም ባላውቆ ደግሞ ይቆጨኝ ነብር::

  • @herut6745
    @herut6745 Місяць тому +3

    አባ መፍቀሬ ሰብ የደረሰው ምሰሶ የግሸኗ ጌት ያለ እሳቸው ወሎ ላይ በአልን ማሰብ ከባድ አለው የደረሰው ጌጥ አባቴ በረከትዎት ይደርብን

  • @kassas4
    @kassas4 Місяць тому

    ነብስ ይማር

  • @Ermias-vo9vh
    @Ermias-vo9vh Місяць тому

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን

  • @asnakutube6310
    @asnakutube6310 Місяць тому

    አሜን በረከታቸዉ ይደርብን

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Місяць тому

    አሜን አባታችን በረከትዎ ይደርብን 🙏🙏🙏

  • @welansaali674
    @welansaali674 Місяць тому

    የኔአባት በረከቶ ይደርብን😢😢😢😢

  • @zelalemtakele3723
    @zelalemtakele3723 Місяць тому +1

    በረከትሁ ይደርብን🙏🙏🙏

  • @AbeRa-lj7yb
    @AbeRa-lj7yb Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን ፫ ነብስ ይማር አባታችን በረከተወ ይደርብን😢😢😢

  • @Shewaye-ct9uj
    @Shewaye-ct9uj Місяць тому +2

    በረከቶዎ ይደርብን አባ

  • @tiruneshnigatu3223
    @tiruneshnigatu3223 Місяць тому +1

    ነብሰ ይማር ሀብታትን.

  • @BezawitTeklu-yh1ee
    @BezawitTeklu-yh1ee Місяць тому

    የአባታችን በረከታቸው ይደርብን ነፍሳቸውን ከደጋጎቹ ከጻድቃን ጋር ያሳርፍልን🙏🙏🙏

  • @Seble7
    @Seble7 Місяць тому +1

    ነፍስ ይማር እግዚአብሔር በቅዱሳኖቹ ጎን ያሳርፍልን

  • @zelealemakele3686
    @zelealemakele3686 Місяць тому

    እድሜቸው ትልቅ ናቸው ደስስ ሲሉ ቡልጋ ምርጥ አገር

  • @MisaratElene
    @MisaratElene Місяць тому +1

    አባታቺን በረከተው ይደረብንን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo Місяць тому

    የኔ አባት በረከተወት ይደርብን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hailemariambeide3273
    @hailemariambeide3273 Місяць тому

    ኦ እግዚኦ ፤ አእር ነፍሰ አቡነ ። አባ መፍቀሬ ሰብ በረከትዎ ይደርብን ።

  • @samsonmulugeta4027
    @samsonmulugeta4027 Місяць тому

    አባታችን ነብስዎትን ይማር በረከርትዎት ይደርብን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @kassas4
    @kassas4 Місяць тому

    ነብስ ይማር አባታችን እመቤቴ ከለላ ትሑኖት

  • @ShiNigatu
    @ShiNigatu Місяць тому +1

    ወደ አባታቸዉ እና ወደ አባታችን በክብር ተሸኙ እንጅ አልወደቁም
    አፈር ነህ አና ወደ አፈር ትመለሳለህ ተብለናልና ሞትን ሁሉም ይቀበላል

  • @Maggyabata
    @Maggyabata Місяць тому

    በረከታቸው ይደርብን😢

  • @Zemichale
    @Zemichale Місяць тому

    ሙሉውን ብታስጨረሳቸው ጥሩ ነበር በረከታቸው ይደረብን እሚገርመሞ ዙራባም አቡነ ሀረጋዊ ወፍ ዋሻ ኪዳነምህረት አቃቤት ማርያም ስራቸው አይቻለሁ ግሸንም አይቻቸው አለሁ ቃለህይወት ያሰማልን የዙራባ እና የወፍ ዋሻ ኪዳነምህረት የገዳሙ ፎቶ አለኝ ከፈለጋችሁ፡፡

  • @CygcYffyxg
    @CygcYffyxg Місяць тому

    በረከታቸዉ ይደርብን😢😢

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 Місяць тому

    Amen Amen Amen!!!

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 Місяць тому

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን

  • @AsAa-c2e
    @AsAa-c2e Місяць тому

    የኔ አባት ነፍሶትን ከደጋጉቹ ጎን ያኑርልን የኔ የዋህ😘😘😍

  • @Tigisthailu-iv7zg
    @Tigisthailu-iv7zg Місяць тому

    አባታችን በረከታቸው ይደርብን❤❤❤❤

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 Місяць тому

    Amen kale Hewitt yasemalen abatachen. Abatachen tselotachew bereketachew yadereben. Ba ekef Abraham isaac yakob yakebelelen 🙏🙏🙏

  • @yimaregubena4019
    @yimaregubena4019 Місяць тому

    በርከተወት ይደርብን

  • @tigistt276
    @tigistt276 Місяць тому

    የኔ አባ ት በረከተው ይደርብን

  • @tossa1217
    @tossa1217 9 днів тому

    ሁሉ ሰው ይወዳቼው ነበር አባታችን

  • @betazerihun2498
    @betazerihun2498 Місяць тому +3

    "ዋርካን የተከሉ ዋርካው ወደቁ " ምን ማለት ነው በጣም ያሳዝናል እውነት እሳቸው ወደ አገለገሉት ፈጣሪያቸው ሄዱ እንጂ አልወደቁም , የ አባታችንን ነፍስ ይማር

  • @marteyateshome7827
    @marteyateshome7827 Місяць тому

    በረከታቸው ይደርብን

  • @fikruman1069
    @fikruman1069 Місяць тому

    Dere betam gobez tamagn lagerh yekomk sew edmeh rezem yadrgew❤❤❤ betam enakebrh alen

  • @almazyilma8956
    @almazyilma8956 Місяць тому +1

    አባትችን ወደ አባቶት ሄዱ በረከቶት ይደርብን

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 Місяць тому

    💚💛❤️

  • @asimulatu
    @asimulatu Місяць тому

    በረከቶት ይደርብን

  • @TsegayeGeto
    @TsegayeGeto Місяць тому

    Zemede zemede Ay zemedy Estfas Eko Neah. So I believe all Aba Mekerseab lovers together should work history for the generation that shows this much unity. Primarily Geaz school in all churches from Ekg to University around the world not only in the country.That is zemdy .The churches built by Medhin kirstos "segana Deam. Source of love peace and everything. So this is Goald opportunity to apply this united population to accomplish his love and peace mission.

  • @Slassie24
    @Slassie24 Місяць тому

    Abatachn bereketewe yiderbn 😭😭😭

  • @shewayeatalaye486
    @shewayeatalaye486 Місяць тому

    ወይኔ አባቴ በረከታቸው ይድረሰን ደግሞ የአቡነ ጰውሎስን አወራራቸውን ሲያወሩ ከልቤ አሳቁኝ 😢😢😢

  • @mentamerethiopia
    @mentamerethiopia Місяць тому

    የኔ አባት❤❤❤

  • @YoniYoni-pp7hu
    @YoniYoni-pp7hu Місяць тому

    በረከትዎት ትደርብኝ

  • @mkedesethiopianttc9157
    @mkedesethiopianttc9157 Місяць тому

    😢😢😢😢😢

  • @TekleweldBrhane
    @TekleweldBrhane Місяць тому

    ሰላም ደረጀ እንደም ኣሉ ።ኣባ መፍቄረ ሰብ ወህጻናት ደብረ ቢዘን መተዋል ነበሩ 4,ዓመት ኣከባቢ እኔ እዛ ነበርኩ ማቶም ለቅዱሳን ሂወቶም ውእቱ 👏👏👏👏👏🇪🇷💞💖👏👏👏👏💒👏👏👏💞💖🇪🇹👏👏👏💞💖💓

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq Місяць тому

    ❤🙏🙏🙏⛪

  • @Eden-b4b
    @Eden-b4b Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yetenayetlakew3320
    @yetenayetlakew3320 Місяць тому

    Abatachen nefes yimarelen.

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq Місяць тому

    ❤🙏🙏🙏⛪⚖️

  • @DestaNegatu
    @DestaNegatu Місяць тому +1

    አባታችን ብራኬዎ ይድረሰን በጣም የሚሳዝነው ይህን ያክል ተአምር እና የቆመ እና ይማያቅ ንብረት ለተው አባት አረጉ ማለት ሲገባቹህ ወደቁ ማለት ምን ማለት እንደሆነ አልገባንም ?

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq Місяць тому

    ❤🙏🙏🙏⛪⚖️♥️

  • @TigistWoldekidan
    @TigistWoldekidan Місяць тому

    Ye orthodocs abat nachew

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 Місяць тому

    መፍቀሬሰብ ሳይሆን
    /መፍቀሬሰብእ ነው/

  • @zewditusisay8830
    @zewditusisay8830 Місяць тому

    Yawudekeh...change your title

  • @LilyJimma
    @LilyJimma Місяць тому

    🥲🥲🥲💔💔💔🖤🖤🖤የአባታችን በረከታቸው ይደርብን:: እግዚአብሔር አምላክ ነፍሶትን ከቅዱሳን ጋር ያኑርልን:: ውይይይ ደስ የሚሉ አባት ነበሩን:: በመጨረሻ ስዓት ስላወኮ ባዝንም ባላውቆ ደግሞ ይቆጨኝ ነብር::

  • @asteryimam3687
    @asteryimam3687 Місяць тому

    በረከታቸው ይደርብን

  • @Aselef3620
    @Aselef3620 Місяць тому

    አባታችን በረከትዎ ትደርብን

  • @haregewoineabera3895
    @haregewoineabera3895 Місяць тому

    የኔ አባት በረከታቸው ይደርብን

  • @birtukanbgeworgis7646
    @birtukanbgeworgis7646 Місяць тому

    አባታችን ያቆይልን በረከተወት ይብዛልን

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 Місяць тому

    አባታችን በረከቶዎት ይደርብን 🙏🏽

  • @ElsaMande-g1y
    @ElsaMande-g1y Місяць тому

    አባታችን በረከታችሁ አይለየን።

  • @ayalneshgesese7412
    @ayalneshgesese7412 Місяць тому

    አባታችን በረከቶ ይደርብን

  • @Yedesdesabebe
    @Yedesdesabebe Місяць тому +1

    በረከቶ ይደርብን አባታችን🙏🙏

  • @mekdelawitmogese4666
    @mekdelawitmogese4666 Місяць тому +1

    አባታችን በረከቶት ይደርብን

  • @tigid9886
    @tigid9886 Місяць тому

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን 🙏

  • @ሰርኬአምዴ
    @ሰርኬአምዴ Місяць тому

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን🙏