bermel Georgis ሰማዕቱ ስለ መምህር ግርማ ገለጠልኝ ደነቀኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,3 тис.

  • @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ
    @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ 3 місяці тому +278

    አባታችን መምህር ግርማ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤🙏

    • @helen2414
      @helen2414 3 місяці тому

      አሜን

    • @MekdsMulugata
      @MekdsMulugata 3 місяці тому

      @@ፅጌማርያም-ዘ7ቐ አሚን

    • @tube-vs6rd
      @tube-vs6rd 3 місяці тому

      ጠለት ዲያብሎስ ስማቼውን አስጠፋቼው እስኪይ የሚቃዎሙ መምህራኖች ምን ይዋጣቼው

    • @DanielNegusse-f2k
      @DanielNegusse-f2k 3 місяці тому +1

      አባ ግርማ የሱዳን መተት ነው

    • @DanielNegusse-f2k
      @DanielNegusse-f2k 3 місяці тому +1

      አቅራቢውም የአባ ግርማ አገልጋይ ነውረኛ ነው

  • @ኪዳነምህረትድጓእናቴ
    @ኪዳነምህረትድጓእናቴ 3 місяці тому +8

    ከምንም ነገር በላይ መምህር ግርማንና መምህር ተስፋዬን የሠጠን አምላክ ይመስገን 😢 ❤

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 3 місяці тому +444

    ኡፍፍፍፍፍ ስለ መምህር ግርም ሲላ አባቶቻችን ስሰማ ውስጤ በደስታ ይሞላል ኡፍፍፍፍፍ, እዉነተኛ እረኞች ናቸው እኮ ኡፍፍፍፍፍ ምንም አለልም ስለ አባቶቻችን በርክታችው ይድርብን እንጂ ❤️❤️❤️

    • @brunofernandes310
      @brunofernandes310 3 місяці тому +6

      God bless you 🙏

    • @እህተገብረኤል
      @እህተገብረኤል 3 місяці тому +6

      እኔም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

    • @brunofernandes310
      @brunofernandes310 3 місяці тому +1

      @@እህተገብረኤል bless you 🙏

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 3 місяці тому +3

      እግዚአብሔር ይመስገን

    • @brunofernandes310
      @brunofernandes310 3 місяці тому

      @@sabaghumbot5485 amen amen amen

  • @ዮስቲና-ጠ4ዐ
    @ዮስቲና-ጠ4ዐ 3 місяці тому +24

    የአባታችንን የመምህር ግርማን ስም ሲጠራ እንዴት ደስ እንዳለኝ እረጅም እድሜ ለአባታችን

  • @ZdKebede
    @ZdKebede 3 місяці тому +109

    መላአከ መንክራት መምህር ግርማ እንቁ አባታችን እድሜ ይስጦት❤❤❤❤

  • @HabasiKarita
    @HabasiKarita 3 місяці тому +74

    አካውንት አስቀምጡልን እኛ በስደት ያለነው የሰማእቱ በረከት ይድረሰን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤ ሰማእቱ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 3 місяці тому

      Amen🎉🎉🎉❤❤❤i🙏🙏🙏

    • @Godgift-o8p
      @Godgift-o8p 3 місяці тому

      Bsedt yhadkut mjmerya girgis haja sgja nuw wde arb hager yehadkut fkidu kehon nuw commentachun aycha nuw addis abeba nuw ysdtn hiywot awekewalhu zmarim negne mzmurn mlake echelalhu lala mzuran lmlkek tzgagabechegne sirayam tsnkakl, tnayme tkawse endande amacge ortodox kzihe blaye lbrkt ymtrdut ale,,?slzhe ydreshachun bgirgis sime adrgu slmdene bgirgis sime mzmur elkalhu lenatem mnfesawi brkt etfe tagnalechehu bechlu astbabru ena stdyo hulu asbyalehu bzhe zmne twldun mtrafe nuw alamaya

    • @Godgift-o8p
      @Godgift-o8p 3 місяці тому

      Ynebebe

    • @MyLove-x8f
      @MyLove-x8f 3 місяці тому +1

      አወ እንሳተፋልን አብረን ያባታችን ቤት መቅደስ እንሰራልን❤

  • @ህሪተሰላሴገብረሰላሴ
    @ህሪተሰላሴገብረሰላሴ 3 місяці тому +226

    መምህር ግርማ በጣም እምወዳቸው አባተ ናቸው ኪዳነምህረት ምሰክሬ ናት በሳቸው ትምህርት ህይወቴን ኣግኝቸኣው

    • @rishane9576
      @rishane9576 3 місяці тому +1

      እኔም በኣባታችን ትምህርት ነው የዳንኩኝ እድሜና ጤና ይስጣቸው የድሃ የተቸገሩ የታመሙ የሁሉም ኣባት መላኣከ መንክራት መምህር ግርማ ከፈጣሪ የተሰጡን ስጦታችን ❤❤❤

    • @GhGh-tu7dr
      @GhGh-tu7dr 3 місяці тому +1

      Ameen Ameen Ameen ❤❤

    • @josimotivation2942
      @josimotivation2942 3 місяці тому +3

      እኔም በሳቸው ትምህርት ህይወቴን ቀይሬአለሁ

    • @GhGh-tu7dr
      @GhGh-tu7dr 3 місяці тому

      @@josimotivation2942አዎ እኔም ከበፍት አሁንስለ አይመኖቴ በደንብ ፍቅሩ ያጋበኝ
      ክብር ለእሠችዉ ይሁን ስደት ያሌን እንኘም ንሰሃ ገብታን እረሰችን እድን ፈትሽ እግዘሀብሔር ይርደን ወገኖቼ

    • @fyry8481
      @fyry8481 3 місяці тому

      እኔም❤❤❤

  • @abyssiniama7555
    @abyssiniama7555 3 місяці тому +27

    እኔንም አምላከ ቅ ጊዮርጊስ የበረከቱተሳታፊ ያድርገኝ

  • @Yehens
    @Yehens 3 місяці тому +113

    በእውነት አምላከ ጊወርጊስ ይፈፅምልህ ወንድሜ እኛም የበረከቱ ተሳታፊ ያድርገን የንስሀዋን እድሜ ሰቶን ለደጁ ያብቃን

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 3 місяці тому +11

    መምህር ግርማ ወደ እግዚአብሔር መፀለይንና መንበርከክን ያስተማሩ አባት ናቸው እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን

  • @NigistBeza-j9n
    @NigistBeza-j9n 3 місяці тому +88

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለቤትህ አብቃኝ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @tesfayghebru9262
    @tesfayghebru9262 3 місяці тому +12

    Yes, ሁላችን የመምህር ግርማ ልጆች ነን!!!!!

  • @TedrosGebremeskel
    @TedrosGebremeskel 3 місяці тому +287

    መምህር ግርማ በተሰጣቸው ፀጋ የተባረካችሁ የተፈወሳችሁ ሰዎች ልትመሰክሩ ልንመሰክር ይገባል። አሳዳጆች ካላፈሩ እኛ ለምን እናፍራለን!...

    • @weletekiros2334
      @weletekiros2334 3 місяці тому +2

      Awo slesachew memesker minim ayasafrenn. Egziabher edmena tsegawn yabzalot.❤❤

    • @tarikuwameles
      @tarikuwameles 3 місяці тому +10

      አው መምህር ግርማ ወንድሙ ከእግዝሐብሔር የተስጣቸው ፀጋ ነው

    • @tube-vs6rd
      @tube-vs6rd 3 місяці тому +6

      በምታቁት ሚዲያ መስክሩ እኔየ ባገኜሁት አጋጣሚይ እየመሰከርኩላቼው ነው ባልፈወስም በሳቼው ትምህርት ከነበርኩበት ከቆሸሸ ህይዎት ወጥቻለሁኝ

    • @GhGh-tu7dr
      @GhGh-tu7dr 3 місяці тому +3

      @@tube-vs6rd ደስ ይላል እንኳን
      እግዚሀብሔር ረደሽ አንድ ቃን ትፋወሰሌሽ
      የሁለቱን ጉጉት ነዉ ብዙ ይቀረናል

    • @mulumulu5957
      @mulumulu5957 3 місяці тому +5

      ማንም ቢያንቋሽሻቸው እሳቸው የድካማቸውን ፍሬ በልተዋል አትርፈዋል ይብላኝ ለምቀኛው ዳቢሎስ አባታችንን እግዚአብሔር እሰጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን የኔን እድሜ ለሳቸው ይስጥልኝ የኔ አባት አቻየው ሁሉን ችለው የተቀመጡ ቁርባን እስኪከለሉ😢😢😢😢😢

  • @sarazebene9651
    @sarazebene9651 3 місяці тому +1

    ስሜትን ለመግለፅ ይከብዳል ብቻ ፍፃሜዉን ያሳምርልን ቅዱስ ገወርጊስ ለተወዳጁ ደጅህ አብቃኝ ሰመአቱ 🤲🙏🙏🙏

  • @tizitazena3800
    @tizitazena3800 3 місяці тому +169

    እግዚአብሔር ይባርክህ ስለ አባታችን ስላወራክ ደስ ብሎኛል እንደ መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ አይነት ይብዛልን በዉነት ናፍቀዉናል ሰሞኑን የሉም ለምንድነዉ??🙄

    • @YealafatZmare
      @YealafatZmare 3 місяці тому +1

      America nachew

    • @ezgabheryemasegen6009
      @ezgabheryemasegen6009 3 місяці тому +2

      እሁን ካናዳ ናቸው ቀሲስ ሄኖግ ሎስአንጀለስ ናቸው

    • @tizitazena3800
      @tizitazena3800 3 місяці тому

      @@ezgabheryemasegen6009 እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @yoditogbakristos1809
    @yoditogbakristos1809 3 місяці тому +7

    በጣም እካፈላለው ሲያምር በረከት ይሆነናል❤❤❤

  • @Solomon.ye-mariam-21
    @Solomon.ye-mariam-21 3 місяці тому +31

    ወንድማችን በረከት እውነትም በረከት እግዚአብሔር ይባርክህ ። እኛንም አንድ ጠጠር ለመወርወር ሰማህቱ ያብቃን አሜን ። ስለ ሁሉም ነገር እ/ር ይመስገን ።

  • @tesfayghebru9262
    @tesfayghebru9262 3 місяці тому +43

    Yes! ጎበዝ ቆራጥ ኣመራር ብቻ ነው የምያስፈልገው!
    ቅዱስ ጊዮርጊስ ራሱን ይሰራዋል! መጀመር ብቻ ነው የሚይስፈልገው!!
    Thanks!

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 3 місяці тому +160

    እኔ በጉጉት መሞቴነዉ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እደጅህ ሳልደርስ እዳልሞት እባክህ ሰማእቱ 😢😢😢😢

    • @DanielA-cv5vo
      @DanielA-cv5vo 3 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤enemy gen ended alawekem lemme enanem asebuge

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo 3 місяці тому +1

      አሜን እዉነት ነዉ

    • @SimonAraya-eo3bm
      @SimonAraya-eo3bm 3 місяці тому +1

      እኔም😢😢😢

    • @Emebetsnh
      @Emebetsnh 3 місяці тому +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @HuggTh
      @HuggTh 3 місяці тому

      እኔም😢😢😢እግዚአብሔር ይርዳን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅ ያብቃን!!🙏

  • @samrawitmengesha9979
    @samrawitmengesha9979 3 місяці тому +11

    እግዚአብሄር ሃሳብህን ሞልቶ ሰማዕቱ ቤቱን ይስራ ወንድማችን እግዚአብሄር ይጠብቅህ መንፈሳዊ ጀግና ነህ በእውነት እፁብ ድንቅ ነው ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ደካማዋን ከበረከቱ ይደምረኝ ቤቱ አልቆ ለማዬት ያብቃን እፁብ ድንቅ ነው ወንድማለም በርቱ አይዞህ ይሳካል እግዚአብሄር ከዚህም በላይ ይሰራል በእውነት እፁብ ድንቅ ነው ስለአባቶቻችን የምትነግረንን ምስክርነት ለመስማት በጣም ጓጉቻለሁ በእውነት ሁል ጊዜ በውስጤ የሚመላለስብኝ ጥያቄ ነበር ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስለአባታችን አባ ዮሃንስ ተስፋማሪያም እና ስለ አባታችን መምህር ግርማ እውነቱን እንዲያወጣላቸው ሁሌም በልቤ እማፀነው ነበር እና በጣም ደስ ብሎኛል ሁለቱም የስላሴ ባሪያ አገልጋዮች ናቸው እድሜያቸውን ያርዝምልን እና በርቱ ወንድሞቻችን በበረከት እንድንሳተፍ ያቅማችንን አካውንቱን የገዳሙን ንገሩን በርቱልን እናንተ መንፈሳዊ ጀግኖች ወንድማችን በረከት ወንድማችን አላዬ ከእናንተ ብዙ እንጠብቃለን አብራችሁ የሰማዕቱን ቤት ስራ በርቱ ወደ ፊት እኔም የሰማዕቱን ደጅ ለማዬት ናፍቄያለሁ በሃሳብ ከመጣሁ ቆዬሁ ወለተ ህይወት ብላችሁ አስቡኝ እኔንም ሰማዕቱ እዚህ ሁኜ በምከታተለው ምስክርነት ብቻ ፀሎቴን ሰምቶኛል አመስግኑልኝ
    ወንድማችን አላዬ እግዚአብሄር ይባርክህ እባክህን አባታችንን መምህር ግርማን እንደምታቀርባቸው ስትናገር ሰምቻለሁ አቅርብልን አባታችንንም አባ ዮኋንስ ተስፋማሪያምን አቅርብልን በሰማዕቱ በቅዱስ ጊዮርጊስ ስም እጠይቅሃለሁ እነዚህን ሁለት አባቶች ባንተ ሚድያ አቅርብልን በማሪያም የግፍና የመከራ ሰዎች ናቸው ለዚህ ለመጨረሻው ዘመን ከእግዚአብሄር የተሰጡን ስጦታዎች ናቸው እኔ እታመማለሁ ስለነሱ ክፉ ነገር ሲነገር በእውነት ያመኛል
    ዓለም የራሷን ትወዳለች እናንተን ግን አትወዳችሁም እንደተባለው አባቶቻችንን ያሳድዱብናል ዘመኑ ያዝማሪና ዘመናዊ ነን ባዮችን ከባህል ከሃይማኖት የሚያወጡንን ነገሮች ብቻ ነው እያነገሰ የተቀበለው በእውነት እነዚህን የግፍና የመከራ ሰዎች አቅርብልን በእግዚአብሄር ላንተም በረከት ነው
    በሃሳቤ የምትስማሙ ውድ ምዕመናን የተዋህዶ የቤተክርስትያን ልጆች እንደኔ የአባቶቻችን ነገር ያሳሰባችሁ ያስጨነቃችሁ ይሄን ኮሜንት ላይክ በማድረግ አሳዩልኝ ለወንድማችን አላዬ እንዳታልፉኝ
    እግዚአብሄር አምላክ አገራችን ኢትዮጵያን ቤተክርስቲያናችንን አባቶቻችንን ህዝባችንን እኛም በስደት ያለነውን ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን አሜን፫ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    ✝እንኳን አደረሳችሁ ለብርሃነ መስቀሉ ✝🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌻✝መስቀል ሃይልነ መስቀል ቤዛነ✝🌻🌻

  • @Kiber1221
    @Kiber1221 3 місяці тому +17

    መምህር ግርማ😢😢😢 ቃል የለኝም❤❤❤❤❤ ይብዙልኝ

  • @yemisrachdemissie5615
    @yemisrachdemissie5615 3 місяці тому +1

    በእውነት ወንድማችን እጅህ ይባረክ! ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያላሰብከውን እጅህን በአፍህ የሚያስጭን በረከት ያድልህ!🙏 መጨረሻህ ያማረ ይሁን!🙏🙏🙏🙏

  • @YerusalemGebresellase
    @YerusalemGebresellase 3 місяці тому +31

    የኔ ውድ የበርሜል ቅዱስ ጊዬርግስ ልጅ ታድለህ እሱ ወዶህ ነው ለኛም ፀልይልን

  • @ስሜቴክ
    @ስሜቴክ 3 місяці тому +2

    አባታችን መምህር ግርማ ቀሲስ ሄኖክ ወንድሙ አግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን

  • @HelyadaAbraham
    @HelyadaAbraham 3 місяці тому +20

    እውነት አባታችን መምህር ግርማ የምገልጣቸው አንደበት የለንም የኔ አባት

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ለአባታችን ለመምህር ግርማ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን!
    የኔም ህይወት የተቀየረው በሳቸው ትምህርት ነው ❤❤❤

  • @amalajekidusan6360
    @amalajekidusan6360 3 місяці тому +12

    መምህር ግርማ አባታችን ሰማእቶ ቅዱስ ጊዮርግስ ጥላ ከለላ ይሁንሎት:: ኑሩልን አባታችን::

  • @tsigemengistu8006
    @tsigemengistu8006 3 місяці тому +3

    እሜን አሜን ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ።እናቴ ድንግል ማርያም የልጅሽ ፍቃድ የአንቺ የምልጃሽ ፍቃድ ይሁን። ከኔ የበርታችሁ በፀሎታችሁ አስቡን። ፅጌ ማርያም ፣ፍቅርተ ማርያም ገብረስላሴ ❤ እግዚአብሔር ይስጥልን❤

  • @hiwanKaliay
    @hiwanKaliay 3 місяці тому +132

    አባ መምህር ግርማ ወንድሙ መምህር ተስፋዬ አበራ ቄስስ ሄኖክ ወልደ ማርያም አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም ቸሩ መድሀኔአለም ያቆይልን ከነሱ ቡዙ ተጠቅሜያለው

  • @babys7570
    @babys7570 3 місяці тому +25

    ተው ሰማአቱ ጸበልህን አንድጠበል ፍቃድህ ይሁን ከአምላክህ ከአግዚአብሔር አማልደህ አስታርቀኝ😢 ካለንስሃ ሳልሞት ሳልጠፍ አባክህን!!!!!

  • @senaitTamru
    @senaitTamru 3 місяці тому +15

    ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እንኳንም ጀመርከው እንጂ ይሰራል ሰማእቱ እራሱ ይሰረዋል

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 3 місяці тому +21

    መምህር ግርማ እግዚያብሄር ከጠላቶቻቸዉ እድሜ ላይ ቀንሶ
    የማቱሳላን እድሜ ይስጣቸዉ
    ዘመናቸዉ ይባረክ
    ጠላቶቻቸዉን አመድ ያድርግልን

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 3 місяці тому +1

      አሜን❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏

    • @world6284
      @world6284 3 місяці тому

      Min yemilut tslot new backishe gud eko new zendro!

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 3 місяці тому +10

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ የተዋህዶ ልጆች በፀሎት አስቦኝ አስካለ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ ወንድማችን የጀመርከው ያስፈፅምህ ዲዛይኑ በጣም ነው የሚያምረው ከበረከቱ እንድንሳተፍ መድኃን አለም ክርስቶስ ፍቃዱ ይሁን ።

  • @TateqTateq
    @TateqTateq 3 місяці тому +63

    የክርስትናን ሕይወት መኖር የጀመርኩት የመምህር ግርማ መንፈሳዊ የትምህርትና የፈውስ አግልግሎት መከታተል ከጀመርኩ ባኋላ ነው ክርስትናን መኖር እየጀመርኩ ያለሁት ። ለአባታችን እግዚአብሔር አምላክ አድሜና ጤና እንደማቱሳላ የእግዚአብሔር አምላክ ጸጋ እደሙሴ እንደኤልሳ እጅግ በጣም አብዝቶ አምላክ እንዲሰጥልን የምንጊዜም ምኞቴ ነው። መንፈሳዊ የእግዚአብሔር አምላክ የፈውስ አገለግሎታቸው ላተገለጠላቸው እርሳቸውን ለሚገፉና ክፉ ቃል ለሚናገሩ ለቤተክህነት አገልጋዮችና ለምዕመናን ፣ ለኢ አማንያን እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጥልን።

    • @SamSya-b3u
      @SamSya-b3u 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤

  • @Yehens
    @Yehens 3 місяці тому +60

    ስለአባቴ ስለበርሀው መናኝ አባ ዮሐንስ የተሰጣቸው ፀጋ በትንሽ ተነግሮ የሚያልቅ አይደለም እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ አባታችን መምህር ግርማ በነሱ ተምሮ ያልተቀየረ የለም የእስራኤል አምላክ አባቶቻችን ይጠብቅልን አሜን

    • @helenhaftom1525
      @helenhaftom1525 3 місяці тому +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 3 місяці тому

      Amen❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏

    • @jesusking3536
      @jesusking3536 3 місяці тому

      Amen Amen Amen

    • @annahanna8932
      @annahanna8932 3 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን በእውነት❤❤❤

    • @selamsamerwit6471
      @selamsamerwit6471 3 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @sewentmeazameaza3076
    @sewentmeazameaza3076 3 місяці тому +2

    ወይ ጉድ የኔ መድሐኒአለም አባቴ ክብር ምስጋና ይግባህ መላዕከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ደግ ንፁህ አባት ናቸው

  • @yezufan
    @yezufan 3 місяці тому +32

    ይህን ዲዛይን ተሰርቶ ሳያልቅ ጌታ ሆይ እዳትወስደኝ ❤❤❤ ታምር ዲዛይ ነዉ ሰማዕቱ ይርዳን እንሰራዋለን ❤❤❤እግዚአብሔር እንዲት እደሚወደን በምን ቃል ይገለፃል በእዉነት ይህ ፀበል ለኛ አይገባንም ግን በምህረቱ ተገብቶናል ለአባታችን ለመምህር ግርማ እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ አዕምሮ ነዉ ያለህ ብሩህ ሀሳብ ያለህ ጀግና ነህ

    • @HiwanTesfay
      @HiwanTesfay 3 місяці тому +1

      የውነት ያለውን አስተሳሰብ በጣም ነው yasleqesegn እግዛብሄር ተሰርቶ አልቆ ያሳየኝ 🙏😢

    • @yezufan
      @yezufan 2 місяці тому

      @@HiwanTesfay አሜን

  • @workyedessie617
    @workyedessie617 3 місяці тому +2

    በውእነት እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር ግርማን በጥሩ ሁኔታ እና እፁብ ድንቅ የሆነ ትምህርታቸውን ስለገለፅክ

  • @ababufenta6205
    @ababufenta6205 3 місяці тому +28

    አባ ግርማን የሚቃወሙ እኮ ይታወቃሉ ደብተራዎች ናቸው አባታችን ፀጋዎት ይብዛሎት

  • @yoditogbakristos1809
    @yoditogbakristos1809 3 місяці тому +8

    መምህራችን እድሜ ያቸውን ያርዝሙልን

  • @AsdAsd-ld3tu
    @AsdAsd-ld3tu 3 місяці тому +5

    ሰማኡቱ ቅዱስ ጊወርግስ ለጀድህ ያብቃኝ
    ንበርክ እደይ ይዘርገሓለይ ❤

  • @freabi5580
    @freabi5580 3 місяці тому +7

    እግዚአብሔር መላክ መንክራትን ግርማ ወንድሙን ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛላቸው

  • @alextakele
    @alextakele 3 місяці тому +111

    በመምህር ግርማ ወንድሙ ትምህርት ከተለወጡ ሰዎች አንዱ ነኝ:: ስለሳቸው እግዚአብሔር ልቡን የከፈተለት ሰው ብቻ ነው መረዳት የሚችለው:: ወንድማችን ያመጣሀው ሀሳብ በጣም ግሩም ነው! ላይሳካ ይችላል የሚሉትን ሰዎች ሀሳብ ሰምተህ እንዳትፈራ አግዚብሔር ቤቱን ይሰራል; ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ልጆቹን ከአለም አሰባስቦ ይሰራል:: እኔም በግሌ የምችለውን ለማገዝ አስቤአለሁ እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ:: አግቸህ ባዋራህ ፈቃደኛ ነኝ የሚቻል ከሆነ::

    • @netsanethAndinet
      @netsanethAndinet 3 місяці тому +1

      ወንድም አልተሻለህም። ከጠንቋይና አጭበርባሪነት ይልቅ ወደ ቤተክርስቲያን ሂድ

    • @ruhamabekele4073
      @ruhamabekele4073 3 місяці тому

      ​@@netsanethAndinet ayeee mermr erasehen

    • @alextakele
      @alextakele 3 місяці тому +8

      @@netsanethAndinet
      ጠንቋይና አጭበርባሪ መሆናቸውን እንዴት አወቅክ/ሽ? ሌላው ደግሞ ወደ ቤተክርስቲያን ሂድ አልክ/ሽ መልካም ነው; ግንኮ እሳቸውን ቤተክርስቲያን ነው ያገኘኃቸው::

    • @alextakele
      @alextakele 3 місяці тому

      @@ruhamabekele4073
      ጥሩ ምክር ነው ተቀብያለሁ; ግን አንተም/አንቺም ራስክን/ሽን መርምር/ሪ::

    • @ezgabheryemasegen6009
      @ezgabheryemasegen6009 3 місяці тому +1

      አዋ እኔም በትምህርታቸው ብዙ ነው የትልወጥኩ አባቴ ናቸው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ይንርልን አሜን

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd 3 місяці тому +7

    መንክራት መምህር ግርማ የኔየ አባት በሣቼው ትምህርት ላለሁበት ደረጃ ደርሻለሁኝ እግዚአብሔር ይመስገን ስማቼውን ሲያጠፉ የነበረ ይፈሩ የኛ አባት ሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ አመት ኑሩልን ከነ ልጀዎት እልፍ አመት ኑሩልን

  • @SenaitFekadu-r5x
    @SenaitFekadu-r5x 3 місяці тому +3

    መምህር ግርማ በተስጣቸው ጸጋ ስንት ስው የፈወሱ አባት ናቸው እድሜና ጤና ይስጣቸው ኑሩልን

  • @MelesGrima
    @MelesGrima 3 місяці тому +8

    ሰማአቱ በረከቱ ይደረሰን ሰለመምህር ግርማ ሰለመሰከርክ ደስ ብሎኛል ሰው አልነቃም

  • @HannaHna-u2s
    @HannaHna-u2s 3 місяці тому +10

    ሰማእቱ ህልምህን እዉን ያድርግልህ ወንድማችን ሰማእቱ ይርዳን ፈጣሪ

  • @ethiopiafirist889
    @ethiopiafirist889 3 місяці тому +2

    መምህር ግርማ አባቴ እኔ በትምህርታቸው ብዙ ተጠቅሜያለሁ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 3 місяці тому +6

    በጣም ምርጥ ዲዛይን ነው እግዚያብሄር ያሳካልን

  • @meseluasefa4630
    @meseluasefa4630 3 місяці тому +5

    የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ እግዚአብሔር የልቡናህን ሀሳብ ይፈፅምልህ። እኛንም ከበረከቱ ለመሳተፍ ያብቃን።

  • @MekdesAbera-j1p
    @MekdesAbera-j1p 3 місяці тому +17

    ወይኔ ወይኔ በጣም በጣም በጣም ያምራል ሰማእቱ እውነት ያርገው ቃላት አጣው እሱያሳካልክ በርታ ሰማእቱ ያግዝሃል ❤❤❤

  • @azebmengistu5222
    @azebmengistu5222 3 місяці тому +6

    ፈጣሪ የዚህ በረከት ተሳታፊ ያርገኝ ለደጁ ያብቃኝ አንተን የሰማ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዋርጊስ ላንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልኝ

  • @HiwiAdane
    @HiwiAdane 3 місяці тому +10

    የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ከበረከቱ እንድሳተፍ ፍቀድልኝ። ሰማእቱ ተመልከተኝ።

  • @nigsitiwedajeharbi4480
    @nigsitiwedajeharbi4480 3 місяці тому +4

    በስመአብ በጣም ደስ የሚል ድዛይን ነው ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤቱ ይሰራል ለበረከቱ ተሳታፊ ያድርገን

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 3 місяці тому +22

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህን እኔ ሀጢአተኛዋ ልጅህን ለደጅህ አድርሰህ ከሀጢያት ከመንገላታት ከነቤተሰቦቼ ፍታኝ አስበኝ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 3 місяці тому +25

    ኡፍፍ በጣም ነዉ ሚያምረዉ ዲዛያኑ የምር ይሰራል የበረከቱ እንካፋላለን መቶ በመቶ ይሰራል

  • @tsigeredatube440
    @tsigeredatube440 3 місяці тому +3

    አባታችን መላከመክራት የሔወቴ መምህር በሳቸዉ ትምህርት ነዉ ከጠፋሁበት የተመለስኩት ለዛዉም በበአድ አገር ለቤተሰቦቼም መዳን ምክንያት የሆኑንን አባ ይሐንስ ተስፋ ማርያም እና መምህር ግርማ ናቸዉ እረጅም እድሜና ጤና ለአባቶቻችን❤❤❤❤🙏💐💐💐

  • @SelamAdera-m9m
    @SelamAdera-m9m 3 місяці тому +2

    ወንድሞች ፈጣሪ በፀጋው ይጎበኛችው መምህር ግርማ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን እኔም የተለወጡ በአባታችን ነው

  • @TateqTateq
    @TateqTateq 3 місяці тому +10

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ይሳካል ወደማችን አይዞህ በርታ በጣም ደስ ይላል አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ካንታ ጋር ይሁን ።

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 3 місяці тому +1

    ስለመንፍስት የምያስተምሩ አባቶች እድሜና ጤና ይስጣቸው. ሁላችንም ባገኘነው አገጣሚ መመስከር አለብን እኔ በመምህር ተስፋየ ትምህርትና ባባታችን በመምህር ግርማ ወንድሙ ብዙ ተለውጫሎሁ

  • @ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ

    ስለአባታችን ስለ መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ በኔ በሀጢያተኛው አንደበቴ እስክሞት ድረስ በህይወቴ የተደረገልኝን ያየሁት ለውጥ እመስክራለሁኝ በስደት ፆም ፀሎት አላደረግም እሮብ አርብ የለም ሁሌም እንደ አሳማ መብላት ጠዋት ተነሶ ወደስራ እሩጫ ከስራ ስመለስ እግዚአብሔርን ማመስገን የለም ሆዴን ሞልቼ መተኛት እግዚአብሔር በመምህር ግርማ ላይ አድሮ እንደ አጋጣሚ ኢንተርኔት ስጎረጉር እሬድዮ አቢሲኒያ ስሰማ አባታችን የሚያስተምሩት ትምህርት የራሴ ህይወቴ ሆኖ አገኛሁት ከዛም እሳቸው ቤታችን ውስጥ የፀሎት ቤት መስራት እዳለብን ፀሎት ማድረግ እንዳለብን ቀን በቀን አምልኮ ስግደት ፆም ገንዘባችን አስራት በኩራት ማውጣት እንዳለብን ስጋወደሙ መቀበልን እንዳለብን ጠላታችንን በመቁጠሪያ እየቀጠቀጥን እንዴት ማሸነፍ እንዳለብን በሚገባ አስተማሩኝ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ለአባታች ህይወቴን ቤቴ ኑሮዬ በሳችው ትምህርት ስተቀየረ ክብር ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤❤❤

  • @Esyeene8408
    @Esyeene8408 3 місяці тому +89

    መምህር አላዬ አደራ መምህር ግርማን አቅርብልን አደራ

  • @Samsunga345g-k9f
    @Samsunga345g-k9f 3 місяці тому +2

    ኣባታችን ኣባ ዮውሃንስ እና ኣባታችን መምህር ግርማ በእድሜና በጤና ያቆይልን አሜን፫

  • @MantegboshAdis-sj5ff
    @MantegboshAdis-sj5ff 3 місяці тому +9

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ያሳካልን ያሰባችሁትን ያሳካላቹ ወንድሞቸ እኛንም ለደጁ ያብቃን እና ለበረከት ያብቃን ሰማአቱ አባቴ 🙏🙏🙏😥😥😥😥

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 3 місяці тому +9

    ወንይማችን በጣም እናመሰግናለን በጣም ደስ ብሎናል❤ አባታችን መምህር ግርማ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ግን እንደ ገስታውስ መኝታ ማከራየት ያልከው አልተመቸኝም ሱቁን ማከራየት ይበቃል ብዬ አስባለ እደኔ ካጠፋው ይቅር በሉኝ

  • @legesinkeneh292
    @legesinkeneh292 3 місяці тому +11

    እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል ስለአባታችን ስትመሰክር ደስስስ ነው ያለኝ እ/ር ካንተጋ ይሁን።

  • @ezgabheryemasegen6009
    @ezgabheryemasegen6009 3 місяці тому +1

    በመምህር ግርማ ስሰማ እንዴት ደስ እንደምለኝ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እባታችን የመሰሉ አባት የስጡን

  • @yifrumesay5503
    @yifrumesay5503 3 місяці тому +8

    ወንድሜ እቅድህን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያስፈፅምልህ ጎፈንድሚ በፍጥነት ክፈት የባንክ አካውንት ልቀቅልን እግዚአብሔር የሱ ፈቃድ ይሁን 🙏🙏🙏

  • @የዮሐንስልጅ
    @የዮሐንስልጅ 2 місяці тому

    ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ መጨረሻውን ያሳምረው ❤❤❤❤❤ እልልልልልል❤❤❤❤

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 3 місяці тому +3

    መምህር አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ቀልድ የለም በመምህር ግርማ

  • @SinahMohamed
    @SinahMohamed 3 місяці тому +1

    እግዚአቢሔር ለዚህ በረከት ያሳትፈን ቅዱስ ጊወርጊስ ከየታሰርንበት እስራት ፋታን ❤❤❤❤እግዚአቢሔር ያበርታህ ወንድማችን🎉🎉🎉🎉

  • @NetsanetGizaw-k9c
    @NetsanetGizaw-k9c 3 місяці тому +8

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊሰ ሰሙ የተመሰገነ ይሁን ሰማእቱ ለኔም ድንቅ አድርጎልኛል ሌላ የመኖር እድል ሰቶኛል ትልቅ የበረከት ቦታ በወርቅ ቢሰራ አያንሰውም ወንድሜ እድለኛነክ ለዚህ ትልቅሰራ ሰለተመረጥክ ደግሞም የሰማእቱ ፕላን ነው እኛም ከበረከቱ ለመሳተፍ ያብቃን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistwebeshet2077
    @tigistwebeshet2077 3 місяці тому +1

    እውነት ነው ጠላታችንን እራሳችን አስረን ያስተማሩን ሺ አመት ለመምህራችን በርቱ በርቱ የበረከት ተሳታፊ ያረገን ❤❤❤❤

  • @tewodrostsegaybaliho8600
    @tewodrostsegaybaliho8600 3 місяці тому +5

    ሠማዓቱ / የልዳው ንጉስ ለቦታህ ለደጀ ሠላምህ አብቃኝና ታሪኬን ቀይረው እምነቴንም ጨምርልኝ አሜን

  • @KidistAyeleAyele-fq1ry
    @KidistAyeleAyele-fq1ry 3 місяці тому +1

    መምህር ግርማ አባታችን ስወዶት የኔ አባት እድሜ ጤና ይስጦት አባታችን ❤❤ አይማኖቴን ያወኩት በእርሶ ትምህርት ነው

  • @habitamtakele2491
    @habitamtakele2491 3 місяці тому +3

    ዬህን ዲዛዬነር ለሰራው ልጆ ቃል የለኝም እድለኛ ነው ሳዬ እባየን መቆጣጠር አቀተኝ ሰማዬቱ ቅዱስ ገወርጊስ ለፍጻሜው ያብቃህ እኔም ስለሰማዬቱ አድምስክር ነኝ ተመስገን 🙏🙏💙💛

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    እንዴት ደስ የሚል ቀን ነው እኔ በራሴ ህልም ነው ብዬ ቁጭ ነው ያልኩት ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም ይሆናል ይህን ላደረገ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው ስማዕቱ ገና ብዙ ታአምር ያሳየናል ለበረከቱ ለመሳተፍ አብቃኝ / ስማዕቱ ያበቃኛል የመድሀኒያለም በጎ ፈቃዱ ይሁንልን ። አሜን አሜን አሜን❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልል ልልልል
    መላከ መንክራት መምህር ግርማ ድንቅ የዘመናችን ቅዱስ ሐዋርያት ናችዉ እኔ ከስንት አጋንንት ስርአት አስላቀው ለጌታዬ ለመድሀኒያለም እየሱስ ክርስቶስ ክብር ቅዱስ ቁርባን እንድንቀበል የፀሎት ቦታ በመኝታዬ ባለችኝ ቦታ እግዚአብሔር ን እያመስገንኩ በየቀኑ እንድ ነጋገር ያደረጉኝ ፀሎት ሀይል እንደሆነ ያስተማሩን የመንፈስ አባቴ ናቸው እርጅም እድሜን ይስጣቸው ፀጋውን ያብዛላችዉ። አንተም ወንድማችን በረከት ያስብከውን ለፍፃሜው ያብቃህ ከጎን ነኝ በፀሎትህ አስበኝ / የስማዕቱ ወዳጆች ሁሉ አፀደ ማሪያም ነኝ የባንኩን አካውንት በቀጥታ ብታስቀምጡልን በእግዚአብሔር ፍቃድ የምችለውን ለመርዳት ዝግጁ ነኝ በጣም ደስ የሚል ዜና ነው ያስማችሁን አላዬ ተባረኩላን ለደጁ ያድርስን ።
    ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን ። ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hiwanKaliay
    @hiwanKaliay 3 місяці тому +52

    እንዴት ብትታደሉ ነዉ ሰማዕቱ ቤት የተጠመቃቹ እውነት ሰማዕቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ከልጅነቴ ጀምሮ ጠብቆ አሳድጎኛል በዚ በስደት ብዙ ነገር አድርጎልኛል አሁንም በሱ ነው ያለውት ለደጀ መቅድሱ እንደሚያበቃኝ እጠብቀዋለው 😢❤ ወንድማችን ሰማዕቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ይጠብቅህ 👏

  • @ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ
    @ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ 3 місяці тому +1

    ስለአባታችን መምሕር ግርማ እመሰክራለሁ ትምሕርትታቸው ሒወት ነው❤❤❤እኔ ቤተ ክርስቲን አላቅም ግን በስደት ሆኘ ብዙ ጠቅሙኛል ቃላት የለኝም አባታች ነፍሳችናቸው❤❤❤

  • @ZemenayZeleke
    @ZemenayZeleke 3 місяці тому +25

    አባታችን መላከመንክራት መምህር ግርማ ወንድሙን በዚህ መልክ ስለገለጽሀቸው እግዚአብሔር ይስጥሕ ስለፕሮጀክትህ እግዚአብሔር ያግዝሐልና በጥራት ጀምረው እሚሰራው አይታወቅምና በርታ፡፡

  • @ሽውዬየአቡዬልጂ
    @ሽውዬየአቡዬልጂ 3 місяці тому

    ሳማይቱ ቂዱስ ጊዮርጊስ እድ ታዉቦ ያስያን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር አባቶቻችን ይጣብቂልን አሜን 🤲🏻🕊️👏🏻👏🏻👏🏻❤❤❤❤

  • @simrettekle4491
    @simrettekle4491 3 місяці тому +9

    ወንድሜ ተባረክልኝ እኛንም የበረከቱ ተካፋይ ብድር ግን ❤

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 3 місяці тому +1

    ሰላም አገልጋዮች አቤት ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምን ያህል ድንቅ አምላክ አለን የራሱን መልእክተኞች ማዘጋጀቱ አግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Vaticanity
    @Vaticanity 3 місяці тому +6

    በጣም ያምራል እግዚአብሔር እንደሚያስፈፅመው እርግጠኛ ነኝ

  • @melshweyaya
    @melshweyaya 3 місяці тому

    መለከመንክራት መ ምህር ግርማ ወንድሙእድሜናጤና ፀጋውን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv 3 місяці тому +11

    በመላከ ምንክራት ግርማ ወድሙ ትምህርት ንስሐ ገብቼ ለመስገድ ለመጸለይ በቅቻለሁ ጥላት ዳብሎስን በጸሎት በመበርከክ የጸሎት ቦታ በዘጋጀት እለት እለት በመጸለይ የ ተግባር ክርስትያን ሁኛለሁ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን

  • @workneshdese2644
    @workneshdese2644 2 місяці тому

    ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍፃሜውን ያሳምረው
    ቸሩ መድሐኒአለም ይርዳችው

  • @meazamekuria6821
    @meazamekuria6821 3 місяці тому +10

    ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማህ :ስለ መምህር ግርማ በሰከው ምስክርነት በጣም ደስ ብሎኛል :እኔም እንዳንተ ብዙ ትምህርት ያገኘሁባቸው አባቴ ናቸው:ስለ ሳቸው ምስክርነት ስሰጥ ብዙዎች ተቃውመውኝ ነበር: ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን :: ወንድሜ አንተ ፕላኑን ሰራህ ሌላውን ስራ ግን ክሪስቲያን ሮናልዶ የሚሰራው ይመስለኛል: ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይህ የታቀደውን ከፍፃሜ አድርሶ ለማዬት ያብቃን::🙏🙏🙏

  • @selamhailemariam2885
    @selamhailemariam2885 3 місяці тому

    ሰመአቱ ቅዱሰ ጊዬርጊሰ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ🙏🙏💕💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏

  • @እውነትን
    @እውነትን 3 місяці тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እኛም ለበረከቱ ያሳትፈን

  • @እሙየገብርኤል
    @እሙየገብርኤል 3 місяці тому

    ሊቀ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አደራክን ፍቀድልኝ ለደጅህ😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲

  • @kdjushs8357
    @kdjushs8357 3 місяці тому +9

    ቅድስ ጊወርጊስ ያስፈፅምህ ይርዳህ

  • @ቅዱስሚካኤለይ
    @ቅዱስሚካኤለይ 3 місяці тому

    መልኣከ መንክራት መምህር ግርማ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmelAmel-nz2lx
    @AmelAmel-nz2lx 3 місяці тому +5

    ይሰራል ሰመዓቱ ሁሉም ያረጋር❤❤❤❤

  • @TsedalAlebachew-b1r
    @TsedalAlebachew-b1r 3 місяці тому

    ከሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ በርከት ለመሳተፍ ያብቃን አሜን አሜን አሜን ለደጁ ያብቃኝ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 3 місяці тому +6

    ዋዉ ሚገርም ደስ ይላል ለመስራት ያብቃን ሰማቱ ይፍቀድ

  • @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ

    አባታችንመምህርግርማን ሺአመትያኑርልን

  • @MulubibiBibig
    @MulubibiBibig 3 місяці тому +4

    ዋው እሂ ዲዛይን ያለእግዛአብሔር ፈቃድ ዝም ብሎ አይሰራም ውጭ ሀገር ብኖርም ኢትዮጵያዊ በመሆኔ እኮራለሁ እንደ እነዚህ አይነቶችን ጀግኖች ያፈራች ሀገሬ አላዬ ጀግናችን አንተም ተባረክ ቀጣዩን ቶሎ ልቀቅልን አንበሳችን አደራህን ስለምህር ግርማ በሳቸው ትምህርት ያልተለዎጠ የለም አለም ድኗል እስከ አለም ፍፃሜ ያኑራቸው ነው ምለው የሰላም እንቅልፍ እንኳን ምተኛው ትምህርታቸውን እያዳመጥኩ ነው

  • @yemisrachtesema312
    @yemisrachtesema312 3 місяці тому +1

    መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @Selam-u4u
    @Selam-u4u 3 місяці тому +6

    እባክህ ወንድማችን በስደት ያለነውንም በፁሎታችሁ አስቡን ❤❤❤❤❤❤❤❤