Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ኑርልን መምህር🙏🏿
እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ኑሩልን
አሜን ወንድሞቻችን በዛህ ክፉ ዘመን እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለእናንተም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወዳችኋለን
እውነተው አንኳር ውይይት ማሰተላለፍችው በራሰ ዕይታ በተመሰጦ በጥልቅ ሰሜት ተከታትያችዋለሁ ከልብ አመሠግናለው ምክንያቱም በዓለም ላይ ለዐይንም ሆነ ለጆሮ ፀያፍ ነው ከእግዚአብሔር ጋር መጣላት ማዛዘን ነው ትንታኒያችዋ ዋቤ የሆነ መፀሐፈን የማንየማንብበ ያህል ገልጬ አንብቤአቸዋለው ከልብ አመሰግናለው መምህር በግብረ ሰዶም ላይ ያለ የትኩረት ዕይታ ጥረትን ሁሌም ከልቤ አይጠፍም በርታ ወንድም ዓለም
ሰላም ወርቅአፈራሁም እናመሰግናለን ስለ ጥረትህ ኢትዮጵያን ለማትረፍ የምታዘጋጁትና የኡስታዝ የመንግሥት ተከፋይ ከሰማችሁ ሞክሩ
አጉል. አወኩ አወኩ. እዲህ. ነው መምህር. እደዚህ. አይነት ደናቁር ስዋችን. እጋልጥልን
በጣም ጉሩም ታሪክ ነው ወንድማቺን, ሕዝብ ከአውቀት ማነስ የተነሳ ጠፋ ይላል... ኢትዮጵያ ታሪካችንን አናቅም ለዛም በሆላ የመጣ አይን አወጣ ሆነና... ታሪካችንን በማበላሸት ተካኑ 😭😭😭ሕዝብ ሆይ ማንነትህን መርምር
መምህር ወይንዬና ወርቅዬ =የኝ ምርጥ ❤ታስፈልጉናላቹህ❤
ቃለህይወት ያሰማልን❤❤ 🙏🙏
ሰላም መምሕር ዘ ወይንዬ አስተምረን ድንቅ ነህ በርታ ሰሚ ጆሮ ያለው ይስማ
መሞህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን! ☦️💚💛❤🦁
በርቱልን ውድ ወንድሞቻችን ሐሳቦቻችሁ በጣም ገዥ ምልከታን የያዘ ነው።
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ።
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
መምህር ደረጀ ስታስተምር ወደ ውስጥ ሰርፆ የሚገባ ከመሆኑም ባሻገር ሀይማኖቴን እንድወደውና እንድኮራ ያረገኛል ይሄ ትምህርት በመጽሐፍ መልክ ካለ ገዝቼ ባነበውና ለሌሎችም ብገልጽበት ምንኛ አደሰታለሁ🙏🙏🙏
ምርጦች🎉🎉🎉🎉🎉
ኡስታዝ አቡበከር የተሰጠውን ተልዕኮ ነው የተናገረው ኢትዮጵያ ውስጥ እየኖረ አረብ ነኝ የሚል ግለሰብ ነው ለምሳሌ ኳታር እስራኤል የሚባል ሀገር የለም ትላለች ከእስራኤል የዶሮ ሥጋ ከሚገዙት ሀገሮች ኳታር አንጿ ነች ።
በትክክል ተገልጸዋል ግን መስሎታል ተሪክ በአፉ የሚያጠፋው
😂😂
ተስፋፊው እና ኡስታዝ አቡበከር አህመድ የት ሊኖር ልፈላክ?ባንተ ፍቃድ ነው እንደ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖረው? ይህንን ያረጀ የፈጀ አስተሳሰባችሁን አርቃችሁ ቆፍራችሁ ቅበሩት ለዘመናት ውሸት ስታወሩና አገሪቱ የአንድ ሃይማኖት የአንድ ብሄር ነች ብላችሁ ስትለፈልፉ ዕድሜ ልካችሁን ክፋት ዕድሜ ልካችሁን ከኔ ውጪ ወደ ውጪ ስትሉ ካረማችሁ አሁንም ይሄንን የሚሰማችሁ ይኖራል ብላችሁ ታስባላችሁ? ከዚህ ከቀነጨር አመለካከት መቼ እንደምትላቀቁ አላህ ይወቀው።ለኡስታዝ አቡበከር አህመድ የተሰጠውን ነው ያላችሁት ማን ነች የሰጠችው የትኛው አገር ነች የሰጠቺው ያው የፈረደባት ሳውዲ ወይ ኳታር ናቸው አይደል? ለማንኛውም በርቱ አይዟችሁ
አስበህተናገር ሰውንለመተቸትአትሩጥ
ሌባ እናት ልጇን አታምንም ሆኖብህ ነው። ተልዕኮ ተልዕኮ የምትለው
Thanks!
ከመአቱ ያውጣን በንጹአን ልቦና ፀለተኞች ሁሉየአንድሃያል አምላክ ስራው ነውና።
ወንድሞቼ እንዴት ያይምሮ እረፍት እንዳገኘን። የትራፕ መመረጥ በጣም ነው ደስ ያለን እኛ ኢትዮዽያኖች አሜሪካን የምንኖር
ወርቄ አጥማቂ እንዳትሆን ሰግቸ መከታተሌን አቁሜለሁ ግን በጣም ነው የምወድህ❤
ሲናገር የመጀመሪያው አይደለም ሁለተኛው ነው ስለገዳሙ እኔም አላቅም ነበር እና ለሰዎች አወራነበር አሁን ግን እግዛአብሔር ይመስገን
💚💛❤️
ይህን ቪዲዮ ተመልከተዉ
Derajah ashekebachi yemselal setergwim
አባቶች በአሁኑ ግዜ ሀይማኖትን ማስተማራችሁ ጥሩ ነዉ ሀይማኖቶች ሁሉ ጥሩ ስሩ ስለሚል ።ግን እኛ ሙስሊሞች የራሳችን ቁርአን እና ታሪክ አለን ከኛ እራስ ዉረዱ የሀገራችን የዘር ፖለቲካ አዙሪት ይበቃናል ‼️ግን ጥሩ የምታስተምሩትን ቀጥሉበት ተከባብረን እንኑር 🙏
ትራምፕ እኮ 4 አመት ነው ሚቆየው ከዛ በዎላስ ከዚ በዎላ አለም ምህራባዊያን ሚመሩት በሉሲፈር ነው ከዚ በዎላ እኔ መልካም ነገር አልጠብቅም የመጨረሻው ዘመን ነው
መምህር የእልልታው ነገር ከተነሳ ብዙ ቦታ ምእመኑን ትምህርት ገና ሳይሰጢት አንዲት ቃል ተናግረው እልል በሉ ለታቦቱም ብር ለሰጠውም እልልታው ይበዛል ምእመኑ ሁሌም ለእልልታ የተዘጋጀ እንዲሆን ያረጉታል!!!
ንገረዉ..መቼም..አይገባዉም
ሲጀመር ስለ ሌላ ሀገር ጠበቃና ተሟጋች ማን አደረጋችሁ እስራኤል ሀገር አለመሆኗ ጥሬ ሀቅ ነው ::
እኔን ካልመሰልክ ....ይቅርታ ጠይቅደንቆሮ ሁሉ እየመጣ ይለፈልፋል
የድምፅ ችግሩን አስተካክሉ በደንብ አይሰማም
መምህር እርሶ ታሪካችንን ሲያስተምሩ አፌን ከፍቼ ነው የምሰማዎት እንደርሶዎ ያለ 10 ቢኖረን ኢትዮጵያ የት በደረሰች::
ኧረገኝ ወዴት ወዴት በማስረጃ በመረጃ ሞግት እንጂ የምን በር ቆልፎ ልክ ነኝ ነው? አቋሜን እምነቴን ህዝብ እየሰማ መወያየት ከዛ ህዝብ እውነቱን ሀቁን ይምረጥ ይወስን እንጂ የምን ጠረ እየሱስ ብሎ መፈረጅ ነው እንደውም እየሱስን(ኢሳን)ዐ.ሰ ከኔ በላይ አታከብረውም መርየም(ማርያምን) ከኔ በላይ ክብሯን ያወቀና ያከበራትም የሚያከብራትም የለም ባይ ነኝ ሶ መለያችን መረጃና ማስረጃችን ለህዝብ በማስተማር ነው እንማር እናስተምር እንማማር
Esreyel ayoudah new yela enje tekiklgnweach alwo belweal bedanbe semut yekrtah ayeteyekim betereki yengerkal alkah teyekawo tekrbewalk ustazi abukin
ፈላሽ
ፊት ለፊት አቦከር ባለበት አትናገርም ቱሪናፈ
ህወሃት አማራ የለም ስትል ድምጥማጥዋ ጠፋ የምትፈራውን የለም ነው የምትለው
Ayeteyeikim terkwo leki new 19 48 new esreyel yetbalewo ager yetsetamwo
እውቀት ካላቹ ለምን ጋብዛቹ አታናግሩትም ዝም ብላቹ ከመለፍለፍና ከመውቀስ
HAmet nw yemyakut 🇵🇸❤️
ትክክለኛ ነገር ከመናገር አትከሙብን
ስለ እስራኤል ምን አገባችሁ እናንተ ኦርቶዶክሶች
Wegantegnah ateuenwo teyekewo agentekawo mateyeki techilalki
ሱጀመር እስራኤል የሚባል አገር የለም የነብዩ ያቆብ ሁለተኛ ሰሙ ነው እንጂ የእስራኤል ልጅች ይባላሉ እሱም የያቆብ ልጅች ማለት ነው እስራኤል የሚባል አገር አናቅም
ሲጀመር ኡስታዝን ሆነ ጀበልን የተዋህዶ ልጆች አትስሙአቸው እነሱ እስላሞች ( ጠረ ክርስቶስ ) ናቸው እና መልካም እንዲነግሩህ ትሻለህ ?
እሲ ይሻላል በጥጥ መወተፍ 😂😂😂😂
@@የማመልከውአንዱንነውየምለ😂😂
እነዚህ ሁለት ሰዎችሚዲያ አለን ብለው መረጃ በሌላቸው ጉዳይ ይቀባጥራሉበአሜሪካ ምርጫ ከኛ በላይ አዋቂ የለም ብለው ትንታኔ ሲሰጡ ይገርማሉአንደኛው ጭራሽ እርግጠኛ ያልሆነ ወሬ ለምሳሌ በሃገራችን 7 ዘር ውስጥ ሆነው ከተጋቡ የሚወልዱት ልጅ የጤና ችግር ይዞ እንደሚወለድ እርግጠኛ ሆኖ ይናገራል ግን የተወሰኑ ብሄረሰቦች የአክስት የአጎት ልጅ ተጋብተው እንደሚኖሩ ይታወቃልለማንኛውም ዝም ብላችሁ ያለ መረጃ አትቀባጥሩ
ግብረስዶም የሆነ ይቃወማቸዋል ያው ሚዲያ ላይ ስድብ ስለሆነ የምትወደው እውቀት ስትሰማ ይነስርሃል አንብብ
መምህር እንደምን ከረምክ እባካቺሁ ድምፁን አስተካሉት
መፅሀፍቅድስ ላይ ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ 21ከ ቁጥር 30 ላይ አብርሃም በፊሊስጤም ምድር እንግዳ ሆኖ ተቀመጠ ይላል ።ነገደ ዩሁዳ ከአብርሃም የሚጀምር ነዉ አብርሃም ይሳቅ ወለደ ይሳቅ ያቆብ ወለደ ያቆብ 12 ልጆች ወለደ ያቆብም እስራኤል ተባለ አብርሃም በእግድነት በፊሊስጤም እንግዳ የሆነ ሰዉ እንዴት የሀገሩ ባለቤት ይሆናል ሲቀጥል አብርሃም እራሱ አይሁዳዊ አይደለም ባቢሎናዊ ኢራቅዊ ነዉ መፅሃፍቅድስ ይሆንን ነዉ የሚናገርዉ ከፈረሱ ጋሪዉ የቀደመ 😂😂😂😂
Tig dres didebina ena wegetegni nachuk
Atemut agegntechewo mateyeki techilalchwo
ምንድነው ድምፅ ታፍኗል
ደረጀ እደዝህ መሀይም ነበረክ እዴ ታሪክ ታላወክ ተማር እስራኤል የሰውስም እጂ የሀገር አይደለም
ክቡርነትዎ ባለማወቅዎ አልፈርድቦትም። ትንሽ ታሪክ ለማንበብ ይሞክሩ። አቢሲኒያ፣ ሳባዊያን፣ አዜብ ሳምራዊቷ ፣ መግደላዊት ፣ ይሁዳ ፣ ኧረ እንደው የካ ( ኤካ)፣ አባዶ፣ ሉቄ ፣የሺ ደበሌ ፣ አቤቤ እነዚህንና የመሳሰሉት ከመንደር እስከ ሀገር ድረስ የሰው ስሞች አይደሉምን ? ዋሽንግተን የማን ስም ይመስሎታል ከተማዋ በመጀመሪያው የአሜሪካን ፕሬዘደን በ1789 በተመ ረጠው አይደለምን ? ለወደ ፊቱ ከመተቸትዎ በፊት ትንሽ ለማንበብ ይሞክሩ ከእውወት ነጻ ሆኖ መተቸት አግባብነት የለውም።
Ustaz Abubakar yalew ke quran new. Lemin were tabazalachu. Ewnet atiwedum. Betilacha libachu tedefinal.
ከማስታወቂያ ውጪ ያለ ድምፁ አይሸማም።
አይይይይ እስቲ እውነት ሀቅ ካላቹ የሙስሊም የታሪክ አዋቂዎችና የክርስቲያን የታሪክ አዋቂዎች በአንድ ቀርባቹ ማን እንደዋሸና ማን ትክክል እንደሆ ይለይ እውነት ጀግንነታቹ ይታይ!!እንጂ ሀሳቡ የሰጠው ሰው በሌለበት የታሪክ መረጃና ማስረጃ ሳይቀርብ ለመተቸት መሞከር ልክ ሴቶች የቡና ላይ ሃሜት እንደ ማለት ነው።ኡስታዝ አቡበከር በዕውቀት ከእናተ ጋር የሚነፃፀር አይደለም በጣም ይከብዳቹዋል ማነፃፀር ውስጥ ከገባን ደግሞ መሰረተ ት/ት የተማረ ሰውና ዶክተር እንደ ማንፃፀር ነው።
ትራንፕ ወይስ ትራምፕ ?
ኡስታዝ አቡባክሪ ታሪክን ምን አድርጎ ነዉ ያዘባዉ?ታሳስቶ ከሆነ ሚዲያ ለይ ይቅርታ ጠይቆ እንድያስታካክል ለምን ሚዲያ ለይ አቅርባችሁ አታነግሩትም? ሙስልም የሆነ ሰዉ የሆነ ነገርን በእዉቀት ሲነገር ያናድዳቾኋል።
..............good idea
ለምን እንናደዳለን እማ ያለእውቀት ሲሆን በጣም ይደብራል 🤗ሲጀመር በእውቀት ከተናገረ መልካም ብለን እንቀበላለን ግን ያለእውቀት መናገር ምንም እውቀት እደለሌው ያሳያል 🤪
አለማወቅ በሽታ ነው ግን እክምና አለው እሱም መማር ማበብ መጠየቅ መመርመር ይባላል እክምናው ሙስሊም ስለሆነ አይደለም ማንም ሰው ከተሳሳተ ማረም ግዴታ ነው ማንም ይሁን ማንም 😝
ወንድሜ ወይም እህቴ በምታምኑት አምላካቹህ እና በማተውቁት አትዘባርቁ ተለመኑን ወይም አንብቡና ተረዱ
@bemnethailu1663 እስማማለሁ
አተላ ፋትፍታ ትምርት ማስተማር አችሎም ለዚነው ሰው ቤንጢ የሚዎነዎ
ua-cam.com/users/shortsWF1dHlwOs1Y?si=Yya1nRkGZmniiQqRክርቲያኖችን በዚህ አይነት መልኩ ነው የሚዮት እየሱስን ዲቃላ ልጅ ነዉ የሚሉተ አንተንም ቢሆን ልክ እንደሰዉየዉ ነዉ የሚተፉብህ ታሪክ አንብብ ከመናገርህ በፊት
I don't expect truth from such kind of extremist person!
እንዲያው ይሄ human right የሚባለው ነገር አንድ ሰው እግዚአብሔር ወንድ ወይም ሴት አርጎ ከፈጠረው ያንን ለመለወጥ የሚያደርገው ሰው ነው እንጂ out of human የሆነ ነገር የሚባለው ማንም ሰው ራሱን አልፈጠረም ስለዚህ ያልፈጠረውን ማንነቱን የመለወጥ መብት የለውም❤❤❤
እዉነታነት ካለህ ለምን በሚዲያህ አታቀርበዉ በማስረጃ ያሰረዳህ ነበር እስራዔል የሚባል ሀገር አልነበረም የተመሰረተዉ 1956 ነው ከዚያ በፊት ፈለስቲን ነዉ የምባለዉ እስራዔሎች እየሱስን የማሪያም ዲቃላ ነዉ የሚሉት
I don't know why this guy talks about evil spirit all the time.
Terte teret😂
ስለምን ከሆነ ሰጪው ለምን ዴር ሱልጣን ተባለ?
የሞኝ ለቅሶ መልሶ መላልሶ አለች ጣልያን አንድ ወር ሙሉ ኡዝታዝ እያልክ ትውላለህ እንጅ ምንም አትፈይድም ይልቅስ የክርስቴን ዩቱበሮች ብትችሉ ከሙስሊም ኡስታዞች ተማሩ ዝባዝንኬ ትታችሁ ፍቅርን እና እምነትን ብቻ ስበኩ
ወሬ የትኛው ስብከት ነው እንከባበር ከክርስትና ላይ ዘወር
ደረጀ ዘወይኔ ከዚህ ጋር ባትነጋገር ከእውቀት ነፃ የሆነ ባዶ ጭንቅላት ይዘው ሚድያ ላይ ሲመጡ አያፍሩም ትርኪምርኪዎች እነዚህም ህዝብን እምነት ያስተምራሉ
@ ስለምንድነው የምታወሪው ? አስተያየት መስጠት ከእውቀት ነፃ ከሆነ ኡስታዝ በማያውቀው ታሪክ የሚቀባጥረው ምን ሊባል ነው ? 🤣🤣🤣
ይዉጣልህ ሁለቱም አመለከታቸው አንድ ነው ሰዶማዉያን እና የክፉ መናፍስት አጋፋሪ ሰዎችን ይቃወማሉ
ኑርልን መምህር🙏🏿
እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ኑሩልን
አሜን ወንድሞቻችን በዛህ ክፉ ዘመን እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለእናንተም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወዳችኋለን
እውነተው አንኳር ውይይት ማሰተላለፍችው በራሰ ዕይታ በተመሰጦ በጥልቅ ሰሜት ተከታትያችዋለሁ ከልብ አመሠግናለው ምክንያቱም በዓለም ላይ ለዐይንም ሆነ ለጆሮ ፀያፍ ነው ከእግዚአብሔር ጋር መጣላት ማዛዘን ነው ትንታኒያችዋ ዋቤ የሆነ መፀሐፈን የማንየማንብበ ያህል ገልጬ አንብቤአቸዋለው ከልብ አመሰግናለው መምህር በግብረ ሰዶም ላይ ያለ የትኩረት ዕይታ ጥረትን ሁሌም ከልቤ አይጠፍም በርታ ወንድም ዓለም
ሰላም ወርቅአፈራሁም እናመሰግናለን ስለ ጥረትህ ኢትዮጵያን ለማትረፍ የምታዘጋጁትና የኡስታዝ የመንግሥት ተከፋይ ከሰማችሁ ሞክሩ
አጉል. አወኩ አወኩ. እዲህ. ነው
መምህር. እደዚህ. አይነት ደናቁር ስዋችን. እጋልጥልን
በጣም ጉሩም ታሪክ ነው ወንድማቺን, ሕዝብ ከአውቀት ማነስ የተነሳ ጠፋ ይላል... ኢትዮጵያ ታሪካችንን አናቅም ለዛም በሆላ የመጣ አይን አወጣ ሆነና... ታሪካችንን በማበላሸት ተካኑ 😭😭😭ሕዝብ ሆይ ማንነትህን መርምር
መምህር ወይንዬና ወርቅዬ =የኝ ምርጥ ❤ታስፈልጉናላቹህ❤
ቃለህይወት ያሰማልን❤❤ 🙏🙏
ሰላም መምሕር ዘ ወይንዬ አስተምረን ድንቅ ነህ በርታ ሰሚ ጆሮ ያለው ይስማ
መሞህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን! ☦️💚💛❤🦁
በርቱልን ውድ ወንድሞቻችን ሐሳቦቻችሁ በጣም ገዥ ምልከታን የያዘ ነው።
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ።
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
መምህር ደረጀ ስታስተምር ወደ ውስጥ ሰርፆ የሚገባ ከመሆኑም ባሻገር ሀይማኖቴን እንድወደውና እንድኮራ ያረገኛል ይሄ ትምህርት በመጽሐፍ መልክ ካለ ገዝቼ ባነበውና ለሌሎችም ብገልጽበት ምንኛ አደሰታለሁ🙏🙏🙏
ምርጦች🎉🎉🎉🎉🎉
ኡስታዝ አቡበከር የተሰጠውን ተልዕኮ ነው የተናገረው ኢትዮጵያ ውስጥ እየኖረ አረብ ነኝ የሚል ግለሰብ ነው ለምሳሌ ኳታር እስራኤል የሚባል ሀገር የለም ትላለች ከእስራኤል የዶሮ ሥጋ ከሚገዙት ሀገሮች ኳታር አንጿ ነች ።
በትክክል ተገልጸዋል ግን መስሎታል ተሪክ በአፉ የሚያጠፋው
😂😂
ተስፋፊው እና ኡስታዝ አቡበከር አህመድ የት ሊኖር ልፈላክ?
ባንተ ፍቃድ ነው እንደ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖረው?
ይህንን ያረጀ የፈጀ አስተሳሰባችሁን አርቃችሁ ቆፍራችሁ ቅበሩት ለዘመናት ውሸት ስታወሩና አገሪቱ የአንድ ሃይማኖት የአንድ ብሄር ነች ብላችሁ ስትለፈልፉ ዕድሜ ልካችሁን ክፋት ዕድሜ ልካችሁን ከኔ ውጪ ወደ ውጪ ስትሉ ካረማችሁ አሁንም ይሄንን የሚሰማችሁ ይኖራል ብላችሁ ታስባላችሁ?
ከዚህ ከቀነጨር አመለካከት መቼ እንደምትላቀቁ አላህ ይወቀው።
ለኡስታዝ አቡበከር አህመድ የተሰጠውን ነው ያላችሁት ማን ነች የሰጠችው የትኛው አገር ነች የሰጠቺው ያው የፈረደባት ሳውዲ ወይ ኳታር ናቸው አይደል? ለማንኛውም በርቱ አይዟችሁ
አስበህተናገር ሰውንለመተቸትአትሩጥ
ሌባ እናት ልጇን አታምንም ሆኖብህ ነው። ተልዕኮ ተልዕኮ የምትለው
Thanks!
ከመአቱ ያውጣን በንጹአን ልቦና ፀለተኞች ሁሉ
የአንድሃያል አምላክ ስራው ነውና።
ወንድሞቼ እንዴት ያይምሮ እረፍት እንዳገኘን። የትራፕ መመረጥ በጣም ነው ደስ ያለን እኛ ኢትዮዽያኖች አሜሪካን የምንኖር
ወርቄ አጥማቂ እንዳትሆን ሰግቸ መከታተሌን አቁሜለሁ ግን በጣም ነው የምወድህ❤
ሲናገር የመጀመሪያው አይደለም ሁለተኛው ነው ስለገዳሙ እኔም አላቅም ነበር እና ለሰዎች አወራነበር አሁን ግን እግዛአብሔር ይመስገን
💚💛❤️
ይህን ቪዲዮ ተመልከተዉ
Derajah ashekebachi yemselal setergwim
አባቶች በአሁኑ ግዜ ሀይማኖትን ማስተማራችሁ ጥሩ ነዉ ሀይማኖቶች ሁሉ ጥሩ ስሩ ስለሚል ።ግን እኛ ሙስሊሞች የራሳችን ቁርአን እና ታሪክ አለን ከኛ እራስ ዉረዱ የሀገራችን የዘር ፖለቲካ አዙሪት ይበቃናል ‼️ግን ጥሩ የምታስተምሩትን ቀጥሉበት ተከባብረን እንኑር 🙏
ትራምፕ እኮ 4 አመት ነው ሚቆየው ከዛ በዎላስ ከዚ በዎላ አለም ምህራባዊያን ሚመሩት በሉሲፈር ነው ከዚ በዎላ እኔ መልካም ነገር አልጠብቅም የመጨረሻው ዘመን ነው
መምህር የእልልታው ነገር ከተነሳ ብዙ ቦታ ምእመኑን ትምህርት ገና ሳይሰጢት አንዲት ቃል ተናግረው እልል በሉ ለታቦቱም ብር ለሰጠውም እልልታው ይበዛል ምእመኑ ሁሌም ለእልልታ የተዘጋጀ እንዲሆን ያረጉታል!!!
ንገረዉ..መቼም..አይገባዉም
ሲጀመር ስለ ሌላ ሀገር ጠበቃና ተሟጋች ማን አደረጋችሁ እስራኤል ሀገር አለመሆኗ ጥሬ ሀቅ ነው ::
እኔን ካልመሰልክ ....ይቅርታ ጠይቅ
ደንቆሮ ሁሉ እየመጣ ይለፈልፋል
የድምፅ ችግሩን አስተካክሉ በደንብ አይሰማም
መምህር እርሶ ታሪካችንን ሲያስተምሩ አፌን ከፍቼ ነው የምሰማዎት እንደርሶዎ ያለ 10 ቢኖረን ኢትዮጵያ የት በደረሰች::
ኧረገኝ ወዴት ወዴት በማስረጃ በመረጃ ሞግት እንጂ የምን በር ቆልፎ ልክ ነኝ ነው? አቋሜን እምነቴን ህዝብ እየሰማ መወያየት ከዛ ህዝብ እውነቱን ሀቁን ይምረጥ ይወስን እንጂ የምን ጠረ እየሱስ ብሎ መፈረጅ ነው እንደውም እየሱስን(ኢሳን)ዐ.ሰ ከኔ በላይ አታከብረውም መርየም(ማርያምን) ከኔ በላይ ክብሯን ያወቀና ያከበራትም የሚያከብራትም የለም ባይ ነኝ ሶ መለያችን መረጃና ማስረጃችን ለህዝብ በማስተማር ነው እንማር እናስተምር እንማማር
Esreyel ayoudah new yela enje tekiklgnweach alwo belweal bedanbe semut yekrtah ayeteyekim betereki yengerkal alkah teyekawo tekrbewalk ustazi abukin
ፈላሽ
ፊት ለፊት አቦከር ባለበት አትናገርም ቱሪናፈ
ህወሃት አማራ የለም ስትል ድምጥማጥዋ ጠፋ የምትፈራውን የለም ነው የምትለው
Ayeteyeikim terkwo leki new 19 48 new esreyel yetbalewo ager yetsetamwo
እውቀት ካላቹ ለምን ጋብዛቹ አታናግሩትም ዝም ብላቹ ከመለፍለፍና ከመውቀስ
HAmet nw yemyakut 🇵🇸❤️
ትክክለኛ ነገር ከመናገር አትከሙብን
ስለ እስራኤል ምን አገባችሁ እናንተ ኦርቶዶክሶች
Wegantegnah ateuenwo teyekewo agentekawo mateyeki techilalki
ሱጀመር እስራኤል የሚባል አገር የለም የነብዩ ያቆብ ሁለተኛ ሰሙ ነው እንጂ የእስራኤል ልጅች ይባላሉ እሱም የያቆብ ልጅች ማለት ነው እስራኤል የሚባል አገር አናቅም
ሲጀመር ኡስታዝን ሆነ ጀበልን የተዋህዶ ልጆች አትስሙአቸው እነሱ እስላሞች ( ጠረ ክርስቶስ ) ናቸው እና መልካም እንዲነግሩህ ትሻለህ ?
እሲ ይሻላል በጥጥ መወተፍ 😂😂😂😂
@@የማመልከውአንዱንነውየምለ😂😂
ኧረገኝ ወዴት ወዴት በማስረጃ በመረጃ ሞግት እንጂ የምን በር ቆልፎ ልክ ነኝ ነው? አቋሜን እምነቴን ህዝብ እየሰማ መወያየት ከዛ ህዝብ እውነቱን ሀቁን ይምረጥ ይወስን እንጂ የምን ጠረ እየሱስ ብሎ መፈረጅ ነው እንደውም እየሱስን(ኢሳን)ዐ.ሰ ከኔ በላይ አታከብረውም መርየም(ማርያምን) ከኔ በላይ ክብሯን ያወቀና ያከበራትም የሚያከብራትም የለም ባይ ነኝ ሶ መለያችን መረጃና ማስረጃችን ለህዝብ በማስተማር ነው እንማር እናስተምር እንማማር
እነዚህ ሁለት ሰዎችሚዲያ አለን ብለው መረጃ በሌላቸው ጉዳይ ይቀባጥራሉ
በአሜሪካ ምርጫ ከኛ በላይ አዋቂ የለም ብለው ትንታኔ ሲሰጡ ይገርማሉአንደኛው ጭራሽ እርግጠኛ ያልሆነ ወሬ ለምሳሌ በሃገራችን 7 ዘር ውስጥ ሆነው ከተጋቡ የሚወልዱት ልጅ የጤና ችግር ይዞ እንደሚወለድ እርግጠኛ ሆኖ ይናገራል ግን የተወሰኑ ብሄረሰቦች የአክስት የአጎት ልጅ ተጋብተው እንደሚኖሩ ይታወቃል
ለማንኛውም ዝም ብላችሁ ያለ መረጃ አትቀባጥሩ
ግብረስዶም የሆነ ይቃወማቸዋል ያው ሚዲያ ላይ ስድብ ስለሆነ የምትወደው እውቀት ስትሰማ ይነስርሃል አንብብ
መምህር እንደምን ከረምክ እባካቺሁ ድምፁን አስተካሉት
መፅሀፍቅድስ ላይ ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ 21ከ ቁጥር 30 ላይ አብርሃም በፊሊስጤም ምድር እንግዳ ሆኖ ተቀመጠ ይላል ።ነገደ ዩሁዳ ከአብርሃም የሚጀምር ነዉ አብርሃም ይሳቅ ወለደ ይሳቅ ያቆብ ወለደ ያቆብ 12 ልጆች ወለደ ያቆብም እስራኤል ተባለ አብርሃም በእግድነት በፊሊስጤም እንግዳ የሆነ ሰዉ እንዴት የሀገሩ ባለቤት ይሆናል ሲቀጥል አብርሃም እራሱ አይሁዳዊ አይደለም ባቢሎናዊ ኢራቅዊ ነዉ መፅሃፍቅድስ ይሆንን ነዉ የሚናገርዉ ከፈረሱ ጋሪዉ የቀደመ 😂😂😂😂
Tig dres didebina ena wegetegni nachuk
Atemut agegntechewo mateyeki techilalchwo
ምንድነው ድምፅ ታፍኗል
ደረጀ እደዝህ መሀይም ነበረክ እዴ ታሪክ ታላወክ ተማር እስራኤል የሰውስም እጂ የሀገር አይደለም
ክቡርነትዎ ባለማወቅዎ አልፈርድቦትም። ትንሽ ታሪክ ለማንበብ ይሞክሩ። አቢሲኒያ፣ ሳባዊያን፣ አዜብ ሳምራዊቷ ፣ መግደላዊት ፣ ይሁዳ ፣ ኧረ እንደው የካ ( ኤካ)፣ አባዶ፣ ሉቄ ፣የሺ ደበሌ ፣ አቤቤ እነዚህንና የመሳሰሉት ከመንደር እስከ ሀገር ድረስ የሰው ስሞች አይደሉምን ? ዋሽንግተን የማን ስም ይመስሎታል ከተማዋ በመጀመሪያው የአሜሪካን ፕሬዘደን በ1789 በተመ ረጠው አይደለምን ? ለወደ ፊቱ ከመተቸትዎ በፊት ትንሽ ለማንበብ ይሞክሩ ከእውወት ነጻ ሆኖ መተቸት አግባብነት የለውም።
Ustaz Abubakar yalew ke quran new. Lemin were tabazalachu. Ewnet atiwedum. Betilacha libachu tedefinal.
ከማስታወቂያ ውጪ ያለ ድምፁ አይሸማም።
አይይይይ እስቲ እውነት ሀቅ ካላቹ የሙስሊም የታሪክ አዋቂዎችና የክርስቲያን የታሪክ አዋቂዎች በአንድ ቀርባቹ ማን እንደዋሸና ማን ትክክል እንደሆ ይለይ እውነት ጀግንነታቹ ይታይ!!
እንጂ ሀሳቡ የሰጠው ሰው በሌለበት የታሪክ መረጃና ማስረጃ ሳይቀርብ ለመተቸት መሞከር ልክ ሴቶች የቡና ላይ ሃሜት እንደ ማለት ነው።
ኡስታዝ አቡበከር በዕውቀት ከእናተ ጋር የሚነፃፀር አይደለም በጣም ይከብዳቹዋል ማነፃፀር ውስጥ ከገባን ደግሞ መሰረተ ት/ት የተማረ ሰውና ዶክተር እንደ ማንፃፀር ነው።
ትራንፕ ወይስ ትራምፕ ?
ኡስታዝ አቡባክሪ ታሪክን ምን አድርጎ ነዉ ያዘባዉ?ታሳስቶ ከሆነ ሚዲያ ለይ ይቅርታ ጠይቆ እንድያስታካክል ለምን ሚዲያ ለይ አቅርባችሁ አታነግሩትም? ሙስልም የሆነ ሰዉ የሆነ ነገርን በእዉቀት ሲነገር ያናድዳቾኋል።
..............good idea
ለምን እንናደዳለን እማ ያለእውቀት ሲሆን በጣም ይደብራል 🤗ሲጀመር በእውቀት ከተናገረ መልካም ብለን እንቀበላለን ግን ያለእውቀት መናገር ምንም እውቀት እደለሌው ያሳያል 🤪
አለማወቅ በሽታ ነው ግን እክምና አለው እሱም መማር ማበብ መጠየቅ መመርመር ይባላል እክምናው ሙስሊም ስለሆነ አይደለም ማንም ሰው ከተሳሳተ ማረም ግዴታ ነው ማንም ይሁን ማንም 😝
ወንድሜ ወይም እህቴ በምታምኑት አምላካቹህ እና በማተውቁት አትዘባርቁ ተለመኑን ወይም አንብቡና ተረዱ
@bemnethailu1663 እስማማለሁ
አተላ ፋትፍታ ትምርት ማስተማር አችሎም ለዚነው ሰው ቤንጢ የሚዎነዎ
ua-cam.com/users/shortsWF1dHlwOs1Y?si=Yya1nRkGZmniiQqR
ክርቲያኖችን በዚህ አይነት መልኩ ነው የሚዮት እየሱስን ዲቃላ ልጅ ነዉ የሚሉተ አንተንም ቢሆን ልክ እንደሰዉየዉ ነዉ የሚተፉብህ ታሪክ አንብብ ከመናገርህ በፊት