♦️ሕዝቡ ከየሀገሩ እና ከየቤቱ ወጥቶ አባታችንን ሸኛቸው♦️

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 602

  • @bezawetmulgeta4452
    @bezawetmulgeta4452 День тому +121

    ስንክሳር ላይ ስሰማው የነበረው የቅዱሳን እረፍት ዛሬ አየሁት በዘመኔ አባታችን በረከትዎ ይድረሰን

    • @etsegentberhan1225
      @etsegentberhan1225 День тому +1

      💚💛❤🙏

    • @genet19
      @genet19 День тому +2

      እዉነት ነዉ የተ ኖረ ክርሰትና ነዉ አባታችን ጋር የነበረዉ መታደል ነዉ በረከታቸው አይለየን

    • @እናቴNew-r3d
      @እናቴNew-r3d 14 годин тому

      እውነት ነው

  • @yeshiadafrie7836
    @yeshiadafrie7836 День тому +96

    የደሴ ህዝብ ሆይ አባታችንን እና አባታችሁን እንዳከበራችሁት ፈጣሪ ከዚህ ክፉ ዘመን መከራ ይሰውራችሁ
    ክብር ለሚገባው ክብር መስጠትን ኢትዮጵያዊ ሁሉ ከናንተ ይማር

  • @ሰብለወጌልየሚካኤልልጅ

    የፃድቅ ሰዉ ሞት በእግዚአብሔር ፊት የከበረ ነዉ አባታችን በረከታችሁ ይደርብን😢🌹🌹🌹🌹🌹

    • @WoinshetYadete
      @WoinshetYadete День тому +2

      አሜን በረከቶ ይደርብን

    • @khalilcell8560
      @khalilcell8560 16 годин тому +1

      አሜንንንንንንንንንንን3

  • @kidestmisganaw9567
    @kidestmisganaw9567 День тому +80

    የእኔ አባት በረከተዎ ይደርብን የደሴ ህዝብና ወጣት እግዚእብሔር ይባርካችሁ👏👏👏🙏🙏🙏

  • @assefatensay1538
    @assefatensay1538 День тому +25

    ትክክለኛ የቤተክርስቲያን አባት። የአባታችን ወ/ አረጋዊ በረከታቸው ይድረሰን❤ አሜን

  • @Zige-qe3ym
    @Zige-qe3ym День тому +38

    አባ መፍቀሬ በረከትዎ ይደርብን 🤲 የደሴ ህዝብ ምርጥ ህዝብ ነው እስላም ክርስቲያኑ ተዋዶ ያለበት ሀገር ክበሩልን

    • @Tube-cr9st
      @Tube-cr9st День тому +1

      ደሴ ጀግና ኦርቶዶክስ ህዝበ ክርስቲያን ያለበት ነው ባዕድ መጨመር አያስፈልግም ማየት ማመን ነው አባታችን መረከተዎ ይደርብን

  • @Yemiserach-jc4sk
    @Yemiserach-jc4sk День тому +185

    አባታችን የሀገራችንን ነገር አደራ ከፈጣሪ አሳስቡልን ማራቻው ይቅር በላቸው በሉልን

    • @abugida794
      @abugida794 День тому +3

      እግዚአብሔር ሁሉንም ስራችንን ያያን መታረዳችንን፣ውርደታችንን፣መደፈራችንን
      ነገርግን ከላይ እስከታች" ንጽህና"ጎድሎናን😢

    • @Asefuየተክልየልጅ
      @Asefuየተክልየልጅ День тому +9

      እውነት ነው ❤❤ ይህን ኮሜት አይቸ አለቀስኩ 😢😢😢

    • @SafaricomSaf
      @SafaricomSaf День тому

      ❤❤❤❤❤❤

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz День тому

      አሜን ፫

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz День тому +1

      አባችን እኔስ አልቻልኩም ማርያም 😢😢😢😢😢😢😢

  • @abebechmersha1895
    @abebechmersha1895 День тому +58

    የደሴ ህዝብ ሆይ ተባረኩ በክብር እንደሸኛችሁ ክብር ይስጣችሁ በረከታቸው አይለያችሁጸጋበረከታቸው በሀገራችን ላይ ይደር

  • @elroitube27
    @elroitube27 День тому +20

    በዚህ በክፉ ዘመን እንዲህ አይነት በስንክሳር የሰማነውን የፃድቅን ሞትን እግዚአብሔር በዘመኔ ስላሳየን አመሰግነዋለሁ መልካም ዕረፍት አባቴ በረከትሁ ይደርብኝ

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551 День тому +43

    የወሎ ህዝብ ፍቅርና ኢትዮጵያዊ ነው ስንል ዝም ብለን አይደለም። ተባረኩ

  • @woldesenbet
    @woldesenbet День тому +38

    ምንኛ መታደል ነው በእውነት እግዚአብሔር ሲወድህ እንዲህ ያስከብርሃል ፣እግዚአብሔር በረከታቸውን ይሳድርብን።

  • @amanuelgeremew5594
    @amanuelgeremew5594 День тому +18

    እኔ ፃድቃን ሲያርፉ ቅዱሳን መልእአክት ፣ ሰማዕታት እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እና አባታችን ፈጣሪያችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርቶስ ይመጣል የተባለው ዛሬ አማን በአማን አረጋገጥሁ። በምድር እንዲህ የሆነላቸው በሰማይ ምንሆን አቤት ። በረከትዎ ይድረሰን አባታችን

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ День тому +21

    በረከትዎ ይደርብን አባቴ ፃዲቁ አባታችን በእግዚአብሔር ፊት በቆሙ ጊዜ ኢትዮጵያ ን አሳስቡልን🤲🤲🤲

  • @MuluDememe
    @MuluDememe День тому +34

    በረከታቸው ይድረሰን ነፍስ ይማር አባታችን የተኖረ ክርስትና ደስ ይላላ ከመላእክት ጉን ያቁምልን

  • @woerkey1161
    @woerkey1161 День тому +17

    የደሴ ህዝብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት ። አድነቱን ይጨምርላችሁ ጥምቀት የሚመስል ሽኝት ነፍሳቸውን አስተስታችኋል ። የሳቸው ፀሎት ከእናተ ጋር ይሁን

  • @Marss1565
    @Marss1565 День тому +15

    አባታችን በረከትዎ ይድረሰን ጸሎትዎ አይለየን ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን ደሴዎች ኮራንባችሁ ኑሩልን እግዚአብሄር ከእናንተ ጋር ይሁን የአባታችን ሃዉልት በደሴ ላይ ደምቆ ለዘለዓለም መታየት አለበት የፍቅር የመልካምነት የጽኑ እምነት አባት ተምሳሌት ናቸዉ 👍👍👍🙏🙏🙏

  • @webet2273
    @webet2273 День тому +50

    አባታችን በረከታቸዉ ይድርብን አባ መፍቀሬ ስብ መሆናቸዉን ሳላቅ በዘመኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ግሽን ማርያም ስሄድ ከገረመኝነገር አድ በጣም ጐበስ ብለዉ የሚሄዱ አባታ አየሁእና ደስ ብሎኝ በጣም ብዙ ፌቶዎች አንስቻቸዉ አሁንም አለኝ እና ዋናዉ የገረመኝ ማረፋቸዉን ስሰማ ፎቶአቸዉን ሳይ እኔ ብዙ ካሉኝ ሳስተያይ እርሳቸዉ ናቸዉ እኒህን ፃድቅ አባት በማየቴ በፊታቸዉ በመባረኬ ያዉም ሳላዉቃቸዉ እድለኛ መሆኔን ተረድቻለሁ በረከታቸዉ በዘር ዘሮቼ ላይ ይደርብን

    • @meskeremdeme7613
      @meskeremdeme7613 День тому +2

      እሜን

    • @tiruworkbekele9852
      @tiruworkbekele9852 День тому

      Abatachin bereketwo be enem be lejijoche be lejilejoche where wendemoche laye yidereben.

    • @aebaba
      @aebaba День тому +2

      እኔ አላውቃቸውም ግነ ዛሪ ህዝቡን ሥይ ንግሥ ነው የመሠለኝ ሥለ ማላውቃቸው በጣም አዝናለሁ እኔ በበለጠ እዲህ ያሉ አባቶች ያሉ አይመሥለኝም ምክንያቱም ያገራችነነ ችግር ሣይ ፃድቅ ሥላሌለ ነው ብዬ አምናለሁ

    • @wendifrawMuluye-d3s
      @wendifrawMuluye-d3s День тому +1

      በረከታቸው ይደርብን

    • @selamawitzoeb880
      @selamawitzoeb880 День тому +1

      አሜን/7/

  • @alemayehudessalegne1013
    @alemayehudessalegne1013 День тому +18

    የደሴ ሕዝብ ክርስቲያን ሙስሊም ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ አይለያችሁ ስታምሩ

  • @eskedar291
    @eskedar291 День тому +17

    ጥምቀትን የሚመሰለው ሺኝት በረከትዎ ይደርብን አባታችን ሺውን በፍቅር የወለድ አባት እንደእርሰዎ ያለውን ያውጣልን አምላካችን

  • @meazamamuye7400
    @meazamamuye7400 День тому +21

    አባታችን ነፍስ ይማር አርሳቸው አልሞቱም ሕያው ናቸ ው ይብላኝ ለራሴና ለመላው ወገኔ ማረፊያ ላጣነው

    • @WesenMokonen
      @WesenMokonen День тому

      ትክክልእቴ፡፡ዉነትነዉእ፡ይብላኝእ፡ለኛአ፡ላማራህዝብእ፡በክልሉ፡አስቀጥቅጠዉእ፡አሁንእ፡ደሞኦ፡በባድእማዉእ፡በዱሮንእ፡ለሚጨፈጨፈዉእ፡

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 День тому +19

    አባታችን በረከታቸው ይደርብን የኢትዮጸያን ነገር አደራ አባታችን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @selamawitzewdu8055
    @selamawitzewdu8055 День тому +3

    የኔ ደግ አባት አባ መፍቀሬ በረከትዎት ይደርብን ልጆችዎት እንዎድዎታለን ከዚህ የበለጠ አቀባበል በ ሰማይ ቤት እንደሚሆን አንጠራጠርም
    ኢትዬጲያ ሀገራችንን በፀሎት አይርሷት 💚💛❤️

  • @SolomonVA
    @SolomonVA День тому +6

    አባ መፍቀሬ ሰብን ከልጅነቴ ጀምሮ ከ50 ዓመት በላይ አውቃቸዋለሁ፡ በጣም ተወዳጅ ናቸው፡ በሙስሊም ማሕበረሰቡም ጭምር ስለሚወደዱ በተለያዩ የፍቅር መገለጫ ስሞች ይጠሩ ነበር፡ በረከታቸው ይደርብን። የደሴ ከተማም ሕዝብም የሚገባቸውን ክንር ሰጥቷቸዋል፡ ይገባቸዋል። ከዚህ ዓለም ድካም ያረፈ ሰው በዚህ አይነት ክብር ሲሸኝ አላየሁም። ይገባቸዋል። በድጋሜ በረከታቸው ይደርብን።

  • @MssMaqds
    @MssMaqds День тому +23

    መልካም፡የሰራ፡እንኳን፡በሰማይ😢በምዲርም፡ያስመሰክራል😢😢😢😢😢

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan1225 День тому +9

    የአባታችን በረከት ይደርብን የሚወዶቸውን አባት በክብር የሸኙ የደሴ ሕዝብ በጣም ያኮራሉ 💚💛❤🙏

  • @tsedenaynessibu3006
    @tsedenaynessibu3006 20 годин тому +2

    ወሎየ መሆኔ ሁልጊዜም ቢያኳራኚም ይህ ደሞ በጣም ነው ደስ ይላል ኢትዬጵያ ማለት ነው ፍቅሩ ለሰው ልጂ ክብር የሚሰጥ በሰውነቱ ብቻ ይህንን እግዚአብሔር በሁላችንም ልብ አድርጎት ኢትዬጵያን ወደ ነበረችበት ፍቅር አገር ይመልስልን🙏

  • @beletubogale8166
    @beletubogale8166 День тому +4

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን አቤት በህዝብ መወደድ ምንኛ ያስደስታል ለኢትዮጵያ ህዝብ ተምሳሌት የሆኑ አባት

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    ብፅዕ አባታችን በረከትዎ ይደርብን ። የፃድቃን ሞት በአእግዚአብሔር ፉት የከበረ ነው ። እውነት የፃድቅን በረከት ዛሬ በህይወት ዘመናችን አየነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    ሀገረ መንግሰተ ሰማያትን ያውርሰልን በአብረሀም በይሳቅ በያእቆብ አጠገብ ያሳርፍልን ።❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @woerkey1161
    @woerkey1161 День тому +15

    በእውነት መፍቀሬ ሰብእ ወመፍቀሬ አምላክ❤ ፃድቃን ከስራቸው የቸነሳ ይታወቃሉ ። የአባታችን ባህታዊ መፍቀሬ ሰብእ እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸውን በቅዱሳን በእናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ቅፍ ያሳርፋቸው ነፍስ ይማረን ። በረከታቸው ይደርብን በፀሎታቸው ይማረን ይቅር ይበለ።። የሐገራችንን ነገር ያሣሥቡልን

  • @NahomYebiruk
    @NahomYebiruk 18 годин тому +2

    በእውነት ይሄም መታደል ነው የአንድ አገር መሪ እራሱ እንዲህ አይነት የአስክሬን ሽኝት ክብር አይደረግም
    አባታችን በረከቶዎ ይደርብን የኢትዮጵያን ነገር ለፊጣሪ ይንገሩ 😢😢😢

  • @BezawitTeklu-yh1ee
    @BezawitTeklu-yh1ee День тому +7

    ኦ አምላኬ ዛሬም ኢትዮጵያን አልተውካትም በጣም አስገራሚ ሽኝት ነው በረከታቸው ይደርብን እኛንም በጸሎታቸው ያስቡን ነፍስ ይማርልን ልኡል እግዚሐብሔር ስሙ ይመስገን🙏🙏🙏

  • @erkabalex4209
    @erkabalex4209 День тому +11

    ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑራት ለዘላለም ሲታዎሱ ይኖራሉ በረከታቸው ይደርብን

  • @tigsttigst3234
    @tigsttigst3234 14 годин тому +2

    አባታችን በረከቶ ይድረሰን አሜን

  • @ወለተማርያምወለተማርያም

    አባታችን አብሶትን በአብረሀም በይሰሀቅ ጎን ያሳርፍሎት በረከቶት ይደርብን

  • @hhpgg49
    @hhpgg49 День тому +6

    አባታችን በረከት ይደርብን
    አሜንየአባታችንን ነብስ በቅዱሳን ጎን ያሠራል

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 День тому +5

    የኔ ወሎ ስርአቷ የህዝቦቿ ፍቅር እንኳንም የኔ ሀገር ሆሽ ደጉ የወሎ ሰው❤❤❤

  • @geremewseyoum803
    @geremewseyoum803 День тому +3

    አባታችን በረከቶ ይደርብን አዋ ስለኢትዮጵያ አሳስቡልን አምላክ በምህረቱ ይማረን አሜን ።

  • @samsonmengistu5701
    @samsonmengistu5701 День тому +2

    የአባታችን በረከታቸው ይድረሰን
    በጣም ደስ የሚል ሽኝት እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ

  • @SaronAndom-n6y
    @SaronAndom-n6y День тому +8

    አባታችን እባኳት አሳስቡልን ለምኑልን አምላክ ችላ ብሎን ታመናል መድረሻው ጠፍቶናል ምድር በሴረኞችና በግፈኞች ተከባለች መርከቧን መአበል አናውጧታል አባክህ አምላክ ሆይ ተነሳ ልሰምጥ ነው በሉልን እኛማ በየትኛው ድፍረታችን እንገረው ፈራንው ሀጢያታችን ከባድ ነወ

  • @netsimesfin
    @netsimesfin День тому +8

    በጣም ያዘንኩበት ቀን ነው ባለመኖሬ የኔ አባት በርከትዎት ይደርብን

  • @EmabetzenaEmabetzena
    @EmabetzenaEmabetzena День тому +7

    አባታችን በረከቶት ይደርብን ነብሶት ከደጋጎች ጎን ትረፍ 😢😢😢😢😢ዋነብሴ ነብሴ ስጋየን አሸንፊያት 😢😢😢አይቀሬ ሞት ይመጣል😢😢😢

  • @ayaleweshetu996
    @ayaleweshetu996 День тому +3

    ይገባቸዋል እድሜዓቸውን ለህዝብና ለቤተክርስቲያን የኖሩ ታላቅ አባት ነበሩ ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ለፃድቃኖች በሚሰጠው ቦታ ያስቀምጣቸው ለህዝበ ክርስቲያኑም መፅናናትን ይስጣችሁ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 18 годин тому +1

    አባታችን እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በአብርሃም እና በይስሀቅ ጎን ያኑረው 🙏🙏🙏 🌹🌹🌹

  • @የድንግልልጅበቀራንዮ

    ከዚህ በኋላ እንደማላገኛቸው ሳውቅ ሆዴ አልችል አለ በጣም አዝኛለሁ ።
    ገብርኤል ቤተክርስቲያን ለመሳለም ገብቼ አይኔ የሚፈልገው አባታችን ነው ።ያቺ የድምፅ ማጉያ ራሱ ትርጉም አላት እዛው ቅርብ ሆነህ በማጉያ በሚናገሩበት ሠአት ሁሉም በእኩል ትእዛዛትን ይፈጸማል እጅግ ልዩ ናቸው ።
    ለራሣችን ትዝታ እንዲሆን ሀውልት ብናቆም ደስ ይለኛል

  • @Serenate-g1u
    @Serenate-g1u День тому +4

    አባታችን በረከታቹህ ይደርብን የሁላችንም አባቶቸ በረከት ይደርብን አሜን ጸሎታቹህ አይለየን 🤲

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi День тому +5

    😢😢አባታችን እግዚአብሔር ከጎኑ ከደጋጎች በገነት ያኑርልኝ🙏🙏🙏🙏

  • @እሙየልጃናፋቂ
    @እሙየልጃናፋቂ День тому +1

    የአባታችን በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏🙏🙏የፃዲቅ ሰው ሞት በእግዚአብሔር የከበረ ነወ አባታችን አደራሆትን አስታረቁን ምህረት አሰጡን ሀገራችንን ኢትዮጵያ አሳስብልን 🙏🙏🙏🙏

  • @sisaygibe5034
    @sisaygibe5034 17 годин тому +1

    እምዬ ደሴ ክብር ታውቃለች በረከትዎ ይደርብን የሀገራችንን ነገር እሳስቡልን አባቴ

  • @askaletesema8057
    @askaletesema8057 День тому +5

    አባታችን አባ መፍቀረሰብ መቸም እድሜና ወጣትነት ተቀንሶ የሚሰጣጡት ቢሆን ሁሉም የእርስዎን የጽድቅ ስራ የተረዳ እየሰጠዎት ይቆዮ ነበር ግን የእግዚአብሔር ህግ ሆነና እርስዎም ወደ ፈጣሪዎ ሄዱ በተሰጠዎት እድሜ በአግባብው አገልግለው አባታችን በዚህ ክፍው ዘመን ስላጣነዎትና ብናዝንም በረከተዎ እንዳማይለየን እናምናለን የሀገራችንን ነገር ለሚወድዋት ለድንግል ማርያም ልጅ አሳሰቡልን !!!

  • @shankiti6626
    @shankiti6626 День тому +3

    አባ ማፍቀሬ እንደ ስማቸው ፍቅር ነበሩ በረከታቸው ይደርብን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ትልቅ ትልቅ አባት ነው ያጣችው በተለያየ ደግሞ የደሴን ህዝብ እስላሞንም ክርስቲያኑንም መጽናናቱን ይስጥልን አሜን በረከታቸው ይደርብን

  • @elisabetesayas8980
    @elisabetesayas8980 День тому +3

    ❤❤❤❤❤❤ አባታችን በረከተዎ ይደርብን በሰላም ነፍስዎ ትረፍ ሌላማ ምን እንላለን የብላኝ ለኛ በከቱ ዘመናችንን ለጨረስነው

  • @Mebrat2111
    @Mebrat2111 День тому +2

    እግዚአብሔር ሲያከብር ድንቅ ነው ስራ አባታችን በረከተዎ ይደርብን ተመስገን ይሄን ስላዪው አምላኬ ሀገሬን ጠብቅልን❤

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 День тому +1

    እውነትም የፃድቅ ሰው በእግዝአብሔር ፍት ክቡር ነው አባታችን በረከቶት ይደርብን ለሐገራችን ሰላም አሰጡን በፀሎቶት ነብስ ይማር

  • @Alemayehuaya
    @Alemayehuaya День тому +7

    ደሴዎች፣ ኢትዮጵያውያን እግዚአብሄር ያጽናችሁ፤ አላህ ይሶብራችሁ!!! የአባታችን በረከታቸው ትድረሰን/ኝ/ ይደርብን/ኝ!!!

    • @Tube-cr9st
      @Tube-cr9st День тому

      ሆ እግዚአብሔር ብቻ በቂ ነው

    • @denkneshwondmu
      @denkneshwondmu День тому

      አሜን ውዴ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @መስኪእሩጫዬለልጄመስኪእሩ

    አባ በረከቶት ይደርብን መልካም እረፍት ይሁንሎት ይሄ መታደል ነው አባ ሁሌም ምግባሮት ከመቃብር በላይ ህያው ሆኖ ይኖራል😢😢😢 ሀገራችንን በመንፈሶት አስቡልን አሳስቡልን😢😢😢

  • @EtegAbi-l9p
    @EtegAbi-l9p День тому +3

    አባታችን በረከታቸው ይደርብን❤አሜን፫

  • @የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ

    አባታችን በረከተዎት ይድረስን ለእኛ ለሀጤያተኞች ለምኑልን አሳስቡል ታመናል ተጨንቀናል መልካም ስትሰሩ አቀባበርራቹሁም ያምራል እንዲህ እዳባታችን በጾም በጸሎት እየበረታንበተሰጠን ሀላፊነት መልካም እየሰራን ፈጣሪን እንድናሰደሰተውና እኛም እንድንደሰት በረከተዎት ይድርሰን በእውነት

  • @dagnu9089
    @dagnu9089 День тому +7

    አበታችንበእግዚአብሄር ፈቃድ ወደ ቸሩ መዳህተአለም ሂደዋል ስለ ኢትዮጵያ ያሳስቡል። የደሴ ህዝብ ኦርቶዶክስን ከፍ ከፍ አድርጋችኋልና ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በረከታቸው አይለየን አሜን።

  • @martagebre8318
    @martagebre8318 День тому +1

    አባታችን በረከታቸው ይድረሰን በጣም ደስ የሚል አሸኛኘት ነው ወጉም ቱፊቱም እዲ ነው በጣም በጣም ነው ደስየሚለው 💚💛❤️

  • @አለልኝአባቴመድኸን
    @አለልኝአባቴመድኸን 23 години тому +1

    በረከታቸው ይደርብን መታደልነው እድለኛ አባት ነወት ፈጣሪን እዳገለገሉ ከዚኸ ከሚታየው ይበቃል በዝማሬ በምድር ተሸኙ ከሰማይ በመላእክት ዝማሬ አቤት አባቴ ኖረው ሰርተውም ያረፉ በጣም የሠሩት በረከተወ ይድረሰኝ አባቴ

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp День тому +5

    ""በሰማይ የሚጸድቅ...በምድር ያስታውቃል "" ይባላል :: በረከታቸው ይደርብኝ !!!🎉

  • @aass5403
    @aass5403 День тому +3

    ለህላችን አሞመታችን ያሰምርልን አባ በርከታችው የደርቡን❤😢❤❤

  • @AbaGebresilase
    @AbaGebresilase День тому +5

    የደሴ ህዝብ ክርስቲያኑም ሙስሊሙም ለአባ መፍቀሬ ሰብእ ደስ በሚል ሁኔታ ሽኝት አደረገላቸው ። ክቡር ሞቱ ለጻድቅ በቅድመ እግዚአብሔር ነፍስ ይማር የእግዚአብሔር ሰው ።

  • @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ

    አባታችን በረከታቸዉ ይድረሠን እዉነት መታደል ነዉ የሠዉ መዉደዳቸዉ ምሥክር ነዉ ነፍሣቸዉ በሠላም ትረፍ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @stc6291
    @stc6291 День тому +3

    በሰመአብ መታደልነዉ በህዝብ ዘድእደዝህ መወደድ አባታችን በረከታቸዉ ይደርብን እግዚአብሔር ወዳጆቹን እደህ ያከብራቸዋል ነፍሳቸዉን በደጋጎች እቅፍያሳርፍልን እህዝቡምፍቅር የሆነ ህዝብነዉ ተባረኩልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 День тому +1

    የኛ አባት መልካም እርፍት ይሁንለወት በእውነት ዛሬ ገና ተመኘሁ ኢትዮጽያ ሁኘ ብሆን ብዪ መታደል ነው በእውነት አባታችንን በዚህ መልኩ መሸኘት ታድላችሁ በርከታቸው ይደርብን የአባታችን

  • @AsiniBatelhamBelxse-nr2su
    @AsiniBatelhamBelxse-nr2su День тому +1

    አባታችን ይገባቸዋል ከዚህ በላይ የኔ አባት የጸናች ጸሎታቸው በሰላይ ሆና በምድር ያለነውን ይርዳን

  • @beruktwittefera5931
    @beruktwittefera5931 День тому +4

    እውነት ነው የደሴ ህዝብ የሁለቱ ልጆች ነዉ በረከት ይደርብን ምህረት የለመኑልን

  • @eagaealo9937
    @eagaealo9937 День тому +1

    ቅዱስ አባተችን ነብሰወትን ፈጣሪ አፀደ ገነት ያኑርልን ብረከተወት ይደርብን አሜን

  • @YehtZewdie-go9fi
    @YehtZewdie-go9fi День тому +1

    አባታችን በረከቶ ይደርብን ይብላኝ ለኛ የፃድቅ ሰዉ ሞት በእግዚአብሔር ፊት የከበረ ነዉ ይላል እዉነት ነዉ

  • @HM-fu4sb
    @HM-fu4sb День тому +3

    አባታችን ነብስ ይማር ቸሩ መድኃኔዓለም በቀኙ ያቁመዎት በረከትዎ ይድረሰን አሜን፫😢

  • @zelalemtakele3723
    @zelalemtakele3723 День тому +1

    በረከቶዎ ይደርብን አባቴ የፃዱቁ አባታችን በእግዚአብሔር ፊት በቀኝ በቆሙ ግዜ ኢትዮጵያን አሳስቡልን ወልደ አረጋዊን ከመላእክት ጎን አቁምልኝ💒💒💒💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @genetteshome3906
    @genetteshome3906 День тому +2

    አባታችን በረከቶዎ ይደርብን እንዴት ደስ ይላል መልካም ስራና መባረክ የደሴ ህዚብ ፍቅርና አድነትን በተግባራ ያሳያቹሁንተባረኩልን አናተም

  • @simretekebede7712
    @simretekebede7712 День тому +4

    ነብሳቸው በሰላም ትርፍ በረከታቸዉ ይደርብን የደሴ ህዝብ ግን ፍቅር ነው

  • @eskedar291
    @eskedar291 День тому +7

    አባታችን የወሎ አድባር በረከቶዎት ይደርብን ኢትዮጲያን አሳስቡልን ላምላካችን

    • @babys7570
      @babys7570 17 годин тому

      አረ በህግ አምላክ መናኝ አድባር ነው?😮ር ነው ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ያሳርፍልን

  • @AbetuMarenyikerbelen
    @AbetuMarenyikerbelen День тому +2

    በረከታቸው ይደርብን በሕይወት ኖሬ የጻድቅን ሞት አየሁ ክብር ለሥላሴ

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 День тому +2

    ነብስ ይማር አባታችን
    መልካምነት እንዲህ ያስከብራል

  • @molalignabate5546
    @molalignabate5546 День тому +11

    አባ መፍቀሬ የፍቅር አባት እርሳቸውን ማወቅ ብቻ እድለኝነት ነው በረከታቸው ይደርብን

  • @mekdesmekeds1884
    @mekdesmekeds1884 День тому +3

    ደሴዎች እግዚአብሔር ያክብርልን በእውነት ፈጣሪ ክፉውን ያርቅላችሁ እህታችሁ እወዳችኋለሁ

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-የ6ቐ

    የብፁእ አባታችን በረከታቸው ይደርብን

  • @sindu9361
    @sindu9361 День тому +2

    አባታችን በረከታቸው ይደርብ አባታችንበረከታቸውይደርብ ላ ገራችንሰላም ይስጥልን

  • @ዛሬምተመስገንጌታዬ
    @ዛሬምተመስገንጌታዬ 11 годин тому

    የኔ አባት በረከትዎ ይደርብን 🤲🤲የፃድቅ ሰው ሞት በእግዚአብሔር ፊት ክብር ነው የምባለው ዛሬ አየሁ አባታችን በፀሎትዎት ይማረን 🤲🤲🤲

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv День тому +2

    ዬኔ አባታ በረከተው ይደርብን የሰራዊት ጌታ በለዘለዓለም በመካነ ቅዱሳን ያሳርፍልን

  • @asfaw96
    @asfaw96 День тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የክብርልን አባታችን በረከታቸው ይደርብን

  • @wosengetnet3493
    @wosengetnet3493 8 годин тому

    አባቴ በረከትዎ ይደርብን!!! እርስዎ የሌሉበት ንግስ ምን ያህል እንደሚደበዝዝ በሰላም ይረፉ!

  • @AzebMangistu
    @AzebMangistu День тому +2

    አባታችን በረከቶ ይድረሰን የጊሸን ጉልላት

  • @እስመለአለምምህረቱእስመለ

    በረከታቸው ይደርብን አባታችን የደሴ ህዝብና ወጣት ሆይ ክፍ አይንካችሁ ❤❤❤❤

  • @WebNet-cu1lo
    @WebNet-cu1lo День тому +1

    የኔ አባትመፍቀሬ ሰብዕ ስራቸው እውነትም ሰው ወዳጅ መሆናቸውን ሰው መሰከረላቸው አየ መታደል የኔ አባት እኛን ጥለውን ሄዱብ😢😢😢 በዚች ክፍ ዘመን ሄዱብንጂ የኔ አባት የወደዱት ያገለገሉት እግዚአብሔር ጋ ነው የሄዱት 😢😢😢 ይብላኝልኝ ለኔ ለዚህች ስግብግብ አለም እድሜ ልኬን ለስጋየ ስባክን እሮራለሁ 😢😢😢
    ወልደ አረጋዊ ❤❤❤እግዚአብሔር በቁኙ ያቁምልን የተወደደችው በረከትዎ ትደርብኝ😢🎉🎉🎉🎉

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 День тому

    አባ መፍቅሬሰብ እጅግ ድንቅ አባት ነበሩ 🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹አባታችን ነፍስዎትን በገነት ይረፍ በረከትዎ ይድረስን የቤተክርስቲያን የሀገር ዋርካ ነበሩ ለደሴ ህዝብ እናመሰግናለን በክብር ሰለሸኛችሁ🟢🟡♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @kbb7400
    @kbb7400 День тому

    ወይ መታደል🙏🏾 ነፍሶን በአፀደ ገነት ጌታዬ🙏🏾 ይሄን መተባበር መዋደድ በመላዉ ኢትዬዺያ ያምጣልን🙏🏾

  • @Asheomoen1385
    @Asheomoen1385 День тому +2

    ተዋህዶ ሀይማኖታችንን አሰመሰከራችሁ ቅዱሱን አባታችንን በክብር ሰትሸኙ እኛ ተጎዳን ለአገር የሚለምን አባት ማጣት የጊዜውን ክፋት ያመለክታል እሳቸው አምላካቸው ,ወደ ለመለመው መሰክ ወሰዳቸው እናንተ የቀራችሁት አባቶች በምድርም በሰማይም መከበር እንዳለ ትምህርት ነው ካወቃችሁት ይብላኝ ለእኛ ግራ ለገባን እሳቸውማ የሚመጣውን መከራ እንዳያሳያቸው ደግ ደጉን መሰብሰብ የአምላክ ቸርነቱ ሰለሆነ ወሰዷቸዋል በደሰታና በሰላም ከመላእክት ጋር ያኑራቸው አሜን።

  • @emm-ml8ty
    @emm-ml8ty 10 годин тому

    በምድር የሚገኝ ብቸኛው ሀብት 🥺🥺 ፈጣሪ ፀጋ ሲሰጥ እንዲህ ነው😢። አባታችንን ነብሳቸው በአፀደ ገነት ያኑርልን 🙏🙏

  • @YobdarYobdarmim-dt9ej
    @YobdarYobdarmim-dt9ej 12 годин тому

    አባታችን በረት ይደርብን እውነት ይህ ጥምቀት ነው የሚመስለው የተዋህዶ ልጅ መሆን ምን ያህል መታደል ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @asterkiros2549
    @asterkiros2549 День тому

    አባታችን በረከትዎ ይድረሰን መልካም መስራት ሁሌም ያስደስታል እንደ አባታችን አይነቱን ያብዛልን!!

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 День тому +3

    እኔኮ የእስላም ክርስቲያኑ በሀዘን በደስታ ያላቸው መተሳሰብ ግርም ይለኛል ምን አለ ኢትዮጲያ በሙሉ እደ ወሎ ህዝብ ቢያስብ እና ሀገር ሰላም ብትሆን

  • @adaahchpatal5527
    @adaahchpatal5527 День тому

    በረከታቸው ይድረሰን በእግዚአብሔር ቤት ማረጂ ርሱ ማታደል ነው😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ

    አባታችን በረከታቸው ይደርብን በእውነት ትልቅ ስው ማጣት ከባድ ነው 😢

  • @danieltadesse5940
    @danieltadesse5940 День тому +1

    የአባ መፍቀሬ ሰብዓዊ ስርዓተ ከቀብር አካል በመሆኔ ደስታዬ ወደር አልነበረውም ።🎉🎉🎉

  • @BerukAlemayehu
    @BerukAlemayehu 6 годин тому

    የአባታችን ጸጋ በረከታቸው ትደርብን!!!

  • @AndinetDidumu-ge7ou
    @AndinetDidumu-ge7ou День тому

    እግዚአብሔር የአባታችን ነፍስ በአብርሃም በይስሐቅ በያዕቆብ ያኖረው