🔴ልጅ አዝሎ ስራ ከመስራት በላይ ምን ስቃይ አለ😥🙏

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 441

  • @user-qc5vt1ke8l
    @user-qc5vt1ke8l Місяць тому +209

    ምን ነው እኔስ ልጀን አዝየ ባጠብኩ ብቻ የሰው ሀገር በለቀቀኝ 😢😢😢

    • @lubabatadese4043
      @lubabatadese4043 Місяць тому +3

      አረ አይዘለቅም እህቴ አንድ እቃ ሳታጥቢ ነው እምትውይው ግን ስትሞክሪው ታይዋለሽ አላህ ይወፍቅሽ

    • @seadaayalo1162
      @seadaayalo1162 Місяць тому +4

      አይዞሽ የኔናት ❤❤❤ላችም አላህ ይስጥሽ

    • @FhhHfhj-kd1jn
      @FhhHfhj-kd1jn Місяць тому +3

      አወወላሂ❤❤❤❤❤

    • @selamawitsinaanaa781
      @selamawitsinaanaa781 Місяць тому +3

      እኮ ይቺስ ጠገበች በዉነት

    • @sayed8430
      @sayed8430 Місяць тому +2

      አላህ ይወፍቀሽ ውዴ

  • @Taebanuriyha9952
    @Taebanuriyha9952 Місяць тому +106

    አረ አልሀምዱሊላህ በይ ይህን እሚመኝ ሰት አለን እኳን የራስ ልጅ የሌላ አዝሎ ይሰራል

    • @user-oz4bx1dl2p
      @user-oz4bx1dl2p Місяць тому +2

      ትክክል እኔ አድስአበባ የሰው ልጅ አዝዬ እሰራለሁ እንኳን የራስ ልጅ

    • @user-ki5bp2ji9e
      @user-ki5bp2ji9e 27 днів тому

      አላህን አመስግኒ ኑሮሽን እየኖርሽ አታካብጂ

  • @ኢልሀም9135
    @ኢልሀም9135 Місяць тому +58

    አሏሁ ተአላ አመስጋኞችን ይወዳል በማንኛው ሁኔታ አልሀምዱሊላህ እንበል❤

  • @user-hf3xx2zg4e
    @user-hf3xx2zg4e Місяць тому +44

    ያረቢ ሁሉንም ኮሜንት አነበብኩት ምነው በወለድኩ ነው የሚለው ሀባይቢ አግቡና ውለዱ ዱኒያ አትሞላም እኔም በዚሁ በስደት የወንድ ልጅ እናት ሆኛለሁ አሁንም የ4ወር ነፍሰጡር ነኝ አልሀምዱሊላህ ልጅ ማሳደግ በጣም ከባድ ነው ወሏሂ በ3እናበ4ወራቸው ወደ ሀገር የላካችሁ እህቶች ስለልጅ ባታወሩ ጥሩ ነው ልጆች እንደት አስቸጋሪ እንደሆኑ አታውቁትምና ሀዋ ትክክል ናት ልጅን ይዞ ማሳደግ ከባድ ነው ከወለደ ያሳደገ ይባላል ተረቱም ወልዶ ሀገር የላከ ልጅ አሳደኩ ባይልም ይመረጣል ብር እየላካችሁ ይሆናል ነገር ግን የልጆችን ሀላፊነት ተወጥቶ ተንከባክቦ ማሳደግ በጣምምምም ከባድ ነው ብር ቀርቶ ምነው ወርቅ በላኩላቸውና በያዙልኝ ያስብላል

    • @user-gl5vl9ow2l
      @user-gl5vl9ow2l Місяць тому +4

      አላህ ከቀልባችዉይጠብቀኝያርብ

    • @user-jw7hq2el8u
      @user-jw7hq2el8u Місяць тому +4

      እውነት ነው እህቴ በስዴት ልጅ ማሳደግ ከባድ ነው ተለይ በሰው ቤት 1አመት ከግማሽ አሳድጌ ነበር ግን አሁለታ ልካት አልቻልኩም ትዝታዋ አላስቀመጠኝም ለደምኩኝ

    • @user-hf3xx2zg4e
      @user-hf3xx2zg4e Місяць тому +1

      @@user-gl5vl9ow2l አሚንንን ያረብ

    • @user-hf3xx2zg4e
      @user-hf3xx2zg4e Місяць тому

      @@user-jw7hq2el8u የኔ ውድ አብሽሪ ነዳማና ጅራት ከኃላ ነው ይባላል አሏህ በሰላም ያገናኛችሁ እኔም ግራ ገብቶኛል ሁለተኛውንም እዚሁ ወልጄ ይዣቸው ልግባም እላለሁ ደግሞ አሰብ ሳደርገው ብዙ ያላስተካከልኩት ነገር አለ ግራ ገባኝ

    • @user-ye3ti9re1e
      @user-ye3ti9re1e Місяць тому +1

      የኔ እናት አብሽሪ እኔም አሁን ሰውነቴ አለቀ ይሄዳል ማለትን ከወኩ ቀን በኋላ በጣም ከባድ ነው ስራም አጣሁ በርግጥ ልጅ ይዞ ስራም ይከብዳል እደትስ ማሣደግ ይቻላል ምንስ ልስራ ከልጀጋ በቤት የሚሠራ እስኪ ጠቁሙኝ ሀባይቢ ሰውነቴ በጣም ቀነሰ በሀሳብ 5ኛ ወር ላይ ነው ግን ከአረፋ በኋላ ይላካል ብለን አስበናል የኔ ውድ ልጅ እንደ ልጅ ጣፋጭ ነገር የለም ነበር ግን የመላኩ ነገር ከባድ ነውውው​@@user-jw7hq2el8u

  • @user-ff8wp1jf7s
    @user-ff8wp1jf7s Місяць тому +14

    ትግሥቱን ሥጠኝ አሏህየ ልጅ ያላት ሴት አብላት ወይም አጥብታ ታሥተኛለች ከዛም ቤቷን ታፀዳለች ቶሎ ከዛ ራሷ ቶሎ ትጣባለች ከተነሣ በመሀል እያጫወተች ትሠራለች እንደዛ ነው የሚደርገው

  • @ehehehejj7805
    @ehehehejj7805 Місяць тому +28

    የችጋር ማሲንቆ አትምቱብን ሀገራችሁ ሌላዉን ተዉት እና ንፁህ አየር እንኳ ታገኛላችሁ አረብ ሀገር ልጅ ይዘዉ የሚሠሩ ጀግኖች አሉ ለእናንተ ትልቅ ክብር አለኝ እኔ ኖርማል ሁኔ ለምሰራዉ እየተመረርኩ ነዉ

    • @Hayat-wo4jh
      @Hayat-wo4jh Місяць тому +2

      ልክነሺ እደ የኢትዩ ኑሮትላለችእደ አሥተኝታቶቶሎ ማጠብ ወሬከማብዛትእደ

    • @rahmayoutube-el3yg
      @rahmayoutube-el3yg Місяць тому +1

      ትክክል ነሽ የራሳቸውን ኑሮ እየኑሩ ለኛ የችግር ማስቆ ይመቱብናል

    • @Made262
      @Made262 Місяць тому

      😂😂😂

    • @cggh6051
      @cggh6051 Місяць тому

      👍👍🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍👍

    • @SgBh-nh6pt
      @SgBh-nh6pt 24 дні тому

      ትክክል የኔ ውድ❤

  • @user-qg5ov4km8p
    @user-qg5ov4km8p Місяць тому +9

    እረ ማሬ ያረብም ስራ ይሰራል እንኳን የራሳችን ስጦታ ወላሂ እኔ ከስደት ስመለስ አላህ ሱበሀነወተአላ መንታ ልጂ ሰጥቶኝ እንደዚህ እንዳንች አዝየ ብሰራ ደስታየን አልችለዉም ለማነኛዉም ዱአ አድርጉልኝ በአላህ

  • @user-in8id2qb5v
    @user-in8id2qb5v Місяць тому +58

    መታደል ነበር ከሰው ቤት ጓዳ ባወጣን ሌላው ቀላል ነበር 😢😢

  • @user-vc3jw8om1o
    @user-vc3jw8om1o Місяць тому +12

    ልጂን እጥብጥብ አርጎ አስተኝቶ የቤቱን ስራ መስራት ነው ቀላል ነው አላህ ይወፍቀን እሪዝቁንም ልጁንም

    • @wynitomohy1775
      @wynitomohy1775 Місяць тому

      እደዛኮይቻልነበር ግን ሀገራችን ውሀ አታገኝም ቶቶሎ በሣምንት ሁለቴ ወይም ሶስቴ ነውቢመጣ ውሀው ችግር ነው

    • @MouMoh-gn3jz
      @MouMoh-gn3jz 25 днів тому

      ትክክል ውደ❤❤

  • @Pnice-mo2em
    @Pnice-mo2em Місяць тому +9

    እዘይ እባክሽ እንኳን ለራስ ልጅ ለሰዉ ልጅ መፅዋት እየከፈልን ነዉ።

  • @kewultali642
    @kewultali642 Місяць тому +6

    እኔስ ልጄን አዝየ በሰራሁ ደስታየ አላህወይ ከሰደት መልስ ጥሩ ትዳረ ሷሊህ የሆኑልጆችን አላህ ይወፈቀን ለሁላችንም ያረብ

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd Місяць тому +12

    አልሀምዱሊላህ በይእህቴ ልጅአዝለው ከአረብ ቤት እሚሠሩ እህቶች አሉ እናቶቻችን ምነው አላህ ልጁንበሰጠኝና አዘየምአቅፌም በቤቴ በለፋሁ በተረፈአላህይገዝሽ

  • @user-hk2rs4qn4b
    @user-hk2rs4qn4b Місяць тому +6

    የኔ ደርባባ ከነ ልጆችሽ ሰላምሽ ይብዛ

  • @user-zf1rn5ry6o
    @user-zf1rn5ry6o Місяць тому +17

    ብቻ ልጄን ወልጄ ባገሬ ላይ እደሱ ባጠብኩ ባገሬላይ ሲጀመር እደዚህ ማጠብ እወዳለሁ ተገትሬ ማጠብ ወገቤን ያመኛል ቁጭ ብየ ማጠብ እወዳለሁ 😢😢

  • @semusemu6775
    @semusemu6775 Місяць тому +21

    እሷምኮ አልሀምዱሊላህ የኛ ቀላል ነው ያለችው ሳትሰሙ ጭጭጭ

    • @hikmayesuf-ep3js
      @hikmayesuf-ep3js Місяць тому +4

      ሳህ ስምተው ሳይጨርሱኮ ስለሚኮምቱ ነው

    • @user-uh5ov3ck2s
      @user-uh5ov3ck2s Місяць тому

      ትክክል

    • @zeynebasnake8391
      @zeynebasnake8391 Місяць тому

      ትክክል ሳይሰሙ ጭርሰው ለስድብይሮጣሉ እሳምክርነው የጠችን በርች ሀዋየ ግበዝነሽ ባልሽም በርቱ

    • @HayuTube1
      @HayuTube1 Місяць тому

      ትክክል

  • @user-qn5pf1pb3k
    @user-qn5pf1pb3k Місяць тому +13

    እረ አላህን አመስጊኒ እኔም አላሁ በሰው ሀገርልጀን ይዜ እምስራ ባሌ ተይዞብኝ ዱአርጉልኝኝኝኝኝ

    • @user-ye3ti9re1e
      @user-ye3ti9re1e Місяць тому

      እስኪ ፈልጊልኝ ማማየ ለኔም መላክ አስቤ ነበረ ስራ ሳጣ ግን አይኔ ይጠፋል በጣም ገና ታሥበው እባየን መቆጣጠር አልችልም ምንስ ትመክሪኛለሽ ከተሞክሮሽ

    • @user-ye3ti9re1e
      @user-ye3ti9re1e Місяць тому

      እስኪ ፈልጊልኝ ማማየ ለኔም መላክ አስቤ ነበረ ስራ ሳጣ ግን አይኔ ይጠፋል በጣም ገና ታሥበው እባየን መቆጣጠር አልችልም ምንስ ትመክሪኛለሽ ከተሞክሮሽ

    • @user-zb8fc2dp3s
      @user-zb8fc2dp3s Місяць тому +1

      አላህ ይርዳሽ እሱንም ለሀገሩ ያብቃው

  • @maryam3066
    @maryam3066 Місяць тому +6

    አትላላጡብን። እናቶቻችን። አዘለው ውሀ እጨት ፈልጥ አቺደሞ አልጋ ባልጋ ሁኔልሸ አትቅበጪብን። እኛ ይህ ቀንነው የናፈቀን። ቱራ ናፋ

  • @cequa4067
    @cequa4067 Місяць тому +7

    እኔ ወላሂ ጀማል ሁለት ጊዜ ጠይቄህ አለው ለሰው ለተመልካች ንቀት አይኖርም ብዬ መልሱን ነገር እውነት ድምጽ የሰማነው አንድ ሴት ስትሰደብ ያሳዝናል ግን nego subscribe ወጥቻለሁ ከቤቴ ባለጌ ነህ ለተመልካች ክብር የለህም😢😢😢😢

    • @zeynebasnake8391
      @zeynebasnake8391 Місяць тому

      ተረጋጉ ሱበሀንአላህ የኢቶ ሰወችአድስው ሳጠፋ ዘጭ አርጋቸሁ መጣል ስራችሁ ለማሳትምንአሮጠሽ እስከዛሬየሰራውንጡሩነገሮ አላስብሻቼው በርግጥ ትክክልአይዴም ሰውነው ይሳሳታል ስተቱን በምክር ያስተካክላል እድህምልሽ ስራስሰሪ ብዙ ነገሮችያጋጥማሉ ጡሩምመጥፎም ሰላየሁትነው ካጠፍሁይቅርታ❤

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l Місяць тому +2

    የኔማር ኢትዮጵያ ገብቸ ልጂሺ ይዘዤ ማጠብ ይሻላል ስደት እስከምቼ ሙቀቱብቻ አይስደት😢😢

  • @khadijahsaeed5673
    @khadijahsaeed5673 Місяць тому +2

    መታደል ነው አልሀምድሊላህ በይ ይሄን ያጣ አለ

  • @user-wh1qx4pd7o
    @user-wh1qx4pd7o Місяць тому +5

    በሠአት የወልድኳት ልጅ አለችኝ እምታግዘኝ አልሀምዱሊላሂ 15 አመቴ አገብቸ 18 አመቴ ወለድኩኝ

    • @user-lb7yb9pf7r
      @user-lb7yb9pf7r Місяць тому +1

      እኔም አለችኝ አልሀምዱሊላህ

  • @jemilahussen3016
    @jemilahussen3016 Місяць тому +8

    ኧረ ልጁ የሚያለቅሰው እኮ ተሸፋፍኖ ጨንቆት ነው

  • @user-st1md6em3v
    @user-st1md6em3v Місяць тому +2

    ሀገሬ በሠላም በገባሁ ሥራው በከበደኝ አላህን አታመሠግኒን

  • @BasboaaBasbosa
    @BasboaaBasbosa Місяць тому +15

    የኔ ውድ የህ ቀላል ነበር አገራችን ሰላም በሆነልነጂ

  • @hikmatube1134
    @hikmatube1134 Місяць тому +8

    ማሻአላህ ሀውይ አሁንማ ወሬለመድሽ በይ ለኛ ትምህርት የሚሆኑነገሮችን እሳትን

  • @nawal5119
    @nawal5119 Місяць тому +8

    የኢትዮ ኑሮ አሁን ተሻሸሏል የኛቤት ኑሮ በይ

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Місяць тому +1

    እስኪ አሁን ምን አለች እናቶቻችን አመሰሰገነችጂ እስኪ እርእሱን አይታችሁ አትሳደቡ😢😢❤❤❤❤ምርጥ ልጂ ናት❤❤❤

  • @user-bu5ob4nj1v
    @user-bu5ob4nj1v Місяць тому +1

    ያደግንበት ነው አንረሳውም አልሀምዱሊላህ በይ ሁሌም ቢሆን ከበታች ያለውን ብናይ ምንኛ በታደልን ሁሌም ግን የበላይ እያየን ዘቅጠን ቀረን የተሠጠን ብናውቅ የጎደለን ምንም የለም በራሳችን ቤት የምኖር ያድርገን

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 Місяць тому +1

    ምና ሀዋ ችግር ችግር አበዘሽ እኮ ልጅ ጸጋ ናው ሰይቸገሩ መለፍ ያለም ለዘውም ልጅ በመያዝ አለህ በሰለም ለሀገራችን ያብቃን አንሰመሽም

  • @askask8880
    @askask8880 Місяць тому +6

    ብርቅ ነውደ ልጂ ይዞመስራት እኳን የቤት ውስጥ ስራ የውጡንም ልጂይዘው ነው እምሰሩት ደሞ ለካሜራ ነው እሰሩት እዝህኮ ወይ ማጠባ ወይ ሰራታኛ ይቀጥርልሺ እኔ ብሩን እሰጥሺለዉ እምትሉ አጠፉም እሚወሩት አጡ አሁንስ የኢቶ ኢቱበራቺ እደፈለጉ አየሩ ኑሮ ውደ ነው ይሉ ኑሮ የተወደደባትስ የአረብ አገሬ ሴት ሆዷ እሲሞላ አበላ እቅልፍ እደለባ አተኛ ያልፋል በማለት እያለፈባት ማግባት መዉለድ እመራት ትሮራለይ እየመጣቺሁ ሺግር አተዉር አላህ የበሳዉን ግሮሮ እሚመግበዉ እሱን አገራቺን ብቻ አላህ ሰላሟን ይመልሰልን

    • @user-hf3xx2zg4e
      @user-hf3xx2zg4e Місяць тому +1

      ወልደሽ ካላየሽው ዝም በይ ስለልጅ አታውቂምና

    • @askask8880
      @askask8880 Місяць тому +1

      ኧረ አቀዋለሁ እሷ አታስለምደኝም ሁሉንም አቀዋለሁ ልጂ ይዞምስራት አሁን አራጋቹሁትደ

  • @cggh6051
    @cggh6051 Місяць тому

    እነ ልጅ አዝየ እኳን መስራት ምግብ መብላትኳን አልችልበትም ወላሂ አላሂ ያስችልሽ ሀዋ ከባድነዉ❤❤🇪🇹🇪🇹😍😍🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @MyLovlLeylaLeyla
    @MyLovlLeylaLeyla Місяць тому +2

    አብሽር ለሚሳደብ አትጨነቂ ተያቸው እናማ እኔም ልጆቸን ለትንሽ ግዜ አዘል አድርጊለሁኝ አቀዋለሁኝ ❤❤❤❤

  • @aamm8248
    @aamm8248 Місяць тому +4

    ልክክ ነሽ የኔ ውድድድ ❤❤

  • @galaxya146-zh6ii
    @galaxya146-zh6ii Місяць тому +1

    አልሀምዱሊላ በይ ልጀ ተሆና ስተኛአጥባለሁ ታልተኝም ባጥብስ የስውልጂ ታልሆና😢😢

  • @user-mk9zk1yx4h
    @user-mk9zk1yx4h Місяць тому +3

    ግልፅ እኮ ነው የኢትዮጲያ ያደግንበት ስለሆነ አይደቀኝም ብቻ በቃሽ ብሎኝ ሀገር ሆኜ እሄን እድል በታደልኩ 4ወር ቀረኝ እንሻአሏህ እገባለሁ የራሱ ጉዳይ

    • @woyay2095
      @woyay2095 Місяць тому

      ሳህ ኢንሻአላህ አብረን እንገባለን እኔም የቀረኝ እንዳንችዉ ነዉ ብቻ ሀገር ሰላም ይሁን

    • @user-sd5ur5sz8r
      @user-sd5ur5sz8r Місяць тому

      ​@@woyay2095እኔም መሥከረም ላይ እገባለሁ አላህ ያድርሰን ያረብ

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 Місяць тому

    ለሀገራችን አብቅቶን መልካም ባል ኖሮን ምነው በቤታችን በለፋን የምንል ብዙዎች አለን እናም አመስግኝ እሽ

  • @qatarqatar8867
    @qatarqatar8867 Місяць тому

    አልሀምዱሊላሂበይ ስንትሰውአለበስደት ልጂ ወልዶ ያላዘለ እንድሜውን በስደት የጨረሰ

  • @user-ly3jg3xc8u
    @user-ly3jg3xc8u Місяць тому

    እናትነትመታደልነውእኔበ17አ❤ 0:00መቴወእሦስለሠኝደሥተኞነልጅበሠአቱደሥተኝአልነበርኩምአሁንግ

  • @ekramhassan7711
    @ekramhassan7711 Місяць тому

    አልሀምዱሊላህ በይ ሀውይ እኛባየሽን ልጅሽ ሢድግ ይክሥሻል አላህ በጤና ያሣድግልሽ

  • @user-ew7wx3kd5d
    @user-ew7wx3kd5d Місяць тому +1

    Mashaa Allha mashaa Allah jabadhuu gin mucan kee ganadhaaa hin batiin Hawee❤❤👍👍👍👍 xikoo sif hagudatuu 🎉🎉🎉🎉

  • @zaynabzaynab8134
    @zaynabzaynab8134 Місяць тому

    ሰአድና አሊ ኑሯቸው ልክ እንደዚሁአገር ነው ወዋናው ብር ነው አንችም እድለኛ ነሽ ሰርቶ የሚያስተዳድር ባል አለብ

  • @emanSeid-be8yo
    @emanSeid-be8yo Місяць тому

    ወላሂ እኔም ልጄን ይዠ ነዉ የምሰራ አልሀምዱሊላህ በስደት ብሆንም ደስተኛ ነኝ ልጅን ሳይ ❤❤ እንኳን ሀገራችን ሆነን እሰዉ ሀገርንም ሆነንም እየሰራን አብሺሪ

  • @user-vj6or5sf8s
    @user-vj6or5sf8s Місяць тому +2

    ይቸስራ አትባልም ባገሬላይ እያወራሁ አጥባታለሁከቶ አላህለዝህያብቃን እጅ

  • @user-ip1xm6kx2t
    @user-ip1xm6kx2t Місяць тому +8

    አትቀባጥሪብን አሳልፈነዋል. ምነው አረብ ሀገር የተሰደዱ ሴቶች. ከኢቲዮ የወጡ አይደሉም. እንዴትም እንደሚኖር አያውቁትም አልሽ.

    • @user-sd5ur5sz8r
      @user-sd5ur5sz8r Місяць тому

      አሁን ምን አናደደሸ ምን አረገችሸ ነገረኛ

  • @ayushtube5979
    @ayushtube5979 Місяць тому +4

    ችጎበዝ አሁንማ በቃ ቁምነገር እያቀረብሺ ነው በርች

  • @user-nl4xx4po1t
    @user-nl4xx4po1t Місяць тому +1

    ምን ነዉ ያደግንበት አይደል አካበድሽ ሰዉ ቤት የሰዉ ቤት ነዉ ሲቀጥል የሰዉ ሃገር የሰዉ ነዉ አዳሜ በረዶ ይቀቀልልኝ አልሽ

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 Місяць тому +1

    ❤❤ምን ችግር አለዉ ያደግንበት አይደልደ ሆ አላህ ከስደት ነጃ ይበለን ያረብ

  • @user-cx2ly8lw5f
    @user-cx2ly8lw5f Місяць тому +1

    እኔ አገሬ ጊራነው ውሀ ነፍ ነው መብራትነውጂ ግን አታካብጂ ተይዤ ሂጀ ኑሬአለሁ ያውም ገጠር እዛ ስገባ እዳደኩበት ሁኔ ነው የኖርኩት እጨት ሰብሬ ውሀ ቀዲቸ ያደኩበት ስለሆነ አዲነው❤❤

  • @user-mk1rg8ve8p
    @user-mk1rg8ve8p Місяць тому +1

    ማሻአላህአላህያሳዴግልሺሀዋየ

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 Місяць тому

    አብሽሪ ሀውየ ይሄውነው ያገራችን ባህል ያደግንበትነው እንኖረዋለን ሀገረሰላምሁኖ በገባንጅ

  • @user-bj3nz4bl3n
    @user-bj3nz4bl3n Місяць тому

    አልሀምዱሊላ የኔ ውድ ባገራች ላይ ሁሉም ያምራል የኔ ልዩ ብቻ ዋናው ጤና

  • @HappyKettlebell-bj9gl
    @HappyKettlebell-bj9gl Місяць тому +2

    ስንገባ እንደዚህ ነው እሚኖረው ሀውይ ግን እቃውን በጥስት አትጠቢ በመዘፍዘፌያ እጠቢ

  • @user-fl5dw2oe9c
    @user-fl5dw2oe9c Місяць тому +2

    ማሻ አላህጎበዝነሺሀዉበይበትክክል❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @ZinteMuhamed
    @ZinteMuhamed Місяць тому

    ኧረ ልጁን አፍነሽ እዳገለዉ ጀማል አሁንም ጎበዝ ነዉ አልሀምዱሊላህ በይ እኛ ወዝ በወገባችን ቀዲተን ነበር እምናጥበዉ😢

  • @user-tt7sw5sw8o
    @user-tt7sw5sw8o Місяць тому

    አመሥጋኙ ማንይሆን አሁንይሄ ምድነዉ አድገንበታል እናቶቻችን አዝለዉ ከርድፈዉ ሥልቀዉነዉ ያሣዳጉን ብርቅነዉዴ ሠዉያደገበትን አይረሣም ምንቢሆን አገርነዉ አላልሽም የሠዉቤትና የሠዋገርአድነዉ ሣቅአታብዥ

  • @madinahuseen3202
    @madinahuseen3202 28 днів тому

    አይዞሺ የኔዉድ❤❤❤

  • @halimajamal8061
    @halimajamal8061 Місяць тому

    አልሐምዱሊላሕ እናቶቻችን ሳለዳይበር አዝለው አሳዲገውናል የተለመደነው አይከብዲም

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 Місяць тому

    ልጅ አዝሎ ያረቤት ተሰርቶ ሀዋ አላህ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ወላህ እኮን በወግቢ የማረሳው ቀን ልወልድ ሳምት ቀርቶኘ ደረጅ እጠቢ ተብየ ወላህ ውሀ በባል እያጋዝኩ የተሳቀኩትን እዳልወድቅ ወላህ ለህይወቴ አድቀን ፈርቸ አላቅም ያቀን ግን በጣም ነው የፈራሁት ትናት ሁኖ ነው የሜታየኘ

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 Місяць тому

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    በትክክክክል
    ውነት
    ነው
    ዋናው
    አላህን
    ማመስገነው
    ግዴታነው
    ምስጋና
    ለአላህ
    አልሃምዱሊላህ
    ያረብ

  • @FatumaMummed
    @FatumaMummed Місяць тому

    አላህ አመስግኒ ጥሩ ኑሮ እየሮርሽነዉ

  • @user-sz9el4jl8k
    @user-sz9el4jl8k Місяць тому

    ማሻአላህ እኔም ልጂ አዝየነበር እም ስራው ሀገሬእያለሁ አሁንም ልጂአዝየመስራትይናፍቀኛን ሀዋየ እንደትእንድምታምሪወላሂ👍👍👍👍👍

  • @user-hg5iu7kp1v
    @user-hg5iu7kp1v Місяць тому

    አይ እህቴ ምነው ልጀ ኑሮልኝ አዝየ በሰራሁ አልሀምዱሊላ አላህ ይጠብቅልሺ ልጆችሺን አልሀምዱሊላ አለኩሊሀል ምስጋና ይገባው ለሀያሉ ጌታ ዱዕ አርጉልኝ

  • @sittieahmad6771
    @sittieahmad6771 Місяць тому +1

    Walyekume selam worahimatullhi wobarkathu
    Allah yagezeshi hawaye Abeshir

  • @fathmafath5692
    @fathmafath5692 Місяць тому

    የተሰጠንን ብናቅ የጎደለን የለም እህቴ ጌታሽን አመስጊኝ ጥሩ ተመኝ ደሞ የሰው ቤት ኡፍፍፍ ባይበላስ ባይጠጣስ ወላሂ ጥሩ አየር መተፈሱንኳን አያክልም እህቴ እኳን ትዳር ይዘሽ አላህ ልጅ ሰቶሽ ጤና ሰቶሽ ጉሊ አልሀምዱሊላህ በሰውቤት በሰው ሀገር እምትለፉ እህቶቼ አላህ ፀጋው ትልቅ ነውና ሪዚቃችንን በሀገራችን ያድርግልን ያረብ ያማረ ትዳር ይሰጠን ያረብ

  • @nomo6793
    @nomo6793 Місяць тому

    ረአልሀምድሊላ በይ ምአለ ለዚህ ባበቃኝ ይህ ቀን ነው የናፈቀኝ😢😢😢😢

  • @user-lm1hy4lh3y
    @user-lm1hy4lh3y Місяць тому

    ሥንቶቻችን የምንመኘው ነው አልሀምዱሊላህ በይ የስደት የባርነት ኑሮ በለቀቀኝ

  • @heyat2309
    @heyat2309 Місяць тому

    አገራችን ሰላምበሆነጅ ሁሉምቀላልነው አድገንበታል ሀውየ

  • @emanassen1670
    @emanassen1670 Місяць тому

    እባክሽ ዝብለሽ እጠቢ ኑረንበታል ሥተኛልሽሥሪ አብሽሪ እኔም እደዚህነበር የሳደኩት ልጄን ትናፍቀኛለች በጎኔ እቃ ትሠብርልኛለች እና እየሳምኩ ነበር ያገደችው በሠላም ያገናኘኝ ያረብ

  • @saraalharazi9090
    @saraalharazi9090 Місяць тому

    የኔማሬ🥰🥰🥰🥰🥰🥰 አይዞሺ ሀዊ ጀማል

  • @user-kt9dx7pt3f
    @user-kt9dx7pt3f Місяць тому +1

    ወይኔ ልጅ እኔን ጨነቀኝ ተሸፋፍኖ አረ ሀዋየ እቃውን ተይው

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 Місяць тому +1

    ተይ ሀዋ አልሀምዱሊላህ በይ

  • @RhHe-nf3fk
    @RhHe-nf3fk Місяць тому +1

    ماشاءالله❤❤❤❤❤❤

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 Місяць тому

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ጎበዝ በትክክል❤

  • @Luabab-uy8ui
    @Luabab-uy8ui Місяць тому

    ሳህ አብሽሪ እህት ጎበዝ ታታሪ ሴት ለቢቶ ሳይ ደስ ይሉኛል ❤ መሻአላ ልጆችሽንም አላህ ያሳድግልሽ

  • @Arአለሀምዱሊላህ
    @Arአለሀምዱሊላህ Місяць тому

    ماشاءالله

  • @user-lq5qu2ih8g
    @user-lq5qu2ih8g Місяць тому

    በርቺ እህቴ ልጆቺሽን ሰላም ያድርግልሽ ኑሮእዲህነው

  • @ApjJameela-by7rv
    @ApjJameela-by7rv Місяць тому +5

    የኔ ውድ ሀውየ እህት ሁሉንም ነገር ያደግንበትነው ጎበዝ እድህ አስታውሺንማ ሀገር እስክንገባ ሁልሺም የመዳም ቅመም ስንሄድ ይሄነው ኑሮቺን ስለዚህ ስድቡን ትታቺሁ ትዝታቺሁን አጣጥሙ ከሀው እያየን

  • @user-ol3jy8pn8y
    @user-ol3jy8pn8y Місяць тому +1

    እውጪ አታጥቢምዴ ሌሺ እቤት እባክሺ ደስ ይላል ፀሀይሺን እየሞቅሺ ቶሎ እጥብነው አያቆይም ደሞ እሰደትጋ ይወዳደራልዴ በይ

  • @aesaaa1616
    @aesaaa1616 Місяць тому

    ለምን ልሰደቢያለሽ ጎበዝኮኘሽ ሀቢበቲ

  • @user-ig9oz3yv5w
    @user-ig9oz3yv5w Місяць тому +1

    ሀውየ የኔውድ ምነው ሀገሬ ገብቸ ልጅ ወልጀ አዝየ በስራሁ ከስው ቤት በወጣሁ

  • @alahamalaham
    @alahamalaham 22 дні тому

    አልሀምዱሊላህበይ ሀዊ እኔ መከራ የሚያወራብኝሠዉ አልወድም ኑሮ ዉድነት በዛመቶ በዚህ ሂዶሢሉኝ ቤተሠብ ወሬ ነዉ የማሥቀይራቸዉምንበወጣኝ መከራ የምሥማ😂

  • @kalokalo1135
    @kalokalo1135 Місяць тому +1

    አላህይገዝሺያረብ

  • @aminataminat766
    @aminataminat766 Місяць тому

    ሁሉም ያደግንበት ነዉ ወድሞቻቺንን እያዘልን ሁሉንም እንሰራ ነበር ሀረብ ሀገር ስንመጣ ነዉ ሁሉም የቀረዉ ስለዚል አገራቺንም ስንገባ ለምደዉ ያኖሩት እያልን እንገባበታል ሰማሽ ብቻ ሀገራቺን ሠላም ይሁን ኑሮ ዉድ ነዉ ትላላቺሁ ለራሳቺሁ እየኖራቺሁ 👊👊

  • @setuahsetauh4031
    @setuahsetauh4031 Місяць тому

    እረ ሁሉንም አይቸዋለሁ እኔ መሽም ቢሆንም ትንሽ ያስቸግራል ግን ከሰው ቤት ጎዳ በደብ ይሻለናል ሲተኙልን ማጠብ እንችላለን

  • @aboaboo8875
    @aboaboo8875 Місяць тому +1

    ጎበዝ ነሽ

  • @hawwaadries3582
    @hawwaadries3582 Місяць тому

    የሠዉየሠዉነዉ። በራሥሽ ኩሪ እናዉቀዋለን አድሥ አይደለም። በራሣችን እንኮራለን ሠላም ነዉ የናፈቀን 😢😢😢😢😢

  • @zeynebseid6248
    @zeynebseid6248 Місяць тому

    አልሀምዱሊላህ እሚል ጠፋ እኛ አለን አይደል የሠዉ ልጂ የምናሣዲገዉ

  • @jjhgfijgghhkk9760
    @jjhgfijgghhkk9760 Місяць тому

    አይዙሸ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-bj7un1eu7i
    @user-bj7un1eu7i Місяць тому

    ጅበናሺ ቀይ ነው ሳ ሀውይ የኔ ውድ

  • @FunnyBlueMackerel-xe1wz
    @FunnyBlueMackerel-xe1wz Місяць тому

    ማሻአላህ ❤❤❤❤ ሀዋ አብረሸሬ😊😊😅

  • @user-lb6ol6ef2r
    @user-lb6ol6ef2r Місяць тому

    አላህ አገራችን ሰላም ባደርገልን እይ ሁሉም ያደግንበትነበር ቀላልነው

  • @ZehabuZehabu-md7ju
    @ZehabuZehabu-md7ju Місяць тому

    አይዞሽ የባሳለው

  • @fghhan4299
    @fghhan4299 Місяць тому

    ይኸን ያላየነዉ ስት አለን አመስጊኒ

  • @ZedAhmed-ui9pg
    @ZedAhmed-ui9pg Місяць тому +1

    ጎበዝ ሀውየ በርች ደሴ ላሜራ ስንት ነው እምታቁ ንገሩኝ እስኪ

  • @boiuqweb7307
    @boiuqweb7307 Місяць тому +2

    ማርር የኔ❤❤❤😢😢

  • @user-lq5qu2ih8g
    @user-lq5qu2ih8g Місяць тому

    ስደት ደሞ ለጥላትም አይስጠው እህቴ እኛንም በቃቹህ ብሎ በቤታቺን እድንሮርበት ያድርግለን

  • @fatumaseid8001
    @fatumaseid8001 Місяць тому

    አጥበዋለሁ ወሏሂ አይቸግረኝም😢

  • @rahmaali1933
    @rahmaali1933 Місяць тому

    የኔውድ ማሻእላህ

  • @user-bf7wq8qt4h
    @user-bf7wq8qt4h Місяць тому +6

    እዳይታፈንብሽ ሂጃቡ ከፊቱ ዞር አርጊለት ህፃን ስለሆነ አይችልም

    • @JainobKsa
      @JainobKsa Місяць тому +2

      እኔም እያልኩነበር

  • @fafitsfnywa9259
    @fafitsfnywa9259 Місяць тому

    ተመችቶ ነው የምንሰራው አልሽ አይመቾት መቾቱ ቀርቶ የመዳም ጭቅጭቅ ራሴንአዙሮሊደፋኝ