🔴በኔ የደረሰው በናንተ አይድረስ😭🙏

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 475

  • @SaddHadf
    @SaddHadf 3 місяці тому +208

    ሁልሽም ሀገርሽ እየኖርሽ እኛን ኑሮ ውድነት እያላችሁ አታስጨንቁን

    • @Fatiya983
      @Fatiya983 3 місяці тому +12

      ተያቸዉ ባክሽ ኣዉቆ ሲሸቅሉ ነዉ ባንድ ቪዲዮው ይሸፍኑታል

    • @tizuethiopia7894
      @tizuethiopia7894 3 місяці тому +3

      አዎ እውነት ሆ ጉድ እኮ ነው ወዛቸው እራሱ በቂ ነው ጤና ካለ

    • @SaddHadf
      @SaddHadf 3 місяці тому

      @@tizuethiopia7894 ትክክል

    • @aminamohammed7825
      @aminamohammed7825 3 місяці тому +1

      ትክክል ወላ

    • @mesi4914
      @mesi4914 3 місяці тому +12

      ትክክል ምድረ ኮተት አዳሜ ላይፏን እየቀጨች ልጆቻቸዉን እየወለደ እኛን ኑሩ ተወዷል ይሉናል

  • @vsdghdryi9136
    @vsdghdryi9136 3 місяці тому +119

    ኑሮ ዉድነት አትበሉን አላህ ነዉ የሚረዚቀን ይሂ አላሳሰበንም አገራችን ብቻ ስላም ይሁንልን

  • @ወሎወሎ-ቨ8ቈ
    @ወሎወሎ-ቨ8ቈ 3 місяці тому +107

    በርካሹ ጊዜም የሚያኖርርን አላህ በውዱም ግዜ የሚያኖረን አላህ ነው ረዛቂያችን አላህ ነው አናስብም እባክሽ

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 3 місяці тому +62

    ኢትዮጵያ ውስጥ ንሮ እርካሽ ነው ብሩ ስለወደቀ ውድ ይመስለናል እንጅ ሁሉም ቦታ ውድ ነው

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 місяці тому +1

      ደምሪኝማ

    • @አስማስደትኝ
      @አስማስደትኝ 3 місяці тому

      1ዐዐሪያልነውእኩ

    • @QwertyQwerty-vp8bj
      @QwertyQwerty-vp8bj 3 місяці тому

      ​@@አስማስደትኝምነው ሁሉም ባለእርያል ነው አልሺ እንኮን 100 እርያል1እርያል የማያገኘ አለ

  • @MadinaYimam-m7k
    @MadinaYimam-m7k 3 місяці тому +115

    ምንም ይሁን ምንም ፆሙን የሚያድር የለም ብቻ ሃገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ

    • @N3n38u
      @N3n38u 3 місяці тому +2

      ትክክል😢

    • @SofiaHassan-eo3lu
      @SofiaHassan-eo3lu 3 місяці тому +4

      አይወላ አላህ የከፈተውን ሳይዘጋአያድርም

    • @ሉሉእንድረስ
      @ሉሉእንድረስ 3 місяці тому +4

      ,በትትክል ዋናው ሀገራችን ሰላም በሆነልን

    • @makkahussein9844
      @makkahussein9844 3 місяці тому

      ትክክል ያገር ሠላም ነውየናፈቀን

    • @Samira22Samira22-ul8fs
      @Samira22Samira22-ul8fs 3 місяці тому +1

      የመዳም ቅመሙቺ ግን ለጀማል ጥያቄ አታቀርቡ የልጂቷን ብርይመልስ ለምድነዉ መልስየማይሰጠዉ እኔ ሰብስክራይቤን አነሳለሁ

  • @Rukya274
    @Rukya274 3 місяці тому +37

    ወላሂ ሀዋ የዋህ ልጅናት ከነልጅወችሺ አላህ ይጠብቅሺ🎉🎉🎉❤

  • @jamila3850
    @jamila3850 3 місяці тому +51

    ከናተ ሃብታም ብሎ ማለት ቁርስ በልቶ ምሳ ያለው አካሉው ጤነኘ የሆነው ሰላም ውሎ ያነጋነው ብለዋል የኘውድነብይ ሱለላሆለይሂ ወሰለም

    • @SaddHadf
      @SaddHadf 3 місяці тому

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሀቢቢ. ነአም ትክክል ነው. የኛ ነብይ

    • @SaddHadf
      @SaddHadf 3 місяці тому

      ግን የሚያሳዝነው አንድ ሰው እንኳን ሰለዋት ያወረደ የለም አጂብ

    • @hryyhfhu6614
      @hryyhfhu6614 3 місяці тому

      ሰሉአለነብይ ሙሀመድ

    • @TembriTembri
      @TembriTembri 3 місяці тому

      اللهم صل على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين

    • @እሙሙክታርነኝ
      @እሙሙክታርነኝ 3 місяці тому

      ሡለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @zebibanurye3471
    @zebibanurye3471 3 місяці тому +11

    ኢትዮጲያ ያላችሁ ሰዎች ግን በሰላማችሁ ነው ኑሮ ውድድድድ እያላችሁ አታስጨንቁን እኛ ከስደት እንዳንመጣ ነውደ ጥረታችሁ 😢😢😢

  • @akrmsed9397
    @akrmsed9397 3 місяці тому +13

    አዳሜ ኑሮሽን እየኖርሽ ባልሽጋ ኑሮ ውድነት ነው ትያለሽ እኛ ምን አገባን እንመጣል ሆ 😂😂

  • @Toybi274
    @Toybi274 3 місяці тому +46

    ቤቴን ብቻ ላቁም እንጂ እንደሰው እኖራለሁ የኑሮ ዉድነት እያለ ሰው ኡዑዑ ይላል ግን ስደት ከለነው የበለጠ ዘንጠው በዛ ላው ወዛቸው ከኛ ይበልጣል

  • @RahimaRahima-is9od
    @RahimaRahima-is9od 3 місяці тому +7

    እህ ሰለ ሀገረ ኖሮ ምንም አትገሩን እደ ለኛሰአታሰብምደ እናተ ዘራችሁን እየተካችሁ እኛ እደዉ በሆነባልሆነዉ ፈረተን በሰዉሀገረ እድቀር ነዉደ የምፈልጉ አረ እንተሳሰብ ቤተሰብ እደ😢

    • @zinet-lf1op
      @zinet-lf1op 3 місяці тому

      😅😅😅😅😅 አብሽሪ ዋናው ጤና ሰው እደኖረ ይኖራል

  • @aaisha6429
    @aaisha6429 3 місяці тому +25

    አያስቅም እረ ተው ወጡና እንጩህ ዳሀው አለቀ 😢😢😢😢😢😢

    • @እሙአማር-ፐ7ለ
      @እሙአማር-ፐ7ለ 3 місяці тому +1

      😢ወደየት እንጩህ ማን ይሰማናል አላህ ይድረስልን😢

    • @ZainabShkur
      @ZainabShkur 3 місяці тому

      ማን ይሠማና አላህ ብቻ በራህመቱ እዝነቱን ይሠንጂ ሁቤ

  • @እሙእሪያንነኙኢሻአላ
    @እሙእሪያንነኙኢሻአላ 3 місяці тому +28

    ተቤት አሰወጥቸዋለሁ አላለይም ወገኛ ያሰወጣሻል አይ አታሰወጭውም ካሜራ አማኑ እሱ ነው አሁን 😂😂😂😂

    • @kere6628
      @kere6628 3 місяці тому +1

      እኮ😂😂

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 місяці тому +1

      ደምሪእ❤❤❤

    • @N3n38u
      @N3n38u 3 місяці тому +4

      አረ ዝበያት እደህያ እየወቃ ያሥጣትል እጂ 😂😂😂

    • @እሙእሪያንነኙኢሻአላ
      @እሙእሪያንነኙኢሻአላ 3 місяці тому

      @@N3n38u 😂😂 የሚቀልዲ መሰሎት ጣጣ የለለበት ነው እሱደሁ ካሜራ ላይ ሁኖኮ ትንሺ አያፉር 🤣

    • @zanazana3211
      @zanazana3211 3 місяці тому

      እኔኮ እሚገርመኝ ትዳርንመጫወቻየሚያደረጉት

  • @MyLovlLeylaLeyla
    @MyLovlLeylaLeyla 3 місяці тому +5

    አይይ ደሀው እደት ነው የሚኖረው ሀገራችን ሰት ደካማ አለ ወላሂ ያሳዝናል😢ሀዊይ በየ ጀማልን መልሽ😂❤❤❤

  • @mimim9982
    @mimim9982 3 місяці тому +7

    አልሀምዱሊላ በይ ኑሮ ውድነቱ ሁሉም አገር ነው በኢትዮጵያ ብቻ አይደለም እንደኢትዮጵያ ስው የሚዝናና አለ እንዴ ገንዘብስ ያለው አለ አይተናል ስም አታጥፉ ሙስሊም አልሀምዱሊላ ይላል

  • @اللّٰهُفَوْقَالعَرْشِعَلىٰال

    እኔስ ሀገሬ ሰላም ሆና ሀገሬ በገባሁ ደግሞ ለዱኒያ የሰው ቤት ወላሂ እዴት እደመረረኚ እኔ እደሆንኩኚ ልጅነቴን የጨረስኩት በስዴትነው ይከው የሰራሁት ሁሉ ለየመን ደላሎች ነው አንዱን ተቀበልኩ ስል አንዳ ትመጣለች ይከው ዶሮካን የለኚም እኔ ብገባውስ

    • @MariyamMaari
      @MariyamMaari 3 місяці тому +1

      እረህት ታይ ገዘብሽንያዢውድ

  • @jabusawtube5861
    @jabusawtube5861 3 місяці тому +5

    እዴት ብሎ 5000 ሆነ አልገባኝም ዋጋውን ስትናገሪ መቶ መቶ ሀያነው እምትይው እዴት 5000 ጨረሰ ????

    • @እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ
      @እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ 3 місяці тому +3

      እና እሷኮ ኪሎውን ነው የተናገረችሁ የገዛችውኮከ 3እና ከ4ኪሎ በላይ ይሆናል ያሳየችን

    • @newid5082
      @newid5082 3 місяці тому

      ኧረህቶቸ አትሰቡ ለቪዋነዉ

    • @semirasemira5861
      @semirasemira5861 3 місяці тому

      እዴ እሷኮ ክሎዉን ነዉ የተናገረችዉ የገዛችዉን ከኪሎ በላይ ነዉ አልተናገረችም ስለዚህ ሰምታችሁ ኮምቱ ኑሮ ዉድ ነዉ ሀገራችን አላህ ሰላም ያድርግልን እንጂ

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 3 місяці тому +6

    አላህ የከፈተዉን ጉሮሮ ሳይዘጋዉ አያድርም እህቴ ስለዚህ አልሀምዱሊላ በይ

  • @umuemranumuemran6522
    @umuemranumuemran6522 3 місяці тому +5

    ተይጂ እየኖራቸሁ እኛ ምናገባን ታዳ ይቶርቦቺ ሀቁን አታወርም ሆ ነይና ሸቅይ እሁ እኛ ምን አገባ ሰማሸ የራሳቺን ሀሳብ አለብን

  • @ቀጥወናሰክትኒልጅዋናፋቂ

    እዴ አልሐምዱሊላ በጣም አሪፍ ነው ሰው እደሚያወራው 5000 የሳምት ወጪ ይሸፍናል ማለት ነው

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 3 місяці тому +1

    እርዝቅ በአላህ እጂነው ሚድያ እየወጣችሁ መአት አታውሩ እናተ ፉፉ ብላችሁ እየኖራችሁ በርበሬ እየደፋብሽ አልነበር ባለፈው 😅 ዛሬ መተሽ ቅመሞች ላይ መአት አታውሪ ሀዋ 😅 ለምን መቶሺ አይሆንም. እየኖራችሁ አይደል?አልሀምዱሊላህ አታቁም ግን ኡርዬጲያ ያላችሁ ስዎች😮

  • @Gggg-bo4gx
    @Gggg-bo4gx 3 місяці тому +6

    መከራ አታዉሩብን ዘንጣችሁ እየኖራችሁ😊

    • @jabusawtube5861
      @jabusawtube5861 3 місяці тому +1

      ንገሬልኝ እማ ሁልየ ኑሮ በማለት ሊገሉን ነው😂😂

  • @ahemd1
    @ahemd1 3 місяці тому +2

    እደት ጀማልን ትከታተላላሁ ደሞምንም አትሉ ስትነገር እየሰማችሁ ብሩን ይመልስ ዝምአትበሉ እደትእዲህይደረጋል

    • @zinet-lf1op
      @zinet-lf1op 3 місяці тому +2

      ይመልስ የሰው ሀቅ ሀራም ነው ብሯን ካልመለሰ መቸም አናም ነው

  • @temima_mohammed_aldanya
    @temima_mohammed_aldanya 3 місяці тому +2

    ዝም ብለሽ አታካብጅ ባክሽ እንደምታወሪው አይደለም እንደፈለግነው መኖር ይዘናል ኑሮ ተወደደ ብለን የጎደለብን የለም ሰውን ታስጨንቃላችሁ በሚድያ እየዘባረቃቹ 😏😏😏

  • @Lነኚየፋፊተነሽእህቴኩራቴ

    አየ ሀዋ በቃ በቀላሉም ጀማልን ማባረር ጀመርሽ ምነው ህፀን ልይ መሠልሽኚ ማርዋ ባልሽን አጥብቀሽ ያዝ ባሁኑ ሰአት እደሱ ያለ ባል አታገኚኚም😂

  • @DuabiDhd-hq4pb
    @DuabiDhd-hq4pb 3 місяці тому +3

    አልሀምድልላህ እየኖርን ነዉ አብሽሩ ቅመሞች አትፈሩ ኑ የራሳቸዉን እየኑሩ ኑሮ ዉድ ይላሉ

  • @seadamohammed7952
    @seadamohammed7952 3 місяці тому +3

    ከቤት አውጥቸዋለሁ አላለችም. መጫወቻ ሆንእኮ ካሜራ የያዘው እሱይሆናል

  • @ህልምአለኝ-ወ1ሠ
    @ህልምአለኝ-ወ1ሠ 3 місяці тому +3

    እናማ ሀዋ የገዛሽው 3000ብሪኳ አልሞልምኮ ስናስበው የምን አምስት ሽብሪ ነው ሆሆ

    • @seadaseada3846
      @seadaseada3846 3 місяці тому

      ገናዛሬ ዋሸች ጉዲነዉ

  • @meazitube269
    @meazitube269 3 місяці тому

    ኑሮው ተወደደ ተብሎ እሰው አገር አቅር ስው እንደሚኖረው እንኖራለን እኛ ከሰው የተለየን አደለንም ዋናው ጤና ነው ከሰራሽ ትኖሪ አለሽ

  • @Kenubish34
    @Kenubish34 3 місяці тому

    አቦ ችጋር አታውሩብን እናተ እየኖራችሁ አይደል🤨🤨ሰው እንደኖረው እንኖራለን እዚህ እየወጣችሁ አታለቃቅሱብን🤔ሆሆሆ

  • @Alh973
    @Alh973 3 місяці тому +3

    አልሀምዱሊላህ በሉ በሀገር ላይ ከለጅ እሰባለቤትሽ ና ቤተሰብ እየተኖር ሙሉ ጤና ካለ ምንም የኑሮ ውድነት አያስቸግርም ደሞ ውጭ ላለነው የኑሮ ውድነት አትበሉ

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 3 місяці тому

    ያአላህ ሀዊ እናመስግናለን ውድ ወላሂ. ቀውጢነው ታዳ ምንሊውጠንነውእኛ ሀገር ስንገባ እውጪሥሁነው ደግ

  • @AsrtDqd-qz7se
    @AsrtDqd-qz7se 3 місяці тому +1

    ኑሮ ውድነቱ መቼ አስጨነቀን እኛ የምንፈልገው ሀገር ስላም እንዲሆን ነው ኑሮ ቢወደድም ስው እንደቤቱ እንጂ እንደጎረቤቱ አይኑርም ደግሞ ኑሮ በረከስም ግዜ ያው ናቺሁ ኑሮ በተወደደም ግዜ ያው ነቺሁ በልታቺሁ አልተቀየራቺሁም ስለዚህ እየመጣቺሁ ኑሮ ውድነት አትበሉ

  • @seadamohamed495
    @seadamohamed495 3 місяці тому +2

    ጀማልነው እየቀረፀሽ ያለው

  • @الحمداللهعلىكلحال-ز4ظ9ق

    እራሡእየቀረፀሽ የምንማባረርነው አትዋሹ አህህህህ

  • @lubabayusif4553
    @lubabayusif4553 3 місяці тому +1

    ምን ገዴታ አዴረገው በጀራነው ያዴግነው ምንድነው ጭቅ ማውራት ኢነላህ ሁ አረዛቁ አላህ ይረዝቃናል

  • @samerahothifa3897
    @samerahothifa3897 3 місяці тому +2

    ጀማል ግን ጀግና ነው አላህን አመስግኝ እማያሥተዳድር ጀግና ባል አለሽ

    • @ahemd1
      @ahemd1 3 місяці тому

      ሌባነው እያጭበረበር

  • @mulu5
    @mulu5 3 місяці тому +1

    እናቱን እሚወድ እሚያከብር ሴትን ልጅ ያከብራል ግን ሰሞኑን የወጣዉ እሪከርድ በጣም ያሳዝናል እንዴት ሰዉ በገንዘቡ ይሰደባል ብዙም ጋጠ ወጥ መሆን ዋጋ ያስከፍላል ዩቱብ ካቆምክ ሴቶች እቃ ማዘዝ ካቆምክ የትም አገባ ስደት ትገባለህ ክብር ይኑርህ 😢😢😢😢

  • @fathmafath5692
    @fathmafath5692 3 місяці тому

    ተወደደም እረሰከሰም ሰው የርዚቁን ነው እሚበላው ሀብቢቲ አላህ እረዛቂው

  • @allahmdulilaahallahmdulila2181
    @allahmdulilaahallahmdulila2181 3 місяці тому +1

    እኛ ኑሮውድነት አላሳስበንም ያገራችን ስላም ማጣትነው ያስጨነቀን እቅልፍ የነሳን ኖሮተወደደ አልተውደደ መጀመሪያ ስው በሂውት ሲኖርኮነው ስው እያለቀ ኖሮተወደደትለናለችዴ😢

  • @ekramemohamad7392
    @ekramemohamad7392 3 місяці тому +3

    ሱብሀንአላህ😢እኔምለው፣እማሳ፣ተዘርቶገበሬየማመርተው፣ቲማቲም፣ሽንኩርት፣ምንአሶደደው😢አጅብ፣ኢትዮጲያ፣ከአለምሀገሮች፣ለምለም፣ዝናብ፣የሚዘንብበት፣ምርት፣የሚመርትበት፣ሀገር፣ነው፣አርብሀገርኳ፣ዝናብየማይዘብበትሀገር፣እንደዚህ፣አልተወደደም፣ሱብሀንአላህ😢

  • @እናቴህይወቴ-ከ2ነ
    @እናቴህይወቴ-ከ2ነ 3 місяці тому

    እባካችሁ ስለ ኑሮ ውድነት እየመጣችሁ አታስጨንቁን ምክንያቱም አዳዶች የመዳም ቅመሞች በስት ግዚያቸው ስደት በቃን ብለው ወዳገራቸው ለመግባት የሚያስቡ ብዝዎች ናቸዉ ስለዚህ ይግቡበት እናተ እየሸቀላችሁ እኛን እየመጣሁ አታስጨንቁን ዋናው ጤና ነው ደሞ የሚያኖረው ፈጣሪ ነው

  • @habeshawit-qg1of
    @habeshawit-qg1of 3 місяці тому

    ብሩ ስለወደቀ ነው 5ሺ ማለትኮ 170ድርሀም ነው እና ኢትዮጵያ ኑሮ አልተወደደም😊

  • @ኑሪያ
    @ኑሪያ 3 місяці тому

    ምነው ከቤት አስወጣሁት ስትይ ቀለለ አረግሺው ጉድ እኮነው

  • @MsJahara-zi1wt
    @MsJahara-zi1wt 3 місяці тому +1

    አገራችን ወዴት እየህደችነው ያረቢ የኑሩውድነት ጡርነቱ አይ ኤትዩፕያ እኔግን ገዝቸም እበላአይመስለኝ አድኪሎ ቴማቴም መቶብር እማወጣም አይመስለኝ እሱ በሰፈው ይረዝቀን ያረብ

  • @SEADA-h4v
    @SEADA-h4v 3 місяці тому +2

    እድሜ ለአረብ ሀገር ሴት ከቤተሰብ ተርፈን ለናንተም ሁነናል በላይክ በሰብስክራይብ እያገዝናችሁ ነው 😂

  • @fggh-lo6jq
    @fggh-lo6jq 3 місяці тому +1

    ኧረ ውሸት ይሄ 5000 ብር አይወስድም እየኖርንበትኮነው እናቀዋለን

  • @እሙአቲካነኝእንሻአላህበአ

    እኛ ላይ እየመጣችሁ ኑሮ ውድ ነው እያላችሁ ለራሳችሁ ግን ትኖራለችሁ ባገራችሁ

  • @JshJdhd-y2m
    @JshJdhd-y2m 3 місяці тому

    ባላችሁ ተብቃቅታችሁ ኑሩ ዘና ብላችሁ እየኖራችሁ ስለኑሮ ዉድነት አታዉሩ እኛ መጨናነቅየለብንም

  • @bh12606
    @bh12606 3 місяці тому

    የሠዴተኛብረ እየለቀማችሁ እየበላችሁ አፍሺን አትቅዴጂ ኑሮ ተወዴዴ ሰትቀን ልብላት ነው እነ እንላክልሺ ምንም አልተወዴዴ ያው ነው ተዝህም ሲታሰብ አላህን ልተፈሪ ይገባል ሰት የተቸገረ ሰውአለ

  • @ayisheayimam3858
    @ayisheayimam3858 3 місяці тому

    ሀዋየ አታስፈራሪን አ አላህ ነው ቀላቢው ተውን አ በሰቱ ሌላ የሚሰተምር ልቀቁልን ከይቅርታጋ 😢😂

  • @fafi7153
    @fafi7153 3 місяці тому

    ,አርተው አታስፈራሩን የራሳችሁን ኑሮ እየኖራችሁ ሳይበላ ውሎ ያደርሰው የለም እሪዝቅ ባአሏህ እጅ ነው የኑሮ ውድነት በሁሉም ነው አሏህ ያገራችንን ሰላም ይመልስልን እሱነው ያሳሰበኝ

  • @Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z
    @Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z 3 місяці тому

    ሱብሀን አላህ ከመጣሁ ገና ሁለት ወሬ ነው ግን በዚች ጊዜ ብዙ ነገር ጨምሯል አላህ ብቻ ጤና ያድርግልን እንጂ😢

  • @FafiHussen-x1j
    @FafiHussen-x1j 3 місяці тому +1

    ዝርዝሩን ስትነግሪንኮ ታዳ ሁለትሽ ከሆነ የገዛሽው ምነእ አምስት ሽይ አልሽ

  • @selamghubrah7613
    @selamghubrah7613 3 місяці тому +2

    ቲሽ ኑሮ ምንሆነ ችራሽ ኮቻ ሠዉ ዘና ብሎ እየኖረነዉ አይተን መተናል ፍራሽ ጨርቁም አዎ የሠዉ ነዉ የተሠረቀ ነዉ

  • @CggFgh-k7x
    @CggFgh-k7x 3 місяці тому +2

    ዋናው ጤናነው እህቴ አይዞን ይኖራል

  • @Zem357
    @Zem357 3 місяці тому

    ማንኛውም ሰው ሳይበላ አያድርም ስለዛ አገር ላይ እየኖራችሁ ኑሮ ውድ ነው ብላችሁ አትለፍልፉብን

  • @eexx3730
    @eexx3730 3 місяці тому

    አልሀመድሊላህ በይ 200ሬያል ነው እህ 5000 እና እኛ እጀዛወትን ምንም አይገዛም

  • @mulu5
    @mulu5 3 місяці тому

    የራሳችሁን እየኖራችሁ እኛን አታስፈራሩን ባለዉ ያላመሰገነ ንፉግ ነዉ ተመስገን በሉ እድሜ ለይቱብ ለመዳም ቅመም ግን እኔ አንችን አይቸ ነዉ የገባሁት ጀማል እሚባል ሰዉዬ ወጥ እየረገጠ ነዉ

  • @የባሏንግስት
    @የባሏንግስት 3 місяці тому

    ውዶቸ ምንም አትስሟቸው ኑሮ ተወዷል ይላሉ እኔ ገብቸ አይቸዋለሁ አደየ ተገዛችሁ በቃ ለብዙ ወራት በ 8 ቀን ሽኩርት ቲማቲም ነው ብገዙ ደሞ ቀለል ያሉ ቅመሞች እንደቤታችሁ ትኖራላችሁ ዘና ብላችሁ ፈለጠው የለ ቆረጠው አሰሙ ሠላም አለው አገር መኖር

  • @sadhakonjo7971
    @sadhakonjo7971 3 місяці тому +2

    ኖሮ ተወደደ እና የሚረዝቅሺ አላህ ነው

  • @mesi4914
    @mesi4914 3 місяці тому +1

    ዝበይ ባክሽ ለራስሽ እየኖርሽ ሰዉን አታስጨንቂ😢😢

  • @طيبه-س8و
    @طيبه-س8و 3 місяці тому +1

    እሰይ እሰይ ደስ ትላላችሁ ካሜራ አማኑ ጀማል ነው

  • @سارةيوسف-م4ذ
    @سارةيوسف-م4ذ 3 місяці тому

    ሀዋ ባልሽማ ጎበዝ ታታሬ ነው ችግሩ ምላሱ ነው ከአንቺ ጋር ሲሰራ አንዳይሳደብ እንዲያከብርሽ ንገሬው ከሰማሽ ቤተሰብ ምን ትምህርት ይወስዳል ከሱ እሺ አንቺ የተባረክሽ ልሳንሽ ጣፋጭ ነው ተባረኪ ከነቤተሰብሽ እህቴ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @saidasaid467
      @saidasaid467 3 місяці тому

      😅😅😅 ምላሱ ቺግርነው

  • @ዮወርድ
    @ዮወርድ 3 місяці тому

    እኔ ገበያ ብሄድ ፊንት ነዉ ምሠራዉ ወይም ከሠወች ጋ እጣላለሁ ድሩ ስመጣ በነበረዉ እየመሠለኝ ይሄናክል ነዉ ሲሉኝ ክዉ እላለሁ ምስኪ😢😢😢

  • @ccttaaqq8304
    @ccttaaqq8304 3 місяці тому +2

    አላህገበያዉንያርክሰዉ፤ያረቦቹልጆች10ሪያልይዘዉ፤ፊስታላቸዉንሞልተዉ፤ሞልተዉነዉየሚያመጡት፤አረየኢትዮጲያህዝብመቼይሆን፤ሳቅብለዉ፤ገበያየሚሄዱትናየሚመጡትያረብ

    • @خالدهمحمد-س1ص
      @خالدهمحمد-س1ص 3 місяці тому

      ሢመነዘር ያወነው እባክሽ እድህ እያልን ለጂነታችንን ጨረሥ አትጃጃሎ እንሄድእኔ ልሄድነው ያሣካልሽ በሉኝ

  • @neemayimer5432
    @neemayimer5432 3 місяці тому

    ሸህየውን ኑሮተወደደብለው ሲጠይቋቸው ብረክስም ቢወደድም አላህ ነው የሚረዝቅህ ብለው መለሱ
    የመዳምቅመም እህቶቸ ትክክል ለራሳቸው ልጃቸውን እየወለዱ ሂወታቸውን እየመሩ ሩሮተወዷል። እሚሰማችሁየለም

  • @HhHu-p7b
    @HhHu-p7b 3 місяці тому

    ❤❤❤yene qimam baxamnawu miwodish hawa yene saqita nusu sawu wollahi baxamnawu miwodish le allah biye❤❤❤❤ ayzosh 🎉🎉🎉

  • @ዜዲነኝተስፈኛዋ
    @ዜዲነኝተስፈኛዋ 3 місяці тому +2

    አባራ አታዉሪ ባገርሽ ላይ ሆነሽ እየወለድሽ ባልሽ እየሰራ ነዉ አላህን አምስግንሽ ኖሪ

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 3 місяці тому

    ኑሮሸን እየኖረሽ ዘና ብለሽ ኑሮ ውዲ እያላችሁ አገረ አንግባ 😮😮😮እኔ ሚገረመኝ ለራሳችሁ እየኖራችሁ

  • @genihabaha
    @genihabaha 3 місяці тому

    ገንዘብ ስለማይገኝ እንጅ። ሀሪፍ ነዉ 5ሽ ምን አላት አረብ ሀገር ሁሉም ነዷል 😮

  • @ሪቾ-ሐ4ዀ
    @ሪቾ-ሐ4ዀ 3 місяці тому +2

    እና ምን አገባን ስለኑሮ ዉድነት

    • @saleemmuhannad
      @saleemmuhannad 3 місяці тому

      ሣህ ግዙልኝልትልነዉደ

  • @cggh6051
    @cggh6051 3 місяці тому

    ምንም ኑሮ ብወደድ ጠላንም ወደድንም በግድ በይወት ካለን ወደሀገራችን መመለስ አይቀር እስክመቸ የሴዉ ሀገር ይኖራል ደሞም በሁሉም ሀገር ኑሮ ወድነዉ ከሁሉም በላይ ጤና ማገኘት ጤና ካለ ሁሉምነገር ይገኛል እሻ አላሂ እናንተም በሉታረቁ አትጣሉ በኑሮዉድነትም መቻልነዉጅ ምንደረጋል❤❤🇪🇹🇪🇹❤❤🇪🇹🇪🇹🥰🥰🇪🇹🇪🇹👍👍

  • @hikmahzeprago2484
    @hikmahzeprago2484 3 місяці тому

    ከዚህ በላይ ምን ልገዢበት ነበር አላሀምዱሊላህ

  • @Judy-up1gj
    @Judy-up1gj 3 місяці тому

    ወረኚ ምን ይጠበስ እልሽ ለራስሽ ሀገረሽ እየኑረሽ አላህ ወኪል እሱ የክፈተውን እረዝቅ አይቀረም

  • @EkramAbdullah-u4u
    @EkramAbdullah-u4u 3 місяці тому

    ከቤት አዉጥቼ ዋለዉ አላለችም ለፕራንክ በርበሬ ሰዉነትሽ ላይ እየደፋ እእእ እሱ ፈርቶ ከቤት ወጣ

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 3 місяці тому

    እህቶቸ የኖሮ ውድነት አያስጨንቃችሁ ሳይበላ የሚድር የለም አላህ የከፈተውን ጎሮሮ ሳየሰዘጋው አያድርም ግደታ ስራ ያስፈልጋል አነሰችም አደገችም በቅማችሁ ሰርታችሁ ለሆዳችሁ ትሆናላችሁ አብዘሀኛው የኖ ውድነትን የሜወሩት የራሳቸውን ኖሮ የሚኖሩ ናቸው ሳይበሉ አያድሩም በመቀጠል ይህ አምስት ሽብር አይሆንም ሽኩርት መቶ ብር ቲማቴም ሰማኔ ብር ነው በዚህ እሰቡት ሂሳብን ትደርሱበት አላችሁ ሰው እደቤቱ እንጅ
    እንደ ጎጎረቤቱ አይኖርም አገራችን ሰላም ከሆነልን ሁሉም ቀላል ነው

  • @ሉሉ
    @ሉሉ 3 місяці тому

    ወየው የምግስት ሠራቶኞቹ እደት ነው የሚኖሩት ያረቢ ልጅ አስተምረው የቤት ኪራይ

  • @AlTamkeen-p4t
    @AlTamkeen-p4t 3 місяці тому +1

    እኘ.ምን.አነርጋው.ኖሮውንን.አኘን.አተሰፈረረ.ሰይበለ.መየድር.ይለም

  • @ZinashZinash-hw8fm
    @ZinashZinash-hw8fm 3 місяці тому +2

    ዱቂት ከምትገዠ ጤፉን ገስተሺ ለምን አታስፈጭውም😮

  • @ziyadashifa-kx8qy
    @ziyadashifa-kx8qy 3 місяці тому

    አነሰሽ እንዴ አልሀምዱሊላህ በይ በቂ ነው

  • @Zem357
    @Zem357 3 місяці тому

    ግን ስትሰሩ አላህን ፈርታችሁ ስሩ ሰውን አታስለቅሱ ሰው ያለቀሰበት ነገር በረካ የለውም

  • @makyaha9777
    @makyaha9777 3 місяці тому

    አልሀምዱሊላህ በይ እህት በጦርነ እየታመሠ ባለበት ሠአት የባሠ አታምጣ ብላችሁ ዱአ አድርጉ

  • @Zem357
    @Zem357 3 місяці тому

    እኛ የአረብ አገልጋለን ሰዎች አሪፍ ኑሮ ነው የምትኖሩት ስጋ እየበላችሁ ነው የምትኖሩት መቼም እንዳገረ የሚሆን ነገር የለም እናንተ እኛ ላይ ልትሸቀሉብን ትለፈልፋላችሁም

  • @hawahawa7248
    @hawahawa7248 3 місяці тому +1

    አልሃምዱላህእያሉመኖር

  • @haytemohammed6902
    @haytemohammed6902 3 місяці тому

    አልሀምዱሊላሂ በይ ዝም ብለሺ ደሞ እፈሪ አባርሬው አትበይ የባልና የሚስትሀቅ እሚባለው እናተጋር የለም

  • @EmanAa-cr7wx
    @EmanAa-cr7wx 3 місяці тому

    ወላቅመመቺየ እዳሰሟቸውለምንጣራአነካ እኛ በሰዉአገር እየተሰቃየን ማንይወቅልኝበርቱልኝእደውምአልተወደደም

  • @fatumaaebdu5596
    @fatumaaebdu5596 3 місяці тому +2

    አምስትሽምንአላት ደህና ገዝተሻል

  • @emusekina8994
    @emusekina8994 3 місяці тому

    አጭ አሁንሰ አበዛቹሁት ኑሩ ዉደነት ለምን ታወራላቹሁ አርፍሺ ተቀመጭ እኛ ሰለኑሩ ዉደነትአታዉሩብን

  • @امناصر-و8ز
    @امناصر-و8ز 3 місяці тому +2

    ሀሪፍ ነው አምትሽብር ይሄን ያህል ልከተገዛ

  • @weyni7527
    @weyni7527 3 місяці тому

    ምታባሪሪው ተባራሪ እቃ ነው እንዴ ባልሽ ምን ማለት ነው🤔

  • @ahemd1
    @ahemd1 3 місяці тому

    አዲኳኬሜት የለም ሌባነህ እሚል ምንአይነት ሰወች ናችሁ በናተም ነገጧት ይደርሳል

  • @jamila3850
    @jamila3850 3 місяці тому +1

    ብታመሰግኑው እጨምርላቺሆለሁ ብሎል አላህ

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq 3 місяці тому

    ልናገር ነበር ይቅርብኝ ዋና ነገር መዳናችን ነው

  • @ሉሉውሎዪዋ
    @ሉሉውሎዪዋ 3 місяці тому

    አለሀምዱሊላ በይ ጦረነት በጠፋ ኑሮ ውድነት በስራ ይቀየራል አሁን ግዜ የአገራችን ትልቁ ችግረ ጦረነት ነው😢😢😢 አላህ ሀገራችንን ሰላም ይመልስልን😢

  • @f.2834
    @f.2834 3 місяці тому

    vቤትካለኝ ቆሎቆርጥሜ አድራለሁ አልደላቀቅም 😢😢😢😢

  • @Lubiseid-hy8uh
    @Lubiseid-hy8uh 3 місяці тому

    የኑሮ ወድነት አታወሮን ለእኝ ለማዳም ቅመሙች የእራሥችሁን ኑሮ አይኑራችሁ እሽ

  • @زينب-غ3ط3ط
    @زينب-غ3ط3ط 3 місяці тому +7

    ሱባሀንአላህ የውነት ተወዶል ኑሮ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 місяці тому +1

      😂😂😂አታስቂኝየቀልድመስሎሽነበር፣ደህናእንሆንደምሪኝ🎉

    • @galaxya146-zh6ii
      @galaxya146-zh6ii 3 місяці тому +1

      አተው እየኖሩ ነው እኛንም የቀለጥናው😢😢😢

    • @خالدهمحمد-س1ص
      @خالدهمحمد-س1ص 3 місяці тому

      ወሸነው ሀቂቂ ያ የምሠት ሸብረእዳልነማ እረገጠኛኝ

  • @بيعزينالله
    @بيعزينالله 3 місяці тому

    ዱቄት ስትገዢ ወይ 5 ኪሎ ግዢ እንደዚህ አትግዢ ሀውይ

  • @መኪነኝመኪነኝ
    @መኪነኝመኪነኝ 3 місяці тому +1

    ስወድሽ ❤❤❤❤