ከስደት ወደ ገጠር መመለስ ያላው ስሜት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 164

  • @selamyemariyamlij4687
    @selamyemariyamlij4687 4 роки тому +15

    የኔ ቆንጆ fb ላይ እንጂ ዩቱብ ላይ ዛሬ አየውሽ በቃ ሰብስክራብ አደረኩሽ ገጠር ውስጤ ነው በርች

  • @yabishawendecwhal9513
    @yabishawendecwhal9513 4 роки тому +5

    ወይኔ ትዝታየ ከጎድኞቸ ጋር እዲህ ተስብስብን ነበር. ይህ እምንስራው አይ ስደት ብትንታኑ አወጣን እጂ እፍፍፍፍፍ

  • @wollomedia8719
    @wollomedia8719 4 роки тому +2

    የኔ ቆንጆ በማንነትሽ የማታፍሪ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነሽ ለብዙ ሰዎች አረአያ ትሆኛለሽ እውነት ነው ፀጥ ያለ ቦታ መቀመጥ ከራስሽ ጋ እንድትማከሪ ያደርግሻል

  • @user-uu5ev5vh2z
    @user-uu5ev5vh2z 4 роки тому +1

    ጎበዝ አድነቂሽ ነኝ ማለትም ለአያትሽ ያለሽን ክብርና ውደታሽን በተግባር ያሳየሽ ነሽ ። እኔም አያቶቼን እወዳቸዋለሁ አከብራቸዋለሁ አሳድገውኛልም ጀዛቸውን ይክፈላቸው

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 4 роки тому +9

    የኔ ማርርርር ከዩቱበሮች አንቺና እንዳ ሐረግ. የምታስደስቱኝ የትሰሩት ቪድዮች በጣም ማራኪ. ነው በማንነታችሁ የምትኮሩት ልዩ ናቹ እኔዳግሞ. የገጠር ሲላ ሆንኩት ወድድድድድድ ነው ማራጋችሁ. ማሬ እንኳን አደረሰሽ የኔ ጠፋጭ

  • @yaniyani8683
    @yaniyani8683 4 роки тому +3

    የኔ ባለሞያ እንኳን አደረሰሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @user-oh9bo1dp5l
    @user-oh9bo1dp5l 4 роки тому +5

    የእኔማር ባልሙያነሽ ገጠር በመወለዲ ደስ ይሽለኝል እኔም አያቴን በጣም እወዳታለሁኝ ግን ይህ ክፈነገር ለያየንእንጆ እመየ አላህ ይራህምሽ ሁለየምእወድሽለሁን

  • @asegdchamara3104
    @asegdchamara3104 4 роки тому +2

    ጎበዝ ነሽ በርችልን የኔ ጀግና እኔም እወዳለው ገጠር

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 роки тому +2

    የኔ ባለሙያ በርች እኔም እንዳአንች ብዙ አይነት ስራ ነበር የስራሁት አሁን በስደት አለሁ ትዝታየን ቀስቀሽው

  • @ggoo9295
    @ggoo9295 4 роки тому +1

    በርችትክክልገጠርሰላምአለው

  • @mimilasegar4678
    @mimilasegar4678 4 роки тому +1

    ጎበዝ

  • @user-gm3kz4ii8u
    @user-gm3kz4ii8u 2 роки тому

    ለቤትሽ አድስ ነኝ እህቴ በርችልኝ❤😘

  • @TadLo-hm3sg
    @TadLo-hm3sg 4 роки тому +1

    Gbeze bereci

  • @misraajamal2910
    @misraajamal2910 4 роки тому +3

    MaaShaaAllaah qashatiyee sirraa bareda wowow

  • @fatomaathyobya9500
    @fatomaathyobya9500 4 роки тому +1

    ዋው

  • @user-gt5re4fg2j
    @user-gt5re4fg2j 4 роки тому +6

    የኔ ቆጆ ከወደ ኢትዮጰያ ያለወን ቻናል ለጓደኞቹ ሁሉነወ ሼር የማረገወ እማዬ በረች

  • @tesfatube8265
    @tesfatube8265 4 роки тому +1

    የኔ ቆንጆ በርቺ በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @haredasaeed2219
    @haredasaeed2219 4 роки тому +1

    በረች

  • @fatumayassin7720
    @fatumayassin7720 4 роки тому

    የኔ ውብ ገጠር ውስጤ ነው ይመችሽ

  • @masrathmasrath5177
    @masrathmasrath5177 4 роки тому +3

    Gobezi mamayee ❤❤👍

  • @user-th1ox9uc9l
    @user-th1ox9uc9l 4 роки тому +2

    የኔ ልዩ በርቻ ጎበዝ ነሽ
    ከአንድ በላይ ላይክ የምደረግ ቢሆን ሺ ጊዜ ባረክልሽ ❤❤❤❤❤❤

    • @user-th1ox9uc9l
      @user-th1ox9uc9l 4 роки тому

      @@nununegnitube801 እሺ ማማየ ደሞ ለቀላሉ

    • @user-no9jp9xn8g
      @user-no9jp9xn8g 4 роки тому

      እራህማዠደምሬሻለሁአቸምደምረይ

  • @user-tc5if6fm9o
    @user-tc5if6fm9o 4 роки тому +1

    እረጉዝ ነሽደ

  • @imran8635
    @imran8635 4 роки тому +1

    ደምሬሻለው በቅንነት መልሺ

  • @zahrahassan7310
    @zahrahassan7310 4 роки тому +1

    ትክክል ጠንክሬ

  • @smscekk288
    @smscekk288 4 роки тому +1

    ዋው ገጠር ውሰጤ ነዉ የገጠር ልጅ ነኝ ዋው ደሰ ይላል አሁን አየሁሺ አብዛኞቹ ዮትዮበሮች ከተማ ከተማ ሰለቸኝ የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው እኔም ስስፋ ነበር አይዞሽ ጠንክሪ ገጠር ስትኖር ቡዙ ትምህርት ታገኛለህ ግን አይኔ ነዉ የጎንደር ልጅ ትመስያለሽ 👍👍👍👍

  • @zdyaallahbariyaa6140
    @zdyaallahbariyaa6140 4 роки тому +2

    👏👏👏👏👏👍👍👍

  • @fantafanta3408
    @fantafanta3408 4 роки тому +2

    በርች. መስራት. ያስከብራል. የኔ. ማር ገጠር. መወድለድ. መታድልነው. እኔግን. አልችልም እህቶቸ በስናም. በድዛን. ነው እሚሰሩት. አሁንም በሞያቸው. ነው. እሚተዳድሩት. እኔ ግን ስድቴን መርጨ ተሰድጄ. ለውጥ. አላመጣውም.

  • @bablu4714
    @bablu4714 4 роки тому +1

    ☝👍👍👍👍👍

  • @user-hh8cn3iq1t
    @user-hh8cn3iq1t 4 роки тому +3

    ጎበዝ ነሽ የኔ የዋህ

    • @user-no9jp9xn8g
      @user-no9jp9xn8g 4 роки тому

      ሞሚነየደምሬሻለሁአችምደምረይ

  • @user-jf1qd9hd4g
    @user-jf1qd9hd4g 4 роки тому +2

    ጎበዝ ነሺ👍

  • @woldemariambekele4085
    @woldemariambekele4085 4 роки тому +3

    Ychin lij endet endemwedat hule atalfegnim berchi yene konjo ❤️💋

  • @user-jl4ko2ki7n
    @user-jl4ko2ki7n 4 роки тому +1

    ሀሀ

  • @gannamohamed4016
    @gannamohamed4016 4 роки тому +1

    የኔ.ቅመም.ሰላምሽ.ይብዛ.ዱአድርጊልን.ሀገራሽን.በሰላም.እንድንገባ.ይመሽ

  • @tsige8557
    @tsige8557 4 роки тому +1

    ጎበዝ በርች ስራ ያስከብራል

  • @berrystrawberry787
    @berrystrawberry787 3 роки тому

    ጎበዝ ብረች

  • @user-tx8oh7fw3b
    @user-tx8oh7fw3b 4 роки тому +1

    የኔ ማርርርር ይመችሺ 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💕💕💕💕እንኳን አደረሰሺ አደረሰን የሀገሬ ልጆች

  • @betitube8201
    @betitube8201 4 роки тому +2

    ዋዉ በጣም ጥሩ ነው ቀጥይበት

  • @mommissyou7194
    @mommissyou7194 4 роки тому +1

    ጠፍሽ የኔ ቆንጆ

  • @semusemu875
    @semusemu875 4 роки тому +1

    ኤሚዬ ቆንጆ በርቺልኝ ጎበዝ

  • @glaxiglaxi8507
    @glaxiglaxi8507 4 роки тому +2

    Mashalhe. Alahe.yatekele.afya

  • @suwenetteka5992
    @suwenetteka5992 4 роки тому +1

    ባርቺ

  • @iyorusbahrain9490
    @iyorusbahrain9490 3 роки тому

    Wow

  • @user-rk2qs8ns3l
    @user-rk2qs8ns3l 4 роки тому +1

    የኔ እናት ስወድሽ እኮ እማ❤😍❤😍❤😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😍😘🌹😘

  • @user-kn9ef7st3c
    @user-kn9ef7st3c 3 роки тому +2

    እህቴየትነው ያለሽው

  • @masaaretdaadhiimasaretdaad5507
    @masaaretdaadhiimasaretdaad5507 4 роки тому +1

    Masi

  • @holasams8406
    @holasams8406 4 роки тому +1

    ጎበዝ ነው በእውነት 😘

  • @abeselebanon4857
    @abeselebanon4857 4 роки тому +2

    ዋዉ ጎበዝ እኔም እንዳንችው ከስደት መልስ ስራየ እሱ ነው ስደትም ከመውጣቴ በፉት በትምህርት መልስ ስፊት ነበር

  • @user-oo5zw7vr9j
    @user-oo5zw7vr9j 4 роки тому +1

    ጎበዝ በርቺ እህታቺን

  • @user-rh9nx5ow2r
    @user-rh9nx5ow2r 4 роки тому +1

    ትዝታ አለብኝ ይመችሽ ውደ

  • @user-oe4oc1rs7l
    @user-oe4oc1rs7l 4 роки тому +1

    ጎበዝ በሪች የኔ ውድ

  • @user-mx2xk5wb6w
    @user-mx2xk5wb6w 4 роки тому +3

    ጎበዝ አይዞሽ በጠም ደስ ይለል ስደት አበቱ ይጥፈነ እንደዚህ ነው የምያምርብን
    መሬ ቤተሰብ አድርግልኝ sabskrybi argegni

    • @user-no9jp9xn8g
      @user-no9jp9xn8g 4 роки тому

      ደምሬሻለሁአችምጀምረይ

    • @semirasulama3292
      @semirasulama3292 2 роки тому

      እኔም ቤት ብቅ በሉ እንደማመር

  • @user-nc5bp4pc1r
    @user-nc5bp4pc1r 4 роки тому +1

    እኔ እምትበለቃቀጥሤት አልወድም አችግን ተመቸሽኝ ፈጣሪ ጥሩነገረ ይሥጥሽ

  • @user-uz8bc4im6h
    @user-uz8bc4im6h 4 роки тому +1

    ጎበዝ ይመችሽ

  • @Mm-kj9bm
    @Mm-kj9bm 4 роки тому +1

    በርች ጥሩ ነው

  • @fikirybkanal4939
    @fikirybkanal4939 4 роки тому +1

    አቦ ስወድሺ ይመችሺማማየ እኔያንችቢጤነኝ በርችየኔልባም

  • @hawahesan2147
    @hawahesan2147 4 роки тому +1

    የኔ ውድ በርቺ

  • @adismikenen3090
    @adismikenen3090 2 роки тому

    የእኔዉዲ፡ስራኪቡረነሁ፡እኔባለሙ፡ደስትያለሽ፡❤️🙏

  • @madenam9139
    @madenam9139 4 роки тому +1

    ወይኔ እኔም ቤቴ ሙለ፩ነተር

  • @xyzzone120
    @xyzzone120 4 роки тому +1

    ግን ሰበዝ ከምታደሪጊ ጓሳ ተጠቀሚ ግን ጎበዝነሽ እኔ ለሣምት አልቀመጥም ብዬ ቤተሠቦቸን አስቀይሜለው አሁን ግን ይቆጨኛል

  • @user-uy7om2op6p
    @user-uy7om2op6p 4 роки тому +1

    የኔ ማር ጎበዝ ነሽ በርች

  • @password2409
    @password2409 4 роки тому +1

    ጎበዝ በርቺ

  • @samri308
    @samri308 4 роки тому +1

    የኔዋ ኤማንዳዬ❤

  • @user-jp9tl8di3r
    @user-jp9tl8di3r 4 роки тому +1

    የኔ ቆንጆ ሁሌ ስላንች አስብ ነበር የት ገባች እያልኩ በርች ሰብ አድርጌሻለሁ

  • @nanamoon2774
    @nanamoon2774 4 роки тому +1

    በርች እህቴ

  • @xyzzone120
    @xyzzone120 4 роки тому +1

    የኔ ማር በርችልኝ

  • @abcdefg8890
    @abcdefg8890 4 роки тому +1

    የኔቆጆጎበዝ

  • @user-nc5bp4pc1r
    @user-nc5bp4pc1r 4 роки тому +1

    አሥተሣሠብሽ ተመቸኝ ቀጥይበት

  • @user-yt6nk5ew3t
    @user-yt6nk5ew3t 4 роки тому +1

    የኔ ቅመም ልጅነቴን አስታወሽኝ ጎበዝ

  • @hiwotyemedehanialemlejefii7586
    @hiwotyemedehanialemlejefii7586 4 роки тому +1

    ሠላም እንዴት ናችሁ ገጠር ውስጤ ነው እኔም የገጠር ልጅ ነኝ ስፌት በጣም ነው እምችለው በተረፈ ለቻናልሽ አዲስ ነኝ ሠብስክራይብ አርጌሻለሁ በርች

  • @rashi6844
    @rashi6844 4 роки тому +1

    ሀይ

  • @user-ky8nk1sz5r
    @user-ky8nk1sz5r 4 роки тому +1

    Weye yene konjo berechi gobeze neshi ayezoahe tekere eshi marr ❤❤❤😍💋💋💋😍💋💋weddddddd

  • @hananyutube5983
    @hananyutube5983 4 роки тому +1

    ሰብስክራይብ አርጎኝ በቅንነት ውድ ያገሬ ልጆች

  • @user-do3xw2li6m
    @user-do3xw2li6m 4 роки тому +1

    እውነትነው የኔ ውድድ

  • @user-ft2fy6oi5s
    @user-ft2fy6oi5s 4 роки тому +1

    የኔ ውድ ነገር ስወድሽ

  • @najatibrahim4078
    @najatibrahim4078 4 роки тому +1

    ጎበዝ ነሽ በርች

    • @user-no9jp9xn8g
      @user-no9jp9xn8g 4 роки тому

      ነጂደምሬሻለሁአቸምደምረይ

  • @user-jq9ot7rz5e
    @user-jq9ot7rz5e 4 роки тому +1

    የኔማር ስወድሽ

  • @maqdiisisay1640
    @maqdiisisay1640 4 роки тому +2

    Yene qimam😘

  • @user-qm5cu5yi8y
    @user-qm5cu5yi8y 4 роки тому +1

    በርቺ

  • @hayatyimam5511
    @hayatyimam5511 4 роки тому +1

    ጎበዝ ድቡሸቡሸዬ የሰራ ትነሸ የለዉም

  • @user-tr6mc3ir6u
    @user-tr6mc3ir6u 4 роки тому +1

    ጄግናየ

  • @New-pg1fp
    @New-pg1fp 4 роки тому +2

    እኔ ቤሩት.ገጠር.ውሥጥነኝ.ከመጣሁ4 አመቴን ይዣለሁ.ለኣዳም.የተለያየ.ነገር.ሰፍቸላታለሑ ከዛም.ካልሢና.ፓት ገዛችልኝ እኔ.የጠበኩት.ሥልክ.እና.ቦርሣ.ነበር

    • @betitube12
      @betitube12 4 роки тому

      ክክክክክክ
      ውዮ ምን አይነት ስው ነች

  • @hayathh1699
    @hayathh1699 4 роки тому +1

    ውድ
    አብሽሪ እህታች

  • @giffet1741
    @giffet1741 4 роки тому +1

    በርቺ እህት

  • @rebiyajamaltube2579
    @rebiyajamaltube2579 4 роки тому +1

    😍😍😍😍😍😘የኔ ምርጥ የምወድሽ በትክክል ውዷ😍😘💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @mohammadahmed5315
    @mohammadahmed5315 4 роки тому +1

    በጣም አድናቂሽ ነኝ ከመር በጣም ኩሩ ልጅ ነሽ

  • @Mimi-io1cm
    @Mimi-io1cm 4 роки тому +1

    Gobez nesh 👏👏👏👏👏👏

  • @rimtube9892
    @rimtube9892 4 роки тому +2

    ውድ የህገሬ ልጆች በቅንነት ሰብስከራይብ አርጉኝ

  • @mesidereje7332
    @mesidereje7332 4 роки тому +1

    Yene kemam berchi mamye gobez nesh sewdash iko

  • @makdestefara5947
    @makdestefara5947 4 роки тому +1

    Yen marrrrrrri❤❤❤❤

  • @siifenhiyobi1775
    @siifenhiyobi1775 4 роки тому +1

    Wawww

  • @AminaAmina-yr7mh
    @AminaAmina-yr7mh 4 роки тому +1

    አይዞሽ አች ዱባይ ዘና ብለሻል

  • @tigistguta8192
    @tigistguta8192 4 роки тому +1

    Woow Yene konjo💋💋💋👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💝👈😘

  • @mekdilv3402
    @mekdilv3402 4 роки тому +2

    ጎበዝ የኔ ቅመም እንኳን አደረሰሽ መልካም በአል ይሁንልሽ ውዴ

    • @elhamfekirr7581
      @elhamfekirr7581 4 роки тому

      በጣም አሪፍ ነው አንች ቅመም ነገር እውነት እኔም ከስደት መልስ እንዳች አስተዋይ እንድሆን አስባለሁ በጣም ጎበዝ ነሽ ታታራ ከመባል በላይ እንዴት ብዬ እንደምገልጸሽ ለራሴ በጣም ግራ ገባኝ ለምን ብትይ ሁልግዜም የምለቂያቸው በስደትም ካለሽ የሚያስተምር ሰለሆነ ህዝቡን በጣም በአንድ ወቅት ወስጥ ጠፍ ብለሽ ወደ ሀገር መግባሽን ሣላውቅ በጣም ነበር ወላሂ ያሠብኩት በጣም እከታተልሽ ነበር የምለቂያቸውን ቪዲዎች እና አለሀምዱሊላ ሀገር ገባች ስሰማ በጣም ደሥ አለኝ ሰላምሽ ይብዛ የኔ ውድ ከነቤተሠቦችሽ መልካሙን ነገር ይወፍቅሽሽ እወድሻለሁ

    • @user-sg2it5tp5s
      @user-sg2it5tp5s 4 роки тому

      ዋው ነው

  • @makdeslove8828
    @makdeslove8828 4 роки тому +1

    Yene konjoo barchi ewnati balmyaa neshi mar

  • @monalizamoli1870
    @monalizamoli1870 4 роки тому +1

    lek belshal yene konjo sewdesh 😘😘

  • @user-ji3uw7sm4t
    @user-ji3uw7sm4t 4 роки тому +1

    ትዝ አሰባልሺኝ እኔ ከትምህቴ ከቤት ሰራ መልሰ እጄ ሰራ ሲፈታ አልወድም ነበር መሰፋት ዳንቴል መሰራት ነበር ሰራዬ እማ ግን ለሰፌድ የወንጋ ቢሆን ተመራጭ ነው በተረፈ ይመችሸ

  • @abdu4725
    @abdu4725 4 роки тому +2

    አገባሽ እንዴ

  • @deborahabtamu2087
    @deborahabtamu2087 4 роки тому +2

    Yemachish hode

  • @user-jc5rj2vq3g
    @user-jc5rj2vq3g 4 роки тому +1

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-no9jp9xn8g
    @user-no9jp9xn8g 4 роки тому

    ደምሬሻለሁአቸምደምረይ