🔴ዛሬ ህዋ በርበሬ አብልታ ጨጓራዬን አቃጠለች😥🙏

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 303

  • @user-dc4uu5kh5z
    @user-dc4uu5kh5z 2 місяці тому +40

    ጀማል አሚቲን ስረአት አሲዛት ለእናትዋ ክብር ይኑራት

  • @ytfyrttgyu8493
    @ytfyrttgyu8493 2 місяці тому +158

    ጀማል እንደት ከረማቹህ ጥሩ ነው ግን ልጃቹህ እናቷን አፈር ብይና ስትል ቪደኦውን አቁሜ መጻፍ ጀመርኩ ሕጻን ልጅ እንደሆነች አውቃለሁ ግን ወላጅ እንደዚህ ማለት እንደሌለባት ስሕተት እንደሆነ መክራቹህ ብታሳድጓት ጥሩ ነው ወገኖቼ እየሳቃቹህ ነው ያለፋቹህት እኔ ግን በጣም ነው የተሸማቀኩት እኔ ወላጆቼን የ27 ዓመት ልጅኳን ሁኜ ድምጼን ጮህ አድርጌ አላወራቸውም እና ጀማልዬ ልጅህን ስሕተትና ትክክሉን ነገር አስተማራቹህ አሳድጉ በእኔ ሐይማኖት ሕግ ላይ ዋናው እናት አባትሕን አክብር ነው በእናንተም እምነት እናትን ማክበር የጀነት በር ትከፍታለች የሚል አጭር ቪደኦ አይቼ ነበረ ልጆች ንጹህና ነጭ ወረቀት ናቸው ስሕተትም አያውቁም ወላጅ ካልተናገረ ስለኮሜንቴ በጣም ይቅርታ

  • @MkeiMkei-xx3xf
    @MkeiMkei-xx3xf 2 місяці тому +62

    ግን ጀማል አምቲን ለምነው የማትቆጣት እናቶን ለምነው የማታከብረው😢😢😢😢

    • @user-ms1qv2rs2m
      @user-ms1qv2rs2m 2 місяці тому +3

      ጀማል ምን ያድርግ እሶ አመዠልጋትምደ በጣም መረን ናት ካሁኑ ካልተቀጣይ ቀባድ ነው

    • @msgjh3659
      @msgjh3659 2 місяці тому +1

      ሄፃን አደለችደ ምን አሰባችሑነዉ

    • @SameraAhmaad-kb9cu
      @SameraAhmaad-kb9cu 2 місяці тому +1

      እነሱስ እደተሰዳደቡ ቢድወው ያልቃል ሲሰድባትነው እምታየው ልጅቱስምንታርግ እኔሀዋን ብሆን አሳያትነበር አፋርብይአላለችም አኡዙቢላህ የልጅባለጌ

    • @SameraAhmaad-kb9cu
      @SameraAhmaad-kb9cu 2 місяці тому

      @@msgjh3659 ህፃን ብትሆነዋ አፈርብይ ያለችው እንትን ለምን አባቶን አልሰደበችም ታዳ

  • @KezlTuslNDEWGEBREwሰሚራ
    @KezlTuslNDEWGEBREwሰሚራ 2 місяці тому +13

    ጀማልግንአሚቴን እናቷንእድታከበርአድርጋትይቅርታና አሁንየለመደባትስታድግምጡሩአይደለም

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 2 місяці тому +18

    ልጅቷ መሳደብ የለባትም እናቷን

  • @HdXh-lr5ut
    @HdXh-lr5ut 2 місяці тому +7

    ጉድ እኔስ የገረመኝ የልጅቷ ነገር እናቷ ስትበላ ስትቃጠል ትስቃለች ላባቷ ግዜ ሂዳ እቅፍ አርጋ እየሳመች አይዞህ እሽ አባቴ አላለችም እ ጉድ

    • @hayatdamtew7016
      @hayatdamtew7016 2 місяці тому +1

      እኔም ግርም ያለኝ ሁልግዜ አትወዳትም

    • @ZeharaMohammed-tn2bd
      @ZeharaMohammed-tn2bd 2 місяці тому

      ልጅቱ አሽቃባጭ ናት😂😂😂

  • @SameraAhmaad-kb9cu
    @SameraAhmaad-kb9cu 2 місяці тому +17

    አሚት ግን የኔልጅ ብትሆን በርበሬ ነው እማጥናት አፈርብይ አላለቻትም ሀዋየ የኔውድ

    • @wyimam9103
      @wyimam9103 2 місяці тому

      አስደዳደጓነዉ

    • @user-ms1qv2rs2m
      @user-ms1qv2rs2m 2 місяці тому +2

      በጣም መረን ናት ወላሂ ሁሉምቪደወላይ አያታለሁ አልተቀጣችም

    • @user-ol3jy8pn8y
      @user-ol3jy8pn8y 2 місяці тому

      አይይ ይሄስ አይቀርም የኔም ባባ ባባ እንዳለችነው ግንኮ አመቷ ገና የኔ ሴት 😂❤

    • @SameraAhmaad-kb9cu
      @SameraAhmaad-kb9cu 2 місяці тому

      @@user-ol3jy8pn8y ባባ ማለቶ ሳይሆን ትሳደባለች

    • @SameraAhmaad-kb9cu
      @SameraAhmaad-kb9cu 2 місяці тому +2

      @@user-ms1qv2rs2m በጣም ሁልየም እንትን ትሳደባለች እናቱን እሚሳደብልጅ ወላሂአልወድም

  • @user-sc5wp4co7k
    @user-sc5wp4co7k 2 місяці тому +7

    ማሸአሏህ አሠሏሙለይኩም እያልክነዉ የማዳም ቅመሞች ገባገበሎ😂😂😂😂

  • @mekyachannel4906
    @mekyachannel4906 2 місяці тому +24

    ልጅቱ ግን ምኑቱ ቀጠልባናት አባቷን ብቻ ነው አይዞህ አይዞህ የምትለው እናቷን ጨርሠሺ ዋጭ አላለችም😂😂😂

    • @lubaba-p8g
      @lubaba-p8g 2 місяці тому +3

      ከከከከ ሤት ልጂ ወዳባቶ ነው የምታዳለው

    • @SofiaHassan-eo3lu
      @SofiaHassan-eo3lu 2 місяці тому +2

      ሴትልጅ ላባታዋ ያውም የመጀመሬያ ስትሆኝ

    • @seadahusin634
      @seadahusin634 2 місяці тому

      አባቶነውይፕምወድ😂😂😂

    • @MadenaUae-lw9wy
      @MadenaUae-lw9wy 2 місяці тому +2

      ​@@SofiaHassan-eo3lu እኛ ግን እናታችንን ነበር በጣም የምንወዴዉ

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 2 місяці тому +1

      ​@@MadenaUae-lw9wyእኔም አባቴን ነው የምወደዉ አሁንም ወላሂ 😢😢

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 2 місяці тому +8

    ወላሂ የልጅቶ ነገር ከባድ ነው እናቶ ስትቃጠል ዝም አለች አባቶ ሲቃጠል አፈርብይ ብላ መታቻት ልጅችን ቀታችሁ አሳድጉ አይራባቸው እንጅ እናት በፈፁም አትመታም አትሰደብም ይህ ሁሉ ከአባቶ የለቀመችው ነገር ነው እናቶን እንድህ ስታረግ አይተህ ዝም አትበል አንችም ስመታሽ አትሳቂ ቁጥጫት ልጅን ከአሁኑ ነው በተርቢያ ማሳደግ

  • @Cjs-os5nh
    @Cjs-os5nh 2 місяці тому +3

    ጀማል ግን ከይቅርታ ጋ አሚቲን ስረአት አሲዛት ለናቶ ክብር ይኑራት ምክንያቱም ልጅ በልጅነቱ ነው ስረአት የሚይዘው

  • @Faeza852
    @Faeza852 2 місяці тому +5

    አሚቲ ላባትሽ ያለሽዉን ለእናትሽም ብኖርሽ የኔ ጠፋች

  • @user-fs5pq8bi5p
    @user-fs5pq8bi5p 2 місяці тому +9

    እኔ አተን መከታተል ላቆም ነው አንዳንድ አግባብ ያልሆኑነገርች አተም ልጅህም በምትናገሩት ነገር እደት ልጅህን ስነስረአት ማስለመድ ያቅትሀላ አረወደዛ ያስጠላል ስንተየ ይነገርህ በጣምይደብራል

    • @GdHhd-el4ht
      @GdHhd-el4ht 2 місяці тому

      ህፃን እኮናት ምናይነት ደደብ ነት ነው

  • @Awollotube
    @Awollotube 2 місяці тому +5

    ወይኔ ልጂቱ ላባቱ ታዝናለች ለናቱ ትስቃለች 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-zl4ek3yv5q
    @user-zl4ek3yv5q 2 місяці тому +2

    አይ. ጀማል ያስቃል ወሬዉ ሁላ😂😂😂አሚቲ. ለአባቷ ያላት ፍቅር. ይለያል አላህ ያሳድግሽ❤❤❤😂😂

  • @user-qt5cy3oo9o
    @user-qt5cy3oo9o 2 місяці тому +2

    ደስ ትሌላችሁ ማሽአላህ
    አሚቲዬ የኔ ፋፋጭ

  • @user-hb9vd4th6h
    @user-hb9vd4th6h 2 місяці тому +7

    አቤት አሚቲ ለአባቷ ያላት ፍቅር!እኔም ሤት ብወልድ ወዳባቷ ነች ማለት ነዉ?😂

    • @AnshaAdem-oe4es
      @AnshaAdem-oe4es 2 місяці тому

      አረጀማል ቅጣትአምቲን እናቷንአትሳደብ

    • @halimamohamed329
      @halimamohamed329 2 місяці тому +1

      ነው ወንድ መጀመሪያ ከዛ ሴት ሰምተሻል እንዳትከስሪ

    • @ErahmetAhmed
      @ErahmetAhmed 2 місяці тому

      ይች ነቀዝ አተክናት አለሁ እኔ ብሆን

    • @zuzumahemmde2983
      @zuzumahemmde2983 2 місяці тому

      እኔም ወልጄ ህፃን ናት እሱ ሲይዛት ጢጥ አትልም እኔጋ ልንጋደል ነው የምንደርሰው

    • @zeynebasnake8391
      @zeynebasnake8391 2 місяці тому

      ማሻአላህ ካሁኑ ለናቲክብር ባስለምዳትጡሩነው

  • @user-cn3rg7wb5e
    @user-cn3rg7wb5e 2 місяці тому

    ልጃችሁን አሏህ ያሳድግላቹህ ግን ልጂ በልጂነቱ ነው ተርቢያ የሚሠጠው ለናቷ ክብር እዲኖራት አድርጓት

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 2 місяці тому

    ጀማል ደስ ትላላቹ ግን ግን ህፃኖን ስራት አስዛት ካሁኑ በሰው አይንም እንዳትገባ ይቅርታ የተሰማኝን ነው

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 2 місяці тому +3

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    አደነኩሺ
    ጎበዝ
    ነሺ
    ጀማል
    ቆፍጠን
    በል
    አትልፈስፈስ
    ሰምተሃል
    Kkkkkkkkkkkk

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 2 місяці тому +6

    ወይኔ አሚቲ አፈር ቢይና አላለችም ለእናቷ😂😂😂😂😂😂

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g 2 місяці тому

      ሴት ልጄ ለአባት ሟች ነኝ በተለይ ህፃን ስንሆን አብሮ ካሳደጉን

  • @አላሀምዱልላ
    @አላሀምዱልላ 2 місяці тому +4

    አትሳቅ ትን ይልሻል ሀወየ

  • @tirutasfwu8258
    @tirutasfwu8258 2 місяці тому

    ልጅቱ ምነዉ ለወላጂ እናቷ ትንሽ ፍቅር የለላት በስምአም ከአሁኑ ሀይ ካልተባለች ትልቅም ሁና ክብር አሰጣትም ጥፊዉን ወደ ዱላ ነዉ የምቀይረዉ ሀዊ ሚስኪን😢

  • @SaadaAbdo-vc4bs
    @SaadaAbdo-vc4bs 2 місяці тому +7

    ዶላሩ ያበርዳችሃል መልካም መቃጠል

  • @nomo6793
    @nomo6793 2 місяці тому +1

    ጀምየ ሰሞኑን የለቅሷ መንፈስ ገብቷል ዩትበሮችላይ አተንም እዳይወጋህ ፈታ በልልኝ😁😁😁 አሙቲ ማር ስወድሽ🌹🌹🌹💋💋💋

  • @Emuuser-cz7qs7pv3v
    @Emuuser-cz7qs7pv3v 2 місяці тому

    ለአባቷ ያላት ፍቅር ይለያልኮ የኔ ቅመም ❤

  • @kamiliamohammed908
    @kamiliamohammed908 2 місяці тому

    የኔማር አሙቲ አላህያሣድግሽ ያባቷነገር ልክእደኔልጅሞቷነዉ

  • @user-cl4mw9pr2j
    @user-cl4mw9pr2j 2 місяці тому

    የሠው ብር መልሥ አሏህን ፍራ አች ደሞ ከየት አመጣሀው ብሩን እያልሽ ጠይቂው አሏህን ፍራ ሥደት እንደት እደሆነ ታቀዋለህ እደዚህ እየሆን የምንሠራውን እንደምን ተበላህ

  • @HayathHyath
    @HayathHyath 2 місяці тому

    😂😂😂ልጂቱ ግን ስታናድዲ እናቶን ትታ አይዞህ አባቴ ማለቶ

  • @user-ms1qv2rs2m
    @user-ms1qv2rs2m 2 місяці тому +2

    እረ ሀዋ ልግጅቶን አበላሽተሻታል ብዙግዜ አየኋት ሰረአት የሚባል የላትም ልጅ ካሁኑ ነው እሚቀጣው እደ አመዠልጋትምደ ምንሚሉት አስተዳደግ ነው 🤔😡🤔😡

  • @gjihbhhhb9876
    @gjihbhhhb9876 2 місяці тому

    ምሥኪን ናት ሀዋ ሤት ልጂ ላባታቸው ነው እሚግዙት ለማንኛውም ደሥ ትላላቺሁ

  • @MkeiMkei-xx3xf
    @MkeiMkei-xx3xf 2 місяці тому

    ኪኪኪኪኪኪ ወይኔ በሳቅ ጀማልና ሀዋቲ ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ayshaa-mj1oy
    @ayshaa-mj1oy 2 місяці тому

    ወይኔ ያሚቲ ነገርሳ ሡበሐን አላሕ አባቴ ረጅም እድሜ ይስጠሕ

  • @ZenatZenatullah-vx5yq
    @ZenatZenatullah-vx5yq 2 місяці тому

    ልጅ እደዝች ከሆነ ባይወለድ ቢቀርስ መጀመራ ልጃችሁን ሥርአት አሢዙ እጭ በጣም ባለየ ለናቶክብር የለላት በርበሬ ነበር ማጠን

  • @user-gm4cr7rc4o
    @user-gm4cr7rc4o 2 місяці тому

    ጀማል ግን ልጅህን በስረአት አሳድጎት እናቷን አፈር ብይና ስትል ትስቃለህ ካሁኑ ተቆጥተህ ታላደገች ነገ ሌላ ስብድብ ትሳደባለይ ለእናቷ ክርብ መስጠት እዳለባት አስተምራት 😮

  • @zuzumahemmde2983
    @zuzumahemmde2983 2 місяці тому

    አምቲ በፊት ጨዋ ነበረች እኔ እራሱ ማሻአላህ ልጃችሁ መአደባ ናት እያልኩ እኮምት ነበር አሁን ላባቷ ብቻ ነው የምታግዘው ተቆጣት እናቷን መሣደብ የለባትም ካሁን ካልተቆነጠጠች ቡሀላ አሰማም

  • @s3das459
    @s3das459 2 місяці тому

    ልጂተን ምድነዉ ሥነሥረአት አሢዛትእጂ ለናቶእዴዝ ትሣዴባለች መረን

  • @SusuBaba-zw5vp
    @SusuBaba-zw5vp 2 місяці тому +1

    እኔ የታየኝ ቃሪያው ስለምወድነው😢😂😂😂ብሉ ለሆድ ጥሩነው

  • @SofiaHassan-eo3lu
    @SofiaHassan-eo3lu 2 місяці тому +2

    አህለን ጀማል ሴትልጅ ላባታዋ ያላት ፍቅርኮ የኔ ቀበጥአሙቲ አይዞህ አባቴዋየ አይ አሙቲ አይዞሽሀዋ ማሄርይደርስልሻልአሁን ሁለመቶ አስገቡት ጀማልን 4ሽነውየቀረው😂😂

    • @user-ms1qv2rs2m
      @user-ms1qv2rs2m 2 місяці тому

      ምኑ የኔ ቀበጥ ያስበላል ባሌጌ ናትጅ ልጅ ካሁኑ መቀጣት አለበት በጣም መረን አድርገዋታል

    • @SofiaHassan-eo3lu
      @SofiaHassan-eo3lu 2 місяці тому

      @@user-ms1qv2rs2m ገናኮነችማሚ

    • @user-ms1qv2rs2m
      @user-ms1qv2rs2m 2 місяці тому

      @@SofiaHassan-eo3lu የምን ገና ነው ትቀልጃለሽደ ልጅኮ ከልጅነት ነው እሚቀጣው ከትላልቅ ሰው ፊት ታዋርዳታለች እሶም እየገለፈጠች ዝም ነው እምትለው በጭራሽ ልጅ አደለችም የ5አመት ሳድላ ናትኮ

  • @mekyachannel4906
    @mekyachannel4906 2 місяці тому +4

    ዶራሉ ያበርዳችሗል ተቃጠሉ😂😂😂😊

  • @MADINAMadina-ko4rm
    @MADINAMadina-ko4rm 2 місяці тому

    ለኔም ከስደት መልስ ሴት ልጅ ከመልካም ባል ጋር እንዲሰጠኝ እመኛለሁ ግን ልጅቷን ከአሁኑ ስነስርአት አስተምሯት ህፃናት ብላችሁ ብተዋት በዚሁ ያድግባታል እናት አባቷን ማክበር እዳለባት አስተምሯት በተረፈ መልካምጨዋታ

  • @hiratube8902
    @hiratube8902 2 місяці тому +6

    ነብሰጡሩ ነኝ ሠብሰከራይብ አምሩኝል አረጉኝ😂

  • @Aysa-ft4cv
    @Aysa-ft4cv 2 місяці тому +1

    የምሬን ደብሮኝነበር ፈታ አረጋችሁኝ❤😂😂😂😂😂😂❤

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l 2 місяці тому

    ጀማል ልጂክን ለልጀ ስጠኝ የኔምረጥ ልጂ እግዚአብሔር ያሳዲጋት

  • @user-hs4ol4qk4r
    @user-hs4ol4qk4r 2 місяці тому

    ሀዋ፣አቀማመጥሸን አሰተካክሊ ዋይ ሴት ድህ አይቀመጥም እጭ😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @user-gc6rc4rk1d
    @user-gc6rc4rk1d 2 місяці тому

    አባቶስሆን እናቶንትማታለቺ አይአሚቲ አሳቅሽኝ😂😂😂

  • @ZedAhmed-ui9pg
    @ZedAhmed-ui9pg 2 місяці тому +6

    ወላሂ ደምፅ አጥቸነው የሳኩት እኔ እንደት አርጋ ልበላው ነው እያልኩ ስጨነቅ እሷ ኩሽ ኮሽ አረገችው ሀዋየ ጅግና ነሽ

    • @youtube4525
      @youtube4525 2 місяці тому

      😂😂😂😂🎉😂እኔም

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf 2 місяці тому

      😅😅😅😂😂😂እኔ ተቃጠልኩ ስለሷ 😅😅😅😂😂😂ቢቀርስ😅😅😅

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf 2 місяці тому +1

      አዱ መደር ሂዶ ቃሪያ ሰጡት በልቶ በልቶ ሀማም ሲገባ አቃጠለው አይይይይ በርበሪው የናተ ቢሆን ቂጡ የኛ ነው አለ አቃጥሎት 😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂

  • @Emuuser-cz7qs7pv3v
    @Emuuser-cz7qs7pv3v 2 місяці тому

    ሀውየ የኔ ውድድድድድ ስወድሽኮ እሚቲ አላህ ያሳድግሽ😍😍😍

  • @habebahabeba6108
    @habebahabeba6108 2 місяці тому

    አሚቲን ስነስረአት አሲዛት ለናቷ ክብር ይኑራት

  • @user-ij6ec2rr6l
    @user-ij6ec2rr6l 2 місяці тому

    ሴት ልጅ ለእናቷ አዛኝ ይባላል ይችደሞ ላአባቷ ናት ስድቦ ደሞ መከራ ነው

  • @user-ib1qc3nl8p
    @user-ib1qc3nl8p 2 місяці тому +2

    Wayine wanat qara nw are tawu inama azananachuham woooou😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sittieahmad6771
    @sittieahmad6771 2 місяці тому

    Walyekume selam worahimatullhi wobarkathu
    Masha Allah
    Salmach yebeza
    Amete mare ❤❤❤

  • @HadraScherif
    @HadraScherif 2 місяці тому +1

    Enatitu enkulalun lelgtu setech abatyew bande watew ayenat

  • @VipVip-le1ry
    @VipVip-le1ry 2 місяці тому

    ውይ አምቲ ላባቷ ያላት ፍቅር ይለያል

  • @user-oo6yo7bh7d
    @user-oo6yo7bh7d 2 місяці тому

    አሙቲላባቷያላትፍቅርይለያል❤❤

  • @aishaqattan4480
    @aishaqattan4480 2 місяці тому

    😢😢😢😢 እነት በሰደገች ለምን እነ ትወን አይ ከብሪም

  • @user-ix9nw4cx5b
    @user-ix9nw4cx5b 2 місяці тому

    የገልቤ አሚት አፊሺ ሲጠፊጥ❤❤❤❤❤ ዉዲዲዲዲዲዲ ❤❤❤

  • @ZhraMokonon
    @ZhraMokonon 2 місяці тому

    ልጂቱ ግን በስተዳደግ የተበደለች ናት ወላሂ ስረአት የላትም

  • @user-rb5iy9qk2p
    @user-rb5iy9qk2p 2 місяці тому

    እረ ልጂቱ አሥተዳደግ አንሷታል ኤጪ

  • @taliilliikoohinboorauu5642
    @taliilliikoohinboorauu5642 2 місяці тому

    Amati hin nyatuu irree😂😂😂😂😂 ❤❤❤❤❤

  • @aminatmohamed3136
    @aminatmohamed3136 2 місяці тому

    አረልጂቶን አፎንማለትነዉ ሚጥሚጣነገርናት

  • @user-dk5lb9ob9p
    @user-dk5lb9ob9p 2 місяці тому

    ልጅቱ ግን አቃጥላ ልደፋኚ ነው እካንም ሴት አልወለድኩ

  • @semirasemira5861
    @semirasemira5861 2 місяці тому +2

    ልጂሽ ሲጠባ በጡት ያገኘዋል ቃሪያ የሚያቃጥል ነገር አትብይ ሲባል ነዉ የሠማሁት እኔ አላቅም

  • @user-bm3gl3fz7p
    @user-bm3gl3fz7p 2 місяці тому

    አር ሀዋ እየበላሽ አታሳቄ ትሞቻለሽ ያርቢ

  • @user-hj7wy1ed7u
    @user-hj7wy1ed7u 2 місяці тому

    የኔማርአምቲላባቷያላትፍቅርማሻአላህ

  • @emanSeid-be8yo
    @emanSeid-be8yo 2 місяці тому

    አምቲ በፌት ሰራአት ነበራት አሁን ግን ተመላሺታለች በተለይ ለእናቶ ክብር የላትም ታዉ ምከራት አባቶን መዉደዷ ጥሩ ቢሆንም ለእናቶ የምታወጣዉ ቃል ግን ይደብራል

  • @user-ol3jy8pn8y
    @user-ol3jy8pn8y 2 місяці тому

    ኮሜቶች በአላህ ተረዱት እሱ የሚለውን ስለምትል ነው ግን ቢቆጣ ጥሩነበረ ስለዝችልጂ ደጋግማችሁ ፅፋችኋል ተዋት አታሷት

  • @user-lh2vk4pz5g
    @user-lh2vk4pz5g 2 місяці тому +1

    😅😅😅😅ልጂቷ

  • @seadahusen8019
    @seadahusen8019 2 місяці тому +1

    ደግ አደረገችህ ሀዊየ በርች😅

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ሰአድየ ደምሪኝ

  • @AaBb-ey9js
    @AaBb-ey9js 2 місяці тому

    መሸአላህ አላህ እስከመጨረሻው ያዝልቃችሁ በሙሀባችሁ

    • @AaBb-ey9js
      @AaBb-ey9js 2 місяці тому

      ደስ ስትሉ እኔንና ባሌን መሰላችሁኝ

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 2 місяці тому +1

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    ምነው
    ወድ
    አደለህ
    እዴ

  • @sethiotube5682
    @sethiotube5682 2 місяці тому

    ህፃን ነች ግን ወላሒ እግሯ ዉስጥ ገብቸ ነዉ ያሣረርኳት በቁጥጫ ልጀ ወደ ሒጂ ብላ ተናግራኝ የዛሬ ሶስት አመት የመጨረሻዋ ሆኖ ቀረ

  • @seadi5
    @seadi5 2 місяці тому

    አይዞህ አባቴአላለችምአሚቲ

  • @user-qc5vt1ke8l
    @user-qc5vt1ke8l 2 місяці тому +4

    አሚቲ ግን ላባቷ ያላት ፍቅር ይለያል ወላሂ እኔም እህነበርኩ እኔቴና አባቴ ሲጣሉ ላባቴ ነበር የማግዘው 😂😂😂

    • @user-bh9kn2gz4s
      @user-bh9kn2gz4s 2 місяці тому

      እኔም 😂😂😂

    • @user-lx3dq2oz2q
      @user-lx3dq2oz2q 2 місяці тому +1

      አይልጂነት እኔምያባቴነገርይጠናል

    • @user-qc5vt1ke8l
      @user-qc5vt1ke8l 2 місяці тому

      @@user-bh9kn2gz4s ውይ አባት እኮለሴትልጂ ይለያል ግንሳጣው ምን ያህል እደተጎዳሁ በሰደትላይ ለማያልፍ ነገዛሬ ስል እደናፈኩ ቀረሁ እደዋዛ አመት ከስድት ወርሆነው የውድ አባት አላህ ይራሀምህ እህቴ አባትሽን እድሜ እና ጤናይስጥልሽ

    • @user-tx4bx4cb4y
      @user-tx4bx4cb4y 2 місяці тому +1

      ሴት ልጅ ለአባቷ ወንድ ልጅ ለእናቱ ቀረቤታችን 😅😅 የኔማ ተውኝ ሳስታውስ ብቻዬን እስቃለሁ ገበያ ከሄደ አባቴ እስኪመለስ እያለቀስኩ ሠፈር ጉድ ይል ነበር የኔ ውድ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋ የኔ ናፍቆት በዱአችሁ አስታውሱንኝ አባቴን ትንሽ አማሞብኛል 😢😢

    • @user-bh9kn2gz4s
      @user-bh9kn2gz4s 2 місяці тому +1

      @@user-qc5vt1ke8l አላህ ሶብሩን ይስጥሽ እህቴ አሚን ውዴ ያሉት ጋር በሰላም ያገናኘን ያረብ

  • @hadiahadiaa
    @hadiahadiaa 2 місяці тому

    ልጅቶ መቀጣት አለባት እናቶን እደትብላ ወልዳት ካሁኑ በስራአትትደግ😏😏😏😏😏😏

  • @Merem-ht7by
    @Merem-ht7by 2 місяці тому

    አረ ልጅቱን መላበሎት እናቶንም እንዳባቶ ታክብር ወላሂ የሠው አይንም ጥሩ አይደለም በኮሚቶችን እንኳን የልጂህነገር መላበላት ልጅ በዚህ መንገድ አይደለም የሚወደደው አሁን ባንተቤት ልጅቱም አንተን ስለወደደች ጥሩ መስሎህ ይሆናል አበደን እነድህ መሆን የለበትም እንተ እናተሽንም አክብሪ አትሣደቢ አታማች እያልክ ጥሩነገር ብታስተምራት እንድህ አኮንም

  • @ggcc8401
    @ggcc8401 2 місяці тому

    ግን ለምን አሏህ አትልም ሁሌም ፈጣሪ ነዉ የምትለው

  • @hawahawa7248
    @hawahawa7248 2 місяці тому

    ዋሊኩም እሰላም።እሪ።አሚቲ መሺኣላ ላባቷታግዛለች

  • @GrDgg
    @GrDgg 2 місяці тому

    ኢላሂ የህፃንዋ ነገር ጌታዬ ሆይ ልጅ አስተዳድግ ያስፈልጋል ሚስትዬው ጅል ጅላጅ ጅላፎል ነገር ናት እህህህ ትላልች ዝፍዝሽ

  • @setuahsetauh4031
    @setuahsetauh4031 2 місяці тому

    የምር ልጂቱ ታዳላለይ እናቷ ስበላ እየሳቀች. አባቷ ሲበላ አይዞህ አባቴ ዝበላት እሽ ሆሆሆ ደሞ ልትማታ😂😢😢 የሆነች የኛሰፈርልጅ መሰለችኝ እናትና አባቷ ሲጣሉ ሁሌ ላባቷ ታግዛለይ ጥፋቱ የሱቢሆንኮ ራሱ ለሱናት ቲሽ አትረባም

  • @user-zg8xr4bb2l
    @user-zg8xr4bb2l 2 місяці тому +1

    ኧረ ተኧው አላህን ፍእሩ አንደኧዚ በኧቃሪያ አትቀልዱ በኧባዶ ያአቃጥላአችሗል

  • @alhmduillah23
    @alhmduillah23 2 місяці тому

    ውይ ልጅቱ ላባቷ ያላት ፍቅር ግን ተርቢያ አሲዛት እናቷን ማክበር አለባት ምንም ልጅ ናት ተብሎ ማለፍ ተገቢ አደለም በዝህ አያያዝ ነገም ሌላ ትላታለች ስለዝህ መልካም ነገር አስተምሯት አንተም እደቁልድ ብለህ ሚስትህን መምታት መሳደብ ጥሩ አደለም ልጅቱ ከእናት ከአባቷ የምታየውን ነው እምታደርገው ሴት ልጅ ግን በቃ ላባቷ ነው እኔም እኮ አባቴን ነው እምወደው ነፍሴ እስከሚወጣ ያማለት ግን እናቴን አሎዳትም ሳይሆን ወደአባቴ አደላለሁ ማለቴ ነው

  • @alikajemal7387
    @alikajemal7387 2 місяці тому

    ኧር ልጁህ ሰራአት አሲዛት እናትዋን መሳደብ ዩላባትም ሁሎም ቪዲዩ አያለሁ አሚት ለእናት ዋና ክብ እዴኖራት አድርግ ወላሂ ልጁ እዲ ሲሆን በጣም ነዉ ሚደብርዉ ጪ?????????

  • @zahrahi12UAE-st6qf
    @zahrahi12UAE-st6qf 2 місяці тому

    ደስትላላችሁ አምቲየ የኔ ውድ😂😂😂

  • @user-os5vo4gz4y
    @user-os5vo4gz4y 2 місяці тому

    በፊት ጨዎልጅ ነበረች አሁን አበላሿት😢

  • @mariamborham
    @mariamborham 2 місяці тому

    ወይ ሴት ልጅ ምነው አሙቲ ስራት

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 2 місяці тому

    ጥረሳም ናት እናቲቱ እራሱ እኔ ብሆን አሰሬ እምገረፈው 😮😮😮ባለጌ

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 2 місяці тому

    ለምንልጂቷን ስርአት አታስተምሯትም😮ካሁኑ ካልተቆነጠጠች መረን ሁና ነዉ እምታድገዉ🤔

  • @kerima194
    @kerima194 2 місяці тому

    😮 አምቲ እናቷን ስትማታ

  • @alafdalplus5072
    @alafdalplus5072 2 місяці тому

    ሀዋ አቀማመጥሽን አስተካክይ የኔ ቆጆ እንደዚህ እግርሽን አቆላልፈሽ አትቀመጭ ዉደ ❤

    • @SofiaHassan-eo3lu
      @SofiaHassan-eo3lu 2 місяці тому

      ማማ አድስስለወለደች አልመቻትብሎይሆናል እናነብሰጡርሆነስለምትቀመጥለምዶባትይሆናል

    • @user-wt5kk6br4s
      @user-wt5kk6br4s 2 місяці тому

      ​@@SofiaHassan-eo3lu ችግር አለዉደ እኔም እንደዚህ ብየ ነዉ እምቀመጠዉ 😢

    • @user-wt5kk6br4s
      @user-wt5kk6br4s 2 місяці тому

      ረጅም ሰአት አልቀመጥም ወገቤን ያመኛልና ክላሴ ገብቼ አልጋየ ላይ ጋደም ብየ ነዉ ረፍት ኤምወሰሰደዉ ግን ትንሽም ብትሆን ልክ እንደ ሀዋ አቀማመጥ ነዉ ምቀመጠዉ ምግብም ስበላ።

    • @SofiaHassan-eo3lu
      @SofiaHassan-eo3lu 2 місяці тому

      @@user-wt5kk6br4s ችግርየለውም ያውላይን ደስአይልም ተብሎጅ ምንችግርአለው ሴትልጅሰተርስትልነውይላሎ ያገሬሰው

    • @SofiaHassan-eo3lu
      @SofiaHassan-eo3lu 2 місяці тому

      @@user-wt5kk6br4s የረፍትእጀራይስጠንውደየ

  • @reyanyoutub2743
    @reyanyoutub2743 2 місяці тому +1

    አረ ልጅቷን ስረአት አስዟት ምድየ መሆኑን አተቅም እንዴ ሰው እንድጠለት ለምን ተረገለሀ እነትን አፉ አትበሉ ነው የተበለው

  • @kxx683
    @kxx683 2 місяці тому

    ዋዋተምረልቻጅማልዬአናህዋዬ ፍጣርይጡቡቻሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂❤❤❤❤❤

  • @umemuhammad1752
    @umemuhammad1752 2 місяці тому +3

    ሴት ልጅ ላባቷ ናት የሚባለው በተግባር አሳየሽን ሚጣ

  • @dgggjd8147
    @dgggjd8147 2 місяці тому

    አይእናትትት❤❤❤❤ ካፎ ክፍላ ለልጆ❤❤

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f 2 місяці тому

    ድምቀታችሁ አሚቲ ናት

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 2 місяці тому

    አምቲ ቅመም አባታን ነው ምትወደው !!ይገርማል

  • @AsmaAbdulfeta
    @AsmaAbdulfeta 2 місяці тому +1

    አምቲግን።አለህ።የሂድክ🎉

  • @madinaendre1634
    @madinaendre1634 2 місяці тому

    ሴትልጂ አባቷን ትወዳለች የሚባለው እውነትነው እናቷ ስበላ ዝም አለች ያባቷ ጊዜ አፈርብይና😂

  • @sssssss-n6y
    @sssssss-n6y 2 місяці тому +1

    ይመቻችሁ አይለያችሁ😂😂

  • @user-rd8kx5tf1m
    @user-rd8kx5tf1m 2 місяці тому

    ወድሜ አሚቲን ስነስረአት አሢዛት