🔴ዛሬ ህዋ ሻንጣ ወስዳ ተንሰተ አለች ወይ ዘንድሮ🤕🙏

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 3 тис.

  • @jamalhuseen3661
    @jamalhuseen3661  4 місяці тому +65

    ua-cam.com/video/lZU8cZZChPA/v-deo.htmlsi=kik14S-fHTJPlgLD🤕🙏

    • @user-sr7ln1mz4p
      @user-sr7ln1mz4p 4 місяці тому +2

      እኔ ወንዲን ወርቅ ግዛልኝ አልልም እውነት የራሴ ገዝቸ አለሁ

    • @ayklahmd5027
      @ayklahmd5027 4 місяці тому

      እዳራስመኖርን ኑር እጅ አደጎረቤት አይደለም እና ትክክክል ነህ ጀማል

    • @hfhusghivd985
      @hfhusghivd985 4 місяці тому

      ጃማል ቁጡሪህን ለክ?

    • @naimaahmed3300
      @naimaahmed3300 4 місяці тому

      ዉሰጥ ጋብሺ

    • @naimaahmed3300
      @naimaahmed3300 4 місяці тому

      በልጀችለይእሠቢእረጉድ

  • @BadryaBadrya-hz5nh
    @BadryaBadrya-hz5nh 4 місяці тому +239

    ፕራክ ነው የምትሉ በላይክ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 4 місяці тому

      ዉድ ደሚሪኝ 8:07

    • @hawahawa7248
      @hawahawa7248 4 місяці тому +3

      ፕራክነው ሃዋ ትስቃለች ማይካውን ይዛ😂😂

    • @heweXx
      @heweXx 4 місяці тому +2

      ብራክ ነው አብዳለይ እደ የምር ከሆነ ወር ወር ትላለይ​@@TemimaNasir-cv2jw

    • @ayshaaysha7744
      @ayshaaysha7744 4 місяці тому

      አወ ነው

    • @user-hw3mv2yx1e
      @user-hw3mv2yx1e 3 місяці тому

      አላሁአለም

  • @dhydcgff2521
    @dhydcgff2521 4 місяці тому +312

    ወርቆችሽ😢ልጆችሽ❤ናቸዉ

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 4 місяці тому +17

    ሀዋየ ተይ ወርቅ ቤት አይሆንም እኔ አላገባሁም ግን ባስበው ወቄ ትዳሬ ነው እንደቤታችሁ ኑሩ እናትነት እንደዚህ አይደለም አንተም አትዋሽ ሸምጋዩ እንደዚህአይደለም ሽምግልና. ይህማ ግደታው ነው ግንእንንደ ልብስ ይግዛላት ሺቲም ቢሆን ይግዛላት በልክ እንደአቅሚቲ ኑሩ ወርቅ እናትናአባቴ ኢትዮጵያ ሲመጡ ለኛ ነው የገዙት ምክንያቱም የነሱወርቅ እኛ ነበርን ዛሬ ወርቅ የላትም ኢንሻአላህ እኔ አሁን ልገዛላት ነው እና ተከባበሩ ትዳር ምከባበር ትዕግስት ይጠይቃል

  • @user-pu6js8ev9d
    @user-pu6js8ev9d 4 місяці тому +32

    እኔ እደፍርድ ጥፍተኛ ሀዋናት ምክኒያቱም በዚህ ሰአት ልጆቿን እራሱ በስርአት አሟልቶ ከያዘ በቂ ነዉ ወርቅ ሳይሆን ትዳሩ ነዉ የሚበልጠዉ

  • @Zamani1983
    @Zamani1983 4 місяці тому +344

    ሦሥት ቀን ሊሸቅሉብን ነው የምትሉ👍😀

    • @salzeyodi3946
      @salzeyodi3946 4 місяці тому +6

      ነዉኮ የምላችሁ😅😅😅😅አትሸወዱ

    • @zainasied615
      @zainasied615 4 місяці тому +3

      እኔም ጠርጥሬለሁ😂😂😂

    • @Hayat-wz1bd
      @Hayat-wz1bd 4 місяці тому

      ታጃለች እጂ

    • @user-sz9el4jl8k
      @user-sz9el4jl8k 4 місяці тому

      😂😂😂የቀለዱት አይቀርምታያላቹሁ😂😂

    • @ttww9470
      @ttww9470 4 місяці тому +2

      ሊሸቅሉብን ነው 😂😂😂

  • @adammohammad1726
    @adammohammad1726 4 місяці тому +542

    እረዝም በይ ተገልገይ ወርቅ ወርቅ ምድነው እኔ 9 አመቴ ቀለበት እንኳ የላትም ሚስቴ ግን ተመካክረን እገዛላት አለሁ ግዥ ስላትኳ ቆይ የሚቀድመው ይቅደም ነው የምትለው

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn 4 місяці тому +7

      ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤

    • @user-cl4mw9pr2j
      @user-cl4mw9pr2j 4 місяці тому +15

      ማሻ አሏህ የኔ ቢጤ ናት ከከከ

    • @user-wq9fj7lg5u
      @user-wq9fj7lg5u 4 місяці тому +107

      ሳታማክራት ገዝተህ ሰፕራይዝ አድርጋት ..

    • @user-wt5kk6br4s
      @user-wt5kk6br4s 4 місяці тому +26

      እኔም 5አመቴ ሁለት ልጆች ወልደናል እስካሁን አልገዛሁም እንዳልከዉም እሚቀድመዉን ላስቀድም ብየ። ያለሁትም ስደት ስለሆነ የት እለብሰዋለሁ ሀጃችንን እናስተካክል ብየዉ ተስማምቷል። ወርቅ ፍቅር አይሆንም ፍቅርና ጤና ካለ ሁሉም ነገር በሂደት ይስተካከላል።

    • @user-pl4zn9hp9j
      @user-pl4zn9hp9j 4 місяці тому +19

      መሸአላህ ግን አንተ ግዛላት ትንሺም ቢሆን ያስደስታታል

  • @user-ys1xm6eh3j
    @user-ys1xm6eh3j 4 місяці тому +30

    እሄ ሁሉ ስራ የኮሜተሮች ነው ሁልሽም ወርቅ ወርቅ እያላቹ እመዳም ቤት ቁጭ ብለሽ የስው ትዳርትበጠብጣላቹ😢 ሃዋ ግን አዋቂ ትመስይኝ ነበር ለካ ቂል ነሽ እንደ እኔበትዳሬ 2009 ኒካህ ያደረግን የ4 አመት ልጅ አለኝ አንድ ግራም ወርቅ አላደረገልኝም ደስስስስስስተኛ ነኝ ቆርቆሮ ፍቅር አይሆንም

  • @hawamuhammad5270
    @hawamuhammad5270 4 місяці тому +11

    እኔ እምለው ቀልድ ከሆነ እዲሀለቀልድ በጣም ያስጠላል በትዳር ላይ ማሾፍ አይቸ አላቅም ካሜራ ይዞ ጠብ አጀብ የማይታመን ነገር አታምጡ ቀልድ ነው የምትሉ ላይክ

  • @ሂክ
    @ሂክ 4 місяці тому +94

    ትክክል ጀማል ሀዋ አትቅበጭ ጠጋብ ነው ወላሂ ጀማል ምርጥ አሥተዋይ ጎበዝ ልጂ ነው

    • @reyanyoutub2743
      @reyanyoutub2743 4 місяці тому +1

      ፕረክ አተቁ ጅሎች

    • @mehbobamahnooba
      @mehbobamahnooba 3 місяці тому +1

      በጣም ወላሂ አሁን የወርቅ ሰአት ነው እንደ ሆ ተይንጅ ሀዋ አስተውይ እንጅ ለሁሉም ጊዜ አለው

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj 4 місяці тому +134

    ተይሀዊ አመቲእና ማሂር እድሁም ጀማል ናቸው ወርቆችሽ🎉🎉🎉🎉ደሞ አልሀምዱሊላህ በይ በአሁንሰዓት እደጀማል 24ሰአት ሰርቶ የሚያስተዳድር ባልየለም በመዳም ቤት እየሠራን እንኳን አናድርም ብለው አሻፈረኝ እያሉ ተቸግረናል😢

    • @madee9794
      @madee9794 4 місяці тому

      ሳህ

    • @VipVi-on2mu
      @VipVi-on2mu 4 місяці тому +2

      😂😂😂ዉነት ነዉ ያረብ

    • @user-bo2hb6rc8g
      @user-bo2hb6rc8g 4 місяці тому +1

      ካሜራ ደቅነው የምን ውነት ነው

    • @sadaahmed252
      @sadaahmed252 4 місяці тому

      😅😅😅😅ፐፐፐ ቢቀረስ

    • @ekramymam5901
      @ekramymam5901 4 місяці тому

      ትክክክክል❤

  • @user-kc4we2sr3q
    @user-kc4we2sr3q 4 місяці тому +6

    ጀማል ጀግና ባል ነህ አላህ ያግዝህ ሀዋ ወርቅ ምንም አያደርግልሽም አርፈሽ ልጆችሽን አሳድጊ በዚህ ኑሮ ውድነት ውርቅ ስው የሚበላው ምግብ አጥቶል

  • @erozi217derege3
    @erozi217derege3 3 місяці тому +5

    ግን እኔ ብቻ ነዉ ወርቅ ደስ የማይለኝ መቼም የማደርግ አይመሥለኝ ከቀለበት በላይ የምር ወርቅ ትዳር አይሆንም ሴቶች ወርቅ እያላችሁ ትዳራችሁን አትበትኑ እኳኳን ልጂ ወልዳችሁ የምር ተው ልብ ይኑረን

  • @fathimaahmed8304
    @fathimaahmed8304 4 місяці тому +65

    ተይ ሀዋ ተረጋጊ ወርቅ ምን ያደርግልሻል ዝም ብለሽ ልጆችሽን አሳድጊ

  • @user-fy8pv2fz7x
    @user-fy8pv2fz7x 4 місяці тому +80

    ፕራክ ነው የምትሉ😂

    • @newfgy
      @newfgy 3 місяці тому

      😂😂

  • @dohaqatar5500
    @dohaqatar5500 3 місяці тому +3

    ወርቅ ቀርቶብኝ እራሡን በቻለ🥺ካለህ ግዛላት ጄማል የልጆችህ እናት ናት ልቧን አትሥበረው

  • @user-xg1ir5zg8w
    @user-xg1ir5zg8w 3 місяці тому +2

    ወላሂ ጄማል በጣም ጠካራነህ ሀዋ አድበሽ ተቀመጭ አትቅበጭ ሆሆሆ❤❤❤

  • @rukiarukia4001
    @rukiarukia4001 4 місяці тому +177

    አርፈሽ ተቀመጭ ጀማል ጎበዝና ጠንካራ ባል ነዉ ስንቶች አሉ የሴትን እጅ የሚጠብቁ በስርአት አስቀምጦ ይዞሽ ምን ነካሽ ሀዊ

  • @user-rh1pu2uw8y
    @user-rh1pu2uw8y 4 місяці тому +142

    ሞኝ የያዘውን አይለቅም አሉ ባልሽ ሁሌም ስጦታ ይሰጥሻል ማሻ አሏህ እንደት ወርቅ ብለሺ ይህን ያክል ኢትዩ ነው እኮ ያለሽው ነውር ነው አሏህን ፍሪ

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 4 місяці тому

      ትክክል ክልል ብዛት ግዜ ወርቅ ውይ

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 4 місяці тому +2

      አይልጆችሽናቼውወርቆችሽ አረአትጃያይ ሞይዬያዘውንአይለቅጭራሽእዳዳፌት

    • @user-rc8op6yr7d
      @user-rc8op6yr7d 4 місяці тому

      በትክክል ነገረት ወላሂ😢

    • @ToybaAhmed-ey9gr
      @ToybaAhmed-ey9gr 4 місяці тому

      በጣም

    • @zekiya7868
      @zekiya7868 4 місяці тому +1

      ልብሥም የማይገዙ አሉ እህቴ አትቀልጂ በአሁኑ ሠአት

  • @user-mf9jk6wv8s
    @user-mf9jk6wv8s 4 місяці тому +10

    ለወርቅ ብለሽ ትዳርሽን አታፈርሽው ባልሽ ልጆችሽ ወርቅ ናቸው ይህንንም ያላገኘ ስንት አለ አልሀምዱሊላህ እህቴ

  • @user-ow8nz1xq3l
    @user-ow8nz1xq3l 4 місяці тому +11

    አረረ ሀዋ ዝም በይ ትዳር በወርቅ አይቀየርም ሀቢቢቲ የኔባል ታሞብኝ አ4ት አመትሆነው ውጭነበርን እሱን ወዳሀገር ልኬ አሁንም ውጭነኝ አድቀንም አልከፋ ትዳርሽን አክብሪ

  • @user-qq3ix4kt6b
    @user-qq3ix4kt6b 4 місяці тому +181

    ወርቆችሽ ልጆችሽ ናቸው

    • @user-oq1fz9te6z
      @user-oq1fz9te6z 4 місяці тому

      ሳ ወላሂ ወርቅ ልጆቹ ነቸው😂

    • @jemila-il5qy
      @jemila-il5qy 4 місяці тому

      ሳህወላሂ❤😢

    • @aminatmohemed758
      @aminatmohemed758 4 місяці тому

      እደው ምኒቱ ጅልናት😢😢

    • @user-jf7vr4fy7y
      @user-jf7vr4fy7y 4 місяці тому

      እውነት ነው ስላልገባት ነው

    • @user-nv2tv5bc8t
      @user-nv2tv5bc8t 4 місяці тому

      እናተ ግን የምር አላህንፍሩ ብር ለመለቃቀም ብላችሁ አትጃጃሉ ምላስሽን ቆጥቢ ቱ ስታስጠላ ጓደኛምይሁንምንም ስለዚህ አንተም አክብር ባለህ የለለህን አትበጥረቅ የለለህን ዝም በላት የምር ጀግና ባልነህ ጀግናነህ ወርቅ የሜንወርቅነው እሰይ ለይቶብ ብር ብላችሁ እሰው ፊት አላህን ፍሩ ሲጀመር ወሸታችሁነው ተማካክረውነው ቀዳዳዶች 😢ሲያስጠሉ የውነትም ይሁን የውሸት የሀዋምላስ እደት እንዳስጠላኝ😢 ጀግናነህ ዝም ቨላት በአቅምልክኑር ሲጀመር ሰትረህ ያዛትየሚንሚድያመላላጥነው😢

  • @user-di3xu1rb9q
    @user-di3xu1rb9q 4 місяці тому +56

    ምነው ወርቁ ቀርቶብኝ ሀገር ገብቸ እደጀማል እና እደዳውድ ያለ ባል ኑሮኝ በኖርኩኝ አይ ሀዋ ተይ እዳች እድለኝ የለም እኛ አለን አደል ያርብ ሀማማም እያጠብኩ የጣቴም ቀለበት የለኝ 8 አመቴ በስደት እህቴ ቤቴም አላበቃ ተይ እህቴ ምርጥ ባል አለሽ

    • @mesineguse7820
      @mesineguse7820 4 місяці тому +9

      😮😮😮 ከነሡ የተሻለዉን ይስጥሽ እህት

    • @user-gb2zd3ie6f
      @user-gb2zd3ie6f 4 місяці тому +4

      ከነሡየተሻለይስጠን❤

    • @HayetAli-og9qh
      @HayetAli-og9qh 4 місяці тому

      አሜንንንንን

    • @ZemzemMehamed-dn1fr
      @ZemzemMehamed-dn1fr 4 місяці тому +1

      አይዞሺ አንድ ቀን ትመጫለሺ. እኔም ሳላሥበው ነው ሀገሬ የገባውት

    • @user-di3xu1rb9q
      @user-di3xu1rb9q 4 місяці тому

      @@mesineguse7820 አሚን ያርብ

  • @Hana-qb6oo
    @Hana-qb6oo 4 місяці тому +3

    ምን አይነት ሀሣብ ነዉ ያለሺ በጣም በጣም ጎበዝ ጀግና ልጅ ነዉ ጀማል አይገርምሺም ወርቅ ትዳር ይሆንልሻል ለልጃችሺ አስቤዛ ማለትሺ ነዉ ወርቅ እምትይዉ

  • @tube3507
    @tube3507 3 місяці тому +2

    👉ወደ አዲሱ ቤታቸው ሊሄዱ ነው የሚል😂😂
    👉የምር ከሆነ ደሞ 👉ተይ እህቴ ላንች ወርቅ ለማምጣት ብሎ ሀራም ውስጥ ቢገባ ጥሩ አደለም በኋላ ትቆጭበታለሽ ወርቅ ጠፊ ነው ወርቅ ፀባይ ካለው ሲኖረው ይገዛልሻል ሀዋ።

  • @user-us1er2bs9y
    @user-us1er2bs9y 4 місяці тому +51

    ሲጀመር የምን ወርቅነው ወርቅ ልጆችሽ ናቸው

  • @saedihussen
    @saedihussen 4 місяці тому +44

    ሀዋ ይሄ የጥጋብ ምልክት ነው ወላሂ አርፈሽ ተቀመጭ ደግሞ ጀግና ባል አለሽ ጎበዝ አንች ባለ ወርቅ ነሽ ኑሮ ራሱ ከብዶል ልጅ የወለደ ደግሞ ምንም አያምረውም አርፈሽ ተቀመጭ የሞኝ አስተሳሰብ አትሰቢ

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g 4 місяці тому

      😂ይህ እኬ ፕራንክ ነው እውነት መስላችሁ ነው

    • @ademendire2080
      @ademendire2080 4 місяці тому +1

      እኔ የምገርሙኚ ያመናችሁሠወች ፕራክነዉ እኔተንለማሥተማርነዉ ብለዉይመጣሉ ሁለት ጂላጂል

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 4 місяці тому

      😁😁😁😁

  • @zedbaba2814
    @zedbaba2814 3 місяці тому +2

    ወላሂ ጀማል ጎበዝ ነው አርፈሽ ትዳርሽን አክብረሽ ተቀመጪ ሲኖረው ሳትይው በራሱ ይገዛልሻል

    • @Happiness90-i7q
      @Happiness90-i7q 5 днів тому

      ቱ እዳዉ ፕራክ መሆኑ አይገባችሁም😅😅

  • @NawaMawa-sw1zu
    @NawaMawa-sw1zu 4 місяці тому +1

    ወረቢ ጀማል ትክክልነው እየሄዱ እየመጡ ስቶቹ ሞቱ ስለዚህ አላህን አመስግኝ ወርቆችሽ ልጆችሽናቸው እህቴ

  • @sikosilo7773
    @sikosilo7773 4 місяці тому +63

    ሀዊ ምን ሆነሽ ነው ማማዬ ጡሩ ሰው አልነበርሽ ኮሜት ከሆነ ትዳር አሆንሽም ያንች ወርቅሽ ልጆችሽ ና ባልሽ ናቸው❤

    • @modinaibrahim685
      @modinaibrahim685 4 місяці тому +3

      ትክክል የኮሜት ወሬ አትስሚ ሀዊ

    • @saadaa6222
      @saadaa6222 4 місяці тому +1

      ሳህ

    • @MoloHolo-nm5iu
      @MoloHolo-nm5iu 4 місяці тому +1

      እውነት እውነት ነው ❤❤❤❤❤❤

    • @user-nn7jc6tq1q
      @user-nn7jc6tq1q 4 місяці тому +1

      ኧረ የቀለዱነው ሊሸቅሉብነው

    • @user-nl4xx4po1t
      @user-nl4xx4po1t 4 місяці тому

      ሀቅ

  • @Alhamdulila886
    @Alhamdulila886 4 місяці тому +85

    ትክክክል ነክ ጀማል

    • @KsaksaKsaksa-yo9ln
      @KsaksaKsaksa-yo9ln 4 місяці тому

      ትከክል ነህ እኔ የሰው ቤት ሰለቸኛ

  • @hayatmko9818
    @hayatmko9818 3 місяці тому +1

    ሀዋ በዚህ ጊዜ ወርቅ ትያለሽደ ተይ ማማዬ ትዳርሽን አጥብቀሽ ያዠ ቤቴ ቤቴ ነው ማለት እህቴ

  • @user-ft4jx9je4b
    @user-ft4jx9je4b 3 місяці тому +1

    ወላሂ ልጆችሽ ናቸው ወርቅ የኔ እህት ተመካክራችሁ ትዳራችሁን ያዙ

  • @KakeKake-lp3du
    @KakeKake-lp3du 4 місяці тому +139

    ቢኖርሽ ረሱ ሽጭውነ አግዢው እጂ እደሌለ እየወቅሽ እሄደለው አረ ትልቅ ጥፈት ነው ሚትሉ በለይክ አሰይኝ😢😢😢

  • @user-ou1nb4xi7s
    @user-ou1nb4xi7s 4 місяці тому +25

    እናትየ ወላሂ ጀግና ባል ነው ያለሽ ጀማል እና ዳውድ ለቤታቸው እና ለልጆቻቸው ለሚስቶቻቸው ተፍ ተፍ እያሉ ነው የቤት እመቤት አድርገው የያዧቹሁ ወላሂ አርፈሽ ቲዳርሽን አክብሪ😌😌

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 місяці тому +1

    ያአብርሽ ማኪና ሲጋዛ 😂ያቺም ወርቅ ይጋዛል😂😂አብሽሪ 😊

  • @user-nl4xx4po1t
    @user-nl4xx4po1t 4 місяці тому +1

    እኔ በተፈጥሮየ ሰዉ ወይም እንግዳ መጦ ጠብ ቀርቶ ሃይል ቃል መናገር አልፈልግም ሃዋየ ተይ ልጆችሽ ናቸዉ ወርቆችሽ መሽ አላህ ጀማል የልጅ አዋቂ ነዉ ተይ ሰከን በይ አይበጅሽም ደሞ ትዳር አንድየ ንፋስ ከገባዉ አይበጅም

  • @user-tn6xv7st5x
    @user-tn6xv7st5x 4 місяці тому +138

    የምን ወርቅነው ሀውይ ታይ ወርቅ ትዳር አይሆንም የኮሜተሮችን እያየሽ ትዳርሽን አታፍርሽ ❤❤❤❤❤

    • @user-et8bq1bq8d
      @user-et8bq1bq8d 4 місяці тому

      ትክክል ወላሂ

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 4 місяці тому +1

      እረእደቤትሽኑሪ ሠዉሥላለሽ አደለም ኮቻቤትክራይ ዉድነዉ

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 4 місяці тому

      ወርቅምንይ ሠራልሻል ጀማል ደሞ ንግግርህነዉ ደራየሚዶላት እዳባቶቺችን ነዉ ሂጅ ጠገበይ አችዝምበይትትአያቴን. አሥቲወስከኝ

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry 4 місяці тому

      በትክክል

    • @user-bh2jj6cq7w
      @user-bh2jj6cq7w 4 місяці тому +3

      ግንኮ ለምን ይዋሼኛል ነዉ እያለቺ ያለይዉ ልክ ናት ለምን ይዋሻታል😢😢😢😢

  • @fama4230
    @fama4230 4 місяці тому +59

    እኔ 10አመቴ ታገባሁ ወቅ ቀረቶ ቢጃማ ግዛልኝ ብየ አላቅም ሳኡድ 6ሰረቸ ወልጀ መልሸ አሀን ኢማራት እገኛለሁ ባሁን ሰአት ጀማልና ዳዉድ ጠካራ ባል ናቸዉ አድበሸ ተቀመጭ😢 😢

    • @kenzituali816
      @kenzituali816 4 місяці тому +1

      ሁሉም,እንደአቅሙነውማሬ,,,

    • @user-hg9bv8ur6g
      @user-hg9bv8ur6g 4 місяці тому +1

      እና ራስሽን ራስሽ እያስተዳደርሽ እኮ ነው ያለሽው እደት ይገዛልሻል አልተቀመጥሽ እሱጋ ወልዶ መሰደድ ሹ ፋይዳ ልጆችሽን ከጎናቸው ሆነሽ ስታሳድጊ ነውጂ

    • @reyanyoutub2743
      @reyanyoutub2743 4 місяці тому +1

      አንቺ በል እሱ ምስት ነው በደንብ አስተደድሪው😂😂😂

    • @ZahraZahra-kc7om
      @ZahraZahra-kc7om 3 місяці тому

      እኔም

  • @MouzaAlshamsi-lz6lz
    @MouzaAlshamsi-lz6lz 4 місяці тому +2

    ፕራንክነው ክክክክ. ግን ለይቱብ ብር ብላችሁ በትዳራችሁ ሸይጧን ባታስገቡ. መልካም ነው

  • @HhddHdhd-pz6zf
    @HhddHdhd-pz6zf 4 місяці тому +19

    ሴት ቢትሄድ ሴት ትመጣለች ግን እዳሀዋ ወርቆ የሆነች ሚስት የልጆችህ እና አታገኚም ከቻልክ ግዛላት ካልቻልክ ስችል እገዛልሻለሁ ብለህ አባብላት ሀዊየም ተረጋጊ ሁቢዋ❤

    • @user-ec1ww7zc4c
      @user-ec1ww7zc4c 3 місяці тому +1

      👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @user-ec1ww7zc4c
      @user-ec1ww7zc4c 3 місяці тому

      ሂጅሂጅ ይላል ሲያስጠልላኝ😏😏😏

    • @aminatm1048
      @aminatm1048 3 місяці тому

      በትክል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጥሩ መልስ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @ayklahmd5027
    @ayklahmd5027 4 місяці тому +72

    ወላሂ ወረቆ ከርቶብኝ ወርቅየሁኑ ልጆች በሰጠኝ ያረብ❤

    • @user-ek1ee9jr7r
      @user-ek1ee9jr7r 4 місяці тому +3

      አላህይወፍቅሽ ሁላችንንም አላህ አሰብንበት ያድርሰን❤❤

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 4 місяці тому

      ዉድ ደሚሪኝ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 4 місяці тому

      ​@@user-ek1ee9jr7r ዉድ ደሚሪኝ

    • @user-vd8xh8os8z
      @user-vd8xh8os8z 4 місяці тому +1

      ይስጠይኝ ይስጥሽ❤❤❤❤❤

    • @semiraoumer-vq5sw
      @semiraoumer-vq5sw 4 місяці тому +1

      አላህ ይወፍቅሽ

  • @user-ig9oz3yv5w
    @user-ig9oz3yv5w 4 місяці тому +17

    ጀማል ወላሂ ትክክል አገላለፀህ ሀዋ ጀግና ባል ያለሺ ትዳረሺን አጥብቀሺ ያዥ
    ወረቅሺ ልጆችሺ ናቸው ትዳረሺ ነው

  • @user-eq4gs3tw8y
    @user-eq4gs3tw8y 4 місяці тому +1

    ሀዊ አስተዋይ አለነበርሽ እንደ ጀማል ጎበዝ ነው በአሱ እድሜ ያሉ ወንዶች ምንም አላማ የላቸውም የአንች ባል ግን ትዳሩን ቀጥ አድርጎ ይዞ ልጅ አሳዳጊ ነው ባልሽን መረዳት ካሜንቶች ለራሳችው የብር ሐብል የላቸውም አብዛኛው ወንድን የሚያስተዳድሩ እነሱ እራሣቸው ናቸው የነሱን ወሬ አትስሚ

  • @umufaruqtube622
    @umufaruqtube622 4 місяці тому +2

    እውነት ነው አረ የተናገረው ውዴ ሀዋ ይቅርብሽ ከሌለው

  • @Zeneb-hg6je
    @Zeneb-hg6je 4 місяці тому +23

    ፕራንክ መሆን አለበት ሀዋ እንደዚህ ያለ ምላስ የላትም ጉድ እኮ ነው አይሰው የአላህ ስጦታ ያለምንም ግቦ ነው እናተ ግን በዚህ ትጣላላችሁ አልሀምዱሊላህ በላችሁ ልጃቻችሁን አሳድጉ ። እኔ አስር አስር አመት ያልጠቀመው ብትዳር ስኖር ልብስ እንኮን ግዛልኝ ብየ አላቅም ወላሂ እንደ ቤቴ ነው እማድረው እንደጎረቤት አይደለም በፊት ነበር ይገዛ ያልነው ካዛ ወድህ ቆንጆ ቀሚስ ገዝቶልሻል ይበቃሻል ሀዋ ኮማንተሮች ስለቀባጠርን አይደለም ኑሮሽን እምታቂው😢

  • @user-gp3gh4kf6j
    @user-gp3gh4kf6j 4 місяці тому +18

    ተይ አላህን ፍሪ በዚህ ሰአት ወርቅ የሚባልበት ጊዜ አይደለም ጀማል ምርጥ ባል ነው አርፈሺ ተቀመጭ አትቅበጭ ሁለት ልጂ ይዘሺ ምን የሚሉት መቅበጥ ነው

  • @user-ys1xm6eh3j
    @user-ys1xm6eh3j 4 місяці тому +1

    ጅግና ጀማል ይመችህ አቦ ያላቅምህ አላህም አይጠይቅምህም አትፍራ

  • @AhgDhg-fy6p
    @AhgDhg-fy6p 4 місяці тому +1

    ምንድን ነው በሰው ፊት መሽለጥለጥ ሰው ሰው ናችሁ ብሎ ቤታችሁ መጣ ምንድን ነው አንዴ መማታት አንዴ ሻንጣ ማንሳት እንግዳው ተነስ ውጣ አትም እንግዳ ቤታችሁ ከመጣ ዝቅ ቢለው ማክበር ሰው ነው የሰው ቤት ቢሎ ነው የመጣው እንስሳ ናቸው እንዴ ሚስት ትንሽ ዝቅ ማለት አለባት❤

  • @HikmayouTube
    @HikmayouTube 4 місяці тому +56

    ጉድ እኮ ነው ባልሽን የምወጂ ከሆነ ተረጂው ሀዊይ ካንች ሌላ ማን ይረዳዋል እህት አንች ለሱ እሱ ላንች ተረዳዱ ደሞም መልካም ባል አለሽ

    • @fggg520
      @fggg520 4 місяці тому

      ሳህ❤❤❤❤

    • @user-dw3bm2wn2j
      @user-dw3bm2wn2j 4 місяці тому +1

      ዝበይማ አሥታቅፏት ሌላይቷን ቆጆ ሼበላ ፊቷ ሢያመጣ የዛኔ ታያለች መቼም የፈረደበት ሥደት ትመጣለች ዳዉዶ እደሁ ጣጣ የለዉም

    • @HikmayouTube
      @HikmayouTube 4 місяці тому +1

      @@user-dw3bm2wn2j እኔ እኮ ግርም የሚለኝ ሰው የውነት ፍቅር ካለበት ባሏን ከወድድች የምታከብር ከሆነች ምን የሚሉት ግልፍጫ ነው ኢላሂ ትግስተኛ ሁኖ እንጂ ያጯጩላት ነበር

  • @zeburazzz8351
    @zeburazzz8351 4 місяці тому +21

    አረ በዚህ ኑሮ ሰው የሚበላሁ ተቸግሯል የምንወርቅ ነው ሀዋ የሠው ወሬ አትስሚ እንደ ቤትሽ ኑሪ ሁሉም ጊዜ አለሁ ወርቅ አያሳድርም ፍቅርጅ

  • @zainabumar7894
    @zainabumar7894 4 місяці тому +1

    አርፈሽ ተቀመጭ ባልሽን አታስጨንቂ በዚህ የኑሮ ውድነት❤❤❤

  • @user-ct2vc2zs4g
    @user-ct2vc2zs4g 4 місяці тому +1

    ለምንአትታረቁም ሶሉ አለነብይ
    እኔኮሜዳላይ ሜዳላይ መዉጣታቼዉ ሀዊ ለወርቅብለሽ ትዳርሽንአታፍርሺ

  • @user-cp8zp7cn4m
    @user-cp8zp7cn4m 4 місяці тому +37

    አሺቃባጮቺ አረብሀገር ያለቺሁ ለሀዋም ወርቅ ግዙላት ለሌላይቱበሮቺ እየገዛችሁአይደል እገዙትጀማልንም

    • @user-zx8fo2fj4h
      @user-zx8fo2fj4h 4 місяці тому

      ክክክክክክ እዉናት ነዉ

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf 4 місяці тому

      😅😅😅😂😂😂እውነት ነው

    • @user-lp6zh9xn3x
      @user-lp6zh9xn3x 4 місяці тому +1

      እገለኤ ለምንአንች አገዚላትም

    • @hawahawa7248
      @hawahawa7248 4 місяці тому

      ትክክል ሁልሺም ግዛያላችሁ አሁን ሲጣሉ አሁን ሃዋን እጥፍ ምድረጋችኩ ጀማልም ጥፋተኛነው ማድረግ የማይችለውን ለምንቃንይገባል ሲቀጥል ለምን በተደጋጋሚ ያታልላል ሁኖም ሃዊይ እስከዛሬም በሳቅእያለፍሺውነው እለፊው ያልፉል

    • @user-cp8zp7cn4m
      @user-cp8zp7cn4m 4 місяці тому

      @@ASH-zk4tf አብዘሀኛው አሺቃባጪ ወለየወቺናቸው ለቡታጂራ ይቱበሮች ብርእና ወርቅእሚገዙት እነዛላጣስለሁኖ ያገባናልበለውነው አሉ ያውም ሙስሊም ላልሆኖይቱበሮች ሀዳሙስሊም ወንድማቸው ቢረዱትምንቺግር አለውአር ሴቶች እራሳችሁአታርክሲ

  • @EmanMohammed-ps7gy
    @EmanMohammed-ps7gy 4 місяці тому +31

    ወርቆችሽ ልጆችሽ ናቸው ሀውዬ ተረጋጊ ወደፊት ያደርግልሻል ❤❤❤

  • @user-bh6rl1gl7h
    @user-bh6rl1gl7h 4 місяці тому +1

    ወርቅሺ ልጆችሺ ናቸው እህቴ ባሁን ስአት እንኳን ወረቅ ግዛልኝ ልል ቀርቶ ቢኖኝ እራሡ ሺጨ እሡ ማግዝ ነው የምፈልገው ባሁን ስአት ማሠብሺ እራሡ ይገርማል

  • @user-hq2es1lo4n
    @user-hq2es1lo4n 4 місяці тому +1

    አይሃዋ የኔውድ አይዞሽ ሲችል ሳጠይቂው ይገዛል አብሽሬ አትቸኩይ አንተም አላማ ከሰጠኝ አብሽሬበላትእሺ

  • @user-us1er2bs9y
    @user-us1er2bs9y 4 місяці тому +27

    ብቻውን እየሰራ ነው ለሱም እዘኒለት ጀማል ሚስኪንነው አንችም ጥሩልጀ ነሽ ግን አስቢበት

  • @medi45672
    @medi45672 4 місяці тому +81

    አኔም በጣም ይገረመኛል ከመታተሮች ወረቅ ግዛ ሲሉ በዚህ ንኖ ዉድነት

    • @user-km4ky2qs3e
      @user-km4ky2qs3e 4 місяці тому +4

      ይሄ ሁላኮ የኮሜቷች ሥራዉ ወላሂ

    • @user-fz4ug6ot8q
      @user-fz4ug6ot8q 4 місяці тому +2

      ትክክክልልል

    • @user-em6zn5or9v
      @user-em6zn5or9v 4 місяці тому +4

      እና ምን ይበሉ ምክንያቱም እሚዲያ. ላይ ስትወጪ ሠደቡሽም መከሩሽም ዋሹም ኮሜቶች ጥፋት የለባቸውም ደሞለምን ይዋሻል ስርአት የለውም ሲጀመር አደራህን ፈጣሪ ከደዚህ አይነት ወንድ😮😢

    • @user-pv2zd4bu4m
      @user-pv2zd4bu4m 4 місяці тому

      ትክክክክክክል

    • @user-eh1hg6si7r
      @user-eh1hg6si7r 4 місяці тому

      አረደምሪኝውደእምገርመኝእሷያሳቡሽወላሄአናደደችኝ

  • @user-vj7lq7kb5m
    @user-vj7lq7kb5m 4 місяці тому +1

    ባሑን ስአት ኘደኛው ወርቅ ጤና ፍቅር ባድላይ ልጅን ማሳደግነው ስቶቻችነን እየብቻ ልጅ የምናሳድገው

  • @HayarMohammed
    @HayarMohammed 3 місяці тому

    ወድማችን ትክክልነህሀዋ ባሁነሠአት ወርቅ ልጆችሽናቸው ያንቺወርቅ በመካከላችሁ ለሠይጣን በር አትስጡ መካከሩ

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 4 місяці тому +54

    ቆይ ሀዋ ምነዉ ስርአት አጣሽ ፕራክም ቢሆን ቢያስ እግዳ አክብሪ እረባክህ አይባልም ወርቁ ይቅር ተመልካቾች በቃ ባልና ሚስት ሲጣሉ ወርቅ ግዛላት ወርቅ ግዛላት ገፎ አፍ ሁላ ዝምብላቺሁ አትተርተሩ ደግሞ ባልሽ ፀዳ አድርጎ ይዞሻል የምን ወርቅነዉ በዛሬ ኑሮ ዉድነት ዝም በላት እዳትገዛ ጀማል ወላሂ 👈👈👈👈👈👈

    • @Handel482
      @Handel482 4 місяці тому +3

      😂😂😂😂😂😂😂😂 እና እነሱ የተሰማቸውን ከጻፉ ለወርቅ ብለሽ ትዳር አፍርሺ አልተበለች እሷ ህጻን አይደለች

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha 4 місяці тому

      @@Handel482 😂😂

    • @QwerQwer-rr8sh
      @QwerQwer-rr8sh 4 місяці тому

      😂😂😂እኮ ​@@Handel482

    • @user-cl4mw9pr2j
      @user-cl4mw9pr2j 4 місяці тому

      ከከከከከ ገፎ አፍ እውነት ነው ግን የኮሜት ወሬ አይሠማም

    • @user-em6zn5or9v
      @user-em6zn5or9v 4 місяці тому

      ክክክ ገፎ አፍ ኮሜቶች ጥፋት የለባቸውም ምን ያርጉ እሚዲያላይ የወጣ ሠው ይሄው ነው. 😂😂

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 4 місяці тому +24

    አረ ተይ ሀዋ ኮመንትን እያየሽ ወርቅ ወርቅ አትበይ ለራሳቸው ምንም የሌላቸው ነው ሚቀብጡት

  • @user-du6lf1sy8e
    @user-du6lf1sy8e 4 місяці тому +1

    አች ልጅ ግን ምን ነካሽ በፈጣረ 😂😂😂😂

  • @user-ns6nx5qb2t
    @user-ns6nx5qb2t 4 місяці тому +1

    እባባ ስይል አሁን እማማ አላለችም ቅማላም😂😂😂

  • @user-nx6lq2ju8p
    @user-nx6lq2ju8p 4 місяці тому +37

    ትዳርሽን አታፍርሽ ኮሜታተር ነዉዴ እሚያሣድርሽ ሀራም ነዉ ሚሥት ባሏን ካቅሙ ባለይ አጠይቅም የኔ ቆጆ እረጋ ብለሽ አሥቢ ዱአ አድርጊ የሠዉልጅ ወቶ በሰላም በማይመለስበት ጊዜ ባሁኑ ሳአት አች በወርቅ ትጣያለሽ ልጆችሽ ናቸዉ ወርቆችሽ

    • @halimetwollotube513
      @halimetwollotube513 4 місяці тому +2

      ትክክል ባሁኑ ስአት እኳን ወርቅ ወዱም አቸግሯን አርፈሽ ተቀመች ሀዋ ሇላ ይቁጭሻን ቤተሰብም ቢሁን ከለለሽ አይወድሽም እዛ ህደሽ ብትቀመጭ ወርቁን ቀቅለሽ አበይው ምን ይሰራልሻን

    • @KhalidAl-uu6ip
      @KhalidAl-uu6ip 4 місяці тому

      አትቅበጭ😊

    • @KhalidAl-uu6ip
      @KhalidAl-uu6ip 4 місяці тому

      መዳምሆነሺል

  • @Se-tu3eu
    @Se-tu3eu 4 місяці тому +27

    እእ ወረቅ ካልገዛ ያሠናብተኝ አላለችም ወይ ዘንድሮ ሠዉ እደቤቱጂ እደጎረቤቱ አይኖርም

    • @hayathayattadese9518
      @hayathayattadese9518 4 місяці тому

      አይሴትወቸጥረትደረሰተገኛአትቀብጥ

  • @fafia4447
    @fafia4447 4 місяці тому

    እኔ ግርም የምትሉኝ ኮሜቶች ወርቅ እድህ ቀላል ነው እዴ ዝብለሽ ልጆችሽን በፍቅር አሳድጊ የምን ወርቅ ነው ወርቅ በምትገዢበት ጨማምራችሁ ቋሚ ገበያ ክፈቱ እኔ አዳድ ሰወች የሚገርሙኝ ወርቅ መኪና ቤት ገዛላት የምትሉ ኮሜቶች እዝህ ብቻ አይደለም ለሌሎችም እደኔ ይሄ ልጅ ከየት ያመጣዋል ስንት ቦታ ተከራቶ እያመጣ ቀልድም ሆነ እውነት ዝብለሽ ተቀመጭ ወንድ ልጅ እንኳን መንገድ ሰተሽው ምሮውም ስላማረረው በዛው እዳያሰናብትሽ እና ሁለት ልጅ ቀርቶ አንድ ልጅ ለብቻ ማሳደግ ከባድ ነው

  • @Maziyteka
    @Maziyteka 3 місяці тому

    ትክክል ጀመል ስው የሚኖልው እንደቤቱ እንጂ እንደጎርቢት አይኖርም

  • @zinetebrhem5681
    @zinetebrhem5681 4 місяці тому +24

    ባለፈው ቆፍጠን በይ ብለው ስለመከሩሽ ነው ዩቱብ ሰሪወች ትዳርሽ ይሻልሻል አትመናቀሪ ሁለት ልጅ ይዘሽ ቤተሰብም 15 ቀን በላይ ውጭልኝ ነው እሚሉሽ ከወርቅ በላይ ልጆችሽ ወርቅ ናቸው

  • @hdhdhhhnd5082
    @hdhdhhhnd5082 4 місяці тому +13

    ወርቅ ትዳር አይሆንም ሀዋየ እንደቤትሽ እንጅ እንደጉረቤት አይኖርም አርፈፈሽ ተቀመጭ ወርቆችሽ ባልሽ ልጆችሽ ቤትሽ ናቸው አላህ ልብሽን ይመልስልሽ ለሠው ልጅ ፍቅር ነው ወርቁ ቢኖርም ባይኖርም ፍቅር ካለ በቂ ነው ብልጭልጭ አይመርሽ እህትዋ

  • @HikmaHayat-dg7to
    @HikmaHayat-dg7to 3 місяці тому

    ወድም ፈጣሪ ከሰማይ አይርድም አትበል ፈጣሪ አሁን መቸም ከኛጋ ነው
    ☝☝☝☝☝☝☝☝☝

  • @user-oz5ow7vv7u
    @user-oz5ow7vv7u 4 місяці тому

    ጀማል አተ ጎበዝ ባል ነህ ሀዋ ወርቆችሽ ልጆችሽ ነው

  • @user-fs8xy8gm2c
    @user-fs8xy8gm2c 4 місяці тому +15

    ማሻአላህብያለሁ ጀማልና ዳዉድአላህይጨምርላችሁ ወንድሞቻችንለብዙወች ተምሳሌቶች ናችሁ እህቶች አደብ አድርጉወርቅሽ ልጆችሽናቸዉ

  • @አልሀምዱሊላህ9291
    @አልሀምዱሊላህ9291 4 місяці тому +17

    አይ ሀዋ አልሀምዱሊላህ እያልሺ ኑሪ አመሥጋኞች ይጨመርላቸዋል ልጅሽ ወርቅሽ ነው አይምሰልሽ ኮሜት አትይ እኝ እራሱ አልገዛንም

  • @umuzikeratube5368
    @umuzikeratube5368 3 місяці тому

    ቤታችንን እንደት እናሸንፍ ይላሉ ወርቅ አለችም ጀማል ጎበዝ በሳል ነህ ሀገር ለምዴን እየኖርን አልክ ትክክል ወንዱ ከሴት ብር እየጠበቀ ንቂ ንግስት አድርጎ ይዞሻል ንጉስሽ አድርጊው ባልሽን ገዝተሽ አመጭም ትክክልል😅

  • @medinayosuf9044
    @medinayosuf9044 9 днів тому

    ጀመል አንቴ ጎበዚ ነህ አንቺ ዉርቅ ምንየረግልሸል

  • @kksakksakksakksa8165
    @kksakksakksakksa8165 4 місяці тому +16

    አረ ተይ ሀወዬ ዉርቅ ትደር አይሆንሽም

  • @skettube4149
    @skettube4149 4 місяці тому +11

    ልጅቷ ክብር ስለማይሰጣት እናም ብዙ ጊዜ ስጦታ እያለ ስለማሞኛት ሞልቷት መሠለኝ እናም አረጋጓት ሀዋ እንድህ ያለች ልጅ አመሥለኝም ታንተ ሁኔታ ነው የምትቀያየረውጅ ጓደኛህ ስለመጣ አይደለም ብል አክስ ጓዴኞቻችሁ ሲመጡ የበለጠ ነው ሷሊህ የምንሆነው

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 4 місяці тому

      ዉድ ደሚሪኝ 5:54

    • @user-vl6ck5ko6k
      @user-vl6ck5ko6k 4 місяці тому

      አወ ሁለየ ይዋሻል ጀማል ሁለየ ይዋሻታል አያከብራትም ባለጌ ነው

  • @umufaruqtube622
    @umufaruqtube622 4 місяці тому +2

    ፕራንክ ከሆነ ጉድ ነው
    የምር ከሆነ ግን ሀዋ ከቻለ ቀስ ብሎ ይገዛልሻል ግን ለልጆችሺ ስትይ ኑሪ ተይ

  • @FhDc-cv9cw
    @FhDc-cv9cw 3 місяці тому +1

    ጀግና ጀማል❤❤❤

  • @user-qc5vt1ke8l
    @user-qc5vt1ke8l 4 місяці тому +14

    አምቲ የኔ ጣፋጭ የቁርጡግ ማማጋርነው አለቺ😢😢

  • @user-yt2dl8fn2q
    @user-yt2dl8fn2q 4 місяці тому +12

    ሀዋ. ትክክል. አይደለይም ወርቅ ትዳር አይሆንምኮ

  • @user-cu5fp5rx5g
    @user-cu5fp5rx5g 4 місяці тому

    ወይኔ መጃጃል ሰው የሚበላው የሚጠጣው አቶል ተቸግሮል አንች ወርቅ ትያለሺ ወርቅ አያኖርም የሚያኖረው ፍቅርና ሠላምነው የሚያስፈልገው

  • @user-rv1lc3kw2e
    @user-rv1lc3kw2e 4 місяці тому

    እኔ የመጀመርያየ ነው ኮሚነት የምሰጠው እህቴ ወርቅሽ ልጆችሽ ናቸው ❤ሲቀጥል ያለሽው ኢትዩቢያ ነው ያለሽው መረዳት አለብሽ የባልሽን ክብር ጠብቂ እህቴ የበላይሽን ሳይሆን የበታችሽን እይ ❤❤

  • @aminaakmad544
    @aminaakmad544 4 місяці тому +14

    ጎበዝ ነህ ጀማል የሁኑ ውንዱ ሰርቶ አያስተዳዱሩም የሴብር ለመብላት ነው እሚራራጡት

    • @moao3796
      @moao3796 4 місяці тому

      ብራክኑውበግጠኝነት

  • @Hawa-gc2pl
    @Hawa-gc2pl 4 місяці тому +21

    ጀማል ግን እውቀት ያንሠዋል ልበል ግን እሠውፊት ምንምነገር አይደረግም😢😢😢😢😢😢

    • @Zeneb-hg6je
      @Zeneb-hg6je 4 місяці тому +3

      እና ምን ያርጋት በሷ ተጀምሯል እንደ በፓፐርስ ፕራንክ መደረግ

    • @user-vl6ck5ko6k
      @user-vl6ck5ko6k 4 місяці тому +1

      እና ምን እውቀት አለው ጃሂል ነው

  • @nejatayalewu7190
    @nejatayalewu7190 3 місяці тому

    ሙሉ ልብስ አልበስ በቃ ሀዋ ጥግሽን ያዥ ያዙኝ ልቀቁኝ አትበይ ሆሆሆ ደስ የሚለው ደስ በሉት ሲረግልሽ ነው

  • @DdDd-wd3wi
    @DdDd-wd3wi 3 місяці тому

    አላሕን ፍሪ ፍሪ ሰው እደቤቱ እጅ እደጎረቤቱ አይኖርም ሐራም አለይኪ

  • @Luabab-uy8ui
    @Luabab-uy8ui 4 місяці тому +11

    አብሽር ጀማል ትክክል ነህ እዚህ እያለቺ አገዛም ነበር ልጆች ሳይመጡ በፉት አገር ንሩ ከባድ ነው እዳቅምህ አሳድራት እቢ ካለቺ እኔ እድርሀለሁ😂😂😂

  • @alal8630
    @alal8630 4 місяці тому +7

    በግ ተሮጠ ሞኝ ካመረር አለ ያገሬ ሰው እርተይ ሀውቲ እረጋ በይ እኔ እራሱ እንኳን ወርቅ ልግዛ ልል እና ወርቅ ብየ ስሙን ከጠራሁ ደስ ይለኛል አንችም ልጆችሺን ወርቅ እያልሺ ኑሪ እንዳውም ሶትተኛ አንድ ሴት ውለጅና ወርቂቱ ብለሺ ጥሪያት ክክክክክ

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 3 місяці тому

    አረ ፕራክ ካልሆነ ወርቅ እና ትዳር እንለይ እህቴ እኔ አስራ 16 አመቴ አንድ ቀን ወርቅ ብየ አላዉቅም ባልሽ ጀግና ነው በአሁን ኑሮ ዉድነት ወርቅ አይጠየቅም እህቴ ደግሞ አንች ታዉቂያለሽ 🥰🥰

  • @seada996
    @seada996 3 місяці тому

    ሀዋግን አናደድሽኝ ዛሬ የኢቶቢያ ኑሮከብዷል እኳን አችተከባክቦ እያኖረሽ ግፍነዉ

  • @AhmedKsa-fq9qz
    @AhmedKsa-fq9qz 4 місяці тому +12

    ጀምየ ትክክክልነህ እንደቤታችን እንኑር በላት

  • @FafiAhmed-vr9uj
    @FafiAhmed-vr9uj 4 місяці тому +6

    ጀማል ጎበዝ እና ጠንካራ ነክ የምር ዛሬ እንኳን ወርቅ የቤት አስቤዛ ይከብዳል በዚህ ጊዜ ትዳርሽን አጥብቀሽ ያዢ በላት እቢ ካለች ግንን ዋ

  • @saadiyakhader472
    @saadiyakhader472 3 місяці тому

    አረ አትሳሳቺ እህቴ እኔ አላገባሁም ግን ባሁን ሳአት ሊጅ ማሳደግያ እራሱ ከባድ ነው ወርቅ ያለው እራሱ ይሸጣል

  • @FhffgFfgchg
    @FhffgFfgchg 3 місяці тому

    ሀዋ ተይ ከርቅ የሚበጡ ልጆች አሉሺአይደል ተይ ካለውደሞ ያረግልሻል አሁን የለኝም አለሺ ለምን አትረጅም

  • @madinaumusara5962
    @madinaumusara5962 4 місяці тому +50

    ዛሬስ ወረቁ መገዛቱ ቀረቶብኝ ከምወደው ባሌ ከምወዳቸው ልጁች አላህ ሀገሪን ሰላም አደረጉ በሰላም ያገናኘኝ ሀዋ አትቅበጭ ወላሂ ሰው እንደቤቱ እንጅ እንደጎረቤቱ አይኖርም የኔ ወድ አርፈሽ ልጆችሽን አሳድጌ የውስጣችሁ በጀት የምታውቁት እናተናችሁ በተረፍ ሰላም ሁኑ ኮሚቶች ደሞ ለስጦታ ስትጠሩ ቀለል አድርጋችሁ ተናገሩ ከከከከከከከ😂😂

    • @waselseraj5568
      @waselseraj5568 4 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @gbbh7183
      @gbbh7183 4 місяці тому +1

      አረ አያስቅም ውነትሽንነው

    • @user-oq1fz9te6z
      @user-oq1fz9te6z 4 місяці тому +2

      ወላሂ ሴቶይ ስንጠግብ ይሄው ነን ምነው ቤቶን አታቅምደ😂😂😂

    • @gbbh7183
      @gbbh7183 4 місяці тому +1

      አወ በሚዲያ የዝህን ያክል መነጋገር አስፈላጊ አደለም እኛ ፍቅር የሚሰጠን ጠርሮብናል እንኳን ወርቅ ልጆችኮ ከወርቅ በላይ ናቸው እየተሳሰብን ቢሆን ጥሩነው

    • @fatimaa9853
      @fatimaa9853 4 місяці тому +1

      ትክክል ወላህ መቸም በስደት ያለንው ኑርን ማሸነፍ አቅቶት እኮነው እኮን ወርቅ

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 4 місяці тому +35

    ሀያት ዩቱበር ወላሂ ወላሂ አበሳ ነች ጎበዝ ሴት ጣጣ የላትም ለቤቷ ለትዳሯ ለልጆቿ ዝቅ ብላ የምትኖር ነፍስያ የሌላባት ልጅ ነች

    • @alamgir481
      @alamgir481 4 місяці тому +1

      በጣም ወላሂ

    • @user-xr6bt8gq3w
      @user-xr6bt8gq3w 4 місяці тому +1

      የቷ ናት

    • @emuemran-zw9vj
      @emuemran-zw9vj 4 місяці тому +5

      ትክክል ሳኡድ እያለች አልወዳትም ነበር ሀገር ከገባችወድህ በጣም ወደድኳት በራሷየምትተማመን ጀግና እደቤቷየምታድር ናት

    • @user-bn4ml1qs9y
      @user-bn4ml1qs9y 4 місяці тому

      ያማርእናትናት​@@user-xr6bt8gq3w

    • @user-if5hg7cc7p
      @user-if5hg7cc7p 4 місяці тому

      ያችስ ጎበዝናት

  • @makme4304
    @makme4304 4 місяці тому +1

    ሀወየ ፕራክ መሆን አለበት😅😅😅😅