የፍጥነት ጥልፍ እንዴት ይሰራል?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лют 2024
  • ለቤተሰብ የተዘጋጀ የእጅ ሙያ ስልጠና
    በዚህ ቻናል ልጆች እና ወላጆች የጥልፍ እና የክር ስራዎችን በጋራ እንዲማሩ ታስቦ የሚዘጋጁ ቪዲዮዎች ይቀርባሉ
    እድሚያቸዉ ከ 8 ዓመት ጀምሮ ያሉ ልጆቻችሁ ስልጠናዉን መካፈል ይችላሉ፡፡

КОМЕНТАРІ • 18

  • @user-rx2tq3rs7e
    @user-rx2tq3rs7e 4 дні тому

    ጎበዝ በርቺ አንቺ ድንቅ ልጅ ነሽ

  • @ammarcell2790
    @ammarcell2790 2 місяці тому +4

    እኔ አገር ቤት ስገባ ታስለምጂኛለሽ መልመድ እፈልጋለሁ አሁን ያለሁበት እንኳን እጅ ስራ ልሰራ ይቅርና ለቂጤም ማርፍያ ሰአት የለኝም

  • @IyassuJoshua-pf3gy
    @IyassuJoshua-pf3gy 4 місяці тому +1

    I love hand craft ! keep it coming, and a bit of advice the video might not get the likes it deserves( I gave you mine)so be patient 👍

  • @user-nm1tr5pv2m
    @user-nm1tr5pv2m 3 місяці тому +1

    በጣም አመሰግናለሁ የምወደው ስራ ነው

  • @user-do8is8ll1n
    @user-do8is8ll1n 2 місяці тому

    Yekena bzu yaweral ehne anchi sahn maxeb enkon atchym betye gin berch wude❤

  • @haimity8591
    @haimity8591 4 місяці тому +1

    Berchi

  • @lieltethiopia547
    @lieltethiopia547 3 місяці тому

    Berchi ❤

  • @user-qw9hf9lw5l
    @user-qw9hf9lw5l 2 місяці тому

    Thanks ❤

  • @wintabereketeab9503
    @wintabereketeab9503 3 місяці тому

    በረች ውዶ

  • @user-gw9hv9fx6u
    @user-gw9hv9fx6u 3 місяці тому

    ጎበዝ ናት 👍 እንዳንቺ ቁጪ ብላ አፏን ስትከፍት ትዋል እባካችሁ አንደበታችሁ ይገታ

  • @user-gw9hv9fx6u
    @user-gw9hv9fx6u 3 місяці тому

    Betam Gobez👍 where is your address? Tebareki

  • @user-ec1ng5re6j
    @user-ec1ng5re6j 2 місяці тому

    ድሮ እጅ ስራ የተማርኩትን አስታወስሽኝ ልክ አንች በጀመርሽው ደረጃ ነው የተማርነው ይሄ ትውልድ ላይረዳሽ ይችላል ።እኔ ግን አመሰግናለሁ ወደ
    ኋላ ወሰድሽኝ🎉

  • @MarieClaireUMUTONI-tl4kv
    @MarieClaireUMUTONI-tl4kv 23 дні тому

    Hello ,good image but can you translate in english am from Rwanda

    • @YejSiraTraining-rw8ok
      @YejSiraTraining-rw8ok  6 днів тому

      oh' Marie txs for watching my hand crafts and this video is just abt basic hand embroidery stitches and I will make the video in English too .txs for yr comment again

  • @babybisrat
    @babybisrat 3 місяці тому

    ባንቺ ቤት አስተምረሽ ሞተሻል፣ የአየር ሰዓት ለመያዝ ነው ወይስ አዲስ ነገር አስተማርኩ ለማለት ነው፡፡ አሁን እንደዚህ መወስወስ ትልቅ ትምህርት ሆኖ ነው? እባክሽ የተሻለ ነገር ለማቅረብ ሞክሪ ያው መቼም ችሎታው አለኝ ብለሽ አይደል አየሩን የያዝሽው፡፡

    • @haileselamawit00
      @haileselamawit00 3 місяці тому +5

      እንደዚህ አይባልም ሴት ከሆንሽ ደግሞ ልታበረታችያት ነው የሚገባው፣ ጥልፍ ከክር እና ከመርፌ አያያዝ ነው የሚጀምረው አንቺ ጎበዝ ከሆንሽ አለማየት ትችያለሽ።