Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰላም ሰላም እንኳን አደረሳችሁ ዛሬ በአንድ ቀን ምርጥ ኬኔቶ ተጋበዙልኝ አዲሶች ሰብስክራይብ ላይክ እያረጋችሁ ደግፉኝ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ሁላችሁንም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
እንካን አደረሰሽ ዉድ እህቴ፣ ይቅርታ እኔ የክፍለሀገር(አፋርና ኢሳ የአዳል ጎሳ ሁብረተሰብ ነዉየመጣሁት፣ኬኔቶ ምንድንነዉ?
@@chuksokadigbo4750 በመጀመሪያ በጣም አመሰግናለሁ ኬኔቶ ከገብስ የሚሰራ አልኮል የሌለው መጠጥ ነው አሰራሩን ተመልከቺው በጣም ይጣፍጣል🙏🥰❤
@@bettwascorner በጣም አመሰገናለዉ፣ እኛጋ ሆሉነገር የሚሰራዉ በገመል ዋተት ኖዉ። ታኩዋዋ ዋሃላዋ የሚባል በገመል ዋተት ቡና የተዘጋጀ ሚጠጣ ኖዉ። በዚ በኛ መንሱራ፣ ሱሌማንያ፣ አዚዝያ፣ሰሚራ ሚባሉ መንደር የሚጠጣ ቡዙ ሰዉ ታኩዋዋ ዋሃላዋ ኖዉ።
Mindnaw bechaw terms simu
Yetermusu metete mindinaw simu kechalsh melshiline
ዋዉ ቤቲዬ በጣም ቆንጆ የኬነቶ አሰራር ነዉ ያሳየሽን እናመሰግናለን💕👌ሼር✅
ነፂዬ ውዴ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@@bettwascorner Selm wide malt mindnew fotohuni asyeni kachaleshi
Demerign mar
@@maluuhussein815 demerign mar
ተባረኪ በእንጀራ ምጣድ የሚሰራ አይመስለኝም ነበር
መልካም በአል ይሁንልሽ ከመላዉ ቤተሰብሽ ጋር ቆንጆና ቀላል አሰራር ነዉ ያስተማርሽኝ ተባረኪልኝ
ብርዛፍዬ በጣም ነው የማመሰግነው ላንቺም ከነመላው ቤተሰብሽ መልካም በአል🙏😍❤
Malt mndnew
ዋዋዋዋዋው በእውነት አሰራርሽ በጣም ተመቸኝ ቀላል ዘዴ ተባረኪ አቦ
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@@bettwascornerይቅርታውድ ማለት ያልሺው ምድነው ስላልገባኝነው ❤
በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው እስኪ ከተመቸሽ በቀላል መስራት የምንችለው ብርዝ አሰራር አሳይን ብርዝ በጣም ነው የምወደው አመሰግናለሁ
ትግስትዬ በመጀመሪያ በጣም አመሰግናለሁ የብርዝ ሊንክ ነው ተጭነሽ ተመልከቺው በቅርብ ነው የሰራሁት አመሰግናለሁ ua-cam.com/video/-_Qunx-RCk8/v-deo.html 🙏😍❤
የኔ እህት በጣም እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ በርቺ
የእኔ ውድ አሜን ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
የመጨረሻው ማልት ነው ያልሽው እስቲ የጠርሙሱን እያዞርሽ አሳይን በትርፍ ተመችቶኛል እጅሽ ይባረክ
አዎ የእኔ ውድ ማልት ነው ሌላ ጊዜ ቪዲዮ ካልሰራሁ አሁን እንዴት ላሳይሽ ይቅርታ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
እኔ አሰራር ደግዋ ይለያል ሱካሩን በኪነቶ አበሬ አፈላዋለሁ ዛሬ ተደርጉ ለነገ ይደርሳል ጉርቤቴ ደግሞ ትንሸ የዳቦ እርሾ ቶሎ ይደርሳል ። መልክ ሰጠኝጅ ሙያ ከጉርቤቴ አለች አያቴ
በጣም ነው የማመሰግነው የእናንተንም አሰራር ስላጋራችሁን🙏😍❤
አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን
አስቴርዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
በመጀመሪያ እናመሰግናለን 🙏🏾ማልት ምንድነዉ?የሚያስፈልገውን ግብአት ብትነግሪን ያንን ግብአት ለማያገኝ ወይም ለማያዉቅ ሰዉ በምትኩ የምታዉቂን ብትነግሪን ጥሩ ነበር ።
በመጀመሪያ በጣም አመሰግናለሁ ማልት በየሱቁ የሚገኝ ከአልኮል ነፃ መጠጥ ነው 🙏❤
@@bettwascornerቀላልነዉ ለኢድ ለባአል በማንኛዉም ቀን ሠርተሽ ጠጪ ከተመቸሺ ከአልኮል ነፃነዉ
ምንአድርገሽበት ነዉ
Woow new betwaye betam arif asrar new yasayeshin enamesegnalen 👍😍 share
ማርቲዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ጎበዝ በርቺ👍👍
ማሂዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
ለጤና ጥቅሙንና ጉዳቱን ልታስረጂን ሞክሪ በተረፈ አሰራሩ ጥሩ ነዉ ።
ቴውድሮስ ሰላምህ ይብዛልኝ ለበአል ተሰርቶ ሲጠጣ ነው የማውቀው ጠይቄ አሳውቅሀለሁ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
ቤትዬ እንኳን አደረሰሽ በጣም ቆንጆ ቀላል እና ፈጣን አሰራር ነው ያሳየሽን መልካም በአል❤️🌺
ሔሊናዬ እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
ምንድንነውግንየጨመርሸትአልገባኝምማርችማለትምንድነው .በስደትላለነውስሙምንድንነውባለንበትካለእንድንገዛ
የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛ ማልት ማለት ኢትዮጵያ በየሱቁ የሚገኝ ከአልኮል ነፃ መጠጥ ነው አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
Thanks a million my dear sister, You're awesomely appreciated !
ቲናዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
የእጆችሸ ስራ ይባረኩ እናመሰግናለን
ቲጂዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
ተባረኪ እጅሽ ይባረክ።
አሜንዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ውይ በጣም ነው የምወደው እንኳን እኔ መዳሜ እራሱ ስሪ ተለኛለች ❤❤❤❤❤
ሔለንዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ማልት ምንድነው ከተርሙስ ዉስጥ የቸመርሽበት ?
በመጀመሪያ በጣም አመሰግናለሁ ማልት አልኮል የሌለው በየሱቁ ያለ የኬኔቶ ጣዕም ያለው ነው🙏😍❤
@@bettwascorner አመሰግናለው ማገኝ አይመስለኝም
ባረብኛ ሙሲ የሚሉት መሠለኝ ተገብስ ነው የሚሠራው
Hi Betty, what did you put at the end from the bottle Thank you
ስንዱዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ለአንድ ቀን ውጪ ከዛ ቦሀላ ፍሪጅ ማስቀመጥ🙏😍❤
እኔም ልክ እደዚህ ነው የምሰራው ግን ማልት ብለሽ የጨመርሽው ምድነው ከቻልሽ ንገሪኝ
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው ማልት ማለት የታሸገ ኬኔቶ ማለት ነው በየሱቁ ያለ ከአልኮል ነፃ ነው 🙏😍❤
@@bettwascorner በርች የኔ ውድ እጅሽ ይባረክእኔ ሳኡዲ አረቢያ ነው ያለሁት ሀገር ስገባ ደሞ በደንብ ማለት በሚባለው እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ❤
@@ጭርሲልአሎድ እሺ የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
እኔም በየሳምቱነበር የምሠራዉ የዛሬን አያርገዉና አልሀምዱሊላ የገበሬ ልጂነኚ አልገዛ ከቤቴ ነበር ሁሉም በጀሪካ ነበር የምሠራዉ አሁንማ የመዳም ኦክስጂን ሆንኩ ተረሳ አይይይ
አሚናዬ አገር ስትገቢ ትሰሪያለሽ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ የእኔ ውድ🙏😍❤
ማልትን ስላየሽን እናመሰግናለን ሌላው የተየመደ ነው
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
ምንድነው የጨመረሺው በጠረሙዙ ያመው አልገባኝም
አማረ በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው ማልታ ነው በየሱቁ የሚገኝ ከአልኮል ነፃ መጠጥ ነው🙏😍❤
@@bettwascorner እሺ የኔውድ አረብሀገረ ሙሲ የሚባለው መሥሎኝነው ከላገኘሁ ሙሲ የሚባለውን ብጨምረበት ምን ይሆነል
Orange ena lemon mechemer enchilalen?
የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ መጨመር ይቻላል 🙏😍❤
Ye xarmuzun simun asayi ena ehe yecamarshihu weci hagar linagegn enchilalen woyi?
Like sher eyaregachu beterefe berechi ehete miseriwu neger hulu betam yamerale ejeshe yebarek
ሚሚዬ ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
ጎበዝ በርቺ አሪፍ ነው በጣም❤!የብርጭቆ እቃዎቹ ኦቨን ውስጥ የሚገቡት ጥሩ የሚባሉት የት ነው የሚገኙት እባክሽ ልትጠቁሚኝ ትችያለሽ???
የእኔ ውድ በመጀመሪያ ከልብ አመሰግናለሁ ይቅርታ አላውቅም የሚገኙበትን እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
ማልት የማናገኝ ምን እንጠቀም
የእኔ ውድ የተለያዩ ከአልኮል ነፃ የሆኑ የታሸጉ አሉ እነሱን መጠቀም ይቻላል🙏😍❤
እኔ ኬኔቶ ለመስራት ሳስብ የሚሰለቸኝ በእንጨት በብረት ምጣድ መቁላቱን ነው አሁን ግን በእንጀራ ምጣድ ገብሱ እንደሚቆላና ፈጣን የአሰራርን ዘዴ ተምሪያለሁ በጣም አመሰግናለሁ።
ሰብልዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
ማልቱ ምን አይነት እንደሆነ አላሳየሽንም ባክሽ
የታሸገ ኬኔቶ ማለት ነው🙏😍❤
Anchi balemuya nesh wanaw akolalu new sikola metkor yelebetem adnakish negne❤
I didn’t know it’s that easy, thank you for sharing
ፍርዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
የሐረሬን ኪኖቶ ባንድ ቀን ሰራሽልን አቤት እኔ በጣም ነበር የምወደው ጓደኞቼ አይወዱትም ነበር ተባረኪ እህቴ ማልት ምንድነው ውጪ ላለነው
የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ ማልት ማለት ኬኔቶ ታሽጎ ብለው ይቀለኛል ከገብስ ነው የሚሰራው አልኮል የለውም🙏😍❤
የቦሎቄ ሾርባ አሰራር አሣዪን
Tnx Bettwa.Arif sera nw.
What is malt?
በጣምጥሩ፣ነዉ፣ማልት፣ምንድንነዉ፣የምታቁ፣መልሱልኝ?
የእኔ ውድ ማልት ከአልኮል ነፃ መጠጥ ነው የታሸገ ኬኔቶ በይው 🙏🥰❤
በጣም አሪፍ እጂሽ ይባረከ ዉድዬ
ለምለምዬ እንኳን አደረሰሽ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
Wow 🤩👍👌👏👏👏👏
Wow betam enamsegenalen tebarki.
አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
በጣም ጎበዝ! በርቺ
ቤቲዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
ምን ያህል ገብስ በሁለት ሊትር ውኃ ይዘጋጃል ?
መስፍን ከልብ አመሰግናለሁ ግማሽ ኪሎ ገብስ ነው የተጠቀምኩት ግን ሁለት ብርጭቆ ውሀ ጨምሪያለሁ🙏😍❤
Gebsu tsfecheto meserat aychalem ?
ምስርዬ ይቻላል በሁሉም ይሰራል በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@@bettwascornerendet endehone keneaseraru bitasayen
ሰላም ማልታ ከሌለ ነጉሱ መጠጥ ባረገውስ ችግረ አለው እንዴ
የእኔ ውድ ትችያለሽ እንዲያፋላው ነው የተጠቀምኩት አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
wow betam konjo kanetu aserare new Bettwa's amesegenalewe mar 🙏🙏🙏🇪🇹❤
አስናዬ ውዴ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
ቤትዬ የኔ ባለሞያ በጣም ፈጣን አሰራር ነው ማልት ምንድነው ? እሱን ካላገኘንስ ምን መጠቅም እንችላለን👌👌👌👌👌👌👌💛💛💛💛💛💛💛💛🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿💚💚💚💚💚💚💚❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹
ማርቲዬ የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ማልትምንዲነው አላወቁትም
wow gobz gn brtukan ersho mnamnus alchemershim
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እንደ ፍላጎት ነው በእርሾው ፋንታ ማልታ ጨምሪያለሁ 🙏😍❤
eshi amesegnalhu
ማልት ምንድነው
@@Umuabdellah567 ሱቅ የሚሸጥ የታሸገ ኬኔቶ በዬው🙏😍❤
የት ነው የምትኑርይው ግን እህትየ
malt kelels coca ayihonm?
ሂሊናዬ በመጀመሪያ በጣም አመሰግናለሁ ኮካ ይጨምራሉ ግን ጣዕሙ ይለያያል ሞክሪው እስቲ ማልታ ካላገኘሽ🙏😍❤
ሳይቀዘቅዝ በትኩሱ ነው ማለትንና ስኳርን የምንቀላቅለው⁉️
ሰብሊዬ በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው ካጠለልነው ቦሀላ ስኳሩን መጨመር 🙏😍❤
እሺ አመሠግናለሁ
Mashalla barchi
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰🥰
በማልት ምትክ ኮካ (ፓፓሲ) ማረግ ይቻላል እና ትንሽ ቴምር በፈላ ውሃ ዘፋዝፋቹ ወይም እደገብሱ ትቀቅሉትና ታጠሉታላቹ ከዛ ውሃው መጨር ነው በጣም ጥሩ ነው ሲታይ እራሡ ያምራል ማሻ'አላህ እኔ ምሰራው ገብስ ኮኳ(ፔፓሲ) እና ቴምር እና የብርትኳን ጭማቂ ብርትኳን ፋሬሹ እጨምቀውና እና ትንሽ ስኳር መጠኑ ያው የምሰራው ብዛት ይወስናል እነዚህን አድላይ አድርጌ አሳድራቸዋለሁ የማግስቱ በጣም ቆጆ ሚጣፋጥ ይሆናል ቃናው እራሱ ደስ ነው ሚለው የቴምሩ እና የብርትኳኑ የገብሱያው የሁሉም አሰራሩ እና ፋላጎቱ ይለያያል
በጣም ነው የማመሰግነው ያንቺንም ልምድ ስላካፈልሽን ይቻላል ኮካ ብዙ ሰው ይጨምራል 🙏😍❤
ተባረኪ የሚያውቁትን ማሳወቅ ቅንነት ነው 🌻🙏💞🤗 🌻
@@bettwascorner ምንም አይደለም እህቴ በርቺ ጥሩ ጥሩ ነገርነው ምታሳዊቅን ያወቁት ነገር ለሠዎች ማካፈል መልካም ነገርነው ሰብስክራይብ አርጌሻለሁ በርቺ
@@nunubelete8142 አሚን አህቴ አመሰግናለሁ
ለአንድ ኪሎ ስንት ሌትር ዉሃ ነዉ ትክክለኛዉ ንገሪኝ?
እሷ የሰራችው ግማሽ ኪሎ በ2ሊትር ውሀ ነው
ትግስትዬ በመጀመሪያ በጣም አመሰግናለሁ ለአንድ ኪሎ ገብስ አምስት ሊትር ውሀ ብትጨምሪ 🙏😍❤
እርሾ አይደረግም ማርት አላቅም ስምን በደንብ ማሳየት ነበረብሽ እጅይባረክ
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው ኢትዮጵያ ከሆንሽ በየሱቁ አለ ማልት ካልሽ 🙏😍❤️
Enamsegneln ❤❤ yene konjo
ሰሚራዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
ፈጭተሼ ብቀላቅይውየ ተመረጠ ነው
የእኔ ውድ ትችያለሽ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
Gooobbbzzz neshe Batwaya yemtsryliachew megboch hulu tenkek tefet tert yalu nachew Yekinotown gebs hulum yemikolaw ehelntun ato ketl belo eskiches new anchi genehlntun sayata tanama behone hunata new.betam mesgan yegbashal
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ 🙏😍❤
የብርጭቆው ምንድን ነው
የእኔ ውድ ማልታ ነው የጠርሙሱ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@@bettwascorner ይቅርታ ግን አላቀውም
Beram arif new ejish ebarek
አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🥰❤
አረብ አገር ያላችሁ ኢነብ ስኳር እና ሚሪዳ ጨምሩበት በደንብ ይፈላል
የእኔ ውድ አመሰግናለሁ 🙏😍❤️
Selam endet neshe kelele yale nw aserareshe des yilale 😊teyake nbrgn yahun gebsoche eyetebelashe new mezelgleg eyale sent defawet mela kalahe ebakshe
እህቴ እጅሽን ይባርከው ግን እዲያፈላ የጨመርሽውን ማልት ማለት ምድነው አላውቀውም
መአዚዬ በጣም ነው የማመሰግነው ማልት ኢትዮጵያ ውስጥ በየሱቁ የሚሸጥ ከአልኮል ነፃ መጠጥ ነው የኬኔቶ ጣዕም ያለው🙏😍❤
@@bettwascorner እሺ ማሬ አመሰግናለሁ በርቺልን ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
Enkon abero adrsan what is that mean malt what is that bat it Luke's beautiful thank you sister
ፋንቱዬ በመጀመሪያ ከልብ ነው የማመሰግነው ማልት ማለት ኢትዮጵያ ውስጥ በየሱቁ የሚገኝ ከአልኮል ነፃ መጠጥ ነው🙏😍❤
እናመሰግናለን እህታችን
@@AbebeMulugeta-t3q እኔም ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
እጅሽ ይባረክ
እሙዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
እርሾ አያስፈልግም?
በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው እርሾ አልጨመርኩም ስኳሩ እና ማልታው የሚያፈላው መጠን በቂ ስለሆነ 🙏😍❤
በተፍተገ ገብስ መስራት ይቻላል?
እማ አመሰግናለሁ አልሞከርኩትም እስቲ በትንሹ ሞክሪው🙏🥰❤
Wow konjo 👍
ራሄልዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
Malti malat min mallatnu
ዋው ቤቷዬ ውዴዴ በጣም ልዩ የሆነ ኬኔቶ ነው የሰራሽው ምርጥ አሰራር በአንድ ቀን የሚጣፍጥ ከለሩ ልዩ የሆነ ምርጥ እፕሰራር ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ውዴዴ
የኛዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ አሜን እንኳን አደረሰሽ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
ዉደ እጂሺ ይባረክ ግን ማልታ መማለት ምንማትእደህነ አልገባኝም❤❤
ሀብታምዬ አሜን የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ ማልታ የታሸገ ኬኔቶ ማለት ነው 🙏🥰❤
ሶፊ ማለት ነዉ?@@bettwascorner
በጣም ያምራል
ኢብራሒም ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
Le 1kilo gebse sente letter weha yasefligale
ውድ ቤቲ በጣም አመሰግናለው!መስራት የምፈልገውን ግብር ስለማግኝ ደስተኛ ነኝ ብርዝ አይቼ ሰራሁና አንደኛ ተባልኩ አመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ
ግብር ያልኩት በስህተት ነው ገብቼ ለማለት ነው
ሚሚዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ውድ አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
Malt klele bmn metkat yechlale sofi yehonal?
የእኔ ውድ ማልት ከሌለ በኮካ ስሪው በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
ስንት ኪሎ /ሊትር ውሀ ነወ መጠኑ????
ምንድን ነው የጨመርሺው ፈሣሺ ማር ነውንደ
በጣም አመሰግናለሁ ማልታ ነው ከአልኮል ነፃ በየሱቁ የሚገኝ ኬኔቶ በይው🙏😍❤
ማልት ምንድ ነው ፎቶውን ስሙን ባረበኝ ?
ማልት የታሸገ ኬኔቶ ማለት ነው 🌻🌻🌻🙏😍❤🌻🌻🌻
ቤትዬ በጣምያምራል በርቺ ግን መጨረሻ የጨመርሽው ምንድነው?አልኮልነክነው?እሱባይጨመርስ?በእሱ ምትክ ሌላ ምንእጨምር??
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው አልኮል አይደለም ማልታ በየሱቁ የሚሸጥ ታሽጎ እሱ ነው አልኮል ነፃ ነው🙏🥰❤
ኮካ እራሱ ምርጥ ነው እኔ ሞክሬዋለሁ
ዋው አልችልም ነበር አመሰግናለሁ ስላስተማርሽኝ አድናቂሽ ነኝ
ማርት ምንዱነው?
ኡፍይ ገላገልሽኝ!!!
ቤቲዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ማልት የተለያዩ ፍሌበር አለው አይደል???ምን አይነቱ ነው የተጠቀምሽው
ሔለንዬ በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው ማልት እኔ የማውቀው አንዳይነት ፍሌቨር ነው ሌላ ስማቸው ማልት አይደለም የሚለው 🙏😍❤️
መሸአላህ የምራል
መቁያዉ ምጣድሽን አይፍቀዉም ወይ በእንጨት ወይም በጨርቅ መቁላት
አይ የእኔ ውድ አይፍቀውም ቀስ ብዬ ነው የቆላሁት ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
በጣም ያምራል እናመሰግናለን በቀናነት ስላካፈልሽን ግን አስታየት እና ጥያቄ ብትመልሱልን ባይ ነኝ
ሔይራትዬ በመጀመሪያ ከልብ አመሰግናለሁ እመልሳለሁ ጠይቂኝ🙏😍❤
Mart mindnew?
የእኔ ውድ ማልት ማለት ከአልኮል ነፃ የታሸገ ኬኔቶ በይው🙏😍❤
ማልት ምንድንነው
ነጃትዬ ማልት ከአልኮል ነፃ መጠጥ እንደ ኬኔቶ ማለት ነው ታሽጎ የሚሸጥ ነው በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
እናመሰግንሻለን በርቺ !!!
እሺ የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
Wowowow ❤❤❤❤❤
ቤቲ ሙያ እያስለመድሽን ነው እጅሽኝ ፈጣሪ ይባርከው
ሐዩዬ ከልብ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤️
Wow😍😍😍😍bety
መአዚዬ እንኳን አደረሰሽ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ማልት ምንድ ነው
የእኔ ውድ በመጀመሪያ በጣም አመሰግናለሁ ማልት ማለት ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ከአልኮል መፃ መጠጥ ነው🙏😍❤️
ገብሱ አንድ ኪሎ ነዉ ያደረግስዉ?
ብርዛፍዬ ከልብ አመሰግናለሁ ግማሽ ኪሎ ነው 🙏😍❤
ማርትን ምድነው
malt እንደ ሀረር ሶፊ አይነት አልኮል የሌለው መጠጥ ነው
ማሬ በብሲ መጨመር ይቻላል ማርቱን ካላገኘነው?
የእኔ ውድ ኮካ ካለ ጨምሪበት ያጣፍጠዋል🙏🥰❤
ሰላም ሰላም እንኳን አደረሳችሁ ዛሬ በአንድ ቀን ምርጥ ኬኔቶ ተጋበዙልኝ አዲሶች ሰብስክራይብ ላይክ እያረጋችሁ ደግፉኝ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ሁላችሁንም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
እንካን አደረሰሽ ዉድ እህቴ፣ ይቅርታ እኔ የክፍለሀገር(አፋርና ኢሳ የአዳል ጎሳ ሁብረተሰብ ነዉየመጣሁት፣ኬኔቶ ምንድንነዉ?
@@chuksokadigbo4750 በመጀመሪያ በጣም አመሰግናለሁ ኬኔቶ ከገብስ የሚሰራ አልኮል የሌለው መጠጥ ነው አሰራሩን ተመልከቺው በጣም ይጣፍጣል🙏🥰❤
@@bettwascorner በጣም አመሰገናለዉ፣ እኛጋ ሆሉነገር የሚሰራዉ በገመል ዋተት ኖዉ። ታኩዋዋ ዋሃላዋ የሚባል በገመል ዋተት ቡና የተዘጋጀ ሚጠጣ ኖዉ። በዚ በኛ መንሱራ፣ ሱሌማንያ፣ አዚዝያ፣ሰሚራ ሚባሉ መንደር የሚጠጣ ቡዙ ሰዉ ታኩዋዋ ዋሃላዋ ኖዉ።
Mindnaw bechaw terms simu
Yetermusu metete mindinaw simu kechalsh melshiline
ዋዉ ቤቲዬ በጣም ቆንጆ የኬነቶ አሰራር ነዉ ያሳየሽን እናመሰግናለን💕👌ሼር✅
ነፂዬ ውዴ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@@bettwascorner Selm wide malt mindnew fotohuni asyeni kachaleshi
Demerign mar
@@maluuhussein815 demerign mar
ተባረኪ በእንጀራ ምጣድ የሚሰራ አይመስለኝም ነበር
መልካም በአል ይሁንልሽ ከመላዉ ቤተሰብሽ ጋር ቆንጆና ቀላል አሰራር ነዉ ያስተማርሽኝ ተባረኪልኝ
ብርዛፍዬ በጣም ነው የማመሰግነው ላንቺም ከነመላው ቤተሰብሽ መልካም በአል🙏😍❤
Malt mndnew
ዋዋዋዋዋው በእውነት አሰራርሽ በጣም ተመቸኝ ቀላል ዘዴ ተባረኪ አቦ
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@@bettwascornerይቅርታውድ ማለት ያልሺው ምድነው ስላልገባኝነው ❤
በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው እስኪ ከተመቸሽ በቀላል መስራት የምንችለው ብርዝ አሰራር አሳይን ብርዝ በጣም ነው የምወደው አመሰግናለሁ
ትግስትዬ በመጀመሪያ በጣም አመሰግናለሁ የብርዝ ሊንክ ነው ተጭነሽ ተመልከቺው በቅርብ ነው የሰራሁት አመሰግናለሁ ua-cam.com/video/-_Qunx-RCk8/v-deo.html 🙏😍❤
የኔ እህት በጣም እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ በርቺ
የእኔ ውድ አሜን ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
የመጨረሻው ማልት ነው ያልሽው እስቲ የጠርሙሱን እያዞርሽ አሳይን በትርፍ ተመችቶኛል እጅሽ ይባረክ
አዎ የእኔ ውድ ማልት ነው ሌላ ጊዜ ቪዲዮ ካልሰራሁ አሁን እንዴት ላሳይሽ ይቅርታ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
እኔ አሰራር ደግዋ ይለያል
ሱካሩን በኪነቶ አበሬ አፈላዋለሁ ዛሬ ተደርጉ ለነገ ይደርሳል
ጉርቤቴ ደግሞ ትንሸ የዳቦ እርሾ ቶሎ ይደርሳል ።
መልክ ሰጠኝጅ ሙያ ከጉርቤቴ አለች አያቴ
በጣም ነው የማመሰግነው የእናንተንም አሰራር ስላጋራችሁን🙏😍❤
አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን
አስቴርዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
በመጀመሪያ እናመሰግናለን 🙏🏾
ማልት ምንድነዉ?
የሚያስፈልገውን ግብአት ብትነግሪን ያንን ግብአት ለማያገኝ ወይም ለማያዉቅ ሰዉ በምትኩ የምታዉቂን ብትነግሪን ጥሩ ነበር ።
በመጀመሪያ በጣም አመሰግናለሁ ማልት በየሱቁ የሚገኝ ከአልኮል ነፃ መጠጥ ነው 🙏❤
@@bettwascornerቀላልነዉ ለኢድ ለባአል በማንኛዉም ቀን ሠርተሽ ጠጪ ከተመቸሺ ከአልኮል ነፃነዉ
ምንአድርገሽበት ነዉ
Woow new betwaye betam arif asrar new yasayeshin enamesegnalen 👍😍 share
ማርቲዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ጎበዝ በርቺ👍👍
ማሂዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
ለጤና ጥቅሙንና ጉዳቱን ልታስረጂን ሞክሪ በተረፈ አሰራሩ ጥሩ ነዉ ።
ቴውድሮስ ሰላምህ ይብዛልኝ ለበአል ተሰርቶ ሲጠጣ ነው የማውቀው ጠይቄ አሳውቅሀለሁ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
ቤትዬ እንኳን አደረሰሽ በጣም ቆንጆ ቀላል እና ፈጣን አሰራር ነው ያሳየሽን መልካም በአል❤️🌺
ሔሊናዬ እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
ምንድንነውግንየጨመርሸትአልገባኝምማርችማለትምንድነው .በስደትላለነውስሙምንድንነውባለንበትካለእንድንገዛ
የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛ ማልት ማለት ኢትዮጵያ በየሱቁ የሚገኝ ከአልኮል ነፃ መጠጥ ነው አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
Thanks a million my dear sister, You're awesomely appreciated !
ቲናዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
የእጆችሸ ስራ ይባረኩ እናመሰግናለን
ቲጂዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
ተባረኪ እጅሽ ይባረክ።
አሜንዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ውይ በጣም ነው የምወደው
እንኳን እኔ መዳሜ እራሱ ስሪ ተለኛለች ❤❤❤❤❤
ሔለንዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
ስላካፈልሽን እናመሰግናለን
ማልት ምንድነው ከተርሙስ ዉስጥ የቸመርሽበት ?
በመጀመሪያ በጣም አመሰግናለሁ ማልት አልኮል የሌለው በየሱቁ ያለ የኬኔቶ ጣዕም ያለው ነው🙏😍❤
@@bettwascorner አመሰግናለው
ማገኝ አይመስለኝም
ባረብኛ ሙሲ የሚሉት መሠለኝ ተገብስ ነው የሚሠራው
Hi Betty, what did you put at the end from the bottle Thank you
ስንዱዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ለአንድ ቀን ውጪ ከዛ ቦሀላ ፍሪጅ ማስቀመጥ🙏😍❤
እኔም ልክ እደዚህ ነው የምሰራው ግን ማልት ብለሽ የጨመርሽው ምድነው ከቻልሽ ንገሪኝ
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው ማልት ማለት የታሸገ ኬኔቶ ማለት ነው በየሱቁ ያለ ከአልኮል ነፃ ነው 🙏😍❤
@@bettwascorner በርች የኔ ውድ እጅሽ ይባረክ
እኔ ሳኡዲ አረቢያ ነው ያለሁት ሀገር ስገባ ደሞ በደንብ ማለት በሚባለው እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ❤
@@ጭርሲልአሎድ እሺ የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
እኔም በየሳምቱነበር የምሠራዉ የዛሬን አያርገዉና አልሀምዱሊላ የገበሬ ልጂነኚ አልገዛ ከቤቴ ነበር ሁሉም በጀሪካ ነበር የምሠራዉ አሁንማ የመዳም ኦክስጂን ሆንኩ ተረሳ አይይይ
አሚናዬ አገር ስትገቢ ትሰሪያለሽ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ የእኔ ውድ🙏😍❤
ማልትን ስላየሽን እናመሰግናለን ሌላው የተየመደ ነው
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
ምንድነው የጨመረሺው በጠረሙዙ ያመው አልገባኝም
አማረ በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው ማልታ ነው በየሱቁ የሚገኝ ከአልኮል ነፃ መጠጥ ነው🙏😍❤
@@bettwascorner እሺ የኔውድ አረብሀገረ ሙሲ የሚባለው መሥሎኝነው ከላገኘሁ ሙሲ የሚባለውን ብጨምረበት ምን ይሆነል
Orange ena lemon mechemer enchilalen?
የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ መጨመር ይቻላል 🙏😍❤
Ye xarmuzun simun asayi ena ehe yecamarshihu weci hagar linagegn enchilalen woyi?
Like sher eyaregachu beterefe berechi ehete miseriwu neger hulu betam yamerale ejeshe yebarek
ሚሚዬ ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
ጎበዝ በርቺ አሪፍ ነው በጣም❤!የብርጭቆ እቃዎቹ ኦቨን ውስጥ የሚገቡት ጥሩ የሚባሉት የት ነው የሚገኙት እባክሽ ልትጠቁሚኝ ትችያለሽ???
የእኔ ውድ በመጀመሪያ ከልብ አመሰግናለሁ ይቅርታ አላውቅም የሚገኙበትን እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
ማልት የማናገኝ ምን እንጠቀም
የእኔ ውድ የተለያዩ ከአልኮል ነፃ የሆኑ የታሸጉ አሉ እነሱን መጠቀም ይቻላል🙏😍❤
እኔ ኬኔቶ ለመስራት ሳስብ የሚሰለቸኝ በእንጨት በብረት ምጣድ መቁላቱን ነው አሁን ግን በእንጀራ ምጣድ ገብሱ እንደሚቆላና ፈጣን የአሰራርን ዘዴ ተምሪያለሁ በጣም አመሰግናለሁ።
ሰብልዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
ማልቱ ምን አይነት እንደሆነ አላሳየሽንም ባክሽ
የታሸገ ኬኔቶ ማለት ነው🙏😍❤
Anchi balemuya nesh wanaw akolalu new sikola metkor yelebetem adnakish negne❤
I didn’t know it’s that easy, thank you for sharing
ፍርዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
የሐረሬን ኪኖቶ ባንድ ቀን ሰራሽልን አቤት እኔ በጣም ነበር የምወደው ጓደኞቼ አይወዱትም ነበር ተባረኪ እህቴ ማልት ምንድነው ውጪ ላለነው
የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ ማልት ማለት ኬኔቶ ታሽጎ ብለው ይቀለኛል ከገብስ ነው የሚሰራው አልኮል የለውም🙏😍❤
የቦሎቄ ሾርባ አሰራር አሣዪን
Tnx Bettwa.Arif sera nw.
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
What is malt?
የታሸገ ኬኔቶ ማለት ነው🙏😍❤
በጣምጥሩ፣ነዉ፣ማልት፣ምንድንነዉ፣የምታቁ፣መልሱልኝ?
የእኔ ውድ ማልት ከአልኮል ነፃ መጠጥ ነው የታሸገ ኬኔቶ በይው 🙏🥰❤
በጣም አሪፍ እጂሽ ይባረከ ዉድዬ
ለምለምዬ እንኳን አደረሰሽ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
Wow 🤩👍👌👏👏👏👏
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
Wow betam enamsegenalen tebarki.
አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
በጣም ጎበዝ! በርቺ
ቤቲዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
ምን ያህል ገብስ በሁለት ሊትር ውኃ ይዘጋጃል ?
መስፍን ከልብ አመሰግናለሁ ግማሽ ኪሎ ገብስ ነው የተጠቀምኩት ግን ሁለት ብርጭቆ ውሀ ጨምሪያለሁ🙏😍❤
Gebsu tsfecheto meserat aychalem ?
ምስርዬ ይቻላል በሁሉም ይሰራል በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@@bettwascornerendet endehone keneaseraru bitasayen
ሰላም ማልታ ከሌለ ነጉሱ መጠጥ ባረገውስ ችግረ አለው እንዴ
የእኔ ውድ ትችያለሽ እንዲያፋላው ነው የተጠቀምኩት አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
wow betam konjo kanetu aserare new Bettwa's amesegenalewe mar 🙏🙏🙏🇪🇹❤
አስናዬ ውዴ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
ቤትዬ የኔ ባለሞያ በጣም ፈጣን አሰራር ነው ማልት ምንድነው ? እሱን ካላገኘንስ ምን መጠቅም እንችላለን👌👌👌👌👌👌👌💛💛💛💛💛💛💛💛🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿💚💚💚💚💚💚💚❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹
ማርቲዬ የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ማልትምንዲነው አላወቁትም
wow gobz
gn brtukan ersho mnamnus
alchemershim
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እንደ ፍላጎት ነው በእርሾው ፋንታ ማልታ ጨምሪያለሁ 🙏😍❤
eshi amesegnalhu
eshi amesegnalhu
ማልት ምንድነው
@@Umuabdellah567 ሱቅ የሚሸጥ የታሸገ ኬኔቶ በዬው🙏😍❤
የት ነው የምትኑርይው ግን እህትየ
malt kelels coca ayihonm?
ሂሊናዬ በመጀመሪያ በጣም አመሰግናለሁ ኮካ ይጨምራሉ ግን ጣዕሙ ይለያያል ሞክሪው እስቲ ማልታ ካላገኘሽ🙏😍❤
ሳይቀዘቅዝ በትኩሱ ነው ማለትንና ስኳርን የምንቀላቅለው⁉️
ሰብሊዬ በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው ካጠለልነው ቦሀላ ስኳሩን መጨመር 🙏😍❤
እሺ አመሠግናለሁ
Mashalla barchi
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰🥰
በማልት ምትክ ኮካ (ፓፓሲ) ማረግ ይቻላል እና ትንሽ ቴምር በፈላ ውሃ ዘፋዝፋቹ ወይም እደገብሱ ትቀቅሉትና ታጠሉታላቹ ከዛ ውሃው መጨር ነው
በጣም ጥሩ ነው ሲታይ እራሡ ያምራል ማሻ'አላህ
እኔ ምሰራው ገብስ ኮኳ(ፔፓሲ) እና ቴምር እና የብርትኳን ጭማቂ ብርትኳን ፋሬሹ እጨምቀውና እና ትንሽ ስኳር መጠኑ ያው የምሰራው ብዛት ይወስናል እነዚህን አድላይ አድርጌ አሳድራቸዋለሁ የማግስቱ በጣም ቆጆ ሚጣፋጥ ይሆናል ቃናው እራሱ ደስ ነው ሚለው የቴምሩ እና የብርትኳኑ የገብሱ
ያው የሁሉም አሰራሩ እና ፋላጎቱ ይለያያል
በጣም ነው የማመሰግነው ያንቺንም ልምድ ስላካፈልሽን ይቻላል ኮካ ብዙ ሰው ይጨምራል 🙏😍❤
ተባረኪ የሚያውቁትን ማሳወቅ ቅንነት ነው 🌻🙏💞🤗 🌻
@@bettwascorner ምንም አይደለም እህቴ በርቺ ጥሩ ጥሩ ነገርነው ምታሳዊቅን ያወቁት ነገር ለሠዎች ማካፈል መልካም ነገርነው ሰብስክራይብ አርጌሻለሁ በርቺ
@@nunubelete8142 አሚን አህቴ አመሰግናለሁ
ለአንድ ኪሎ ስንት ሌትር ዉሃ ነዉ ትክክለኛዉ ንገሪኝ?
እሷ የሰራችው ግማሽ ኪሎ በ2ሊትር ውሀ ነው
ትግስትዬ በመጀመሪያ በጣም አመሰግናለሁ ለአንድ ኪሎ ገብስ አምስት ሊትር ውሀ ብትጨምሪ 🙏😍❤
እርሾ አይደረግም ማርት አላቅም ስምን በደንብ ማሳየት ነበረብሽ እጅይባረክ
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው ኢትዮጵያ ከሆንሽ በየሱቁ አለ ማልት ካልሽ 🙏😍❤️
Enamsegneln ❤❤ yene konjo
ሰሚራዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
ፈጭተሼ ብቀላቅይውየ ተመረጠ ነው
የእኔ ውድ ትችያለሽ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
Gooobbbzzz neshe Batwaya yemtsryliachew megboch hulu tenkek tefet tert yalu nachew
Yekinotown gebs hulum yemikolaw ehelntun ato ketl belo eskiches new anchi genehlntun sayata tanama behone hunata new.betam mesgan yegbashal
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ 🙏😍❤
የብርጭቆው ምንድን ነው
የእኔ ውድ ማልታ ነው የጠርሙሱ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@@bettwascorner ይቅርታ ግን አላቀውም
Beram arif new ejish ebarek
አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🥰❤
አረብ አገር ያላችሁ ኢነብ ስኳር እና ሚሪዳ ጨምሩበት በደንብ ይፈላል
የእኔ ውድ አመሰግናለሁ 🙏😍❤️
Selam endet neshe kelele yale nw aserareshe des yilale 😊teyake nbrgn yahun gebsoche eyetebelashe new mezelgleg eyale sent defawet mela kalahe ebakshe
እህቴ እጅሽን ይባርከው ግን እዲያፈላ የጨመርሽውን ማልት ማለት ምድነው አላውቀውም
መአዚዬ በጣም ነው የማመሰግነው ማልት ኢትዮጵያ ውስጥ በየሱቁ የሚሸጥ ከአልኮል ነፃ መጠጥ ነው የኬኔቶ ጣዕም ያለው🙏😍❤
@@bettwascorner እሺ ማሬ አመሰግናለሁ በርቺልን ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
Enkon abero adrsan what is that mean malt what is that bat it Luke's beautiful thank you sister
ፋንቱዬ በመጀመሪያ ከልብ ነው የማመሰግነው ማልት ማለት ኢትዮጵያ ውስጥ በየሱቁ የሚገኝ ከአልኮል ነፃ መጠጥ ነው🙏😍❤
እናመሰግናለን እህታችን
@@AbebeMulugeta-t3q እኔም ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
እጅሽ ይባረክ
እሙዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
እርሾ አያስፈልግም?
በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው እርሾ አልጨመርኩም ስኳሩ እና ማልታው የሚያፈላው መጠን በቂ ስለሆነ 🙏😍❤
በተፍተገ ገብስ መስራት ይቻላል?
እማ አመሰግናለሁ አልሞከርኩትም እስቲ በትንሹ ሞክሪው🙏🥰❤
Wow konjo 👍
ራሄልዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
Malti malat min mallatnu
ዋው ቤቷዬ ውዴዴ በጣም ልዩ የሆነ ኬኔቶ ነው የሰራሽው ምርጥ አሰራር በአንድ ቀን የሚጣፍጥ ከለሩ ልዩ የሆነ ምርጥ እፕሰራር ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ውዴዴ
የኛዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ አሜን እንኳን አደረሰሽ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
ዉደ እጂሺ ይባረክ ግን ማልታ መ
ማለት ምንማትእደህነ አልገባኝም❤❤