🔴👉የጠቀመኝን ላካፍላችሀለ በቤት ውስጥ ሆናችሁ ቢዝነስ የምትሰሩትን ኑ ልንገራችሁ የትም ሳትሄዱ (How to do business at home)📌📌

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 бер 2022
  • #የእውነት አሪፍ ሀሳብ ነው #ተጠቀሙት
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 210

  • @hasettube
    @hasettube  5 місяців тому +4

    ሰላም ውድ የቻናሌ ተከታታዮች ማሽኑን ከየት ነው የገዛሽው ክሩንስ ብላችሁ ለጠየቃችሁኝ ሙሉ መልስ ይሄንን ሊንክ ስትጫኑ ሙሉ መልስ ታገኛላችሁ 👇👇👇 ua-cam.com/video/UZefIjbdgZ0/v-deo.htmlsi=CxRhVz_cDco2knLS እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሠግናለሁ

  • @relaxcookingvlog1746
    @relaxcookingvlog1746 2 роки тому +3

    ሱራብ መስሪያው ማሽኑን በጣም ነው የወደድኩት በጣም ስራ ያቀላል እንድ የተለያየ ስራ እቤታችን ውስጥ መስራት እንቺላለን ኩች ከምንል ጥሩ ልምድ ነው ያካፈልሽን 👏👏

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 2 роки тому +1

    ዋው ዋው ዋው በጣም ምርጥ እና የምፈልገውን ነገር ነው ያሳየሸን በቀላሉ መስራት የሚቻል ከሆነ በጣም አሪፍ ነው አንችም የሰራሻቸው ደስ የሚሉ ናቸው እንዲህ በቀላሉ ብራቮ 👏

  • @ewnetvlogs5348
    @ewnetvlogs5348 2 роки тому +2

    ዋው በጣም የሚያማምሩ ሻርፓች ናቸው። ከለራቸው ሲያምር። እንደዚህ በቀላል መንገድ መስራት እንደምንችል ስላሳየሽኝ እናመሰግናለን ።

  • @user-yv7oy4sk7v
    @user-yv7oy4sk7v 2 роки тому +2

    ሰላም ላንቻ የሁን በጣም ቆንጅ ማሸን ነው ጊዜ የሚቁጥቡ አሰራር ነው ለራሳችንም ለልጆቻችንም በቀላሉ በቤት ውሰጥ መሰራት እንቻላልን ሼር እናመሰግናለን

  • @meronwg9509
    @meronwg9509 2 роки тому +1

    ሰላ ም ሀሴትዬ እንካን ደና መጣሽልን በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው ሼር ያረግሽልን በጣም አሪፍ አይዲያ ነው እና መስግናለን ሼር ስላረግሽልን👌💕💕

  • @hanasm4351
    @hanasm4351 2 роки тому +1

    ሰላም ሀሴትዬ እንካን ደና መጣሽልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የስጠሽን በታችን ብዝነስን መስራት በጣም ጠቃሚነው እናመስግናለን ሼር ስላረግሽልን👌💕💕

  • @wubkitchen
    @wubkitchen 2 роки тому +1

    ሰላም ሀሴትዬ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠሸን በቀላል በእጅ ከመንሰራ ይለቅ በማሸን ተመራጨ ነው ጊዜ አይውሰድም ሼር እናመሰግናለን

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 2 роки тому +1

    Wow ሀሴትዬ ሰላምና ጤና ለቤትሽ ይሁን በጣም ደስየሚል ስራ ነው የፈለግነውን ነገር ቤታችን ውስጥ መስራት እንችላለን

  • @rosatube6848
    @rosatube6848 2 роки тому +1

    በጣም ጠቃሚ ነው እቤት ውሰጥ ስንሆን በቀላሉ ሰርተን መጠቀም እምንችለው ማሽን ያሣየሽን እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽን🙏🙏

  • @jonimercy
    @jonimercy 2 роки тому

    ሰላም ሀሴትዬ ቆንጆ እስካርኘ ነው የሰራሺው እንዲህ አይነት የእጅስራ ማሺን መኖሩን አላውቅም ነበር ሼር ስላረግሺን እናመሰግናለን

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 2 роки тому

    ሰላም ሀሴት የኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ ገላግሌ የሆነ ግዜና ጉልበት ቆጣቢ የሆነ ማሽን ነው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ውዴ በርቺ

  • @kalkidanethiopia1948
    @kalkidanethiopia1948 2 роки тому

    ሀሴትዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ቆንጆ!!
    በጣም ይገርማል በጣም ምርጥ ማሽን ናት ቆንጆ የአንገት ልብስ ነው የሰራሽዉ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏🙏👍👍👌👌😍

  • @sbbacraft
    @sbbacraft 2 роки тому

    ሀሴት በጣም ጥሩ የእስከርፍ አሰራር ቆንጆ የሆና
    የእስከርፍ አሰራር ነው ከላሩ የምራል ዋደድኩት
    በጣም ቀላል ነው ለአሰራር ምቹ ነው እቃው
    ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን

  • @banchitube801
    @banchitube801 2 роки тому +2

    የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ ሁሌም የምታቃርቢያቸዉ እጅ ስራዎችሽ በጣም ያምራሉ❤

  • @nebilabeauty
    @nebilabeauty 2 роки тому +1

    Selam Haset ዋ ው በጣም ቆንጆ አሳብ ነው ለራሳችንም ለልጆቻችንም በምን ፈልገው ከሌሪ ከበታችን ሰሪተን እንድንጤቀም ሼር ስላረጊሽልን እናሜሰጊናለን

  • @saraethiotube1262
    @saraethiotube1262 2 роки тому +1

    ሰላመ ክርስቶስ ከሁላቹኘፐን ጋር ይሁን ሀሴት ዬ የኔ ውድ በርቺልን በጣም አሪፍ ሞያ ነው ያለሽ የበለጠ እንጠብቃለ👌👌👌

  • @sabasaba4732
    @sabasaba4732 2 роки тому

    ወይኔ ሐሰትዬ ሃሳብሽ በጣም ነው የተረዳንሽ እጅግ በጣም ቆንጆ ሃሳብና ቆንጆ ቢዝነስ መክፈት ይቻላል የሻርፑ ከለሩ የሚያምር ሻረፕ ነው በጣም ውድጀዋለሁ እናመሰግናለን

  • @kimemethiopia2731
    @kimemethiopia2731 2 роки тому +1

    ዋው ሀሴትዬ በጣም ጎበዝ ነሽ ይሄንን የመሰለ መላ ይዘሽልን ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ደሞ የሚያምር እስከርብ ነው ያወጣሽው ማሽናም ከተገኘች ሀሪፍ ነው 👍👍🙏

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 2 роки тому

    ሀሴትዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ!!
    ዋዉዉ! እንደዚህ ባለሙያ ነሽ ለካ🤔 በጣም ቆንጆ የአንገት ልብስ ነው የሰራሽዉ ደግሞ በጣም ያፈጥናል ማሽኑ በእውነት አድናቂሽ ነኝ እጅሽ ይባረክ የእኔ ባለሙያ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን👌👌👍👍

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 2 роки тому +1

    ሀሴትዬ እጅሽ ይባረክ ። እውነትሽን ነው እቤት ውስጥ ዝም ብለን ከምንቀመጥ እንደዚህ እየሰራን ብንሸጥ ያዋጣል። እንደ እኔ ሀሳብ አንቺ እና ሱባዬ አብራችሁ ብትሰሩ ብዬ አሰብኩ: )

  • @niyatube0911
    @niyatube0911 2 роки тому +1

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ይብዛ እህታችን በጣም አሪፍ ነገር ብር ያሳየሽን ተሞክሮሽን ስላሳየሽ እናመሰግናለን በርች ከዚህ በላይ እንጠብቃለን ሁሉን አምዋላው ብቅ በይ

    • @hasettube
      @hasettube  2 роки тому

      እሺ አመሠግናለሁ በጣም😘😘

    • @haymihs4489
      @haymihs4489 Рік тому

      @@hasettube yet magignet yichalal?

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 2 роки тому

    ዋው ሀሴትዬ የኔ ጉበዝ ስራዎችሽን በጣም ነው የምወደው ይሄንን ከለሩን ወድጄዋለው እጅሽ ይባረክ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን

    • @hasettube
      @hasettube  2 роки тому

      አመሠግናለሁ ውዴ😘🙏

  • @melattube5132
    @melattube5132 2 роки тому

    ሰላም ላንቺ ይሁን ሀሴትዬ ቆንጆ እስካርኘ ነው የሰራሺው እንዲህ በማሺን በቀላሉ መስራት ይቻላል ለካ ሼር ስላረግሺን እናመሰግናለን

  • @tinaylol2843
    @tinaylol2843 2 роки тому

    Haley Ejesera betame newe yemewedew bekelale zede endezihe yemiyamer sera selasayeshegne Amsegenalehu like like

  • @healthy-yummy7532
    @healthy-yummy7532 2 роки тому +1

    ሰላም ሐሰትዬ ልክ ነሽ እቤት ውስጥ ብዙ እናቶች ያለስራ ይቀመጣሉ አንድየሰሩ ገቢም ነው ያገኛሉ ደግሞ አይምሮአቸውም ስራ ይሰራል ጥሩ ምክር እና ሃስብ ነው ጎበዝ ነሽ አንቺ

  • @YetiHarar
    @YetiHarar 2 роки тому +1

    ሰላም ሃሴትዬ እንደዚህ አይነት ማሽን እንዳለ አላውቅም ነበር፣ገራሚ ነዉ በትንሽ ደቂቃ ውስጥ የፈለግነው አይነት የክር ውጤት የሆኑ ምርቶች ይኖሩናል።

  • @brtukankbret6870
    @brtukankbret6870 2 роки тому

    waw betam arif mashin nat beteley yhen yemisera sew gizen kotabi new betam konjo mkr new haset ye yzshiln yemetashiw tebareki slakafelshin 🙏

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay 2 роки тому +1

    ዋው ዋው ብያለሁ በጣም ቆንጆ ስራ ነው ሐሱዬ ለራሳችንም ለብሰን በምንፈልገው ከለር ለልጆቻችንም ማድረግ እንችላለን እኔ ዎድጀዋለሁ በቀላሉ መጠቀም እንችላለን እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽን እጅሽ ይባረክ 🙏🙏👌👍👌💖

  • @bnbettytube
    @bnbettytube 2 роки тому

    Wow በጣም አሪፍ ማሽን ነው

  • @user-vx1dr4nv9f
    @user-vx1dr4nv9f 8 місяців тому

    selam hasset where do we getbthis yarn

  • @destayenkemugne3274
    @destayenkemugne3274 2 роки тому

    Yehe ye eje sera mesera betam yemefelegew new wow betam des yemilu shareb new yeserashew

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 2 роки тому

    ሀሴትዬ ዋው የሰራሽ እስካርቭ ዋው ብያለሁ ይሄ ያዋጣል ያበላል በተለይ በዊንተር ታይም እስካርብ ተፈላጊ ነውእስካርቦችሽ መጨረሻላይ ስታወጫቸው ያምራሉ፡ ኧረ ከየትነው ማሽኑን የገዛሽው ጠቁሚን ወድጀዋለሁ 😍👍👍🙏

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 2 роки тому

    ሰላምሽ ይብዛ እጅግ በጣም ከለሩ የሚያምር የስካርፕ አሰራር ነው ያሳየሽን ማሽኑዋ እንዴት የምትገርም ናት ለመጀመሪያ ነው ያየሁአት ራሱ የቻለ ትልቅ ቢዝነስ ነው ግን ያለሽበት አገር ይውስና ልመሽጥ ለምሳሌ ጣልያን አትችይም share ስላደረግሽልን እናመሰግናለን

  • @user-ko4tw8iw1p
    @user-ko4tw8iw1p 6 місяців тому

    selam bexam xeru nw mashenun yet magegnt yechala

  • @user-jk1op6wl5b
    @user-jk1op6wl5b 6 місяців тому

    ሰላም እህቴ እጅሽን ይባረክ ማሽኑ የት ነው እምገኘው

  • @saronkesetetube6190
    @saronkesetetube6190 2 роки тому

    Haset ye enkuwan dehna metashi waw betam arif ye biznes fetera new ewnet bleshal bebet wst gzeachinn kemakatel arif mkr new edet yamral betam gobez neshi haset ye berchilgn ahunm belela adadis negerochi edemtmechi alteterm

  • @mheeed5950
    @mheeed5950 Рік тому

    እናመሠግናለን በርቺ

  • @AlazarWebshet-ee5cs
    @AlazarWebshet-ee5cs 6 місяців тому +1

    የትነው የማገኘው

  • @SinkeSegaye
    @SinkeSegaye 2 місяці тому

    በጣም ደስ ይላል እደለኛ ነሽ እወቀትሽን መለገስሽ ደግሞ ማሽኗን የት እንደምናገኝ ብነግሪኝ ደስ ነው ሚለኝ

    • @hasettube
      @hasettube  2 місяці тому

      አመሠግናለሁ ኦላይን በጣም አለ

  • @maraki652
    @maraki652 2 роки тому

    ሰላም ሀሴትዬ ዋውውው በጣም ያምራሉ ጎበዝ በርች ሚጣየን ሳሚልኝ 😍😍😍👌👌👌👍👍👍

  • @getneteshetu5163
    @getneteshetu5163 7 місяців тому +1

    ማሽኑ የት ነው የሚገኘዉ?

  • @selamtube958
    @selamtube958 2 роки тому

    ሀሴትዬ የሚገርም ነው የኔ ቅመም ምርጥ ነው ሲያምሪ እኔም ከነ ባሌ እስካርብ ኮፍያ ለኔ ቦርሳ እፈልካለሁ የምወድሽ ሳላደንቅ አላልፍም ብቃትሽን

    • @hasettube
      @hasettube  2 роки тому

      ሰላምዬ ውዴ እሺ እማ አመሠግናለሁ😘

  • @fatumaahmedseid
    @fatumaahmedseid 2 місяці тому

    ሠላም ሠላም ማሻአላህ በረች❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BekaluKassahun-cr1ul
    @BekaluKassahun-cr1ul 6 місяців тому

    በጣም ደስ ይላል ,ግን ማሽኑን ከየት ማግኘት ይቻላል?

  • @Tube-xs5ok
    @Tube-xs5ok 2 роки тому

    በርች ውዴ

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f 10 місяців тому

    አሪፍ ነው

  • @genetabebe1261
    @genetabebe1261 Місяць тому

    በጣም ደስ የሚል ስራ ነው እንዳንቺ ያሉትን በጎ መካሪ ያብዛልን :: ማሽኑም ክሩም የት ነው የሚገኘው?

    • @hasettube
      @hasettube  Місяць тому +1

      ኦን ላይን ሁሉም ይገኛል

  • @meseluhailgebreil749
    @meseluhailgebreil749 10 місяців тому

    አሪፍ ስራ ነው ግን ማሽኑንና ክሩን ከየት ላገኝ እችላለሁ?

  • @julayellljulayelll1067
    @julayellljulayelll1067 2 роки тому

    Selam selam yebeza ethite wow

  • @rahemetjemal2474
    @rahemetjemal2474 2 роки тому

    Selam ehete berchi.. .
    Mashinu yet yigegnal wagawus sent newu ebakeshe

    • @hasettube
      @hasettube  2 роки тому

      ስለ ማሽኑ ከዚህ በፊት ሙሉ መረጃ ቪዲዮ ሰርቻለሁ ቪዲዮውን እይው ከሰራሁት ቪዲዮዎች መካክል ታገኝዋለሽ

  • @bruktawit2020
    @bruktawit2020 Рік тому

    btam gobeze neshi haset

  • @hayatabate3532
    @hayatabate3532 10 місяців тому +1

    Yet newu yemigegnewu

  • @kedirligbo6709
    @kedirligbo6709 5 місяців тому

    ማሽኑ የት ነው ሚገኘው

  • @Laboratory100
    @Laboratory100 Рік тому +1

    thank you very much for the information 🎇🎇

  • @ahmadahmad-te4uv
    @ahmadahmad-te4uv 2 місяці тому

    ሁሉን።መስራት ይችላል

  • @nab-tube1452
    @nab-tube1452 2 роки тому

    ዋ ው በጣም የምያስፈልጉን ለክሬምትም ሆኔ ለጉሀደኛ ለዜሜድ ስጦታ መስጤት ከፈለጊን በምንፈልገው ከሌር ሰርተን በቀላሉ ጊልጊል ዋ ው

  • @betelwedaje2434
    @betelwedaje2434 10 місяців тому

    thanks

  • @selamethiopia4056
    @selamethiopia4056 2 роки тому

    ሀሴትዬ የኔ ባለሙያ ዋው ❗️በጣም ነዉ የሚያምረው እጆችሽ ይባረኩ በርቺ ቆንጆ አቀራረብ ነዉ ❤💞ሀሴትዬ ቪዲዮ ኤዲት የምታደርጊበት app ምንድነው ንገሪኝ እስኪ 🙏

    • @hasettube
      @hasettube  2 роки тому +1

      ሰላምዬ አመሠግናለሁ ውዴ እሺ ይሄው YouCut-video Editor የሚለውን የመቀስ ምልክት

    • @selamethiopia4056
      @selamethiopia4056 2 роки тому

      @@hasettube እሺ የኔ መልካም ሀሴትዬ አመሰግናለሁ 🙏❤❤

  • @sharokkemal3268
    @sharokkemal3268 11 місяців тому

    በጣም እናመሠግናለን ምርጥ ነገር ነው ያሳየሽን ። ማሽኑ አ/አበባ ውስጥ ይገኛል? ካለ የት እንደሚገኝ ተባበሪኝ

    • @hasettube
      @hasettube  11 місяців тому

      አአ የለም ከuk ነው የምልከው

  • @marwannaser6068
    @marwannaser6068 3 місяці тому

    መሸአለ

  • @AlazarWebshet-ee5cs
    @AlazarWebshet-ee5cs 6 місяців тому

    እባክሽ እህቴ የትደማገኘው ንገሪኝ

  • @WagayeKebede-dv9kq
    @WagayeKebede-dv9kq 3 місяці тому

    የትነው የሚገኘው ተባረኪ መልካም ነው

  • @zenbachtakle4798
    @zenbachtakle4798 9 місяців тому

    How much the price where I get it

    • @hasettube
      @hasettube  9 місяців тому

      ዋጋ እንደ ሀገሩ ሊለያይ ችችላል ከኦላይን መግዛት ትቺያለሽ

  • @MisganaJoy
    @MisganaJoy Рік тому

    Ere silkshn magegnet alchalkum haset please share argugn

    • @hasettube
      @hasettube  Рік тому

      ከዚህ በታች በሰራሁት ቪዲዮ ቴሌግራሜን ሸር አድርጊያለሁ በዚያ ነይ

  • @HabibaAwol-li8ed
    @HabibaAwol-li8ed Рік тому

    ባአላህ መልሱልኝ ኮፍያው ልኩን እንደት እናውቃለን ማለቴ ምን ያህል ክር ነው የሚበቃው

    • @hasettube
      @hasettube  Рік тому

      በዚክ ማሽን ከዘጠና እስከ ዘጠና አምስት ለኮፍያ ይበቃል

  • @MebratAdane
    @MebratAdane Місяць тому

    100 gram snt newu

  • @haymihs4489
    @haymihs4489 Рік тому

    Yet nw magignet michalew

  • @habibahabiba2397
    @habibahabiba2397 Рік тому

    እባክሽ ክሩን ከየት እንዳገኘሽው ልትወነግሪን ትችያለሽ??

    • @hasettube
      @hasettube  Рік тому

      ከኦላይ አለ ታገኝዋለሽ አማዞን ላይ

  • @tesfamuluken5213
    @tesfamuluken5213 Рік тому

    በጣም ቆንጆማሽን ነው ግን የት ይገኛል የክሩንም የት እንደሚገኝ ብጠቁሚኝ

    • @hasettube
      @hasettube  Рік тому

      መስሪያውንም ክሩንም ኦን ላይን ታገኝዋለሽ

  • @user-tb5vx4sz9t
    @user-tb5vx4sz9t Рік тому

    Yet yihegnal machine nu haset

    • @hasettube
      @hasettube  11 місяців тому

      በኢንስተግራም አውሩኝ

  • @ElisaChekol-lg2pw
    @ElisaChekol-lg2pw 3 місяці тому

    የት ነው የምናገኘው እባክሽ ሀሴት

  • @user-de6yj1ly7o
    @user-de6yj1ly7o 4 місяці тому

    mationu yet nw yemagegnw

  • @megbarutsegaye3359
    @megbarutsegaye3359 Рік тому +1

    ሀሳብሽ ምርጥ ሆኖ ሳለ አዋጭነቱን፣የማሽኑን ዋጋና አድራሻዉ ግልፅ ቢሆን ?

    • @GenetZoubi
      @GenetZoubi Рік тому

      የኔም ጥያቄ ነው የማሽኑ ዋጋ ብትነግረን

    • @hasettube
      @hasettube  11 місяців тому

      በውስጥ አውሩኝ በቴሌግራም ሊንኬ

  • @AregashHaymanot
    @AregashHaymanot 6 місяців тому +2

    ማሽኑ የት ነው የሚገኘው

    • @AbyAsfaw
      @AbyAsfaw 21 день тому

      እኛ ቤት አለ፡፡

  • @user-ks7oo9wr5h
    @user-ks7oo9wr5h 3 місяці тому

    እባክሽን የት እንደሚገኝ ንገሪን እህታችን

    • @hasettube
      @hasettube  3 місяці тому

      ኦን ላይን ላይ አለ

  • @user-xv4if3bw5r
    @user-xv4if3bw5r 5 місяців тому

    ማሽኑን የት እናገኛለን እህቴ ንገሪኝ

  • @user-eq3cf2pc4v
    @user-eq3cf2pc4v 5 місяців тому

    እባክሽ የት እንደሚሸጥ ንገሪኝ መደበሪያ ሳይሆን ልጆቼን ላሳድግበት

    • @hasettube
      @hasettube  5 місяців тому +1

      የት ነሽ

    • @user-eq3cf2pc4v
      @user-eq3cf2pc4v 5 місяців тому

      አዲስ አበባ ነኝ

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 4 місяці тому

      ​@@user-eq3cf2pc4vአለ አድስ አበባ ግን 15 ሺ ብር ነው ውድ ነው

  • @tube1864
    @tube1864 2 місяці тому

    ሀሴትዬ 22 needle ይሆናል እንዴ ለ እስካርቭ ምን ትይኛለሽ

    • @hasettube
      @hasettube  2 місяці тому +1

      አዎ ይሆናል በደንብ

    • @tube1864
      @tube1864 2 місяці тому

      @@hasettube ክሮቹን ግን ያንቺ ዩኒክ ናቸው አዲስ አበባ ላይ ላገኘው አልችልም ምታቂው ቦታ ካላ ብትጦቅሚኝ

  • @BereketHailu-lm2qy
    @BereketHailu-lm2qy Рік тому

    Yemishet machine aleshe wey

  • @serkalaim3839
    @serkalaim3839 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zahraoumer8489
    @zahraoumer8489 Рік тому

    ማሽዩ የትነዉ የሚገኘዉ

  • @hilnatube2043
    @hilnatube2043 Рік тому

    ማሽኑን ለመግዛት የት ነው የሚገኘው?

    • @hasettube
      @hasettube  Рік тому

      የቴሌግራም ሊንክ አስቀምጫለሁ

  • @user-hc1uz5hd8t
    @user-hc1uz5hd8t Рік тому

    በጣም አሪፍ ማሽን ነው መግዛት ፈልጋለሁ የሚገኝበትን ቦታ ብትነግሪን ወይም ስልካቸውን ብትሰጭኝ

    • @hasettube
      @hasettube  Рік тому

      ሊንክ አስቀምጫለሁ በሱ በውስጥ ነይ

    • @meseretawoke5710
      @meseretawoke5710 Рік тому

      @@hasettube በጣም አሪፍ ስራ ነው የት ነው ሚገኘው

    • @destateklezgi6312
      @destateklezgi6312 10 місяців тому +2

      ሰላም ነሽ ማሽኑ መግዛት ትፈልግያለሽ እኔ የገዛሁት ስላለኝ እኔ ሌላ ስራ ለመስራት ስላሰብኩ ልሽጥልሽ ምንም ኣልተነካም ማሽኑ ከነ ኣሰራሩ ኣሳይሻለው ምትፈልጊ ከሆነ

    • @user-fq1kp2re2w
      @user-fq1kp2re2w 6 місяців тому

      እኔ እፈልጋለሁ ካልተሸጠ በናትሽ

    • @user-hw7tz5sq2k
      @user-hw7tz5sq2k 5 місяців тому

      እኔም ኣፈልጋለው የቴ ቦታ ይገኛል ​@@destateklezgi6312

  • @rahamayimam9080
    @rahamayimam9080 7 місяців тому

    ሠላም ውዴ ካለመብራት ይሰራል ወይ ?

  • @frehiwot4191
    @frehiwot4191 2 роки тому

    Machine yet nwi yemegenwi?

    • @hasettube
      @hasettube  2 роки тому

      Ke online megizat tichiyaleshi

    • @frehiwot4191
      @frehiwot4191 2 роки тому

      Selam hihta bale 22 merefa yalwe machine besu le awaqe secarf ena kofeya meserati echelalw? Amsegnalwi

  • @rukiyarukiya
    @rukiyarukiya Рік тому

    አ,አ የት ይገኛል መልሽልኝ በእናትሽ

    • @hasettube
      @hasettube  Рік тому

      አአ የት እንደሚገኝ አላውቅም እማ

  • @meryemali4042
    @meryemali4042 23 дні тому

    ማሽኑን የት ነው የምናገኘው

    • @hasettube
      @hasettube  23 дні тому

      በቴሌግራም ሊንኬ አውሪኝ

  • @user-rv5uf6uh6v
    @user-rv5uf6uh6v Рік тому

    ማሽኑን የት ማግኘት እችላለሁ እህቴ??🙏

    • @hasettube
      @hasettube  Рік тому

      ኦላይን ታገኛለሽ ውዴ

  • @sebliethiosun
    @sebliethiosun 10 місяців тому

    ሀሴት ፕሊስ እንገናኝ በዚህ ዩቲዩብ ሀይ በይኝ

  • @yonatalhaylay7878
    @yonatalhaylay7878 10 місяців тому

    Bzu bota felge ataw wde ebaksh yet ageyalew amesegnalew

    • @hasettube
      @hasettube  10 місяців тому

      የት ናችሁ

  • @tsehaywelday1129
    @tsehaywelday1129 Рік тому

    የት ይገኛል ማሽኑ

    • @hasettube
      @hasettube  Рік тому

      ኦን ላይ ይሸጣል

  • @user-xy2gq1po5m
    @user-xy2gq1po5m 6 місяців тому

    Ekawe yeti yegagnle

    • @hasettube
      @hasettube  6 місяців тому

      ከኢትዮጵያ ውጪ ከሆንሽ on line lay

  • @HgHg-lc9zl
    @HgHg-lc9zl Рік тому

    ❤mashnu. Yatgnli

  • @DesalegGwold-en7xc
    @DesalegGwold-en7xc Рік тому

    ማሽኑ የት ይገኛል ስልጠናስ ማግኘት ይቻላል

    • @hasettube
      @hasettube  Рік тому

      የቴሌግራም ሊንክ አስቀምጫለሁ በውስጥ አውሩኝ

    • @abebamolla246
      @abebamolla246 Рік тому +1

      @@hasettube ተሌግራም ሊንኩን አላገኘንም እኮ እናት...

  • @ethionetwork8712
    @ethionetwork8712 Рік тому

    የት ነው የሚሸጠው

  • @ruthzerihun7749
    @ruthzerihun7749 Рік тому

    Weda kerun yet new yemetagegnew benatesh

    • @hasettube
      @hasettube  Рік тому

      ኦን ላይን ላይ አለ አማዞን

    • @jarryjerry2825
      @jarryjerry2825 Рік тому

      Yewachew amazon nw yeleshw

  • @BamlakEndLe
    @BamlakEndLe 3 місяці тому

    ማሽኑ የት ይገኛል ዋጋውስ

    • @hasettube
      @hasettube  3 місяці тому

      On line lay yigegnal wagawu endeyehegeru yileysyal

  • @MekdiLove-ic2kv
    @MekdiLove-ic2kv Рік тому

    በአሁኑ ሰዓት የት ማግኘት እንችላለን ዋጋውስ ስንት ነው እባክሽ

    • @hasettube
      @hasettube  Рік тому

      ኦን ላይን ላይ ታገኝዋለሽ ዋጋው ደግሞ እኔ ከገዛሁት ከሁለት አመት በላይ ሆኖታል አሁን ያለበት ዋጋ አላውቅም

    • @user-hw7tz5sq2k
      @user-hw7tz5sq2k 5 місяців тому

      ​@@hasettubeከሽኤን ነው የምገኛው

  • @alemaztezera9167
    @alemaztezera9167 5 місяців тому

    ይህን መስሪያ ገዝቶ ሚልክልኝ ካለ ውለታ አላጠፋም ብሩን እስከመካልኪያው አስገባለሁ ግብፅ ነው ያለሁት

    • @RakUae-in7cq
      @RakUae-in7cq Місяць тому

      ሽኤን ላይ አለልሽ